የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የ2ኛ & የ3ኛ ዮሃንስ መልዕክት ዳሰሳ | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

  Рет қаралды 11,401

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

Күн бұрын

በዚህ ትምርህት 2ኛ እና 3ኛ ዮሃንስን በአጭሩ ለመዳሰስ እንሞክራለን። 2ኛ ዮሃንስ የስህተት መምህራንን ማንነት ሲያጋልጥ በእውነት ስለመራመድ ያስተምራል።

Пікірлер: 50
@AlemuWake
@AlemuWake 4 ай бұрын
ጌታእግዚአብሔር ይባርክህ የዘመኑሰውሁንልን
@user-qv4zq6mc9c
@user-qv4zq6mc9c 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-em7sz6xe5f
@user-em7sz6xe5f 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህ ይባረክ ፓስተር
@astershofisso3522
@astershofisso3522 Жыл бұрын
Pastor, may GOD bless you.
@amanuelyacob5015
@amanuelyacob5015 7 ай бұрын
paster I heared this massges after a most 02 years ......thanks God bless more.
@amsalbirhanu2438
@amsalbirhanu2438 2 жыл бұрын
መጋቢው እንዴት ሰነበትክ እግዚአብሔር በየዘመኑ ሰው ያስነሳል ስሙ ይባረክ ! ኢትዮጵያ ውስጥ ያለህ ነው የምትመስለው ብዙዎች ከአንዱ ቤተ ዕምነት ወደ ሌላዉ ይዞራሉ ለምን መጣችሁ ተመለሱ የሚላቸው የለም በተዛባ አስተዳደግ ያደጉ ሰዎች በዙረቱ ሲደክሙ ወደኋላ ይመለሳሉ ይጠፋሉ ሃላፊነት የጎደላቸው አገልጋዮች ያልበሰሉትን ከቦታቸው እየነቀሉ ሜዳ ላይ ወድቀው ይቀራሉ እውነትን መናገር ለሚሰማ መድሃኒት ይሆናል ጌታ ይባርክህ!
@etetubahru6891
@etetubahru6891 2 жыл бұрын
Amen amen! ! .
@lyonnaise6395
@lyonnaise6395 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ክቡፍ ወንድማችን ይህ ዳሰሳ ብቻ አደለም ለኛ በብርሃን ሌላ ብርሃንን እናያለን , ዓይኖቻችንን ከፍተህልናል , የቃሉ ጥማትና ፍቅር እንዲኖረን ጨኝረህብናል , እከዚህ በኇላ ስናጠናና ስንማር እንዴት እንደምንጠቀመው ግልፅ ና ዕውነት በሆነ መመሪያን እንድናገኝ አድርገሀል !!!! እግዚአብሔር ይባርክህ ! እኔም የዚህ ትምህርት ተከታታይ ነኝ ብዙ ጊዜ በቲቪ ስለማየው ኮሜንት ላላደርግ እችላለሁ እንጂ ,ያመለጡኝ ክፍሎች አሉ ተመልሼ እመለከታቸዋለሁ .👍👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🏆🏆🏆🏆
@abrhammola7086
@abrhammola7086 Жыл бұрын
ተባርክ ፓስተር
@raheltsehaye1852
@raheltsehaye1852 2 жыл бұрын
Geta yebarkeh Pastor
@tamiratsawo4372
@tamiratsawo4372 2 жыл бұрын
Pestor geta yisus yibarik
@bekelearaya1383
@bekelearaya1383 3 ай бұрын
አምላኬ ይባርክህ
@jemo5716
@jemo5716 2 жыл бұрын
የተባረክልነ የእግዚአብሔር ሠዉ ምን እላለሑ እግዚአብሔር በዘመንሕ እንዳከበረሕ ኑርልነ።ለልጆቸ ለኔ መፅናናትን የሠጠሕነ ከኔ አልፎ ልጆቸ እኔ ሥለ አንተ Pastor ሥለ እኛ እየየፀየልነ ነዉ ሥላቸቸዉ ከፊታቸዉ ተሥፋ አያለሑ።።።Pastor ዘመንሕ ሑሉ መዉጣት መግባትሕ የተባረከ ይሑን።ብርክ በልልነ።( ገነት " ዮሐንሥ " JOSEFIN ከ Stockholm )
@habtamutibebu2947
@habtamutibebu2947 2 жыл бұрын
ክብር ለታመነ ሥሙይሁን፤ እኔ ሣላልቅ ዳሰሣው አለቀ ግን ሲያልቅ ምን ሊውጠኝ/ን።በዕውነት በእውነት ጨነቀኝ ጠበበኝ
@girmamirkana8288
@girmamirkana8288 Жыл бұрын
pastor be blessed
@teferadabi3198
@teferadabi3198 6 ай бұрын
Stay blessed!!!!
@zerihuntekletsiyon938
@zerihuntekletsiyon938 2 жыл бұрын
መጋቢ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በእውነት ያካፈልክልን ቃል አጥንትን የምጠግን ሕያው ቃል ለዚህ ታዘህና አክብረክ እንዳካፈልክልን የሰማዩ አባት እንደታዘዘከው በነገር ሁሉ ያክብርህ አሁንም መገለጥህ ያብዛህ ሰዎች እየተባረኩ ናቸው ፡፡
@ritarita5091
@ritarita5091 2 жыл бұрын
ፓሰተር ጌተ ዘመንይበርክህ
@abewada4784
@abewada4784 2 жыл бұрын
Tebareku
@user-dr6uo4ue2c
@user-dr6uo4ue2c 2 жыл бұрын
ክብር ለዘላለም ለአብ ይሁን አሜንንን አሜንንንንን አሜንንንንንንንን 📑📚📑📑📚📑በጌታ ስም ታበረክህ በብዙ ፀገ በሁሉም
@user-it9cl4bd1m
@user-it9cl4bd1m 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ አምላክ ይባርክ ፀጋ ይብዛልህ 📖📖📖🤲🤲🤲🤲💒💒💒🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇💯💯💯💯
@goshugebremikael6843
@goshugebremikael6843 2 жыл бұрын
Interesting lesson for true evangelism and suitable church management. God bless you.
@emnetberu511
@emnetberu511 2 жыл бұрын
Tebarek
@user-gp7bv3dz7n
@user-gp7bv3dz7n 2 жыл бұрын
ፓስተር አስፋው በቀለ አምላክ ፀጋውንአክሎይጨምርህ
@destachekol8664
@destachekol8664 Жыл бұрын
ፓስተር ጌታ ይባርክህ፡ እውነት ነው በብዙ ቦታ ሐሰተኞች መርዝ እየረጩ ነው ያሉት ይህንን ብሰሙ ይፈወሳሉ።
@user-oz3dx6lk4r
@user-oz3dx6lk4r 2 жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ጨርሶ ይባርክህ ፓሰተር እንወድሃለን "🙌🙌🥰🥰❤
@johnvula8448
@johnvula8448 2 жыл бұрын
Eshe paste tebrk
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 2 жыл бұрын
አሜንንንንንን እግዚአብሔር ከዘላለም ከሚያስቀር ፓስተር ይጠብቀን እረ ስንት ጉድ አለ ጌታ ይጠብቀን እኔማ ጭራሽ ኢየሱስና እኛ ሌብላችን እኩል ነው የሚል ትምርት ሰምቺ በጣም አዝኛለው እንዴት ሰው ለራሱ ይገዛል መራራ ትምርት ነው በምድር ላይ እየተሰራጨ ያለው ጌታ ይታደገን ።ፓስተርዬ የኔ አባት ተባረካኝ በፌስብክም በዚህም ነው ደጋግሜ ምሰማው ትምህርትህን ንጹ ወንጌል በመስማቴ እድለኛ ነኝ ክብር ለጌታ ተባረካኝ አባቴ።
@eyerusalemnaizghi7791
@eyerusalemnaizghi7791 Жыл бұрын
God bless you more pastor...thank u so much
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብዙ ይባርኮት ነፋሰን የሚረሰርሰ ትምህርት
@tesfaweldemedhin7601
@tesfaweldemedhin7601 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘረማንዘር ይባረክ በኢየሱስ ሰም 🙏 ፓሰተርዬ እውነት ከልቤ ነው የምወድህ❤❤❤❤ ኑርልን
@hannaamare3628
@hannaamare3628 2 жыл бұрын
P/asefaw Tsegawn Yabzalh tebarek👈👍🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾✨✨✨
@Canada404
@Canada404 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመነዎትን ይባርክ ከዚህ በላይ የክርስቶስ ፀጋ ይብዛ ይትረፍረፍለዎት ፓስተር 👍🌾🌾🌾
@alemghirmay7430
@alemghirmay7430 2 жыл бұрын
Tebarek bruk wendmi Pastor kftawn wres ybzalh🙏🙏
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 2 жыл бұрын
Tebarek bebzu pastor 🙌🏼🙌🏼👏👏🌿🌿🌺🌺💐💐💐
@meseretworkureta8723
@meseretworkureta8723 2 жыл бұрын
Amen. God bless you more!
@prosperty4785
@prosperty4785 2 жыл бұрын
Wow Gatta Jesus Abztoo yebarkehee tebarkk!!!
@johnvula8448
@johnvula8448 2 жыл бұрын
Zemnh yetbrk yhn amen
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 2 жыл бұрын
GOD bless you pastor.
@rahellsabesbee347
@rahellsabesbee347 Жыл бұрын
እሽ ትቼሀለሁ
@yonikebede7439
@yonikebede7439 7 ай бұрын
Asti bannaye Uber 118.72
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 2 жыл бұрын
That is true....
@fretaasme5794
@fretaasme5794 2 жыл бұрын
ፓስተር ምን ብየ ልባርክህ ዘርክ ይባረክ በኡሱስ ሰም
@petergabure8385
@petergabure8385 2 жыл бұрын
አሜን ፓ/ር ጌታ ይባርክ ፓስተር ዮሐንስ ራእይ ሙሉ በሙሉ ትምህርት ብንመር ይሻላል Please🤲🙋‍♂️📖
@johnvula8448
@johnvula8448 2 жыл бұрын
Pastor pray for me Naw
@fekadugeberesillassie7504
@fekadugeberesillassie7504 2 жыл бұрын
I appreciate your lesson."embete "in zhis lesson orthodox doesn't say virgin mary. Just she is a woman. Thank you.
@habtamutibebu2947
@habtamutibebu2947 2 жыл бұрын
ዲዮጥሮሶች፥ ከደረጀከበደ መዝሙር ባሻገር በዛሬው ዳሰሣ በጌታይዳሰሱ። ከዛቻና ማስፈራሪያም አልፈው ለተደባዳቢነትም የሚቃጣቸውን መሥክረው ያላመጧቸውን ነፍሣት ስንኳ ወደራሣቸው ጉረኖ ለመውሰድ ያስቸገሩ ብዙ አስጨናቂ ዲዮጥሮሶች ሆድ ይፍጀው
@SenaitGashaw-bn8rb
@SenaitGashaw-bn8rb 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kebedmasa1150
@kebedmasa1150 2 жыл бұрын
God bless you pastor
@abebaabrham1655
@abebaabrham1655 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንን
#ህግ ወይስ ጸጋ  በወንድም ዳዊት ፋሲል  ክፍል 1
1:50:06
Grace Life Community Church
Рет қаралды 26 М.
ንጥቀት!!! ማነው ሚነጠቀው? |ፓስተር አስፋው|
2:00:52
Evangelist Teklu Temesgen
Рет қаралды 27 М.
ሰማይ ሊከፈት ነው ፈጥነን እንዘጋጅ በዕለቱ ምን እናድርግ
53:22
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 170 М.
ዳሰሳ፡- ገላቲያ  Galatians
10:50
BibleProject - Amharic / አማርኛ
Рет қаралды 7 М.