ይድረስ በአሜሪካ ቨርጂኒያ ላለኸው የልጄ አባት! ልጃችን አንተን ይፈልጋል

  Рет қаралды 100,062

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 504
@yehizbalemmekonnen8622
@yehizbalemmekonnen8622 5 ай бұрын
ጎበዝ ለልጅሽ አንች ኑሪለት እሱ ሃላፊነት የሚሰማው ወንድ አይደለም።
@seblewongelzeleke-f8l
@seblewongelzeleke-f8l 5 ай бұрын
አንድ አንድ ክፉ ወንዶች የልጆቻቸውን እናት ውድቀት ፣ጉስቁልና ያስደስታቸዋል የልጅሽ አባትም እንደዛ ነው ሲመጣ ቁልጭ ብለሽ አምሮብሽ ተስማምቶሽ አየሽ አንጀቱ ስላረረ በዚህ ልጉዳት ብሎ አስቦ ነው እህቴ ከቻልሽ ልጅሽን ከአባቱ ለማገናኘት ሳይሆን ጥረት ማድረግ ያለብሽ ጠንካራ ነገሮችን እንደ አመጣጣቸው የሚመልስ ጀግና ልጅ ማድረግ ነው ያለብሽ አሁን ብታገናኝውም መልሶ ልቡን ነው የሚሰብርብሽ ሞኝ አትሁኚ ልጅሽ ትልቅ ደረጃ ሲደርስ እናተ ሳትፈልጉት ሰውየው እራሱ አባት ነኝ ብሎ ይመጣል አሁን ግን ብጠሪው አይሰማሽም የልጅሽን ህልም በናፍቆት አቀጭጮ ሊበቀልሽ ስለፈለገ ነው ። ልጅሽን አጠንክሪ ድፕሪሽን ውስጥ ገባ ብለሽ ዝም አትበይ ልክ እንደ ጓደኛሽ አውሪው እናት ለልጇ ልጅ ለእናቱ ከማንም ከምንም በላይ ነው ምከሪው ይሰማሻል ። አባቱን ማፈላሉጉ ይጎዳሻል ። ሲጀመር አሜሪካ ለሱ መንግስተ ሰማይ ነች ገብቶ እየተንቦራጨቀባት ነው
@RomanTesfaye-mo1nh
@RomanTesfaye-mo1nh 5 ай бұрын
እናትም አባትም ሆነሽ ስላሳደግሽው ክብር ይገባሻል🥰🥰🥰
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 5 ай бұрын
ምርጥ እናት ነሽ ❤ታስታውቂያለሽ
@Anumma572
@Anumma572 5 ай бұрын
ልጁ በራሱ አሜሪካም ይሄዳል የገኘዋል የጊዜ ጉዳይ በእልህ በ ርታና ተማር አይዞህ በይው ይደርሳል በይው አ:አ ሆነው የማይጠይቁ አሉ
@natyotesfaye6466
@natyotesfaye6466 5 ай бұрын
እኔኛስ መች ሄድን ይሄው የዛሬ 36አመት በፊት ነበር የኛ አባት አሜሪካ የገባው ስለዚህ ልጁ ይሄዳል ሳይሆን ብትችል እናትየው ለልጇ አባቱ በህይወት እንደሌለ ብታስረዳው የተሻለ ነው ለማንኛውም ልጅሽን ያዝ አድርገሽ አሳድጊ ባይገርማችሁ የዚሁ አይነት ህይወት እኔንም ገጥሞኛል ለማንኛውም ከአይን ይፕራቀ ከልብ ይርቃል መተው ነው ሚሻለው
@DufjffgWuryhj
@DufjffgWuryhj 5 ай бұрын
የኔም ልጀ አባቷን በጣም ትወዳዋለች ከተወለደች አይቷትም አያቅም የቀለብም ምንም ብሎ አያቅም ግን እሱ አይፈልጋትም ስለምትወደው ልጀ እንዳትጎዳብኝ አድራሻውን ሲያጠፋ እኔ አፈላልጌ እንድደውል አደርጋለሁ ትደሰታለች ትወዳዋለች እኛ እናቶች ዋጋ ከፍለን እናሳድጋለን
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 5 ай бұрын
😒ሲአረጀ ይፍልጋታል 😒የ እሷ ግፍ መቼም ስኬታማ አይኦንም 😒
@hadane458
@hadane458 5 ай бұрын
Ewnat naw
@memumu4242
@memumu4242 5 ай бұрын
May GOD heal & help your family especially your son. Things happen for a good reason, our prophet Mohamed(peace be up on him) was raised without dad. I hope great things will happen to your son, please focus on your child health, i hope you will get professional help🤲
@TruthEz
@TruthEz 5 ай бұрын
@@memumu4242 “ኢየሱስ ግን ሕፃናትን ወደ ርሱ ጠርቶ ፦ ሕፃናት ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ ተዉአቸው አትከልክሏቸውም ፤ የእግዚአብሔር መንግሥት እንደ እነዚህ ላሉት ናትና ፤ “ ይላል (የሉቃስ ወንጌል ፲፰ ፡ ፲፮)። 👉🏾📖🤔
@kalkal1691
@kalkal1691 5 ай бұрын
ጎበዝ በሳል እናት ነሽ አሁንም በርቺ ለልጅሽ ህይወት ስተይ አገናኛት 👌
@mentugirma1001
@mentugirma1001 5 ай бұрын
አህቴ እኔ የ4 ወር ነፍሰጡር ሆኜ ከቤተሰቡጋ ተመካክሮ በላዬ ላይ ቤት ሸጦ አሜሪካን ገባ አሁን ልጄ 11 አመት ሆነዉ አንድ ቀን እግዚአብሄር ይፈርድበታል ልጄ ተንቀባሮ እያደገ ነዉ እህቴ ፀልዬ የጁን ያገኛል
@Fetiya224
@Fetiya224 5 ай бұрын
መቼም ትልቅ ሰው ነው ማሰብ አይከብደውም ና ለልጅክ አባት ሁን ተብሎ አይባልም አውቆ ካልሆነ በቀር ለምን እንደሆነ አላቅም የሀበሻ ወንዶች አብዛኞቹ ለልጆቻቸው ግድ የላቸውም
@mebrat_media
@mebrat_media 5 ай бұрын
እናቱን የሚወድ ብቻ ላይክ ሰብ አርጉኝ😢
@rayeraye8498
@rayeraye8498 5 ай бұрын
እናትም አባትም ሳይኖራቸው በማያቁት ቤተሰብ ውስጥ የሚያድጉ ልጆች ስላሉ ይህን ያህል እናት ካለች አባት መለመን የለበትም።
@rebbybam230
@rebbybam230 5 ай бұрын
Awo
@shewaneshsemuya-yd1jr
@shewaneshsemuya-yd1jr 5 ай бұрын
ምርጥ እናት ለልጆዋ የጎደለዉን ቀድማ አዉቃ የምትረዳ እናት ተባረኪ ልጂሺን ያሳድግእልሽ❤❤❤❤❤
@abnett.6429
@abnett.6429 5 ай бұрын
ቢያገኘውም አይጠቅመውም እባክሽ ልጁን therapy ክትትል ጀምሪለት እባክሽ ዘመድ የሆነ father figure መልካም ሰው አብሮ ጊዜ ያሳልፍ ኳስ መጫወት.....
@selamselina1321
@selamselina1321 5 ай бұрын
እህቴ ወንድ ልጅ እራስሽን ችለሽ ወይም ሲቀደም እናቁም በቃ ሲባል አይወድም አንቺ እራስሽን ችለሽ መኖርሽ በራሱ አናዶታል ጀግና ሴት ነሽ ሀሉም ሴት እንዲህ በርትቶ ሚዲያ ቢቀርቡ ደስ ይላል መጀመሪያም ትዳር ነበረው ከነልጅሽ በፀሎት ትጊ
@SamrawitMulatu-e5r
@SamrawitMulatu-e5r 5 ай бұрын
በዚህ video ላይ ኮሜንት ለሰጣችሁኝ ሰዎች ሁሉ በእውነት በጣም እጅግ አድርጌ ነው አመሰግነው በጣም ጥሩ የሆነ ብዙ
@ማርሲላስኦሊቬራ
@ማርሲላስኦሊቬራ 5 ай бұрын
ይሄኔ ሚስት አግብቶ ልጆች ወልዶ እየኖረ ይሆናል ለዚህ ሊሆን ይችላል ድምፁን ያጠፋው የወንድ ነገር😂
@አክሰንእስክንድር
@አክሰንእስክንድር 5 ай бұрын
tnx እንደዚህ ናቸዉ
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 5 ай бұрын
🙄😳 እኔ ግራ የገባኝ ፕሮሰሱ ከተጀመረ በዋላ ነው ያገባችው አሜሪካ አግብታው የኤደችው ሴት በገንዘብ ነው ወይስ የውነት ጋብቻ ነበረ ?
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 5 ай бұрын
Bakish matakewen atawre chegrot lihonem yechelal America mengist semay yemeslachual
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 5 ай бұрын
May be he did not succeed. May be he is in bad condition for some reasons!
@typingtyping1617
@typingtyping1617 5 ай бұрын
Girl he is in Virginia of course he is am sure.
@f16297307
@f16297307 5 ай бұрын
ልጆች ሁል ግዜም የራቃቸውን አባት ይሁን እናት ይፈልጋሉ ይናፍቃሉ ምን አለበት ስልክ እየደወለ ቢያናግረው እንኳን
@Basha-k3h
@Basha-k3h 5 ай бұрын
ወንድሜ አሜሪካ ገነት አይደለችም ልጁን አትጉዳው ወደ ምድር ያመጣኸው አንተ ነህ በስጋም በነብስም ያስጠይቃል
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 5 ай бұрын
ምንአልባትም ጥሩ ሂወት ላይ ካልሆነ
@tigeadam1992
@tigeadam1992 5 ай бұрын
@@sirgutamera4806ባይሆን እማ ኖሮ መጀመሪያ ሄዶ አያያቸውም ነበር
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 5 ай бұрын
@@sirgutamera4806 some Ethiopian women are so rude and evil when they came to USA. Because they love money and materials than her husband. As result many of them divorced. Let me share my true life experience about this terrible Divorce. We married in Ethiopia and come to USA in 2004 A .C My wife was very very nice and religious woman in Ethiopia but after we lived together for 12 years, she forced me to buy expensive car, phone and leasing expensive house . We fought a lot to advice and convince her but never worked . She had have many women friends that she got evil advice from those evil people. My wife wanted to live like her friend life Not our life , that means she was comparing herself with them . This is fact Not fiction! For example, one up one time , she asked me if we changed our home furniture because her friend changed! Can you believe this ? Totally,she was guided by her friend Not by her head!! I told her all the time if she stopped this terrible and dangerous advice but she couldn't. Finally, we divorced with 3 wonderful children 7 years ago. It was very very heartbroken and painful in my life! However, I'm ok now thank you God !
@Spurgeo
@Spurgeo 5 ай бұрын
"... America genet Aydelechim...!?"...😅😂😂... Genet yet new tadiya....!?😅...
@betelmulu4897
@betelmulu4897 5 ай бұрын
ቢሆንም ማዋራት አይከለክለው ቢያንስ ለካርድ አያጣም​@@sirgutamera4806
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 5 ай бұрын
ወንዶቼ ለምንድነው እኛ ሴቶች የምትበድሉን እስኪ ንገሩ😢😢😢❤❤❤እግዚአብሔር ማስተዋል ያድላችሁ😢😢ልጅ መተው ፈጣሪ ዝም አይላችሁም እወቁ⁉️⁉️
@TruthEz
@TruthEz 5 ай бұрын
ባዳይ ወንዶችን ያለማሳደግ ሃላፊነትም የሴቶች ስለሆነ ፡ መልካም ልጆችን በማሳደግ ፆታዊ ሚናችሁን ተወጡ።
@amytk6095
@amytk6095 5 ай бұрын
@@TruthEz😂😂😂😂እና ይሄ ሰው እናቱ ሚናቸውን ስላልተወጡ ነው ልጁን የተወው? ምን ጉድ ናችሁ ግን? ??
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 5 ай бұрын
ምን እንደ ገጠመው ባላወቅነው ሰው ላይ አንፍረድድበት ‼‼‼ እባካችሁ የማያገባችሁን አትዘባርቁ እናት ደሞ ምን አደረገች ⁉⁉⁉⁉
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 5 ай бұрын
@@asterasamenew9236 ማንፈረድ ⁉️⁉️ወሬኛ
@Mrursi
@Mrursi 5 ай бұрын
አይይ! በዳይ ወንዶች ሞልተዋል። ይወራል። ወንዶች ግን አናለቅስም አናወራም። ብናወራመ‍እ የሚሰማን የለም እንጂ የሴቶቹ የበለጠ እንጂ ያነሰ አይደለም። መፅሀፍ መፃፍ እችላለሁ።
@sinagetahun8180
@sinagetahun8180 5 ай бұрын
ለልጅህ አለዉ በለዉ አባትነት ከባድ ነዉ ጠይቀዉ ፈቅር ይፈልጋል እሷ ጀግናነሽ ልጅሽን አሳድገሻል ጎበዝነሽ ፈጣሪ በስላም በፈቅር ያገናኛቹ🙏🙏🙏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 5 ай бұрын
ይገርማል በዉነት ጠንካራ እናት ነሽ ልጅሽን ፈጣሪ ጥሩ ደረጃ ላይ ያድርስልሽ ❤❤❤🙏
@bestrong1237
@bestrong1237 5 ай бұрын
ጀግና እናት ነሽ! ለልጅሽ ብለሽ ይቅርታ ማለትሽ ትልቅነት ነው፡፡ ተባረኪ፡፡
@ethiopiayehulum3517
@ethiopiayehulum3517 5 ай бұрын
የኃላ የኃላ አባት በቁጭት እሳት መቃጠሉ አይቀሬ ነው:: አባት ጉልበቱ ሲዝል ልጅ ጉልበቱ ፈርጥሞ ከማየቱ በፊት አባት ሆይ ልብ ግዛና ልጅህን አለሁልህ ብትል ያዋጣሀል::
@HabtamuTEwnetu
@HabtamuTEwnetu 5 ай бұрын
እሱን ተይውማ Nursingo ይገባል እዚያ ከደረሰ እኔ አሜሪካ ልጅ አባቱን ሲጦር አላየሁም Nursingo ገብተው ሲረዱጅ
@ayinadisamare2098
@ayinadisamare2098 5 ай бұрын
አንቺ ጀግና እናት ነሺ ታስታውቂለሽ❤አባትየው እየቸሽወደ ነዉ ::ወደፊት ይቆጨዋል ::
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 5 ай бұрын
በጣም ጉበዘ እናት ንቨ። እመቤቴ አባታን ልጀ አገንዬ ❤❤❤ እህቴ ወደ ቤቴክርሰትያን ወሰችው ፀበል አሰጠምቀወ❤❤❤
@AdiAbebayehu
@AdiAbebayehu 5 ай бұрын
እውነት የራስሽን ህይወት ኑሪ እህቴ ምንም ግልፅ ባላደረገው ሁኔታ አትጨነቂ ልጅሽን ጠብቂው ከመጥፎ ተግባር
@ethiomedia7917
@ethiomedia7917 5 ай бұрын
ሰውየው ምናልባት የአይምሮ ችግር ይኖርበታል፣ ለልጅሽም የሚጠቅም አባት ይሆናል ብዬ አላስብም ይልቅም ልጅሽን አሳምኚው ከውስጡ እንዲያወጣው፣ ብዙ ያለአባት ያደግን ሰዎች አለን ልጅሽ ይልመደው አትለማመጡት
@rebbybam230
@rebbybam230 5 ай бұрын
Betam betam betam
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 5 ай бұрын
ትክክል ያለ እናትም ያደግን ብዙዎች እለን ...!!!
@yemareyam21
@yemareyam21 5 ай бұрын
ትክክል መለማመጥ አያስፈልግም
@meronworku5760
@meronworku5760 5 ай бұрын
የኔ እባት ትለያለህ ሴት አንጀት እንቅልፋችንን እንኳን የማያምን እንደዚህ ያሉ አባቶች ታሪክ ስሰማ አባቴ ከሚገባን በላይ ፍቅር እንደሰጠን ይሰማኛል።
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 5 ай бұрын
አሜሪካ ያለሽ የምትመሥ አንች ነሽ ልጅን ቤቴክርስቲያን እያሽው ሔጅ ስብከቱን ቅዳሴውን ሲሰማ ይረጋጋል
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 5 ай бұрын
🤣🤣
@HabtamuTEwnetu
@HabtamuTEwnetu 5 ай бұрын
ሲጀመር አሜሩካ የሚኔሩት እግር እና እጃቸው የከረረ ነው በስራ ብዛት ጣታቸው ደሞ ከመገተሩ የተነሳ ቀለበት ለማድረግ እንኳን አይመችም ኧረ ኡኡኡኡኡ ነው ስሟ አሜሪካ ሲባል ገነት ይመስላል
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 5 ай бұрын
ስለሰሩ ነው ገነት የመሰለ ው ሳይሰሩ መማር የለም
@helentube.
@helentube. 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 5 ай бұрын
@@HabtamuTEwnetuያንተ ሥራ አጥ እጅስ ምን ይመስላል? ዶላር ስትበላ ግን ደስተኛ ነህ ስራ ክቡር ነው ያልተፃፈ አታንብ
@onelovefamily5228
@onelovefamily5228 5 ай бұрын
መስየ የልጆችሽ እናት ያርግሽ እስከመጨራሻው ይህን ቅን ልብሽን አይቀይርብሽ በጣም ነው እምወድሽ ዘመንሽ ሁሉ ብሩክ ይሁንልሽ እህቴ🙏🙏🙏
@MarthaTerefa
@MarthaTerefa 2 ай бұрын
የኔእህት ፈጣሪልጅሽን ይባርክልሽ በርት ተሽ ልጅሽን አሳድጊ ወንድንቀብሮነውማመን ጀግናትነሽ በርቺ።
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 5 ай бұрын
ወንዶች ግን ግራ ያጋቡኛል. ልጅን የሚያህል የእግዚአብሔር ስጦታ ወልደው. ማሳደግ ፍቅር መስጠት . የእናት ብቻ ግዴታ የሚመስላቸው ለምንድን ነው??? ግራ ነው የሚያጋባኝ . ሀበሻ ወንድ ብቻ ነው , ወይስ ሌላም ዜጋ ?
@aynalemgaredew3505
@aynalemgaredew3505 5 ай бұрын
አበሻወንዶች ዝርክርክ ናቸው ሲጀመር ከስንት አንዱነው ልጅእንውለድ የሚለው የሚወዱት ሆዳቸወን መብላት መዝናናት ልጅም ካለጥሩሲሆኑ ልጄ ጥፍትሲያጠፍ ያንቺልጅ
@rebbybam230
@rebbybam230 5 ай бұрын
Hulum gar ale dear , habesha yishalal bezi
@altayebeyene3983
@altayebeyene3983 5 ай бұрын
ሀሣብሽ ጥሩ ነው ነጥብሽ ልጁን ወደ አሜሪካ እንዲያመጣው ነው አባት ሆይ የእማማ ልጆች ብዙ ችግር አለባቸው ለልጅህ ግን ተስፋ ሁነው ባቅህና ባገኝህ ስንቱን ባጫወትሁህ የአምስቶች አባት ነኝ ባሳለፍኩት ሕይወት የማልቆጭ
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 5 ай бұрын
የሰራውን ከእ/ር ያገኝ አይዞሸ እህቴ ዋናው አንች ደህና ሁኝ ያድጋሉ ልጆችሸም እሰኪ ምንችለውን እንርዳት
@eyrusalemteklay312
@eyrusalemteklay312 4 ай бұрын
ልጆች አስቸጋሪዎች ናቸው ምንም ብትያቸው አይረዱሽም እኔ እረዳሻለሁ
@AbebuaynalemTeshale
@AbebuaynalemTeshale 5 ай бұрын
የልጂሽ አጎት የለውም የአባቱ ዘመዶች ጋር አቀራርቢው ። አባት በምን ምክንያት እንደሚደበቅሽ እና እንደሚሸሽሽ በጥበብ አጥኝው ። እናም እዚሁ ባሉ አማካሪዎች በኩል አይዞህ እንዲሉት አድርጊ ድብቅብቅ የሚልበት ጉዳይ አያት ሊነግሩሽ ይገባ ነበር
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 4 ай бұрын
ምን አይነት አባት ነዉ አያሳዝነዉም በሱ የተነሳ ሲታመ ም :አይ እናት ሁሌም እይዞሽ
@hiruttesfazgi1025
@hiruttesfazgi1025 5 ай бұрын
አንቺ ጎበዝ እናት ስላለሽው ፈጣሪ ይባርክሽ ግን ምን ሆኖ ይሆን አባትየው ምክንያቱን ማወቅ ጥሩ ነው
@HappyFamily-pn8hb
@HappyFamily-pn8hb 5 ай бұрын
አባት እባክህ በምንም ሁኔታ ዉስጥ ብትሆን ልጅህን አግኘዉ ምንም ቢሆን የአብራክህ ክፋይ ነዉ አትጨክን ልብህ ይራራ ያዉም የመጀመሪያ ልጅህ እንዴዉም ለልጅህ እናት እና ለልጅህ ይቅርታ ጠይቅ ለብቻቸዉ ሆነዉ አጋዠ ባል ሳይኖራቸዉ ለብቻቸዉ ሆነዉ እንደ እናትም እንደ አባትም ሆነዉ ልጆችን ለሚያሳድጉ እናቶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ የልጆቻችሁን አለም እዮ
@techawatch
@techawatch 4 ай бұрын
አይ ልጁ የአባት ፍቅር ማግኘት ይፈልጋል እና ምናለ አለሁ እንኳን ብትለው? ለምን በሚያድገው ልጅ ይሄንን ያክል የስነ ልቦና ጫና ይደርስበታል? አለሁ በለው ያባትነትህን ድርሻ ብትወጣ መልካም ነው።
@SamrawitMulatu-e5r
@SamrawitMulatu-e5r 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ የአባቱ ስም ጌቱ ነው የባስፓርት ስሙ የኔነኸ ደስታ የካሳንችስ ልጅ ነው ጌች ካሳ ነዉ የ የ ፌስብክ ስሙም ነው ሸርጅንያ ያላች ሁ የካሳንቺስ ማህበር ላይ ይገኛል የካሳችስ ህብረት ታገኝታላችሁ
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 5 ай бұрын
ጠካራ እናት ነሽ ልጅሽን እግዚአብሔር ያረጋጋልሽ ለአባቱም ልብና እይምሮ ይስጠው
@Debsayt
@Debsayt 4 ай бұрын
እባክህ ልጅህን አግኘው ያባት ፍቅር ያስፈልጋዋል
@sindushimeles8416
@sindushimeles8416 5 ай бұрын
አይዞሽ:: እስካሁን አባት መሆን ያልቻለ አሁን ይሆናል ብለሽ ብዙ ተስፋ አታድርጊ:: እግዛብሔር እንዲረዳሽ ፀልየሽ ከልጅሽ ጋር ቅርበት ያላቸውን ጓደኞቹ ሊሆኑ ይችላሉ ወይም የቤተሰብ አባላት እንዲ ያወሩት አርጊ:: ባንቺም ተዶ ከሆነ ጠይቂው ለምን አባቴን አልጠበቀችውም ብሎ ከሆነ አይታወቅም በተገናኙ ሰአት ምን እንዳለው;: ከሁሉ በላይ ግን እግዚአብሔርን ተማፀኝ:: እግዚአብሔር የልጅሽንልብ ይመልስልሽ
@TeshayNegussie
@TeshayNegussie 5 ай бұрын
አንችን በጣም አደቅሻለሁ ተባረኪ እሱ ግን ከጎኑ ያገኛታል ልጅን ምከሪዉ እሱ ይሆኔ እዛ ሌላ ትዳር አለዉ ቡዙወቹ እደዚህ ናቸዉ
@ድንግልሆይለምኝልን
@ድንግልሆይለምኝልን 5 ай бұрын
ይሄ ታሪክ የኔ ነው የመሰለኝ የልጄ አባት ኤርትራ እያለ ነበር ተጋብተን የወለድኩት አንድ አመት ሲሞላው የሄድ 19 አመት ሞላው ልጄ አሁን አዲስ አበባ ነው ያለው ግን በጣም ነው የሚበሳጨው ብዙ ሞክሬለሁ ቤተሰቦቹ በሙሉ እደውልላቸው አለሁ ግን ምንም አያወርቱም መውለድ እንደዚ ከሆነ ምነው መሃን በሆንኩ እላለሁ እና እህቴ እግዚአብሔር ይፍርዳል 😢😢😢😢😢😢
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 5 ай бұрын
በእምነት እንድበረታ አድርጊ።
@TegestAsrat
@TegestAsrat 5 ай бұрын
እኔ የማይገባኝ አሜሪካን ስትገቡ በቃ የአለም መጨረሻ መት የሌለ ፈጣሪ የማይፈርድባችሁ የሚመስላችሁ ሰዎች ትገርሙኛላችሁ ይሄ ልጅ የት እንደሚደርስ ታቃለህ አንተ እያረጀህ እሱ እያደገ ነዉ የሚሄደዉ አብራችሁም የምትኖሩ ሰዎች በራሳችሁ ላይ እንዲደርስ የማትፈልጉትን ነገር በሰዉ አታርጉ።
@ቅድስትቅድስት-አ4ቀ
@ቅድስትቅድስት-አ4ቀ 5 ай бұрын
አይዞሽ እህታለም እንድ እንደሆነ ዉሻ ነዉ በተለይ አሜሪካ የሚታበዩ ልባቸዉ የረከሰ ነዉ ብዙወቹ መከራ የሚገጥማቸዉ አይመስሉም
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 5 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ፣እግዚአብሄር ይርዳሽ።
@Rahfamilly
@Rahfamilly 5 ай бұрын
You are a hero konjo I wish your son get the answers he deserve. Also the father wishes to understand mental wellbeing
@raptors272
@raptors272 5 ай бұрын
Your are good mother very beautiful you deserve God with you
@Shelembotcity
@Shelembotcity 5 ай бұрын
ያገሬ ሰው ሲትርት የመጀመሪያውን ብቻ ሰምተእ አታልቅስ ሁለተኛው ይሚለው አለና ይላል :ሸገሮች አባትን ፈልጋችሁ በማነጋገር ለዚእ ልጅ ድልድይ ብትሆኑለት መልካም ነው በጣም ጥሩ ስራ አየሰራችሁ ነውና በርቱ::
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ 5 ай бұрын
ሌላ ሚሰትና ልጆች ወልዶ ይሆናል የአሜሪካን ላይፍ እይሞላም
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 5 ай бұрын
ሌላ ቤተሰብ መመስረት መብቱ ነው . ግን ከልጁ ጋር ግንኙነት ማድረግ ግዴታው ነው . ልጆችም ካሉት ማስተዎወቅ ግዴታው ነው.
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 5 ай бұрын
That's not true, If u have kids u know the pains
@yehizbalemmekonnen8622
@yehizbalemmekonnen8622 5 ай бұрын
ባይሞላም ልጁን ስልክ እየደወለ መጠየቅ አለበት። ይህች ሴት እኮ የኢኮኖሚ ችግር የለባትም። እሱ የአባትነት ፍቅር እንዲሰጠው ብቻ ነው የምትፈልገው። እዚህ ቆይቶ ሲሄድ እንኳ ሄጃለሁ አላለም። ይህን ማድረግ ገንዘብ አይጠይቅም
@MaMarbager
@MaMarbager 5 ай бұрын
ብዙ ወንዶች ልጅ ይወልዳሉ ፣ አባት የሚሆኑት ግን ጥቂቶች ናቸው። ሰውየው የአባትነት ስሜቱ ያለው አይመስልም።
@RetaKiki-h4z
@RetaKiki-h4z 4 ай бұрын
@@mehretkassa6041hey there did u leaving in USA can i asking u somtin if it’s okay?
@azebtemesgen9340
@azebtemesgen9340 5 ай бұрын
ይህንን ጎደሎ መሙላት የሚችል ጌታ ወደ ህይወታቺሁ ይግባ :: ጌታ ያሳድግልሽ
@semaryamasefa-lv2vg
@semaryamasefa-lv2vg 5 ай бұрын
ለምንድነው በእናት ስም የማንጠራው ( ማነው ያወጀው በአባት ስም እንድንጠራ ) ሁሌ ጥያቄዬ እናት እየደከመች አባት የሚጠራው ??
@HiwetBalcha
@HiwetBalcha 5 ай бұрын
Be fetari zend silemyasteyk new ..enjma aygebachewm nbr le endezi aynet wendoch
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 5 ай бұрын
❤❤❤ አንቺ ለፍተሽ ለዚ ደረጃ አድርሰሽ ለምን በማይሆን ነገር ልጅሽን ታጫለሽ ቁርጥ ይበልለት ንገሪው እኔ ለፍቼ አሳድጌካለው ተምረክ ተመርቀክ አግብተክ ወልደክ .ዘመንክን በደስታ ኑር አባትክ ወዶ ፈቅዶ ፈልጎክ ከመጣ እሰየው ካለበለዛ እሱን በማሰብ ኢወትክ ላይ ጉድለት አታስከትል በይው ልጄ ይኼንን ኮመንት የምታነብ ከሆነ አባትክ ፈልጎክ ይምጣ እንጂ አንተ እሱን በመፈለግ ጊዜክን አይምሮክን አታድክም እረጅም እድሜ ጤና ለእናትክ እየተመኘክ ስኬታማ ሰው ለመሆን ጣር ❤
@rebbybam230
@rebbybam230 5 ай бұрын
Betaaaaam tikikil new
@etetutadese6956
@etetutadese6956 5 ай бұрын
ውዴ አንች ለልጁ ኑሪለት አረጋጊው አይዞሽ እርሱት እሱን አንድ ቀን የልጅ ያለህ ማለቱ አይቀርም
@BeyenechBuli
@BeyenechBuli 5 ай бұрын
እህቴ በርች ዬሄ አበት አይደለምና ልጂሺን ተከታታይ ❤❤❤
@beleyoumammo7187
@beleyoumammo7187 5 ай бұрын
እንዲህ ለወለዱት እንኳን ግድ የሌላቸው ብዙ ናቸው፡ የራሱን ልጅ ኢግኖር ያደረገ ሰው እንዴት ሰው ይሆናል፡ አይዞሽ ልጅሽ በጊዜ ሂደት ይስተካከላል አንቺ በርቺ ብቻ
@fekaduhedego9667
@fekaduhedego9667 5 ай бұрын
እባክህ ሀጢያታችን አታብዛው ተሎ ብለህ መፍትሔ ፈልገህ ውድ ልጅህን ካስውና ስላም ፍጠር እንደ ዱር አራዊት ጥፍት አትበል::
@Mihiret855
@Mihiret855 5 ай бұрын
ሰዉዬዉ ብቻዉን አይደለም። ሰዉ በራሱ የወለደዉን ልጅ አይጠላም አይተዉምም ።አጋጣሚዉን አግኝቶ ፀበል ቢጠመቅ መልካም ነዉ'አሁን መፍረድ ይከብዳል
@zemeta9769
@zemeta9769 5 ай бұрын
You are a hero.
@bettydebebe6836
@bettydebebe6836 5 ай бұрын
ደስ የሚለው ነገር በደንብ ልጅሽን ማሳደግሽ ነው ።አቅም ባይኖርሽ ኖሮ አይረዳሽም ነበረ ማለት ነው? አሁን አግብቶ ወልዶ ሊሆን ይችላል. ሲጀመርም በ ሴት ሊሆን ይችላል ከ ሀገር የወጠው።ግን ቀድሞ የወለደውን አይዞህ ማለት ግዴታው ነው። አንቺ ግን መቼም አትጪ ለልጅሽ ኑሪለት።
@tigrayplea5385
@tigrayplea5385 5 ай бұрын
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ትግርምያለሽ, እንደዚህ አይነት አባት ምን ያደርጋል, እንደውም እንደዚ በሚድያ መውጣትሽ የባሰ የልጁን ሂወት እያበላሸሽ ነው። አንቺ ጠንካራ ሁነሽ አባትና እናት እኔነኝ አይዞህ ብትይው ምንም አይሆንም ኑበር - አጉልስ ፍልስፍና
@ethiopiahagere572
@ethiopiahagere572 5 ай бұрын
Betam enem geremognal
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 5 ай бұрын
እኔ ምን እንደሚያንደኝ ለአብራኩ ያልሆነ ሰው ሰው ነው ብላቹ ምትፈልጉ ሰወች ናቸው
@mintabelanator2252
@mintabelanator2252 5 ай бұрын
ለልጆች እኮ ነው የምንፈልገው:: ልጆች አባት ሰለሆነ ብቻ ይፈልጉታን :የልጅን አምሮ እንደኔ እሰብ : ልትይው አትችይም:: ልጆች የሆርሞን ጀንጅ ሲመጣ : ምክኒያት ነው የሚፈልጉት: እና እናትዯዋማ እንደማይሆን ገብቷት የራሷን ኑሮ እየኖርች ነው::
@duvettejose9730
@duvettejose9730 5 ай бұрын
ትክክል
@floop10
@floop10 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ይርዳሽ የልጅ ነገር ከባድ ነዉ አይዞሽ ❤
@EmebetZelelew
@EmebetZelelew 5 ай бұрын
እውነተኛ ፍቅር ያለው ቢሆን አንቺንም ልጅሽንም ይወስድ ነበር ነገር ግን እሱ የወጣው በጋብቻ አግብቶ ይሆናል ስለዚህ የአንቺንና የልጅሽን መኖር ክዶ ስላገባ ሲመጣም ሳይነግርሽ መጣ ሲሄድም ሰርፕራይዝ ሊያደርግሽ ነው ያልነገረሽ ደደብ ነው ለልጁ እንክዋን ክብር የሌለው ከዚህ ብኃላ ምን ያደርግለታል ልጅሽን አፅናኚው እንጂ እሱ የማይረባ ነው አሜሪካ መንግስተ ሰማያት አይደለም ልጁንም ቢፈልግ መውሰድ ይችላል በህጉ የተካተተ ስለሆነ ቤተሰቡን ሁሉ መውሰድ ይችላል እሱ ግን ከአዲስዋ ጋር አሻሻ ገዳሜ እያለ ነው
@rebbybam230
@rebbybam230 5 ай бұрын
Sewyew alfelegem leza new , litewut yigebal
@TruthEz
@TruthEz 5 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ​@@rebbybam230
@kukuelam2204
@kukuelam2204 5 ай бұрын
Teyiw lelijishim Igziabher amlak alelet
@አመሰግናለሁ-ጨ3ቸ
@አመሰግናለሁ-ጨ3ቸ 5 ай бұрын
Babaye አብዛኛው ወንዶቾ ለትዳራቸው ድብቅ ስለሚሆኑ ፣ሌላ ታሪካቸው እንዳይታወቅባቸው ስል እንጂ በእርግጠኝነት ይወድሃል። አንተ ስለ አባትህ ለምን ይህ ይሆናል ብለህ በተለያዩ ጥያቄዎች ራስህን እንዳትጎዳ።ራስህን እንዳትበድል። የሆነ ግዜ እሱ ይፈልግሃል። ደግሞም የስው ልጆች የሚያልፉበት ፈተና አለ። በፍቅር ተንከባክባ ያሳደገችህ እናትህን አንዳታዝን፣እንዳትጨነቅብህ አግዛት።
@selomontadesse2311
@selomontadesse2311 5 ай бұрын
ሙሉ ሰሙን አልነገርሸንም ወይሰ አልፌዋለሁ እኔ እዛው ሰለምኖር አውቀው ይሆናል
@Eyaasu
@Eyaasu 5 ай бұрын
ልጁን ፀበል ውሰጂው :: የሆነ መንፈስ ገብቶበታል : ፀሎት ስግደት ... አስተምሪው ::አቁርቢው :: አባቱ : እበት ነው :: ምንም አያረግለትም:: የአባትየው ሙሉ ስም ማነው ? ኔ እዚህ VA ውስጥ 30 አመት ኖሬያለሁ :: ካየሁት : አናግረዋለሁ
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 5 ай бұрын
ተባረክ
@meseretlemma8090
@meseretlemma8090 5 ай бұрын
የኔ እህት ክፉ ወንዶች የማይደሰቱት መበለጥን አይፈልጉም በምን ልጉዳሸ ብሎ ነው ለልጁም አባት አይሆነውም አንቺን ለመጉዳት ዋጋ በከፈልሸለት ልጅ ነው የመጣብሽ ፀልይለት እርሱት !!!
@JESUSSAVE791
@JESUSSAVE791 5 ай бұрын
እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ። በህይወት ካለህ ልጅህን ጠይቅ አትሞኝ ነገ ይቆጭሀል። አለማሳደግህ ሳያንስ መደወል ቁምነገር ሆኖ ነው ማትደውልለት??
@shawelshibeshi1692
@shawelshibeshi1692 5 ай бұрын
የወለደውን ቀርቶ ያልወለደውን ልጅ ሰው ያሳድጋል እንደዚህ አይነቱ አባት ደግሞ ወልዶ ይጥላል የአገር ሸክም ሰዎች
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 5 ай бұрын
እኔን የሚደቀኝ ነገር የወንዶች ልብ ጨካኝነት ነውልጅ የእግዚአብሔር ስጦታወች ናቸው ያልተሰጣቸው ጌታሆይ እያሉ እየማርራሉ እንዲሰጣቸው የእግዚአብሔር ቸርነቱ በዝቶላቸው ልጅ የተሰጣቸው ደግሞ እንደዚሁ አባታችን የት ነው እያሉ በአባት ፍቅር ማጣት ይሰቃያሉ ተው ግን አባቶች ልብ ግዙ የዘራችሁትን ማጨዳችሁ አይቀርም በቀ በዳይ እስከሆናችሁ ድረስ ፍርደን እግዚአብሔር ይሰጣችሗልና እግዚአብሔርን ፍሩ😢😢😢😢
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 5 ай бұрын
ሌላ አግብቶ ልጂ ዳለው ሳያሳውቅ ተቀምጦ ነው የሚሆነው ወንድ ልቡ እባብ ነው እፍፍፍፍ አይ እናት ምስል ፈጣሪ ይርዳሽ
@waliatube9583
@waliatube9583 5 ай бұрын
ይኸኔ አባቱ አሜሪካን መንግስተ ሰማያት አድርጎ አይቶት ይሆናል ነገር ግን እንደአሰበው አይደለም አሜሪካ የምታስፈልገው ለልጁ ነው ቢያመጣው እና ቢማር ጥሩ ነው ልቦና ይስጠን
@selamawitalemayehu5425
@selamawitalemayehu5425 5 ай бұрын
I have no word to explain how is she strong super super hero mom❤❤ I love you my dear
@tsehayeticha6473
@tsehayeticha6473 5 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር አለው እርሱ ስለሱ ከማሰብ እንዲያወጣው እና አይምሮውን እንዲጠብቅለት ፀልይለት ወደቤተክርስቲያን እንዲሄድ ገፉፊው አንቺም ከርሱ ጋር መሄድ አለብሽ አንቺ ከአገር ቤት ነው እዚሁ ደግሞ ወልደው የማያይዋቸው አባት የሚባለውን ስም ይዘው ህግ ለልጃቸው መክፈል የሚገባቸውን ተወስኖባቸው ስራ ባለመስራት በየጭሱ ቤት ለልጃቸው ላለመርዳት ቀኑንም ሙሉ እየዋሉ ለመንግስት ገቢ የለንም በማለት የመንግስት እቤት እየኖሩ በከንቱ የሚኖሩ ብዙ ናቸው እና ያንቺና የልጅሽ አይግረምሽ የኛ ወንዶች እንዲህ ናቸው ለመንግስት እንካ አስችግረዋል የሚገባቸውን ሳይወጡ ስራ የለንም እያሉ ስለዚህ እነሱ ስልፍሾችና ቆሻሾች ናቸው በርቺ ለልጅሽ ይሄንን እንዲያነበው አርጊ እዚሁ እየኖረ ቨርጂኒያ ውስጥ ልጃቸውን እንካን ሊርዱ አይተዋቸው የማያውቁ ብዙ ናቸው እንደውም ባያውቀው ይሻለዋል እነሱ ጉደኞች ናቸው
@ሰላምለአለማችን
@ሰላምለአለማችን 5 ай бұрын
እህቴ ሆይ እባክሽ የስነአእምሮ ሀኪም አሳዬው ። መፍቴህ ከእግዚአብሔርጋ ያገኛል። አንተም አባትየው ያለብህን ችግር እግዚአብሔርና አን ተ ታውቁታላችሁ ቢሆንም ግን ይህ ልጅ የአብራክህ ክፉይ ነው ያለበለዚያ ግን አአንተ በላይ ሆኖ ያሳደገው እግዚአብሔር እንዳፈርድብህ ተጠንቀቅ። ይህችም እናት በምንም አይነት መንገድ አንተን መለማመጥ አያስፈልጋትም ከአንተ የምትፈልገው ቁስአዊ ነገር ምንም የለም። ቢኖርም እንኳን ግዴታህ ነው ። የህሊና ግዴታ። ነገ ሴት ትወልዳለህ ይህ ነገር በሴት ልጅህ ቢደርስ ደስ ይልሀል። ይልቅስ ሳይረፍድ አስብበት እናትየው እንደው ግዴታዋን ተወጥታለች። No Matter what she did to you. That is not the point The point is your son!
@nesrujemal287
@nesrujemal287 5 ай бұрын
ብዙ ጊዜ ሴት ትክክል ብቻ ይመስሉናል ግን ብዙ ችግር አለባቸው ሁሉም ባይን ግን ምንም ይሁን ምን የወለዱት ልጅ ማገዘው ግዴታ ነው እና እናቶች አባት የበደላቹ መሰስላቹ የአባት መጥፎነት አታስተምሩ
@asterbekele152
@asterbekele152 5 ай бұрын
ሰላም ለሁላቸሁ በቃ ተይውአንቸ በጣም ጎበዠ ነሸ አሜሪካ ለመምጣት የሚፈልግ ከሆነ ልረዳው እቸላለሁ ወንዶቸ ኧ ረተው ተውተው
@meronmeron9834
@meronmeron9834 5 ай бұрын
እባክሽ እህቴ ከቻልሽ እርጅኝ ባሌ ሁለት ልጆች ጥሎብኝ ጠፍ እባክሽ እባክሽ እሚፈለገውን አማላለው ለልጆቼ ስል ነው ከቻልሽ እባክሽ
@zegeyebekelewgebreal6881
@zegeyebekelewgebreal6881 5 ай бұрын
ሰላም ጌቱ እንደምን አለህ፡፡ ይህንን መልእክት ሲተላለፍ ትመለከታለህ ብዬ አምናለሁ፤ ነገር ግን ይህ ሁሉ ያልፋል ፤ በአንተና በሳምራዊት በኩል ስለተፈጠረው ሳይሆን ፤ በወላጆች ምክንያት ልጆች መቸገር የለባቸውም ፤ ችግሩን ለማቃለል አስብበት፤ ልጁን በናፍቆትና በማንነት ጥያቄ ውስጡን አታስጨንቀው፤ለሚያድግ ልጅ የሚፈጠርበትን ማሰብ ያስፈልጋል፤ ስለሆነም ትዳርም ካለህ አሜሪከን ከመሄድህ በፊት የተፈጠረ ስለሆ ይቅርታ ጠይቀህ፤ የአባትነትህን ፍቅር አሳየው፡፡ ልጁ የሚደርስበትን ናፍቆት አትንሳው……. ደግመህ ታስብበታለህ ብዬ አስባለሁ እግዚአብሔር ይርዳህ፡፡
@empyrealcirus
@empyrealcirus 5 ай бұрын
ወንድን ማመን ቀብሮ ነው 😮
@AlemKasa-oe6qi
@AlemKasa-oe6qi 5 ай бұрын
እውነት ነው
@SuleymanAli93
@SuleymanAli93 5 ай бұрын
ሴትን ማመንም ቀብሮ ነው😮
@sosikassahun2190
@sosikassahun2190 5 ай бұрын
ቀብሮ አይደለም አሲድ ደፍቶ ነው
@coolnassa1420
@coolnassa1420 5 ай бұрын
አረ ባክሽ ...እኛ የምናውቀው ሴትን ማመን ቀብሮ ነው እናንተ ናቹህ እንጂ የማይታወቅባቹህ ወንዱማ የዋህ አናንተ አይደላችሁም እንዴ አስተኝታቹህ ጎረቤትን ጭምር የምታተራምሱት ስንቱን አየን ሰማን
@Amen499
@Amen499 5 ай бұрын
Habeshan mamen kebro new lol😂
@jijiayele5777
@jijiayele5777 5 ай бұрын
የኔ ደርባባ አይዞሽ አሳድገሻል ብቻሽን
@abnett.6429
@abnett.6429 5 ай бұрын
ይገርማል ! እንዴት ወንድ ልጅ ሲያድግ እንደሚፈልገው ሳይገባው ቀርቶ ነው? ጨካኝ ነው ወይ እሱም አባቱን አያውቅም ወይም አይወድም
@hadyaendris1447
@hadyaendris1447 5 ай бұрын
እደዚህ አይነቶቹን ወዶች ማቃጠል ነበር እኔራሱ አባቴ ከተወለድኩ ጀምሮ አንድቀንም ጠይቆኝ አያቅም እኔ መቅርብ ስፈልግእሱ ይርቀኛል ስሜቱ ከባድ አሁን 24 አመቴ ነው ግን ሁሌም ጥያቄ ይፈጥርብኛል ለምን ካለቀስኩ ትንሺ ይወጣልኛ ብቻ አልሀምዱሊላ
@userd76
@userd76 5 ай бұрын
ስሙን።የአባትየውን።ለምን።አትናገርም።ማን።ተብሎ።ይነገረዋል። ስሙ።ከነአያቱ።ብትናገር።ልናውቀው።እንችላለን።የልጅሽ።ነገር።ስልሚያሳዝን ብዙ።ሰዎች።ስለምንተዋወቅ።በቤተክርስቲያንና።በሀገር።ምክንያት
@brukekebede9056
@brukekebede9056 5 ай бұрын
አባትየው ይህን ኮሜንት የምታነብ ከሆነ ልጅህ ላይ የመጣው ያለመፈለግ ስሜት ምን እንደሆነ እና ምን ሊያስከትል እንደሚችል ካልገባህ በዙርያህ ያሉ ሰዎችን ጠይቅ: ነገሮች ሁሉ ሳይዘገዩ ድረሰለት እና አባትነት ፍቅር ስጠው
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 5 ай бұрын
በጣም ልክ ያልሆነ ነገር ነዉ ግን አባትየዉ የተለየ ችግር ሊኖረዉ ይችላል
@elyasahmed7384
@elyasahmed7384 5 ай бұрын
እህቴ 😢virgina and maryland እሚኖሩ አበሾኘ በጣም የወደቁ ናቸው እንዳለ መሀይሞች ናቸው እሄኔ አንድዎን እበት አግብቶ ይሆናል እሄ ውዳቂ😊
@teshomemekuria2288
@teshomemekuria2288 5 ай бұрын
ደንቆሮ ነሽ አህያ
@AdiAragie
@AdiAragie 5 ай бұрын
ወንድሜ አይዞህ የልጃን አባት እምታውቅ እናት ብቻ ይባላል።ብርታት ይስጥህ
@Lovebk98
@Lovebk98 5 ай бұрын
Mayreba sew new lij woldu lejun metel.You are very strong woman.
@GenetTesema-cm4ie
@GenetTesema-cm4ie 5 ай бұрын
ልጁነኮ ከእ/ርጋ አሳድገሻል ትንሽነው ሚቀርሽ እንዲ አይነት ሰው መቶም አይጠቅምም ልጆች ወልዶ እየኖረ ይሆናል ልጅሽን ቸርች ውሰጅው ይማር አንቺ ጠንካራ ሴትነሽ በርቺ
@misrakabebie5241
@misrakabebie5241 5 ай бұрын
በግድ የሚሆን ነገር የለም ልጅሽን አረጋጊው ሥንት ያለአባትየሚያድጉ ልጆችአሉ አትጨማለቅ በይው
@Jerry-wp1gn
@Jerry-wp1gn 5 ай бұрын
ልጅሽ ዋጋ የተከፈለበት ልጅ እንደሆነ አስረጂው ልጅሽ መልካም ነገር እንደሚገባው አስረጂው ራሱን እንዲወድ አበረታቺው እና ጊዜ መልስ ያመጣል ከዛ ውጪ ውጤታማ እንዲሆን ምከሪው እንጂ አባት ምናምን እያልሽ አትረብሺው ለራሱ ዋጋ እንዲሰጥ አርጊው በሃይማኖትሽ ቸርች ውሰጂው
@WmiseracheWoldesenbet
@WmiseracheWoldesenbet 5 ай бұрын
ይደግልሽ ልጅሽ ያባት ፍቅር ከባድ ነው፣
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 5 ай бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ የምን መለማመጥ ነው በቃ ለፍተሽ ያሣደግሽው እናቱ አንቺ ነሽ አለቀ በቃ አባቱ በቃ ካልፈለገው ለምን ጥንቅር አይልም። የእኔም እንዲ አይነት ታሪክ ሥላለኝ ነው ተመሥገን ለፍቼም ቢሆን አረብ ሀገር ተሠድጄ እያሣደኩት ነው ግን በቃ አባቴን አይልም ቆርጦለታል ተመሥገን ዛሬ ለኔ ነው የሚያሥበው ስለዚ እርሡት አባቱን እናት እናት ነች አበቃ።።።።።
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 5 ай бұрын
እኔም ያናደደኝ
@tarikenew2614
@tarikenew2614 5 ай бұрын
እኔ እኮ ቆርጣቹ ለምን እንደማትጥሉ አይገባኝም ያለፈውን ዘመን ያላገኘውን ፍቅር አሁን ቢያገኘውም አይሰጠውም ተፍታቹ ተውት ክፉ ሰው ሲተውት አይወድም ስትተውት ተንንበርክክ ይለምናቹሃል
@CHRISTMASSSTIME
@CHRISTMASSSTIME 5 ай бұрын
@@tarikenew2614አይገባችሁም እንዴ ልጄ ዲፕረስድ ሆነብኝ አለች እኮ እንዴት አድርጋ ቆርጣ ትጣለው ኣባቱን ማግኘት ይፈልጋል
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 5 ай бұрын
ጣት በሰበስ ብሎ ይቆረጣል ትንሽ ተረጋጉ እያረጉት ያለው እኮ ለማቀራረብ ነው ፣ስሜታዊ አትሁኑ !!
@CHRISTMASSSTIME
@CHRISTMASSSTIME 5 ай бұрын
@@unitedethiopia1348 አረ በራሳቸው ቢደርስ አያደርጉትም
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 5 ай бұрын
አባትኮ ከእናት በላይ ሆነው ላሳደጉ ልዩ ናቸው አባቴ የኔ ውድ ረቢ ይርሀመክ 😢
@SisayeAmbachew
@SisayeAmbachew 5 ай бұрын
I am like you be strong my sis
@AbebaMengestu
@AbebaMengestu 5 ай бұрын
እህቴ መጀመሪያም ወይም ሌላ አግብቶ ይሆናል የመጣው አሜሪካ የሚመጡ ወንዶች ብዙ ችግር አለባቸው ግን ምንም ቢሆን አባትነቱን ቢለግሠው ጥሩ ነው ለሁለቱም ለእንቺም ለህቴ ጥሩ ነው ቢረዳው!!!
@Rffd-x6m
@Rffd-x6m 5 ай бұрын
አንቺ በጥሩ ሁኔታ ሆነሽ ሲያይሽ ቀንቶ ነው ባክሸ ወንዶች ሲበለጡ አይወዱም ጀግና ሴት ነሽ በርቺ
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,4 МЛН
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
00:32
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 86 МЛН
አታምርም ተብሎ  ብዙ ተገፍቻለሁ
1:03:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 199 М.
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,4 МЛН