🔴

  Рет қаралды 49,914

ቤተ ቃና  bete kana tube

ቤተ ቃና bete kana tube

Жыл бұрын

Пікірлер: 116
@betekanatube1
@betekanatube1 Жыл бұрын
#ቤተ_ቃና #bete_kana_tube Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። መረጃውንም ለሁሉም አዳርሱ።
@rahejean4212
@rahejean4212 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ✝️ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን ✝️✝️✝️🛐🛐🛐🌾🌾🌾🌷🌷🌷🌹🌹🌹❤❤❤
@user-ts1qo8ws5u
@user-ts1qo8ws5u 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መምህራችን እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን ።
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የዓድቁ የአባታችን የተክለሃይማኖት በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን❤❤❤
@HubithThh-fx4sz
@HubithThh-fx4sz 10 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት በረከታቸዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@abebaandom5458
@abebaandom5458 2 ай бұрын
ለአባቶቻችን እረጅም እዴሜ ከጤናጋር ይስጥልን እንደእናንተ አይነት አባቶችን ያብዛል🙏🙏🙏🙏
@Arabana-kobo
@Arabana-kobo Жыл бұрын
ከመምህር መምህር ማበላለጥ ባይፈቀድም ለኔ ግን ሮዳስ ታደሰ ከቃል በላይ ነው በቤቱ ያፅናልን መምህራችን አንተን የሰጠን ፀጋ መንፈስ ቅዱስ የተባረከ ይሁን። ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ij9nj8mi9t
@user-ij9nj8mi9t 3 ай бұрын
Ar Betam yilayyali!
@asterbede4961
@asterbede4961 Жыл бұрын
አባታችን. ቃል ሕይወት ያሠማልን. ኢድሜና. ጠና ይስጦት
@emanuelnour2969
@emanuelnour2969 Жыл бұрын
ወድ ወንድሞቼ አባቶቼ እድምያችሁን ያርዝምልን በረከታችሁ ይድርብን ኮራው በእናንተ🙏🙏🙏🙏
@rahejean4212
@rahejean4212 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሮ ይገለፅ ከአይምሮ በላይ ድንቅ ታምሮ ይሄ ነዉ ወድማችን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜኦት አብዝቶ ይጨምርልን አሜን አገራችንን በቸርነቱ ይጠብቅልን አሜን ቤተክርስታናችንን ይጠብቅልን አሜን ኖሮልን ✝️✝️✝️🛐🛐🛐❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌻🌻🌻
@user-zu8zp8be7r
@user-zu8zp8be7r Жыл бұрын
በርቱልን አባቶቻችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማቹ
@bb-yr5kn
@bb-yr5kn 8 ай бұрын
ዶክተር ሮዳስ እድሜና ጤና ያድልህ
@kidestgetachew6954
@kidestgetachew6954 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ክብርና ሞገስ አብዝቶ ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@eyerusalemadmasu2969
@eyerusalemadmasu2969 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ክብርና ሞገስ አብዝቶ ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏
@cuziabate9602
@cuziabate9602 6 ай бұрын
እድሜና ጤና ተመኘሁሎት መምህርሮቻችን ኑሩልን ቃለ ሂይወት ያሰማልን
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 3 ай бұрын
ተመሰገን አምላኬ ለተሰወረባቸው እና ለማናውቅ ሁሉ በቂ ከበቂ በላይ ገለፃ ነው ያሰተማሩት ዶ/ር ሮዳሰ ታደሰ እንቁ መምህር ሁሌ የማሰበው ለምን ዶክተር ሮዳሰ ብሉና አዲሰ እንደተረጎሙልን እና ዘወትር እያሰተማሩን ብዙ ህይወታችንን ቀይረውልናል ለምን ለፃድቃን ለሰማዕታት ለሚዘበቱ መናፍቃን ሰለገለፁልን ከልብ ከልብ እናመሰግናለን መምህሮቼ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን። የጠፉትን በሰህተት መንገድ የጡፉትን ወደ እውነተኛይቱ መንገድ ይምራቸው። የሰማነውን በልቦናችን ለዘላለም ያኑርልን ። አሜን(፫)❤❤❤🎉🎉🎉በነገው እለት የምንቀበለውን የሁዳዴ ፆም ፣ ፀመ ደህንነት ፣ ያድርግልን ። ለትንሴኤው በረከት ለቅድሰና ለፀጋው ቅዱሰ ቁርባን በፍቅር ለመቀበል ያድርሰን ። ይቆየን(፫) አሜን አሜን አሜን
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ጊዜዎትን ሰውተው ሰላሰረዱን ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤
@kidaneabraraw902
@kidaneabraraw902 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል !!!!!!!!
@abrahamshiferaw2565
@abrahamshiferaw2565 2 ай бұрын
የአባታችን የአቡነ ተክለሐይማኖት በረከታቸው በኛ የተዋሕዶ ልጆች ላይ ይደርብን::
@asfawbono8250
@asfawbono8250 2 ай бұрын
መምህሯቻችን እግዝአቤሔር አምላካችን በሕይወት በጤና ይጤብቅልን የአጌልግሎት ዘመናችሁ ይባርክልን አሜን
@EmbetGebregzabhir
@EmbetGebregzabhir 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማዎ
@Adise-tl9es3hp3r
@Adise-tl9es3hp3r 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እድሜ ጤና ይስጥልን
@user-fkg103
@user-fkg103 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@assegideshetu-be7mb
@assegideshetu-be7mb 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ስለቅዱሳኑ ሁሉ ሲል ይማረን::
@user-ie1lm6kb9k
@user-ie1lm6kb9k 2 ай бұрын
የአባታችን የአቡነ ተክለሀይማኖት ፃድቅ በረከታቸዉ ፀጋቸዉ ይደርብን እኛን ምእመናኖችን እንዲሂም ሀገራችንን ሀገራቸዉን ኢትዮጵያን ይባርኩልን ከመጣዉ መከራ ይጠብቁልን
@user-ri9pt3mb8s
@user-ri9pt3mb8s 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@MamaMama-rh8xz
@MamaMama-rh8xz Жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልንን አባታችን
@user-gh1sz3nt7r
@user-gh1sz3nt7r 4 ай бұрын
ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ብዙዎችን የሚያፈሩበት ፀጋ ይስጥልኝ። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@NowIstheTime581
@NowIstheTime581 2 ай бұрын
በመረጃ የተደገፈ መልስ ነው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እነሱ ግን ከቅዱሳን ጋር የተጣሉ ያህል የአንዱንም ቅዱስ ሰው ገድል አያነሱም፣ አይዘክሩም፣ምሳሌም አያደርጉም። ለምን??????????
@yemanegebreyohans5980
@yemanegebreyohans5980 2 ай бұрын
ሰላም ለመምህሮቻችን ፈታሪ ጤናን ዕድሜ ይስትልን እደናተ ያሉ እደዚህ ማስተዋል ያብዛልን
@SisayMola-vq4lm
@SisayMola-vq4lm 5 ай бұрын
ቃለህይወትያሰማልን።
@tarikuatamirat894
@tarikuatamirat894 5 ай бұрын
እናንተን ቸሩ መድሐኒአለም ጤናና የረጅም ዕድሜ ይስጣችሁ ።መምህሮቻችን ።
@haymanotayanew2916
@haymanotayanew2916 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። 🙏🙏🙏
@user-sb7uk7lp2b
@user-sb7uk7lp2b 3 ай бұрын
አባታችን ሆይ ሊቆቻችን ቤተክርስቲያናችን ያላትን እዉነታ ለምንመኑ ማስተማር ማሳወቅ አለባችሁ ይህን እዉነተኛ እዉቀት ይዛችሁ ዝም አትበሉ እግዚአብሄር ጤና እድሜ ይስጥልይ
@antenehdmek9292
@antenehdmek9292 2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@emebeteyaye3316
@emebeteyaye3316 10 ай бұрын
አሜንአሜአሜንአሜን❤❤❤❤
@nanalove8401
@nanalove8401 2 ай бұрын
መምራችን ድክተርሮዳስ እድሜጤናይስጥልን ቃለሕይወትያሰማልን
@nigatemelakumelise-fj1er
@nigatemelakumelise-fj1er 2 ай бұрын
Kalehiwet yasemalen yeagelegelot zemenoten yebarekelen 💚💛♥️💚💛♥️🙏🙏🙏🙏
@user-qe2ep3hb7q
@user-qe2ep3hb7q 8 ай бұрын
በአባታችን ብቻ ሳይሆን አነ ቅዱስቅርቆስ እነቅድሰት አርሴማ እና ሎሎችም ከእነ ስም የስዕለ አድኖን በማቃጠልና የሚካኤልን ድራጎን በማለት እንደ እነሱማ ድራጎንን የተዋጋው ማን ነወ? ከቤተክርስትያን በምንፍቅና በሀጢያት ስገኙ ንሰሀሓ ከመግባት ይልቅ የቤ/ክርትያኗን ነዋይ ቅዱሳትን፣ አልባሳቱን፣ መስቀሉን ሙሉ ቅዱሳን ሀብታትን ሰርቆ ይዞ ሲሄዱ ግን የመንፈስ ቅዱስ የኢየሱስ ክርስቶስን መንፈስ ይዞ ሊሄዱ አልቻሉም ትህትና የላቸውም ተሳዳቢዎች ናቸው ፀሎታቸውም ለሀብትና ንብረት የምድር ቁሳቁስ የብርን እርካታ የቤት መኪና እንጂ ይህም ብቻ አይደለም በቢሮ እንኳን እያፈናቀሉ እራሳቸው ሌባ ሆኖ እያሉ ሌላውን ማሳደድ በጌታ ስም ውሸት ብቻ ነው ነገሩ ወደ ሀገራችን እንደ መጡ በቤት ጣሪያ ሳንትምን ይበቱኑት ነበር ይህም የቅርብ ጊዜ ድርጊት ነው ልቦናቸውን ፈጣሪ ይመልስ ለመምህርቻችንና ለአባቶቻችን ረጅም እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁ🕍🕍🕍💒💒💒⛪️⛪️⛪️🎉🎉🎉❤❤❤
@kedanemeheret1641
@kedanemeheret1641 Жыл бұрын
አባቶቻችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን እናንተን ያዘጋጀ እግዚያብሄር ይመስገን ኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ልጅ በመሆኔ የተቀደስኩ ነኝ የተባረኩ ነኝ ከአጥያት ተጠብቄ እንድኖር እግዚያብሄር ይርዳኝ አሜን
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 2 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@user-nc3ci8qf6e
@user-nc3ci8qf6e 3 ай бұрын
ዬምየጠግብ ምግብ ባመአዱ ይተወቃል ዶክቶሪ ሮደስ ቀለ ህዮት የሰመልን ወንድሜ።
@user-ei2dk8mo8r
@user-ei2dk8mo8r 3 ай бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን
@fantayebekele672
@fantayebekele672 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልንየክርስቶስ ጸጋ ይብዛሎት
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 ай бұрын
Kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen
@user-wy6jv3zz7e
@user-wy6jv3zz7e 2 ай бұрын
መናፍቃን ለማስካድ ለሚያነሱትወንንጌልን እደማያዉቂ እራሳቸዉንያሰሳዩበት ነዉ ሰለተስጣቸዉ ምላሽም እግዚአብሔር አምላክ ቃለሕይወትን ያሰማልን።
@GechAdonay
@GechAdonay 2 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tedirosgebremeskel865
@tedirosgebremeskel865 2 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማል
@MercyNatey-nz7sx
@MercyNatey-nz7sx 8 ай бұрын
በኡነት ኦርቶዶክስ እናንተን የመሳሰሉ መምህራን ስለ ሰጣት እግዚአብሔር ይመስገን።
@aminaggebeyinhs6424
@aminaggebeyinhs6424 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን
@Beza-gg8tq
@Beza-gg8tq 2 ай бұрын
@Rightmedia-hc2hd
@Rightmedia-hc2hd 3 ай бұрын
ከየት ነው የተገኙት እኚህ ደስ የሚሉ አዘጋጅ
@GhjGhj-lu2ej
@GhjGhj-lu2ej 2 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏❤️❤️❤️🙏
@BwBw-sh5wz
@BwBw-sh5wz 2 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያበርታቹ
@mulughetatesfamichael9729
@mulughetatesfamichael9729 3 ай бұрын
ሰለም ፈጣሪ ከናንተ ጋራ ይሁን ና የዶሪ ሮዳስ መጻሕፍት 28 ለመግዛት እፈልጋሎህ እባቹ መልስሉኝ ስልክ ቁጥር ላኩልኛ ልደዉለታ መልካም ቀን
@betekanatube1
@betekanatube1 3 ай бұрын
እሺ እናመሰግናለን ። አድራሻ እንልካለን
@user-qm7yc4xw5j
@user-qm7yc4xw5j 2 ай бұрын
መናፍቃን ወይ አያውቁ ወይ አይጠይቁ ቅንጭላት ባዶ ምላስ ብቻ ማውለብለብ
@Ethio88503
@Ethio88503 2 ай бұрын
የአምላክ በረከት ይብዛላችሁ ***ኦርቶዶክስ ራስዋም መለስ ነች***
@mebita6930
@mebita6930 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ደ ስስስስስስስሲል፡
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 2 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤️🇪🇷
@meseretdesale7163
@meseretdesale7163 Жыл бұрын
በርቱ ወገኖቸ
@girmabelete
@girmabelete 9 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@user-su7no9fv7m
@user-su7no9fv7m 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እረጅምእድሜይስጥልን፡አሜን
@asmeromwgeorge1750
@asmeromwgeorge1750 4 ай бұрын
ማርያም ሰው ነችና የጌታ ሰውነቱን አረገዘችና ወለደች እንጂ አምላክን የወለደች አምላክ አይደለችምና ይህን አድርጊልኝ ብላችሁ በመጸለይና በማጸለይ የአምላክን ደረጃ ሰጣችኋት እባካችሁ ስለነፍሳችሁ ስትሉ ተመከሩ ተመለሱ።
@betekanatube1
@betekanatube1 3 ай бұрын
አይናችሁን አጥባችሁ ስታወሩ ትገርማላችሁ። በካራቲ የሚቃጥል ፓስተር ጋር ቀርበህ ጸልይልኝ እያልክ የምትጃጃል እርጉም ትውልድ ድንግል ማርያም ላይ በር የሌለው አፍህን ትከፍታለህ። በእርግጥ የቅድስት ድንግል ማርያም ጠላት ማን እንደሆነ የታወቀ ነው አንተም የእርሱ አጋፋሪ ስለሆንክ አልፈርድብህም። ልቦ ይስጥህ። ያልተወራ አታውራ ድንግል ማርያም የአምላክ እናት እንጅ አምላክ አይደለችም። አምላክ ብሎ ያስተማረ ኦርቶዶክስ የለም። ሁሌም ክህደት እንደው ምን ይሻላችሁ። አይ መናፍቃን
@ExcitedMountainSummit-ro9fh
@ExcitedMountainSummit-ro9fh 3 ай бұрын
Megabi Hadis D/r Rodas kale hiwot yasemaln edme na Tena yistln hulem eketatelalehu
@WesnLema-mc7ri
@WesnLema-mc7ri Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቃለ ያሰማልን ጤናችሁን ሰጥቶ እድሜያችሁን ያርዝምልን
@nanalove8401
@nanalove8401 2 ай бұрын
ተዋሕዶበመሆኔ ኩራትይሰማኛል
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 2 ай бұрын
ምድረ መናፍቃን ሆን ብሎው ሊመነፍቑ ካልፈለጉ ወ/ማቴ 10፡40 በቂ መልስ ኖው ቃል
@SmilingDachshund-wc1hb
@SmilingDachshund-wc1hb 2 ай бұрын
Kal hewet yasemalen yagelgelot zemenoten yebarkelen
@genetdiop8555
@genetdiop8555 10 ай бұрын
ሐዋሬው ጳውሎሰ ትልቅ ስለ ጌታ ሕየሱስ ያስተማረ ትልቅ ለሁሉ ነው፣ ለዚህ የሮሜን በሙሉ መረዳት አለብን። ሐዋርያው ጳውሎስ ትልቅ ቲዎሊጅያን በተለይ ሰለ ጌታችን በደንብ አጣርቶ የሚያውቀውና ያሰተማረ ነው ። ከእርሱ ነው ከመጽሐፍ የተማርነው። አንድ ነገር እንዳንረሳ መጽሐፍ ቅዱስ የሚነግረን በመጽሐፍ ምሳሌ ምእራፍ ፫ ከቁጥር ፩ እስተ ፰ አንብበን ጥንቃቄንና ቃሉን ማክበር አለብን
@sayefgudu
@sayefgudu Жыл бұрын
Egiziabijer yimesigen
@user-rp3nm5rs5e
@user-rp3nm5rs5e 2 ай бұрын
ምንም የማታውቅ ሰው ይህን ነው ክርስቶስን አይጋርድም ያልከው እዉነቱ ይብራ ልህ
@wondwosenalemu4873
@wondwosenalemu4873 Жыл бұрын
Long live Dr and memer.
@tarikuyirga8834
@tarikuyirga8834 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@BwBw-sh5wz
@BwBw-sh5wz 2 ай бұрын
15:47
@user-su7no9fv7m
@user-su7no9fv7m 4 ай бұрын
❤❤❤
@robidemissie3642
@robidemissie3642 9 ай бұрын
እውነት አይነ ልቦናችንን ያብራልን! አለማስተዋል ብዙ ክህደት እንድናደርግ ያደርገናልና, አቤቱ እንደቸርነትህ! ቃለ ሒወት ያሰማልን!
@user-cc5od9qh4x
@user-cc5od9qh4x 3 ай бұрын
ብርሃን ይብራ ብሎ የሚያበራ እግዘአብሔር ነው:: ክሳችሁ ኪሳራ ሲሆን ውይይታችሁ እውነት ባይሆንም መልስ ሊሰጥበት ስንደሚገባ ሃቅ ነው:: ይልቁን ስታችሁ ያሳታችሁትን ሕዝብ ብቻውን እውነት ሕይወት መንገድ ወደሆነው ዋጋ የከፈለውን እግዚአብሔርን የተረከውን ለፍርድ የሚመጣውን ጌታ እየሱስ ክርስቶስን በማመን ወደ ልዑል እግዚአብሔር በመመለስ አምልጣችሁ አስመልጡ:: በእጃቸሁ የያዛችሁት መጽሐፍ አስረግጦ እየነገራችሁ አሻፈረኝ ማለታችሁ ያስፈራል ያሳዝናልም:: አሁንም በዚህ ውይይታችሁ ተክለኃይማኖትንና ተቅማጣቸውን አጥብቃችሁ እየሰበካችሁ ነው:: ላለመሸነፍ ቃል ታነባላችሁ አለማወቃችሁ ነው እንጂ ፈራጁ እግዚአብሔር ነው:: ለመሆኑ እግዚአብሔርን በእውቀት ሊረዳው የሚችል ማነው???? ሰው ሆኖ በመምጣት የሰራው ስራ ግልጽና ግልጽ ሆኖ ሳለ የጨመራችሁት ዝባዝንኬ ከየት መጣ???? ቃሌን የጨመረ ወይም የቀነሰ በዚህ መጽሐፍት ውስጥ ያለው መቅሰፍት ይጨመርበት አይልም?????? አንዱ ለሁሉ ሞቶ ተነስቶ የሰራውን ስራ በእነ ተክለኃይማኖት ቅዘን በእነ አርሴማና በእነ እንቶኔ ለምን ትሸፍናላችሁ????? ኧረ አግዚኦ እግዚአብሔርን ፍሩ???
@wegayehubekele1906
@wegayehubekele1906 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nc3ci8qf6e
@user-nc3ci8qf6e 3 ай бұрын
ጭመሬ ዬነሡ ገድል በከተመ ዬምኖረ ዬምጨፍር ዬምጠጣ ዬምሰደብ ዬነሱ ገድል እሄነዉ
@user-kh8ju4ny8h
@user-kh8ju4ny8h 2 ай бұрын
ጴንጤናዊው ማለት ምን ማለት ነው? በጥንት በመጀመሪያው ዘመን? በነጲላጦስ ዘመን። የ አሁኑን ዘመን ጴንጤ ከሚባሉት ጋር ይዛመዳል ?
@solomontadese3348
@solomontadese3348 2 ай бұрын
Ere ayegenagem bentekoseta malet menfeskidus yeweredebet ken new fasika beal behuwala be 50gaw ken yewerede new. Le hawariyatu menfes kidusen endemilekelachew GETACHEN MEDHANITACHEN EYESUS KRESTOS kal gebtolachew neber. Betekitu keteredahut new endema/eheta.
@user-fl7vj5zi8m
@user-fl7vj5zi8m 3 ай бұрын
አኔ ከ አርትራ ነን በታም ስብከትክህ ይስባል
@user-oj2mh7yd8t
@user-oj2mh7yd8t 2 ай бұрын
❤❤❤❤adamitu.pathawoch
@pente717
@pente717 2 ай бұрын
Eyesus gata edehone bafih btmesekr, egziabher kemot edasnesawu belibih bitamin tidinalehhhh. Milas hulu legziabher kibir Eyesus Geta edehone yimesekir zend nwu!
@azebasnake7513
@azebasnake7513 3 ай бұрын
Isow his picture in st Georg church in Khartoum Sudan(Ethiopian abune Tekle haymanot)
@Beza-gg8tq
@Beza-gg8tq 2 ай бұрын
ቃለ
@user-bd1tk7fs6e
@user-bd1tk7fs6e 7 ай бұрын
አይ, እምዬ ኦርቶዶክስ አንቺን መምሰልኮ መታደል ነው
@user-zp5ve3lw2z
@user-zp5ve3lw2z 11 ай бұрын
Yiblagn lemenafikan lekehdiwoch
@yohannesmoges6211
@yohannesmoges6211 2 ай бұрын
Fetary idime ina tena yistik
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 2 ай бұрын
ምን እያልክ ነው ሰውየ ሊቅ ስናደርግህ እንዲህ ወረህ ተገኘህ ? ሰውን ማምለለክና ቅዘናቸውን ጠጡ ማለት ኣስተምህሮ ምን የሚሉት ነው ?
@gashawmollafenta6326
@gashawmollafenta6326 2 ай бұрын
ይመስለኛል ተጋድሎን ክርክስቶስ ሸፍኖልናል የሚሉ ይመስለኛል
@HaylamaryamAlemneh
@HaylamaryamAlemneh 3 ай бұрын
Docter rods tadse memhrachn eg r cantga yhun
@user-cc5od9qh4x
@user-cc5od9qh4x 3 ай бұрын
ብርሃን ይብራ ብሎ የሚያበራ እግዘአብሔር ነው:: ክሳችሁ ኪሳራ ሲሆን ውይይታችሁ እውነት ባይሆንም መልስ ሊሰጥበት ስንደሚገባ ሃቅ ነው:: ይልቁን ስታችሁ ያሳታችሁትን ሕዝብ ብቻውን እውነት ሕይወት መንገድ ወደሆነው ዋጋ የከፈለውን እግዚአብሔርን የተረከውን ለፍርድ የሚመጣውን ጌታ እየሱስ ክርስቶስን በማመን ወደ ልዑል እግዚአብሔር በመመለስ አምልጣችሁ አስመልጡ:: በእጃቸሁ የያዛችሁት መጽሐፍ አስረግጦ እየነገራችሁ አሻፈረኝ ማለታችሁ ያስፈራል ያሳዝናልም:: አሁንም በዚህ ውይይታችሁ ተክለኃይማኖትንና ተቅማጣቸውን አጥብቃችሁ እየሰበካችሁ ነው:: ላለመሸነፍ ቃል ታነባላችሁ አለማወቃችሁ ነው እንጂ ፈራጁ እግዚአብሔር ነው:: ለመሆኑ እግዚአብሔርን በእውቀት ሊረዳው የሚችል ማነው???? ሰው ሆኖ በመምጣት የሰራው ስራ ግልጽና ግልጽ ሆኖ ሳለ የጨመራችሁት ዝባዝንኬ ከየት መጣ???? ቃሌን የጨመረ ወይም የቀነሰ በዚህ መጽሐፍት ውስጥ ያለው መቅሰፍት ይጨመርበት አይልም?????? አንዱ ለሁሉ ሞቶ ተነስቶ የሰራውን ስራ በእነ ተክለኃይማኖት ቅዘን በእነ አርሴማና በእነ እንቶኔ ለምን ትሸፍናላችሁ????? ኧረ አግዚኦ እግዚአብሔርን ፍሩ???
@mekuriadebela1001
@mekuriadebela1001 2 ай бұрын
አይ ይቺ ቤተክርስቲያን ሰንት ልጅች አፍርታለች እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜነ
@pente717
@pente717 2 ай бұрын
Ante wendimachin mechenewu silechrstos mekera yemitikebelewu,nefsatin legata bememarek..yegziabhern mengist yemitasefawu???
@asmeromwgeorge1750
@asmeromwgeorge1750 4 ай бұрын
እባካችሁ ቅዱስ መጽሐፍ ላይ በሌለ የሚሮጡ ብዙ ትምህርቶቻችሁ መዝሙሮቻችሁን መለስ ብላችሁ ስለነፍሳችሁ ስትሉ ተመልከቱት። ኦርቶዶክስ ወንጌል ከልካይ ዓለምን በስፋት ፈቃጅ ነች። እባክህ ከአንተ ጀምሮ አባቶቻችሁ ለሳቱበት ትምህርት ብትመለሱና ወንጌልን ብቻ ብትማሩና ብታስተምሩ አይሻላችሁም!? በቃሉ ላይ መጨመርና ከቃሉ ላይ መቀነስ ምን አመጣው። ነገ በዙፋኑ ፊት መቆማችሁ አይቀርምና ንቀቱን ምን አመጣው።
@user-kz1cu2xs3z
@user-kz1cu2xs3z 5 ай бұрын
tadya yetgawe teklahayemanot new eysusrn meselo yemotew betkmate new yemotew
@user-oj2mh7yd8t
@user-oj2mh7yd8t 2 ай бұрын
Paxawoch.adamixu
@user-rp3nm5rs5e
@user-rp3nm5rs5e 2 ай бұрын
ታዲያ ለምን ታመልኩታላችሁ? አሁን እንኳን ይቀቡታል ይዞሩታል ይሣለሙታል ያጥኑታል እያልክ ነው ይኼ ሙሉ አምልኮት ነው
@tigistabegaz5004
@tigistabegaz5004 2 ай бұрын
እንሱ ብዙ ተጋድሎ አድርገው ወደአምላካቸው ሄዱ በረከታቸው ይደርብን:: የማንንም ላብ የተጠረገበትን ሶፍት ከመብላት ይሰውረን 😢
@asmeromwgeorge1750
@asmeromwgeorge1750 4 ай бұрын
ደግሞስ መጽሐፍ ቅዱስ ማርያም ከዮሴፍ መውለዷን ለምን ትክዳላችሁ። ደግሞስ ዮሴፍን ማግባቷ ምን ነውር አለውና ነው የምትክዱት። ለምንድነው ለሰውና መላእክት ሕዝቡን የምታሰግዱት ለምንድን ነውስ የአክብሮት ስግደት እያላችሁ ስግደት ለፍጡራን የምታስተምሩት።
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 2 ай бұрын
ዳሰተር ሮዳሰ እንደ አንተ እየዞሩ የግብፅ አፅም ያሰጎብኙ? መፀሀፍ ቅዱሰ ገልፀህ ታዉቃለህ ለመሆኑ? ከገድልና ኸገደል ዉጪ የቱን ቃል አካፍለሀል ዶክተር ዳሰተር? አሰተምረን ወንጌል ታሪክ አይደለም እዉነት ነዉ የእግዚአብሔር ቃል በደካሞች እንጂ በተመራማሪዎች አይደለም የተገለፀዉ ስለዚህ ተረተረት ትተህ ወንጌል ሰበክ።
@yemegnushal
@yemegnushal 2 ай бұрын
እስቲ ከፍጡራን አምልኮ ተመለሱ !!ግን አይመለኩም !!! መጥቆራ የአየሩ ላይ አጋንንት የምታመልኩ ከሰው ወደ አጋንንት አምልኮ እውቀታችሁን ከፍ አድርጋችኋል ። በእውነት እውቀቱ ካለህ ገድላትን ትንትን አድርገው ካነበቡ ከነትዝታው ኤርሚያስ አበበ ጋር ፊትለፊት ተነጋገሩ ። አትችሉም !!! እርስበርስ ዘራፍ ማለት ቀላል ነው፤ መንፈሳዊነት ግን ከሚቃወሟችሁ ጋር ተነጋግሮ እውነትን መግለጥ ነው ። እነኤርሚያስ ይጋብዟችኋል !!! እርስበርስ ግን የቁራ ጩኸት ነው ።
@talefetali1208
@talefetali1208 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እንደናንት አይነት አባቶችን ልዑል እግዚአብሔር ያብዛልን ❤️❤️❤️❤️❤️
@wegayehubekele1906
@wegayehubekele1906 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
የኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔርነት በ53 ማስረጃዎች (ክፍል 1)
59:10
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 49 М.
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 9 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
ሁለቱ ጦርነቶች || መምህር ብርሃኑ አድማስ @21media27
1:02:04
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 102 М.
የአምላክ እናት ምሳሌ በመጽሐፈ ሔኖክ (ክፍል 2)  (ሊታይ የሚገባው) የገነት ተራራ፤ የገነት ዛፍ
26:29
በመብረቅና በነጎድጓድ ላይ የተሾመው ቅዱስ ዑራኤል በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ
39:01
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 16 М.