የአዲስ አመት ቆይታ ከዘማሪ መጋቢ ዬሴፍ ካሳ ቤተሰቦች ጋር/Siloam Voice

  Рет қаралды 85,981

ሰሊሆም ድምፅ Siloam Voice

ሰሊሆም ድምፅ Siloam Voice

Күн бұрын

Пікірлер: 171
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 2 ай бұрын
በመውለድ ማረፍን በእናንተ አየነው አሁንም ዘራችሁ ተባርኮ ለበረከት ይሁን❤❤
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 2 ай бұрын
አይይይይይ ብዙ ሰው እንደዚህ ነው የሚያስበው😢 ግን ልጆቹ እኮ ናቸው በወላጆቻቸው ያረፉት!! ያን መከራና መርገም ከክርስቶስ ጋር ታግሉው ሰብረው ልጆቻቸውን ነፃ ያዎጡ ጀግና ወላጆች። ብቻ ጌታ ስለድንቅ ስራው ይባረክ❤
@lyonnaise6395
@lyonnaise6395 2 ай бұрын
በዕንባ ነው የሰማሁት ደስ የሚለው በመሀል የጌታን ስም እየጠሩ የበረቱበት ድንቅ መካር ስሙን ሲጠሩት እኔም ትንፍስ እላለሁኝ !!! ውይይይይይይ የማያሳፍር አምላክ !!! ታዲያ እንኳን ልጆቻችሁ የልጅ ልጅ ይዘምሩለት !! ያወድሱት ይገባዋል !! ዘራችሁ ይገዛለት !! ዮሲ ተባረክ ተባረክ አንተን ስትባርክ በለቅሶ እንቅ ብዬ ልሞት !! አንተ አሁንም ዘምር እናንተ ስትዘምሩ ያምርባችኇል!!! እነዚህ ቤተሰብ ለብዙዎች መፅናኛ ! እንዲበረቱ ! ፅናትን !! የሚሰጥ ምስክርነት ነው ይሄ እራሱን የቻለ የክርስቶስ ምስክርነት ያለበት መፅሀፍ ነው !!
@mercymercy9309
@mercymercy9309 2 ай бұрын
አባት ድንቅ አባት ተባረኩ❤የአባቶች ድካም ብዙ አይነገርም ግን አባቶች እንደዚህ አሉ ።ድንቅ እናት ተባረኩ።❤
@birtukanmekonnen3326
@birtukanmekonnen3326 2 ай бұрын
የፅናት ተምሳሌት የጌታን ታማኝነት በእናንተ ህይወት ዐየን ጌታ ተባረክ ተመስገን
@elsayohannes7767
@elsayohannes7767 2 ай бұрын
የሒሩት እናት እማማ ልጆቹ የተባረኩ በአካባቢው ሰዉ የሚወደዱ ናቸዉ የተባረኩ ልጆች ናቸዉ ስላየኃቹ ደስ ብሎኛል
@HaimanotGizaw-n3l
@HaimanotGizaw-n3l 2 ай бұрын
መክራን ባሳየኸን ዘመን ክፉም ባየንባቸው ቀኖች ፋንታ ደስ ይለናል እኔ መስማት እልቻልኩም ሁሉን ያሳለፋችሁ ጌታ ይባረክ
@almazshiferaw576
@almazshiferaw576 2 ай бұрын
የኔ እናት "የቅኖች ትውልድ ትባረካለች።" ቅንነታችሁ/ ግልፅነታችሁ እንዴት ይማርካል!? ታማኙ እግዚአብሔር አሁን እየከፈላችሁ ነውና ስሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን። ዘራችሁ ፥ ትውልዳችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን፤ ለምልሙ ፤ ለበረከት ሁኑ። በእንባ ነው የሰማኋችሁ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤
@mihret116
@mihret116 2 ай бұрын
Honest እናት የእግዚአብሔርን እጅ ተአምራት ያየ ቤተሰብ what a testimony!!!
@7777382
@7777382 2 ай бұрын
ወይ ጌታ ምን ልበል! 😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤ ኣቤት ያንተ ምህረት!!!
@شمسالبلوشيالبلوشي
@شمسالبلوشيالبلوشي 2 ай бұрын
ወይ ጌታ በጣም የሚያስገርም አምላክ ነው የማይሰለች ሁሌ ሲረዳ ሲያግዝ አይሰለችም ስለሁሉም የጌታ ስም ይባረክ።
@ፅዮ
@ፅዮ 2 ай бұрын
እያለቀስኩ ነው የሰማውት ድንቅ ምስክርነት ነው የኔ እናት 😢😢😢 ላካ ሁሉም ያለፋል በዝህ ሁሉ ግን እየሱስ መልካም ነው🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊 ቀሪ ዘመናችሁን እግ/ር ይባረካቹ❤❤
@papuaze
@papuaze 2 ай бұрын
I'm orthodox I like this family's God bless them 🙏 ❤️ ♥️ 💕
@abebech3154
@abebech3154 2 ай бұрын
እናተ ባሳለፍቹት መከራና ስቃይ ዮሴፍን የመሰለ ዛሬ ላይ ላለነዉ ክርስቲያኖች ወለዳቹልን የተባረኩ ልጆች እግዛቤር ሰጣቹ እግዛቤር በልጆቻቹ ክሷችኋል ስሙ ይግነን እየሱስ ክርስቶስ ምስክርነታቹን በእባ ነዉ የሰማሁት እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ የልጅልጅ በረከት ብሉ ኑሩልን
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 2 ай бұрын
የምወደው ቤተሰብ ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤❤
@helendsm
@helendsm 2 ай бұрын
What a powerful message. Be blessed!
@tinatinu8009
@tinatinu8009 2 ай бұрын
ባለታሪክ ያረጋችው አምላክ ስሙ የተባረከ ይሁንለት ስለአምላካችን ዝና አውርተን አንጨርስም ክብር ይሁንለት
@mimibekele6979
@mimibekele6979 5 күн бұрын
የኔ ድንቅ ቤተሰቦች ሰለ እናተ ጌታ ይባረክ እረጅም እድሜ ጌታ እያበዛ ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@denekealembo840
@denekealembo840 2 ай бұрын
የሚያስቀኑ ቤተሰቦች ጌታ ይባርካቸው🎉❤
@Tersit1
@Tersit1 2 ай бұрын
በእንባ ነው ያየሁት ድንቅ የህይወት ምስክርነት አቤት ክርስትና መቼስ ዋጋ ያስከፍላል እንኳን እግዚአብሔር አሳለፈላቹ አሳረፍቹ በእድሜ በጤንነት ተባረኩ ❤
@milliontesfaye6876
@milliontesfaye6876 Ай бұрын
በጣም የእግዚአብሔር ምህረት ጥበቃ በደል አይቸዋለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@ferhiwotsolomon1467
@ferhiwotsolomon1467 2 ай бұрын
ያንን የታለፈ መከራ በዛሬ ተድላ ላይ እያለቀሱ ሳይሸሽጉ ለእግዚአብሔር ክብር ስለመሰከሩልን ከልብ አመሰግናለሁ !! አይመስልም ዛሬ ያሉበት ቁንጅና በዛ መከራ ያለፈ አይመስልም እግዚአብሔር ይባረክ አለፈ ።ረጅም እድሜ ከተወደደው ቤተሰብዎችዎት ጋር ይሁን ተባረኩ ከዚህ በላይ ስፉ
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 2 ай бұрын
ድንቅ ቤተሰብ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa 2 ай бұрын
ዋወ ድንቅ ሥራዎች የጌታ ስው በሳንትሞች እየ ስሩ ኖሯል እናትና አባቶች ዛሬ እኛ በሺዮች እየስራን ኤርካታ አጣን አቤቱ ጌታዬ የኔ ትልቅ አባተ ሉአላዊ የኛ የሱስ ❤❤❤❤❤✝️👈🙋🙋🙋🙋🙋
@WorkenAyele
@WorkenAyele 2 ай бұрын
እውነተኛ የትውልድ እናትና አባት ዘመናቹሁ ይባረክ
@zufanberheberhaneberhe1577
@zufanberheberhaneberhe1577 2 ай бұрын
ደስ የሚሉ ጌታ ሁሉን ኣሳልፎ እዚህ ያደረሳችሁ ቤተሰቦች ጌታ ኣብዝቶ ይባርካችሁ
@የማታአራት
@የማታአራት 2 ай бұрын
ወይኔ ታድላችሁ ማምዬ አልፎ እንዲህ ማውራት ደስ ሲል❤❤❤
@Eagle1503
@Eagle1503 2 ай бұрын
የተባረከ ቤተሰብ❤ ይህው አሁን መአዛቹ እስከምድር ዳርቻ ደርሳል የጸጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ
@jesusislord2824
@jesusislord2824 2 ай бұрын
Wow praise God🙌👏 God is faithful God is the protector, God is the provider, God is good all the time ❤❤❤
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 2 ай бұрын
መከራውን ሁሉ ከጌታ ጋር ታግለው መከራውን ከትውልዳቸው ላይ ከልጆቻቸው ላይ ሰብረው ልጆቻቸውን በረከት ያወረሱ የጌታ ምስክሮች አረጋችሁ❤❤
@Etse-qr4xo
@Etse-qr4xo 2 ай бұрын
እያለቀስኩ ሰማሁት❤እግዚአብሄር❤ታማኝ አምላክ ነዉ
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 2 ай бұрын
በ እዉነት እግዚአብሔር አለ። ዉ ዉይይይይይይ ጌታ ብቻ አንቴ የሰዉን ልጅ የምትሳለፈዉ የህይወት ጎዳና ይግርማል
@kidistalemayehu2018
@kidistalemayehu2018 Ай бұрын
ጌታ ይባርካቸዉ በጣም ነዉ በመንፈሳዊ ነገራቸዉ የምቀናዉ ተባረኩ
@SnetyehuBeze
@SnetyehuBeze 2 ай бұрын
Wowowowowowo❤️❤️❤️❤️❤️አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤❤
@azebkebede6651
@azebkebede6651 2 ай бұрын
እዉነት ም እግዚአብሔር አለ ቢል እዉነት ነዉ እሄ ቤተሰብ
@asegedchtadese746
@asegedchtadese746 2 ай бұрын
ደስ የሚል ምስክርነት እህቴ ስለአቀርብሻቸው አንቺንም እነሱንም እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ትዳራችሁን ትውልዳችሁን አገልግሎታችሁን ይባርክ
@QonjitIshete
@QonjitIshete Ай бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ
@ruhamaruhama
@ruhamaruhama 2 ай бұрын
This interview make me emotional so much 😊and the same time make me happy for this family❤ Jesus is king for ever
@haregwolde4023
@haregwolde4023 2 ай бұрын
አቤት ጌታ እኮ ነዉ ❤ አልፎ ሲወራ እንዴት ያስደስታል
@Bayin-p3u
@Bayin-p3u 28 күн бұрын
በጣም ይጋሪማል እግዚአቤሔር መልካም ነዉ በማካራቃንም በምገቨ መሸሸጋያ ነዉ እንኮን ኣሳለፈቹ😍😍😍😍😍
@jesussaves3904
@jesussaves3904 2 ай бұрын
እጅግ የተወደዳችዉ በተሰቦች ዘመናችዉ ይባረክ።
@JudyJosiny
@JudyJosiny 2 ай бұрын
ድንቅ የሆነ ጌታ የሱስ ስሙ ይባረክ!
@FasitaFasi
@FasitaFasi 2 ай бұрын
Wooow dinq misekirenet, b misikerinetachu tebarikalew Geta Eyesus yibarkachu Lemilemu
@Tigist-j2r
@Tigist-j2r 2 ай бұрын
በእንባ ነው የሰማሁት ያየሁት እግዚአብሔር መልካም ነው
@Kechye
@Kechye 2 ай бұрын
የእግዚአብሔርን ቸርነት ያየንበት ድንቅ ምስክርነት
@yewbdarkumsa5176
@yewbdarkumsa5176 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እንዲ ያስገርማል ስሙ ይባረክ።
@selamawitmohammed3192
@selamawitmohammed3192 2 ай бұрын
አይዞት እናቴ ያብዛኛው ኢትዮጵያዊ ታሪክ ከዚህ አይለይም
@meronfekede8843
@meronfekede8843 2 ай бұрын
እኔ ስለ እርስዎ በፊት የሚያውቅዎት ስለ ሂወትዎ ሰምቻለሁ ከልጆችዎ በላይ ለኔ እርስዎ ነው የሚያስደንቁኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሁንም ለምልሙ እግዚአብሔርን በዘመናችሁ ሁሉ ይክበርባችሁ በጣም የዋህ መሆንሁ ንግግርህ ያስታውቃል ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን።
@ayallenehayal
@ayallenehayal 2 ай бұрын
Our father GOD is merciful & faithful ! God be with u all !🎉🎉
@tinatinu8009
@tinatinu8009 2 ай бұрын
ማሚዬ የኔ ጀግና እናት አፍሽ ማር ነው ዘመናችው ይለምልም
@meazamulugeta3625
@meazamulugeta3625 2 ай бұрын
ጆሲ በጣም የተባረከ ተወዳጅ ልጅ ነዉ በእሱ ኢየሱስን ብቻ እንጂ ሌላ ታሪክ ሰምተንበት ማናዉቅበት ልጅ ነው እግዚአብሔር ዘመኑን ዘሩን ይባርክ ተባረኩ!!!
@sebletube6489
@sebletube6489 2 ай бұрын
እግዚአብሔር የጠበቀ አያፍርም ዋውው እግዚአብሔር ያለምልማችሁ
@mulualemejigu9774
@mulualemejigu9774 Ай бұрын
bewnet e/r yebarcachu be mwled e/r barcachal zemenachu yebarek
@eyerusalembefkadu2242
@eyerusalembefkadu2242 2 ай бұрын
ow geta hoy kalat ateregn eko! yemigerm yetebareke beteseb ahunim geta zemenachun yibark
@peacelove976
@peacelove976 2 ай бұрын
Abetu geta hoy men aynet yetebareke beteseb new. Eyalekesku new yayehut. Men aynet kefu zemen neber 😭 Yemewedew yemakeberew family nachew Zare demo yebelete wededkuachew. yene melkamoch Egziyabiher kezi belay yebarekachu 🙏 Zerachu ende ashewa yebeza tebareku 🙏 I love you so much 🙏❤️
@MimiAlemu-gi1eb
@MimiAlemu-gi1eb 2 ай бұрын
beyesusm ufffffffffffff ufffffffffffff betam yigermal egzabher yimesgen hulm alifuwali kibir le geta yhun ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏 እንኳን አደረሳችሁ
@Simonluther-l4g
@Simonluther-l4g 19 күн бұрын
egziabher eko tarik ylwtal haleluya
@senaitsemere2515
@senaitsemere2515 2 ай бұрын
እግዚኣብሔር በክብር ያኑራቹ በልጆቻቹ ክበሩ ❤❤❤❤❤
@MiseWorku
@MiseWorku 2 ай бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም እኮ ግን ❤❤❤❤❤❤❤
@dufufdjdjf7527
@dufufdjdjf7527 2 ай бұрын
ድንቅ ቤተሰብ ጌታ ይባርካችሁ❤❤
@sozo_tv_channel
@sozo_tv_channel Ай бұрын
እግዚአብሔር ታርክ ቀያር ነው የራሴንም ታርክ አሰቡኩና አለቀስኩ
@alemayehumuluwerk
@alemayehumuluwerk 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው
@TamiratErabo
@TamiratErabo 2 ай бұрын
ለኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ብዙ አገልገዮችን ስለ አፈራችሁ ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ያለምልማችሁ.
@AynadisAlemu-l1l
@AynadisAlemu-l1l 2 ай бұрын
Wowww yeni leue betesebochi endit des Yemile enba ena tselot betemolawu eyalkeseku getan eyamelku new yesemahut geta yebarkachehu kizhem belay ❤❤❤
@metasebiatariku6309
@metasebiatariku6309 2 ай бұрын
Geta cher eko new❤
@FekaduBelayneh-p2m
@FekaduBelayneh-p2m 2 ай бұрын
ጌታ yebarkwu betsab
@JudyJosiny
@JudyJosiny 2 ай бұрын
ጌታ የሱስ ታማኝ ነው።
@mimimimi-z7y
@mimimimi-z7y 29 күн бұрын
አግዚአብሔር ሆየ ተመስገን ከማለት ምን ይባላል አንተ ክንድ ቡዙ አጅ ሳፍ ናው አያልቂብ አቤት ላንተ ስንቱን አለፍንብክ 🙏🙏🙌🙌 ተመስገን አግዚአብሔር 🙌🙌🙌
@mulualemejigu9774
@mulualemejigu9774 Ай бұрын
zemenachu be e/r yelek leguchachu yebareku
@mintesnotayfra9240
@mintesnotayfra9240 2 ай бұрын
Wow amazing program keeping
@SaraTTsadik
@SaraTTsadik Ай бұрын
የኔ እናት እስቲ ቆይ እያሉ ፎቶውን የሚያዩት ነገር❤😅😅
@OGKingGod
@OGKingGod 2 ай бұрын
I am so glad may Gbu all family
@ገነትታመነ
@ገነትታመነ 2 ай бұрын
ጌታ ይባረክ ያንን ሁሉ መከራ አሳልፎ ያከበራችሁ ጌታ ከትቢያ የሚያነሳ ስሙ ይባረክ
@berhanebush3921
@berhanebush3921 2 ай бұрын
ጌታ መልካም ነው።
@NigstAstre
@NigstAstre 2 ай бұрын
እንኳን ያ ጊዜ አለፈ ዛሬን አያችሁ
@kebebushkemura4116
@kebebushkemura4116 2 ай бұрын
Abete egizabher siraw tilik new yemigerim ye egizabher eridata degmo eko endet yetebareke tiwilid new keante yetegegnew tebareku🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 2 ай бұрын
Wow endet des yemelu families nachew Geta yebarekachu.
@alemtsehayzinabu8798
@alemtsehayzinabu8798 2 ай бұрын
Egziabeher yebarek yetbareku beteseb ❤❤❤❤❤
@MikeTesfaye-rh8hr
@MikeTesfaye-rh8hr 2 ай бұрын
amazing history mom and baba but God is good all the time
@hannametaferia9381
@hannametaferia9381 2 ай бұрын
I am crying when I watched this video 😢.
@TadelechYimer-w2v
@TadelechYimer-w2v 2 ай бұрын
እህዛብሄር ድንቅ አምላክ ነው።
@ZedZed-j3t
@ZedZed-j3t 2 ай бұрын
yemiwodachu enkuwani geta bezi alfachu zare layi igzabher sitzemuri yadenekali leyignam ke gata gari metenaker yhunilin ❤❤
@masaratababa2012
@masaratababa2012 2 ай бұрын
Kibre Hulu lageta laeyesus yhun❤🙏🙏
@SannorizEthio
@SannorizEthio 2 ай бұрын
Getahoy Antehe gurumine😢😢😢😢😢❤❤❤
@senuzerai5641
@senuzerai5641 2 ай бұрын
Yemwedachu beteseb ❤❤❤❤❤❤
@bisrataklilu686
@bisrataklilu686 2 ай бұрын
የሚያስቀኑ ቤተሠብ እግዚአብሔር ይባርካችው ለምልሙ❤❤❤❤
@misrakgossaye8394
@misrakgossaye8394 2 ай бұрын
የኔ እናት አሁን አልፏል ክብር ሆኗል እኔ አብሬ አልቅሼ ሞትኩ
@jonathanbekele3889
@jonathanbekele3889 2 ай бұрын
11 በአንተ የሚታመኑት ሁሉ ግን ደስ ይላቸዋል፤ ለዘላለሙ ደስ ይላቸዋል፥ እነርሱንም ትጠብቃለህ፤ ስምህንም የሚወድዱ ሁሉ በአንተ ይመካሉ።
@FekerHayle
@FekerHayle 2 ай бұрын
መባረክን ከጋሽ ካሳ ቤተሰብ አየው ❤❤❤❤❤❤❤ዘመናችሁ ይባረክ
@lemlemmichael5561
@lemlemmichael5561 2 ай бұрын
Yemidenk mesekerenet new ❤❤❤
@alemneshmathewos
@alemneshmathewos 2 ай бұрын
yene amlake eyesus min lebel lezi ko new eyesus eyesus minilew teret ayedelem amelakachen tarik keyari new ene miseker negne ufffff eyesus
@buzegetaneh9275
@buzegetaneh9275 2 ай бұрын
ewntem egezyabeher ale yasebale tark ❤❤❤❤
@BETHELIHEMBiru-ir4tq
@BETHELIHEMBiru-ir4tq 2 ай бұрын
ሰይጣን ይሄን የምትወልዱትን ትዉልድ ስላየ ነዉ በመከራ የፈተናቹ
@WossenAlemante
@WossenAlemante 2 ай бұрын
What a wonderful woman
@netsanetabebe4831
@netsanetabebe4831 2 ай бұрын
እግዛብሔር ስራህ ግሩም ነው
@barkot7147
@barkot7147 2 ай бұрын
እግዚአብሄር መልካም ነው
@UMobile-z6p
@UMobile-z6p 2 ай бұрын
ለእግዘአብሔር ቀን ኣሌ
@Askam-x2n
@Askam-x2n 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ገና በ በብዙ ይባርካቹሃል ::
@SemehalSemu
@SemehalSemu 2 ай бұрын
እግዛብሄር መልካም።ነው
@zertihunkelifa
@zertihunkelifa 2 ай бұрын
Yene enat geta yebarkoti
@ruhamaruhama
@ruhamaruhama 2 ай бұрын
Dink betasab ❤❤❤❤🙏🙏🤲🤲egzaber yimasgen
የመጋቢ /ዘማሪ ዬሴፍ ካሳ ቤተሰብ የህይወት ጉዞ /ክፍል 2
42:41
ሰሊሆም ድምፅ Siloam Voice
Рет қаралды 37 М.
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 2,1 МЛН
From Small To Giant 0%🍫 VS 100%🍫 #katebrush #shorts #gummy
00:19
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 92 МЛН
ሂሩት ካሳ ሰርግ በኦቶዋ🎉🙌💍🙏🎉🙌💍🙏
4:20
እግዚአብሔርፍቅርነው
Рет қаралды 15 М.
ፓስተር ዳዊት ሞላልኝ አስቅኝ የመድረክ ድርጊት | funny pastor dawit molalgn perching
14:34
ንብረቱን ሸጦ ቻይና ለላከኝ አባቴ እንዴት እውነቱን ልንገረው
1:29:06
Happy Easter/Eden Hailu with Kasa family/ የትንስኤ በዓል ኤደን ሀይሉ ከካሳ ቤተሰቦች ጋር
45:01
EEC Ottawa በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን
Рет қаралды 108 М.
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33