No video

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ኤፈሶን ሰዎች | ክፍል 2| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

  Рет қаралды 13,686

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

2 жыл бұрын

የመልእክቱ ጸሀፊ እራሱ ጳውሎስ መሆኑ መልእክቱ ይገልጻል 1፣1 እና 3፣1 ይህ መልእክት ኤፌሶንን ጨምሮ ወደ ሌሎች ከተሞች እንዲደርስ የተጻፈ ዘዋሪ ደብዳቤ ሳይሆን አይቀርም 1፣1፣15 6፣21-23 ፤
ጳውሎስ የቆላስያስን መጽሀፍ በጻፈበት ጊዜ በ60 አመተ ምህረት ግድም በሮም እስር ቤት እያለ ይህንን ደብዳቤ ጽፎታል፤ 3፣1 እና 4፣1 6፤20
የኤፌሶን ከተማ በትንሹ እስያ በዛሬዋ ቱርክ ምእራፍ ክፍል ከሚገኙት ከተሞች እጅግ የታወቀች ከተማ ነበረች። ከተማዋ ወደ ኤዥያን ባህር በሚፈሰው የካይስተር ወንዝ ላይ አንድ ወደብ ነበራት ታላላቅ የንግድ መንገዶች አቋርጠው በሚያልፉበት ቦታ ላይ የተመሰረተች ስለሆነች የንግድ ማእከል ለመሆን በቅታለች።
ግሪኮች አርጤምስ ሮማውያን ዲያና የሚሏት ጣአኦት አምላክ ቤተመቅደስ በዚችው ከተማ ይገኝ ነበር። ጳውሎስ በኤፌሶን ሶስት አመት ያህል ተቀምጦ የወንጌል ስርጭት ማእከል አድርጓት ነበር ሐዋርያት 19፤10
በዚያን ጊዜ የነበረችው ቤተክርስቲያን በአንድ ወቅት አድጋ ተስፋፍታ ነበር በኋላ ግን በራእይ 2፤1-7 ያለው ማስጠንቀቂያ ተሰጣት
የመልእክቱ ይዘት እንደ ሌሎቹ የጳውሎስ መልእክቶቸ የስህተት ትምህርት ወይንም ነቀፌታን በተመለከተ የሚያወሳው ነገር የለም። መልእክቱን ሲጽፍ የአንባቢዎችን አድማስ በማስፋት የእግዚአብሔርን የዘላለም እቅድና የጸጋውን ጥልቀት ይበልጥ እንዲረዱና እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን ያለውን ታላቅ ግብ እንዲያደንቁና በዛ ውስጥ መኖር እንዲችሉ ነው ሲሆን ቅዱሳን በክርስቶስ ያላቸውን ህብረትና ማንነት እንዲያውቁና እርስ በእርስም እንደ አካል አንድነትን በመጠበቅ እንዴት መገንባትና ማደግ እንዳለባቸው ለማስተማር ነው።
መጽሀፉን ሁለት መክፈል እንችላለን
፩ኛ ከምእራፍ 1-3 ከክርስቶስ ጋር ስላለን ህብረት
፪ኛ ከምእራፍ 4-6 የክርስቶስ አካል ስለሆነች ቤተክርስቲያን ስለሚኖረን አንድነት

Пікірлер: 37
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen menfesi kidus yagizan 🙇🙇🙏🙏🙏 Pastor ye Geta tsaga yibizalhi❤❤❤
@MelesechTekele-ry2er
@MelesechTekele-ry2er 6 ай бұрын
Amne amne amne❤gata eyasise batasabehen antenme zamanehene yebrke🙏🤲
@salemdesta5248
@salemdesta5248 2 жыл бұрын
ግሩም ትምህርት ነው እናመሰግናለን ተባርክ🙏🙏❤️
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 6 ай бұрын
ኡኡኡኡኡፉፉፉፉ ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያድርግህ ዛሬ እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ ተናግሮኛል።
@girmamirkana8288
@girmamirkana8288 Жыл бұрын
God bless You pastor
@againhope9751
@againhope9751 11 ай бұрын
Pastor God bless you
@proudsemayawi9052
@proudsemayawi9052 Жыл бұрын
wow wow የዛሬ ትምህርት ልዩ ነበር. ለወንድማችን ፓስተር አስፋው በቀለ ከነቤተሰቡ ባርክልን፤ ጌታ ሆይ ለእኛ በረከት እንዲሆን ስላርከልን እያመሰገንን ሁሌ ከሱ ሳትለይ የህይወት ዘመኑን ሁሉ ባርክልን ጌታ ሆይ አሜን።
@fimt448
@fimt448 5 ай бұрын
Amen
@gentekonjo5453
@gentekonjo5453 2 жыл бұрын
E/er yebarkhe zemnhe yebark
@zerihuntekletsiyon938
@zerihuntekletsiyon938 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህ ይባርክ
@GemechuGebeyehu
@GemechuGebeyehu 11 ай бұрын
በጣም እጅግ አርጌ በኢየሱስ ስም እባርክሃለው
@kelemargaw6040
@kelemargaw6040 2 жыл бұрын
AMEN
@amsalbirhanu2438
@amsalbirhanu2438 2 жыл бұрын
መጋቢው የጌታ ፀጋና ምህረት ከመንፈስህ ጋር ይሁን ተባረክ!
@martha_Alemu
@martha_Alemu 2 жыл бұрын
እንከን የሌለውን የእግዚአብሔርን ቃል ስለ ምትመግበን እናመሰግናለን ❤ ፓስተር አስፋው ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
@mebrathenok747
@mebrathenok747 2 жыл бұрын
Thank you Pastor you are my Model of Christianity. I like and respect you. Lets God bless you and your family forever.
@aleesauae6668
@aleesauae6668 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Geta yebarki Tabarki wodmchin 🙏🙏❤
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 2 жыл бұрын
Amen amen we are one family in Christ.
@Canada404
@Canada404 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛ ያትረፍርፍለዎት ፓስተር የእግዚአብሔርን ቃል በእርስዎ እንድማር እድል የሰጠኝን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ 🥰🙏👍✝️
@user-it9cl4bd1m
@user-it9cl4bd1m 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ፓስቴር ጌታ ይባርክህ
@petergabure8385
@petergabure8385 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንን ጌታ ይባርክ ፓ/ር ዘመንክ ይለምለም
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን ጌታ ይባርክህ ፓስተርዬ
@eyasugennsabinchamo4418
@eyasugennsabinchamo4418 2 жыл бұрын
pastor betam betam tebarek,,,
@hanamamo6648
@hanamamo6648 2 жыл бұрын
የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት አባቴ በዚህ ትምህርት ውስጤ በጣም ረስሪሶአል ቅዱስ እግዚአብሔር በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አብዝቶ ዘመህን ህይወትን ቤተሰቦችንም ይባርክልህ ፓስተርዬ
@yeg8378
@yeg8378 2 жыл бұрын
Thank you so much, May the Lord Bless you more and more!!
@zahraala6507
@zahraala6507 2 жыл бұрын
Amen amen
@aleesauae6668
@aleesauae6668 2 жыл бұрын
Amen Amen 🤲🤲❤
@eyerusalemhaile6802
@eyerusalemhaile6802 2 жыл бұрын
Stay blessed🙏🏿 I am very thankful to The Lord for studying the living words with you!
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 2 жыл бұрын
Tebarek pastor 🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤❤🍒🍒
@ayalewbokila3534
@ayalewbokila3534 Жыл бұрын
pls pastery pray for me I HAVE MANY CHALLENGES/PROBLEMS,, GOSPEL EVANGLIZE TO WORLD...MY FREIND AND ME ASSUME TO SEND MISSIONARY....I ALWYS FOOLOW YOUR PREACHES ..FROM ETHIOPIA...GOD WITH YOU ALWYS...BIRUK HUNILIN..
@nuramoerdado7634
@nuramoerdado7634 Жыл бұрын
ሠለም ለአንተ ይሁን ፖስተር አንድ ሁለት ጥየቄ ❓ ✍️👇👇👇👇👇👇👇 1)) ሐዋርያ ጳውሎስ የአይዛብ ሐዋርያ ተብሎ ተጠርቶአል።____ የአይዛብ ነብይ ተብሎ ተጠርቷል 2)) የኤፌሶን መጸሐፍ መሪ ጥቅስ ያረፈበት ምዕራፍ እና ቁጥር
@amenkiya2179
@amenkiya2179 2 жыл бұрын
ፓስተርዬ ስለላይቱ አትጨነቅ ዋና ጓግተን የጠበቀነውን ቃሉን ነው ምንፈልገው በምንም ቦታ ብትሆን እኛ ምንፈልገው ተርበን የምጠበቅ ቃሉን ነው
@zackhenok
@zackhenok 2 жыл бұрын
መንፈሳዊ ትውስታዎች kzbin.info/aero/PLn192h9GaqOyFjPDOtRPk5pRBIldApXft
@lulamebrahtu7573
@lulamebrahtu7573 Жыл бұрын
77777
@aschalewkelila6260
@aschalewkelila6260 2 жыл бұрын
ፓስተር ክፉ መንፈስ ወይስ ስራቸው ነው የሚታሰረው?
@hiwotrake7246
@hiwotrake7246 2 жыл бұрын
ፖስተር እግዚአብሔር ይባርክህ ካለሁበት ነገር ነው ቃሉ አወጣኝ ። እግዚአብሔር ይባርክህ።
@gentekonjo5453
@gentekonjo5453 2 жыл бұрын
Pls watsp selkhen felga neber pls
@zahraala6507
@zahraala6507 2 жыл бұрын
Amen amen
ሰባ (70 ) ሱባዔ ተቀጥሮአል / ታውጇል
47:32
Pastor Solomon Nigussie Amharic Bible Sermons ወንጌል
Рет қаралды 296
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 5 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
የመጽሐፈ ኤፌሶን ጥናት (ክፍል 1)
47:57
Ethiopian Outreach Ministry-Melese Wogu
Рет қаралды 6 М.
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 5 МЛН