የዳዬ ጉዱ ታየ😱😱

  Рет қаралды 33,503

Eldu Daye

Eldu Daye

Күн бұрын

#abtube#ElduDaye#familyTube
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇
🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ:- / @eldu2119

Пікірлер: 330
@Zhara-o4e
@Zhara-o4e 11 ай бұрын
አቺ ፎቶ በቀጣይ እንጠብቃለንንን🤣🤣🤣 የድሮ ፎቶሽን 😅
@selamlove6129
@selamlove6129 11 ай бұрын
ደስ የምትሉ ጥዶች ❤❤❤ ያችን ደግሞ በቀጣይ እጠብቃለን😂😂❤
@moamana4253
@moamana4253 11 ай бұрын
የስዋንም ታሳየን የመትሉ❤❤❤❤
@ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ
@ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ 11 ай бұрын
አላህ ወንድና እሴት ልጆችን ባንዴ ይስጣችሁ
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 10 ай бұрын
አሜን ፫❤❤
@Hkma-ow6fz
@Hkma-ow6fz 11 ай бұрын
ምርጥ ጥዶዎች አላህ ይጨምርላቹ🎉🎉🎉🎉🎉
@ሶስና.ቲዪቭ
@ሶስና.ቲዪቭ 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችው የፍቅር አምላክ ፍቅራችውን ያብዛላችው ❤❤❤❤
@martayemaryamlij6984
@martayemaryamlij6984 11 ай бұрын
የመጀመርያ ኮማች ነኝ ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች እስኪ ድምፅ እንሁን
@ajman9189
@ajman9189 11 ай бұрын
እረ ያሁኑ ይሻላል ወዝ በወዝ ሆነክ የለ እድሜ ለሚስትክ አርቲስት መስለሀል❤❤❤
@GjGg-ws7lt
@GjGg-ws7lt 11 ай бұрын
የሰርጋችሁን ፈቶአሳዩን❤❤❤❤❤😂ማሻአላህ ብያለሁ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 11 ай бұрын
ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያፅናው❤በፍሬ ይባርካችሁ❤❤
@Geni-q4y
@Geni-q4y 10 ай бұрын
የኔውዶች እርጋታችሁ ደስ ይለኛን እግዚ ኣብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 11 ай бұрын
ወይኔ ኤልዱ አዝግ የሆንሽ ልጅ ሰላማችሁ ይብዛ ❤በሳቅ ገደላችሁኝ😅😂😂😂አሁን ያምርብሀል ዳዬ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 11 ай бұрын
ምንም አይወጣለት ቆንጆ ነው ዘናጭ ፈረንጅ የመሰለ ባል አለሽ
@alemalex4454
@alemalex4454 11 ай бұрын
እንዴ የቡታጀራ ልጅ ነው ጁኒየር ትምህርት ቤት ነው የተማርኩት ሲል ዋው
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb 11 ай бұрын
😂😂😂😂ፈጣር በልጅ ይጎበኛቹ ምርጥጥዶች ፈጣርይጠብቃ❤❤❤❤
@hayatmakkah4170
@hayatmakkah4170 11 ай бұрын
ስታምሩ አላህ አይለያቹ በፍሬ ያብዛቹ 😘😘😘❤❤❤
@SilloSilo
@SilloSilo 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ምርጥ ጥዶች ፍቅርን ይጨምርላችሁ አይልጅነት ትዝታ
@ፍቅርማማአ
@ፍቅርማማአ 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂🎉🎉
@ሀዪቲዩቱቢ
@ሀዪቲዩቱቢ 11 ай бұрын
ስታምሩ ማሻላህ የድሮ ነገር ትዝታ ነው እናመሰግናለን😊
@mariamawitalemayehu5976
@mariamawitalemayehu5976 11 ай бұрын
በቀጣይ ቪዲዮ የኤልዱን ጉድ እንየው
@amhara74
@amhara74 11 ай бұрын
ልጅም ሆኖ ቆንጆ ነው❤❤❤❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
በጣም
@ababaabdallah3773
@ababaabdallah3773 11 ай бұрын
ለምድነዉ እማወልዱት❤❤❤❤ዉለዱ ልጅ በልጅነት ነዉ ማሮቸ❤❤❤🎉🎉🎉
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 11 ай бұрын
ሆሆሆ አረ በመየገበቹ አትግቡ
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 11 ай бұрын
አዲስ ሙሽሮች እኮናቸው ተዋቸው እንጂ ትንሽ ፈታ ይበሉ።
@asdpeh3842
@asdpeh3842 11 ай бұрын
እረ ተው ግን ኮሜተሮች 🤔🙄
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂ልጅ.የሚሰጠው እግዚያብሔር.ነው.ጉድ.እኮነው
@Tube-vj8sm
@Tube-vj8sm 11 ай бұрын
እኛኮ መፈትፈት ስራችን ነው መዳር ማፋታት ማዋለዲ 🤣🤣🤣🤣🤣😊
@maryelove7751
@maryelove7751 11 ай бұрын
የ90ቹ ትዉልዶች እኮ አበባ ማቀፍ እንወዳለን አይ ጊዜ ዳዬ የማን ታይቶ የማን ይቀራል የኤልዱን ደግሞ ጎርጉርና አምጣልን😂😂😂 አሁንማ ኤልዱ እየተከባከበችህ ድቡሽቡሽ ብለሀል የድሮ ተማሪ እኮ ከበሶና ከሻይ ዉጭ ምን ይገኛል እሱን በልቶ ጠጥቶ መመርቀን ነዉ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ አይ ጊዜ።
@lubabadubai8975
@lubabadubai8975 11 ай бұрын
እናንተን 24 ሰአት ባያችሁ አትጠገቡም❤❤❤❤❤❤
@የአሣምነውልጅአማራዊቷ
@የአሣምነውልጅአማራዊቷ 11 ай бұрын
ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 11 ай бұрын
❤ሰላማቹ ይብዛ ፈጣሪ በልጅ ይባርካቹ🎉
@munesamuna9787
@munesamuna9787 11 ай бұрын
እስት እንደ ተገነኛቹዉ ከልጅነት ጀምሮ ነዉ ፍቅራቹዉ
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa 11 ай бұрын
ምርጥ ጥንዶች 🥰🥰🥰🥰🥰🥀🥀
@mahletbelay6922
@mahletbelay6922 11 ай бұрын
እኔ ያወካችሁ በአብርሽ ነው በጣም ደስስስ የሚል ትዳር እግዚአብሔር በግልፅ የሚታይበት ትህትና ፍቅር መከባበር የሞላበት እግርሽን አጠበሽ የትዳርን ትርጉም በደንብ የተረዳችሁ ምን መታደል ነው ምን መባረክ ነው ዋው ያስቀናል ያስደስታል ያስገርማል ከዘመኑ አንፃር ዳግም ይሳቅን ውለዱ ሰብስክራይብ ላይክ አድርጌለሁ ይክን ቢድዮ ገና አላየሁትም በእነ አብርሽ ጉዳይ ስከታተላቹ ነበር እና ይክንም አየዋለሁ ዘመናችሁ ይባረክ
@ዩቱብቻነል
@ዩቱብቻነል 11 ай бұрын
,አረሻይጠን መለት የቦታዉ ስም ነዉ ሌለ ነጋር እንደይመስለቹ
@bedriy2311
@bedriy2311 11 ай бұрын
አው ወላህ👏
@teemaabd3022
@teemaabd3022 11 ай бұрын
ye abrish ehitu siwodish ❤❤❤
@tiruneshmelka9920
@tiruneshmelka9920 11 ай бұрын
እግዚአብሔር በፍሬ ይባርካችሁ ውለዱ ክበዱ
@فوفوعٹمان
@فوفوعٹمان 11 ай бұрын
ሁሉም ያምራል አሁንም ቆጆ ነህ
@ውብዬየሰማዕቷልጅ
@ውብዬየሰማዕቷልጅ 11 ай бұрын
❤የኔ ውቦች እንኳን ደህና መጣችሁ በቀጣይ ያንቺን እንጠብቃለን ኤልድዬ❤🎉
@እመቤት-ነ9ጰ
@እመቤት-ነ9ጰ 11 ай бұрын
ስታምሩ ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክ
@zeynebmahamed6893
@zeynebmahamed6893 10 ай бұрын
የ ራስሽንም ፎቶ ኣሳይን።ከልጅነትሽ ጀምሮ እስከ ሰርግሽ
@habebaandres4996
@habebaandres4996 10 ай бұрын
ስልጤ ውስጥ ነው አዱ ፎቶ
@asmathbakesera8128
@asmathbakesera8128 11 ай бұрын
እረ አትረብሽም አደበኛ ነህውለዱ ማሻአላህ ታምራላቹ
@haroni2982
@haroni2982 11 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ደልቦባ ኤዱ አላቅም የሩታ ያሩግሽዉ ዉሌታ እሕትም አታረግም ባጣምአሁን ኤዱዬ
@S-Sisi-e1e
@S-Sisi-e1e 11 ай бұрын
ስታምሩ አይለያችሁ 🥰
@masaratargue1255
@masaratargue1255 11 ай бұрын
የብታጀራ ልጅ ነክ ከየሁት ፎቶ ላይ መሀመድ ነብስ የማረ መሄ ሳይው በጣም ነው የደነገጠቀኩኛ ታምራላች
@habebaandres4996
@habebaandres4996 10 ай бұрын
አረ ሸይጠን መለት የው እደ ሀይቅ ሀመጠቀም ነው
@alemneshhailu1213
@alemneshhailu1213 11 ай бұрын
ሙስና ጥሩ አይደለም ኤልዱ የዳይን ፎቶ ብቻ ማሳየት ለቀጣይ ያንችን አሳይን
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 11 ай бұрын
ስታምሩ ውዶቼ❤❤❤ ኤልዱ በቀጣይ የአንቺን
@munesamuna9787
@munesamuna9787 11 ай бұрын
ራጂም ስለሆነ ዉፍራት ያምሪበተል
@AhmedandFatumaTube
@AhmedandFatumaTube 11 ай бұрын
ልጅእንጀራእንጀራእናትዬለምዬለምድህነትክፉነውጠግቦመብላትዬለምድህነትንአሸንፉለሁብዬስደትተሰድጄአባቴንአጣሁኝ እስኪበቅንነትፕሮፉይሌንበመጫንአበረታቱኝድጋፉችሁያስፈልገኛል
@yeshbelayal1126
@yeshbelayal1126 11 ай бұрын
በርትታችሁ ስሩ የቱብ አሪፍ ነው አትጥፉ ለምን የቡዙ ሰው ይህወት ተቀይሮን
@emoydseta2899
@emoydseta2899 11 ай бұрын
😂ታስቃላችሁ😂የኔ፡የዋህ፡የድሮ፡ፎትወችህ፡ቆጆ፡ናቸው፡የታል፡ያችስ😂😂❤❤🎉😂
@MRavoz-bm2dk
@MRavoz-bm2dk 10 ай бұрын
ማሮችዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤
@kakajqj1215
@kakajqj1215 11 ай бұрын
የምር ስታምሩ ፍቅር በፍቅር
@Aynalove3382
@Aynalove3382 11 ай бұрын
ቀጣይ ያንችን እና ያብርሽን
@mbet1840
@mbet1840 11 ай бұрын
ዳየ የእሷን ፎቶ ደግሞ በቀጣይ እንጠብቃለን ማን በማን ላይ ስቆ ይቀራል❤❤
@gjyvng738
@gjyvng738 11 ай бұрын
ደስትላላችሁ ባልናሚስትአትመስሉም ምርጥትዳርአላችሁአብሽሩ
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 11 ай бұрын
ደስ ስል አንደ አገር ናቹ እንዴ አራሽጣን ማለት ወደ ስልጤ መስመር ወይም ከብታጀራ ትንሽ ራቅ ይላል በይዛዊ አርሽጣን ስትል አንድ አገር መሆናቹ አወኩኝ
@bedriy2311
@bedriy2311 11 ай бұрын
እክ በትክክል 👏
@semirahssen
@semirahssen 11 ай бұрын
ስወዳቸው አላህ ይጠብቃችሁ
@እናቴእወድሻለሁ-ኘ8ፐ
@እናቴእወድሻለሁ-ኘ8ፐ 11 ай бұрын
ስታምሩ አላህይጠብቃችሁ❤❤❤
@AlBb-ue4ez
@AlBb-ue4ez 9 ай бұрын
ማሻአላህታሙራላችህአለህይጥቢቃችህ❤❤❤😂😂
@gfugfoguhf9364
@gfugfoguhf9364 11 ай бұрын
Daye. Bexam. Yamiral. Qonijiye nawu❤️
@AsAz-w6w
@AsAz-w6w 11 ай бұрын
የኔ ማሮች የመስቆ ጉራጌ ጥንዶች እወዳቹዋለሁ❤❤🎉🎉
@askidesta4271
@askidesta4271 11 ай бұрын
ሠላማችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ በልጅ ይባርካችሁ❤❤❤❤
@Fathimarihana-zj7yf
@Fathimarihana-zj7yf 10 ай бұрын
መሸአለ ኑሩልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@hiwetkesete4890
@hiwetkesete4890 11 ай бұрын
በጣም ነው ይመውዳችው ፍቅርቻው አልህ ይቸምራላቸው
@Mimi-bs8nx
@Mimi-bs8nx 11 ай бұрын
Wow setmru Derom ahunm konjo neha yanchenam asyena❤❤❤❤❤❤
@alimaalima1988
@alimaalima1988 11 ай бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ ❤❤❤ደግሞ ወላሂ በጣም ነዉ የምወዳችሁ
@rahamauae2283
@rahamauae2283 11 ай бұрын
ዋውውውው ሰታምሩ ❤❤❤❤
@martamarta8350
@martamarta8350 11 ай бұрын
ያንች ፎቶ ii😂😂😂
@ZainabDubai-ll6bc
@ZainabDubai-ll6bc 11 ай бұрын
ማሻአላ ሥታምሩ
@haregmak1519
@haregmak1519 11 ай бұрын
የአንቺ ይቀጥል😂😂❤
@rosarosa9032
@rosarosa9032 11 ай бұрын
የምርቃቱ ፎቶ እሳ 😊😊
@jameelaathyobia4001
@jameelaathyobia4001 11 ай бұрын
ማሻ አላህ የኔ ውድቼ 😂😂😂😂❤❤❤❤
@bmm3152
@bmm3152 11 ай бұрын
የድሮ ፎቶዉም የምራል ቀጭን ብሆንም የሁኑ ፎቶ ደሞ መሸ አለህ ነዉ አሁን በጠም የምራል
@rawdha4195
@rawdha4195 11 ай бұрын
ደስ ስትሉ
@ChnFgh-h9h
@ChnFgh-h9h 11 ай бұрын
አሪፍ ነው እኔም ጁኔር ትምህርት ቤት ነው የተማርኩት በእረፍት ሰአት ወደ ወንዙ ወረጄ በፀበሉ ውስጥ እንታጠብ ነበር አንተንም አውቅሃለሁ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 10 ай бұрын
ሁልግዚ እንደ ልጅነት ቢሆን ጥሩ ነበር
@MasaratiTubeመሠረትTube
@MasaratiTubeመሠረትTube 11 ай бұрын
የአንቺስ ዬት አሌ አሰያን😂😂😂
@gggaaaaa4611
@gggaaaaa4611 11 ай бұрын
ሸይጧን ማለት ከጂኖች መካከል ፈጣሪውን ያሚያምፅ ማለት ነው
@bedriy2311
@bedriy2311 11 ай бұрын
🙄😱
@mamate2901
@mamate2901 11 ай бұрын
በቀጣይ ያቻው እና እዴት ገናቹ የየት ሀገርልጆች ናቹ እስቲ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ስሩ የምወዳቹ
@gadisezewadu7506
@gadisezewadu7506 11 ай бұрын
ያቺሲ ❤❤❤❤❤
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ 11 ай бұрын
ሁለቱም ያምራል ሽበላነው ባልሽ
@ያልተኖረልጅነት134
@ያልተኖረልጅነት134 11 ай бұрын
በጣም ነው የምታምረው 👌👌👌👌
@amaamm5375
@amaamm5375 9 ай бұрын
ተባረኩደስትላላችሁ
@LeylaButajira
@LeylaButajira 11 ай бұрын
4ቱም ጎደኞችህ አቃቸዋለው ነጭ ቲሸርት የለበሰው ጎረቤታችን ነበር
@አባዮሐንሰናቸውአባቴወንቅ
@አባዮሐንሰናቸውአባቴወንቅ 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቃችሁ
@hdjid988
@hdjid988 10 ай бұрын
❤❤❤እምታምሩኚ ያብርሽ ቤቸሠቦች
@kidsttube3111
@kidsttube3111 11 ай бұрын
በቃጣይ ያችን እጠብቃለን😂😂😂😂
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 11 ай бұрын
ድሮ አለባበሳቸው እንዲ ነው ቱ 😂😂😂😂 ቦላሌ ሱሪ
@Zubyda-gz2kx8gy5o
@Zubyda-gz2kx8gy5o 11 ай бұрын
የጎትሽ ልጅ ለምለም ሄደለች ቪድዮቿን ተመልከቺ❤❤
@almazkebede6068
@almazkebede6068 10 ай бұрын
janschinim foto asyin betrefe fikrschiw yismer😇
@FathimaFathima-yf5kn
@FathimaFathima-yf5kn 11 ай бұрын
Ewnt des yelal ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@Zubyda-gz2kx8gy5o
@Zubyda-gz2kx8gy5o 11 ай бұрын
አረሻይጠን የቦተው ስም ነው መማ🎉🎉🎉🎉
@tigistnigusie3050
@tigistnigusie3050 11 ай бұрын
Yaunuu yamirali
@TsehayWoldesemyat
@TsehayWoldesemyat 11 ай бұрын
ለምን ያንችንም ያለቨበትን እላሳ የቨንም አንድላይ ቢሁን የበለጠ ያምራል
@mesertkifle233
@mesertkifle233 11 ай бұрын
ደስ ትላላቹ እውነት
@AsfjdskfdAdhkdzjkf
@AsfjdskfdAdhkdzjkf 11 ай бұрын
የኔምርጦይ❤❤❤❤❤❤
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 11 ай бұрын
ዳስ ስትሉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@markeTUbeዬቶብ
@markeTUbeዬቶብ 11 ай бұрын
አይለያቺሁ❤❤❤
@emamiyo
@emamiyo 11 ай бұрын
Yelijent foto ysekal❤❤❤😂😂
@fahdmtere-uj6vu
@fahdmtere-uj6vu 11 ай бұрын
አደኛ ነኝ ለውጥማ አለ ዳዬ
@bosswoman7393
@bosswoman7393 11 ай бұрын
Endat nachew wadocheya❤❤❤❤😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰
@Aynalove3382
@Aynalove3382 11 ай бұрын
ያሁኑ ያምራል
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 11 ай бұрын
እውናት ፈቅር እስቀመቃብር ያድርግላችሁ እኔ በስደት ነው ያለሁት ተከድቻለሁ ውዶችዬ አሁን ምንም ስው አለምን አለሁ ምን ያሻለኝላ
@AsdDsa-qx5uc
@AsdDsa-qx5uc 11 ай бұрын
እኔም እዳችነኝ አድልጅ ወድጃለሁ አሁንአይዞሸ ከሄዴ ማሠላማ ከተቀመጠ ጥሩ ልብአለኝ ማልቀስ መዘን አላቅም ሽጊዜ ወድ ቢሄዲ ጣጣም የለኝ ባይፈልገኝ ነው ይሂድነው የምለው
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 11 ай бұрын
@@AsdDsa-qx5uc እሺ ውዴ እግዚያብሂር ያውቃል እንዳንደዬ ከመግፍት መገፍት ይሻላል❤👍
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 31 МЛН
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 8 МЛН
እራት ጋበዝኩት ፍቅር ጀ.........
22:07
Rosiye
Рет қаралды 29 М.
ቤተሰቡን ያስደነገጠው ነገር  😱😱😱
13:10
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 31 МЛН