ይድረስ ለቲክቶኳ ዝሙተኛ!!!5 ቁልፍ ጥያቄዎች

  Рет қаралды 4,313

ሑረልዒይን የሱና ሚዲያ Hoor al–ayn Sunnah tube

ሑረልዒይን የሱና ሚዲያ Hoor al–ayn Sunnah tube

Күн бұрын

Пікірлер: 194
@اميناتداود
@اميناتداود 3 жыл бұрын
ጀዛከሎህ ሀይር ኡስታዝ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ያርብ
@fafiendris5391
@fafiendris5391 2 жыл бұрын
با١رك الله فيك
@endristube3526
@endristube3526 3 жыл бұрын
ድሥ ላይክ እምታረጉት ሥለምትነኩ ነዉ አጂብ ይልቁንሥ ኑኑኑኑኑ እንማማማማማመርርርርርር
@s.m3272
@s.m3272 3 жыл бұрын
*ኡስታዝ የስደት አባትችን መካሪያችን ላንተ ምንም ቃል የለንም አላህ ይጠብቅህ በስ*
@ማሪዛ.የሀይቅልጂ
@ማሪዛ.የሀይቅልጂ 3 жыл бұрын
ኡስታዝ እኔ እኮ እም ወዲህ በምክንያት ነው. አላህ ይጠብቅህ እንዳተ ያሉትን ጀግና አላህ ያብዛልን. ሴቶቹ እኮ. ከተበላሹ ቆዩ ልብ አተዋል ብቻ አላህ ሂዳ ይስጠን.
@seadiseadi3637
@seadiseadi3637 2 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@mohammedseid8224
@mohammedseid8224 3 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ኡሥታዝ አላህ ይጠብቅልን
@laylamusamatub4149
@laylamusamatub4149 3 жыл бұрын
አሏህ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም ያረብ
@bntyasin2759
@bntyasin2759 2 жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡሥታዝ ጀዛካላህ ኸይርን
@iamastudentofmushaf.thanky6914
@iamastudentofmushaf.thanky6914 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡሥታዝ ሁላችሁም እሥከመጨረሻው ሥሙት
@UMUabdullah-n2t
@UMUabdullah-n2t 3 жыл бұрын
ያረቢ አላህ ይጠብቅክ ያአላህ አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያጋ ከመልካም ስራጋ ይስጥህ በሀቅላይ ያፅናህ ሑረልዒይን ከተመሠረተች ጀምሮ እስካሁን ድረስ ቅድሚያ ለተዉሒድ አላሁ አክበር .ጠቃሚ እዉቀትት ይጨምርልህ ያረብብብ .
@እሙሀጀርየሷዉናፋቂ
@እሙሀጀርየሷዉናፋቂ 3 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዛችን ዒልመናፊእ አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ አላህ አምሳያህን ሷሊህ ልጆችን ያብዛልህ
@ያሑራልዒይንታማሪነኝ
@ያሑራልዒይንታማሪነኝ 3 жыл бұрын
ኡስታዙና ጀዘኩሙለሁ ኸይራን አለህ በለቹበት ይጠብቃቹ
@ዜድያላህባሪያ
@ዜድያላህባሪያ 3 жыл бұрын
ጀዛከአላሁኸይር ኡስታዝ አላህይሰትረን በቀጥተኛዉሙገድ አላህይምራን በሰማነዉተጠቃሚያዲርገን
@mlove7326
@mlove7326 3 жыл бұрын
ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሠለላህ አሌይሂ ወሠለም አህለን ኡስታዙና
@fathimauae6443
@fathimauae6443 3 жыл бұрын
ጀዛ ከአላህ ኡስታዙና
@ማሪዛ.የሀይቅልጂ
@ማሪዛ.የሀይቅልጂ 3 жыл бұрын
እኔ እስካሁን ዲረስ. አልሀምዱሊላህ ለአንድ ሰው በሶሻል ሚዳ ለወጡ እህቶች. ለማውቃቸውም ለማላቃቸውም ስብስክራይብም ላይክም ኮመንትም አርጌ አላውቅም. ሀታ የአገሮቸ ልጆችም አሉ. ይቲውብ ያላቸው ሲጀመር አላያቸውምም አልከታተላቸውም. ምክንያቱም ሸሪአው ስለማይፈቅዲ (በኢስላም ሴትልጂ ትልቅ ክብር አላት) የኝአ ሞዴሎቻችን እነ አይሻ ፣እነ ፋጤማ. ናቸው። ምእራብአዉያን አይዴሉም. እነሱ የሰለጠኑት በቁስ እርቃን በመውጣት ነው የሰለጠኑት ሴት ልጂ እርቃን ሁና የመኪና ጎማ ስታስተዋዉቅ ስታሻሽጥ ምን ይባላል . የመኪና ጎማ እሚሄዴው ከወንዶች ጋ ነበር. ይህ ግን ምን ያህል ሴትን ልጂ እንዳረከሱ ዝቅ እንዳረጉ ነው እሚያሳየው የተገለጠ ነገር ሁሉ እርካሽ ነው. ምክኒያቱም አላፊ አግዳሚው ሁሉ ያየዋል ልክ እንዴዝንብ ይለክፈዋል የተሸፈነ ነገር እሳ በጣም ውድ ነው ሰው ሁሉ ይመኝአል እንዴት ባየሁት ብሎ ምክኒያቱም ማንም አያየውም ዝንብም ተባይም አይወረው ምክኒያቱም ስለተሸፈነ ( ለምሳሌ ወርቅና ብርን አልማዝን ዳይመንዲን) ብንወስድ አረባ ቦታ ላይ ሰወች. አያስቀምጡም. የፈለገ ቢሆን በጣም ጥንቃቄ ያረጋሉ ሌባ እንዳይወስዲባቸው ምክንያቱም ውድ ነው ብለው ስለሚያስቡ እመንገዲ ላይ አረባ ቦታ ላይ ወዲቆ አታገኝቱም. እንዴ ዲንጋይ (ሴትም ልጂ በኢስላም ከወርቅም ከእንቁም ከአልማዝም፣ ከብርም ፣ከዳይመንዲም፣ በላይ ናት።) እህቴ ወይ አላህ አክብሮሽ ሳለ በኢስላም ስለዚህ በሚዳ አትውጭ እራስሽን አታርክሽ ለወንዲሞችሽም. ፊትና አትሁኝ የፊትናን በር አትክፈች ኢተቂላህ ተሰተሪ ሀያእ ይኑርሽ ቁጥብ ሁኝ የተሸፈነ ነገር ሁሉ ውድ ነው። ይህ የእህትነት ምክር ነው.
@user-gg6ob1dx2e
@user-gg6ob1dx2e 3 жыл бұрын
ሹኩራን
@umumahir3636
@umumahir3636 3 жыл бұрын
ጀዛከለሁ ኸይረን 👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌
@waaswe9139
@waaswe9139 3 жыл бұрын
ወአለይኩምአሠላምአሕለን ኡሥታዝና አላሕየሡና ኡሥታዜቺንአላሕይጠብቃቺሁ አላሕምያብዛቺሁ
@hayatsaeed629
@hayatsaeed629 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ባተ ብዙ ተምሪያለዉ
@sitteeentube3490
@sitteeentube3490 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@ኢማንኢስላምነውሂወት
@ኢማንኢስላምነውሂወት 3 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛአላሁ ኸይረን የኔ ጀግና
@መርየምወሎየዋ
@መርየምወሎየዋ 3 жыл бұрын
ጀዛ ከላሁ ኸይረን አሏህ ይጠብቀን ያረብ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረቢ
@ኡሙሪያን
@ኡሙሪያን 3 жыл бұрын
አህሊን ኡስታዜ አቡጂሪያ አላህ ይጠብቅህ ጀዘኸ አላህ ኸይረን
@umuarebuu
@umuarebuu 3 жыл бұрын
ጀዛከላሁኸይረን ኡሥታዜ አላህ ይጠብቅህ
@saadakedir2535
@saadakedir2535 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይርን ኡስታዝ
@user-gr9mg4nz1e
@user-gr9mg4nz1e 3 жыл бұрын
አህለን ወሳህለን ኡስታዛችን ጀዛኩም አላህ ኸይር
@nooraallah7399
@nooraallah7399 3 жыл бұрын
ሀፊዘሁሏህ።። ያረብብብ አንተ ጠብቀኝ።። ያአሏህ ሂድያ ስጠኝ
@الحمداللهعلىكلحال-ج2ث
@الحمداللهعلىكلحال-ج2ث 3 жыл бұрын
ጀዛኩምላሁ ኸይረን ፊ ዱንያ ወል አኺራ ኡስታዝ አላህ ይምራን ሁላችንንም ከሸይጣን ፈተና አላህ ይጠብቀን
@sitteeentube3490
@sitteeentube3490 3 жыл бұрын
امن
@አለሀምዱልለህያረብ
@አለሀምዱልለህያረብ 3 жыл бұрын
አለህ ይጠብቀን ያረብ እኔ ከሁሉም ዬለውም አለሀምዱልለህ
@user-mt9qh3mz1o
@user-mt9qh3mz1o 3 жыл бұрын
አሏህዋክበርሱብሀንአሏህ አሏህይጠበቅን
@الهمإنيأسألكخسنلحتما
@الهمإنيأسألكخسنلحتما 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሒ በረካትሁ አህለን ኡስታዜዜ
@user-ol2dz5bb4j
@user-ol2dz5bb4j Жыл бұрын
የስደትግኝቴ ኡስታዝ አላህይጠብቅህ ባለህበት የኛጀግና አይበገሬው🌺🌺👌
@user-ug3be5wl2p
@user-ug3be5wl2p 3 жыл бұрын
ጀዛክ አላሁ ኸይር ኡስታዝና
@user-wf2ls9cy9m
@user-wf2ls9cy9m 3 жыл бұрын
አህለን ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቀን ከዚህ ፈሳድ
@Zነኝ-b2n
@Zነኝ-b2n 3 жыл бұрын
ጀዛኩመለኸይር ኡዝታዝ አላህይጠብቅልን
@እሙፉአድ-ጘ8አ
@እሙፉአድ-ጘ8አ 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይርን ኡስታዝ አላህ የጠበቅን
@medinamohd7681
@medinamohd7681 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን ኡሥታዙና አላህ ይጠብቅህ ጅዛክላህ ኸይር
@ቅድሚያለተውሂድ-የ3ተ
@ቅድሚያለተውሂድ-የ3ተ 3 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኽይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@ሑረልዒይንልዩመድርሳየ
@ሑረልዒይንልዩመድርሳየ 3 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዘና አላህ ይጠብቅህ
@mejkmedj7739
@mejkmedj7739 3 жыл бұрын
ኡስታዙና ጀዛክሏህኸይረን
@user-wu5he1tu2t
@user-wu5he1tu2t 3 жыл бұрын
جزاك الله خيرا يارب አለህ ይጠብቀክ
@hnegnyehafizochiaedinaqi6625
@hnegnyehafizochiaedinaqi6625 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@lulubintaragaw8413
@lulubintaragaw8413 3 жыл бұрын
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ኡስታዝ ጀዛካላህ ኸይር
@hayat.712
@hayat.712 3 жыл бұрын
ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካተሁ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዜ
@JamilaJamila-zh4hb
@JamilaJamila-zh4hb 3 жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላምወራህመቱላህ ወበረካቱ ጀዛከአላህ ኸይረን ኡስታዝ
@user-mf7sz6ts6s
@user-mf7sz6ts6s 2 жыл бұрын
ጀዛክላኸየር፣በሰማነውየምንተገብርያድረገን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹
@seiadali3594
@seiadali3594 3 жыл бұрын
ጀዛከላኸይር ኡስታዜ እርጀም እደሜ ከነቤተሰብህ ።
@user-nj1rx4bz9n
@user-nj1rx4bz9n 3 жыл бұрын
ኡዝታዜ አላህ ይጠብቅህ ሺግዜ ቢደረግ ላይክ ሰብስክራይብ ባደረኩህ ነበር የት ናችሁ የሁረልኢይን ተማሪወች ኑ ቤታችንን እናሟሙቅ እናሳድግ ቲክቶክ ያላችሁ አላህ ያውጣችሁ እኔስ አልሀምዱሊላ ከዩቱብ ሌላ ምንም ነገር አልጠቀም👍👍👍👍👍የኛ መካሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
@ኡሙሪያን
@ኡሙሪያን 3 жыл бұрын
መጣን መጣን በጉሩፕችን ሼረ ቢደረግስ? ሊንኮን
@user-eb6qn4kt9q
@user-eb6qn4kt9q 3 жыл бұрын
ጀዛክከአሏህኸይርኡስታዝ👍👍👍👍👍
@madinagelet2881
@madinagelet2881 3 жыл бұрын
ጀዛኩም ላህ ኡስታዝና
@hadeyaahmad1054
@hadeyaahmad1054 3 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ ጀዛክ አላሁ ኽይረን
@emanbintendris6359
@emanbintendris6359 3 жыл бұрын
አህለን ኡዝታዜ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ ጀዛከላህ ኸይር በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን አልሀምዱሊላህ ከቲክቶክ ነፃ ነኝ
@zamzamali5191
@zamzamali5191 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ ኡሥታዝ
@ዘምዘምቲዩብሀስቡን
@ዘምዘምቲዩብሀስቡን 3 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ አህለን
@hoa3511
@hoa3511 3 жыл бұрын
ጀዛ ከላሁ ከይሯ
@fatmaworku7484
@fatmaworku7484 3 жыл бұрын
አህሌን ውዱ ኡስታዛችን
@user-vc1li1sg7d
@user-vc1li1sg7d 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ከነበተሰቦቺህ በስራህ ተጠቃሚ አላህ ያድርግህ
@sharifahnakyanzi3841
@sharifahnakyanzi3841 3 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኡስታዝ
@abomuhammad5255
@abomuhammad5255 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍ጀዛከላህኡዝታዝ
@bintahmed4540
@bintahmed4540 3 жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ አሏህ ሆይ! ለሰዎች ፊትና ከመሆን ባንተ እጠበቃለሁ ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ustaz jezkllah hayer Allah ytabkeah
@hz593
@hz593 2 жыл бұрын
ስብሀንአላህ
@yarebimarege5876
@yarebimarege5876 3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ በጣም ያሳዝናል .ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ..
@rahmaha
@rahmaha 11 ай бұрын
ጀዛኩላኸይረን ኡስታዝ
@zahraomer5447
@zahraomer5447 3 жыл бұрын
ሱባሃን ኣሏህ ኣሏህ ይጠበብቅን
@h7657
@h7657 3 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ጀዝክ አላህኸይረ አላህ የጣብቅህ የትዉህድ አብስ
@toybabintmehammd1346
@toybabintmehammd1346 3 жыл бұрын
ጀዛኩምሏህ ኸይር ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ
@zakiyazakiya5727
@zakiyazakiya5727 3 жыл бұрын
አላህ ኸይር ጀዛክ ይክፈልህ ለኛም አላህ ይሰትረን
@hayattube6243
@hayattube6243 3 жыл бұрын
ሡ አ ወ
@fatooma9063
@fatooma9063 Жыл бұрын
ጀዛካላህኸይርኡስታዛችን
@LubabaAehmdi
@LubabaAehmdi 9 ай бұрын
ኡስጣዝ ጀዛኘኩም አላሁ ኸይረን የስደት አባታቺን
@አለሀምዱልለህያረብ
@አለሀምዱልለህያረብ 3 жыл бұрын
ጀዘከአላህ ኸይር ኡስታዘችን አህላን
@zenetbenetjebrelaba1018
@zenetbenetjebrelaba1018 3 жыл бұрын
ሸኩርን
@medibentbaba1716
@medibentbaba1716 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ወንድማችን አሏህ ይጠብቅህ
@saedaaliseydu9626
@saedaaliseydu9626 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙ አላህ ህየር ዉስታዝ
@ረህማነኝየድንተማራወሎየዋ
@ረህማነኝየድንተማራወሎየዋ 3 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@hiklehikle6547
@hiklehikle6547 3 жыл бұрын
ጀዛከላህኸይርኡስታዝበርታልን
@hz593
@hz593 2 жыл бұрын
ጃዛካአላህኸይር
@monatmame4665
@monatmame4665 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅልን ኡስታዙና
@h.m1805
@h.m1805 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን አልሀምዱሊላህ ይሄንን መርዝ የሆነ አፕልኬሽን አልጠቀመውም ብዙ እህቶች እንደቀልድ እዛው ተዘፍቀው ቀርተዋል አላሁ ሙስተአን
@hayat.712
@hayat.712 3 жыл бұрын
ትክክል እኔም አልጠቀምም
@الاالهالاالله-ي3ش
@الاالهالاالله-ي3ش 3 жыл бұрын
ዋሌኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጅዛክሙላህ ኸይርን
@emuabdurahman5151
@emuabdurahman5151 3 жыл бұрын
ጀዛክላሕ ኡሥታዙና አልሀምዱሊላህ ከ ቫይረሡ ነፃ ነኝ አፑንም አልጠቀመውም
@nasranasra1960
@nasranasra1960 3 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ወድ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር ቱክትክ የሚባል አላወቀወም ፊስቡክ የለኝ አልሀምዲሊላህ አላህ የእወቀት ባለቤቶች ያቆይልን የአላህ ያረብ
@sitteeentube3490
@sitteeentube3490 3 жыл бұрын
አሚን
@uaefujairah5972
@uaefujairah5972 3 жыл бұрын
አሠለሙ አለይኩም ወረሕመቱለሒ ወበረከቱሁ ጀዘከላ ከይር ኡስታዝ አላህ ይጣብቅህ
@ሑረልዒይንልዩመድርሳየ
@ሑረልዒይንልዩመድርሳየ 3 жыл бұрын
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
@እክረምቢትበበየአለሀበሪየ
@እክረምቢትበበየአለሀበሪየ 3 жыл бұрын
አለሀ ይጠቢቀነ የረቢ ከዚፊትነ
@የአላህባሪያየሰለፎችወዳጅ
@የአላህባሪያየሰለፎችወዳጅ 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውዱ ኡታዛቺን ጀዛክላህ ኸይር እረጅም እድሜ ከአፍያ ጋ መሰሎቺህንም አላህ ያብዛልን መልካም ስራህን አላህ ይውደድልህ ሁረልኢን እንዲሁም በውስጧ ያሉትን ሀዲሞቿን ደረጃቼውን ከፍ ያድርግልን አልሀምዱሊላህ ቲክቶክ አይደለም ላየው ስልኬ ላይ ሊኖር አልፈቅድም ያረብ በምንማረው ሁሉ ሰምተን ተጠቃሚወቺ አላህ ያድርገን
@sitteeentube3490
@sitteeentube3490 3 жыл бұрын
አሚን የረብ
@Shaikhaff6
@Shaikhaff6 3 жыл бұрын
አሚን ያረበን አለሚን
@ሀዊነኝጧሊበተልኢልም
@ሀዊነኝጧሊበተልኢልም 3 жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይር ኡስታዙና
@FatimaHussen-q9g
@FatimaHussen-q9g Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ሽ አመት ንርልኝ ኡዝታዜ ቃላት የለኝም
@user-gg3gn2ki6q
@user-gg3gn2ki6q 3 жыл бұрын
💯👍✅ጀዛከላኸይር
@sekinmustafa2637
@sekinmustafa2637 3 жыл бұрын
ጀዛክ አለህ አለሀምዱሊላሂ
@meryemseyid8221
@meryemseyid8221 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ከይረን
@Tነኝየወለጋዋሰለፍይ
@Tነኝየወለጋዋሰለፍይ 3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا
@taibah8233
@taibah8233 3 жыл бұрын
ጀዛክን አላህኸይ
@asyamekasha6659
@asyamekasha6659 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ኡስታዜ የመጣው ወረርሽኝ እሱ ኖኗል
@Zነኝዝምተኛዋያአላህባርያ
@Zነኝዝምተኛዋያአላህባርያ 3 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህ መቱላሂ ወበረካቱ አህለን💐ኡስታዜ የመኖሬ ምክኒያት አላህ ይጠብቅልን ያረብ🙏ቀልባቸው አላህ ያግራላቸው።
@kedhabshawet2749
@kedhabshawet2749 3 жыл бұрын
አህሌን
@ኡሙአመን-ፀ6ቈ
@ኡሙአመን-ፀ6ቈ 3 жыл бұрын
👍👍👍ሳወላሂ
@ያረብፍትህለወገኖቸ
@ያረብፍትህለወገኖቸ 3 жыл бұрын
ጀዛከላሄ
@MOHAMMADMOHAMMAD-dn6lv
@MOHAMMADMOHAMMAD-dn6lv 3 жыл бұрын
ጀዛኩምአላቀይር እሥታዛችን
@hoa3511
@hoa3511 3 жыл бұрын
ረዠም እድሜ ከአፊያ ጋር ለኡስታዛችን
@Shaikhaff6
@Shaikhaff6 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@zeburahasen5251
@zeburahasen5251 3 жыл бұрын
ጀዛኩም ሏህ ኸይር ኡሥታዝ
@فاطمهمحمد-ه6ن
@فاطمهمحمد-ه6ن 3 жыл бұрын
ጀዛክ
@Zahra-mr7jv
@Zahra-mr7jv 2 жыл бұрын
ጀዛኩሚላኸይር
@horeyahoreya502
@horeyahoreya502 3 жыл бұрын
ahelane usetazuna hayake allha yatekele afeya
ይድረስ ለቲክቶኳ ዝሙተኛ!!5 ቁልፍ ጥያቄዎች#ክፍል_2 በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ ጀማል ሙሐመድ
16:46
ነገ በአኼራ ከእሳት ቅጣት  መዳን ትፈልጊያለሽ ?በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ «حفظه الله»
23:35
ሑረልዒይን የሱና ሚዲያ Hoor al–ayn Sunnah tube
Рет қаралды 2,6 М.
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 19 МЛН
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
ኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ ለተማሪወች ልዩ ስጦታ አበረከቱ
6:20
ብንት ጀማል ነኝ የሑረልዒይን ተማሪ
Рет қаралды 1 М.
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴
3:06:14
USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
Рет қаралды 103 М.
ሶላት የሁለት!!! ሀገር መብራት!!
የሰላት ትሩፋቶች ክፍል #4  ኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ
31:02
ሑረልዒይን የሱና ሚዲያ Hoor al–ayn Sunnah tube
Рет қаралды 2,9 М.
ትረካ ምርጧ ሴት ሀጀር #ክፍል _1 በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ ጀማል ሙሐመድ
9:38
ሑረልዒይን የሱና ሚዲያ Hoor al–ayn Sunnah tube
Рет қаралды 11 М.
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 19 МЛН