የአዲስ አበባ የጎዳና ትዕይንት ጥር 1964 ዓም / Street scene in Addis Ababa, January 1972

  Рет қаралды 100,537

Biniam Hirut's History Tube

Biniam Hirut's History Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 173
@penielbelachew9516
@penielbelachew9516 4 күн бұрын
የከተማው ፅዳት፣ የሰው ዕርጋታ በትዝታ ወደዚያ ዘመን ወሰደኝ። አቅራቢ በጣም እናመሠግናለን ።
@Rahel-x5j
@Rahel-x5j Ай бұрын
በዚህ ዘመን 4ኛ ክፍል ቀበና ልዑል ሣህለ ስላሴ ት/ቤት ግብረገብ ትምህርት ጭምር የተማርኩብት ትዝታው ትምህርትም የማይረሳ መምህሮቻችን ጥሩ አርገው ቀርፀውናል እናመስግናለን እና ቲቸር አደራ ፣ስለሞን፣ወርቅነህ ዳሪክተራችን እቶ ኤፍሬም ውይ ቀበና ፒያሳ የልጅነቴ ትዝታሽ እያልቅም እስከ ዘለዓለም።
@dimitryamour
@dimitryamour 2 ай бұрын
ብሔር ብሔረሰቦች አበል ተቀብለው ሳይረብሹን : መንገድ ሳይዘጋ: መፈናቀልና እገታ ሳይታወቅ በፊት
@Ambassel
@Ambassel 2 ай бұрын
ክፋትን ብልግናን ስርቆትን የበታችነት ስሜትን ይዞ ሃገር ያቆሸሸው ክልል ከላዩ ክልል አንድ ነው::
@eliyasmasfin24
@eliyasmasfin24 2 ай бұрын
በክት ባንዳ ዘረ ቢስ🎉
@danielamare8280
@danielamare8280 2 ай бұрын
Well, now we are here saying "here we go again" Ronald Reagan, the last of the Derg. Woyane and current "barbarian" Ronald Reagan, fascist PM and his bunch must exit from Menelik Palace to bring back peace, prosperty and the rule of law to Ethiopia through Orthodox Tewhedo Christian Church, Prophet Muhammad followers and other faiths together. GHU JW
@Azariah3434
@Azariah3434 Ай бұрын
Yaw at the expense of lelaw bher yeand bher domination slenebere newa
@Azariah3434
@Azariah3434 Ай бұрын
​@@danielamare8280 atlegnm😂😂😅
@Tsgi-j9c
@Tsgi-j9c 10 күн бұрын
ያን የሰላም ጊዜን አሳለፍን ይህ የመከራ ።ጊዜ ተተካ ወይ ይብላኝ ለልጆቻችን ወይ መከራ ረሃብ መፈናቀል ፡፡ ደሀ ጠፍቶ ሃብታም ብቻ የሚናርባት ሃገር ሆነች ያሳዝናል ፡፡
@shimelismbedane4833
@shimelismbedane4833 2 ай бұрын
አቤት ደጉ ዘመን የሚሉት ቤተሰቦቻችን ወደውም አይደለም፡፡ እኛም ጭምር የማናውቀውን ይህን ዘመን ብንናፍቅ ታዲያ እንዴት ይገርማል ጎበዝ!?
@ማትያስዘሚካኤል
@ማትያስዘሚካኤል 2 ай бұрын
በጣም እኔም እራሱ አባቴ ስለ ጃንሆይና ስለ ዘመኑ በሚነግረኝ ሳላውቀው ይናፍቀኛል!!!
@mekke6544
@mekke6544 2 ай бұрын
ያኔ እኮ ምድረ ተምችና አንበጣ ወደ መርኬ አልጋረፈም ነበር እኮ። ይህ አሁን የምናየው የኮሚንዝም አዋጅ ያመጣብን ውጤት ነው። እያጨበጨብክ ዳንኬራ እየረገጥት ግራ እጅህን እንደነቀነክ አሁን አልቅስ።ይገባሃል!!ሁልሽም ሲያንስሽ ነው።ባለፋሽበት ቤት ስትዝናኒ ኑረሻል።የሰው በልቶ አያድሩም ተኝቶ።
@bsahle
@bsahle 2 ай бұрын
Thank you for sharing this amazing piece of history. Our beloved Addis with all its glory.
@tamrattilahun8591
@tamrattilahun8591 2 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው። የእውነት በስምንት ዓመቴ ነው። ከአባቴና ከእናቴ ከወንድሜና ከእህቴ ጋር። እግዚአብሔር ፈቅዶ ዛሬ 60 ዓመት ሆኖኛል። እናመሰግናለን።
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 2 ай бұрын
እኩያሞች ነን 1957 ጥር ወር
@shimelismbedane4833
@shimelismbedane4833 2 ай бұрын
እድሜ መስታወት ነው፣ እግዚአብሄር እድሜያችሁን ይባርክላችሁ!
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 2 ай бұрын
እኔ የምወዳት ይህቺ ናት ሀገሬ 💚💛❤️
@MoustakAbdullah
@MoustakAbdullah 2 ай бұрын
ረብሻ የለ ከየት ክልል ነው የመጣህው የለ ሰላም ወጥተ ው ፈጣሪን አመስግነው የሚውሉበት. ጊዜ. ሰላሙን ይስጠን
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም 2 ай бұрын
እምዬ ሀገሬ ኢትዮጵያ የምወድሽ ዞሮ መግቢያዬ እማምላክ ሰላምሽን ትመልስልሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mekdeskifetew7426
@mekdeskifetew7426 2 ай бұрын
This makes me home sick, whatever the situation. Missing the old days of my childhood. Traffic was lighter.. thanks for sharing
@tigisttesfaye420
@tigisttesfaye420 2 ай бұрын
ደጉ ዘመን ይሄኔኮ የዛንጊዜም ኒሮ ተወደደ ይሉ ነበር አሁን የኛን አላዩ አቅራቢው እናመሰግናለን ሙዚቃው እራሱ ይመስጣል
@thaddiushailey4523
@thaddiushailey4523 2 ай бұрын
This is z image of Addis i will cherish in my memories i was only 8! every thing seems so tranquil just 2 years bf the revolution,i gues z "Quit before z Storm".😢
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 ай бұрын
Tu est pas tout seul 🤗
@HopeLightReview
@HopeLightReview 2 ай бұрын
How much was a meal at a restaurant?
@zed8788
@zed8788 2 ай бұрын
you are lucky to see that time and also the present one
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 2 күн бұрын
THANKS SO MUCH FOR SHARING 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@atm5614
@atm5614 2 ай бұрын
ምናለበት በዚህ ጊዜ ኖሬበት ቢሆን ኖሮ😢 ሰው ጠግቦ የሚያድርበት፤ ኢትዮጲያዊነት፤ በሃል ፤ማንነት፤ የሚኮራበት ፍርሃ እግዚአብሔር የነበረበት! ሰው በህግ አምላክ ካለ የሰነዘረውን የሚመልስበት! አለባበሳቸውን እዩት ሴት ልጅ ሴት የምትመስልበት አረ ስንቱን... አይ ሃገሬ መጠሪያዬ አሳዘንሽኝ😭 💚💛❤️ ቢኒያም ሂሩት ዘርህ ይባርክ ❤ ይሄንን video ሁላችንም ዶክመንት አድርገን ለልጆቻችን እና ለልጅ ልጆቻችን ማሳየት አለብን🙏
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 2 ай бұрын
ያኔም ከአሁን የበለጠ ችግር ነበር ፍየል በ በ20 እና ብር እየተሸጠ ድኃ ከበዓል ዉጭ ስጋ አይበላም ነበር ገንዘቡ አይገኝም የአሁን ድኃኮ ቤቱ ወንበርና ጠረጴዛ አለ😂
@mamokacha-xo7uz
@mamokacha-xo7uz 2 ай бұрын
ደጉ ዘመን በስሙኒ 10 ዳቦ የተበላበት ዘመን ተመልሶ ይመጣ ይሆን💕❤️ደጉ ዘመን
@mekadr842
@mekadr842 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከየት አመጣችሁት ? ሁሌም ነ
@ahaduablema4812
@ahaduablema4812 2 ай бұрын
እግዚኣብሔር ይመሥገን።አቅራቢዎችንም እግዚኣብሔር ይባርክ።
@ahaduablema4812
@ahaduablema4812 2 ай бұрын
JAH LOVE!
@daniselmon2755
@daniselmon2755 2 ай бұрын
ይህ የድሮ ክብራችን ይህ የድሮ መጎሳችን የተገባ ዛሬ ራቁት ይሚሄድ በሱስና በዘረኛነት ያበድ እብድ ትውልድ መጨረሻው ምን ይሆን አቤቱ ጌታ ሆይ ታረቀን ክብራችን መልስልን በቸርነትህ
@njadnjad3902
@njadnjad3902 2 күн бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@Brukwakjira
@Brukwakjira Күн бұрын
ዝምበል አንተ የድሮ የአንድ ብሔር የተልካሻው መተታም አማራ የበላይነት ናፋቂ አረቄያም ትላም ሁላ ሲናፍቅህ ይኖራል የጡት ቆራጩ ሃይለስላሴህ ጊዜ ላይመለስ ተቀብሯል ክብራችንን መልስልን ምንትሴ ቅብርትሴ አንድ ቋንቋ ብቻ አነሰድ ብሔርና ሃይማኖት ብቻ ከፍ ያለበት የጎጠኝነት ዘመን ነው የክብር ዘመን የነበረው?? ደሃ አራሽ ገበሬ በሰራው ባላባት ተብዬ ጠጃም ከርሳም የደጃዝማች ግዛው ናደው😂ምናምን ተብዬው አያትህ ጊዜ ነው የኢትዮጵያ ክብር የነበረው ሽንታም መሰሪ አማራ መንግስቱ ሃይለማርያም ቀጥቅጦ አስሮ በትራስ አፍኖ ገድሎ ሬሳው እንኳ በክብር እንዳይቀበር ነው ያደረገው😂😂 እሰይይይ ጭራቁ ሀይለስላሴም የነገሰው ምስኪኑን ልጅ እያሱ ሚስቱን ቀምቶ በድቶ😢 በግድ አግብቶ እያኖረ በተዘዋዋሪም አፍታ ሳይቆይ ሚኒሊክ ከተክለሃይማኖት ጋ ተመሳጥሮ በደርቡሾች ዮሐንስን እንዳስገደለው ሁሉ ከይሲው ስልጣን ናፋቂው መተታሙ ትግሬ ከ4ተኛ ክፍል አይማር ብልህ ስለሆነ እንዳይረማመድብን ብሎ ደጎቹ ትግራዋዮችን እንዳይማሩ ያወጀ ክፉ ልጅ እያሱንም በተዘዋዋሪ አስገድሎ ነበር ስልጣን ላይ የወጣው መንግስቱም በተራው ቅጥቅጥጥጥ አድርጎ አዋርዶ ገድሎ አጥንቱን ፈጭቶ ነው በጆንያ አጉሮ ስውር ቦታ የጣለው😂😂 እሰይይይ ይገባዋልም ለማንኛውም ያ ጊዜ አይመለስም አርፈህ ኑር ማነህ የደምመላሽ ምናምን የልጅ ልጅ ሁሉም ብሔር በእኩልነት ነው የሚኖረው አሁን ትግርኛን የወፍ ቋንቋ እያሉ እያጥላሉ ሊያውም የግእዝ መሰረትን ታላቁ ሳባዊ ቋንቋን ኦሮሞንም መሬቱን እየነጠቁ አዳማን ናዝሬት ጭሮን አሰበ ተፈሪ ምናምን እያሉ የአንድ ብሔር የበላይነት ብቻ አስፍነው ሊኖሩ ይፈልጉ የነበሩት የመተታሞቹ ዘሮች ከነ ሀይለስላሴህ ጀምሮ ላይመለሱ ተ ቀ ብ ረ ዋ ል!!! አንተም አርፈህ ተቀመጥ የሙጀሌያም ዘር ዋጋህን እንዳትሰጥ
@saragetahun7648
@saragetahun7648 2 ай бұрын
አቤት ደጉ ዘመን ምነለ አሁን ቢያደርገው የሰዉ አለባበስ እነትነ አባቴን እንዳስታውስ አደረገኝ እግዚአብሔር ታሪኩን ይቀይርልን
@buffon139
@buffon139 2 ай бұрын
የሚያሳዝነው ነገር ከግማሽ ክፍለ ዘመን በህዋላ እንካን የህዝባችን የኑሮ ደረጃ አልተለወጠም
@milkilion696
@milkilion696 Ай бұрын
True
@perfectgod119
@perfectgod119 Ай бұрын
ምርጥ፡ ሀገሬ፡ ሴጣን፡አይኑን፡ሳይጥልባት።
@zizitino6797
@zizitino6797 Ай бұрын
ይገርማል አዲስ አበባ ድሮ ለካ ንጹህ ነበረች አሁን ለካ የቆሸሽችው ገርገር የለ በጣም ጸጥ ያለ ከተማ ምነው ያኔ በተወለዱክ ያሰኛል
@absiol3588
@absiol3588 3 күн бұрын
Wow! 60 years later no improvement in Merkato market! It’s very interesting to see …. Great video!
@butterfly2349
@butterfly2349 2 ай бұрын
Thank you very much for this video ❤ 🎉
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@mulukengetaneh3381
@mulukengetaneh3381 2 ай бұрын
ምን ሆነነው ዘመን ሲሻሻል እኛ ያልተሻሻልነው የት ላይ ስብራታችን ማንስ ነው የሚጠግነን መልስ የሌለው ጥያቄ😭😭😭
@ድንቅነሽ-ቘ2መ
@ድንቅነሽ-ቘ2መ 2 ай бұрын
እጋራለሁ 😭😭😭:: ያለመሻሻልላችን ብቻ ሳይሆን ወደ ኋላ እየተመለስን ያለን ይመስላል። በማወቅም ይሁን ባለማወቅ በጋራ የስራነውን ሃጢኣታችንን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን:: 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 ай бұрын
​@@ድንቅነሽ-ቘ2መnous aussi c'est trop triste 😥 ça fait mal 😢
@shimelismbedane4833
@shimelismbedane4833 2 ай бұрын
የእኔም ጥያቄ ነው!
@daniselmon2755
@daniselmon2755 2 ай бұрын
ከእግዚአብሔር መራቃችን የነጮች አካየድ በመሄዳችን ሃገርችንም ትውልዱም ጠፍተዋል
@tutubekele4231
@tutubekele4231 2 ай бұрын
ግን አልገባኝም 1964 ይላል በኢትዮጵያ አቆጣጠር። ቻይና ከ30 አመት በፊት እንዴት ነበረች ? ዛሬ ላይ ለደረስክ /ስሽ ተማርኩ ሃብት አገኘሁ ለምትል አባቶቻችን በሠሩት መሠረተ ልማት ተጠቅመህ መሆኑን ማገናዘብ ይህን ያህል የሚከብድ መሆኑን ከእናንተ ተማርኩኝ። As said "Common Sense Ain't Common." Google ይተረጉማል .. EELPA, Tele, CBE, Ethiopian Air....etc ለመገንባት ትውልድ ይጠይቃል። ብቁ አላዋቂዎች በብዛት የሚመረትበት ከሆድ እና ከወሬ ውጭ መጻፍ የማይችል ..ይሄም ትውልድ ይባላል
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 ай бұрын
Merci beaucoup pour cette merveilleuse cadeau 🎁 partage avec nous sommes très émues... c'est bien filmer et avec la musique derrière ça nous voyage al époque merci ancor pour c'est souvenirs 🎁🤩2017 E calandre 💚💛❤️ viv le Éthiopie et 👑🦁 bravo BH👍🥰
@chetaoumahaza2325
@chetaoumahaza2325 4 күн бұрын
ሀገሬን በዚሀች ዓመት ነሐሴ ወር ላይ ነው ለቅቄ የወጣሁት ። ሰለአዲስ አበባ ሳስብ ይህ ቦታ ነወው በቅድሚያ የሚታወሰኝ። በጣም አመሰግናለሁ//
@eskandergebregzabher3264
@eskandergebregzabher3264 2 ай бұрын
ይሄን ታሪካዊ ቀን ማን ደግሞ ያሳየን ይሆን በዚህ አጭር ቪድዮ እራሴን በተመስጦ ሳስበው ውስጤን ሁለመናዬን ነው ያደሰው ዋ ያንግዜ 😢😢😢😢
@Tsgi-j9c
@Tsgi-j9c 10 күн бұрын
እናመሰግናለን ትዝታን ከኌላ ፡፡
@AlmazAssfaw
@AlmazAssfaw 2 ай бұрын
የአባቴየእናቴ አለባባበስ ቶዝ አለኛ ወይ ደጉ ዘመን ❤አዱ ገነት ሸዋ ወብ ሀገር የሁሉ መገኛ ❤❤
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 ай бұрын
አቤት ደጉ ጊዜ ነጭ አሰልፈን ነበር ያንን ዘመን ይመልስልን እንበል
@AlmazAssfaw
@AlmazAssfaw 2 ай бұрын
በጣም ደጉዘሠን❤
@Lifeisgood-b8r
@Lifeisgood-b8r 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትውስታ ነው ግን የቦታዎችን ስም ብትፅፉ ጥሩ ነበር ምክንያቱም ብዙ ነገር ስለተቀየረ በተረፈ በርቱ።
@fieshatesfamariam4882
@fieshatesfamariam4882 2 ай бұрын
በፀሎትም በስለትም የማይገኝ ዘመንም ሕዝብም አንቺ ትብሽ አንተ ትብሰ ተባብሎ የታለፈበት ደግ ዘመን
@aledwake
@aledwake 2 ай бұрын
Janhoy king of King elected of God , lion of Juhda Emperior Haileselase ❤ is welknown hero militarly as well as diplomaticaly who made Ethiopian respected all over the world , and western were greeting him by kneeldown 🧎 for his respect.
@Juda216
@Juda216 Ай бұрын
መርካቶ እስከዘላለም ኑሪ ❤❤❤❤
@NuredinAwelu
@NuredinAwelu 2 ай бұрын
በጣም ወደኋላ ተመልሼ ሳስታውስ ብዙ ነገር ፊቴ መጣ በ40 ሳንቲም ስጋወጥ በ10እና15 ሳንቲም ሽሮ ወጥ እንቁላል በ5 ሳን 2 ፊልም 1ኛ ማዕረግ በ1ብር 2ኛ ማዕ በሽልንግ ወይም በ0.50 ሳን የገባንበት ቤርጎ 1ብር የተኛንበት ኧረ ስንቱ ታክሲ ስሙኒ በመጨረሻም አንድ እውነት ፅፌ ላብቃ በ5ሳን 23ሎሚ አንድ ቀን ገዝቻለሁ ትላንት ወድያ 1ሎሚ በ10ብር ገዛ ስንት %ጭማሪ ነው አይ ጊዜ ጊዜ ደጉ አልሃምዱሊላህ ሁሉንም ያሳየን ለማንኛውም የዘነበ ወላን ልጅነቴ የሚለውን መፅሐፍ ጋብዤአችኋለሁ ይሄየአገራችን በጎ ገፅታ ነው ቻዎ
@singletube1535
@singletube1535 2 ай бұрын
ትዝታችሁ ድስ ይላል
@sisayw815
@sisayw815 2 ай бұрын
A brand new Toyota was about 7500 from the dealer. All cars had dealers and no used cars were imported.
@ted4eth
@ted4eth 2 ай бұрын
Did you see the order and cleanness before Derg (Shialeka Mengistu ) messed-it-up ?!
@zed8788
@zed8788 2 ай бұрын
53አመት በፊት ማለት ነው አስገራሚ ለውጥ ነው :አለባበሳቸው ምናለ ቢመለስ ::🙏🙏🙏🙏 እናመሠግናለን የህን ግዜ ያዩ ታድለዋል ከምር :🙏🙏🙏🌻🌻🌻
@teruneshray9966
@teruneshray9966 2 ай бұрын
That was maybe 60 years a go , right now we are in 21st-century right and changes good Thank God !!!!!🇪🇹☝️✌️☮️
@Janhoy723
@Janhoy723 2 ай бұрын
ደጉ የጃንሆይ ዘመን እንዲህ ደስ የሚል የፍቅር የሰላም ጊዜ ነበር።👑💚💛❤️👑
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 2 ай бұрын
ዘመኑ ለጃንሆይ ማን ሰጠው ? ይህ ሃይለስላሴ የተባለው መሪ የነበረ ከመሆኑም ጋር እጅግ ሲበዛ ፣ በጣም ፣ በጣም ፣ አረመኔና ጨካኝ መሪ ነበር።
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 2 ай бұрын
ደግሞ ጃንሆይ መጨረሻው ሳያምር አሟሟቱም የተለየና የውሻ አሟሟትም ነበር
@nabuteyimer1557
@nabuteyimer1557 2 ай бұрын
​​@@peaceandpeaceful4538 ባንድነታችሁ!ሀገር መገንጠላችሁ ሳይንስ ደሞ ስለ ድሮው በምን ሞራል ታወራለህ??? ...ወሬኛ!! ጨካኝስ አሁን ሰው አርዳችሁ የምትበሉ ጉደኛ ሁላ አሁን ፋኖዬ ሁሉን ልክ ያስገባል።ድል ለፋኖ💪✅🌻🔥
@aledwake
@aledwake 2 ай бұрын
​@@peaceandpeaceful4538Shetata Banda Tigre 💊 Kezih wuchi Endemayaseb egna Ergetegnoch Selehon chiger yelem aygeremenim. Janhoy king of King elected of God , lion of Juhda Emperior Haileselase ❤ is welknown hero militarly as well as diplomaticaly who made Ethiopian respected all over the world , and western were greeting him by kneeldown 🧎 for his respect.
@abbaytrufat
@abbaytrufat 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ ያ ደጉ ዘመን ፈጣሪ ያንን ዘመን መልሶ ያምጣልን
@shebelaw33
@shebelaw33 Ай бұрын
ደጉ ጊዜ ድህነቱም ያምራል ያኔ ። አሁንማ እስቲ እናንተው ንገሩኝ?
@eth232
@eth232 Ай бұрын
ወርቅ ጊዜ የት ይገኛል ኢትዮጵያ በምትከበርበት ጊዜ
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH 2 ай бұрын
ደጉ ዘመን😮
@holbrook-ul9cf
@holbrook-ul9cf 2 ай бұрын
Oh my goddess where did you get this treasure
@moij5962
@moij5962 2 ай бұрын
Watch all his collections❤
@Muluka-oo2rk
@Muluka-oo2rk 2 ай бұрын
I am wondering how many of these guys are still with us.
@NegatuWesego
@NegatuWesego 2 ай бұрын
im here in america . i was there age of 10
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 2 ай бұрын
​@@NegatuWesegowow 👌
@butterfly2349
@butterfly2349 2 ай бұрын
Really !
@zed8788
@zed8788 2 ай бұрын
I am sure Most of the teenagers are still here but i feel like most of them out of country 🙏🙏🙏
@girummerk3173
@girummerk3173 2 ай бұрын
Tnx
@yabets6121
@yabets6121 2 ай бұрын
Is that real Ke 57 amet befit endezi trat yalew camera neber? Ewnet kehone yigermal bizu negeru still Same new suqu,gulit,mengedu..
@njadnjad3902
@njadnjad3902 2 күн бұрын
መንገዱ እራሡ ንፁ ነው እንደው ደሰ የሚል ደግ ግዜ ሰው ስርአቱ አለባበሡ እንደው ምን ብየ ላውራ 🙊
@teshomeseime768
@teshomeseime768 Ай бұрын
ሰው በመሆንህ ብቻ ዘና ብለህ እንዳቅምህ የምትኖርበት ስደት ግድያ ጦርነት ሙስና ዘረኝነት የማይቀነቀንበት እንደነበር ታሪክ ያትታል
@غريبالدار-ك2ع
@غريبالدار-ك2ع Ай бұрын
الله يرحم أبوي وأخوي وموتى المسلمين أجمعين
@zahareahmad7812
@zahareahmad7812 Ай бұрын
አሚን ያረብ
@rachelfetene4336
@rachelfetene4336 2 ай бұрын
የደጉ ዘመን እና ጥንታዊቷ አዲስ አበባ
@GirmaSifir
@GirmaSifir 18 сағат бұрын
ከቡናና ጨው ውጪ ሁሉም ነገር ነፃ ነበር ያኔ ኢትዮጵያውያን ነበር አዲስ አበባ የሚያስተዳድሯት።
@gfg4073
@gfg4073 2 ай бұрын
ደጉ ዘመን ሴት ልጅ ተስዳ ወንድ የማታስተዳርበት ዘመንአውንወንድ ቁጭ ብሎ ሴት ስሪይእና ነይ የሚባልበት ዘመን2017አ ም ያን ዘመን ያንጣልን።።
@GetahunGetahun-j6x
@GetahunGetahun-j6x 2 ай бұрын
አቀራቢው ።ባረክ
@DaniManjus
@DaniManjus 19 күн бұрын
የሚያሳዝነው ግን አገራችን ብዙም ለውጥ የላትም። የህዝቡ ኑሮም ብሶበታል። እሄ የሚያሳየው ነጮቹ ዘውዳዊውን ስርዓት አፍርሰው ተዋህዶን እንደሚያጠፏት የረዥም ጊዜ እቅድ ነበራቸው።
@DaniManjus
@DaniManjus 19 күн бұрын
የኛ ስልጣኔ ያለፈው ዘመናት ነው። ስለዚህ ወደ ኋላ እንመለስ
@debelegonjeba7373
@debelegonjeba7373 2 ай бұрын
በእርግጠኛነት መርካቶ ነው ።
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 2 ай бұрын
ሁነኛው መራ ጋር ??
@berhaneb7932
@berhaneb7932 2 ай бұрын
Hi is that ethiopian calender or European of the year please thanks
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 2 ай бұрын
Ethiopian
@HopeLightReview
@HopeLightReview 2 ай бұрын
የአዲስ አበባ የጎዳና ትዕይንት ጥር 1964 ዓም / Street scene in Addis Ababa, January 1972
@moij5962
@moij5962 2 ай бұрын
Both are mentioned on the page, In Amharic and in English.❤
@berhaneb7932
@berhaneb7932 2 ай бұрын
@@ኤማ-ጠ3ሐ thanks
@berhaneb7932
@berhaneb7932 2 ай бұрын
@@HopeLightReview thanks
@zinahabdulah6589
@zinahabdulah6589 22 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@GirmaSifir
@GirmaSifir 18 сағат бұрын
እንዳሁኑ ሰውን ሰይጣን ሳይዋረሰው ያ ንፁህ የሰው ዘር የነበረበት ዘመን ምነው እኔም ያኔ በኖርኩና ባለፍኩኝ።
@meazi01
@meazi01 2 ай бұрын
Just imagine the population comparing with current population!
@melemelaku2533
@melemelaku2533 2 ай бұрын
I wish the camera man didn't only focus at the ECA and showed us other parts of addis too.
@moij5962
@moij5962 2 ай бұрын
This person has all kinda videos, go to the site and enjoy❤
@mistrefeleke2759
@mistrefeleke2759 2 ай бұрын
ሊላውን መከራና ግፍ ትታችሁ በዚህ ባሁኑ ዘመን መፈጠር በራሱ እርግማን ነው።
@Co_equal
@Co_equal 5 күн бұрын
life style cannot be the same ss the world is changing in technology. No country stay stagnant. i hope bare foot and kumta is not what we want gor our ppl. The political system at that time is also debatable. zeregnet is our problem, it is the result of those educated youth at that time who created the idea of ethno politics. Ethiopia will prevail
@wondwosentezera7877
@wondwosentezera7877 2 ай бұрын
Hooo በተመስጦ ወደ ኋላ..... ደግ ዘመን ፍቅር መተዛዘን ያለበት ዘረኝነት ከቶ የማይታሰብበት ዘመን..... ተመልሶ ይመጣ ይሆን? Hmmm
@amun3
@amun3 Ай бұрын
04:12 the police was like "min abah yegetrehal camera birqeh new? 😂😂😂
@Simplefunlover
@Simplefunlover 2 ай бұрын
የት የት ስፈር ይሆን? መርካቶ ፒያሳ ሾላ
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 2 ай бұрын
መርካቶ አዳራሽ ጋር ግንቡን ማየት ይቻላል እንዲሁም ንግድ ባንክ ህንጻ ከጉሊቶቹ አካባቢ አውቶቡስ መቆሚያ አካባቢ ብሔራዊ የአንበሳው ምስል ፖስታ ቤት
@Musically2-v2j
@Musically2-v2j 2 ай бұрын
@@sisayasfaw6197 merkato cinema ras
@hiwotkirstos
@hiwotkirstos 2 ай бұрын
በሆዳም መሪዎቿ በጣኦት አምላኪነቷ ምክንያት ደሀ ሆነን ቀረን
@MoustakAbdullah
@MoustakAbdullah 2 ай бұрын
የመኪና ታርጋ. በአማርኛ ነው የተፃፈው አሁን የፈረንጅ ቡዳ ሳይበላቸው አይቀርም
@SulimanSuliman-e2r
@SulimanSuliman-e2r 2 ай бұрын
Betam tru bertu yeakababiw sm kesr tsafu
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 2 ай бұрын
አንድ ጥያቄ አለኝ! የምር ሽልማት አለው! ያኔ አንድ ኪሎ ሽንኩርት ስንት ነበር?🤔🤔
@karozimathestar929
@karozimathestar929 2 ай бұрын
ነፃ ነበር ።በምርቃት መልክ ይሰጥ ነበር😂😂
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 ай бұрын
​@@karozimathestar929trop drôle 😅 " bensah Merckat "😂
@aledwake
@aledwake 2 ай бұрын
​@@karozimathestar929Merekatu Lenenu nw ? 😂😂😂Beneta 1Kilo selemiwosed ? Yemaymesel Neger lemisteh atengerat malet yehene nw ?🙆
@fikruaragawshumiye3115
@fikruaragawshumiye3115 2 ай бұрын
ኪሎ የሚባል ነገር የለም በመደብ ነበር የሚሸጠው ምን አልባት 10 ሣንቲም
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 2 ай бұрын
​@@fikruaragawshumiye3115 በዶንያ ከአትክልት ተራ ነበር የሚገዛው መሰል
@melkamubekele1208
@melkamubekele1208 2 ай бұрын
Merkato kemihrab hotel to Amede kebeya
@alemubeka70
@alemubeka70 6 күн бұрын
ዶክተርዬ፣ የድሮ ስርአት ናፋቂ ይሉናል። እስከነጉድለቱ ብንናፍቅ የሚያስናፍቅ ነገር የለውም እንዴ? ብዙ ዘመን የተለየ ዘመዱን የማይናፍቅ ማነው? ቡና በ15 ሳንቲም ቡና ከሱቅ ገዝተን 5ጠጠር ከረሜላ ይመረቅልን ነበር።😅
@mulukenlegesse2467
@mulukenlegesse2467 2 ай бұрын
betam des yemil tewesta new ,yebotawochu sem degmo begeletse yebelete melkam new.
@fisshayemezgebu8858
@fisshayemezgebu8858 2 ай бұрын
Anbesa Awetobes derso mels 25 santim yenberbet Zemen.
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 2 ай бұрын
ተወረን ነበር እንዴ በፈረንጅ??
@mistrefeleke2759
@mistrefeleke2759 2 ай бұрын
ጎሽ እንደዚህ ያለ ነገር አቅርብልን። አሉባልታና ፖለቲካ ስልችት ምርር ብሎናል አቦ።
@butterfly2349
@butterfly2349 2 ай бұрын
True
@mekke6544
@mekke6544 2 ай бұрын
መርካቶ/ሸገር "ቦንዳ ተራ"
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 2 ай бұрын
ያኔኮ ምናልባት 30 ሚሊዮን ነበርን
@HopeLightReview
@HopeLightReview 2 ай бұрын
ላይክና ሰብስክራይብ ያንሰዋል .... እንተባበር
@BiniamHirutsHistoryTube
@BiniamHirutsHistoryTube 2 ай бұрын
Thank you
@lonlivethio03ethio25
@lonlivethio03ethio25 2 ай бұрын
Good old times ፀዳ ያለ ህዝብ
@leulafework3815
@leulafework3815 2 ай бұрын
Who predicted ETHIOPIA IS GOING TO DECEND TO HELL IN 2 years (sep/1074). My beloved ethiopia One day You will rise to throne on the grace of god and virgin mery’s help
@GENETABEBE-h8l
@GENETABEBE-h8l 2 ай бұрын
ወይኔ ወገኔ ተጎሳቆለ
@EternalLife-fu6nk
@EternalLife-fu6nk 2 ай бұрын
Times were ethnocentrism and nepotism did not exist.
@Gadot-d6r
@Gadot-d6r 2 ай бұрын
ሌላውን ተውት ... የሰውን ወዝ ተመልከቱ ? የተጨነቀ ይመስላል? ቱሪስት አሁን ተለምኖ የት ይገኛል ?! ... ያኔ ቱሪስት የቀረፀው ዛሬ ለታሪክ ተረፈን... ሰዉ ምን ያህል መሬት ረግጦ ሳይጨናነቅ ሲሄድ ሳያው ... አይደለም በመሬት በቤቱ ጣራ እና ግድግዳው ግብር ያከፍላል ማለት ወዴት የሚያደርስ ነው ... ለተወው እንጂ ... ኑሮአችን መደፊት ወይስ ወደ ሓላ የሚለው ግን የሚያሳስበኝ ነው ::
@ZelalemZanilon
@ZelalemZanilon 2 ай бұрын
አመተ ምህረቱ ( ግዜው ) ግን ዘመኑ ትክክል አይመስለኝም
@Selamtesfaye-b8v
@Selamtesfaye-b8v 2 ай бұрын
ትክክል ነው በአበሻ 1964 ዓም ነው
@fikruaragawshumiye3115
@fikruaragawshumiye3115 2 ай бұрын
ተካረክ መቼም የማይገኝ ተንቀሳቃሽ ምስል
@meeyaad12
@meeyaad12 3 күн бұрын
የቆማጣ አማራ ወረርሽኝ ብለንዋል
@Eyaasu
@Eyaasu 2 ай бұрын
አማራን የማይገድል የማያፈናቅል .... መንግስት ነበረን
@LidyaGirma-ky9xi
@LidyaGirma-ky9xi 2 ай бұрын
በዝህ ግዜ የነበር ችግር ካሁን እጥፍ ነበር ላይመለስ ተሸኝትዋ ። ሰው በደሙ እና ባጥንቱ እንዲያፍር ሚደረግበት ዘመን ነው ።
@leulafework3815
@leulafework3815 2 ай бұрын
Are you better off now? Can you travel out side addis in 10 km without the risk of abduction. Ok 1 quintal Teff is 18,000 birr.
@aklilebirhan9324
@aklilebirhan9324 Ай бұрын
እረ ተባለ እንዴ
@NuredinAwelu
@NuredinAwelu 2 ай бұрын
በጣም ወደኋላ ተመልሼ ሳስታውስ ብዙ ነገር ፊቴ መጣ በ40 ሳንቲም ስጋወጥ በ10እና15 ሳንቲም ሽሮ ወጥ እንቁላል በ5 ሳን 2 ፊልም 1ኛ ማዕረግ በ1ብር 2ኛ ማዕ በሽልንግ ወይም በ0.50 ሳን የገባንበት ቤርጎ 1ብር የተኛንበት ኧረ ስንቱ ታክሲ ስሙኒ በመጨረሻም አንድ እውነት ፅፌ ላብቃ በ5ሳን 23ሎሚ አንድ ቀን ገዝቻለሁ ትላንት ወድያ 1ሎሚ በ10ብር ገዛ ስንት %ጭማሪ ነው አይ ጊዜ ጊዜ ደጉ አልሃምዱሊላህ ሁሉንም ያሳየን ለማንኛውም የዘነበ ወላን ልጅነቴ የሚለውን መፅሐፍ ጋብዤአችኋለሁ ይሄየአገራችን በጎ ገፅታ ነው ቻዎ
@BiniamHirutsHistoryTube
@BiniamHirutsHistoryTube 2 ай бұрын
Woow
@Rahel-x5j
@Rahel-x5j Ай бұрын
@@NuredinAwelu በእምስት ሳንቲም አምስት ጣፋጭ ደስታ ከረሜላ ክጓደኞቼ ጋር የምንበላው ከሽዋ ዳቦ በስሙኒ እስር ዳቦ የልጆች ቅርስ ነበር
ብናልፍ ያሳለፉት፤ አጣዬ፣አማራን ከትግራይ ማጋጨት|ETHIO FORUM
15:36
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
00:41
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
ህይወት በኢትዮጲያ 1933 ዓም /Life in Ethiopia in 1941
13:28
Biniam Hirut's History Tube
Рет қаралды 43 М.
የማይታመን ድንጋይ የሚበላበት ሀገር ገባሁ Travel to Almaty Abel Birhanu
39:13
Street Scenes in Addis Ababa during  OAU Summit, July 1989
24:41
Biniam Hirut's History Tube
Рет қаралды 33 М.
//በስንቱ/ /Besintu "በስንቱ መሆኔን አያቁኝም"
36:02
Yanchiw Leba 2 (Ethiopian Film 2018)
1:52:14
Addis Films
Рет қаралды 965 М.
ጥሬ ስጋ አዲስ አበባ ውስጥ 🇪🇹
20:16
🛑 እርይ በከንቱ ማለት ቀረ? Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K
20:44
ልወዝወዘው በእግሬ Lewozewozew begire
Рет қаралды 16 М.