#የዶክተር_አብይ_እና_የመሰሉ_ፋንታሁን_አስገራሚዉ_ጨዋታ

  Рет қаралды 82,783

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

Күн бұрын

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Пікірлер: 534
@AlemshetGebersilassie
@AlemshetGebersilassie 3 ай бұрын
ያንተን ፕሮግራም ሳልሰማ ነው ኮሜንት የምፅፈው ምክንያቱም አርስቱ ሁሌም ከምታቀርበው ጋር ስለሚመሳሰል በዛ ላይ በጣም አድናቂህ ነኝ አፌ ቁርጥ ይበልልህ አንተ ብቻ ተናገር የበሰለ ስብዕና ያለህ ምርጥ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር ከዚ በላይ ይባርክህ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 ай бұрын
😃😃 እኔም 👍
@TigstGetachow
@TigstGetachow 3 ай бұрын
❤❤
@NigistMulugeta
@NigistMulugeta 3 ай бұрын
እውነት ነው ምንም ሓሰት የለውም እኔ እንዳዛው ነው የማደርገው የቤተክርስቲያን ደህንነት በጥሩ ሁኔታ ላይ ስትሆን ደስ የሚለው እንዳዛውም ህመሟ ህመሙ የሆንክ ጋዜጠኛ እና አገራዊ ፍቅር ያለው ሰው ስለሆነ እውነተኛ ክርስቲያን ስለሆነ ነጋሽ እኔም ቀድሜነው አስተያየት የምሰጠው ምክንያቱም አመለካከተ ሐሳብ ስለሆነ ነው
@SarahGetachew-k9b
@SarahGetachew-k9b 3 ай бұрын
አኔም
@Wazemamekuriahaile
@Wazemamekuriahaile 2 ай бұрын
Enem😂
@NigatuGoaGoa
@NigatuGoaGoa 3 ай бұрын
ነጋሽ በጣም እናመሰግናለን በርታ ጥሩነው ስለ ኦርቶዶክስ ያለህ ጥንካሬ ያጠነክረናል በርታ
@tigistbeyene1133
@tigistbeyene1133 3 ай бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብኝ፡ ዘመንዎት ይባረክ በእድሜ በጤና ያኑርልን።
@gabekassa3626
@gabekassa3626 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ነጋሽ ስለ ኦርቶዶክስ ያለህ ፍቅር ታላቅ ነው በርታ ምን ግዜም እውነት ያሽንፋል በዚሁ ጥንካሬህ ሁሌ በቤቱ ይጠብቅህ በጣም አድናቂህ ነኝ !!!
@zinashtamerat4692
@zinashtamerat4692 3 ай бұрын
ነጋሽ ሚዲያ በርታልን ከፍከፍ በልልን ምርጥ የተዋህዶልጅ ኑርልን
@ururur6108
@ururur6108 3 ай бұрын
ልበኖስ ቤሩት አርሰ ማርያም
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 3 ай бұрын
ወድሜ ነጋሽ ሁሌም እከታተላቹሀለው ጥሩ ነው የምትሰጡት ሀሳብ የብይን ፎቶ ግን ባታሳየን ያቅለሸልሸኛል ይሄ አራጂ የኦርቶዶክስ ጠላት ደም መጣጭ አጭበርባሪ ሀገሬ ኢትዮጰያ ያለችበትን ሳስባት የህዝቡ ስቃይ ያስለቅሰኛል በሰው ሀገር ተከብረን እየኖርን ሰው በሀገሩ መኖር አልቻለም ለባለስልጣናት እግዛብሄር ኑሮቸው እደኳስ ያሽከርክረው ያገኘ ይጠልዛቹው ያሳልን
@zenachzenach2403
@zenachzenach2403 3 ай бұрын
ቤሩት ሊባኖስ የዝክረ ቅዱስ ያሬድ ስናከብ በስደት ያከበረን አምላከ እስራኤል ይክበር ይመስንን ❤❤❤❤❤
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 3 ай бұрын
አባታችንን ረዠም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን::
@fetlemekonnen4347
@fetlemekonnen4347 3 ай бұрын
ነጋሽ ተባረክ አንተ ከመምር በላይ ለቤተክርስቲያን የምታደርገው በጣም ብዙ ነው::
@tadesseelemo804
@tadesseelemo804 3 ай бұрын
ግራ ስጋብህ አይጣል ነው ሃይማኖት ፖለቲካ ተምታቶባችጟል በዚህ ሁኔታ ክቀጠላችሁ መጨራሻችሁ አያምርም : ሃይማኖት አስታራቂ : የሰላም መልእክተኛ የፀሎት ሰውን እንጂ ፖለቲከኛ ከፈለፈለ ሃይማኖትነቱ ጥያቄ ላይ ይወድቃል
@KokiKokeb-c4y
@KokiKokeb-c4y 3 ай бұрын
ሰላም፣ ሰው እና ጦጣ ሙዝ ሲበሉ የሚያሳየውን ምስል የለቀቀው በጣም ገራሚ ነው። አሁን ያለንበትን ደረጃ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። የማሰብ ደረጃችን ከእንስሳ ማነሱን የሚያሳይ ነው። ምክንያቱም እንስሳ የራሱን ወገን አይጎዳም። ሰው ግን ወገኑን በአሰቃቂ ሁኔታ ከመግደልም አልፎ ስገሠውን እስከመብላት የደረሰ በመሆኑ ሙዝን ከነልጣጩ መብላቱ አይገርምም።
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 3 ай бұрын
እውነት ነው 😢
@KokiKokeb-c4y
@KokiKokeb-c4y 3 ай бұрын
ሰላም፣የወላይታው አባት በግብርና ሥራ መሰማራት ለሌሎቹ የእምነት አባቶች ትልቅ አርአያ ነው። በተለይ በትላልቅ ከተምች የሚገኙት አፈር አይንካን ለሚሉትና አባት ለመሆን የልጆችን የሀብት መጠን የሚመዝኑ አባቶች ከኚህ አባት ትልቅ ትምህርት ቢቀስሙ መልካም ነው።
@Muluneshwyohanis
@Muluneshwyohanis 2 ай бұрын
ሥራህን ፈጣሪ ይባርከው ንፁህ የተዋሕዶ ልጅ ዕድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልህ
@AdmasuDamte-l6t
@AdmasuDamte-l6t 3 ай бұрын
እግዚያብሄር ይባርክህ ነጋሽ ወንድሜ ተባረክ እንደአንተ ያለ ያብዛልን ኦርቶዶክስ ልጅ አለት
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 3 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ ነጋሽ ወንድማችን በርታልን
@HulegebRadio
@HulegebRadio 3 ай бұрын
አይ ወንድሜ ነጋሽ ለምን ይመስልሃል ኤቲስቱን ትተው አንተን መሰል ሰዎችን ጌታን ተቀበል የሚሉት ምስጢሩ ይሄው ነው፡፡ፕሮቴስታንቲዝም ክርስቶስን ለመምሰል የሚያግዝ ሳይሆን ሴክዩላሪዝም ወይም ኤቲዝም መዳረሻ መንገድ ስለሆነ ነው፡፡ስለዚህ አንድ ሰው ኤቲስት ከሆነ የፕሮቴስታንት መጨረሻ ስለሆነ ጥያቄ የለም፤አሁ ጀርመን ወደ 90 ከመቶ አካባቢ ኤቲስት የሆነው በፕሮቴስታንቲዝም ነው፤አብዛኞቹ አውሮጳዊያን ኤቲስት የሆኑት በፕሮቴስታንቲዝም ነው፡፡ለምን መሰለህ፤አንድ ሰው ክርስቶስን ከተከተለ እንደክርስቶስ መጾም፤አብዝቶ እንዳበላ የተራበን ማብላት፤ እግዚአብሔር አብርሃምን ‹‹የሚባርኩህ ይባረኩ፤የሚረግሙህ ይረገሙ፡›› በማለት ቅዱሳንን ማክበር እንዳስተማረን ቅዱሳንን ማክበር፤ክርስቶስ ይሰግድ መስገድ፤ይህንን አለም አትምሰሉ እንዳለን እሱም ይህንን አለም እንዳልመሰለ ሁሉ ከዚህኛው አለም ይልቅ ለታቀደልን መንግስት መኖር፤‹‹እናንተ ጽድቁንና መንግስቱን ፈልጉ፤ሌላው እንዲሁ ይጨመርላችኋል›› እንደተባልነው ለመንግስቱ መጸለይ እንጅ ለብር አለመጸለይ አለበት፤ክርስቶስን የመሰለ ክርስቲያን፡፡ ፕሮቴስታንቶች ግን አንደኛ የመንፈሳዊነት መገለጫ የሆኑትን ጾምን፤ጸሎትን፤ስግደትን ምጽዋትን፤በጎ ምግባርን ዋጋ የላቸውም በማለት፤ቅዱሳንን በማጠጣል ትውልዱ መንፈሳዊ አርያ እንዳይኖረው በማድረግ፤ገብርኤል ሚካኤል ወዘተ እያለ መንፈሳዊ ነገርን ፕራክቲስስ እንዳናደርግ በማድረግ፤ህጻናት ተጠምቀው መንፈስ ቅዱስ እንዳያድርባቸው በማድረግና እንደ አጠቃላይ እምነት ብቻ በቂነው በሚል ፍልስፍና ወለድ(እምነት ብቻ የሚል መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የለም፤እንዳታጭበረብሩ ፤እምነት የለም እያልኩ ሳይሆን ‹‹ብቻ›› የሚል የለም ነው ያልኩት) ከመንፈሳዊ ነገር በተቃራኒው መንገድ በመሄድ የስጋ ስራ ብቻ እንዲሰሩ በማድረግ ከእነአሜሪካ አይዲዮሎጅ አንዱን ሴክዩላሪዝም ወይም ኤቲዝምን ያሳካሉ፡፡ ሁለተኛ ጽድቁንና መንግስቱን አስቀድሙ የተባለውን ትተው ልክ ሰይጣን ጌታን ለመፈተን ‹‹ብትሰግድልኝ ይህንን አለም አወርስሃለሁ ›› እንዳለው በኢየሱስ ይህንን አለም ትወርሳለህ እያሉ፤ገንዘብ እያመለኩ ሁለተኛውን የእነአሜሪካን አይዲዮሎጅ-ካፒታሊዝም ያሳካሉ፡፡ ሶስተኛ መገለጥ በሚል በእየራሳቸው ሄደው (አሁን በአለም ላይ ከ56 ሺ በላይ የፕሮቴስታንት ቡድን ዲኖሚኔሽን አለ) ሶስተኛውን የአሜሪካ አይዲዮሎጂ-ኢንዲቪጁአሊዝምን ያሳካሉ፡፡ ስለዚህ ፕሮቴስታንቲዝም ማለት የአሜሪካንን ሴክዩላሪዝም፤ካፒታሊዝምና ኢንዲቪጁአሊዝም ማስረጫ ብሎም ሰውን ኤቲስት ማድረጊያ መንገድ እንጅ ሀይማኖት አይደለም፤ሲጀመር መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚነግረን ሃይማኖት አንዲት ናት፤ እሷም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት (ከክርስቶስ ቀጥታ የመጣች) ይህንን ያነበባችሁ ፕሮቴስታንቶች ካላችሁ እውነት የእግዚአብሔርን መንግስት ለመውረስ ከፈለጋችሁ ሰዎች ስለኦርቶዶክስ የጫኑባችሁን እንቶፈንቶ ውሸት ትታችሁ እውነተኛውን አስተምህሮ ጠይቃችሁ አውቃችሁ ተመለሱ፤ እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ፤እውነት እናንተ የሚገልጽልን መንፈስ ቅዱስ ነው ብላችሁ የምታምኑ ከሆነ ለምን ከ56 ሺ በላይ ክፍፍል ተፈጠረ መንፈስ ቅዱስ ለአንዱ የሆነ ነገር ለሌላው ደግሞ የሆነ ነገር እየነገረው ነው ብላችሁ ታምናላችሁ፤ሁሉም ግን ሰይጣን ሲያስወጡ ታምራት ሲያደርጉ ትንቢት ሲናገሩ ትሰማላችሁ፤ለምን ይመስላችኋል፤ምስጢሩ በሰይጣን ማድረግ ይቻላል፤መስፈርቱም ከትክክለኛው ሐይማኖት መውጣት ነው፤ከእግዚአብሔር መስመር ከወጣህ አንድልህ ዶሮ ሌላ ድንጋይ ብታመልክ ለሁልህም ታምር ይሰራልሃል፡፡ብቻ አስቡበት፡፡
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 3 ай бұрын
😂😂😂😂ሀገር ሲያረጅ ጃርት ያፈራል ይላሉ አያቶቻችን ህዝብን በድሮን እየጨፈጨፈ ኔቶርክ ዘግቶ እናት ያለ ልጅ ልጅ ያለ እናት አባት ቀርተው ማረፌያ አጥተው ይሱ ኳስ እጫወታለሁ ብሎ እንዘል እንዘል ይላል ማፈሪያ የወረደ አሁን ይህ ሀገር አፍራሽ እንጅ ሀገር መሪ ነው ብላቹህ ታወሩ አላቹህ 😢😢😢😢😢
@rahelbelay8302
@rahelbelay8302 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ እሚሆነው ሁሉ በጣም ያሳዝናል ህዝቡ በተለያየ መንገድ ደዝዟል ኦርቶዶክሱም እንደዛው ኢትዮጵያ በሶዶሙ ብልፅግና አዲሱን ስርአት ለመቀበል እየተጋች ነው the new order agenda
@abebasetarge383
@abebasetarge383 3 ай бұрын
ይህ ክፋት የለውም በበጎ መመልከት ያስፈልገዋል ምን አልተነቀም እሳቸው ስላደረጉት ነው ሊላ ሀገር። መሪ ቢየደርገው የስጮህን። ነበር እንዳለመታደል ሆኖ ሁሊ ለኛ ሲሆን በቃ ይጎረብጠናል
@trueAndDawn
@trueAndDawn 3 ай бұрын
ምን አገባህ ይጨወት ጥቅላይ ሚኒስትሩ...ካላላችው ወሬ የሚጣፍትላችው አይመስላቹም
@AbebaMassene-q4g
@AbebaMassene-q4g 3 ай бұрын
ይህች ህፃን እመብርሃን በፀጋ ታሳድግልን መጨረሻዋን ያሳምርልን።
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 3 ай бұрын
እመቤታችን የተወለደችበት ቦታ ሊባኖስ ሀሪሳ ማርያም ነው ይሄ ዝማሪ አባታችን አቡነ ዲሚጥሮስ እድሜ ይስጥልን መልካም አባት ናቸው ምንም እረፍት የማያውቁ ዋጋ እየከፈፋፉ ያሉ አባት ናቸው በረከታቸው ይደርብን
@heyablisan2525
@heyablisan2525 3 ай бұрын
No Haresa asked your madam please???
@Bazasherbl
@Bazasherbl 3 ай бұрын
መጨረሻ ላይ ያሳየኸው ቪዲኦ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትውልድ ሀገር ሊባኖስ በየአመቱ የሚካሄድ ጉባኤ አለ ዝክረ ቅዱስ ያሬድ መርሀግብር ነው
@AstedeMichael
@AstedeMichael 3 ай бұрын
49:15
@AstedeMichael
@AstedeMichael 3 ай бұрын
ይህን አገር በጉዞ ብትወስዱን ።
@bekelebabo8937
@bekelebabo8937 3 ай бұрын
ሳይንስ እንደሚለው ሙዝ የሚፈለገው ማዕድናት ያሉት በልጣጩ ውስጥ ነው
@AbebaMassene-q4g
@AbebaMassene-q4g 3 ай бұрын
ወድሜ ነጋሽ እንስሳት ከሰው የሰለጠነበት ጊዜ ላይ ደርሰናል ፈጣሪ ልብ ይስጠን
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 3 ай бұрын
ሰላም ወንድማችን ነጋሽ ወደፊት ላንመለስ ተነሰተናል ሰለ ቤተክርስቲያችን ከእንቅልፍ አንቅተውናል ማንንም አትስማ በርታ ከጎንክ ነን ሰለአይማኖታችን ሰንናገር ነገሩን ወደ ፈለጉት እየጎተቱ የሚያሸማቁን ነገር አብቅቶል እና በርታ
@yalem2598
@yalem2598 3 ай бұрын
ሰላም ነጋሽ ወንድማችን ክበርልን
@Emna-nv1li
@Emna-nv1li 3 ай бұрын
በቁማቸው የሞቱ ሚኒስትሮች
@woyinshetbekele165
@woyinshetbekele165 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ታይቶ የሚጠፋ አያድርግህ ይጠብቅህ ሞገስ ይብዛልህ
@reyotamhara
@reyotamhara 3 ай бұрын
እይ ነጋሽ ስወድህ እኮ በምክንያት ነው። እግዚአብሔር በሞገስ ይጠብቅህ❤❤
@tadesseelemo804
@tadesseelemo804 3 ай бұрын
አቶ ነጋሽ እየወረድክ መጣህሳ ሰው ባለስልጣን ከመሆኑ በፊት ሰው ነው :: ሰው ደግሞ ፍላጎት አለው ስሜት አለው ሃሳብ አለው ምርጫ አለው :: ስለእግር ኳስም ለመተንተን ትደክማለህ :: የሰው ፍላጎት በራሱ በሰውዬው የሚወሰን እንጂ በጋዜጠኛ ፍላጎት አይደለም አረ ተው አብይን ለመቃወም እንቅልፍ አጣህሳ ተው ተው ያድንቁት
@PlRATE
@PlRATE 3 ай бұрын
ካድሬዎች ተረጋጉ
@AyuNaa-yt2pv
@AyuNaa-yt2pv 3 ай бұрын
ወይ ግሩም የሰው ልጅን በአምሳሉ የፈጠረ እግዚአብሔር ከእንስሳ በታች ስንሆን እንዴት ቻለን።
@SebelebultiSebelebulti
@SebelebultiSebelebulti 3 ай бұрын
ነጋሽ የሚገርምህ የአባት አባታቸው አጎቴ ናቸው አንዴት እንዳሳደጓቸው ብታይ ይገርማ ል ምን አይነት የደግ መጨረሻ ጥሩ አባት ስለአሳደጉአቸው ነውበዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ነገር ስለሳቸው ነገር እናያለን ብዙ ጳጳሳትንእንሰማለን አናያለን በዚህ ሁኔታ ስለሳቸው እንዲህ ያለ ጥሩ ነገር በመስማቴ ደስ ብሎኛል የክርስትያን ተግባሩ ይህ ነው አመሰግናለሁ በርቱ
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 3 ай бұрын
ሁሌ በተስፋ ደስ የሚል እምነት❤❤❤❤❤
@Mitiku-o4d
@Mitiku-o4d 3 ай бұрын
እኔና በርካታ ዘመድ ጓደኞቼ አድንቀን ነበር በምዲያህ አሁን አውቀናል ህልናህን ሸጠህ ባዳነት እንደምትሠራ እንደት አብይን ከአንድ ተራ ሰካራም እና የወረደች ጰንጠ ጋር ታወዳድራለህ ለምን እንደተጫተ --- ስለሆንክ አይገባህም አንተ ጠቅ ቢትሆን ለ1ሳምንት ትሰራለህ አማረብኝ ብለህ ወጥ አትርገጥ
@AlemshetGebersilassie
@AlemshetGebersilassie 3 ай бұрын
ከመሳደብህ በፊት ፊደል ተማር ከቆሻሻ ገንዳ ጥሩ ሽታ አይጠበቅም ይባላል
@felekuteka-tulu517
@felekuteka-tulu517 3 ай бұрын
ወንድሜ ፣አቶነጋሽ ፣ዝንጀሮዉ ፣የኑሮዉ ፣ዉድነት ፣አልገባዉም ፣ሰዉየዉ ፣ግን ፣ምንም ፣ቢሆንም ፣ተቸግሮነዉ ፣አትፍረድበት ፣በአሁኑ ፣ጊዜ ፣የሚጣል ፣ነገርያለ ፣አይመሥለኝም።
@asfaw8603
@asfaw8603 3 ай бұрын
ቄስ ብቻ ነው እንዴ ስለ ቤተክርስትያን የምናገረው? እኔም ቄስ አይደለሁም ግን በቤተክርስትያኔ አይምጡብኝ
@linaejabo8229
@linaejabo8229 3 ай бұрын
Astesasebik betam yegermal sereat yenureh mejemeria 😊😊😊
@HaymanotAlemu-ws1he
@HaymanotAlemu-ws1he 3 ай бұрын
ነጋሽ በዳዳ ስልጡንና እውነተኞ የሰው ዘር አድናቂክ ነኝ በርታ ወንድሜ በነገራችን ላይ እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ሰው ሰው የሚሸቱ ሰዎችን ያለማድነቅ አይቻልም
@Abrham-vc2fg
@Abrham-vc2fg 3 ай бұрын
እሱ የስላሴ ሳይሆን የሙሃመድ ተከታይ ነው
@yirgeduabay6191
@yirgeduabay6191 3 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥዎት
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 3 ай бұрын
መሰሉ ግን ሰብሰብ የሚያደርግ ባል የላትም ማለት ነው ታዲያ ባልለመቼነው
@meselechmeselech4435
@meselechmeselech4435 2 ай бұрын
በርታልን. ኦርቶዶክስ. ቆራጥና. ታማኝ. ልጃች. አሏት. ከነሱ. አንዱ. ስለሆንክ. እመቤቴ. ትጠብቅህ
@uaeuar4703
@uaeuar4703 3 ай бұрын
ነጋሺየ ስወድህ ማርያምን ጀግና የተዋህዶ ልጅነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tadia7796
@tadia7796 3 ай бұрын
ሰላም ወንድማችን ስለዝግጅት በጣም እናመሰግናለን በርታ በዚሁ አንድ ስለ እየሩሳሌም ጉዞ የተላለፈው ማስታወቂያ ላይ የታዘብኩትን ብናገር ስህተት አይሁንብኝ እድሉን አግኝተው በእየሩሳሌም በቦታው ላይ የተገኙት ኦርቶዶክስ እህቶቻችና ምንን አለበት ፀጉራቸውን ቢሸፍኑ ቪዲዮ ለመቅዳት ሞባይላቸውን ይዘው ፀሎቶን በስርአት አለማድረግ ትንሽ ያሳፍራል ያውም በዛ ቦታ ይህ የግል አስተያየቴ ነው
@Mesdes1977
@Mesdes1977 3 ай бұрын
ነጋሽ እዬ ወንድማችን የኳሱን እንኳ በሚዲያህ ባታቀርብ መልካም ነው ምክንያቱም የዘቀጠ ወሬ የኢትዮጵን ህዝብ ጆሮ አይመጥንም ።ሚኒስትሮቹማ ቢቀሩ ተዘቅዝቀው ይገረፋሉ ወደው አይደለም
@tsigehanakiros7713
@tsigehanakiros7713 3 ай бұрын
ጉባኤ መዘጋጀቱ በጣም ያስፈልጋል...ሰው ከርቀት መጥቶ ቦታ የለም መባሉ ግን ትክክል እይደለም...የአዳራሹ ነገር ይታሰብበት...
@betieltsegaye4315
@betieltsegaye4315 3 ай бұрын
ወይ፡እግር፡ኳስ 😂... አፌ፡ቁርጥ፡ይበልልህ
@Mami-qo7iv
@Mami-qo7iv 3 ай бұрын
ወንድምዬ ስለተመረጥክ የያልተመረጡ ስለሚያማቸው አንተ ቀጥል እነሱን ፈጣሪ ዓምላክ ይፈውሳቸው!!!!
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 3 ай бұрын
ከሜወለድ እስካሁን መነጽር አርጎ ኳስ የሚጫወት አይቼም ሰምቼ አላውቅም አብቺ ይመችህ 🇪🇷🇪🇷
@belaynehsisay8238
@belaynehsisay8238 3 ай бұрын
ሰላም ነጋሺ....እንደምን አለህ,የምታነሳቸው ሀሳቦች ይመቹኛል, አንድ የገጠመኝን ላካፍልህ እኔ የክፍላገር ልጅ ነኝ አንድ አባት አድስ አበባ ውስጥ በሰው በሰው በስልክ አገኙኝ እናንተ አካባቢ አድስ ቤተክሪስቲያን ለማሰራት ስለታሰበ ፒትሺን አሰባስብልኝ አሉኝ, እኔ ደሞ በዚህ መልኩ ቤተክሪስቲያን እንደሚሰራ አይቸ ስለማላቅ እዚሁ አካባቢ እኮ ብዙ ቤተክሪስቲያን ስላለ የነኝህ ቤተክሪስቲያን አባቶች ያስተባብራሉ ልንገራቸው ስላቸው ደስ አላላቸውም እንደዝህ አይሆንም የምዕመናን ቁጥር ይቀንሳል ብለው ያስባሉ አሉኝ.....ምንም አገልግሎት የማያገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች በአገሪቷ ገጠረማ ቦታዎች እያሉ አ/አ ውስጥ ለዛውም ጎንለጎን ካልሰራን የሚሉ አባቶች አሉ......
@sebleabebe7100
@sebleabebe7100 3 ай бұрын
ወንድሜ ነጋሽ ጠቅላዩ በጣም ጎበዝ የስፖርት ሰው መሆናቸውን አስመስክረዋል፡፡ግን ሚድያዎች ላይ ምን ታዘብኩ በየተቋሙ በርካታ የሚጠቅሙ ስራዎች ሲሰሩ የማይመጡ ያሽቃበጡበት ነበር ብል አልተሳሳትኩም፡፡ሌላው የአቅሌሲያ ፕሮግራም ጥሩ ነበር እንዳልከው አዳራሹ በጣም አንሷል ነገር ግን በጣም ሳልናገር ማለፍ የማልፈልገው አስተባባሪ የነበሩት ግን በርካቶቹ በጣም ተሳዳቢ ነበሩ በሀይማኖቱ ላልጸና ሰው ከቤቱ ያርቃሉ፡፡
@Sara2030Sara
@Sara2030Sara 3 ай бұрын
ቆሻሻመንግስት.አገሩንቢመራ
@zedgessesse1494
@zedgessesse1494 3 ай бұрын
ብትባልም ያንስብሀል እንጅ አይቨዛብህም የኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ጠበቃዋ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Newmenged
@Newmenged 3 ай бұрын
አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው! በዚህ ግራ በተጋባው ግዜ ለእዉነት እና ለሃይማኖት ቅድሚያ ሰጥተህ ስትሞግት ስናይ... ተስፋችን ይለመልማል! እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 የተዘነጋው ዋናው ጉዳይ... ተጨዋቾቹን ለማምጣት መንግስት እጅግ ከፍተኛ ወጪ አውጥቷል : እነዚህን ጡረተኛ የአፍሪካ እንቁዎች የአየር ትኬት : ማረፊያ ውድ ሆቴል : አበል እና ልዩ ልዩ ጥቅማጥቅም ለመሸፈን የወጣውን ወጪ ማሰቡ ቀላል ነው : ግን በርሃብ በየቀኑ ሰው የሚረግፍባትን ሀገር እያስተዳደሩ ይሄን አይነት ተራ ego አይነት የእቃቃ ጨዋታ ማድረግ ያሳፍራል ብቻ አይደለም እንደሀገር ጠፍተናል ተዋርደናል! እረ ቆም ብለን እናስተውል ምን እየሆነ እንደሆነ ግራ ተጋብተናል
@kon9394
@kon9394 2 ай бұрын
የነጋሽ ሚዲያ በጣም እከታተላለው አድናቂም ነኝ ግን ይቅርታ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ዳቢሎስ በጣም ይጥላል ክፉ መንፈስም በፀበል ይጥፋል የዚህ የአብይ የዳቢሎስ መንፈስ በምን ይጠፋል አገሬ ኢትዮጵያ ታሳዝነኛለች ስንት የተከበሩ መሪ ነበራት ዛሬ ግን😢😢 ሰው አልጠላም እሱን ግን በጣም እጠለዋለው ማየትም አልፈልግም
@EvangelistpaulAbiye
@EvangelistpaulAbiye 2 ай бұрын
አለማፈር ሐይማኖት ጭምብል የእናንተ የአጋንንት ማህበረተኞቹ የዲያብሎስ ካምፓኑ የደብተራው ቡድን ቀጥታ ከሰይጣን ጋራ የያዛችሁት ጨዋታስ የት እንደሚያደርሳችሁ መጨረሻውን አውቃችኋል ረዕይ 20:15 ጊዜው አልቋል ንሰሃ ባትገቡ ሁላችሁ ትጠፋላችሁ ስራችሁ ፈርሷል በጌታ ቀኢየሱስ ክርስቶስ ሥም
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 3 ай бұрын
ነጋሽዬ ሐምሌ 22ቅዱስ ዑራኤል 25ሰማዕቱ መርቆርዮስ ነሐሴ 13 ደብረታቦር መስከረም 1 ቅዱስ ራጉኤል ኤልያስ መስከረም 2መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አመታዊ ክብረ በዓላቸው ነው እግዚአብሔር በሰላም የክረምት ወር አሳልፎ ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም ያድርሰን❤❤❤
@I_am_Fano
@I_am_Fano 3 ай бұрын
ነጋሽ አሁንም ንገስ አንደበተ ርትዑ የተዋህዶ ዕንቁ ምርጥ ልጅ በርታልን ።ይሄ የ7ተኛ ጨክፍል ደደብ ተማሪ የበሻሻው ቆሻሻ ሀገራችን በዚህ ልክ ሞትና ስደት በበዛበት ሁኔታ እግርኳስ ሲጫወት አለማፈሩ ነገሩ ህፍረት ቢኖረው ኖሮ በሰራው እጅግ አሳፋሪ ስራ ይሸሸግ ነበር አሁንም መድሃኒዓለም ይሸሸገውና ይሄ አፈር ክፉ ገዲይ አራጅ ኢሉሚናቲ ጭራቅ አውሬ አስመሳይ እስስት ሲያስጠላ እንደታሪክ አጋጣሚ ሆኖ ይሄን ጨራቅ ሰውዬ ላይ ኢትዮጵያ ወደቀች ። ድል ለጀግናው ፋኖ💚💪❤️ ውድቀት ለበሻሻው ቆሻሻ👎
@nebiyatn8739
@nebiyatn8739 3 ай бұрын
አየህ ጋዜጠኝነትህና ትምህርትህ ለሥጋህና ለምድር ብቻ ነው ግን መንፈሳዊነት በትምህርት አይመጣም እግዚአብሄር ክብሩን የገለጠበት ላልከው እሚየወሩት ስለሚካኤል እንጂ ስለእግዚአብሄር አይደለም የጌታውን ለባሪያው ሲቀጥል ጣኦት ስእልና ቅርፃቅርፅ በሚመልክበት የጣኦት እሱ ይፀየፈዋል
@WoineshetBegashaw
@WoineshetBegashaw 3 ай бұрын
ፕሮግራምህን አደንቃለሁ ይቅርታ ግን አተጉረምርሙ ስለ አልከው ሚሊንየም አዳራሽ ሐገራዊ አዳራሽ ነው ችግር የለም ግን አሁንም ፕሮግራም ወደ ሆቴሎች አዳራሽ ሲሄድ ቅር ያሰኛል እንደነ ተሀድሶ ያሉትን ማምረቻ ስለ ነበር ።አንድ የሐይማኖት አባት ከቤተክርስቲያን አትውጡ መሰባሰባችሁ በቤተክርስቲያን ይሁን በመቃብር ቤት መኖሪያውን ያረገ አባት እንኳን ብትሳሳቱ ሊያርማችሁ ይችላል ብለው ያስተማሩትን አስታውሳለሁ ።ቆም ብሎ እየተራረሙ መቀጠሉ ጥሩ ነው።
@MeazaMeaza-r7z
@MeazaMeaza-r7z 3 ай бұрын
ነጋሽ ለቤተክርስቲያን የድርሻህን እየተወጣህ ነው።እግዚአብሔር ከአንተ ጋር የሁን።የስላሴው ጉባኤ ላይ ነበርኩ ስትወጡ የአባልነት ፎርም ሙሉ ብለውን ነበር።ግን ስወጣ መሸ ።ፎርሙን ሳየው የሚጠይቀው ብዙ ነው።እባክህ ሌላ መመዝገብ የምቾልበት መንገድ ካለ ጠይቅልኝ።
@ZinashAsamer
@ZinashAsamer 2 ай бұрын
እንዲያው እግዚአብሄር ያሳድግሽ ዘንድሮ ጳጳስ የሚባሉት ቤ/ክርስቲያን ውስጥ የቆሙ ጳጳስ መሰል ዲያብሎሳዊያን ታቦት አውጥተው ቆመው የሚራገሙና የግዲያን የማይሰብከውን መፅሃፍ ቅዱስ ውስጥ የሌለውን የሚስብኩ ባሉበት ይቺህ ህፃን እንዲህ ጥሩ ቃል ስወጣት ዘመን መቀየሩ የገርምኛል።
@degu8165
@degu8165 2 ай бұрын
አቶ ነጋሽ ከአሉባልታ መቼነው። ወጠረተ ወንጌል። የምትሰብከው ለምን። ምቀኛ ትሆናለ ስመለከትየዘንዶ መንፈስ አለብ። ቅሌታም
@mayeaiem1353
@mayeaiem1353 3 ай бұрын
ምንሢትሮች አትፍረድባቸው የወደፊት ሥራቸው ከሚኒሥቴርነት ይወርድና ወደባህልና ይገባሉ ብቻ ልብ ይሥጣቸው ይስጠን
@aberadabi1617
@aberadabi1617 3 ай бұрын
ነጋሽ?አዋሳ ከርሰ ምድሩም ሀይቁም ብዙ ውኃ አለው። ከጨርቃጨርቅ ፋብሪካው ጀርባ ከነበረው ረግረግ መሬት ጀምረህ እሰከ ተራራው ከፍተኛ ነው። ተክሉም ውኃ ያስፈልገዋል ብቻ ሳይሆን የአዋሳ ውኃ ለደቡብ ኦሞ አይሆኑምና እያስተዋልክ። ሙሾ አውራጅ ነት አሳሳች ነው !!
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 3 ай бұрын
እግዚሐብሔር አምላክ ይባርክሽ ሐረገወይን። ትልቅ ሰዉ ቢናገር አይገባኝም ኘበር። በሕፃንዋ አንደበት ሳዳምጠዉ ነፍሴን አረሰረሰዉ።
@discoverteppi9816
@discoverteppi9816 3 ай бұрын
በአንዳንድ አደጉ ከሚባሉ ሃገራት እስፖርት መስራት ለጠቅላይ ሚንስትሮቻቸውና ከፍተተኛ የመንግስት ሹመኞች አስገዳጅ የሚሆንባቸው አሉ ጠቅላዩና ሚንስትሮቻቸው ለምን ኳስ አዩ ማለትም ተገቢ አይደለም ሁልጊዜ ስብሰባ ላይ ነበር መታየት የነበረባቸው እንደማለት ነው ስንተችም እንድያው ካልተቸው አይሁን፡፡
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 3 ай бұрын
ነጋሽ ኢትዮጵያ አሁን ባለችበት የመፍረስ አደጋ ላይ ህዝባችን በየደቂቃው መንግስት ራሱ ባደራጀው ገዳይ ቡድን በመላ ህዝባችን ላይ ጭፍጨፋ ፣አፈና ፣እስር ፣ጤኔ እያለቀ ባለበት ሰዓት ይህ መሪ ተብዮ ኳስ መጫወቱ የሀገር መፍረስ. የህዝብ ማለቅ ደስ ስላለው ዓላማውም. ይህ ስለሆነ የደስታ መግለጫ ኳስ አይደለምን ?
@danwet8394
@danwet8394 3 ай бұрын
ነጋሽ በእመብርሃን መልስልኝ እየሩሳሌም ለመሄድ ፓስፖርት ያስፈልጋል ወይ በዚህ መንፈሳዊ ጉዞ እናትና አባቴን መላክ ፈልጌ ነበር😢በእመብርሃን መልስልኝ
@MiyaMiya-lz6zw
@MiyaMiya-lz6zw 3 ай бұрын
ወንድሜፀጋውንያብዛልህበቤቱያፅናህእስከመጨረሻው
@TsegayeTsegaye1
@TsegayeTsegaye1 2 ай бұрын
ነጋሽዬ. እግዝአብሔር. አብዝቶ ይባርክሕ. በስራህ ሑሉ ድንግል ማርያም ዋስ. ጠበቃ. ትሑን
@akliloualam9452
@akliloualam9452 3 ай бұрын
በበሩት ሊባኖስ እመቤታችን የተወለደችበት የሊባኖስ ተራራ ላይ ነው የቅዱስ ያሬድ አመታው በአል በየአመቱ እንደዚህ በደመቀ ሁኔታ ይከበራል አባታችንን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አባ ዲሜጥሮስ ቅዱሱ አባት❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏
@tinsaebirhan3228
@tinsaebirhan3228 3 ай бұрын
አርባምንጭ የሳችው አደለም ጎሙጎፍም እንደዚሁ የሳችው አደለም ያርባምንጩ በጂ ኘላስ ነወ. የሚኖሩት
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 3 ай бұрын
❤❤❤❤ይችን ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ማማ😍😍😍😍🙏🙏🙏
@user-mj4jz8ri8t
@user-mj4jz8ri8t 3 ай бұрын
ያው እንደኳስ እየተጫወተባችሁ ነው። መለስ ገበሬዎችን ነበር እየሔደ የሚያበረታታው እና ችግራቸውን ያዳምጥ ነበር።
@firehiyiwotmekonnen9912
@firehiyiwotmekonnen9912 3 ай бұрын
Please ignore it or delete it what other negative people said. You are the right person Keep it brother . Igziahber yibarkih
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 3 ай бұрын
የመቃውም ሱስ ይሉሀል ይሄ ነው
@user-mg5dp7no8p6
@user-mg5dp7no8p6 3 ай бұрын
ኳስ የሚወድ ከሆነ ለምን ኳሱን አያሳድግም አካዳሚወችን ለምን አይሰሩም አለም አቀፍ ሜዳወችን ለምን አይገነቡም ከአውርፓ አድናቂነት ለምን አያወጡንም ተአይታ ብቻ ለወጥ አያወጣም ።
@zkebede8763
@zkebede8763 3 ай бұрын
ተባረክልን ከእድሜ በላይ ጨምሮ ይስጥህ ጤና ሁኑልን አገራችን እንዲህ አይነቶችን ያብዛልን ልቦና ይስጠን እግዛብሄር አገራችንን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 3 ай бұрын
የአባታችን ጻድቁ ቅዱስ አቡነ ተክለ ሀይማኖት በረከታቸው ይደርብን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 ай бұрын
Amen amen amen♥️🙏🙏🙏
@adomesami2880
@adomesami2880 2 ай бұрын
የሰዉ ልጅ ከዝንጀሮ የመጣ ነዉ ብሎ ሳይንሱ ያለ ጊዜ ሁሉም ነገር ከንቱ ሆነ እንግዲህ ሰዉ ሆይ አያት አዳም ወይስ ዝንጀሮ?ወይ ጉድ እምነት አንድ ነዉ አዉቃለሁ ግን ዝንጀሮ ነኝ ወይስ አዳም?ይመስለኛል የአሁኑ ሪቮልሺን ከአዳም ወደ ዝንጀሮ ነዉ።
@bekeleyirgu6858
@bekeleyirgu6858 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ። ረጅም ዕድሜ ና የአገልግሎት ዘመን ይስጥልኝ ።
@abebasetarge383
@abebasetarge383 3 ай бұрын
ይህ ክፋት የለውም በበጎ መመልከት ያስፈልገዋል ምን አልተነቀም እሳቸው ስላደረጉት ነው ሊላ ሀገር። መሪ ቢየደርገው የስጮህን። ነበር እንዳለመታደል ሆኖ ሁሊ ለኛ ሲሆን በቃ ይጎረብጠናል ነውር ነው መንፈሳዊ ከሆነ አታደባልቅ በዚህ ተሸ ሽገህ ጠቅላዩን ሚኒስየሮችን ማዋረድ ከ አንድ መንፈሳዊ አይጠበቅም
@asrathaile1226
@asrathaile1226 3 ай бұрын
ወንድሜ ነጋሽ እንደው በመንግስት ተፈናቅለውስ በቀን አንድ ዳቦ አጥተው ህፃን ሽማግሌዎች እያለቀሱ ያሉትንስ ምን አለ ጎብኘት አድርጉአቸው ብትል ከይቅርታ ጋር ተባረክ ግሩም ሀሳብ ነው እንተባበር 🙏🏽
@Niyat__
@Niyat__ 3 ай бұрын
ሁሉም ድንቅነዉ ወጣ ያለነገርንም አርም በወረብ መረሀግብር ላይ የመዘምራኑንና የከበሮ መቺዎችን የተዋህዶ ያልሆነ ሲሆን ምክር ብትለግስ ረጋ ማለት ያስፈልጋል
@GtheEthiopia
@GtheEthiopia 3 ай бұрын
ነጋሽ የአንተ ሚዲያ አላማው የሰውየውን እግር ኳስ ችሎታ መተንተን አይደለም። ምናልባት ይሄን ካልዘገብክ አትሰራም የተባልክ መሰልክ። በጣም አሽቃበጥክ። በዚህ አይነት ጉዳይ ላይ ዝም ለማለት ሞክር
@legessedebele936
@legessedebele936 3 ай бұрын
ነጋሽ በዳዳ ምን ገለበጠው የተገላብጦሽ ዘመን ያልከው? ይኸውልህ የማንን ጎዶሎ ያሳያል ብለህ ታስባለህ?ማድነቅም ልመድ ችግርን መንቀስ ብቻ መፍትሔ አይሆንምና ለመፍትሔም መትጋት ያስፈልጋልና !!
@TsehayWende-z6r
@TsehayWende-z6r 3 ай бұрын
በእድሜ እናበጤና ያቆይልን
@ayelechayidagne7846
@ayelechayidagne7846 3 ай бұрын
በእንተ ስማ ለማርያም ነዉ ወይስ በእንተ ስሟ ለማርያም ነዉ የሚባለዉ እኔ ግን ሲባል የምሰማዉ ቀደም ሲል የአብነት ተማሪዎች ለምግብ የሚሆን ሲለምኑ በእንተ ስሟ ለማርያም ነዉ የሚሉት ልዩነት አለዉ ወይ?
@LovelyBanyanTree-tb9qo
@LovelyBanyanTree-tb9qo 19 күн бұрын
ለምን. የኦቶዶክስ. ቲውልድ. የሚበሊሹ. ቀለሚ. እየተለቀለቁ. ማስቲውቂ. ውንድ. ቀሚስ. እየለበሱ. የሚሰሩ. ለምን. ዚሚ. የሚቲሉቲ. ለጪፈራቤት. ነው. እረፉሊቢሉ. ያገቢሊ
@tigistyilmaamdemicael5229
@tigistyilmaamdemicael5229 3 ай бұрын
ኢትዪጽያ በእድሜዋ እንደዚህ ሰዉዪ ቅሌታም ,አረመኔ ጠቅላይ ሚኒስቴር አጋጥሟት አያዉቅም ሰዉ ቢሆን ሀገሪቷ ካለባት ችግር መከራ አንጻር ጥቁር ማቅ ለብሶ መቀመጫዉ ነበር
@yisaqweldemariyam6599
@yisaqweldemariyam6599 2 ай бұрын
ትክክለኛውን አበላል የያዘችው ጦጣዋ ነች የሰው ልጅ እራስሱንከእንስሳ እያሳነሰው የሄደበት ዘመን ሆኖአል እግዚአብሄር የስበን።
@me-fs4yy
@me-fs4yy 3 ай бұрын
ነጋሽ እኔ ከአንድም ሁለት እይዛለሁ እንዴት ላግዝ እባክህ ንገረኝ if you would like to reply this comment back to me I will appreciate that .
@yosepheaberaha4659
@yosepheaberaha4659 3 ай бұрын
ሰውየውም ልክ ነው፣ሳውዝ እሜሪካ ክነልጣ ጩ መበላቱን ስንት ሰው ነው የሚያውቀው ፣ከሚገርማችሁ የሚበዙት ፍራፍሬዎች ልጣጫቸውስ እንደሚበላ መጣል እንደለበት።
@meskeremyilma2614
@meskeremyilma2614 3 ай бұрын
ነጋሽ ፕሮግራምህ ጥሩ ነው ግን ቀልዱንም ጨዋታውንም አትትች ለሁሉም ግዜ አለው ይላል መጽሀፉ እነርሱም ሰው ናቸው የፈለጉትን ማድረግ ይችላሉ ኳስ መጫወትም ሆነ ማየት ሀጥያት አይደለም
@workeneshayinalem1186
@workeneshayinalem1186 3 ай бұрын
ሳሳህለት አይደል የኔ አሽቃባጭ አከብርህ ነበር አሁን አሁን ግን ብዙ ትዝብት እየታዘብኩህ ነው ዙሮ ዙሮ ምንም ቢሆን ዘረኝነት አይለቃችሁም ለእውነት እደር::
@elaelias
@elaelias 3 ай бұрын
ነጋሽ ከመጡት የቀድሞ የናይጄሪያ ተጨዋቾች መካከል ፓስተሮች እንዳሉ ታውቃለህ? እና ምናልባት ለልምድ ልውውጥ መተው እዳይሆን
@nigesttadesse4985
@nigesttadesse4985 3 ай бұрын
በጣም የማደንቀው ጎበዝ ጋዘጠኛ እግዚያብሔር ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
@Mekde731
@Mekde731 3 ай бұрын
አሜንንን
@Amsale-sl6ek
@Amsale-sl6ek 2 ай бұрын
ሰውነታችንን የረሳን ይመስለኛል ዝንጀሮ እንኳን ከኛ የበለጠ ማሰብ የጀመረችበት ዘመን አይይይይ አሁንስ በዚ ትውልድ ተስፋ ቆርጫለሁ
@SefeYoutube
@SefeYoutube 3 ай бұрын
ዝንጆሮው አሳማ የሆነው ሰውዬው ነው ጌታሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው!!!
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 3 ай бұрын
ህዝቡ በእራብ እየተቆላ ሀገሪቱ በጦርነት እየታመስች ዱርየ ሀገር መምራት ሲያቅጠው ኳስ በመጫውት ስውን ለማታለል የሚያድርገው ጥርት ያሳፍራል😂
#ጴንጤ_የሆነዉ_ታዋቂ_ዲያቆን_ማን_ነዉ???@NEGASHMEDIA
46:36
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 21 М.
#በታዋቂዉ_ባለፀጋ_ቤት_ምን_ተፈጠረ?@NEGASHMEDIA
41:35
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 155 М.
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,7 МЛН
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 13 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 259 МЛН
#ባለ_ሀብቱ_ዘረፉ #ሀሰተኛዉ_አጥማቂ.....@NEGASHMEDIA
43:39
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 29 М.
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,7 МЛН