No video

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የማቴዎስ ወንጌል (ክፍል 1) | ፓስተር አስፋው በቀለ

  Рет қаралды 37,672

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

2 жыл бұрын

ስለ ኢየሱስ ሕይወትና አገልግሎት የሚናገረውን አስደሳች መልዕክት የጻፈው ማቴዎስ ነው። ማቴዎስ የኢየሱስ ክርስቶስ የቅርብ ወዳጅ ሲሆን በአንድ ወቅት ቀረጥ ሰብሳቢ ነበር። በመጀመሪያ በዕብራይስጥ የተጻፈውና በኋላም ወደ ግሪክኛ የተተረጎመው የማቴዎስ ወንጌል ተጽፎ ያለቀው በ41 ከክርስቶስ ልደት በኋላ ነው። ይህ መጽሐፍ የዕብራይስጥ ቅዱሳን መጻሕፍትን ከግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍት ጋር በማገናኘት ረገድ እንደ ድልድይ ሆኖ ያገለግላል።
ማቴዎስ በዋነኝነት ያተኮረው በእግዚአብሔር መንግሥትና በኢየሱስ ትምህርቶች ላይ ነበር፤ ይህ ደግሞ የጊዜ ቅደም ተከተሉን በጠበቀ መልኩ እንዳይጽፍ አድርጎታል። ለምሳሌ ያህል፣ ኢየሱስ የተራራውን ስብከት የሰጠው ምድራዊ አገልግሎቱን ባከናወነባቸው ዓመታት አጋማሽ ላይ ቢሆንም ይህ ስብከት በመጽሐፉ ውስጥ ተመዝግቦ የሚገኘው መጀመሪያ አካባቢ ነው።
ኢየሱስ በገሊላ ባገለገለበት ወቅት ብዙ ተአምራትን ፈጽሟል፤ ለ12ቱ ሐዋርያት አገልግሎትን የሚመለከቱ መመሪያዎችን ሰጥቷል፣ ፈሪሳውያንን አውግዟል እንዲሁም ስለ መንግሥቱ የሚገልጹ የተለያዩ ምሳሌዎችን ተናግሯል። ከዚያ ከገሊላ ተነስቶ “ከዮርዳኖስ ማዶ ወዳለው ወደ ይሁዳ አውራጃ ሄደ።” (ማቴ. 19:1) በመንገድ ላይ ሳለ ኢየሱስ ‘ወደ ኢየሩሳሌም መሄዳችን ነው፣ በዚያም የሰው ልጅ ሞት ይፈረድበታል፤ በሦስተኛውም ቀን ከሞት ይነሣል’ በማለት ለደቀ መዛሙርቱ ነገራቸው።-ማቴ. 20:18, 19
ለሌላ ተጨማሪ ትምህርቶች፦
- https: //www.operationezra.com
• www.operationezra.com ...
• www.operationezra.com ...
© Operation Ezra Bible College

Пікірлер: 102
@bentimorka6227
@bentimorka6227 Жыл бұрын
Your really payment is just from him he knows every parts of you !!
@kedisinaleegziabiher3125
@kedisinaleegziabiher3125 2 жыл бұрын
መጋቢ አስፋው የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ለዘመኑ እግዚአብሔር ካስቀራቸው ቅሬታዎች ነህ።
@yordanosehailu1475
@yordanosehailu1475 Жыл бұрын
መጋቢ ዘመንህ ይለምልምልኝ ተባረክ እንወድሃለን እድሜ ይስጥልን
@lemlemghebremedhinweldeghi5205
@lemlemghebremedhinweldeghi5205 2 жыл бұрын
ፓስተር አስፋው ስለ ትጋትህ እና ለኛ ያለህን አክብሮት በብዙ ተባረክ።
@MogesMekonnen-gb5lq
@MogesMekonnen-gb5lq 2 ай бұрын
God bless you
@amsalbirhanu2438
@amsalbirhanu2438 2 жыл бұрын
መጋቢው የጌታ ፀጋና ሠላም ከመንፈስህ ጋር ይሁን ፀጋ ይብዛልህ!
@eteneshdemessie8334
@eteneshdemessie8334 2 жыл бұрын
አምላካችን በእውነትም ድንቅ ነው ከእውቀት ሁሉ በላይ ነው ይሄ አምላክ የእኔም አምላክ በመሆኑ ደስታዬ በልቤ ሞልቶ ይፈሳል የወደደኝን አምላክ እወደዋለሁ:: ወንድሜ አስፋው በቅንነት ስለምታገለግለን ጌታ ይባርክህ አሁንም በእውቅት ይሙላህ ቤትህ ይባረክ
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 2 жыл бұрын
amen
@user-zq4jl1gb1e
@user-zq4jl1gb1e 2 жыл бұрын
አሁንም ምንጭ ያርግህ ሀይልንም ይሙላህ ፓስተር
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ዋው እድለኛ ነኝ እንዴዝህ ዓይነት መሰረታዊ ትምህርት በመማረ ፓስተር አንተን ለእኛ የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እድሜክን እግዚአብሔር ያለምልመው የሰማነው ቃል በልባችን ይታተም።
@amanuelyacob5015
@amanuelyacob5015 6 ай бұрын
God bless ...I Laernd more things .
@user-ju2qh8cg5h
@user-ju2qh8cg5h 5 ай бұрын
Blessings
@user-xe5yx2vx5n
@user-xe5yx2vx5n 7 ай бұрын
igzer le zelalem ybarek
@workntifuayza
@workntifuayza 2 жыл бұрын
Thank you god bless you thank you for teaching god’s word 🙏⛪️💕
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR ASFAW BEKELE::
@bentimorka6227
@bentimorka6227 Жыл бұрын
Plaster Asfaw Bekele . Let almighty God blesses you and your followers !!
@raheelroro7202
@raheelroro7202 2 жыл бұрын
ፓስተር ጌታ ይባርክህ። የመፅሐፍ ቅዱስን ትምህርት የመማር የዘመናት መሻቴ የነበረውን ጌታ ባንተ ውስጥ ሆኖ እያስተማረኝ ስላለ በእውነት በጣም ነው የማመሰግንህ ።የመልስ ሁሉ ጌታ የሆነው ኢየሱስ ይባረክ።
@user-qx1sx5hp1c
@user-qx1sx5hp1c 9 ай бұрын
@user-xe5yx2vx5n
@user-xe5yx2vx5n 7 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@realtalk7821
@realtalk7821 6 ай бұрын
እንዲህ ነው ፓስተር ማለት እፍዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ተባረክ የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰረው ይላል ቃሉ ውንዳንተ የሚያበራዩ ከመልክልም ነገር አይጉደሉ
@bbhuhh5737
@bbhuhh5737 2 жыл бұрын
Geta Egezabher ymesgen pastor sile Ante kiber lersu yhuni 🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 2 жыл бұрын
God bless you more and more Pastor 🙏🙏
@hanaestifanos8732
@hanaestifanos8732 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስለሰጠህ የቃሉ መገለጥ ስሙ የተባረከ ይሁን አብዝቶ ቃሉን ያብራልህ
@tesfatesfanich3766
@tesfatesfanich3766 2 жыл бұрын
Yebarkati so thank you so much
@user-xy6iw4ke8t
@user-xy6iw4ke8t 2 жыл бұрын
Bebezu tebarekilne pastor ❤️🙌🙌🙌🙌
@user-wp4dl7do6q
@user-wp4dl7do6q 11 ай бұрын
አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን
@lidiyawegayehu6305
@lidiyawegayehu6305 2 жыл бұрын
ስላም ላንተ ይሁን ፓስተር አስፋው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ተባረክ በጣም እየተማርኩበት እና እየተጠቀምኩበት ነው ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በፊት ያለው ሁሉ እየገባው እየተማርኩ ነው ስለቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን
@goshugebremikael6843
@goshugebremikael6843 2 жыл бұрын
Excellent Bible basic review lesson. God bless you.
@xftghx1976
@xftghx1976 2 жыл бұрын
amesegenahu paster
@aynalemworkayehu7994
@aynalemworkayehu7994 2 жыл бұрын
Amen ፓስተር ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርክህ
@amaneethio6021
@amaneethio6021 2 жыл бұрын
Tabrke pastor erjme edemna tana yeste tsaga yechamre endehalne❤🙏
@abigiyamekonnen7180
@abigiyamekonnen7180 2 жыл бұрын
Tsega ybzalk pastor👏🙏❤️
@saraarja2608
@saraarja2608 2 жыл бұрын
Amennnnnnnnnn.f/r.geta.zemeniki.yibarekiii.hulchum.be.alemi.zuriya.yemitigeyinu.kidusan.hulchum.tebarekuuuuuuuuu
@geedgeetu5603
@geedgeetu5603 5 ай бұрын
ፓ/ር እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ
@rediet6846
@rediet6846 2 жыл бұрын
ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ኣስፋው
@rediet6846
@rediet6846 2 жыл бұрын
Geta abzto ybark Pastor Asefaw
@sosenanaser8565
@sosenanaser8565 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜና ጤናን ይስጥልን ቤተሰብህን ይባርክልህ
@ihaveeternallifeinchrist7450
@ihaveeternallifeinchrist7450 2 жыл бұрын
ፓስተር እግዚአብሄር ይባርክህ
@yonasgizaw2687
@yonasgizaw2687 Жыл бұрын
Thank You so much pastor
@eyobdaba238
@eyobdaba238 2 жыл бұрын
geta eyesus yibarikih. ene betam bizu teketatay timihirit beanite temireyalehu. bizu lehiyiwete yetekemegnen ewuket agichalehu. ahunim tebarek .
@mulatseid5142
@mulatseid5142 2 жыл бұрын
ፓስተር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@geteneshteferi5856
@geteneshteferi5856 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@elennewatuhailu3448
@elennewatuhailu3448 2 жыл бұрын
Tebarek bruk yegeta agelgay🙏🏽
@sissis8459
@sissis8459 2 жыл бұрын
ፓስተር ብዙ ተምሬአለሁ ጌታ ይባርክህ
@lifelife4904
@lifelife4904 2 жыл бұрын
በረከት ነህ ጌታ ይመስገን
@selamwitekassa1386
@selamwitekassa1386 2 жыл бұрын
Geta Azeto Yebarekoti Buz Mireko endagin Sawo Des Yelane Ba Temheritu
@genetgetatchow2582
@genetgetatchow2582 2 жыл бұрын
ፓስተ እስፍው እግዚእብሄር ዘበንህን ያባርክው ተባርክ በዚህ ዘበን እንትን ስልስጥን እግዚብሄር ክብርን ይውስደ እሁንም እቅምና ጉልብት ያልቅቀልህ
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 2 жыл бұрын
Thank you pastor .
@MekonnenB
@MekonnenB 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ ልብ ምነው ካናዳ በሆንኩ የሚገርም ትምህርት ነው እኔ እናት ነኝ አሮጊት ምነው በልጅነቴ ዘመን በሆነ መልካም ነበር ይባርክህ ቶሎ ቶሎ መፅምፍ አልቻልኩም አሁን ግን እየሞከርኩ ነው ተባረክልኝ።
@romagebremariam239
@romagebremariam239 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይባርክህ ፀጋው ያብዛልህ ሠላሙን ይብዛልህ ጌታ ኢየሱስ ዝርያህ ሁሉ የተጠበቀ ይሁን ፓስተርዬ
@acraq256
@acraq256 2 жыл бұрын
አሜን🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-lf8zg2kn9d
@user-lf8zg2kn9d Жыл бұрын
አሜንንንን❤
@etsegenetbeyene9856
@etsegenetbeyene9856 2 жыл бұрын
ፖስተር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው።
@saradavid2433
@saradavid2433 2 жыл бұрын
Yes God bless you 🎩
@BirkeHaile-oz7ri
@BirkeHaile-oz7ri Жыл бұрын
እግ/ር ይባርክ አብዝቶ ይበርክ
@mekdasm5343
@mekdasm5343 2 жыл бұрын
ዋው ተባርክ ፓስተር
@yednejoshua3678
@yednejoshua3678 2 жыл бұрын
@ariambelay1342
@ariambelay1342 2 жыл бұрын
Pastor geta yebrikh ❤🙏
@user-qr8my6fz9k
@user-qr8my6fz9k 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@sabayonnes3431
@sabayonnes3431 2 жыл бұрын
God bless you more and more Pastor 🙏🙏🙏🇪🇷
@hirutfeyisa9928
@hirutfeyisa9928 2 жыл бұрын
Tebarek Pastoriye
@raheltsehaye1852
@raheltsehaye1852 2 жыл бұрын
Geta yebarkeh Pastor
@geremushshimelis3503
@geremushshimelis3503 2 жыл бұрын
7
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 2 жыл бұрын
Amen, thank you pastor
@nardoshiruy9499
@nardoshiruy9499 2 жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏
@almazconnie534
@almazconnie534 2 жыл бұрын
Amen
@user-zq4jl1gb1e
@user-zq4jl1gb1e 2 жыл бұрын
አሜን
@melkamutesfaye4935
@melkamutesfaye4935 2 жыл бұрын
gat eyesuse yebrk bgat nayine en endmeflgaw eyatkyarkuwene aydlwem mine temekryanle.
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 2 жыл бұрын
አሜንንንንንን
@aronlalom7165
@aronlalom7165 2 жыл бұрын
Tebark
@samiabdu3877
@samiabdu3877 2 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር ትምርትህ እወዶው ኣለው
@perophteselamoneabera8434
@perophteselamoneabera8434 2 жыл бұрын
ታበራክ
@user-zq4jl1gb1e
@user-zq4jl1gb1e 2 жыл бұрын
አንተ ብሩክ ይብዛህ
@jalejembere2911
@jalejembere2911 2 жыл бұрын
Tabarke pastore
@ethiopialemmalegesse6866
@ethiopialemmalegesse6866 2 жыл бұрын
Tebarke paster
@mekdasm5343
@mekdasm5343 2 жыл бұрын
ፓስተርየ ጌታ ይባርክህ በትህምርቱ ሲገርመኝ የመዝሙሩ አነፀኝ ተባርክ
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
AMEN I RECEIVE IT IN JESUS CHRIST NAME HALLELUJAH::
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
AMEN I RECEIVE IT IN JESUS MIGHTY NAME HALLELUJAH::
@hiwotkebede155
@hiwotkebede155 2 жыл бұрын
ፓስተርዬ እግዚአበሔር አብዝቶ ይባርክ ፀጋ ይብዛል ትጋትህን ይጨምርልህ ፡፡ ፓስትርዬ ጎግል ክላስ ውስጥ አለው እና ፈተና መጽሐፈ ኢያሱ ላይ ነው ያቆምኩት እና ለምን እንደሆነ አላወኩም ያልሰማሁት ነገር ካለ ፓስተርዬ እባክህ
@netsanetgossie3226
@netsanetgossie3226 2 жыл бұрын
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ላይቭ ተመዝግቤ ባልማርም እየተከታተልኩ ነው ፀጋ ይብዛልህ
@hanagutachewa
@hanagutachewa Жыл бұрын
ለምን ታብርክ ፓስተር
@gechcaptain1988
@gechcaptain1988 2 жыл бұрын
hello Pastor ,if you could please l would love to receive the pdf for salvation
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 2 жыл бұрын
hi Getch Captain, please send your email to tgamha@gmail.com
@gechcaptain1988
@gechcaptain1988 2 жыл бұрын
@@asfawBekelepastor ok pastor ,thank you
@mekdasm5343
@mekdasm5343 2 жыл бұрын
ግን መዝሙሩን ፈልጌ አጣሁት እባክህ የት እደሚገኝ ንገርኝ
@nebiyoumengesha
@nebiyoumengesha 2 жыл бұрын
thank you for your message, but 36፡00 ስለ ፓሊካርፕ ራእይ መጽሃፍ ላይ አልተጠቀሰም፡፡
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 2 жыл бұрын
thank you Nebiyou, አንቲጳስን ማለት ነበረብኝ ፤ ራዕ.2፡13 ጌታ ይባርክህ
@robalgedion72
@robalgedion72 Жыл бұрын
7 ፓዲዬፉን ላክልኝ እባክህ
@jesusistruelove9006
@jesusistruelove9006 2 жыл бұрын
የዘማሪው ስም ማነው Please
@tekleaddisuergetu9218
@tekleaddisuergetu9218 2 жыл бұрын
Mekdesun manew yakatelew?
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 2 жыл бұрын
Babylonians
@hannaatena7844
@hannaatena7844 10 ай бұрын
God bless you
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 2 жыл бұрын
መጋቢው የጌታ ፀጋና ሠላም ከመንፈስህ ጋር ይሁን ፀጋ ይብዛልህ!
@tiruyetessema1155
@tiruyetessema1155 2 жыл бұрын
7
@perophteselamoneabera8434
@perophteselamoneabera8434 2 жыл бұрын
ታበራክ
@ALWAYSONEETHIOPIA
@ALWAYSONEETHIOPIA 2 жыл бұрын
7
@almazconnie534
@almazconnie534 2 жыл бұрын
7
@samri-pt4xb
@samri-pt4xb Жыл бұрын
What does mean 7 ? Seven
@nongomahebron2723
@nongomahebron2723 Жыл бұрын
7
@nongomahebron2723
@nongomahebron2723 Жыл бұрын
Amen
@samri-pt4xb
@samri-pt4xb Жыл бұрын
What does mean 7?seven
@samuelsolomonshina
@samuelsolomonshina 2 жыл бұрын
7
የዮሐንስ ወንጌል ክፍል 1 | መግቢያ
30:54
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 28 М.
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 34 МЛН
♦️በደሴ አማኑኤል ገደሉ ሜዳ ሆነ♦️ ይህንን ድንቅ ነገር ስሙ♦️
27:55
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 3,6 М.
ዳሰሳ፡- ማቴዎስ 1-13  Matthew 1-13
10:14
BibleProject - Amharic / አማርኛ
Рет қаралды 4,6 М.
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН