የድሮ ማንነቴን እንኳን ለሰው ለራሴም ያስፈራኛል!! ሁሉንም የቀየረውን ምስጢር እነሆ!

  Рет қаралды 218,834

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

ማን እንደ ሀገር አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለማየት ይመዝገቡ
tally.so/r/nr6ljL
ከባድ ኃጢያት ሰርቼ እግዚአብሔር ይቅር አይለኝም ብዬ ተስፋ ቆርጬ ነበር።ነገር ግን የእነዚህን ቅዱሳን ታሪክ ካነበብኩ በኋላ ግን ሃሳቤ ፍጹም ተለወጠ።በተስፋም ተሞላው።በዚህ ቪድዮ ቅዱሳን በእግዚአብሔር አጋዥነት ከትልቅ የተባለ በደልና ኃጢያት ተነስተው ወደ ፍጹም ጽድቅ እንደ ተሸጋገሩ ያሳየናል።
I had committed serious sins and despaired that God would not forgive me. But after reading the stories of these saints, my mind completely changed. I was filled with hope. this video shows us that the saints, with the help of God, have risen from great wrongs and sins and moved to perfect righteousness.
🌐 Our other profiles:
• Facebook - / comedianeshe
• Tiktok - / comedian_eshetumelese

Пікірлер: 635
@comedianeshetu
@comedianeshetu 6 ай бұрын
ማን እንደ ሀገር አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለማየት ይመዝገቡ tally.so/r/nr6ljL
@tgbb372
@tgbb372 6 ай бұрын
Volum 😅
@betygeremew8975
@betygeremew8975 6 ай бұрын
እሼ ከፆም በኋላ አድርገው እስታንዳም ኮሜዲን
@humanbeing6342
@humanbeing6342 6 ай бұрын
አይ እሼ እባክህ ይሄን ተረት ተረት ትተህ እውነት ወደሆነው ወደ መፃሀፍ ቅዱስ ፊትህን ብትመለስ እውነትን ታውቅ ነበር!
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 6 ай бұрын
​@@humanbeing6342አይ አለመታደል ይህስ እውነተኛ ታሪክ ነው ለኣስተዋይ ሰው ግን ተረትም ያስተምራል
@makeya2128
@makeya2128 6 ай бұрын
እሼቱን የምትወዱ በለዪክ አሳዩኝ ምርጥ ሰዉ 👍👍👍👍
@AmrAmr-h3p
@AmrAmr-h3p 6 ай бұрын
@Say-2424
@Say-2424 6 ай бұрын
ምን አገባህ?
@peacelove4778
@peacelove4778 6 ай бұрын
​@@Say-2424የሴጣን ቁራጭ
@saraterefe9902
@saraterefe9902 6 ай бұрын
❤❤❤
@YonasTruneh
@YonasTruneh 6 ай бұрын
እሽዬ ትንሿን ልጅ ዳግም ትቅረብ የምትሉ
@roserose5889
@roserose5889 6 ай бұрын
ሐረገወይን ቀለሙ❤❤❤
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 6 ай бұрын
ከአባ ገብረ ኪዳን ጋር ትቅረብልን
@Kiyaye-i2z
@Kiyaye-i2z 6 ай бұрын
Ashiqabachi
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ 6 ай бұрын
ትቅረብልን ድጋሜ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ 6 ай бұрын
​@@Lesewe-hm2fe1sv9Aየሷ ተብሎ የተዘጋጀ ስብከት አደለም ግን ቢሆንም ችግርየለውም ነገር ግን አባታችን አባ ገብረ ኪዳን የሰበኩትን ስብከት አዳምጣነው አለልሽ ያስተማሩት ትምሕርት
@Thegreat-c7i
@Thegreat-c7i 6 ай бұрын
እሼ ማለት እለማዊውም መንፈሳዊ ህይወቱ የተዋጣለት ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ።እድሜ ከጤናጋር ከነቤተስብህ ይስጥልኝ ።❤❤❤❤❤❤❤
@tayewuletaw1438
@tayewuletaw1438 6 ай бұрын
እያስተዋልክ/እያስተዋልሽ
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 6 ай бұрын
እውነት መታደል ነው❤❤❤❤❤
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ 6 ай бұрын
የኛ እንቁ የተዋህዶ ልጅ እሽ በእምነቱ ብርቱ የሆነ ሰው እንዴት ያስቀናል መሰላችሁ የእውነት ክርስቲያን በሁለት ሰይፍ የተሳለ መሆን አለበት አኖድም በአለማዊ ሁለትም በመንፈሳዊ አለማዊ ሆኖ በእምነቱ ጠንካራ ሁላችንንም የተግባር ክርስቲያን ያድርገን አሜን
@MahletDgg
@MahletDgg 6 ай бұрын
አሜን እማ ያበርታን
@አየለችሰለውሉምነገርእግዘ
@አየለችሰለውሉምነገርእግዘ 6 ай бұрын
Amene
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 6 ай бұрын
Ameen yabrtan🙏❤️❤️❤️
@MeseretAlemayew-wj7mr
@MeseretAlemayew-wj7mr 6 ай бұрын
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 6 ай бұрын
እሸቱ ወጥ እየሠራሁ ነው የሠማሁህ ወደ ንስሀ እድሄድ መራኸኝ አሁንም ይኸ ፆም እሲኪ ያልቅ ካነበብከው አካፍለን ከአሜሪካ ነኝ
@Hash_malmedia-zw4sb
@Hash_malmedia-zw4sb 6 ай бұрын
እስቲ እሼ በተናገረው የስንክሳር ታሪክ ልባቹ የተነካ በላይክ አሳዩ
@Amte_maryam116
@Amte_maryam116 6 ай бұрын
የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ ለውጠኝም 😢😢😢
@habeshamix
@habeshamix 6 ай бұрын
አሜን
@user-Loyalists
@user-Loyalists 6 ай бұрын
የአባ ገብረ ኪዳንን የመንፈስ ቅዱስ ልጅ ድጋሚ አቅርብልን❤❤❤❤❤❤
@ሁሉበእርሱሆነ-ቸ6ሸ
@ሁሉበእርሱሆነ-ቸ6ሸ 6 ай бұрын
ብዙ ሀጢኣት ባለችበት የእግዚኣብሔር ፀጋ ትበዛለች ውዳሴ ማርያም ዘሰኑይ///
@MahletMahlet-hk6bl
@MahletMahlet-hk6bl 6 ай бұрын
አቤቱ ለንስሃ አብቃን በስደት እንደወጣን እንዳንቀር አንተ ተብቀን አምላኬ ሆይ ወደ አገራችን መልስን ቢከፋም ቢደላም መኖር በአገር ላይ እንዴት ይናፍቃል 😢 እሺ ሰላምህ ብዝትትትትት ይበል የኢትዮጵያ ጀግና 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@saidyousef-jx2xi
@saidyousef-jx2xi 6 ай бұрын
አሜን.አሜን.አሜን
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox 6 ай бұрын
ነገ እኮ ቅዱሰ ሩፍኤል ነወ እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰን አንተ ገብዝ ሰወ ነወ እሺ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የሰወ ልጅ መጨረሻው ሳያምር ነወ እና መጨረሻውን ያሰምርህ አሜን❤
@ashantymeredith8215
@ashantymeredith8215 6 ай бұрын
እሽዬ እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ በጉጉት ነው ይንን ትምርትህን እምጠብቀው
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 6 ай бұрын
እኔ በዚች ምድር ያልሰራሁት የለም ነበር ንስሀም ትዝ አይለኝም ነበር 😢😢😢 አንችን ማን ይምርሻን ሀጢያቴን የአንድ ትልቅ ተራራ ይሀል ነበር የማሳየኝ ብቻ ዘና በይ በቃ አልቆልሻል የሚል ስሜት ነበር የሚስመኝ ግን ይሄ ሁሉ የጥላት ምክር ነበር 😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ መምህር ተስፋየን ሰጠን ጥላትን እድናውቅ 😢😢😢😢ያደኩትም ብአድ አምልኮ የማመልኩ ባተሰቦች ውስጥ ነው እና ከልጅነት አብሮን ተወልዶ እደት ሀጢያት እደማሰራን አስተማርን ከዛ በጨለማ ውስጥ ትንሽየ ብርሀን ትታየኝ ጀመር 😢😢ከዛም የዳቢሎስን ጭካኔ እና የእግዚአብሔር ቸርነት ብዛት ማየት ጀመርኩ 😢😢😢ከዛም ንስሀም ገባሁ ለቅዱስ ቁርባን በቃሁ ይሄ ሁሉ ግን የእግዚአብሔር ቸርነት ነው የድንግል ማርያም ምልጃ ነው የቅዱሳን መላክት የቅዱሳን አባቶች እረዳት ብዛት ነው እኛ ክርስቲያኖች ከሚጥለን ይልቅ የማነሱን ብዙ ናቸው 😢😢እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ቸርነትህን ምህረትህን ስላበዛህልን እናመሰግንሀለን አንተን የመሰለ አባትም አምላክም ስለተሰጠን ድንግል ማርያምን የመሰለች እናት ስለተሰጠን በጣም አድርገን እናመሰግናሀለን😢😢😢😢
@sofitube7147
@sofitube7147 6 ай бұрын
ማነወ አሼን እዴኔ ይሜወደወ🎉🎉
@ዝክረቅዱሳንወንጌልነ-ጨ2ነ
@ዝክረቅዱሳንወንጌልነ-ጨ2ነ 6 ай бұрын
የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን😍 ግን እሽ የቅዱሳን ታሪክ እየተረክህ ማስታወቂያ ባታደርግ ጥሩ ነው ይረብሻል !
@TeferaTsebelu
@TeferaTsebelu 6 ай бұрын
ሰሚ የለም እንጅ መምህርኮ አለ እሸቱ ፈጣሪ በፀጋው ያቆይህ!!!
@hanamezemr7066
@hanamezemr7066 6 ай бұрын
እሸቱ መድሀኒአለም አምላከ ቅዱሳን በመንገድህ ሁሉ ይቅደምልህ በጣም አስተምሮኛል የማይበድል ባሪያ የማይምር ጌታ የለምና አቤቱ ማረን
@sirguttube
@sirguttube 6 ай бұрын
አቤቱ ማሀረኝ ይቅር በለኝ በድየሀለሁና ይቅር በለኝ አቤቱ በድየሀለሁ አልፋና ኦሜጋ ማረኝ ማረኝ ማረኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Dandibor1216
@Dandibor1216 6 ай бұрын
ለንስሀ ያብቃን የቅዱሳን በረከታችው አማላጀነታችው አይለየን ❤
@Mikerainsound
@Mikerainsound 6 ай бұрын
አሜን❤
@amelework7857
@amelework7857 6 ай бұрын
ይህ ላንተ የተሰጠ ፀጋ ነው አጥንት ይሰረስራል .እግዚአብሔር ይስጥልን!!!
@AaAaa-xj1hw
@AaAaa-xj1hw 6 ай бұрын
አሁን እራሱ የሰማሁ አልሰማሁም ልቤን ክፈተዉ ጌታዬዋ😢😢😢😢😢😢😢😢
@fyyd9676
@fyyd9676 6 ай бұрын
😢😢
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 6 ай бұрын
ልክ እንደ እኔ ልባችንን ይክፈትልን 😢😢😢
@hlinayimareyam4605
@hlinayimareyam4605 6 ай бұрын
እኔ አለሁ አይድል ይህን የቅዱሳን ታሩክ አውቃለሁ ግን በቤቱ ሁኝ የጠፋሁ😢😢😢😢😢
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ 6 ай бұрын
መንፈስን ያረካል ልምላሜው ከዚህ ጣፋጭ ትምህርትና ታሪክ ጋር ተደምሮ ነፍስን በሐሴት ይሞላል
@Desbelekasa
@Desbelekasa 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Asde-s8i
@Asde-s8i 6 ай бұрын
እውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወድማችን የራሴን ሕይወት ያየዉበት ፈጣሪ ሁሌም ማሀሪ ነው ነንስሀ ያብቃን
@maryamemne
@maryamemne 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱሳን ከእነሱ ህይወት እንድንማር ስለፈቀደልን❤❤❤ እሼ እግዚአብሔር ያክብርልን
@hiwotgezahegn5877
@hiwotgezahegn5877 6 ай бұрын
እባክህ ሁሌም እንደዚህ አይነቶችን ስራልን እኛም ወደቀልባችን እንድንመለስ ፈጣሪ ያስበን አንተም ተባረክ
@makebmakeb9987
@makebmakeb9987 6 ай бұрын
,ይቱብ ውስጥ የቅዱሳን ዝክር የሚል አለ የቅዱሳን ዝክር ብለሽ ይቱብ ውስጥ ብለሽ ስትፅፊ ይመጣልሻል በየቀኑ ገድላትን ያነባል በጣም ጥሩ ነው ግቢና ሰብስክራይብ አድርገሽ በቀን በቀን ይመጣልሻል አዳምጪ ውዴ
@LamrotTamer
@LamrotTamer 6 ай бұрын
ተዋሕዶ ለዘላለም ትድመቅ እሼ እወድሀለሁ❤❤⛪️
@natanimkore
@natanimkore 6 ай бұрын
የአባቶቻችን ጸሎት ምልጃና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን፡፡
@birhanualemu2995
@birhanualemu2995 6 ай бұрын
እሼ ጎበዝ ነህ በርታ! እንደኔ ብዙ ሰው መንፈሳዊ ህይወቱን ያንተን ትምህርት ሰምቶ እያስተካከለ ነው!
@tigistassefa4183
@tigistassefa4183 6 ай бұрын
ከኛ ሀጥያት የሱ ቸርነት ይበልጣል
@ባርችነኝየስደቷ-በ9ኰ
@ባርችነኝየስደቷ-በ9ኰ 6 ай бұрын
ያተን መንፈሳዊ ሕይወት የቀየረ እግዚአብሔር አምላክ የእኛንም ሕይወት በመንፈስ ይመልሰን🙏🙏🙏
@hibisttafese1921
@hibisttafese1921 6 ай бұрын
አምላከ ቅድሳን ይመስገን አንተ ላይ አድሮ የመከረኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አመሰግናለሁ በጣም 🕯🤲🤲🤲
@SaraAl-wb6ui
@SaraAl-wb6ui 6 ай бұрын
አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠልኝ የንስሐ ልብ ስጠን አምላካችን ሆይ😢😢
@kopreesa8674
@kopreesa8674 6 ай бұрын
የምድረ ገጹ ለምለምነቱን አለማድነቅ አይቻልም ግሩም ነው የእግዚአብሔር ስራ! የሁሉም ቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን በፀሎታቸው ይማረን በእውነት በቅዱሳኑም ላይ ድንቅን የሚያደርግ ቸሩ አምላክ ይመስገን እሼ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርታ❤❤❤
@meyimunahesen
@meyimunahesen 6 ай бұрын
እሽ ያተን ሂወት የቀየረ ጌታ የኔንም ሂወት ቀይርልኝ ያአላህ የሰውቤት ባርነት ሰለቸኝ ኢላሂ በቃ በለኝ እና ያልታሰበ ሲሳይ ስጠኝ አተ ምንም የማይሸግርህ ጌታ😭😭😭😭😭
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 6 ай бұрын
አይዞሽ በርች የኔ ቆንጆ ዋናው ጤና ነው ❤
@tatekembibel2929
@tatekembibel2929 6 ай бұрын
ሀጥያተችን ከአባ እብሎይ ያንሳል፤ይበዛልን እርግጠኛ ባንሆንም የሳቸውን ዓይነት ንሰሃ ግን 1/100ኛውን እንኳ አለማድረጋችን ነው።
@firaolt385
@firaolt385 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን። 👉 አንድ ቀን አስቄጥስ ገዳም(ግብጽ) ሄደህ Video እንደምትሰራልን ተስፋ አለኝ። እማምላክ ትጠብቅህ!
@shimelismekonnen9918
@shimelismekonnen9918 6 ай бұрын
እግዚያብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ። በጣም አስተማሪ መንፈሳዊ ታሪኮች ናቸው። ቀጣይም እንጠብቃለን።
@liyatras965
@liyatras965 6 ай бұрын
ቃለዎት ያሰማልን ቦታው ሲያምር!!!
@elesabetgelaw1059
@elesabetgelaw1059 6 ай бұрын
ተመስገን ይህን መስማት እንዴት መታደል ነው በሁሉሁስጥ ሆኖ አምላኩን እማይረሳ ዝና ገንዘብ ሁሉም ቢኖረው ዝቅ ማለትን በአንተ መማር የሚፈልግ ሁሌም ይማራል) እማከብር ወንድሜ በግሌ እግዚአብሔር ይስጥህ አሜን አሜን !!!
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 6 ай бұрын
ጌታ ሆይ እኔ ማነኝ በፊትህ ባለም እየኖሩ በፍቅሩ መታመን ምን መመረጥ ነዉ እሸቱየ ፀጋዉን ያብዛልህ በርታልን ወላድተ አምላክ በቃልኪዳኗ አትለይህ❤🌎❤
@abezash921
@abezash921 6 ай бұрын
የእሼ ወዳጆች በላይክ ኑ እስት😢😢👍👍
@AmrAmr-h3p
@AmrAmr-h3p 6 ай бұрын
እኔ እሸቱን የምወደው ልብበል ብዙ ሰውች ታዋቂ ዝነኛ ስሆኑ አይማኖታቸውን ኪላይላሉ እሱ ግን ጎበዝነው በርታ ❤
@FfFghy-qh6yk
@FfFghy-qh6yk 6 ай бұрын
እሸ የነገሮች ሁሉ ምሳሌ የሰው ዳር ፈጣሪ ክብርና ሞገሱን ጨምሮ ይስጥህ ❤ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ። ሀገራችንንን ሰላም ያርግልን ለትንሳኤው በሰላም ያድርሰን❤❤❤
@አማራነኝአወፋኖነኝ
@አማራነኝአወፋኖነኝ 6 ай бұрын
እሼ ጀግናዬ አስተዋይ እውነት ነው አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 6 ай бұрын
እሼ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤ አቤቱ ጌታ ሆይ ለንሰሃ ሞት አብቃኝ 😢😢
@bogalechdadi2933
@bogalechdadi2933 6 ай бұрын
አሜን (3)በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን😘😘😘😘😘🌷🌷🌷😘💒💒😘😘🤲🤲💒💒😘😘😘😘💒😘😘😘😘😘😘
@kelemwafederere2173
@kelemwafederere2173 6 ай бұрын
❤❤እሺ የኔ 😢ስጋት ነው የመለስልኝ ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ከቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ይደርብን❤❤
@FT23-21
@FT23-21 6 ай бұрын
እሸቱ እግዚአብሄር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቢያንስ ከዚህ ውስጥ አንድ ሰው ፎሎው ቢያደርገኝ... 😉😀😇😂
@ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
@ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 4 ай бұрын
ኣቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ኣደራህን ስለ እናትህ ብለህ በስደት እንዳታስቀረኝ ለንሰሀ ሞት ኣብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢
@heywteyemarymlge5530
@heywteyemarymlge5530 6 ай бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለሀገራችን ሠላምን ለህዝባችን ፍቅርን እንዲሰጥልን እግዚአብሔር በንፁህ ልብ እንለምነው
@Alem-p3b
@Alem-p3b 6 ай бұрын
ወንድማችን እሼ አስተዋይ ልጅ ነክ በጣም እናመሰግናለን ለምታቀርባቸው ሁሉ መንፈሳዊ ዊወትን በቦታው ድረስ እየሄድም እንደዚህም አባቶቻን ተጋድሎም ስለምታቀርብልን አለም ቀሪ ናት ሰለማምም አሰጥም እና እንዳታ ያሉትን የብዛልን እና እሼ አገራችን ሰላም ሲሆን ገዳማትን እደምታሳየን ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን አገራችን😢😢😢
@ማርታ_የኪድዬ16
@ማርታ_የኪድዬ16 5 ай бұрын
ንስሐ አባት የሌላችሁ ንስሐ መግባት እምትፈልጉ ዜሮ ዜሮ ዘኝ 66አምስት አምስት 45ሰማንያ ሁለት 714 በቴሌግራም አናግሩኝ ግን በአካል ንስሐ አባት ማግኜት የማትችሉት ነው
@ኢያሱ-ፐ3ዸ
@ኢያሱ-ፐ3ዸ 6 ай бұрын
ኧረ እሼ እነደዚህ አይባልም እግዚአብሔርን ጨካኝ ነው እያልከው ነው ንስሐ ገብቼ ይቅር አይለኝም ነውር ነው በቀኝ በኩል በመስቀል ላይ የተሰቀለው አታስታውስም እንዴ...
@ፅጌማርያም-ፐ2ፈ
@ፅጌማርያም-ፐ2ፈ 6 ай бұрын
በእውነት እሼየ ቃለ ሄወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የቅዱሳን በርከታቸው ይደረብን በእውነት እኔ በጣም ሀጢያትን ሰረቸየ ነበር ግን በቃ ወሰንኩ በሰልክም ቢሆን በድፍረት ሰላፈራ መስከረም 16 /2016 ንሰሀ ገባሁ አሁን ደስተኛ ነኝ🙏
@ShShh-u8n
@ShShh-u8n 4 ай бұрын
አቤቱአምላኬሄይ እኔልጂሕንም ማረኝይቅርበለኝ😢😢😭😭😭🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@tigistmolla30
@tigistmolla30 5 ай бұрын
እሼ ቀጥልበት ነገር ግን ስንክሳር መሀል ሌላ ማስታወቂያ አታስገባ በተመስጦ ሌላ ዓለም ሄደን ሳለ . . .
@sonapanose4822
@sonapanose4822 6 ай бұрын
❤እጂግ በጣም ደስስስ የሚል የሚጣፍጥ ታሪክ እኔም በእምነት እና በደስታ ከሐጢያቴ ነፅ እደሆንክ ተሰማኝ❤❤❤ወንድሜ የሺዬ አባት እየሱ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤
@EtsemedhanitKinde
@EtsemedhanitKinde 6 ай бұрын
ስወድህ እኮ የእናቴ ልጅ ... ሰው እንዴት ለስጋም ለነፍስም በርትቶ ያበረታል ...ቅዱስ እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምረው .... የልብህን መሻት ይሙላልህ ....ቃለ ህይወትን ያሰማህ!
@tigistyetayew5036
@tigistyetayew5036 6 ай бұрын
መጋቤ ሰናይዬ ቃለ ህይወት ያሳማልን።
@Werknesh-xq5kt
@Werknesh-xq5kt 6 ай бұрын
እሼ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት ምርጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🥰🥰🥰
@ymareamleje4765
@ymareamleje4765 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እሺየ❤❤❤ የቅዱስን በረከታቸው ይደርብን አሜን
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m 6 ай бұрын
እንዴ እሼዬ ከገነትም ሄዶ ቪዲዎ መስራት ይቻላልንዴ ቦታው😍😍😍😍😍በጌታ በየሱስ ስም ግን የት አገር ነው??
@ለመኑእነግርሐዘነልብየእን
@ለመኑእነግርሐዘነልብየእን 6 ай бұрын
እሼ ሁላችንም ሀጢአተኞች ነን በቸርነቱ ነው የሚያኖረን ግን እግዚአብሔርን አይምረንም ካልን የበለጠ ይቀየማል ምክንያቱም ከኛ ሐጢአት የሱ ቸርነት ይበልጣል , እና
@kidusteklay6244
@kidusteklay6244 6 ай бұрын
ምን ይባላል እግዚአብሔር ይባርክህ ልቤ ደምቷል 😢😢😢
@Metiabeje
@Metiabeje 6 ай бұрын
ተባረክ በ ቤቱ ያፀናህ መጨረሻህን ያሳምረው
@ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ
@ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ለንስህ ያብቃን ከስደት ወጥተን መቅረት ይጠብቀን🙏😢
@wendyeabebe4085
@wendyeabebe4085 6 ай бұрын
እሽ በድንግል የ1ሰዉ ህይወት አድንልን የህክምና እርዳታ ፈለገን እርዳን
@asterkenaw4542
@asterkenaw4542 6 ай бұрын
ደስ የሚል የተስፋ ቃል ነው የመገብከኝ ተባረክ እሽዬ፣ የወደቁትን አንሱ የነድያን ማህበርን አትርሳ እሽዬ፣ ዓይኒን አግኛት
@ethiohagere6671
@ethiohagere6671 6 ай бұрын
እሼ ቃለ ሕይወት ያሰማህ ለኛም ልቦና ይስጠን ያለህበት ቦታ የት ነው ? ምነው እዛ በሆንኩኝ ያሰኛል ❤❤❤
@kasay67
@kasay67 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት የሰማልን፡በጣም ድንቅ ታሪኮት ናቸው፡እግዚኣብሔር በ ምኅረት ይጎብየን።
@rahelalamerew6369
@rahelalamerew6369 6 ай бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደነዚህ አይነት ፕሮግራም በጣም ትዕምርት የሚሰጥ ስለሆነ ቀጥልበት ሁልጊዜም ስሰማው እያለቀስኩኝ ነው የአምላኬ ቸርነት የዋህነት ድንቅ እያለኝ😭 እኔንም ማረኝ ይቅርም በለኝ😭😭
@betygeremew8975
@betygeremew8975 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ይሰማልን👏 እግዚአብሔር ለእኛም ማስተዋልን ያደለን ከእቅዱሳ በረከት ያካፍለን👏
@EeE-ce4rh
@EeE-ce4rh 6 ай бұрын
ብእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤😢
@hidethaylemariyam1484
@hidethaylemariyam1484 6 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር በእምነትህ በቤቱ ያጽናህ እመቤታችን ትርዳህ
@እግዚአብሄርየነገሰውይበለ
@እግዚአብሄርየነገሰውይበለ 6 ай бұрын
በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን እሼ ፈጣሪ የንስሀ ልቦናያድለን
@orthodox-21tv
@orthodox-21tv 6 ай бұрын
ዘመንህ ሁሉ ይባረክ። ሰይፍ በክልኤ አፉሁ ነህ!
@ሁሉበእርሱሆነዩትቭ
@ሁሉበእርሱሆነዩትቭ 6 ай бұрын
እሼ እናመሰግናለን ዘመንክ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልክ የቅዱሳን በረከታቸው ከሁላችንም ጋር ይሁን
@sarasara-xf5wx
@sarasara-xf5wx 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እሽ ለሁላችንም የተሰበረ ልብ ያድለን ለንስሐ ሞት ያብቃን ሁላችንንም 😢😢😢😢😢😢😢
@እመቤቴያላችማንአለኝምልጃ
@እመቤቴያላችማንአለኝምልጃ 6 ай бұрын
አምላከ ቅዱሳን ለኛም ማሰተዋሉን ያድለን ለንሰሀ ሞት ያብቃን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@Nanaty-s2d
@Nanaty-s2d 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መልካም ትምህርት ቦታው በጣም ያምራል የት ነው ?
@toleshidinsa5458
@toleshidinsa5458 6 ай бұрын
አሜን እሼ ለመስማት ጆሮን የሰጠኝ አምላክ ይመስገን ገና ተክልዬ ይባርኩኋል እደግ ሰው ሁሉ እንዳተ አይኑ ይብራለት ቦታው የትነው ግን በጣም ያምራል የምድር ገነት በለው እናመሰግናለን!
@yaredmokanint9257
@yaredmokanint9257 6 ай бұрын
Praise God 🎉❤, Glory to the almighty God, God bless you eshiye,well said bro 🙏,
@etsegenetalemu2713
@etsegenetalemu2713 6 ай бұрын
ጥበብን የታደልከው ተወዳጁ እሽዬ ተባረክ❤❤❤
@ትዕግስትየማርያምልጅ-ወ8ዐ
@ትዕግስትየማርያምልጅ-ወ8ዐ 6 ай бұрын
አቤቴ ጌታዬ ሆይ መልሰኝ ወደቤትህ ሌላዉ ሁሉ ነገረ ከንቱ ነዉእና
@mine5133
@mine5133 6 ай бұрын
እሼ የግብፃዊቷ ማርያም ታሪክ ብታቀርብልን ለብዙዎቻችን ትምህርት ነው
@bekelekebede3615
@bekelekebede3615 6 ай бұрын
ዋው ዋው እሼ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ከነ መላው ቤተሰብህ ይልመድብህ ምርጥ የፆም ምግብ የነብስ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 6 ай бұрын
እሼ ያለህበት ቦታ ችግራችን ኣትዮጵያይዬ ነው?
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 6 ай бұрын
እሺየ ዛሬ አደኛ ነኝ በኮሜት የማዳም ቅመም ነኝ አስተምረኝ የኛ ልዩ❤🙏❤❤❤❤
@Yosefmulugeta-dm1eu
@Yosefmulugeta-dm1eu 6 ай бұрын
15gn 😂😂😂
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 3 ай бұрын
Good morninge Comedeyan Eshetu how are you doinge Ambaw Gebeyehu Enedeshaw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haregmengsha5657
@haregmengsha5657 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን ❤እግዚአብሔር ይሰጥልን
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አቤቱ የቅዱሳን አምላክ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ😢😢😢😢😢😢😢
@aynimoke9859
@aynimoke9859 6 ай бұрын
እሼ ትንሻ ኢትዮጵያ ነው የምትሉ ላይክ ❤አሳዩኝ ፈልጌው ነው
@eyuentertainment
@eyuentertainment 6 ай бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ..❤
@eteneshbirhan3010
@eteneshbirhan3010 6 ай бұрын
የእግዚአብሔር ን ቸርነት ምረቱን ብዙ ነው
@selamselam918
@selamselam918 6 ай бұрын
አሹየ የኔ መምህር እስኪ ከቻልክ ከባሰ ሀጥያት ( እግዝአብሄር ክዶ ከነበረ) ሰዉ ምክር አሰጠን የእግዝአብሄር መንገድ ምን ያህል እረፍትና ሰላም እንደሆነ በበለጠ እንድንረዳ በነገራችን ላይ ያወቅነዉን ሰዉ ደግሞ ሲነግረን የበለጠ እንረደዋለን ሰለዚ የምናዉቀዉን መልሳችሁ በምክር መልክ ንገሩን🙏 እንወድሀለን!
@werert2189
@werert2189 6 ай бұрын
እኔደግሞ ያስቀየምኩትሰውእንዴት ይቅርይለኛል እያለኩ በስደትበቀርሁ እልናደግሞለነፍሴእጨነቃለሁ መቸምእግዚአብሔርይቅርእንዳለኝእርግጠኛነኝምክንያቱምይችንቀንያሳየኝይቅርስላለኝ ነው ደግሞሰውሲሰማምንይለኛልይሉኝታገደለኝመላበሉኝየስደት እህቶቸአደራእንዳታልፉኝያያችሁይችንኮሜንትበማሪያም😢😢😢😢😢😢😢ደግሞእሽያለህበትቦታሲያምርበመቤቴእንደዚህያለቦታለይአንድቀንብውልመንፈሴምይታደስነበርከመዳምኩሽናወጥቸ
@GyygugYcyfyv
@GyygugYcyfyv 5 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ዕድሜ ለንሰሀ ስጠኝ እንደቆሸሽኩ እንዳትወስደኝ
@marthasisay4318
@marthasisay4318 6 ай бұрын
ተባረክ ፍፃሜክ ይመር እኛንም አምላክ ብርታት ይሁነን እርኩሱን እንድናሸንፈው
@beseech7768
@beseech7768 6 ай бұрын
እሽ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እንቁ ቃለ ህይወት ያሰማን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ⛪⛪⛪🙏🙏🙏💚💛❤
@otebeoo875
@otebeoo875 6 ай бұрын
አሸየ እግዚአብሂር ይጠብቅህ ለኛም የንስሀ ሞት የንስሀ እንባ ይስጠን
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Лайки Like
Рет қаралды 2,7 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 136 МЛН
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Лайки Like
Рет қаралды 2,7 МЛН