KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ህዝቡን በሽልማት አንበሸበሽነው 🥳
13:39
ይህንን ያቃሉ ? የቻይኖች ብቻ ሰፈር በመሀል አዲስ አበባ ቦሌ 😱
18:24
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
00:30
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
የአዲስ አበባ ህዝብ ያለበት ሁኔታ ?
Рет қаралды 53,374
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 130 М.
Efi G
Күн бұрын
Пікірлер: 492
@nattygirma1302
Күн бұрын
Vpn እንዳይረሳ ወገን 👍
@AmanuelAbiy-q8n
Күн бұрын
❤❤እኔም ስመጣ ረዳለው እንደዚ ከሀገር ውጪ ነኝ ለዚ ያድርሰኝ
@NatiTsegay-n5k
Күн бұрын
Part 2 ምትሉ
@marmaryeheyabenat1796
Күн бұрын
❤❤❤❤ተባረክ
@FikirteAsres-ng6bp
Күн бұрын
❤❤❤
@ልጅሰያሀበሻ
Күн бұрын
@@nattygirma1302 ምን ማለትነዉ vpn እንዳይረሳ ማለት
@ABmoviesss
Күн бұрын
Efig ከነ jahnny ሚለየዉ በቃ ያለዉን ነገር ለ ሰው እያካፈለ ማስደሰቱ 👏
@YordanosKassa-k8u
Күн бұрын
No need to compare.
@YosephJose-k1c
Күн бұрын
Ego yelbet ya nw mileyw
@amani_lyrics
Күн бұрын
real ye arada lej malet efi nw yemer bezy video becha sayhon moodu pis nw
@Selwa-q2s
Күн бұрын
አዎ በትክክል እነሱ በመብላት ነው ሚበልጡት
@belugebru
Күн бұрын
በትክክል የአራዳ ልጅ ማለት የሚያዝን, ለወገኑ የሚያስብ, የሚረዳ, ጨዋ ,ትሁት ሰው የ "Efi "አይነቱ ነው:: መጥቶ እንደ ጃኒ ኮንሰርት ገብቶ ጨፍሮ መሄድ አንድም ያለመብሰል, አንድም የሆዳምነት( የአሳማነት) ምልክት ነው "Good Job Efi" "እግዚአብሄር ይባርክህ 🙏🙏🙏
@yostiraku8668
Күн бұрын
Thanks!
@zerihuntedla1697
Күн бұрын
ድሮም ስራህ ደስ ይለኛል ሰብአዊነት ስትጨምርበት ደግሞ የተሟላ ተወዳጅ ዩቱበር ሆንክ ማለት ነው አዲስ ሰብስክራይበር ሆኛለሁ
@መካቲዩብ
Күн бұрын
ጎበዝ ምርጥ ስራ ነው የሰራሃው አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
@HenokAdane-g6m
Күн бұрын
Amen
@yafhagere466
Күн бұрын
Efi mirt እየዞሩ ምግብ ለብቻ ሲቀምሱ ከመዋል በየክለቡ ከመጨፈር አቅምን በትክክል ለበጎ ነገር እንደዚህ መጠቀም ያስደስታል ተባረክ
@HabFkr-pn7hl
Күн бұрын
ወንድሜ በጣም ኮርቼብሃለው የዛሬው ቪዲዮ እስከዛሬው ካየኋቸው ምርጡ ነው ጀግና ነህ አባቴ በርታልን 👏👏👏
@JamboJoke
Күн бұрын
ምን ስለሆነ የተለየብህ. ስለሚያሳዝን? 😂😂😂 የሞተ ህዝብ "ብልጭልጩን አታሳየን የፈረሰውን አሳየን" 😂😂😂😂
@KidstGzawe
Күн бұрын
ጥሩነገር👀ማየትስለማኖድ😂😂@@JamboJoke
@yabayaba6809
Күн бұрын
@@JamboJoke ጥሩ ጥሩውንማ ያንተው ሰዎች ያሳዩናል...እነሱ ጎዳና ላይ ያወጡትን፣ ስራውን ያሳጡትን... ሳያውቅ ደሞ ዝም ብሎ ብልጭልጭ ነገር እያየ የሚቦተረፈው ህዝብ ይይ...
@tarikuayalew1497
Күн бұрын
የኔ አባት ሰው ሰው ትሸታለህ። በእውነት በጣም ትመቸኛለህ ቀጥልበት ዩኒክ ሌሎች የሌላቸው ልዩ የራስህ ማንነት አለህ በርታ ብራዘሬ
@fanta4575
Күн бұрын
Efi G Good job, bro 👏 ቀጮ አበት ስወድሽ ዛሬ የሰራህልን ኮንተት rate ስወጣለት 100/10 ነው ቆመን አጨብጭበናል በርታ መስጠት ብቻ ሳይሆን የሰጠህበት መንገድ እና የሰጠካቸወ ሰወችም ጨምሮ ይለያል ቀጮ በርች በመጨረሻ ይህን መልካምነትክ እና positive energy ክን እንዳይነጥኩ ብዙ አትስማቸወ የተወደድከወ በራስክ እስታየል ስለሆነ ማንንም አትስማ specially ስለምታቀርባቸው ነገሮች በተረፈ በጣም በርታ we love you 😍 kecho!!
@KaluKidane
Күн бұрын
እንግሊዝ ኣይደለም ኢትዮጵያ ናት ገና እያደግን ነው
@iwunetghg.h6430
Күн бұрын
ሲያምረሽ ይቅር 😂😂
@NinaEt807
20 сағат бұрын
You are blessed ❤ thank you so much brother 🙏🏾❤
@tedrosh
Күн бұрын
በጣም ከልብ እናመሰግናለን ከሰራሀቸው ስራወች ይሄ በጣም ልብ ይነካል🎉🎉🎉 ጎበዝ በርታ
@NaemaAhmad-nj4ei
21 сағат бұрын
አላህ በረካ ያርግህ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ድሆችን እዳስደሰትካቸው አላህ እጥፍ ድርብ ደስታን ይስጥህ🙏🙏
@Yonasalemayehu-ez1or
Күн бұрын
ኤፊ ኤፊ ኤፊ ዛሬ ምንለው ምንም ነገር የለም ብቻ እናመሰግናለን የእናቶችን ጎዳ ስለጎበኘሀን እናመሰግናለን የእናቶች ምርቃቱ ይደግፍሀል እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤
@brehanbekele1345
Күн бұрын
ጅግና ነህ በርታ መጥፎንም መልካምንም በንጡ ልቦና ስላቀረብክ
@kalkidan745
4 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በቃ እንዲህ ለእውነት የሚቆም ሰው ነው የሚፈለገው ሀቅ ይውጣልህ አምላክ ሀገራችንን ወገኖቻችንን ይርዳልን ፣ይጠብቅልን🙏
@saradezi8588
Күн бұрын
የኔ ጌታ ኤፍዬ መድሀኒያለም አባቴ የበለጠ ይሰጥህ ሁሉ እምታረገው ከልብህ መሆኑ ያስታውቃል ።❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@AbabaJa-o6h
23 сағат бұрын
ኤፍዬ የኔ ወንድም እንዴት ደስ እንዳልከኝ ዘመንህ ይባርክ
@HayatNasir-m8u
Күн бұрын
ማሻአላህ ኤፍ የልጅ አዋቂ ነክ እኔ ሁሉም ቪድዩክን ነው ማየው በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ❤❤❤❤❤❤❤
@Eyob797
Күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በአንተ አይን የታየ የሃይማኖት አባት እና የአገር መሪ አቁምልን ዕያልን በየቀኑ እንፀልይ።
@tomk5529
Күн бұрын
እዮባ አትሸወድ የሰው ልጅ በእግዚአብሔር አይን የታየ መሪ ሲሰጠው:ሰድቦ: ከቻለ ደብድቦ:ገርፎ:ተፍቶበት ይሰቅለዋል:በሺዎች አመት በሰው ልጅ ታሪክ የነበረው ይህ ነው እስከፍፃሜውም በእንደዚሁ ይቀጥላል:የሰው ልጅ የሚፈልገው ተቃራኒውን ነው::
@hayatsharafa1258
Күн бұрын
በጣም ነው የተመቸኝ ስራህ የልጅ አዋቂ ማለት እንዲ ነው ደስሚለው ፓርት ደሞ ለሚሰሩት ነው ሰፖርት ስታረግ የነበረው እኛገር እጅ እግር እያላቸው መለመን ልምድ ሆኖባቸዋል!
@HenokAdane-g6m
Күн бұрын
Awo Mariamin
@sasi.2116
Күн бұрын
Efi ንፁህ ልብ ነው ያለክ ❤ እግዚአብሔር ይስጥክ ሁሉም ቢተባበር የት ይደረስ ነበር ያለው ማን ነበር...
@astertadesse9906
Күн бұрын
Great job
@katelynsdiry8399
23 сағат бұрын
The best video ever! Thank you!
@EnglandLondon-j6i
Күн бұрын
አባቴ ይህ ነው የአዲሳባ ልጂ ይመቺሺ ይቅር በለን
@hanaethiopia1059
Күн бұрын
ኤፊ እግዚአብሄር በረከቱን ጤናውን ይስጥህ በወጣው ይተካ🙏🏽👍🏽🇪🇹
@AlemGizaw
Күн бұрын
This video is 100 times better than the previous one. Content is king.
@hailehaile3683
Күн бұрын
የፈራረሰው የቤተሰብ ህይወት፣ማህበረሰብ እንዲሁም መላው ሀገሪቱ ፈርሳለች አዲሳባ መንገድ ዳር ዲምላይት በማብለጭለጭ አዲሳባ ተውባለች እያስባሉ ነው እነእንትና መሬት ላይ ያለው ሀቅ ህዝቡ ያውቀዋል EfiG እንወድሀለን ቢያንስ የግፈኞችን ሀሳብ ባለማስተጋባት የህዝብን ጉዳት በማንፀባረቅ ብትተባበር መልካም ነው
@weynua-tube
Күн бұрын
መስጠት ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ efi ሀገራችን የሚያስጠላው የደሃ ቤት እያፈረሱ ጎዳና ላይ መጣላቸው በየሀገሩ ህዝብ እያለቀሰ ሰሞኑን እንዳለ ቤት እየፈረሰ ነው አብሶ በስደት ተንከራተው የሰተራ ቤት
@FirihiwetEliyas
Күн бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@HayuEmureyanamharawit
14 сағат бұрын
በርታ ራስህን ጠብቅ ወንድምነት 😢😢ብዙው አሳዛኝ ነው የሀገራችን ነገር😭
@ashenafimengistu2537
Күн бұрын
ያራድዬ ልጅ ሰምተህኛል ሀገርኛ መሆን ደስ ይላል ጥያቄን በከፊልም ቢሆን ተመልስዋል በበራበት ሳይሆ በጠፋበትም ብረሓን ሆኖ መገኘት ነው
@fetlemammo8759
Күн бұрын
ተባረክ ኤፊ 🙏 ሚሊዮን ያርግልህ! 🙏
@TmaraTmara-kj3dt
Күн бұрын
ተባረክ ወንድሜ❤
@الال-د4ص1ح
Күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ኤፊ❤
@sssssdsccf
Күн бұрын
ጉበዝ እና የምናቀው efl ይሄ ነው😊😊😊😊😊😊😊😊አጨብጨበናል
@EfiVLOGS
Күн бұрын
🙌🏽🤎
@mimizeniwork4500
Күн бұрын
Efi, what a generous person 👏👏👏
@happyman3387
Күн бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ያ አያዞሬ ምግብ ሚፈጆ ጆኒ አንተህ በጣም በጣም ትሸላለህ ግበዝ ልጅ በረታ
@ebu_gboy
Күн бұрын
ያሬዳ ልጅ ይመችሽ በጣም በጣም ነዉ የምወድህ ላገኝህ እፈልጋለዉ 🎉🎉🎉🎉
@samuelbirhanu-p6k
Күн бұрын
ጎበዝ ታዳጊ ነህ በርታ!
@alemayehu7036
Күн бұрын
ጎበዝ ተባረክ
@እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
Күн бұрын
ድንግል ማርያም ትጠብቅህ😢❤❤❤❤❤
@wedaalemayu29-fo2yx
Күн бұрын
ጉበዜ አረፈ ነው ❤❤
@makdabekele8833
Күн бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥሕ በጣም ልጅ ነህ ግን ይህንን በጎ አድራጎትህ የሚበረታታ ነው:
@badassatobo679
Күн бұрын
በርታና ከተማ እስተዳደር ህደህ የአዲስ አበባ ከተማ መሪውችን አነጋግረህ ያልተዛባ መረጃ ስጠን::
@wamanuel5741
Күн бұрын
Efig ይለያል ስል በምክንያት ነው 😢❤👍👍
@bettynoah989
Күн бұрын
ያለውን የሚያካፍል የእዲስ አበባ ልጅ 1ኛ ነህ
@sphonetastic8719
3 сағат бұрын
ወንድም እግዚአቤሔር ይሰጥክ በጣም አመሰግናለው እኔ መደረግ በልችል ወንድም ለወገኔ ሰላረክላቸው ከልብ አመሰግናለው በርታልን
@yonatanteshome2121
Күн бұрын
Efaye my bro Ezgiyaber yibarkehe Abo❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👍👍👍
@Tadele-zx4xn
Күн бұрын
እ /ር ይባርክህ
@betetomass9463
Күн бұрын
በጣም ጎበዝ❤ እግዚአብሔር ያሰብክውን ያሳካል
@mekiamekia459
Күн бұрын
እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ጎበዝ ነህ በርታ በወጣ ይተካ 🎉🎉🎉
@konjetalemudegifie2400
Күн бұрын
የተባረክ ልጅ እውነተኛ ሰው አንተ ነህ ብርክ በል
@pac4894
Күн бұрын
My guy ማንንም እንዳትስማ የተለወጠ ነገር ካይህ አድንቅ አበረታታ መጥፎም ነገር ካይህ አትለፍ ንቀፍ ትክክል አይደለም ለማንም ቆሻሻ ፓለቲከኛ ብለህ እውነትህን አትደብቅ አፋቸውን የሚከፍቱት የክልል ልጆች ናቸው ሽገርን የማያቁ " You can say anything " bro. Keep going on bro
@KUA18118
Күн бұрын
ጎበዝ በርታ👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@beza390
Күн бұрын
እግዚያብሄር ይባርክህ ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤
@EsubalewShewaye-u4l
Күн бұрын
Efi I like What you do keep on with this Philantrophic activity.
@EdenNatnael
Күн бұрын
Efi yileyal yemnlew be mkniyat nw ❤❤❤❤
@Yohannes-l3t
20 сағат бұрын
ለንደን ላይ Homeless ሆነህ የሰራኸዉን ቪዲዮ በጣም ነዉ የወደድኩት❤ እንዴት ነዉ አዲስ አበባ ላይ ትሞክረዋለህ? 🎉🎉🎉
@view4217
Күн бұрын
Thank you, smart way of supporting our people. Thank you!
@PeaceGlide1
Күн бұрын
efi አንተ ስለምታረገው ነገር አያገባንም ያንተ life ነው "የባለፈው ጭፈራ ቤት" አልዋሽም ትንሽ ቅር ብሎኝ ነበር አንተን አይወክልም ይሄን ስታረግ ግን በቃ........ደስ የሚል ነገር ነው በርታልን👏👏👏👏
@DanielWassie
12 сағат бұрын
Good job 👏👍👌Keep it up buddy!!
@meskeremassefa280
Күн бұрын
በርታ ጎበዝ አገራችንና ሕዝቦቿን እግዚአብሔር የጠብቅልን🎉አሜንአሜንአሜን🎉
@Zelazella1
Күн бұрын
እግዚአብሀር ዪባርክህ
@konjitm9623
Күн бұрын
ተባረክየኔጀግና
@waliyawaliya9080
Күн бұрын
You’re truly an amazing human. God bless you!!!
@angeldiaz8590
Күн бұрын
Tebarak Efi
@NatnaelBeza9
Күн бұрын
ለሌሎችም ትምህርት ይሁን በየሰጋ ቤት አየዞሩ vlog ከመሰራት የተቸገሩትን ወገኖቻችን ማሰብ ግድ ነው በረታ ወንድሜ
@Hagere1419
Күн бұрын
ጎበዝ ልጅ ተባረክ🙏🏽💐
@Hayat-wz1bd
14 сағат бұрын
መሥጠት ያሥደሥታል ወላሂ አተበሠጠኸዉ እኔ ተደሠኩ❤🎉
@meaziwendemumeaziwendemu7012
Күн бұрын
ልማት ጥሩ ነው የተጠና እና ህዝብን ተጠቃሚ ያደረገ ቢሆን ለምሳሌ ልክ እንደ አብዋሬው እዛው ሰርቶ ህዝቡን እዛው ማስፈር ሰው ያልገባው አዲስ አበባ አንድ ቤት የቀበሌም ከሆነ ልጆች አሉ አብረው ትዳር ይዘው የሚኖሩ የግል ይዞታ ያላቸው ደሞ አንድ ግቢ ዉስጥ በተከራይነት ብዙ ሰው ይኖራል አካባቢው ፈረሰ ተከራዩ የት ይግባ ወጣ ብሎ እንዳይከራይ እዛም ቤት እየፈረሰ ነው መሀል የቀረው ሰፈር ደሞ ቤት ለመከራየት ዉድ ነው የተሰጣቸው ሰዎች ቤቱ የነሱ ለነበረ ነው ተከራዩ የት ይግባ አዲስ አበባ እየፈረሰ ነው የት ሄዶ ይከራይ
@yehishimebet4605
13 сағат бұрын
ተባረክ❤❤❤❤❤
@Elavlog1122
Күн бұрын
Efi አሪፍ ስራ ነው ትክክለኛ ነገር ነው ያደረከው 🙏🙏
@bezawitthomas4028
Күн бұрын
We need more like this video plz gobez betam gobez
@MeseretWakgera
Күн бұрын
ጎበዝ በርታ👍👍
@ReemHailu
Күн бұрын
እግዚኣብሄር ይባርክህ
@zelalemkebede-f3c
Күн бұрын
arif nw bro felfelochu endet hustle endemiyadergu ayehe
@MeskeremAkalye
Күн бұрын
እፊ እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ነው ደስ ያለኝ እምባዬ ነው የመጣው
@brehanbekele1345
Күн бұрын
በርታ ቅን ሰው ! ለስጋህም ለንፍስህም የሚሆን ስራ ነው
@alexandrafarhoud9788
5 сағат бұрын
Efi ተባረክ ኢትዬ ገባክ🥰
@meronmohammed2313
Күн бұрын
This was nice, good job 😊
@PixCell-c4k
Күн бұрын
🥰ኤፊ 🙏ቆንጆ ስራ ነው
@manuel2445
3 сағат бұрын
በርታ❤ሳላም❤ እናመሰግናለን❤
@KiduAbushe-hi5zi
Күн бұрын
ይመችህ
@tekalgnshimels2970
7 сағат бұрын
በርታ በርታ ኤፊ ጥሩ ለይ ነህ
@LoveAbera-u1j
Күн бұрын
ኤፊያችን እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ
@lemlemberhane6767
Күн бұрын
Thank you for showing us this part of our country too
@salimalbedani2439
Күн бұрын
Good job very active boy keep it up
@Sintayw-i2e
Күн бұрын
ኤፊ እመቤት ትጨምርልህ
@helenab6776
Күн бұрын
Love this video and this is a small act of love Addis needs. Praying things get better back home. 🙏
@meskermjeanmarie4978
Күн бұрын
Gobez abezeto yesthe teru sera 🙏🙏🙏
@teg22345
Күн бұрын
Bless you brother ❤
@Man_city_yd
Күн бұрын
egzabharn tleyalek bro betam mrt ye addis lj nesh respect 100%❤
@gusol849
Күн бұрын
Yo man ante mirt ye ardiye lij nesh getan mirt sira new ye serw egzabehyer yebark 👍👍👍👍👍🥰🥰
@EkubitYohannis
Күн бұрын
ጀግና ነህ ፈጣሪ ይርዳህ
@frehiwotkebede442
Күн бұрын
I love what you doing brother just ignore what people are saying. God bless you ❤🎉🎉🎉🎉
@tsigiekumssa7972
Күн бұрын
God bless you 🙏 ❤️ 🙌
@Killa23-k4p
Күн бұрын
Now You Doing Big Man Thing Fam!!! Big Up Ma Boy
@SaraShewa-dl3zv
Күн бұрын
❤❤ጉበዝ ነህ በርታ❤❤
@Worake-ot4xu
Күн бұрын
Efi yemechesh Yetesemashen feta bleshe seri Yehe zeregha komentaer atesmaw❤❤
@AlulaGebremichael
Күн бұрын
I love your humanity bro keep it up
@TaWa-w3y
Күн бұрын
በርታ ቀጥልበት አሪፍ ነው እያሳየክ ያለው ነገር ጥሩ ነው በዚህው ቀጥል ሌላወሬ አትስማ
@WealthTrader3
Күн бұрын
you truly amazing person, if you keep up this work, I'll help you or support your journey
13:39
ህዝቡን በሽልማት አንበሸበሽነው 🥳
Efi G
Рет қаралды 43 М.
18:24
ይህንን ያቃሉ ? የቻይኖች ብቻ ሰፈር በመሀል አዲስ አበባ ቦሌ 😱
Efi G
Рет қаралды 65 М.
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
16:29
Anchor Media የምክክር ኮሚሽኑ በአማራ ክልል የጀመረው እንቅስቃሴና የፋኖዎች ምላሽ
Anchor Media
Рет қаралды 37 М.
20:37
ኢትዮጵያ መጥቼ ድንገት እማዬን አስደነገጥኩዋት
Rosiye
Рет қаралды 170 М.
46:45
ፍቅር እና ዶሮ : Gursha Gang Christmas Edition | Ep 27 | D!NK TV
DINK TV | ድንቅ ቲቪ
Рет қаралды 58 М.
29:44
የበውቀቱ ስዩም ድንቅ ወግ /የመሬቱ ባለቤት እያንቀጠቀጠው ነው መሬቱ የኛ ነው ይውጡልን ያላችሁ ይኸው /bewketu syum
ሀሴት መዝናኛ
Рет қаралды 89 М.
1:33:22
በከባዱ የሊቢያ በረሀ አቋርጦ ጀርመን የገባዉ ፋኒ ስኬታማዉ Youtuber ታሪክ 1 ሚሊዮን ብር በዩቲዩብ || ከሳምሪ ጋር ሊያጣሉን ደርሰዉ ነበር!
Talak Podcast
Рет қаралды 20 М.
50:57
ሶስቱን ተዋናዮች የፈተነ አዝናኝ የገና ጨዋታ- አፍሽ ዉስጥ ምን እንደያዝሽ ይጣራልን|tg,sahar,yaye|ቲጂ-ሳሀር-ያዬ 2017 #abbaytv
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 26 М.
19:34
ኑ አዲስዋ አዲስ አበባን በደንብ ላሳያችሁ
Efi G
Рет қаралды 67 М.
22:36
አንጋጋሪው ሰሞንኛ የ ቲክቶክ ጉድ ሉላ ገዙ | Seifu on EBS / Asertad
ATR
Рет қаралды 12 М.
14:28
የአዲስ አበባ ሆቴል እና ገስት ሀውስ || እንግዳ ማረፍያ || ልዩነት
Efi G
Рет қаралды 52 М.
1:15:18
//ገናን በኢቢኤስ// በስንቱና ዞሮ መውጫዬ በልዩ የቤተሰብ ጨዋታ ዝግጅት ተገናኙ
ebstv worldwide
Рет қаралды 209 М.
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН