የዳኒ የፍቅር ጥያቄ ና የዲጄ ሊ አስገራሚ ምላሽ በአለላ ሾዉ ክፍል 2

  Рет қаралды 769,320

Alela Media

Alela Media

Күн бұрын

• Estifanos Tomas - Abab...
• 🔴ዳኒ እና ዲጄሊ በዱባይ የነበራቸው...
This is an Official KZbin Channel of Alela Tv Show on Asham Tv Created by the Hanamariam Belay. You can find the full show on Asham Tv every Saturday @ 9: pm and sunday 11:00 AM
ይህ አለላ ሾው ነው፡፡ አለላ ማለት አክርማ ቀለም ውስጥ ከተነከረ በኃላ ሲሆን በሀገራችን ለስፌት እንጠቀምበታለን፡፡እኛ አለላዎች ነን ልክ እንደ አለላ ሁሉ ኢትዮጲያዊያን የተለየ ባህልና ቀለም ያላቸው ህዝቦች መኖሪያ ሀገር ናት ፡፡በአለላ ሾው አለላ የሆኑ እንግዶች የሚቀርቡበት የመዝናኛ ሾው ነው፡፡

Пікірлер: 2 300
@andualemhard6573
@andualemhard6573 2 жыл бұрын
አቅራቢዋ ዋው በጣም ወደድኳት ስርአቷ አለባበሷ አነጋገሯ ባጠቃላይ ምርጥ ኢትዮጽያዊት የሴት ምሳሌ ነሽ!😍😍😘😘😘😘
@tenbebzewdu8715
@tenbebzewdu8715 2 жыл бұрын
ህህ
@bereketdawithanqamo2473
@bereketdawithanqamo2473 2 жыл бұрын
antem endani wededkushbelat
@meri-bx3os
@meri-bx3os Жыл бұрын
ማር ነሺ እውነት ነው
@አመለወርቅየማርያምልጅ
@አመለወርቅየማርያምልጅ 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@afomiya348
@afomiya348 2 жыл бұрын
አቅራቢዋ ልጅ አለባበስ100% አነጋገር100% ስነ ስርአት100% ቁንጅና100% በአጠቃላይ ስምሽን የምትኖሪ ምርጥ ሴት ነሽ😘😘
@aaysih693
@aaysih693 2 жыл бұрын
በትክክል
@bosawubu1744
@bosawubu1744 2 жыл бұрын
@@aaysih693 ተቨ😍
@እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ
@እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ 2 жыл бұрын
ትክክል 🥰🥰🥰
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 2 жыл бұрын
Exactly 👍🏽
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 2 жыл бұрын
she is so funny i like her 👍🏽Dani there is a beautiful day that meets wife when God chooses for you Good luck 🙏you who interview Those we see Ethiopian through you I am proud of you
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 жыл бұрын
አቅራቢዋ ልጅ ግን አምሳያ የለሽም ቁንጅና ስርአት አለባበስ የተረጋጋሽ ነሽ እንዳትቀየሪ ይጨምርልሽ የኔ ቅመም 🤗🤗🤗🤗🤗
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሽ
@bigdreamers1588
@bigdreamers1588 2 жыл бұрын
@@aaegrnshnea1331 ye edil eyetemokere new bayehon ene afkiryatalew
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
@@aaegrnshnea1331 እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
@@bigdreamers1588 እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
@@aaegrnshnea1331 እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@rahmakarim2052
@rahmakarim2052 2 жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው። Dj Leeን ከላይ ከሚታየው ማንነቷ ውጪ አላውቃትም ነበር ። ውስጣዊ ማንነቷን እንዳውቅ ሰስላረጋቹ ተመስገኑልኝ። በጣም ምትገርም ምርጥ ሴት ናት።
@rahmakarim2052
@rahmakarim2052 2 жыл бұрын
የዘነጋሁት ጋዜጠኛዋ በጣም ንቁና ዝግጁ ነሽ በርቺ
@sayedaahmada9326
@sayedaahmada9326 2 жыл бұрын
በቃ ሴት ናት
@Aነኝስደተኛዋየድንግልልጅ
@Aነኝስደተኛዋየድንግልልጅ 2 жыл бұрын
አቅራቢዋን ሳላደንቅሽ አላልፍም ምርጥ ኢትዮጵያዊ አለባበስ 👌👌ሰላማቹህ ይብዛ
@agezedekemo8896
@agezedekemo8896 2 жыл бұрын
ፍቅር እውር ነው ይላሉ ሰዎች ፍቅር እዉር አይደለም እውሮች እኛው ነን ምክንያቱም አጠገባችን ያለውን የፍቅር ሰውን ማየት ባለመቻላችን ትዳር ከፈጣሪ ነው።
@ወይንሸትየወርቅዬልጅ
@ወይንሸትየወርቅዬልጅ 2 жыл бұрын
ፍቅር እውር ነው የሚባለው እውነት ነው አይይ ዳኒ አረ ምኑን ሰጠህ
@lubabaal8842
@lubabaal8842 2 жыл бұрын
አሙኛ ነበር ለቀቀኛ
@ajebyabdlkrem8063
@ajebyabdlkrem8063 2 жыл бұрын
ክክክ አረ ምኑን ሰጠህ
@birtukaen3255
@birtukaen3255 2 жыл бұрын
kkkkkkkkkk
@ዜድነኝጉራጌዋ-ጸ4ቀ
@ዜድነኝጉራጌዋ-ጸ4ቀ 2 жыл бұрын
እውነትም ምኑን ሰጠው
@rahelgobena3991
@rahelgobena3991 2 жыл бұрын
I like ur explanation haaaa!!!
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
አቤት ዲጂሊ ከኣባትሽ ቀጥሎ ሁሌ የእንጀራእናቷን ስታደንቅ በጣምነው የሚገርመኝ ምርጥሰውነሽ
@radiyatube8282
@radiyatube8282 2 жыл бұрын
ገዜጣኛዋ የናፍቆት ድምፅ ይማስለል።💓💓💓💓🌷🌷🌷🌷
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 2 жыл бұрын
እዉነትነዉ
@ሁለገብይቶብ
@ሁለገብይቶብ 2 жыл бұрын
አወ የምር ለኔብቻ መስሎኚ የተመሳሰለብኚ
@seadamohammed5031
@seadamohammed5031 2 жыл бұрын
Awo
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 2 жыл бұрын
ትክክል
@genettube277
@genettube277 2 жыл бұрын
እ በጣም
@Sara-ve5vd
@Sara-ve5vd 2 жыл бұрын
አቅራቢዋ ልጅ በቃ ቃል ስላጣሁልሽ ሴት ብዬሻለሁ ሁሉ ነገርሽ ውብ ነው ከአለባበስ እስከ ስነ፡ ስርዓት 👌👍👍👍 በርቺ እማ ተባረኪ
@AlelaMedia
@AlelaMedia 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@Fነኝየኮሜንትታዛቢ
@Fነኝየኮሜንትታዛቢ 2 жыл бұрын
አው እውነት
@mulugetakebede3049
@mulugetakebede3049 2 жыл бұрын
ዲጄ ሊን በላሀት ይመችህ
@berrytadeese21
@berrytadeese21 2 жыл бұрын
ምን ይጎላታል ያልገባኝ ቋጇ ናት ሴት ናት እህት ናት እናት ናት ሚስት ናት በእውነት ዳኒ ከሆነልህ እድለኛ ነኝ እደዚህ አይነት ሴቷች በጣም ጨዋ ናቸው ከዘመኑ ቂጥ እና ዳሌያቸውን ጥለው ካበዱ ሴቷች1000 እጥፍ ትበልጣለችው ሰርጋችውን ያሰማን💝💘💝💖💖👑👑👑
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 2 жыл бұрын
amen betam yene kojo😍
@nebiyahussen3249
@nebiyahussen3249 2 жыл бұрын
ትክክል ጥሩ እይታ ነው
@almtehayezewdea8079
@almtehayezewdea8079 2 жыл бұрын
እኔ ሴት ነኝ በጣም ነው ደስ የምትለኝ
@berrytadeese21
@berrytadeese21 2 жыл бұрын
@@damenechafaroayanadamenech7678 አመሰግናለው😘😘😘
@berrytadeese21
@berrytadeese21 2 жыл бұрын
@@nebiyahussen3249 ሳህ😘😘😘😘
@hirutsamuel7872
@hirutsamuel7872 2 жыл бұрын
ፍቅር አይን የለሁም የሚባለው እውነት ነዉ ለካ ዳኒዬ ስላገኘሀት ደስ ብሎኛል ልጂቱዋ ግን ለሰው ያላት perspect ደስ ይላል confidence 1ኛ ነሽ ዲጄ ፈጣሪ እረድቶሽ ወደ መንፈሳዊ መንገድ ያምጣሽ 🙏🥰🥰
@elsa7399
@elsa7399 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አንድ ያድርጋቹ እሳ ግን በጣም አስተዋይ ናት ወደድኻት ደሞ የሚገርመው ሁሉንም ኢተርቪዋን ማየት እወድ ነበር ጥያቄ ላይ እራሱ ቅድሚያ ለሱ ስትሰጥ ጭራሽ ወደድኻት በስመ አብ አደነኻት ኢትዮጵያ። ስሄድ ባገኛት ደስ ይለኛል♥♥♥
@ferahiwetetadesse3475
@ferahiwetetadesse3475 2 жыл бұрын
ስወዳት እኮ ዲጄ ሊ እድሜና ጤና ተመኘውልሽ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ ሁሉ ነገርሽ ይመቸኛል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ
@astergetachew4629
@astergetachew4629 2 жыл бұрын
ዳኒ ምትባለው ግን ያቺን ምን ልታደርጋት ነው እያዘነችብህ እኮ ነው አስብበት ዋ
@ሳምሪየወንጌልአማኟ
@ሳምሪየወንጌልአማኟ 2 жыл бұрын
ቆይ ግን ማን ባል ማን ሚስት ሊሆን ነው😂😂😂
@ሁለገብሀያቴ
@ሁለገብሀያቴ Жыл бұрын
ወይኔ በጣም አሳቅቢኝ ኪኪኪ
@ራያራዩማ-በ7ዘ
@ራያራዩማ-በ7ዘ Жыл бұрын
ዳኒ ሚስት ዲጂሊ ባል ወይኔጉዴ ምንአይነትጥያቂነው🙄🙄🙄🙄🙄😂😂😂😂
@medhin8187
@medhin8187 Жыл бұрын
እሱን ለነሱ ተይዉ 👌😂😂😂ሰዉ ኣልተቻለም
@Meti_48
@Meti_48 Жыл бұрын
I know 😂😂😂
@Be-crystsotom
@Be-crystsotom Жыл бұрын
😂😂😂አንቺቺቺቺ
@tube5209
@tube5209 2 жыл бұрын
ፍቅር መስፈርት የለውም ሰው የፈለገውን የማፍቀር መብት አለው እግዚአብሔር የሳካልህ ዳኒ 🙏
@memeelove9102
@memeelove9102 2 жыл бұрын
እእእእ ፍሬዬ አበባዬ
@amlkiyhoymechrshaynasemrli79
@amlkiyhoymechrshaynasemrli79 2 жыл бұрын
Amen #gobez asetoway #nash
@tube5209
@tube5209 2 жыл бұрын
@@memeelove9102 ውዴ
@JA-mn3re
@JA-mn3re 2 жыл бұрын
ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል? kzbin.info/www/bejne/nWiXZWV5bLyDhLM
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
@@JA-mn3re እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@abaydemis866
@abaydemis866 2 жыл бұрын
ዳኒ ልጅትዋን ከወደድካት መጀመርያ ቃፅላ ማርያም አስጠምቃት ከራስዋ ጋር አደለችም
@tigistgetenete3139
@tigistgetenete3139 2 жыл бұрын
😄😄😄😄
@samutysamuty7899
@samutysamuty7899 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😅😅😅
@dhhdbzhx9763
@dhhdbzhx9763 2 жыл бұрын
😂😂
@ethio7706
@ethio7706 2 жыл бұрын
ከይቅርታ ጋር እንዲህ ቦታ ሂዱ አትበሉ የትም ያለው ፀበል ፈዋሽ ነው
@abaydemis866
@abaydemis866 2 жыл бұрын
@@ethio7706 ልክ ነሽ እኔ የመጣልኝን ነው የፃፍኩት
@Tube-ot9lj
@Tube-ot9lj 2 жыл бұрын
እዉነት ድጀሊ በጣም ግልፅነትዋ ነፃነትዋ በጣም ትመቸኛለች የፀጉር እስታይል ብትቀይር እኮ የምርም ቆጆ ናት ከዱቄት የፀዳ ዉበት
@ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ
@ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ 2 жыл бұрын
አንድ ሺ ጊዜ ሰብስክራይቭ ቢደረግ አደርገው ነበር እዬን ቻናል ምን አይነት ምታት የሆነች ጋዜጠኛ ናት ምንም ጀማሪ አትመስልም እርጋታዋ አለባበስ ቀረፃ እስትዲዮ አረ ምኑ እኔም በቅርቡ ከሀኒ ፍቅር ይይዘኛል
@elizadavid7336
@elizadavid7336 2 жыл бұрын
Already yizohal
@ገኒተስፈኛዋ
@ገኒተስፈኛዋ 2 жыл бұрын
እኔ ራሱ ኪዳነ ምህረትን እንዴት እንደወደድኳት❤
@fatumaseid7669
@fatumaseid7669 2 жыл бұрын
የአቅራቢዋ ልጅ ቁንጅና 100,ድምጽ የናፍቆት100, ጸባይ 100ፐርሠንት i love you
@mamaminas502
@mamaminas502 2 жыл бұрын
ዲጄዋ አሳዘነችኝ ፤ምንም ወንዳወንድ እና ደፋር ብትሆንም ያው ተፈጥሮ አይቀርምና ተደናገጠች እሷም አልደበቀችም ይህ የማይቀረው የሴትነት ህግ ነው።
@takelesugebo5672
@takelesugebo5672 2 жыл бұрын
@rabiyaabrar3349
@rabiyaabrar3349 2 жыл бұрын
Ewnet new enem eyalku nber raswan lemekotater eye mokerech new enjy btam afralech dengtalech set nat tefetro mekeyer aychalem
@rehelnuges6402
@rehelnuges6402 2 жыл бұрын
Yes u are right 🤣🤣🤣
@Zነኝጎጃሜዋ
@Zነኝጎጃሜዋ 2 жыл бұрын
ዳኒ ያሳካልህ ያው ፅጌን ብታገባ ደስ ይለኝ ነበር ምንማረግ አይቻልም ምርጫህ ነዉ ምርጫ ህንወድጃለሁ🎉
@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 2 жыл бұрын
ይችን ወንዳወንድ ፈጣሪ የሚወደውን ሳታደርግ ምኗ ተመቸችው አለመታደል ወደ ሴትነቷ ከመለሳት ጡሩ ነው
@Zነኝጎጃሜዋ
@Zነኝጎጃሜዋ 2 жыл бұрын
@@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ ያው ፍቅር እውር ነው ይባልየል ምናልባት ሊቀይራትም ይችላል አዳንድ ሴቶች ትዳር ይቀይራቸዋል ስታገባ ልትቀየር ትችላለች
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
@@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
@@Zነኝጎጃሜዋ እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@chunasweet3249
@chunasweet3249 2 жыл бұрын
@@Zነኝጎጃሜዋ ere yichi atkeyerm
@fasika123
@fasika123 2 жыл бұрын
Awwww the journalist is so well mannered and knows what she is doing way to go girl! Dj Lee love your confidence ❤️ keep being you! Dani keep going 💜
@tomstomy4191
@tomstomy4191 2 жыл бұрын
ይሔ ልጅ ግን ጤነኛ ነው ቤተሰብ የለውም ወደ እክምና የሚወስደው
@naimanaima8509
@naimanaima8509 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 жыл бұрын
ለምን?
@habeshalove1590
@habeshalove1590 2 жыл бұрын
ወይ ዳኒ በእንደዚህ ዓይነት ፕራንክ መጣህ ደግሞ ? እርግጠኛ ነኝ ፅጌረዳን ነው የምትወዳት ትኩረት ላለመሳብ ነው በእኔ በኩል ተባኖብሃል
@hiwotalemu4085
@hiwotalemu4085 2 жыл бұрын
ራስን መቀበልሽ የሚደነቅ ነገር እና ሁሉም ሰው ሊያደርገው የተገባ ነው, ግን እግዚአብሔር ሴት አድርጎ ስለፈጠረሽ እራስሽን እንደ ወንድ ሳይሆን እንደ ሴት ተቀበይ, ባህላችንም ሆነ የትኛውም ሃይማኖት ሴት እንደወንድ እንድትለብስም ሆና እራሷን እንድትቀይር አይፈቅድም::
@fanalulu8518
@fanalulu8518 2 жыл бұрын
Egzabher leben eje soren ayemeleketem
@m.o3412
@m.o3412 2 жыл бұрын
ልክነው
@mannsurjemal8587
@mannsurjemal8587 2 жыл бұрын
Masha Allah tickile nawo ytnagrshewo fatari woded yadrgishe
@maeritube21
@maeritube21 2 жыл бұрын
ዳኒየ የእውነት የልብ አፍቃሪ ነህ እውነት ለመናገር ዲጀ ሊ በጣም ነው ምወዳት ያላት ኮንፊደንስ ማንም ላይ አይቸ አላውቅም ዳኒ ያሳብህን ያሳካልህ ፍቅር ከባድ ነው በአንድ ላይ ለመሆን ያብቃችሁ😍😍
@zenetube7787
@zenetube7787 2 жыл бұрын
ክክክጥየምሩነው እዴ
@jimilorel4037
@jimilorel4037 2 жыл бұрын
ይሄ ልጅ በደንብ እራሱን ያዳምጥ ስሜት ነው ወይስ በትክክል ፍቅር ነው በሃላ
@selamendazenaw1174
@selamendazenaw1174 2 жыл бұрын
ስሜት ነው!
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 2 жыл бұрын
😂
@ኡምቢላልኢሻአላህ
@ኡምቢላልኢሻአላህ 2 жыл бұрын
ክክክክ
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 2 жыл бұрын
It’s True 😊
@temesgen637
@temesgen637 2 жыл бұрын
ወንድ ወይ ሴት ልበል ወይ ድምፅዋ ወይ አከዳደንዋ ወይ ስታይልዋ ሴት አትመስልምኮ የእውነት ግን ሴት ናት አቅራቢ ግን ከአነጋገርሽ ጀምሮ እስከ አለባብስሽ በጣም ታምሪያሽ የእውነት ኢትዮጵያዊት ነሽ። ♥♥♥🌹🌹🌹🌹🌹
@maryammm4345
@maryammm4345 2 жыл бұрын
የኔም ጥየቄ ነዉ
@mkdswes2050
@mkdswes2050 2 жыл бұрын
መልካም ፍቅር ይስጣችሁ ዋዉዉዉ በጣም ነዉ የምትመችኝ በራሱ ኮፊደስ ያለዉ ሴት ዉስጤ ነዉ ዲጄ ዉድድድድ ዳኒን መልካም ወጣት
@asresuasuu3150
@asresuasuu3150 2 жыл бұрын
ጉድ እናቱ ናት የምትሆነው ትልቅ ናት
@mkdswes2050
@mkdswes2050 2 жыл бұрын
@@asresuasuu3150 መከራ ታሳድርዋለች ዋናዉ ፋቅር ነዉ ትልቅ ሳዉ መልካም ነዉ
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
@@asresuasuu3150 እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
@@mkdswes2050 እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹
@ethioinfo727
@ethioinfo727 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር የወደቁትን ያነሳል የተረሱትንም ያነሳል አንተንም አንቺንም ሁላችንንም!!!!!!!
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ዲጄ ሊን በጣም ነው የምወዳት ማንንም መስላ መታየት አትፈልግም ሌላ መለጣጠፍ መለደስ አትወድም በውሃ ተጣጥባ ብቻ ቆንጆ
@መቅደስ-የ9በ
@መቅደስ-የ9በ 2 жыл бұрын
አረ በስመአብ እኔ ወንድ ብሆን አይደለም ለፍቅር ለሰላምታም አልቀርባትም ምክንያቱም ስርአት የኢትዮጵያን ማንነት አትገልፅም በእውነት ዳኒ ወደራስህ ተመለስ
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 2 жыл бұрын
ዲጄ ሊ በራስ መተማመኗ ደስ ይላል ዳን እወይ ፈጣሪ ይርዳህ አቅራቢዋ ዋዉ ናት በሁሉም በኩል 👌
@MohammedAli-yj3tl
@MohammedAli-yj3tl 2 жыл бұрын
ዲጀ ሊ እኔ የምወድላት ለሰዎች ሪስፔክት አላት ይመችሽ
@dhhdbzhx9763
@dhhdbzhx9763 2 жыл бұрын
ታዳ የሸገር ልጅ እኮ ናት
@MohammedAli-yj3tl
@MohammedAli-yj3tl 2 жыл бұрын
@@dhhdbzhx9763 ብሽቅ
@dhhdbzhx9763
@dhhdbzhx9763 2 жыл бұрын
@@MohammedAli-yj3tl 😤
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ትክክል 😘
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ ያደነኳት አቤት ከዉስጥ አረዳድ ምን አባትዋ ናት ኡፍፍፍፍፍ የተረዳሽበት መንገድ የተለየ ነዉ
@jaharajahara2395
@jaharajahara2395 2 жыл бұрын
ፍቅርኮ አይሰራው የለም ይመቻችሁ❤ዳኒ በቃ ፎቃ ገባልህ ፅጌ ጥናቱን ይስጥሽ😍😂😂
@rahelteka1028
@rahelteka1028 2 жыл бұрын
ማናት ፅጌ?
@milimili4595
@milimili4595 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@nutiisifberhanu3334
@nutiisifberhanu3334 2 жыл бұрын
Yeah🥺
@kurii28
@kurii28 2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘😘
@golgota2123
@golgota2123 2 жыл бұрын
እኔ ግን ምንም እይመቻቹም ሁለቱ ፅጌ ሴት ትመስላለይ ቢንስ ይች ምኖ ነው ሴት ሁና ወንድእግዚኦ
@ethiopiafirst7018
@ethiopiafirst7018 2 жыл бұрын
የፈረንሳዩ ፕሬዜዳንትም በ24 ዓመት እምትበልጠውን መምህሩን ነው ያገባ ይህ ልጅ ኢትዮጵያዊው ኢማኑኤል ብየዋለሁ ደሞ ለሰርጋችሁ የካሜራ ቀረፃውን በኔ ጣሉት ይመቻችሁ ፍቅር በእድሜ አይገደብም ጋዜጠኛዋ ግን በጣም ወድጃታለሁ ብተዋወቃት ደስ ይለኛል
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee 2 жыл бұрын
እረ ይመቻቸው።😘😘 ዳኒ አድንቄሀለው ራስህን ሆነህ ሰዎች ምን ይሉኛል ሳትል ግልፅ መናገርህ ድንቅ ነው። ሊ እንግዲህ ጠበቅ አድርጊ!! Love does not determine age...follow your heart guys.
@helinabeletetekiwe3250
@helinabeletetekiwe3250 2 жыл бұрын
You are so nice ❤️ Sending positive energy your way
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 2 жыл бұрын
እኔ ብዙ ሰዋች ስለ ዲጄሊ ሲናገሩ ያናድደኛል እሷ በራሷ አለም ያለች ነቺ የግድ ሰዋችን መምሰል የለባትም እሷ እራሷ ነች በርቺ
@አባቴለኔሒወቴነው
@አባቴለኔሒወቴነው 2 жыл бұрын
ፍቅር ባጋጣሚ የሚወድቅበት አይታወቅም እኮ ያዝልቅላቹህ በፍቅር ኑሩልን ፅጌ ፅናቱን ይሥጥሽ እህቴ 🤣🤣🤣🤣
@yeshiaregawi2590
@yeshiaregawi2590 2 жыл бұрын
Ay tgye tnatu ystat ene gn tgyen gar fqr yjemralu eyalku stebq never?
@mahlet5911
@mahlet5911 2 жыл бұрын
አረ ዳኒ አመርርክ ማለት ነዉ የፅጌ ነገረሰ ወገን ምሰኪን ፅግየ
@hasnahasna7365
@hasnahasna7365 2 жыл бұрын
ዲጄ ሊሊ አክብሮሽን ሳላደንቅ አላልፍም አይ ዳኒ ያለድሜህ ተጠራራህ ፅጌን ለማን ጥለህ😂😂😂❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
እውነትም ዳኒሻ አብደሀል🤔😂😂ፅጌግን ታፈቅርሀለች እምቢካልክማ ቆይ ፅጌ ማኛን ዲጂሊ ፈታነው ያረግሽኝ አቅራቢዋ ከፀባይሽ ጋር አለባበስሽ ዋው!!!!ስታምሪ ይሄነው ባህላችን በዚሁቀጥዬ ያምራል
@ፋፊነኝወሎየዋ-ዐ8ቈ
@ፋፊነኝወሎየዋ-ዐ8ቈ 2 жыл бұрын
ሑሉም ሰው የየራሱ ምርጫና ፍላጎት አለው ስለዚሕ መብቱ ነው🥰
@bestebbeste8054
@bestebbeste8054 2 жыл бұрын
ዳኒ የእዉነት አፍቃር ነህ ምርጥ ሰዉ ነዉ የመረጥከዉ መልካም የፍቅር ግዜ. ይህሁንላቹ
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 жыл бұрын
ሃሃ ቆጆ የሴት ወድ ናት
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
@ሴቶች ኮፊደስ ከዲጄ ሊሊ ተማሩ ወንዶች መልክ ዳሌ ሳይሆን ኮፊደንስ ነው ሚወዱት😍😍😍💞💞💞#ለደረቀ ሆድ ለጨጓራ እንዲህም ለተሰባበረ ፀጉር ምርጥ ነው እየገባችሁ እዩት ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ የሀገሬ ልጆች💚💛❤😍😍💞💞
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
እየገባችሁ እዩት💚💛❤💞💞💞🙏
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 Keswa Ybelete Egnam Cofedes Alen Egzabihar Yimesgen Selmayineger Setotaw🙏 Yeswa Cofedes Qeqila Tiblaw🙅‍♀️Mejmera Ede Setinetwa Set Tihun Ye Ethiopia🇨🇬🇨🇬🇨🇬Set Serat Yelatim🤷‍♀️Kezh Wedawed Min Enimaralen Aye Meregem New😡
@ፍቅር-ጨ6ጸ
@ፍቅር-ጨ6ጸ 2 жыл бұрын
Wow በጣም ደስ ትያለሽ ዲጄ ሊ ጨዋታሽ ሁላ ይጣፍጣል ጋዜጠኛዋም በዚህ ቀጥይ አዳማጭ ነሽ
@tigistdegife82
@tigistdegife82 2 жыл бұрын
በራስ መተማመን እንዲህ ነዉ።የገረመኝ ደግሞ ለሰዉ ልጅ ያላት አክብሮት በሰርግሽ ላይ ታዳሚ ብሆን ተመኘሁ ዲጄ ሊ ድንቋ እንስት አምላአክ ይጠብቅሽ። ደግሞም አንቺም እንዳፈቀርሽዉ አስተዋልኩ ፍቅር እዉነት ነዉና ።
@medireactxxo8192
@medireactxxo8192 2 жыл бұрын
ይህ ነገር ግን የምር ነው ዋዉ 😍😍😍ህይወት ምን ላይ እንደምታስቀምጠን 🥰🥰🥰 happy for you guys . በሉ ወደ 6 ልጆች 😉 ፅጌ ግን ምን እያረገች ነው 🤪🤪🤪
@ገኒተስፈኛዋ
@ገኒተስፈኛዋ 2 жыл бұрын
ቲክቶክ እየሰራች😂
@medina2419
@medina2419 2 жыл бұрын
ኮፊደንስ ትጠላለ አባቴ😀😀ዘና ታረጊያለሽ ያንቺን ያክል በራስ መተማመን ቢኖረኝ የት በደረስኩ ምርጥ ነው😂😂
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
eko😂😂😂😂
@habhabshi6915
@habhabshi6915 2 жыл бұрын
ክክክክ በራስ መተማመን ማለትና ከሰው ተራ መውጣት ማለት ለዩ እስከ
@medina2419
@medina2419 2 жыл бұрын
@@habhabshi6915 ከሰው ተራ መውጣት ምን ማለት ነው??
@kiyaasefa6384
@kiyaasefa6384 2 жыл бұрын
የሷን አይነት በራስ መተማመን ቢኖርክማ ቁንጮ ተቆርጠክ 2እርችክን አየር ላይ ማንሳፈፍ ነው መጨረሻው 😂😂😂😂
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 2 жыл бұрын
@@kiyaasefa6384 😂😂😁
@felekebekele7286
@felekebekele7286 2 жыл бұрын
ጎበዝ ደሞ ከናጄሪያ ጦርነት ልንገባ ነው ተውዳኒ ግን ላገራችንም አስብ እንጂ የናይጄሪያ ኢምባሲ ቢሰማ ምንይላል
@mignotwutabachew1866
@mignotwutabachew1866 2 жыл бұрын
Kkkkk
@mohammedseid3128
@mohammedseid3128 2 жыл бұрын
@@mignotwutabachew1866 kkkkkkk
@Godislove4813
@Godislove4813 2 жыл бұрын
😁😄😆
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 2 жыл бұрын
Kkkkkkkk hhhhhhh 😀😀😅😂🤣🤣😀😀😀😂😅😅🤣🤣😀
@pedroebile8269
@pedroebile8269 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁
@meklitmaki6232
@meklitmaki6232 2 жыл бұрын
እውነት ከሆነ ያፈቀርካት ጥሩ ነው እባካችው ተጋቡ የፈለገችውንም ልጆች ትውለድ ናይጄሪያዊውን ተይውና ከዳኒ ጋ ተጋቡ ዲጄ ሊ በቃሽ አግቢ ልጆች በልጆች ሁኚ ፈጣሪ ይስጥሽ
@የፍቅርጉዞድንግልንይ-ኈ4ዘ
@የፍቅርጉዞድንግልንይ-ኈ4ዘ 2 жыл бұрын
ዲጄ ግን በፆታ ሴት ናት እንዴ ወንድ ነውኮ የሚመስል
@dassalegntaddess7354
@dassalegntaddess7354 2 жыл бұрын
She is the sum of all confidence in Ethiopia .
@amanuelmatewos
@amanuelmatewos 2 жыл бұрын
Dont think so! Self esteemed Confidence is d/t from A confidence that has been brought to break just the social chain or so! MIND IT!
@Kidest-jg5bt
@Kidest-jg5bt 2 жыл бұрын
ይቺን የመሰለች በራስ መተማመን ያላት ከምንም በላይ እሯሷን ሆና የኖረች እና የምትኖር ቆንጆ እና ድንቅ ሴት ኢትዮጵያ ውስጥ አልተፈጠረም እኔ በግሌ ተመችታኛለች ካገባችህ በጣም እድለኛ ነህ
@michoumichou7164
@michoumichou7164 2 жыл бұрын
ዲጄ ሊ አርግዛ ማየት እፈልጋለው እናተስ😍
@negestat-tube9499
@negestat-tube9499 2 жыл бұрын
Ere ataskegni mn stl asebkewu
@ክብሬነሽሐገሬኢትዮጵያ
@ክብሬነሽሐገሬኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
ክክክ አቺ ነሽ ያሳቅሽኝ አሰብኩት ወንድ ሲያረግዝ ያረብ 🤔🤔
@القرآنالكريم-ب3ت3ظ
@القرآنالكريم-ب3ت3ظ 2 жыл бұрын
@@ክብሬነሽሐገሬኢትዮጵያ هههههههههه
@amennile7235
@amennile7235 2 жыл бұрын
ልጅትዋ ሀበሻ ግንዛቤው ትንሽ የወረደ ነው ለዛም ነው አይኔ ወደውጭ ያማተረው ስትል በተጨባጭ ማስረጃ ነው። ይኸው በኮመንታችሁ ልክ አስተሳሰባችሁ እየታየ ነው ። ሀበሻ ጨርሶ ለማድነቅና ለማበረታታት አልታደልም ከጸጉሩዋ ቁርጥና ከአለባበሷ መለስ ሁሉም ሴት ላይ የተፈጠረው ትመሳሳይ ነገር ያላት ከዛ ሁሉ በላይ ልቧንስ ማን አየላት። እናም እባካችሁ ማድነቅ ባንችል እንኩዋን አንተች።
@bellaparis4311
@bellaparis4311 2 жыл бұрын
Exactly 💯 💯 💯 💯 💯
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 2 жыл бұрын
በርታልን ዳኒዬ ለማንም ቦታ እንዳትሰጥ ፍቅር ይታገሳል አባቴ እርግጠኛ ነኝ ዳኒ አብራህ እንደምቶን ሊቾ አራድዬ ነች ሰዉን የመረዳትም አቅም አላት ታገስ እንጂ ያንተዉ ነች 🥰🥰❤❤
@milanabood5582
@milanabood5582 2 жыл бұрын
በጣም ዘመናዊ ሴት
@Explorer0425mdhs
@Explorer0425mdhs 2 жыл бұрын
ከዲጄ ሊ አኳሗን እንደተረዳሁት መልሷ አይሆንም ነው! ወንድ ሁላ የምትወድ አይመስለኝም ከምር🤣🤣
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 2 жыл бұрын
@@Explorer0425mdhs እንዴ በደንብ አስተዉለሻል(ሀል)የሆነ ነገሯኳ መልሷ ጥሩ እንደሚሆን ይመስላል🥰
@ዳሀብዳሀብ
@ዳሀብዳሀብ 2 жыл бұрын
ልጂቷ ኮንፊደንሷ ደስ ይላል ግን ፈጣሪ ሴት አድርጎ ፈጥሯት ወንድ ካልሆንኩ ያለችው ነገር ያስጠላል ። ዳኒ ያሳዝናል በዚህች ፍቅር መውደቁ ፍቅር እውር ነው መውደቂያውን አያውቅም ሲባል በምክንያት ነው😂😆
@أمزكريا-س9خ
@أمزكريا-س9خ 2 жыл бұрын
እእ አለችው አደልደ ፅጌ ኧሯ
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 2 жыл бұрын
She is so funny i like her 👍🏽Dani there is a beautiful day that meets wife when God chooses for you Good luck 🙏you who interview Those we see Ethiopian through you I am proud of you Tank you 🙏💚💛❤️ Endanchi aynetwan Yabzalen 🙏🙏
@elsaworkayehu382
@elsaworkayehu382 2 жыл бұрын
ሊዬ በተፈጥሮ ዉብ ነሽ ሞንም አትቀባቢ በዚህም ላንቺ ክብር አለኝ ኑሪልኝ በፍቅር
@JA-mn3re
@JA-mn3re 2 жыл бұрын
ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል? kzbin.info/www/bejne/nWiXZWV5bLyDhLM
@keberomtube1386
@keberomtube1386 2 жыл бұрын
ዳኒ የውነት ዲጄ ሊ ምርጥ ልጅ ናት በአይምሮዋ አስተሳሰዋን ለአበሻ ያላትን አስተሳሰብን ባንዴ ቀየርካት ብትጎዳት ወየው አንላቀቅም
@rehelnuges6402
@rehelnuges6402 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 2 жыл бұрын
She is so loved & confident
@mekdeshabtamu4248
@mekdeshabtamu4248 Жыл бұрын
እኔ እምለው የሰርጋቸው ማነው ሱፍ የሚለብሱው እሱ ወይስ እሷ😀😀 አቅሪቢዋ አንደኛነሽ እድሜሽ ይባረክ🥰🥰🥰
@ኡሙዩሥራነኝብትአብራርመር
@ኡሙዩሥራነኝብትአብራርመር 2 жыл бұрын
በቃ ይመቻቹ እናተ ከዋደዳቹ ተመልካቾች ምናገባው ፒሥ ይመችሽ።
@saabcell2278
@saabcell2278 2 жыл бұрын
ዲጂ ሊ ማለት እኮ ከላይም ከውሰጥም ውብ ሴትነሸ እውነት በፊትም እንተረቪንሸንም አይቼ ወድጄሻለሁ አሁንደግሞ ይበልጥ ወደድኩሸ😍😍😍😍😍😍😍😍
@hanatube5568
@hanatube5568 2 жыл бұрын
ፅናቱን ይስጥሽ ፅግየ በጣም ነው ያዘንኩት ላቺ ይሄ አይገባሽም ነበር😂😂
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ምኑናት ወዴ ፀጌ
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 жыл бұрын
@@zehara605 አብራው ዩቲዩበር የምትሰራው ልጅ ነች ፀጌ በጣም ትወደዋለች እሷ እሱ ግን አላውቅም 🤗
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 2 жыл бұрын
በእውነት የሚገባህን ነው የመረጥከው ያርግላችሁ ተጋቡ
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ታምራላችው ስው በገንዘቡ ስው በሀብቱ ስው በእርሱ መተማመን አይመካ ምክንያቱም ስው በራሱ የሚተማመን ስው በኃላ አውዳድቁ ከባድ ነው የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ይላል የእግዚአብሔር ቃል ስ
@SalamSalam-bt5kd
@SalamSalam-bt5kd 2 жыл бұрын
ዋው ዳኒዬ አአድናቂህነኝ ፍቅር እውር ነው ፍቅር እድሜ ከለር ቁመት ወዘት አይወስነውም ፍቅር የእግዚያብሄር ሥጦታ ነው ፍቅራቺሁን ያብዛላቺሁ ወልዳቺሁ ለመሣም ያብቃቺሁ
@tewodrosdemere4059
@tewodrosdemere4059 2 жыл бұрын
ዳኒ አድናቂህ ነኝ አስቲ ለራስህ ጊዜ ውሰድና አስብበት
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝነሽ እግዚአብሔር መጫራሻቹን ያሰምራቹ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌷🌷🌷🌷🌷🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር ይረዳቹ❤️❤️❤️❤️
@hildanarufael4013
@hildanarufael4013 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አስተዋይ ሴት ነች ዲጄ ሊ የልጁን አምሮ ስለጠበቅሽ .....GOD bless you !
@amaeliamaeli4892
@amaeliamaeli4892 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 жыл бұрын
ልቦናዋን ይመልስላት ሴት ሴት ትምሰል ልክ እንደፆታዋ
@bizuneshayele6281
@bizuneshayele6281 2 жыл бұрын
ሊ እንግዲሕ ወደ ሴትነትሽ ተመለሽ። ትዳር ማለት ሴት እንደ ሴት ወንድ እንደ ወንድ ሲሆን ትዳር ይባረካል!❤
@kelayataklilu4685
@kelayataklilu4685 2 жыл бұрын
Don't be stupid. I never expect any from abesha wende
@dmarkos963
@dmarkos963 2 жыл бұрын
ዳኒ ማፍቀርህ እውነት ከሆነ መብትህ ነው። እድሜያችሁን አነፃፅር። በመካከላችሁ ቢያንስ የአምስት አመት ልዩነት መኖር አለበት። ወጣትነት የማስተዋልን አቅም እንደሚጨምረው ሁሉ ወደ ቁልቁለትም ይነዳል።ዲጄ ሊን ወንዳወንድነትዋ በራስ መተማመንዋ ድንቅ ነው። በእድሜ እንደምትበልጥህ መናገርዋ በራሱ ይጨበጨብለታል። ዳኒ በስሜት አትነዳ!!!!! አስተውል። ዲጄ ሊ ምርጥ እህትህ መሆን ትችላለች። ከዚህ ውጪ ጋብቻ የምትለውን ብታቆም የተሻለ ነው።
@s.m.749
@s.m.749 2 жыл бұрын
ሀናማርያም ስምሽ በጣም ደስ ይላል ደግሞ ድምፅሽ ebs ላይ ካለቸው ናፍቆት ጋር ይመሳሰላል!!
@meroneasy-idea4289
@meroneasy-idea4289 2 жыл бұрын
ጋዜጥናዋ ቤትሽም በጣም ያምራል አንቺም ቆንጆ ረጋ ያልሸ ነሸ በጣም ደሰ ይላል በርቺ ጥሩም ጠያቂ ነሸ ጥሩ ነገር ካመጣሸ ባጭር ጌዜ like 👍 ያደግልሻል በርቺ 👍👍😘
@hana-sd5cr
@hana-sd5cr 2 жыл бұрын
አቤት ኮሜተሮች እናተ ናችሁደ ሂወቱን የምትመሩት ፅጌን አግባት የምትሉ ፅጌምኮ የራሷ የሆነ ነገር ይኖራታል
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💞💞
@ሀዩቢንትሁሴን
@ሀዩቢንትሁሴን 2 жыл бұрын
እረ ይችኮ ተጋብተው ሲኖሩ ቢጣሉ ይዛነው የምቀጠቅጠው ክክክክ
@kojokonjotreli812
@kojokonjotreli812 2 жыл бұрын
አለባበስሽ ትክክለኛ ያኢትዮጵያ ሰት ቃምሰሽ የምራል ፐርግርማችሁ ደስ ይላል በርቺ ❤❤👌👍 ዳግ dj ለ 👌
@habtamutadesse4459
@habtamutadesse4459 2 жыл бұрын
ዳኒ በጣም አሪፍ አንተ ሚስት እሷ ባል ሆናችሁ መኖር ትችላላችሁ😁😁
@astergizat7652
@astergizat7652 2 жыл бұрын
ክክክክ
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ የሰጠሽን ፆታ ቀይር ሽ ወንድም መምሰል ምን ይሉታል ነብያት ችን ብለዋል መጨርሻዉ ዘመንላይ ሴቶች ወንድ የሚመስሉበት ዘመን ይመጣል ብለዋል። ይሄዉአችን አሳየን። አጀብ
@fvd3722
@fvd3722 2 жыл бұрын
@ሱሱነኝከወሎቦረና
@ሱሱነኝከወሎቦረና 2 жыл бұрын
አረ ምኑን ስጠህ😅😅😅😁 ፅጊዋ ፅናቱን ይስጥህ😅
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💞💞
@ሰላምለሃጋረቺንይሁን
@ሰላምለሃጋረቺንይሁን 2 жыл бұрын
🥺😂😂
@jamatube8171
@jamatube8171 2 жыл бұрын
አይ ላይክ ዉሥጥ😁ወንድም እና ወንድም እንኳን በሠላም ተገናኛቺሁ😊
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
ምን አገባችሁ ታዲያ
@lemlemwondwosen3516
@lemlemwondwosen3516 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@jamatube8171
@jamatube8171 2 жыл бұрын
@@Master_ofElements ምን አልን ታዳ🙄
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 жыл бұрын
Zሀሀሀሀሀ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
ዳኒ የፅጌ ነዉ እመትሉ 😁👍👍
@ilhamoromotube7258
@ilhamoromotube7258 2 жыл бұрын
DJ Le is beautiful and talented Dani you will be the luckiest person in the world if she accept your love DJ Le please ahun lahagarish lij hugni Nigeria yiqir yehen beauty ina confidence la Ethiopian wand iniditabarakichi ba Ethiopian hizb sim tayiqalew👈
@Mwa584
@Mwa584 2 жыл бұрын
ፕሮግራም አቅራቢዋ እህቴ አለባበስሽ በጣም ደስ ይላል 👈👍🙏❤❤❤
@sadaoumer5017
@sadaoumer5017 2 жыл бұрын
ፅጌ ፕራንክ አስመስለሽ ዳኒን ሚጥሚጣ እጠኚው 🤣🤣🤣🤣
@asresuasuu3150
@asresuasuu3150 2 жыл бұрын
ወይኔ ዳኒ ፀጌ ጉድሽን አላየሽ
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 2 жыл бұрын
😂😂😂
@ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ
@ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@መዲነኝየረሡልአማና
@መዲነኝየረሡልአማና 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk
@ሰሚራየከላላዋ-አ9ኈ
@ሰሚራየከላላዋ-አ9ኈ 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@habibaseidyoutube3435
@habibaseidyoutube3435 2 жыл бұрын
ግን ሤት ሁናችሁ ሤትን የምታጣጥሉ ኮሜተሮች ሥታናዱኚ ምንችግር አለው ቢያፈቅራት ቢወዳት
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 жыл бұрын
ቅናት ነዋ
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ቅናት ነወ ሲሰጠሉ
@godislove8937
@godislove8937 2 жыл бұрын
አረ መትወደድ ሴት ጀግና በራስዋ አለም የምትኖር ናት!!!!
@nubiyashenafi2894
@nubiyashenafi2894 2 жыл бұрын
ግን ሴት ናት ወይ ነው ጥያቄው???
@tigitube3
@tigitube3 2 жыл бұрын
አረ በፈጣሪ ድስት ያለክዳኑ አያምርም ሁሉም በእኩያዉ የሚመጥነዉ መርጦ ቢጋባ የበለጠ ደስ ይላል እሷም የራሷ የሆነ ዉበት አላት ለሷ የሚሆን ባል ግን ዳኒ አይደለም 😍
@fasikasimegnew6931
@fasikasimegnew6931 Жыл бұрын
Mn yanstale ,
@meseretggxxlove639
@meseretggxxlove639 2 жыл бұрын
Kkkkkk ይመችሽ እወነት እንነጋገር እሴ የናጄራ ዘነዘና ትልቁን የወሀ ሃይላንድ ነው ሚያክል አሁን አፈቀርኩ ምትለው እንቅልፍ ዘነዛና ይዘህ አፈቀርኩ ትላለህ ይመችይ
@hiwotfenta1348
@hiwotfenta1348 2 жыл бұрын
በጣም እድለኛ ነህ ዳኒየ ማፍቀር መቻል እኮ መታደል ነው።ልባችን በጥላቻ ታውሮ የውሸት መውደድ በሞላባት ሀገር
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ 2 жыл бұрын
በእውነት በጠም ደስ ትያላሽ ሊ እውነት ጡሩ አስተሰሰብ የለሽ ሴት ነሽ 😍😍😍😍
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 2 жыл бұрын
ውይ ዳኒየ ህልም እየመሰለኝ ነው እኮ ዳንየ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 жыл бұрын
እውነት ሆነ በቃ🥰🥰ወይ ጉድ ይገርማል ቆንጆ ፊቱ ተደርድሮ ፍቅር ግን ያያል አሻግሮ 😂😂
@rehmamare1995
@rehmamare1995 2 жыл бұрын
አረ በሳቅ
@እየሩስየሸዋዋ
@እየሩስየሸዋዋ 2 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 жыл бұрын
ክክክክክ እውነት ነው ጽጌን መስለ ቆንጆ አስቀምጦ ከጎርምሳ ፍቅር ያዘኝ ይላል ሆ
@enasshahen4103
@enasshahen4103 2 жыл бұрын
@@eyrusfeker4790 🙈😂😂
@mandyhoney5428
@mandyhoney5428 2 жыл бұрын
Maleke lela fker lela edaze ayenate asetasasabeshin wadaza tayew fatare machiarashiachiwn yasameraw salamachiw yebaza
@fhjjfhjk679
@fhjjfhjk679 2 жыл бұрын
ዲጂሊ የኔ ምርጥ ሴት ውድድድ ሁፍ ታድለሽ እኮ confidence እንዳቺ ነው የኔም ሙድ ወዳንቺ ይጠጋጋል ሁፍፍ ወድሻለው ።ፍቅራቹን ያሳምረው እባክሽ ተጋቡ ዳኒ ምርጥ ሰው ነው
@enush7338
@enush7338 2 жыл бұрын
ያሳየሽው የእህትነት ፍቅር በጣም ደስ ይላል ..የፍቅር ሰው ነሽ
@seble6210
@seble6210 2 жыл бұрын
ዳኒ በቃ ሄድህ እውነት ፍቅር ከዳኒ ተማሩ ተጋብታችሁ ለማየት ያብቃን
@elsaworkayehu382
@elsaworkayehu382 2 жыл бұрын
ሊዬ ፍቅር ያራዳ ልጅ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር አንድ ያድርጋችሁ ወሬኞችን አትስሙ ተባረኩ
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 2 жыл бұрын
አቀባበሏ ትህትናዋ ጎበዝ የኔ ቆንጆ ደስ ስትል
@yemiserachyalew5233
@yemiserachyalew5233 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ኮንፊደንስ ማለት ምን ማለት ነው? መጀመሪያ በራሱ የሚተማመን ሰው የተፈጠረበትን ማንነት አክብሮ ያንን ባለባበስ በንግግር የሚያንፀባርቅ ነው ሴት ሆኖ ተፈጥሮ እንደ ወንድ አክት የሚያደርግ ወይም ወንድ ሆኖ ተፈጥሮ እንደ ሴት አክት የሚያደርግ በራሱ የሚተማመን ሰው ባህሪ አይደለም በራሱ የሚተማመን መጀመሪያ የተፈጠረበትን ማንነት አምኖ የሚቀበል ነው
@bintyesuf9757
@bintyesuf9757 2 жыл бұрын
ስለተገናኛችሁ ደስ ብሎኛል ቀሪውን አላህ በሚያምረው ያድርግላችሁ ።
"በዲጄ ሊ መበለጤ..."  / Hanna Yohannes ጎጂዬ | Ethiopian Artist
53:58
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 1 МЛН
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 27 МЛН
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,3 МЛН
ዳኒ ዴጄ ሊን ዱባይ አገኛት Dj lee
12:54
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12