#የደስታ

  Рет қаралды 4,251

RAHA tube

RAHA tube

Күн бұрын

Пікірлер: 108
@እናኒYouTube
@እናኒYouTube 2 жыл бұрын
የ4 ወር እርጉዝ ነኝ እሰኪ ዱአ አርጉልኝ በሰደት ነወ ያለሁት በዱአችሁ አትርሱኝ ያረብ
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
የእኔ ውድ አብሽሪልኝ አላህ መአኪ
@shamesuabdoabdo729
@shamesuabdoabdo729 2 жыл бұрын
አብሽር አለህ ከአንች ጋር ይሁን
@jamilaadem9617
@jamilaadem9617 Ай бұрын
አላህበሰላምይገላግልሽ
@ሱሱቴነኝፋልቅልቆዋየኡሚና
@ሱሱቴነኝፋልቅልቆዋየኡሚና 2 жыл бұрын
ሱባሀንአላህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የኔ ውድ እህት አላህ ከዝህ ጨንቅ አውቱሻል አልሀምዱሊላህ
@emuayubtube6880
@emuayubtube6880 2 жыл бұрын
አህላን እህቴ መሻ አላህ አላህ ይጨምሪልሽ በሪቺ
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ማሻአላህ ጥሩ ቆይታነዉ አሏህ መልካም የምንሠራ ያድርገን ከመልካም ባሮቹም ያድርገን ያረብ ዉድ ወገኖቸ ባላችሁበት አሏህ ይጠብቃቹ ተክፉ ነገር ይሠዉራቹ አብሽሩ ጠክሩ በመልካም ነገር ላይ
@Mነኝየአላህባሪያ-g8m
@Mነኝየአላህባሪያ-g8m 2 жыл бұрын
አሚን ያርቢ
@سعادةسعادة-ل6ي
@سعادةسعادة-ل6ي 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አለህ ያሳድግልሽ ማኢዳዬ 😘😘😘😘
@medinaoumer2859
@medinaoumer2859 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን፣አላህ አንቺንም ልጂሽንም ለትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ኢንሻ አላህ።
@ZINATSayed-s5k
@ZINATSayed-s5k Ай бұрын
سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم
@rukiyamuhabaw9037
@rukiyamuhabaw9037 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል አልሀምድሊላህ ከሚዲያ ባለፈ አላውቅሽም ግን የማውቃት እህቴን ያህል አሳስበሽኝ ነበር እዲህ ሳይሽ ስሜቱ አይገለፅም ምስጋና ይገባው ለአለማቱ ጌታ
@hikmaseid5500
@hikmaseid5500 2 жыл бұрын
አላህ ያሣድግልሽ ለኡማ እምትጠቅም ልጂም አላህ ያድርግሽ ማኢዳየ😘😘😘😘
@dgdjdhgsh2051
@dgdjdhgsh2051 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሰሙ አላህ ያሳድግልሽ ለኛም መልካም የሆነውን ትዳር ሰቶን ሳሊህ ልጆችን የምንወልድ ያድርገን ያረብ
@سعيدادريس-خ9ث
@سعيدادريس-خ9ث 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ ልጅሺን አላህ ያሣድግልሺ ሠሙየ ።
@channelmuslim5075
@channelmuslim5075 2 жыл бұрын
Mashaallaah 👍 💖💖💖💖
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክአላህ አላህያሣድግልሽ ሧሊህ ሙእሚና። ያድርጋት ❤
@yaliahsetota5500
@yaliahsetota5500 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ እንኳን አላህ አስደሰተሽ ንያሽንም አላህ ያሳካልሽ ለአላህ ምን ይሳነዋል ጭንቀትሽን ሁሉ ላቀለልሽ አላህ ምስጋና ይገባው
@eremetyasin6694
@eremetyasin6694 2 жыл бұрын
ማለይኩም ሰላም እህት የኔ ህግን በርችልኝ እኔ ካንች ብዙ ነገር ተምሬለሁ
@mhhbion9880
@mhhbion9880 2 жыл бұрын
masha Allha❤❤❤💐💐
@ZINATSayed-s5k
@ZINATSayed-s5k Ай бұрын
سبحان الله وبحمده عدد خلقه ورضا نفسه وزنة عرشه ومداد كلماته 🍃🍃
@سعيد-ف9ط2ك
@سعيد-ف9ط2ك 27 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@faizabhro869
@faizabhro869 2 жыл бұрын
ማሻአላህ,እህታችን,እንኳን,በሰላም,ተገላገልሽ,ውዴ,ሂጃብሽ,አይደብዝዝ,ጓንት,ልበሽ,ከባለፈ,ትንሽ,ሂጃብሽ,ደብዝዞዋል
@خعرياحمد
@خعرياحمد 2 жыл бұрын
🥰 አላህ ሷሊሀ የሆነቺ ልጂ ያድርግልሺ
@ወሎየዋ-ነ7ጠ
@ወሎየዋ-ነ7ጠ 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሰሙየ አላህ ያሳድግልሺ 🌹🌹🌹🌹🌹
@fatyalilamo8835
@fatyalilamo8835 2 жыл бұрын
ማሸ አለህ አለህ ያሰድግልሽ አድገ ለኡማውም ያምትባቃ ልጅ የድርግት
@ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ
@ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ. ወበረካትሁ. ሱበሀን አላህ. አሏህ. ያሳዲግልሺ. የኔ ውዲ
@fekertube
@fekertube 2 жыл бұрын
ማሻአለላህ አላህ ይጨመረልሸ ሰሙዬ😍🌹📚
@lobabakonjo3418
@lobabakonjo3418 2 жыл бұрын
አላህ ያሳድግልሽ ውድ እህታችን
@tube-zc7oi
@tube-zc7oi 7 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ያሳድግልሽ ማሻአላህ🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌸 ዴምሬሻለሁ ደምሪኝ
@ሀዩያወሊሶልጅ
@ሀዩያወሊሶልጅ 2 жыл бұрын
ሰሙዬ ያኔ ብርቱ ጀግና እህት አስለቀሽኝ😭😭
@Rabia-fd9do3uc6v
@Rabia-fd9do3uc6v 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ መቼ አርግዘሺ መቼ ወለድሺ አላህ ያሳድገልሺ ሷሊሀ የሆነች ልጂ አላህ ያድርግልሺ
@tamimayoutube8771
@tamimayoutube8771 2 жыл бұрын
Mashallah Mashallah
@አላህከሪም-ኈ8ቘ
@አላህከሪም-ኈ8ቘ 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም አህለን ሰሙቲ ልጅሽን አሏህ ያሳድግልሽ ሁቢ አችንም አሏህ ይጠብቅሽ 💐
@neimneim2446
@neimneim2446 2 жыл бұрын
ማማዬ ወለድሽ እንዴ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አልፍ መብሩክ ብያለሁ ልጂሽን ጀሊሉ ያሳድግልሽ ያረብ
@ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ
@ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡሙ ማኢዳ እኳን ለዚህ ትልቅ ደራጃ አበቃሽ ማሻአላህ አላህ ላችም ለህዝበ ሙስሊሙ ሁሉ የምትጠቅም ያድርግልሽ ውደ ግን ለምን ላይክ አታደርጉም በአላ ???
@رحمهبنتاحمد
@رحمهبنتاحمد 2 жыл бұрын
አህለን ዉደ እኳንም በሰላም ወልደሸ ለመሳም ለመደሰት አበቃሸ ልጂሸንም አላህ ያሳድግልሸ
@ስሙቲነኝወሎየዋ
@ስሙቲነኝወሎየዋ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እሙ ማዒዳየ አላህያሳድግልሺ
@safiaidk1947
@safiaidk1947 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ውድ አላህ ያሳድግልሽ
@خعرياحمد
@خعرياحمد 2 жыл бұрын
ግበዝ እህቴ ነሺ መብሩክ እንኳን ለዚህ አበቃሺ
@anshaseld4110
@anshaseld4110 2 жыл бұрын
መሽአላህ
@የነገንማንያውቃል-የ1ወ
@የነገንማንያውቃል-የ1ወ 2 жыл бұрын
የምወድሽ ሰሙየ ❤እንኳንደስአለሽ
@anshaseld4110
@anshaseld4110 2 жыл бұрын
አላህያሳድግልሺ እህት
@Suls65850
@Suls65850 2 жыл бұрын
አህሌን የኔ ውድ እህት አችኮ ጠካራ ለብዙወች አራያ የሆንሽ የምትሆኝ እህት ነሽ አላህ የተመኘሽእን ያድርግልሽ ማኢዳዬን
@Menhagi_Asefiyeh
@Menhagi_Asefiyeh 2 жыл бұрын
ማሸአሏህ ማሸአሏህ ማሸአሏህ ኢሻ አሏህ ትሆናለች አሏህ መኞትሺን ያሳካልሽ ያረብ ልጅቷ ያችን አረእያ ይዛነው የምታድገው በቻ አንቺ ብቻ ቀጥ ብለሽ ቁሚ ባለሽበት ድን እሺ ። አልሃምዱ ሊላህ እኳንም ለዚህ አብቃሽ
@madi6614
@madi6614 2 жыл бұрын
😢😢😢😢😥😥😥😥😓😓😢አልሀምዱሊላህ እንጂ እህህ አስለቀሽኝ ሰሙ
@najatnn9559
@najatnn9559 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@rahmetkebede-h4h
@rahmetkebede-h4h 2 жыл бұрын
ወአለይኪሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህቴ አህለን ወሳህለን ሁቢ ልጅሽን ረበና ያሳድግልሽ ማሻአላህ
@ዙዙየመርሳዋ
@ዙዙየመርሳዋ 2 жыл бұрын
ማሻአሏሕ ሰሞእንኳንዝለዚሕአበቃሽ
@FafiAwal
@FafiAwal 5 ай бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ
@አዩሽቱዩብ
@አዩሽቱዩብ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ወለድሽዴ ዋው አላህ ያሣድግልሽ ሀፊዝል ቁረአን ያድርግልሽ
@lubabalubaba6368
@lubabalubaba6368 2 жыл бұрын
የኔ ውደ አላህ ያሳድግልሽ
@tashetatmam2715
@tashetatmam2715 2 жыл бұрын
ማሻአላ ደስ ይላሊ ልጂ ሺ አላ የሰዲገቲ
@hjerhjer9755
@hjerhjer9755 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኪሰሙየ ድባይ መምጣትፈልጌ ነበር እስኪ አናግሪኘ
@djhs4135
@djhs4135 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ❤
@ያልቶነረልጁነት
@ያልቶነረልጁነት 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህ ያሳድግልሽ ወዴ
@ሙንተሀ
@ሙንተሀ 5 ай бұрын
❤ማሻአ ላህ
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹👌👌
@ሱሱቴነኝፋልቅልቆዋየኡሚና
@ሱሱቴነኝፋልቅልቆዋየኡሚና 2 жыл бұрын
አስላሙአለይኩም ድሙት ማሻአላህ ማሻአላህ
@Makeya-vd1gz
@Makeya-vd1gz 2 жыл бұрын
Mare yet hideshi new eyalku welahi meshaa Allah byalehu
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ
@laylaendris8346
@laylaendris8346 2 жыл бұрын
እሙ ማኢዳ አታሥለቅሽብን በሰንትዱአ የመጣጭ ንብረታችንናት ሆሆሆ🍓🍓❤❤
@rahatube1307
@rahatube1307 2 жыл бұрын
♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@makiyamak5619
@makiyamak5619 2 жыл бұрын
የኔ ማር ማሻ አላህ እንኳን በሰላም ተገላግለሽ ልጅሽን በአይንሽ ለማየት አላህ አበቃሽ
@selimtube404
@selimtube404 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ነገሮችን ለሚያሳልፍልን አልጀባር አልሀምዱሊላህ
@عبداللهاليامي-ت5ت
@عبداللهاليامي-ت5ت 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@ላኮመልዛ
@ላኮመልዛ 2 жыл бұрын
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሂ አህለን እህት ሰማራ አላህ ልጅሸንም ያሳድግልሸ ለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ ነዉ !!!!
@UmmubarakHesuin
@UmmubarakHesuin Жыл бұрын
ቁጥርሽን አስቀምጭልኝየኔዉድ።
@Hadiya-ch9hu
@Hadiya-ch9hu Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@qamuti1
@qamuti1 2 жыл бұрын
ወሌኩም ሰለም ወራህማቱለሂ ወባራከቱ
@سعيد-ف9ط2ك
@سعيد-ف9ط2ك 27 күн бұрын
ማሻአላህ ዉድ😢
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 2 жыл бұрын
አላህያስድጋልሽየኔእህት
@susuhabeshawittube1510
@susuhabeshawittube1510 2 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔውድ ወለድሽ ማሻአላህ የኔውድ አላህ ያሳድግልሽሽሽሽ
@እሙሙፈሪሀ
@እሙሙፈሪሀ 2 жыл бұрын
አለህ የሰድጊልሺ ልጂሺን የረቢ
@ሙባረክቱዩብ-ጘ4ፈ
@ሙባረክቱዩብ-ጘ4ፈ 2 жыл бұрын
ማሻአህ አላህያሣዲግልሺ
@ggh5546
@ggh5546 2 жыл бұрын
አብሽርእህትለበጎነዉ
@timatim1607
@timatim1607 2 жыл бұрын
አላህ ያሳድግልሽ
@myoutube1806
@myoutube1806 11 ай бұрын
አላህ ያሳድግላችሁ ያሳድግልን አልሀምዱሊላህ አንድ ወንድ ልጂ አለኝ አላህ ለቁም ነገር ያብቃልኝ አላህ ከስደት በሰላም በጤና አስገብቶኝ ሴት ልጂ ስቶኝ ዩስራ እላታለሁ እያልኩ ነበር በቃ ማኢዳ ልላት አስብኩ ከቶ ትምጣ ኢንሻ አላህ አላህ ሶልህ ጤነኛ ደስታየ የሚመለስባት የደድታየ ሰበብ የሆነች ችግሬን ጪንቀቴን ልፋቴን ንደቴን መርሻ የሆነች ይወፍቀኝ ያረብ ብዙ ነገሮች በእኔ ሂወት አልፈዋል ይሄም ቀን ያልፋል ኢንሻ አላህ የመጀመሪያ ልጄን ሰወልድ የተፈተንኩት ፈተና አልፎ እዝህ አድርሶኛል ከዛም በፊት በብዙ ሂወቶች ተፈትኛለሁ ገና በልጂነቴ ያም አልፎል አልሀምዱሊላህ ልጄ ሁለ ነገሬን አስረስቶኝ ኑሬ አሁን ትንሺ ግራ የሚያጋባ ሂወት ውስጥ ነኝ አላህ ለእኔ የተሻለውን ነገር ይምረጥልኝ ያረብ ሶብር ጤና ይስጠኝ
@montaawole9908
@montaawole9908 2 жыл бұрын
መሸአለህ አለሀዩጨምሪልሺ
@sumyea2880
@sumyea2880 2 жыл бұрын
የኔ ንግስት ❤❤❤❤❤
@rabiamohammed1113
@rabiamohammed1113 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@mmama8554
@mmama8554 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯👍🌺🌺🌺🌺
@ነጂባጀማል-ቘ7ሐ
@ነጂባጀማል-ቘ7ሐ 2 жыл бұрын
አላህ ይበርክልሽ
@alinaalina212
@alinaalina212 2 жыл бұрын
በአላሕ ቁጥርሽን እፈልጋለሑ በአላሕ እሙ ማኢዳ
@ሱመያየረሱልሰዐወወደጅ
@ሱመያየረሱልሰዐወወደጅ 2 жыл бұрын
አሰለም አለይኩም ወረመቱለህ ወበረከቱ ማሻ አለህ
@helimahelima5646
@helimahelima5646 2 жыл бұрын
ሰሙቲ እህለን የኔ እቁ
@yahyamohammedd1762
@yahyamohammedd1762 2 жыл бұрын
المائدة لا الماعدة
@hawatilahua9514
@hawatilahua9514 2 жыл бұрын
አህሌን እህት ማሻ አላህ
@fftt2335
@fftt2335 2 жыл бұрын
ማሻአላህደስዪላል
@ኡሙኡስማን-ኘ4ኰ
@ኡሙኡስማን-ኘ4ኰ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድጋት
@maryetube14585
@maryetube14585 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወልደሻል እንደ
@zebutube9644
@zebutube9644 2 жыл бұрын
አህለን ሰሙ አልሀምዱሊላህ
@emufahadtube
@emufahadtube 2 жыл бұрын
اسلام علايكم وراحمة الله وبركته۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝ ﷺ ▪️اللهم صلي وسلم وبارك على نبينا محمد صلي الله عليه وسلم🌹🌹🌹
@اميناتداود
@اميناتداود 2 жыл бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወረህመቱሎሂ ወበረካቱሁ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@nyakaisikiedrine7712
@nyakaisikiedrine7712 2 жыл бұрын
yetftsh nw mar
@nyakaisikiedrine7712
@nyakaisikiedrine7712 2 жыл бұрын
yena wed yehospitalu aicha
@ሙባረክቱዩብ-ጘ4ፈ
@ሙባረክቱዩብ-ጘ4ፈ 2 жыл бұрын
ሠላምአሊኩም
@ኡምኻሊድ
@ኡምኻሊድ 2 жыл бұрын
አረቁጥረሽን አስቀምጪልኝ
@ረውዳብንትሀሰን
@ረውዳብንትሀሰን 2 жыл бұрын
እሙ ኻ ሊድ ነይ በውስጥ
@temerhabtamu591
@temerhabtamu591 2 жыл бұрын
Walikum selam werahmtowlahi webrkethu yeni wudi Alehamdulilah Alehamdulilah Alehamdulilah Alehamdulilah sum Alehamdulilah Alif mebruk allah kezih hulu fetena buhalaeyedestan nure maeidan takel nger beslam elefe afiya yestesh anchinem lezih yabkash telek mesgana yegebaw bey sujed werjelet alehu yeni wudi ehet astemariye ye ehetochi yesitoch hulu bertateetenkari beyesh alehu semu &Maeida🌹❤️ endemwedesh tawkiyaleh lilah beye men betefam hulim belbi nesh ehtesh te… yehin vido sademet yetsemagne semite enina allah nen yemnawkeww anches beye asebkugn hulim selamesh yebza kene mulu bitseb wudwa ehti ke midawch tefabeye new yaletketatelkush yechin 1 wer allah yetbkesh be degami enkuan des yalesh 🍀🍀🍀🌷🌷🌷🌷🌷🍀🍀🍀🍀🌷🌷🌷🌷🌷🌷🍀🍀🍀🍀🌷🌷🌷🌷🌷🍀🍀🍀🌷🌷🌷አብቢይ ለምልሚይ 🤗🌹☝🏻
@ቢንትኡመር
@ቢንትኡመር 2 жыл бұрын
አህለን ሰሙ
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሰሙቲ እደት ነሽ እንኳን ደህና መጣሽ ውድ እህቶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አጫጭር ኢስላማዊ ዳእዋ ፈትዋ ያገኛሉ
@umaziza9750
@umaziza9750 2 жыл бұрын
አስላሙአለይኩም እራህመቱላሂ ወበርካትሁ የኔ ውድ እህት የኔ ውድ የኔ ውብ እህቴ አልሀምዱሊላ እንኳንም ወለድሽልን ያንችን ምትክ ተካሽልንማለት ነው ሰሙየ የኔ ውድ እህት አላህሱበሀነሁ ወተአላ በአፍያሁናአድጋልሽ እሳን ድረሻት ኩለሻት የልጅ ልጅየምታሳይሽያርግልን
@ሙባረክቱዩብ-ጘ4ፈ
@ሙባረክቱዩብ-ጘ4ፈ 2 жыл бұрын
ቀቢኚማም
@Zeeነት1345
@Zeeነት1345 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@djhs4135
@djhs4135 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ❤
@ሰሙቲነኝየአባቷቅመም
@ሰሙቲነኝየአባቷቅመም 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@djhs4135
@djhs4135 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ❤
ኡሱሉ ሰላሳ ክፍል 2
10:01
Hiku Tube
Рет қаралды 1,9 М.
#በየእለቱ መዳበር ያለባቸው ባህርያት
11:48
كيف تنجح العلاقات مع ياسر الحزيمي | بودكاست فنجان
3:03:09
#ለደስታችሁ #ከሁለቱ #አንዱን #ምረጡ
12:29