የዶ/ር አብይ ሚስት ስሟ ማነው ሲባል*የበግ ነጋዴው የመለሰው አስቂኝ መልስ**ህዝቡ በሳቅ አበደ

  Рет қаралды 60,185

Africa voice

Africa voice

Күн бұрын

Пікірлер: 119
@selam9871
@selam9871 Ай бұрын
እንደገና ስሩት ጥሩውን ፕሮግራም በሙዚቃ ብዛት ልንሰማው አልቻልንም
@samuelbelay5793
@samuelbelay5793 Ай бұрын
ከንግግሩ በላይ ሙዜቃው ነው የሚሰማው በጣም ይረብሻል
@terytill3652
@terytill3652 Ай бұрын
ምነው አባቱ ከበጎቹነው ወይስ ከፍየሎቹ ወይስ ከዶሮዎቹ እንዲ ሰው ያስጨነቀ ሙዚቃ አረ ስርአት ያዝ
@tadyboy7116
@tadyboy7116 Ай бұрын
አይ ጋዜጠኛ...ኢንተርቪው እያደረክ ሙዚቃ ማሰማትህ ትክክል ነኝ ብለህ የምታስብ ከሆነ ጋዜጠኛ ሳይሆን ሙዚቃ አቅራቢ መሆንህን ነው የሚያሳየው
@SolomonEriso-kj3qo
@SolomonEriso-kj3qo Ай бұрын
እንኳን አደረሰህ ወንደሜ በጣም የሚመቸኝ Channel ነዉ Africa Vice
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya Ай бұрын
ኤጭ ሙዚቃውን ብቻ እንድንሰማው ነው የተፈለገው ወይስ???
@selam9871
@selam9871 Ай бұрын
ቀረፃ አትችሉም ተለማመዱ
@AlemneshKebede-x7z
@AlemneshKebede-x7z Ай бұрын
አሁን ሙዚቃው ንግግርህን ማዳመጥ አልተቻለም
@bibiadenew3231
@bibiadenew3231 Ай бұрын
ኢንተርቪው ሳይሆን የሚረብሽው ባሰና ስላልተሰማኝ ወጥቻለሁ። ሙዚቃ ባይኖርስ?
@abrahamengida4898
@abrahamengida4898 Ай бұрын
ሙዚቃውን ዝጋው። አትደናቆር !!
@tadyboy7116
@tadyboy7116 Ай бұрын
ሙዚቃው ረብሿል
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
በጣም ይርብሻል
@SewalemGerume
@SewalemGerume Ай бұрын
ያምሀል
@BirukAbebe-w3u
@BirukAbebe-w3u Ай бұрын
ኢንተርሺ ነው ዘፈን የምታሰማን ?
@DerejeTadesse-hx6co
@DerejeTadesse-hx6co Ай бұрын
ሙዚቃው ሰለሚረብሽ ምነም አልተሰማም ደህናሁን
@negussieyacob7437
@negussieyacob7437 Ай бұрын
1. ልታስተላልፍ የፈለግከው ነገር ሙዚቃውን ነው እንዴ? 2. የተጠያቂዎችን መልስ መስማት አልተቻለም። አድማጮችን ይሆን እየጠየቅክ ያለኸው? ታዲያ ለምን ጊዜ ትገድላለህ?
@JackyCoco
@JackyCoco Ай бұрын
አሜን
@SolomonTadesse-t5w
@SolomonTadesse-t5w Ай бұрын
ሙዚቃው ማጀቢያ ነው መበጥበጫ ሲያስጠላ ሚዲያ ላይ ከመውጣታቹ በፊት ሰልጥኑ አየር አትያዙ ልቀቁ
@alemabebe6691
@alemabebe6691 Ай бұрын
Enkuan aderesacihu❤ programu dese yelale, demesu gen bedeneb ayesemame ,muzikawe scefenew.melkam addis amete 2017 ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@MrMark0428
@MrMark0428 Ай бұрын
ሸጋውን ዝግጅትህን ቅጥ ያጣው ሙዚቃ አምበጫበጨው
@YonasSahlu-s7r
@YonasSahlu-s7r Ай бұрын
ሙዚቃውን አጥፋው ጥሩ ዝግጅት ይዘህ አልተዘጋጀህም
@MrMark0428
@MrMark0428 Ай бұрын
በሕግ አምላክ ! አዲስ ዲጄ ነው background ሙዚቃው ላይ የጣዳችሁት?
@YonasSahlu-s7r
@YonasSahlu-s7r Ай бұрын
ነጋዴው ግን ይሸጣል ከሸጠስ ገንዘቡን በምንድን ነው እሚይዘው ገንዘብ ተሸክሞ መጥቶ ፍየል ተሸክሞ ይመለሳል የቆዳ ዋጋ ስንት ነው
@GashawEndre
@GashawEndre Ай бұрын
ያቀናበረልህ ሰዉ ጠላትህ ነዉ ለሙዛዛዚቀኛዉነዉ የሰራዉ
@marthakebede2067
@marthakebede2067 Ай бұрын
OMG the music so loud 😅
@tahirabamecha712
@tahirabamecha712 Ай бұрын
ወይ ሙዚቃውን ወይ ኢንተርቪውን አሰማ ረብሻ ብቻ
@tigistmelakehiwot163
@tigistmelakehiwot163 Ай бұрын
ሙዚቃው ምን አይጥምም ለማዳመጥም አይቻልም ወጣሁ
@kedusolani4442
@kedusolani4442 Ай бұрын
The music is so loud and annoying, so disturbing?
@danielejigu5307
@danielejigu5307 Ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው መልክት ማስተላለፍ ነው ወይስ ሙዚቃ ምንም አይስማም
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd Ай бұрын
አንድ አምራች የነበረ ድርጅት ከተዳከመ አመራር ሠጪዎቹ ወይ ሐላፊው ይቀየራል። በአንድ ክፍል ውሥጥ የሚማሩ ተማሪዎች ጥሩ የፈተና ውጤት ከላሣዩ መምሕራቸው ይቀየራል፤ በተሻለ መምሕር ጥሩ ውጤት ሢያሣዩ ታይቷል። የአምራች ተቋሙም በአዲሥና በሚችሉ ሢመራ በተሻለና በፍጥነት ማምረትና መሸጥ ተችሏል። በዚሕ አይነት አሠራርና ልምድ ጃፓን የታወቀች ነች። በፖለቲካውም ዘርፍ ሢታይ የሕዝብ ደሐ ወይ ሠነፍ አለመኖሩን ነው። የሐገሪቷ መሪዎች የሚከተሉት መርሕና የሕይወት ግንዛቤ ነው ሕይወታቸውን የሚያቃውሠው። የሐገሪቷ ችግር ሣይቀረፍ ከቀረ የመንሸራተት ምልክት ካሣየ መሪዎቹ አለዚያም ፓርቲው ወዲያው ይባረራሉ፣ ይቀየራል። በሌሎች አመራር ሠጪዎችና በሌላ መርሕ ተተክቶ ሑሉ ነገር ሢሥተካከል ታይቷል። ያም አመርቂ ውጤት በጀቻይና ጃፓን ታይላንድ አሜሪካና ሥዊድን ታይቷል። ኢሣይያሥ አፈወርቅ የምንም ጥሩ ነገር ምሣሌ ሖኖ አያውቅም። ይሔ ደደብ በብዙ ወንጀሎች የተከሠሠ ሢሖን የአለም ተቋማት ዝም ያሉት የጥቁርን ሕዝብ ብቻ በመግደሉ ሢሖን ዕንዲለመድና ማንም ተጠያቂ ዕንዳይሖን ይፈለጋልም። ዕራሣችንን ለመከላከል ቁርጠኝነት ሥለሌለን ማንም በሐይወታችን ቀልዶ ያመልጣል፤ ጥገኝነትም ይሠጠዋል ወይ ያልፋል ። የሔም በአለም ሕዝብ አፍሪካውያን ዕንዲናቁ አድርጓል። የኤርትራውያን በዚሕ ደረጃ መጎሣቆል የሦማሌን የኢትዮጵያን የጂቡቲን የሡዳኖችን መሪዎች አሞላቋል። መሪዎቹ በሚዘገንን ኢሠብአዊ በሖነ ሕዝባችንን ዕያጉላሉ ዕየገደሉ፣ ሕዝቡን ዕየከፋፈሉ ወደ መቃብር ሢሸኙ፣ ኢሣይያሥን ማን ጠይቆት ያቅና ነው በሚል ምሣሌነት ይቀርብላቸዋል። ጀግኖች ልጆች የሖኑ ሢቃወሙና ሢፋለሙ ዕገዛ በማናቸውም ሐይል ሠጪነት ከማድረግ ይልቅ ፣ ቆሞ ማየት ተመርጧል። ካሸነፉ ዕልል ለማለትና ገበታው ላይ ለመቀመጥ፣ ለመቋደሥ። ዕንዴት ሠው ያልዘራው ያላጨደውን አበጥረው ፈጭተው አቡክተው ጋግረው ሢያቀርቡለት ብቻ ይንደረደራል ለመጉረሥ? ሑሉ ፖለቲከኛ ወይ ተዋጊ ወታደር ይሑን አላልንም፤ ያለው ችግር በቀጥታ ዕየጎዳኝ ሕልውናዬን ካሣተኝና ለሞት ብቻ ከተጋበዝኩኝ ከኔ ከራሤ ወዲያ መፍትሔ ፈላጊ አጋዥና ተፋላሚ ከሠማይ አይወርድም። ዕኔው ዕራሤ ነኝ ተፋልሜ አሥተዳደሩን ቀይሬ የተሻሉና ለቦታው ብቁ የሖኑ የሠው ሐይሎቻችንን ተጠቅሜ ጉዳቴን መቀነሥ ያለብኝና ዳግም ዕንዳይከሠት በቁጥጥር ተቋማት የበላይ ዘብ ሖኜ መቀመጥ ያለብኝ ዕኔና ራሤ ነኝ።
@bahiruagodanakondale2599
@bahiruagodanakondale2599 Ай бұрын
መልካም በዓል
@JemalYassin-v9h
@JemalYassin-v9h Ай бұрын
የምንሰማው ሙዚቃውን ብቻ ኘው እባካችሁን ቀንሱት።
@Hope1977hope
@Hope1977hope Ай бұрын
ሙዚቃው አላሰማ አለን።
@TigistA-c4r
@TigistA-c4r Ай бұрын
ለድሆቹ ዶሮ እንኳን ብትሸልማቸው ምን አለበት ?
@eliasjm8048
@eliasjm8048 14 күн бұрын
Pls stop back ground music
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 Ай бұрын
ሙዚቃው ስለማያሰማ ሳልጨርሰው ተውኩት
@FeruzAbie
@FeruzAbie Ай бұрын
አዳነችን አበቤን በጡረታ ተባበሯት
@Mekoyeka
@Mekoyeka Ай бұрын
The music is so deafening you can’t even hear it!!!!!!!!!!!!
@hailutesfaye4776
@hailutesfaye4776 Ай бұрын
Poor use of mike and sound management
@yotamerat8766
@yotamerat8766 Ай бұрын
ሙዚቃ በጣም በዛ የሰዋቹን አስተያየት መስማት ይከብዳል ይህ አልፎል ግን ለወደፊቱ አስቡበት
@AtoZ-cy4qj
@AtoZ-cy4qj Ай бұрын
Thank you for your good wish for the upcoming year but as longn as the cruel ,Racisit and rude abyi on the power our country never will be in peacefull situation. he got to go under the ground>
@gideymekonnen3644
@gideymekonnen3644 Ай бұрын
The music was loud not necessarily
@besobela7237
@besobela7237 Ай бұрын
ሙዚቃው ምንም አያሰማም የተደናቀረ ቀረፃ የብቃት እና ጥራት ችግር
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 Ай бұрын
ስትጠይቅ ሙዚቃዉን ብታጠፋዉ (ብትቀንሰዉ መልካም መሰለኝ
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 Ай бұрын
እየተለማመዱ ነው
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Ай бұрын
ምናለ ሙዚቃው ቢቀር
@fantudubali9502
@fantudubali9502 Ай бұрын
ፈየል በዶለረ ነው የሚያስገቡት የሀገረ ውሰጥ ዕቃ ለምንድነው ወድየሆነው ??????
@amyjackson8185
@amyjackson8185 Ай бұрын
Ante erash teshshl professor must teach in college or university Bero tekmeto professor mebal ayechilem people didn’t understand
@sineduayele6519
@sineduayele6519 Ай бұрын
ተራ ወሬ ይመስላል...
@Goody-s5K
@Goody-s5K Ай бұрын
Waste of time.
@gideymekonnen3644
@gideymekonnen3644 Ай бұрын
Next time don't add the music please
@SeidSalih-s7u
@SeidSalih-s7u Ай бұрын
You also ask the goats and sheep. Even the chicken.
@danielejigu5307
@danielejigu5307 Ай бұрын
ሙዚቃውን ቀንሱት አይስማም
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Ай бұрын
በጣም ይረብሻል
@meazagebeyehu9294
@meazagebeyehu9294 Ай бұрын
ሙዚቃ ነው የአንተን ወሬ የቱን እንስማ?
@wondwesenhailu7496
@wondwesenhailu7496 Ай бұрын
ወሬኞች አትረቡም ስራ ሰርታችሁ ገንዘብ ለማግኘት ሞክሩ
@amyjackson8185
@amyjackson8185 Ай бұрын
And he should write txt book
@YetnayetGurmu
@YetnayetGurmu Ай бұрын
አይሰማም
@TigistGosaye-g9i
@TigistGosaye-g9i Ай бұрын
Era musical yeqanase meneden nawe
@seyfedinmohammed4046
@seyfedinmohammed4046 Ай бұрын
ሙዚቃው በጣም በዛ
@abyssiniamedia753
@abyssiniamedia753 Ай бұрын
አስተካክለነዋል ተመልካቻችን።
@AnnaM-cr5je
@AnnaM-cr5je Ай бұрын
በውነት ሀይማኖተኛ ነን ካላችሁ እነዚህ እንስሳዮች ፡ ያሳዝኑአችሁ፡ አመት በአል፡ እንጀራ ፡ በሽሮም በአታክልት ተበልቶ ፡ ይታለፋል የአለም ህዝብ አያሳዝኗችሁም ፡እነዚህ እንሰሳቶች፡ እንዘንላቸው ፡ለበጎች፡ ለፍየሎች፡ ለዶሮዎች፡ ለበሬዎች። እግዚአብሄር፡ ለምን ፈተርካቸው፡ ታርደው እንበሉ፡ ነው? በጣም፡ ያሳዝናል
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Ай бұрын
ለምን ካልተበሉ አቅፈሻችው አትተኝም ከየት የመጣሽ ነሽ አንች ደግሞ አትብሉ የምትይው
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 Ай бұрын
Awo tefekedowaln gen sitaredu enim yasazenugal keferashe ateyi gen degmo tefekedowaln shekonachw cefet yehonuten endenebela tefekedolenaln
@demekemebratu8173
@demekemebratu8173 Ай бұрын
ውድ ኦርቶዶክሳዊያን የመጀመሪያ ኢንተርቪ የሚደረገው የበግ ነጋዴው መስቀሉን ዘቅዝቆ ነዉ ያደረገው ወይስ አይኔ ነው ? በርግጠኝነት ሆን ተብሉ ይመስለኛል ምን ትላላችሁ?
@EthioMusic202
@EthioMusic202 Ай бұрын
መስቀሉ አልተዘቀዘቀም
@hailuamele9227
@hailuamele9227 Ай бұрын
the background sound is not good
@tiruworkaytaged7041
@tiruworkaytaged7041 Ай бұрын
የሙዚቃ አስተማሪ ነህ
@endalkachewmulugeta3403
@endalkachewmulugeta3403 Ай бұрын
Mendenaw muzeqaw?
@Ethiopialover
@Ethiopialover Ай бұрын
ምን ሰርቶ ይታወቃል ሲምቦል እኮ ነው
@GirmaSerani-o8c
@GirmaSerani-o8c Ай бұрын
ምንን በማስመልከት ነው ይህን ፕሮግራም የሰራኸው ቀሽም ደግሞ የሙዚቃው ኳኳታ ይዘገንናል ሲደብር::
@DanPiter-nb4uh
@DanPiter-nb4uh Ай бұрын
Ante tnb gala Dr Abiy tlalah ende ehe koshasha 7 rh Che tnkuy Melanie mehayem gala mehym yetabatutemare??????
@teshe4T
@teshe4T Ай бұрын
ቤት ላለ ሠው ስለምን የገበያ ዋጋ ትዘግባላቹሁ!? እቤት አርፎ የተቀመጠው ሠው እኮ ምንም መግዛት ባለ መቻሉ ነው ።ነው ወይስ የአንተን ዝባዝንኬ ወሬ ልታወራለት ነው?
@yesgaregayele1267
@yesgaregayele1267 Ай бұрын
ስማችንን አስተዋውቅልን አሉህ እንዴ????
@seblebersoma8714
@seblebersoma8714 Ай бұрын
Where is Thai?
@mhertabtewlade5086
@mhertabtewlade5086 Ай бұрын
ዝግጅት ጥሩ ቢሆንም ሙዚቃው መስማት ከለከለን
@Goody-s5K
@Goody-s5K Ай бұрын
Sound management zero
@MustafaKhalil-g6n
@MustafaKhalil-g6n Ай бұрын
አረ ሙዚቃውን ቀንሱት !!!
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ Ай бұрын
ሰላሙ ለአዲስ አበባ ብቻ ነው በገጠሩ ዶሮ የለም ድሮን ነው ያለው ለማንኛውም ይመቻችሁ ከተሜ በሆዱ ድርድር አያቅም
@BereketBeky-wi8hn
@BereketBeky-wi8hn Ай бұрын
😂😂wow
@etsegenetkassa3583
@etsegenetkassa3583 Ай бұрын
በጣም የተደናቆርክ ነክ ያንተቀረ ሙዚቃው ይረቡሻል አጥፋው
@AssefaSendekie
@AssefaSendekie Ай бұрын
ዳንኪራ ቤት?
@tilahunkereta6341
@tilahunkereta6341 Ай бұрын
To much music
@Habtamumaeu
@Habtamumaeu Ай бұрын
እስኪ እራሳቹ አዳምጡት
@amyjackson8185
@amyjackson8185 Ай бұрын
Yfemseh steel atafrem dedeb
@wondimubasazinew3333
@wondimubasazinew3333 Ай бұрын
Musicawe bikerese edste enesema sewochune
@TigistGelanaKunbi
@TigistGelanaKunbi Ай бұрын
አረ ምንም አይሰማም
@koramaryam3296
@koramaryam3296 Ай бұрын
ሰአኧረ ሙዚቃው ምነው???
@MarthaTerefa
@MarthaTerefa Ай бұрын
ለዛቢስ
@yenenehbekele5252
@yenenehbekele5252 Ай бұрын
ድምፁ አይሰማም ጆሮህ ውስጥ እባብ ይደርብህ የሞትክ
@Sale_1455
@Sale_1455 Ай бұрын
minidin new dinitsu ?????????????????????????????
@DessiKHai
@DessiKHai Ай бұрын
ድግግሞሽህ መጨረሻ የለውም!
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 Ай бұрын
እብድያልክነገረ
@bayushabebe7472
@bayushabebe7472 Ай бұрын
ሙዚቃው እና የአንተ ድምጽ ምንም ሀሳብ አይሰማም
@YfghGyji-ei9uf
@YfghGyji-ei9uf Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ምድነወ ሙዚቃው ህዴት ሄንስማ
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 Ай бұрын
ያንኑ የኃላቀር የጥላቻ የግም የውሸት. የዘርኝነት. ስራአት በከፍ ሁኔታ እነዚህ ግሞች እየደገሙ ይገኛሉ. ለምንዲነው. ኢትዮጵያ ውያን ወያኔን ጥላ ለቆሻሻ ውሸታሞች አይገባቸውም ???
@alemitualem-me6xj
@alemitualem-me6xj Ай бұрын
ተብታባ መጀመሪአ አፍ ፍቺ ፋራ መቼም አትሰለጥኚም ቂቤአም
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL Ай бұрын
ግሮሰሪ አስመሰላችሁት?
@ewi3400
@ewi3400 Ай бұрын
የደንቆሮ ሙዚቃ
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js Ай бұрын
ቀልደኛ ናቸው ሙዚቃውን ከፍ ያደረጉት የሚናገሩት ከእውነት የራቀ ስለሚሆን ጆሮ እንዳይሰማው ብለው ነው ከአምናውና ከአሁኑ ኑሮ የረከሰው ማንኛው ነው?ተብለው ሲጠየቁ ዘንድሮማ ደሀ ስጋ በአይኑም አያይ ካሉ ከሰአት ከርቸሌ ገቢ ናቸው ዘንድሮማ ዶክተር አብቹ ዶሮ እያረባ ዶሮው እንቁላሉ ሞልቶ በግን ፈላጊ አጣ እንዳውም የአድስ አበባ ህዝብ ሲጣላ ከመሬን አንስቶ የሚወረውረው የዶሮ እንቁላል ነው ብለው ከተቀደዱ ግብር ይቀነስላቸዋል ኑሮውማ እራሱ ጠያቂው ያውቀዋል ሲበጠረቅ ነው
@esayastasew3733
@esayastasew3733 Ай бұрын
አድክም አድክም ነገር ናችሁ ።
@gebremariambeyene6969
@gebremariambeyene6969 Ай бұрын
ቀሽም ዝግጅት ፋራ ዲ ጄ ድምፅ ኔፓ። ድካም ብላሽ።
@alemitualem-me6xj
@alemitualem-me6xj Ай бұрын
ስድብ የባለጌ አደግ ምልክት ነው
@SetegnBelaynew
@SetegnBelaynew Ай бұрын
ውሸት ነው በትንሹ ከ28000 በላይ ነው
@JorgaJorge
@JorgaJorge Ай бұрын
ቱልቱላ ነህ
@amyjackson8185
@amyjackson8185 Ай бұрын
Ante erash dnkoro neh
@Gifubeza
@Gifubeza Ай бұрын
ደደብ ጋዜጠኛ ስትሆን
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Ай бұрын
ደደብማ አንተ ነህ አለማወቅህን እየነገርከን ነው
@solomonlemma9239
@solomonlemma9239 Ай бұрын
አረ ወሬ አበዛ
@abrahamengida4898
@abrahamengida4898 Ай бұрын
Useless !!
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 37 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:25
Brianna
Рет қаралды 60 МЛН
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
00:43
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 96 МЛН
አላውቃትም አታወቀኝም emama zinash | Zeki Tube
19:18
Memeher Girma Wondimu 238  ሙጬ ዘሪጋ ዛር በስዊድን ስቶክሆለም የተሰራ
21:30
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 149 М.
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 37 МЛН