የደም አይት ኦ የፍራፍሬ አመጋገብ Blood type O fruit/ gruppo sanguigno O frutto/فصيلة الدم يا الفاكهة

  Рет қаралды 41,633

Ethio Family Tube

Ethio Family Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 140
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 Жыл бұрын
በርታ ታሜ ትምህርትህ በጣም ጠቃሚነው ከልብእናመሰግናለን ተባረክ ብሩክሁን ወድማችን ታሜ
@iloveumom2973
@iloveumom2973 Жыл бұрын
ታሜ ወንድማችን እንኳን ደእና መጣህ ከልብ እናመሰግናለን ጠቃሚ ትምርት ነው ምታቀርበው በርታልን የደም ኦ መጠጣት እሚፈቀድለትን የሻይ አይነት ብታቀርብልን 🙏
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 Жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ስለ ሁሉ ምክርክ 💗 እናመስግናለን ተባረክ 🙏👏👍👍
@alembberihuny8934
@alembberihuny8934 Жыл бұрын
በእውነት መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏
@BlenYene-l8b
@BlenYene-l8b Жыл бұрын
እኔ የደም አይነቴ 0 ነው መወፈር እፈልጋለሁ በጣም ቀጭን ነኝ ምን ብመገብ እወፍራለሁ
@Fobs2022
@Fobs2022 Жыл бұрын
የአቡካዶ ቅጠል ሻይ ምርጥ ሳይሆን አይቀርም :: በትእዛዙ መሰረት በሙከራ ላይ ነን !!
@anahiyab7211
@anahiyab7211 Жыл бұрын
አዲስ አበባ የት የት ይገኛል የአቮካዶ ቅጠል?
@hirutbekele521
@hirutbekele521 Жыл бұрын
Please my sisters & my brothers if you want to gain knowledge keep listen , but saying bad thing about our brother it makes you low people . Change the way you thinking & you might be heald from your sickness , look up to GOD to change you & read your Bible , learn the way of GOD . My brother is the best teacher you ever known in your life . Thank you my brother , keep it up !!
@djgdfvdfjh574
@djgdfvdfjh574 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ለመልካም ትምህርትህ ግን አገራችን ስለሚገኙ እንደ ዘይቱን ሸኮርአገዳ ትርጎ ለደም አይነት ኦ ምንትመክረናለህ
@qweqwe444
@qweqwe444 3 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን እንኳን ሰላም መጣህ እናመሰግናለን❤❤❤
@alembberihuny8934
@alembberihuny8934 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@Addistoday
@Addistoday Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ያው የኦ ሰዎች ጨጓራ አሲድ በተፈጥሮ ስለሚበዛበት ያው አሲድ የበዛባቸው ፍራፍሬዎች አይመከሩም እነሱም ብርቱካን; እንጆሬ; አናናስ( እነዚህን ስንበላ ያቃጥለናል ሚሪንዳን ጨምር ነገር ግን ሎሚ ችግር የለውም(;ማንጎ; ፓፓያ; ኒውትራል ስለሆኑ ይቻላል ካነበብኩት
@ገብሬልላአማንኤል
@ገብሬልላአማንኤል Жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን ወድሜ እባክህ ፍቃደኛ ከሆንክ ላገኝህ እፈልጋለሁ እኔ የምኖረው ኒዮርክ ነው የምኖረው በፈጣሪ ስም እለምንህ አለሁ ሰላምህ ይብዛልኝ ተባረክ
@MesertMekei
@MesertMekei 8 ай бұрын
እናመሰግነለን እስኪ ለፀጉር እድገት የሚሆን ምክር ካለህ አካፍለን ደኩተር
@kdhbsbejvsh2791
@kdhbsbejvsh2791 Жыл бұрын
Thanks so much for your very essential information #1 we love you...but what about avocado fruit is it essential for blood group O???
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube Жыл бұрын
ለደም አይነት ኦ አይመከርም
@alembberihuny8934
@alembberihuny8934 8 ай бұрын
ተባረክ🙏
@TisatefMerzo-xq6gb
@TisatefMerzo-xq6gb Жыл бұрын
ክሪስመስ ሜሎን እልህ አዲስ አበባ ላይ አይቻለሁ ክፍት ነው የመጣው ስል ከሰሜን አሉኝ
@gillnaahama8068
@gillnaahama8068 Жыл бұрын
Thank you
@MelatFitsum-p9f
@MelatFitsum-p9f 11 ай бұрын
ሁለተኛው ክፍል ስራልን
@pastormule
@pastormule Жыл бұрын
ክርስማስ ሜለን ሀገራችን አለ
@yemaryam2375
@yemaryam2375 Жыл бұрын
ሰላም ሰላምሕ ይብዛልን
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 Жыл бұрын
Inameseginalen 🙏 Tame sile Muz ( banana )bedeb gilestilin please
@nessroo4741
@nessroo4741 Жыл бұрын
የደምግፊት ያለበት ወይም መዳኒት የጀመረ ሙዝን መብላት ይችላልን?
@BlenYene-l8b
@BlenYene-l8b Жыл бұрын
ቁልቋል ለደም አይነት A ነው ያልከው ?
@TiruworkNigatu
@TiruworkNigatu 7 ай бұрын
በሀገራችን አጠራር ሀብ ሀብ water male መጠቀም ይቻላል
@IbrahimYusuf-fq8ws
@IbrahimYusuf-fq8ws 4 ай бұрын
Jacfroot ethiopia wust ale mizan teppi akababi
@kassuabrham4291
@kassuabrham4291 3 ай бұрын
አለ ኢትዮጵያ አለ ጋራ ማርት ሱፐር ማርኬት አለ!
@fozyamehdi8385
@fozyamehdi8385 Жыл бұрын
14:38
@shewayeeshetu
@shewayeeshetu Жыл бұрын
ክሪስማስ ሜሎን ትርንጎ ይመስላል
@pinkandmorepink
@pinkandmorepink Жыл бұрын
Selam😊😍
@tigesttigest75
@tigesttigest75 Жыл бұрын
Selam walk wendime
@hiwihiwet112
@hiwihiwet112 Жыл бұрын
Namesegnalen wendmachn
@hideyat3960
@hideyat3960 Жыл бұрын
አንተ ቁልቋል ያልከው ነው በለሰ የሚባለው ወንድሜ። ቁልቋል የሚባለው ሲነካ ወተት መሰል መርዝ የሚወጣበት ብዙ ጊዜ በቤተክርስቲያን አካባቢ የሚገኝ ተክል ነው። በለስ ብለህ የጠቀስከው ካልተሳሳትኩኝ ሮማን ይመስለኛል። ጣፋጭ መለን በአገራችንም አለ።
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
በለስ፣ ቁልቋል ሮማን ፍፁም አንድ አይደሉም አዎ ሶስቱም አገራችን አሉ ድሬደዋም ቁልቋል አለ እዛ አካባቢ ቲኒ ይባላል
@reewreew770
@reewreew770 Жыл бұрын
በለስ(የሾላ ፍሬ )ነዉ feg
@fozyamehdi8385
@fozyamehdi8385 Жыл бұрын
9
@Addistoday
@Addistoday Жыл бұрын
በነገራችን ላይ የደም አይነት አመጋገብ ካሉት ብዙ አይነት የአመጋገብ ሳይንሶች አንዱ ሲሆን ሙሉ ለሙሉ ባንተማመንበትም ነገር ግን ሳይንሱን በመገንዘብ ሰውነታችን የማይፈልጋቸውን ነገሮች ለመለየት ይረዳናል ስለዚህ ያው እየሞከራቹ ሰውነትን ማዳመጥ ነው!
@fitsumtamirat9326
@fitsumtamirat9326 Жыл бұрын
thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏
@kelilforsido9523
@kelilforsido9523 4 ай бұрын
ፓፓያን የሱኳ ህመምተኛ መመገብ ይችላል ወይ?ማንጎ እና ሙዝስ ለሱኳር ህመምተኛ እንዴት ናቸዉ?ብታብራራልኝ
@alemgesese5478
@alemgesese5478 Жыл бұрын
,ብዙ ጊዜ የምትጠቅሳቸዉ የምግብም ሆነ ፍራፍሬዎች በአገራችን የማይገኙትን ነዉ ቢቻልህ በአገራችን የሚገኙት ላይ ብቸትሰራልን አመሰግናለሁ ።
@አወተገቢነው
@አወተገቢነው Жыл бұрын
ሀይ እኔ የሥኳር እና የኤች አይቪ በሽተኛ ነኝ ሥለዚህ እሚስማማኝን አላውቀውም ንገረኝ
@qweqwe444
@qweqwe444 3 ай бұрын
ዘይት ያልከዉ ስሙ ምንተብሎ ነዉ የሚጠራዉ ለፊት ያልከዉ ዶክተር የቁልቋል ፍሬ ዘይትስሙ ብፅፍልን
@qweqwe444
@qweqwe444 3 ай бұрын
ወሎ ዉስጥም በርሀላይ ሞልቷ በተለየ በክረምት
@rahelregassa7819
@rahelregassa7819 Жыл бұрын
እንደምንደርክ ታሜ ሰላምነው የቅልቋል ዘይት በሰንእስክሪን ፋንታ ያስተማርከን አመሰግናለሁ
@አበባአበበ
@አበባአበበ Жыл бұрын
የወሰድኩት ኮሌስትሮ ከፍ ስላለብኝ ነበር
@DeribewGetu
@DeribewGetu 13 күн бұрын
Selam wedme ene deme o plas new gn buna lmakom techgerku
@ChakissaZerihun
@ChakissaZerihun 3 ай бұрын
O ena O_ yatekalilal
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho Ай бұрын
እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን!!!
@aziebtadesse3411
@aziebtadesse3411 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ልጄ አመሰግናለሁ።
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 3 ай бұрын
ሰላም ታሜ እኔ O ነኝ
@TigistAsefa-pm6wf
@TigistAsefa-pm6wf 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@selamselam7853
@selamselam7853 Жыл бұрын
ጥቅሙ ያለማወቅ ነው ቁልቋል ብሎ የምሳደቡት እንጂ የተለያየ ዓይነት በቁልቋል የተሰራ ነው እኔ ራሴ ከአትክልት እንዴ ሰላጣ ዓይነት ጅስ ከክ ቅጣ ይህንን አራቱ መክሬአለሁት ብጣም ይጣፍታል
@brhansenbeto7774
@brhansenbeto7774 Жыл бұрын
እናመሰግንሀለን ውድ ንድማችን አብዝቶ ፈጣሪ ይባርክህ ሌላው ባየውህ ቁጥር የተጨነኩበት ነገር አለ እሱም የጠፋ ወንድም አለኝ ሁሉ ነገርህ እሱን ነው የምትመሰለው ሁሉ ነገርህ የሰው መመሳሰል ይሁን ግራ ገብቶኛል ይቅርታ ግን እንዳትቀየመኝ ከፀጉርህ ሉጫነት አንሰቶ ሁሉ ነገርህ መሳዩ ነህ ሰለጠፋብን ልጁይሆን ብዬ ሆድ ሆዴን ሰለበላኝ ፃፍኩልህ
@አበባአበበ
@አበባአበበ Жыл бұрын
ሰላም ነህ ወንድሜ ደሜ ኦ ነው የበልስ ቅጠልን ሻይ ማታ ማታ አንድ ቅጠል ለ15ቀን ጠጣሁ ግን በነዚህ ቀናት ውስጥ ሁሉንም ቀን ለሊት እራስ ምታት እና የእጅ መዳፍ መደንዘዝ ነበረኝ እና ወር መሙላት አልቻልኩም አቋረጥኩት ምን ትመክረኛለህ
@ህይወት-መ9መ
@ህይወት-መ9መ Жыл бұрын
የደረቀ Plum prune ይሆናል እርግጥ ሁሉም plum ደርቆ plum አይሆንም ይመረጣል ይባላል የተለያዩ ፍራፍሬዎች ግን አይደሉምአይደሉም።
@yrgalembokure9137
@yrgalembokure9137 Жыл бұрын
Yea Thank you 🙏. We need this
@asegidmitiku2507
@asegidmitiku2507 Жыл бұрын
ትምህርቱ በጣም ጠቃሚ ነው የደም አይነት ኦ ለመወፈር ምን መመገብ አለባቸው
@tsionalemayehu2575
@tsionalemayehu2575 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው የማመሰግነው ሻይ እና ቡና ትቼ ከእራስ ምታት ተገላግያለሁ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@anahiyab7211
@anahiyab7211 Жыл бұрын
እኔም እህቴ ራሴን በየቀኑ በሚባል ሁኔታ ያመኝ ነበር ቡና ሳቆም አሞኝ አያውቅም 1 ወር አለፈኝ
@tsionalemayehu2575
@tsionalemayehu2575 Жыл бұрын
@@anahiyab7211 des yilal enkuwan fetari maresh ahun meksat nwu yakategn
@anahiyab7211
@anahiyab7211 Жыл бұрын
እኔ ውፍረት ሳይሆን ቦርጭ አለብኝ ግን ምን መሰለሽ አመጋገቤ ሰአት አልጠብቅም በልጆቼ ሰበብ ዝም ብዬ እበላ ነበር አሁን እሱን ቀንሼአለሁ ትንሽ ግን በቀን 2 ወይም 3 ጊዜ ብቻ ብዪ ለውጡን ታዪዋለሽ
@tsionalemayehu2575
@tsionalemayehu2575 Жыл бұрын
@@anahiyab7211 እሺ ውዴ እኔም ቦርጭ ነው ያስቸገረኝ ለምን ጓደኛ አንሆንም
@anahiyab7211
@anahiyab7211 Жыл бұрын
ደስ ይለኛል ! ለቦርጭ ደግሞ የስንዴ ዘሮችን ማቆም አለብሽ
@hiwiyaredfiker5233
@hiwiyaredfiker5233 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረክ ሀባብ አይፈቀድም ማለት ነው ?
@menenalene7848
@menenalene7848 Жыл бұрын
ታሜዋበጣም እናመሰግናለን ሙዝ ስኳርይጨምራል ይባላል እንዴት ነዉ
@hanatsegaye327
@hanatsegaye327 Жыл бұрын
TANK YOU SO MUCH
@MerafNayzgi
@MerafNayzgi 10 ай бұрын
A+ nigeren
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ታሜ ኑርልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ዘርህ ይባረክ።
@keyayekeyay7736
@keyayekeyay7736 Жыл бұрын
የኢሞ ወይም ቴሌግራም ሊንክክ አስቀምጥልን ወድማችን
@bekam4779
@bekam4779 Жыл бұрын
ታሜ ወንድማችን እንኳን ደእና መጣህ; ምነዉ ጠፋህብን እባክህን አትጥፋብን
@netsanettamir5826
@netsanettamir5826 Жыл бұрын
I follow you recently i am so happy, it helps a lot. My blood type is A+ and Diabetic patients please can you tell me what fruit i eat and food please!!!!!!
@hhmm4372
@hhmm4372 Ай бұрын
@dabalatola2072
@dabalatola2072 Жыл бұрын
ለሀሞት ጠጠር ምን ብንጠቀም ተጠሩ ልሟማ ይችላል?
@yateyate5014
@yateyate5014 Жыл бұрын
አረብአገርአሁንምበሩዝተጠቅሎተቀቅሎይበላል
@tigesttigest75
@tigesttigest75 Жыл бұрын
Lije 1ametu new ina ekek aschegerng ina hakim minem alteshalewm mefte kaleh ibakih?
@netsanetabera4748
@netsanetabera4748 2 ай бұрын
Melon Ale
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
ቁልቋል በእንግሊዝኛ ካክተስ ነው የሚባለው
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 Жыл бұрын
Hi ታሜ ሰላምህ ይብዛ እናመሰግናለን
@esaiyastoma1030
@esaiyastoma1030 Жыл бұрын
የለሌዉን ከት አግንተን እንጠቀማለን?
@yigebashalkassa2077
@yigebashalkassa2077 Жыл бұрын
Please correct as far as I know the insult is kunkuanam it is not kulkualam.
@naolworkneh3972
@naolworkneh3972 Жыл бұрын
ewunet new muz le dem aynet O tesmami aydelem ene yemaweraw kederesebgn new tyfes tamme medhanit eyewesedkugn muz bemwesdbet seat yasmelsegn hulu neber betam betam kbr yistln
@pinkandmorepink
@pinkandmorepink Жыл бұрын
Weyn derequ new weys yaldereq new yemishalew
@גודדאואסייאס-ט5ג
@גודדאואסייאס-ט5ג Жыл бұрын
በሙያህ ብቁ ችሎታህ ያለህ በመሆኑ በርታ እላለሁ
@kelek3961
@kelek3961 Жыл бұрын
Betzm yegermal wanawen point ĺemesmat bezu aseleche geletsa tabezaleh seleze enezegawalen ebKehm ashashle
@fetiamohamed8672
@fetiamohamed8672 Жыл бұрын
Selam Lante Yihun Wedimachin Tame Betam new Mamesegnew Tebarek
@fozyamehdi8385
@fozyamehdi8385 Жыл бұрын
Ydem aynt o negn lanqaen ymegnel men temkregnleh
@dawite
@dawite Жыл бұрын
Telegram acunten betasawuken des yilengal
@AbdusemedAbarago
@AbdusemedAbarago 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት....
@tsehaygebremaram5592
@tsehaygebremaram5592 3 ай бұрын
ታምዬ ተባረክልን ❤❤❤❤
@paulosfantaw5660
@paulosfantaw5660 Жыл бұрын
ጃክ ፍሩት ወደ ሚዛን ቴኘ አለ
@aishaaisha6153
@aishaaisha6153 Жыл бұрын
ሰላም ታሜ እንደምነህ እንኳን ደህና መጣህ
@kalkidandessie3918
@kalkidandessie3918 3 ай бұрын
አብዝት ይባርክህ
@saralegesse6727
@saralegesse6727 Жыл бұрын
Selam tam ebakh comment lay tyake bzu gize teykalehu kechalk melslgn
@tsegeredashewangezaw5717
@tsegeredashewangezaw5717 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ቀጣዩንም እንጠብቃለን
@pinkandmorepink
@pinkandmorepink Жыл бұрын
Weyn le o qeuun new arenguade ?
@roresadejenehawas5805
@roresadejenehawas5805 Жыл бұрын
ወሬ አታብዛ አስረዳ
@zenihailu6992
@zenihailu6992 Жыл бұрын
አፕልስ አይፈቀድም ?
@naolworkneh3972
@naolworkneh3972 Жыл бұрын
adrken sibal tefechito new?
@MrTeklewold
@MrTeklewold Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን🙏🙏🙏
@arsemahabtu9695
@arsemahabtu9695 Жыл бұрын
Cumin seeds is that good for blood O
@blenhailu9862
@blenhailu9862 Жыл бұрын
I am o can I eat apple? Please tell me
@MartaMarta-qh4tj
@MartaMarta-qh4tj 10 ай бұрын
ብሩክ ነህ
@frehabte7107
@frehabte7107 Жыл бұрын
እናመሰግናል ተባረልክ
@tewodrosdagne7341
@tewodrosdagne7341 Жыл бұрын
ወንድ የደም አይነት O እና ሴት የደም አይነት O ተጋብተው የመውለድ ዕድላቸው ምን ያህል ነው?? እባክህ አብራርተህ ብታስረዳኝ ወይም ቪዲዮ ብትሰራልን
@tsion1710
@tsion1710 Жыл бұрын
ምንም ጥያቄ የለውም እኔም ብልም ኦ ነን መንታ ሳይቀር ወልደናል እግዚአብሄር ይመስገን
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 2 ай бұрын
@@tsion1710ታድለሸ እግዛብሄር ያሳድግልሸ ውደ🙏🙏🙏 ለኔም ይሰጠኝ መንታ እወዳለው !
@sintayehulakew1039
@sintayehulakew1039 Жыл бұрын
selime wendema
@sabahaile1697
@sabahaile1697 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ታሜ
@amelekassa5251
@amelekassa5251 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 3,3 МЛН
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 26 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 10 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 70 МЛН
የደም አይነት ኤ ሰብእና / blood type A/Ethiopia
27:06
Ethio Family Tube
Рет қаралды 71 М.
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 3,3 МЛН