የእሁድ የመስቀል አጥር ፀሎት

  Рет қаралды 80,672

Ethio Abesha A.G.T የድንግል ልጅ

Ethio Abesha A.G.T የድንግል ልጅ

Күн бұрын

የእሁድ የመስቀል አጥር ፀሎት

Пікірлер: 128
@mhertsenbeta4035
@mhertsenbeta4035 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መድሀኒ አለም በመስቀልህሀይል ጠላታችንን እርኩስ መናፍስትን ወደ ሲኦል አስገባልን
@Iamhaker-x8p
@Iamhaker-x8p Жыл бұрын
አሜን❤
@እግዚአብሔርታላቅነው-ጨ6ገ
@እግዚአብሔርታላቅነው-ጨ6ገ Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@luyabh9172
@luyabh9172 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የጌታችን የመዳኒታችን የእየሱሰ ከረሰቶሰ ቸርነቱ ምሕረቱ ይደርብን ቃለ ሕይዐት ያሠማልን
@mhertsenbeta4035
@mhertsenbeta4035 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ መድሀኒ አለም ክርስቶስ በየደቂቃው ሀጥያት እሰራለሁና አንተ ይቅር በለኝ በመስቀልህ አድነኝ ቤተሰቦቼን ጠብቃቸው አገራችንን ከክፉ መንፈስ ጠብቀን
@Sara-lb6zy
@Sara-lb6zy 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale heywot yasemalen
@marthasifabera4452
@marthasifabera4452 4 жыл бұрын
የእሁድ የመስቀል አጥር ፀሎት  በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አምኜ ከሰይጣን ወጥመድ ለማምለጥና ከአጋንንትም ሁሉ ጸብ ለመዳን ይህንን አስማተ መለኮት እጸልያለሁ እንዲህ እያልኩ። ኤኮስ አስሌ ኤፓ ኤንከምካም ኤቦካ ኪሮም ለካፍ ፌኤ ሎኬ ወአርናኬ ጓዕ ወአብሶላ አስቤክ አበስኩዕ አሜዕ አዎጽእ ኤቀእ አዎፅ ካብዕሬው አርኅላዮን ያብሳት ጸ ጸ ጸ ጸ ጸ ጸ ጸ አቤቱ በነዚህ ኅቡዕና ሥውር በሚሆኑ ስሞችህ እና የመላእክት ሁሉ አለቃ በሚሆን በቅዱስ ሚካኤል ጸሎት ሁለተኛ ደስታን በሚያበስር በቅዱስ ገብርኤል አማላጅነት ሦስተኛ በወላጅ እናትህ በቅድስት ድንግል ማርያም ይቅርታና ምሕረት ጠያቂነት እኔን አገልጋይህን ______________ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ሠውረኝ። አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ቅድመ ዓለም የነበረ ዛሬም ያለ አልተሳደበም መከራ ሲያፀኑበት አልተቀየመም ለምንናገረው የክርስቶስ ፍቅር አንክሮ ይገባል፡፡ መስቀል ተመሰገነ ዓለምም ተጠራ ዛሬ መስቀል ለወንድሞች አበራ፣ እግዚአብሔርም የተመሰገነ ነው፡፡ ሰውም በትንሣኤው ነፃ ወጣ የዓምላካችን ቸርነትና ትህትና የዋሕነት ሰውን በመውደዱ የተቀበለውን እንናገራለን፡፡ ሰማይን እንደቀመር የሰቀለው እርሱ በእንጨት መስቀል ሳይ ተሰቀለ፣ ሰማይን በክዋክብት የሸፈነ እርሱ የእሾህ አክሊልን ተቀናጀ የሰማይ ሰራዊት በፍርሐት ሆነው የሚቆሙለት እርሱ በጲላጦስ ፊት ቆመ ሙታንና ሕያዋንን የሚገዛ እርሱ እንደበደለኛ ተፈረደበት፡፡ ሁሉን መከልከል ሲችል አልከለከለም የጠፋውን ዓለም እርሱ በቅጽበት እንዲፀና አደረገው። እኛ ግን ከሙታን ተለይቶ የተነሳውን ክርስቶስን እንሰብካለን ለአሕዛብ መድኃኒት ሆነ ከመስቀሱ ወርዶ በሲኦል ውስጥ የታሰሩትን ፈታ ከኃጢዓት ቀንበር አውጥቶ ነፃነትን ሰበከልን በስጋ ወደራሱም አቀረበን ከዓለም በፊት ያለ ፣ የነበረ፣ የሚመጣ እርሱ የታመመ፣ የሞተ፣ የተቀበረ፣ የሞተ ፃዕሩን የፈታ ከሙታን ተለይቶ የተነሳ ሕያው እርሱ ነው፡፡ የታመመው የሞተው ስጋ ብቻ አይደለም በግብረ መንፈሰ ቅዱስ ስጋን ተዋህዶ ቃልም ሰው ሆኖ ነው እንጂ ሕያው እርሱ ከሙታን ተለይቶ ተነሳ ከጥንት ጀምሮ እናውቃለን፡፡ እርሱም ባህርይውን ያውቃል።  ኢየሱስ ክርስቶስ አንተ እርዳኝ እኔንም በምሰብክበትም ሰው ሆነህ በመምጣትህ በልደትህ እና በግዝርትህ በጥምቀትህና በመታየትህ በመከራህና በመስቀልህ በማዳንህ ችንካርና በሞትህ ተማጽኛለሁ: በትንሣኤህና በእርገትህ በየማነ አብ በመቀመጥህና በዳግም ምፅአትህ በቅዱስ ስጋህና በቅዱስ ደምህ ነፍሴንና ስጋዬን ወደ አንተ አማጸናለሁ ለዘለዓለሙ አሜን። የተሸለሙ የነገስታትን የመኳንንትን ሰይፍ የሚፈራ በዚህ የመስቀል አጥር ይድናል። በዚህ መስቀል ጠላት ሁሉ ይታወሳል ስራይ የሚያደርጉ ሁሉ የተቃጠሉ ይሁኑ በእኔ በነፍሴና በስጋዬ ላይ ክፉ የሚያደርጉትን ሁሉ አፋቸው ዲዳ ይሁን አንደበታቸውም ይዘጋ:: በእኔ ላይ የመከሩ ሀሉ በኢየሱስ ክርስቶስ ሀይል አፍረው ይመለሱ ምክራቸው ለራሳቸው ሀዘንና ለቅሶ ይሁንባቸው በማርያምና በኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል አፍረው ይመለሱ አንደበታቸው ይታስር ኃይላቸው ይድከም እጅ እግራቸው ይሰበር ፡ ዓይናቸው ይታወር እነርሱ እንዳይችሉኝ ግርማና ሞገስን ስጠኝ መድኃኔአለም በተሰቀልክት በዚህ መስቀል ድል እንዳደርጋቸው ሞገስን ስጠኝ ዓለምን ባዳነ አይሁድ ከቀበሩበት ቦታ እሌኒ ባገኘችው በመስቀል ከሁሉም ጠላቶችህ አድነኝ እኔን__________ መድኃኒዓለም በተሰቀለበት በዚህ ክቡር መስቀል አታመናለሁ ወደ እርሱም እጠጋለሁ፡፡ በዚህ ዕፀ መስቀል ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ በዚህ ዕፀ መስቀል አማፀናለሁ፡፡ ይህ ዕፀ መስቀል ስሙ ገናና ነው። ጼጥሮስን ከእስር ቤት እንዳወጣኽው እኔንም ባርያህን_______________ ከጠላቶቼ እጅ አውጣኝ፡፡ ዮሴፍን ከወንድሞቹ እጅ እንዳወጣኽው በግብፅ አገርም ከፍ ከፍ እንዳደረከው እንደዚሁም እኔን ከክፉ ስህተቶች ከክፉ ጦርና በመንገድ በሚሆን ጠብ ከሚወረወር ቀስት አድነኝ አውጣኝ፡፡ በመስቀልህ አጥር እጠረኝ በማዳንህ ጋሻ ከልለኝ እኔን_______________ በጠላቴና በጠላቶቼ ላይ ከፍ ከፍ አድርገኝ በስፍሁ በአብ በፋዕሙ ወልድ በመስቄሁ መንፈስ ቅዱስ ንፍሴንና ስጋዬን አድነኝ አድስልኝ በቅዱስ መንፈስም ከሰው ልጅ መከራ አድነኝ እኔን ባሪያህን ________________ በዚህ የመስቀልህ አጥር ንግስት እሌኒ ሙታንን አስነስታለች እርሱ መስቀልም መድሐኒታችን ነው።  በዚህ ዕፀ መስቀል ችግረኛ ከፍ ከፍ አለ ረሀብተኛ ተደሰተ እውራን ብርሃንን አዩ ለምጻሞች ነጹ ደንቆሮዎችም ሰሙ ፣ አንካሶችም ረቱ በዚህ የመስቀል አጥር ጠላቴንና ጠላቶቼን ከእግሬ በታች ሆነው ይገዙ። አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም በኢየሱስ ክርስቶስ ሳዳር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ በተባሉ በእጆችና በእግሮችህ ቅንዋት ስሞችህ በሴቃና በፄቃ ስምህ ከጦር ከሚወረወር ቀስት ከድንጋይ ውግረት ከሚያስደነግጡ እየሄዱ ልብን ከሚሰልቡ በእንግዳ ፈረስ ተጭነው ጉሮሮ ከሚያንቁ ሁሉ አድነኝ በምናቃቸውና በማናውቃቸው መልክ የሚመሰሉ በሌሊትንና በቀን የሚሄዱ ዓይነታቸው ብዙ ከሆኑ አጋንንት በዚህ የመስቀል አጥር ከልለኝ ለእኔም ___________ ለነፍሴና ለስጋዬ መሰወሪያ ሁነኝ ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱ በመስቀሉ ሀይል ሃይማኖት ይቀናል በመስቀሉ ሐይል ባህር ፀጥ ይላል በመስቀሉ ፍጥረቱ ሁሉ ይታደሳል። ሃሌ ሉያ አማኑኤል ኢየሱስ ክርስቶስ በእነዚህ ስሞችና በዚህ ቅዱስ መስቀልህ የኔን የባርያህን ነፍስና ስጋ ቀድስልኝ ለዘልአለሙ አሜን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ አንድ በሚሆን በወልድ ደም የተቀባ መስቀል በመገኘቱ ቤተክርስትያን እልል አለች። መስቀል ሆይ ዬ ዬ ዬ ብዩ እመሰግንሀለው:: መስቀል ሆይ ዬ ዬ ዬ ብዬ አገዛልሀለው። አመጣጡ የከበረ አሟሟቱ ድንቅ የሆነ ሰማያዊ ሙሽራ አዶናይ አማኑኤል ማስያስ አጓለ አንበሳ ከሙታን ተለይቶ ተነሳ የምህረት ስሙ ይመሰገን ዘንድ ቅዱስ ስምህን የሚጠሉ ሁሉ ይፈሩ ይጎሳቆሉ እንደዚሁም ጠላቶቼን በስምህ እሰራቸው አግዮስ አሁግዮስ ማንጦስ 🍀🌹🌻
@ቃልኪዳን-ዸ4ፈ
@ቃልኪዳን-ዸ4ፈ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜህን ይርዝምልን መምህራችን በእየለቱ የእግዚአብሄርን ቃል ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ለአለም የምትሰብኩ አባቶቻችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ጌታ ሆይ ይቅር በልን
@sarkalmdamise5833
@sarkalmdamise5833 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mammaalemeujjguh
@mammaalemeujjguh Жыл бұрын
Amen Amen Amen✝️✝️✝️ hatiyatachine asteseriline Bemeskelih kekufu tebikene
@መቅደላዊትYouTube-k9t
@መቅደላዊትYouTube-k9t 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@kababush3003
@kababush3003 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qala heyoti yasamlehulachin
@goitommekonnen1509
@goitommekonnen1509 3 жыл бұрын
ኣሜን 🙏🙏🙏
@helilove3037
@helilove3037 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!!
@samirabh8469
@samirabh8469 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@OG0o
@OG0o 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 💖💛💚😍🙏🙏🙏
@user-oc8uc3xi9d
@user-oc8uc3xi9d 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትንያሠማልንአባታችን
@hiruthabswit4410
@hiruthabswit4410 3 жыл бұрын
መስቀል ሃይላችን ነው መስቀል ቤዛችን ነው መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን✟✟✟
@onlytrue4657
@onlytrue4657 4 жыл бұрын
Kale hiwote yasamalen zamanehe yatabarke yehune dengle waladita amelak karewene zamanehen tebarkaw Amen ❤ Amen ❤ Amen
@creatgoogle3373
@creatgoogle3373 4 жыл бұрын
Amen 🌷amen ❤amen 🌷amena amen 🌷amen ❤amen 🌷amen amen🌷amen ❤amen 🌷⚘amen
@zenuyemayreymlijehtmareyam8287
@zenuyemayreymlijehtmareyam8287 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን ተስፋመንግስት ሰማያትን ያውርስልንንን
@hhgg2233
@hhgg2233 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ፈጣሪ ሆይ ኣምላካችን ሆይ በደላችንም የሰቅር በለን ኣንተ ሁሉ ቻይ ነህ እና
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💛❤️💚
@azebewaltawu5049
@azebewaltawu5049 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen kalhywtn yasmln enhtathnena badlhn sayhon endakds haenth kaslotu erdat barkt yekfaln amen
@fetleworkgimite554
@fetleworkgimite554 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@bitytrf8861
@bitytrf8861 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@mhertsenbeta4035
@mhertsenbeta4035 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በመስቀልህ ባርከን ቃለ ህይወትን ያሰማን
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
@hageraamen85
@hageraamen85 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን
@hwolo333
@hwolo333 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🤲🙏
@yemanehabte7954
@yemanehabte7954 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN BMESKELU yedhnena AMLAK AMEN
@betelmeqdes1672
@betelmeqdes1672 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን !!!!!!!
@lamialamia5317
@lamialamia5317 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ሀፅያታች ሳይሆን እንደምህረትህ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
@rahelmesfin4182
@rahelmesfin4182 7 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🏼
@Iamhaker-x8p
@Iamhaker-x8p Жыл бұрын
አሜን፡አሜን፡አሜን፡በፀሎታቹ፡አስብኝ፡ወለተ፡ኪዳን፡የአገልግሎት፡ዘመኖን፡ይባርክልን
@lovegirl1103
@lovegirl1103 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
ቅድስት ሆይ ለምኝልን ቅድስት ሆይ ለምኝልን ቅድስት ሆይ ለምኝነልን አሜን አሜኖን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።እባታችን።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜንን እሜንንን
@saraneggaayalneh3138
@saraneggaayalneh3138 2 жыл бұрын
Selam abtachin be tselotach asebun welete Selassie ena welete birhan ena welete Eyesus ena Welete ETHIOPIAN 💚💚💛💛❤❤🙏🙏🙏
@amarchzarga6991
@amarchzarga6991 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማን አሜን አሜን የቅዱስ መስቀል በርከት ይደርብን
@zenuyemayreymlijehtmareyam8287
@zenuyemayreymlijehtmareyam8287 6 жыл бұрын
Amen amen Amen amen kalhiwet yasemaln tesfa mengest semayaten yawersln
@ddd1993d
@ddd1993d 3 жыл бұрын
Amen.amen.amen
@mhertsenbeta4035
@mhertsenbeta4035 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማን
@wasenwasen6444
@wasenwasen6444 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@miki4478
@miki4478 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ስላም ፍቅር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@ሊሊጋልትግራይ-ቐ1ጠ
@ሊሊጋልትግራይ-ቐ1ጠ 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@Obse543
@Obse543 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ሆይ 🤲🤲🤲
@mhertsenbeta4035
@mhertsenbeta4035 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማን
@OrthodoxMezmur2127
@OrthodoxMezmur2127 3 жыл бұрын
አሜን
@ስድፍግስድፍግ
@ስድፍግስድፍግ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን እሜን ቃል ህይውት ያስማልን ኣባታችን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን. ።ቃለህይወትያስማልን ።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን ።እባታችን።
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️💛💚
@dreamcell1516
@dreamcell1516 5 жыл бұрын
Amen amennnnnn
@mabruh6344
@mabruh6344 4 жыл бұрын
Amen amen amen😢😢😢🙏🙏⛪⛪🌿🌿🌿❤❤👐👐👐
@ጌታየደክሞኛልናአትተወኝጌ
@ጌታየደክሞኛልናአትተወኝጌ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@weynihagos5835
@weynihagos5835 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እመቤታችን ለቅድስናና ለ በረከት ታድርግልን።
@Iamhaker-x8p
@Iamhaker-x8p Жыл бұрын
አሜን❤
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen qal hiwot yisamalen
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ለአባታችን ቃለሂወት ያሰማልን
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንን
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዝአሄር አምላካችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን
@abebechgirma2973
@abebechgirma2973 7 жыл бұрын
AmenAmenAmenGetawun
@habshihabshi6603
@habshihabshi6603 5 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን
@selfokuder3121
@selfokuder3121 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልንን
@ጠጅነሽአበራየድንግልማርያ
@ጠጅነሽአበራየድንግልማርያ 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@duyrr7976
@duyrr7976 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሀይወትን ያሠማልን መልካም እለተ ሠንበት ይሁንልን
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን !!
@eqziabharifkr4061
@eqziabharifkr4061 2 жыл бұрын
⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ሀረጓጽጌማርያምስደተኘዋ
@ሀረጓጽጌማርያምስደተኘዋ 5 жыл бұрын
አኤን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@mhertsenbeta4035
@mhertsenbeta4035 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማሎን
@emuugirma9913
@emuugirma9913 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅርም በለን ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን
@buzibuz2722
@buzibuz2722 3 жыл бұрын
የመስቀለ አጥር ፀሉት ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን
@brhaneftwi8846
@brhaneftwi8846 4 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን
@rahwazerazion8722
@rahwazerazion8722 4 жыл бұрын
Rahwa zerazion amen ezegabhre kega ehun
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 2 жыл бұрын
ቅድስት ሆይ ለምኝልን ቅድስት ሆይ ለምኝልን ቅድስት ሆይ ለምኝልን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይድረግልን
@mhertsenbeta4035
@mhertsenbeta4035 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን አሰማን
@user-dq1ee2qr8e
@user-dq1ee2qr8e 6 жыл бұрын
amen
@elshaadayelshaaday2235
@elshaadayelshaaday2235 5 жыл бұрын
አሜን 🕇🕯አሜን 🕇🕯አሜን 🕇🕯💒🕇💚💛❤🕇💒🕇❤❤❤🙇🙇🙇🙇
@እግዚአብሄርእረኛዬነውእግ
@እግዚአብሄርእረኛዬነውእግ 6 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀሎታችሁ ይርዳን ለሁላችን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜንን ።ቃለህይወትያስማልን ።እሜን እሜን እሜን እሜንን ።እግዚአብሔር ይመስገን።እባታችን።እድሜናጤናይስጥልን።
@ለእኔስአባቴጊዮርጊስነው
@ለእኔስአባቴጊዮርጊስነው 5 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@konjiteshetu4763
@konjiteshetu4763 4 жыл бұрын
Aman Aman Aman
@መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ
@መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትንያሰማልንመንግስተሰማያትንያውርስልንአባታችንበፀሎትአስቡን
@buzibuz2722
@buzibuz2722 3 жыл бұрын
በፀሉት አስቡኝ አባቴ
@አሸናፊአቶኤም.ኤሥ.ሢኢ.አ
@አሸናፊአቶኤም.ኤሥ.ሢኢ.አ 5 жыл бұрын
(A-1) (GJ-1) (A-05), etc,..., At 09h 17m On 10. 04. 2019 _ አቶ ኤም. ኤስ. ሢኢ. አሸነናፊ ሰዩም ግዛው! _ የእሁድ የመስቀል አጥር ፀሎት - KZbin.html
@ጵጌማርያም
@ጵጌማርያም 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Galmelakebrhant5297
@Galmelakebrhant5297 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@kgtparistubekgtparistube1176
@kgtparistubekgtparistube1176 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@danielyosef4951
@danielyosef4951 3 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ።
@buzibuz2722
@buzibuz2722 3 жыл бұрын
የመስቀለ አጥር ፀሉት ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
@asmraa8521
@asmraa8521 19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@serkeeserkee136
@serkeeserkee136 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@--vt6id973
@--vt6id973 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@serkeeserkee136
@serkeeserkee136 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@buzibuz2722
@buzibuz2722 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bdusdi2288
@bdusdi2288 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ወለተገብርኤልገነትሃይሉ
@ወለተገብርኤልገነትሃይሉ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርታላቅነውl
@እግዚአብሔርታላቅነውl 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lenarawashdeh4269
@lenarawashdeh4269 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@buzibuz2722
@buzibuz2722 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@buzibuz2722
@buzibuz2722 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hageraamen85
@hageraamen85 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
የቅዳሜ አርጋኖን - Arganon Kidame
20:16
masresham
Рет қаралды 432 М.
መልክአ ቅዱስ ሩፋኤል👆🏻
11:27
Ethio Abesha A.G.T የድንግል ልጅ
Рет қаралды 187 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 935 М.
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 49 МЛН
Girl, dig gently, or it will leak out soon.#funny #cute #comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 38 МЛН
የአርብ የመስቀል አጥር ፀሎት
11:38
Ethio Abesha A.G.T የድንግል ልጅ
Рет қаралды 111 М.
የዓርብ  አርጋኖን 👆🏻
34:53
Ethio Abesha A.G.T የድንግል ልጅ
Рет қаралды 329 М.
መዝሙረ ዳዊት ዓርብ -  Mezmure Dawit Arb
31:09
masresham
Рет қаралды 552 М.
መልክአ መድኃኔዓለም - Melka Medhanialem
17:02
masresham
Рет қаралды 294 М.
የሐሙስ የመስቀል አጥር ጸሎት
10:05
Ethio Abesha A.G.T የድንግል ልጅ
Рет қаралды 92 М.
Ethiopian Orthodox Kidase ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍል ፩
29:59
መዝሙረ ተዋሕዶ Mezmure Tewahdo
Рет қаралды 711 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 935 М.