🔴የዱባይ ሴቶች በሞቱም የሳኡዲ ሴቶች አይበልጡም😡 የሃዩዬ መልስ

  Рет қаралды 3,385

RIJAL and HAYAT

RIJAL and HAYAT

Ай бұрын

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣችሁ አኔ Rijal and Hayat እንበላሌን eh channel አስተማሪ ድራማ ጫወታ አስቂ ነገሮች ኢንፎርሜሽን ላእናንተ ያካፍላል ቤተሰብ ያልሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ወደ ቤታችን ተቀላቀሉ እስካሁን ቤተሰብ የሆነችው ከልብ እናመሰግናለን welcome to my channel family I am Rijal and Hayat this is my channel important drama information give to my family come to subscribe and like my channel thank you

Пікірлер: 166
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj Ай бұрын
እኔ ዱባይ ነበርኩ አሁንግን ሳኡድ ነኝ ወላሂ የተለወጥኩት ሳኡድላይነው። ሳኡድ ከመጣሁ ቁረዓን አከተምኩ አገባሁ ወለድኩ ቤቴን ገዛሁ ለወንድሜ ባጃጂ ገዛሁ ለትንሽ ወንድሜ ሞተር ገዛሁ ወላሂ ብዙለውጥአለኝ ከዚህሁሉ እድሜየ ሳይቃጠል አግብቸ መውለደብቻ ለኔ ትልቅ ኒዓማነው።ዱባይ እያለሁ ለቤተሠቦቸ የገጠርቤት ብቻ ነው ያቆምኩት ያውም ፅድትያለእኳንአደለም ።ለውጥ ያለው ሳኡድላይ ነው።
@hawa7349
@hawa7349 Ай бұрын
ማሸአሏህ እህቴ ለኔም ዶአ አርጌልኝ ባሌጋ ልመጣ ነዉ ሳዉዲ❤❤
@Cat_rone
@Cat_rone Ай бұрын
Mashalah❤❤❤❤🎉🎉
@user-uz1vo9rs1v
@user-uz1vo9rs1v Ай бұрын
ማሻአላህ ውዴ አላህ ይጨምርልሽ
@user-sy8kh7zn8w
@user-sy8kh7zn8w Ай бұрын
መዳም አታቀራሽ ተቀራሽ ሁሉም ለመቅራት አድ ነው
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj Ай бұрын
@@user-sy8kh7zn8w አኡዙቢላህ ለምን ያልተፃፍ ታነቢያለሽ ስለመዳሞች የትቦታላይነው የፃፍኩት እኔ ስለራሴ ለውጥ ብቻነው ያወራሁት።ለራሳሽ ነውጥላይ ከሆንሽ ከኔተማሪ አለቀ
@rokiaali5726
@rokiaali5726 29 күн бұрын
ሀዪዪ ለአላህ ብየ እወዳቺኋለሁ የመዳም ቅመምቺ 10000 ሺ እናሰገባቸው እና ሀገረ ይግቡ
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 Ай бұрын
ሀዩዬ በአላህ ብዬሻለሁ ከልብሽ ዱአ አርጊልኝ ሳውድ ብዬ ከመጣሁ 13አመቴ ሆነ ምንም አልተሳካልኝ በየ አመቱ ለሚመጣው ረመዳን ሁሉንም ትቼ እገባለሁ እያልኩ እስካሁን ቆይቻለሁ አሁንስ ምርር አለኝ ኡፍፍፍፍ በአላህ ሁላችሁም ዱአ አርጉልኝ ደሞዜም 1000ሪያል ብቻ ናት
@user-nx6lq2ju8p
@user-nx6lq2ju8p Ай бұрын
እህቶቸ አሏህ መልካም መልካም ልጆች እደሠጠኚ ዱአ አድርጉልኚ ስደተኛ እህታችሁ ነኚ
@ktube8920
@ktube8920 Ай бұрын
አላህ ይስጥሽ
@hshsgbsbsh2145
@hshsgbsbsh2145 Ай бұрын
ሷልህ ሷሊህ ልጂች አላህ ይስጥሽ
@newid5082
@newid5082 Ай бұрын
እኔበፊት ሳኡድ 2አመት ሰራሁ ማሻአላ በጣም ተስማምቶኚ ነበር አሁደሞ ዱባይነኚ 4አመቴ 😢ምንም አመድቱን😢
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Ай бұрын
ይሄክፈታፈ የሳኡዲም የዱባይም ሁሉም የራራችን ናችሁ ዝበሏቸወ አትሰሟቸው ልጂ ዴሞ የአላህ ሰጦታነው ሁሉም ጎበዞች ናቸው
@EeEe-rk6hy
@EeEe-rk6hy Ай бұрын
ጂል ጂላጂልነው ልጁ ሥጀመር እኛ የሣኡዲ ሤቶች ጀግኖች ነን አላማ አለን
@user-bh9ty6yj7m
@user-bh9ty6yj7m 20 күн бұрын
😂😂
@mazenmaged3819
@mazenmaged3819 Ай бұрын
ጉድ ግን እኮ አንድ የረሳው ነገር ሁላችንም ኢትዮጵያ ኖች ነን ዱባይወች ሳኡዶች ብሎ ነገር
@user-yq5iw8if6e
@user-yq5iw8if6e Ай бұрын
ቀባጣሪ በማያገባችሁ አትግቡ የትም ይሁን የት ሁላችንም የአሏህ ፍጡር ነን ማንማ ከማን አይበልጥም በኢማን ካልሆነ በስተቀር ሌለኛዉ መልእክቴ ሀያትን የሚመለከትና መሰሎቿን ነዉ❤❤❤❤ ሀዩ አይባልም ሀዩ የሚባለዉን ትርጉም ብታዉቁት ኑሮ አትሉም ነበር ሀይ አላህ ብቻነዉ
@user-yh8kb3pk1r
@user-yh8kb3pk1r Ай бұрын
ፍትህ ሳኡዲ ለምንኖር ኢትዮጵያ ዊን 😂😂😂😂😂
@raheemakader7352
@raheemakader7352 Ай бұрын
ሀያቲ ዝም በይው ይህን ወረኛ ሁላችንም አላህ አሳምሮ ነው የፈጠረን አንድ ነን ምን ላውራ ብለው በወሬ ለሚነግዱ ቦታ አትስጭ እኔ አውድሻለሁ ከዱባይ
@user-rd9fh6qu7z
@user-rd9fh6qu7z Ай бұрын
በዝህ አጋጣሚ ሣዉዲወች ለሠዉነዉ የሚኖሩት ህይወታቸዉን እየመሩ ጊዜያቸዉን ይጠቀማሉ ሁሉም ቀርነዉ ዉበትም ከግዜቡሀላ ይቀራል እራሥን መተካት የማያክልነገር የለም አይ በመልክ የሚመካሠዉ ዝበያቸዉ ቅናት ነዉ ሣዉዲማ መሻላህ 6 ልጂወች ተወልደዉልናል የህት የወዲሞቸ ማሻላህ
@DjdjrrjhhJehrh
@DjdjrrjhhJehrh Ай бұрын
አቡ አሚራ ማሻ አላህ ይበቀዋል ነገረው አላህ ኢድያ ይስጣችሁ ለተሳዳቢዎች ሁላችንም አንድ ነን
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ 1:43 1:43 1:44 1:44
@fozeyaabdla
@fozeyaabdla Ай бұрын
ሁላችንንም አላህ ይውደደን
@safiya3794
@safiya3794 Ай бұрын
ስወድሽ እኮ በቃ ፈታ ነው የምታደርጊኝ ሀቢበቲ በዚህ አጋጣሚ እኛ የዱባዩች ነን የምንበልጠው ቻይው ሀዩቲ ሀሀሀሀሀ
@Rijaltube
@Rijaltube Ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤
@user-go6hd9sy5l
@user-go6hd9sy5l Ай бұрын
አወን ሣወዶች እንደኛ አይሆኑም ዱባዮች ቅመምን ሠራሠራ አዲርገን ወደሀገራችነው ሣወዶች ግን ማግባት መፍታትነው ሥራቸው ዱባዮች💋💋💋😂😂😂😂😂
@UMAbdelah
@UMAbdelah Ай бұрын
በምን ትክቶክ ላይ ተቀምጣችሁ በመጀናጀን መሆን አለበት የምትበልጡት እንጅ
@user-gu9ox9mr6l
@user-gu9ox9mr6l Ай бұрын
ሁሉም ሰው በራሱ ብለን ነው እሚሄደው አላችን ፍላጎታችን ይለያያል ግን ሁሉም ለራሱ ጎበዝ ጠንካራ ቆጆ ነው ህይወት የግል ነው
@user-gu9ox9mr6l
@user-gu9ox9mr6l Ай бұрын
ደግሞም እኮ ዱባይ ልጅ መውለግ እየፈለጉ መላኪያው እያሳሰባቸው በሀሳብ ላይ ብዙ አሉ
@user-cl4mw9pr2j
@user-cl4mw9pr2j Ай бұрын
አረ ልክ ነሽ ውደ ሁሉም የአሏህ ፉጡር ነው ሣውዲወችም ውብ ነን አልሃምዱሊላህ
@user-yh8kb3pk1r
@user-yh8kb3pk1r Ай бұрын
አመዳም ስድብ አደለም አለች ሀዩ ተይው እባክሽ እኔ ያሉትን ቢሉ ምንም አይመስለኝም እራሴን ስለማውቅ
@seadaabera4805
@seadaabera4805 29 күн бұрын
ልጁ እርግጠኛ ነኝ እሪያል ጠርሮበት ነው የቤት ኪራይ እሚከፍልለት አቶ ሳይሆን ኡእቀርም
@BilalH6
@BilalH6 Ай бұрын
ከሥጋ ፆመኛነኝ ከመረቁ ሥጡኝ ኣላ የገሬ ሠዉ
@user-qg5ds6xz9m
@user-qg5ds6xz9m Ай бұрын
ክክክክክክክክክ ሀዩ እና አቡ አሚራ ጉድ እኮነው እኔ አሁን የለሁት ዱባይነኝ ክክክክ በሁለቱም ሀገር ሴቶች ለይ ጥፋት የለም የልጁ ንግግር ደግሞ የደቢራል ከፈለገ በሌለ ነገር ይሸቅል እንጅ .
@user-lq4oy9ym8c
@user-lq4oy9ym8c Ай бұрын
ሰዉን ያማሰለህን አታዉር ማለት ይከብደል እሱ ማስሎት ነዉ ያዱበዮች ግማሽ ፀጉራቸዉን ስለ ሚያሰዮ ይሆነል እንግድ አደራ አትስደቡኝ እኔም ዱበይ ነኝ ግን እዉነታዉ ይሄ ነዉ።
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v 29 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 አሰተፊረላህ ሰዴትሰዴትነዉ ገዘበ
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v 29 күн бұрын
ሳቲቡንበሰርአትመያዝ ነዉደረጃለመዲረሰ አቺም ምንቼገረሺሀዩ አላህ ሁላቺንንምበሀገራቺንያሰዴሰተን እኛዱባይሰኡዲአትበሉ ሁላቺንንምአዲነዉአገራቺን ሳህአቡአሚራየ
@user-mq7hk3es2l
@user-mq7hk3es2l Ай бұрын
የተናገረው ያሳውዲ አረቢያ ልጆች ይበዛሉ የተናገረው ልጁ
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 Ай бұрын
ሀዩዬ ተይው ለዚህ ከንቶ መልስ አትስጪ የራሱን ነገር ሳያቅ ሰውን ሚያነፃፅር ቲሽ ከንቶ
@user-xh7tl2yk7j
@user-xh7tl2yk7j Ай бұрын
ስወዲሽ ሀዩቲ ክክክክ መልከኞቹ ተመርጠን ነዋ የመጣነዉ ዱባይ አይ አስተሳሰብ ለማንውም አብሽሪ ሀዩየ ኧረ ሀያት ሁላችንም እናምራለን ሲጄመረ አያናዲዲም ምን ቸገራችሁ ቢል ልጅ አልሃምዱሊላህ ዱባይም ብንመጣ ወልዴን ጥለን መተናልአቡ አሚራ ትክክክልነዉ
@hdbxbddhhdhdhd7482
@hdbxbddhhdhdhd7482 Ай бұрын
ወላሊየሥኡዲ ሴቶቺ ይሠራሉየወልዳሉ ቤትአላቸውቤተሰብይረዳሉ መርዳትያለባ ቸውንሰውይረዳሉ 👍👍💏💏💑❤❤
@QwerQwer-rr8sh
@QwerQwer-rr8sh Ай бұрын
በጣም ወላሂ
@user-bp5zf7ke8s
@user-bp5zf7ke8s Ай бұрын
ወላሂ እደሳኡዲ ሴቶች ጎበዝ የለም ስት መከራ ችላለች የሚመጣን ተቀብላ ቤተሰብ አስባ ስቃይ አሳልፋ በረሀን ባህርን ተሻግራ ሁሉንም ችላነው ወላሂ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ 3:25 3:25 3:26 3:26
@user-ur3om7dz2i
@user-ur3om7dz2i Ай бұрын
አቡ አሚራ ክክክክክ እስይ ደሞ በእኛ ዞሩ
@user-wn8fb1is1w
@user-wn8fb1is1w Ай бұрын
እሱ ዱባይ ነው መሰለኛለህ የዱባይ ሴቶች አላቀርብሉታል መሰለኝ ለዛውም በዚያ ታልሏቸው አንድ ቀራረብ ፈልጎ ይሆናል የሳውዲ አሴቶችም አትንካቸው አንደኛ ናቸው😂😂😂😂😂🎉
@FgytuGffh-rq2lb
@FgytuGffh-rq2lb Ай бұрын
ሳህ ነግሪልኚማ😂 ትልቁ ሰአት አሰተካክሉ 6:00 ሰአት ከዛ በላይ እሰክ መቅረብ ልቀቁ እይታ እንድኖርዉ ዉዷየ በርቺ 🎉🎉🎉
@user-dy5fk6iw8r
@user-dy5fk6iw8r Ай бұрын
ሀዩ ትክክል መልሰሽለታል ይሄ ደደብ ሴቶቹ ነቅተናል ይሄነየ አንዷ አልበላ ስትለው ነው ወጥቶ ሚቀደደው
@TybaSaeed
@TybaSaeed Ай бұрын
ዱባይ ሆነ ሳኡድ ጠካራመሁን ያስፈልጋል
@user-uz1vo9rs1v
@user-uz1vo9rs1v Ай бұрын
ሀዩዬ ተይው ይሄን ከቱነው አጎልፋይፍ የሣኡዲ ሴት ወላሂ በዲኗጠካራናት ወላሂ ስንሞት የናቴ የአባቴ ሦደቃ የሚል ይቸግራል ይወለዱ ልጂ ሀብትነው ዛሬይምጣ ነገ ሞቱን እሚያውቅ የለም ውለዱ
@sadakmal1865
@sadakmal1865 Ай бұрын
አይየሰውነገር የማያመጡትው ነገር የለም ደሞበዚህመጡ
@najattube
@najattube Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ሰኡዲስለሄኩ❤
@user-cu7xx2ik1v
@user-cu7xx2ik1v Ай бұрын
ሀዩ ፍቅር ሰሞኑን ምሽዋር አቶነው መሠል ይህ ገልቱ😂😂😂😂😂
@sartsatu614
@sartsatu614 Ай бұрын
እኮ😂😂😂😂
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ 1:25 1:25 1:25
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn Ай бұрын
ወላሂሁለቴማዳመጤ ክክክክክ ፈገግእሥባላችሁኝ ሀዩየ አላህይጠብቀንሁላችንም አንድነን
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ 3:02 3:02
@MadinaJajdj
@MadinaJajdj Ай бұрын
በጣም ነው የምወድሽ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ወአሌይኩም አሰለም ጉድ አችዉ አሰቅሺኝ የሀየት ቤተሰብ ደሚርኝማ
@aminaa4058
@aminaa4058 Ай бұрын
ሀዩየ ስወድሽ እህቴ ❤❤🎉🎉🎉
@FatimaAhmed-ii2pq
@FatimaAhmed-ii2pq Ай бұрын
ኣሚን ያረብ አላህ ሁላችንንም አንድ ላይ ይውደደን የኔ ሞጥማጣ❤🥰😘 ከdubai😅
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ ዉዶቼ
@uaeuae1256
@uaeuae1256 21 күн бұрын
😂😂😂😂አው እንብልጣለን እስይ ምን ችግር አለው አካብዳችሁት. እቡ አንች ምን አስጨነቅሺሁሉም ሀብሻ ነው ግን ሳውድ ያላችሁት የብር ሀብት ስይሆን የልጅ ልጀ አላችሁ ማሻአላህ
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 27 күн бұрын
እኔ እሱን እየደገፍኩ አይደለም ሁሉም ኢትዮጵያ ነን ግን ሳዉዲ ብዙ ስለሚከፈላቺሁ ጎበዝ ተሆናችሁ ትቀየራ ላቺሁ ግን እኛ ልጂ አለን ልጅ ወልደናል እያላችሁ አትኩሩ እዚህም ሞልታል ትዳር ለሚፈልግ አላማቺን ሰርተን ሀገራችን ለመውለድ ስለሆነ እንጂ ስንቶቹ እያለቀሱ አይደል ወልደው እየካዱ ግንዘባቸዉን እየተበሉ ያን የናንተን ስቃይ እያየን እኛም እንዳናለቅስ ብለን ነው ትዳር የማንፈልገው እዚህ
@fozeyaabdla
@fozeyaabdla Ай бұрын
በጣም ነው የምወዳቹ
@rumiusman
@rumiusman Ай бұрын
ሀዩቲዬ ለአላህ ብዬ እወድሻለሁ እህት አለም
@user-bh9ty6yj7m
@user-bh9ty6yj7m 20 күн бұрын
አቡ አማር ክክክክክ በሳቅ ሰዉ እኮ ጤነኛነቱ ያሳሰባል
@neimatube5439
@neimatube5439 Ай бұрын
ክክክክክ ሁለዜ ታስቂኛለሽ
@user-nn5sm4yw3y
@user-nn5sm4yw3y 29 күн бұрын
ስወድሽ😅
@ktube8920
@ktube8920 Ай бұрын
እኔ ኳተር ነው የምኖረው ነገር ግን ሳኡዲ የሚሰሩትን ከትንሽ ባለጌዎች ውጭ ያሉትን አድናቂ ነኝ በበሀር እየመጡ ልባቸውን ያደከመው ወላሂ ሲቀጥል ዱባይ ሆነ ኳተር ያው ኢትዮጵያዊ ናቸው እየለባበሱ በፊልተር ስለወጡ ነው ወእ
@madeenamuhammed5692
@madeenamuhammed5692 Ай бұрын
ሀዩቲ አይዞሽ አታልቅሽ🎉
@huikmuhikm
@huikmuhikm 21 күн бұрын
የሀጅልኮ ተናዶገዉ ሰኡዲ ሴትአጣምንያርገዉ እኛ ሰኡዲዉኝ ወላሂ የተምካሉስደተኞችእነበልጣለን ሀገረባምር በኛነዉ ይህገገማ ሹላፍበይዉ
@user-fy9bh2zy3p
@user-fy9bh2zy3p Ай бұрын
😂😂😂😂ሀዩዬ ወይየ😂
@haleemaali2389
@haleemaali2389 Ай бұрын
ሀዩቲ ዬ አቺንም አላህ ይዉድድሸ 💋💋💋
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ 3:45 3:46 3:46
@sartsatu614
@sartsatu614 Ай бұрын
ደሞ ኒህ የዱባይ ሴቶች ቆሞ ቀር ሁላ 😂😂😂😂
@madinaendre1634
@madinaendre1634 Ай бұрын
አይ አቡአሚራ😂😂ከዱባይ አፍቅሯ ይሆናል😂
@user-il6zr1se7p
@user-il6zr1se7p Ай бұрын
አትናደጂ ለማንም ልቅምቃሚ አትናደጂ
@semirammm-zm2mt
@semirammm-zm2mt Ай бұрын
الحمدالله سبحان الله الله اكبر
@DjdjrrjhhJehrh
@DjdjrrjhhJehrh Ай бұрын
አረ ተይው የመዳም ቅመሞች ዱባይ ሳኡድ ብንለያይም ያው ሀገራችን ኢቶጲያ ነው እና አንድ ነን ም ንም መልሥ አትስጡት ዋናው አስተሳሰብ ነው
@Ugkvi
@Ugkvi Ай бұрын
ሀዩያ
@user-ow8hf2gi6t
@user-ow8hf2gi6t Ай бұрын
ወይ ሀዩ ፍቅር የሆሺ ልጂ ስወድሺ
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Ай бұрын
አቦ እባካችሁ አገራችን ውሰጥ በዘር የምንከፋፈለው ይበቃናል ዴምተናል በሰው አገር ዴሞ አትከፋፈሉን እባካችሁ ጌታችሁን ፈሩ ተው ኢትጰያዊይ ማለት ነወ የሚጠቅመን አረ አላህን ፈሩ አረተው እኛ ዴማንን በመከፋፈል እባካችሁ
@Leyla-fp9xf
@Leyla-fp9xf Ай бұрын
አሠላመአለይኩምወራሕመቱላሒወበረካቱ አሕለን ወሣሕለን ሐዮቲ ይመችሽ የመልሥምት ይመችሽ አላሕይጨምሪልሽ ይሄ ኮተት የሆነእሠውይኤ🎉🎉🎉🎉
@Rahma-uu9pt
@Rahma-uu9pt Ай бұрын
እኔ ግን በሳቅ እልቅ 😂😂እኔ ዱባይ ነኝ ምንምአልልም❤
@user-ub3xi2nc5b
@user-ub3xi2nc5b Ай бұрын
ፀሀይ ማይት ፈልገን አልመጣንም ፀሀይማ ሀገሬ ኢትዮጽያ መች አጣሁ ስርተን ልንለወጥ ነዉ እምጣንዉ አላማችነንም ዲናችነንም አስተካክለንበታን አልሀምዲሊላህ ሳኡዲ ላደረገን ኒእመዉ ትቆጥሮ አያልቅም ወላሂ የዱባይ እህቶቻቸነም የኛዉ መሰል ናቸዉ ማነም ከማነም አይበልጥም አላህን በመፍራት ቢሆን እጂ
@AsdfZxcv-er6xf
@AsdfZxcv-er6xf Ай бұрын
ዋለኩም ሰላም ወራሐምቱላ ወበረካቱ
@user-hw3mv2yx1e
@user-hw3mv2yx1e Ай бұрын
❤❤❤ስወዴሽ
@ZarahZarah-rt8yb
@ZarahZarah-rt8yb Ай бұрын
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁሀዩየወየ
@user-pt9xl7iu3k
@user-pt9xl7iu3k Ай бұрын
ስሚ ጠክረሽ ከሰራሽ የትም ብትሆኚ ትለወጫለሽ ግን እኛ አበሻ ስንባል ትንሽነገር ታገኘን ዝብለን ማጋነን እንወዳለን አይቶማለፍ እሚባልነገር አናቅም ግንአድሰዉ ካያችሁ ዝብላችሁማራገብነዉ ስራችሁ ታዳ ማነዉ ዱባይ መዉለድ አይቻልም ያለዉ የማታቁት ከማዉራትዝብላችሁስሩ
@user-yq5iw8if6e
@user-yq5iw8if6e Ай бұрын
ሳህ ወላሂ ማፊ ሙህ
@user-pt9xl7iu3k
@user-pt9xl7iu3k Ай бұрын
@@user-yq5iw8if6e በጣም እኮነዉ የምገርሙት ስደት ስደት ነዉ ሳዉድ ብሆ ነፆአይከፍሉ ለፍተሽነዉእጅ
@mekyamekya
@mekyamekya Ай бұрын
አዮየየየየ ማርየየየ ውድየየየየ ቆጅየየየየየየየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ ማሻ አላህህህህህህህህህ
@sartsatu614
@sartsatu614 Ай бұрын
እረ የምር ስወድሽ ወላሂ❤❤❤❤
@Aminetsaied
@Aminetsaied Ай бұрын
ዉነቱን ነዉ የሳዉዲ ዱቄት አትቀባም ደንቆሮበይዉ ዉዴ
@HaySss-lx6ke
@HaySss-lx6ke Ай бұрын
😂😂😂❤❤❤❤❤❤አይዞን
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt Ай бұрын
ዝምበይው ሀዩቲ የኔ ፍልቅልቅ እውነትም ዱቄታም ክክክክክ ሣኡዲ ያለች ሴት ሜካብ አትጠቀምምግን ደሞ አላህ በሠጣት መልክ የምትተማመንሴትናት ቤት ትሠራለች ገዘብ ትይዛለች ልጆችን ትወልዳለች ቤተሠብ ትረዳለች ምሣሌ እኔ ሣኡዲነኝ ቤተሠቤን እረዳለሁ ቤት ከማግባቴ በፊት ገዝቻለሁኝ ከዛአገባሁኝ ልጂ ወለዲኩኝ አልሀምዱሊላ በተጨማሪ አሁን ሌላ ቤት ጀምሪያለሁኝ ሜካብተቀቡቶ ሚዳ ሥለወጡ አየደለም ሥንት አለ አገቱን ደፍቶ ሠርቶ የሚለወጥ እዳውም እውነት እናውራከተባለ ዲባይ ያሉሴቶች በጣምጀግና እዳሉሁኖ ግን አብዛሀኞች እዛሁነው ሀገርቤት ፍቅራኛ እያሉ ብርየሚልኩ የሚበሉት የዱባዮችናቸው መልክ የአላህ ስጦታነው
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh Ай бұрын
ሀዩዬ እንዴት ነሽ እወደዋ እህቴ❤❤
@hayatabdu9615
@hayatabdu9615 Ай бұрын
ሀዩታየ
@najibanajibaa2499
@najibanajibaa2499 Ай бұрын
በጠም ነው ምወድሽ አለህ ይውደድሽ ፍቅራቹ የምራል
@user-rd9fh6qu7z
@user-rd9fh6qu7z Ай бұрын
አሚን
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ🎉🎉
@user-rd9fh6qu7z
@user-rd9fh6qu7z 28 күн бұрын
@@user-ym8dm3zz4o እሽ
@samerah1w356
@samerah1w356 Ай бұрын
😂😂😂እህት
@user-qi1bb8rd9x
@user-qi1bb8rd9x Ай бұрын
አሚንንንንንንንን
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ 2:42 2:42 2:42
@user-ow8hf2gi6t
@user-ow8hf2gi6t Ай бұрын
አትፍረዱበት የዱባይ ሴት አፍቅሮ ነው መሰለኝ ሊያሺቃብጥ ነው
@user-ke3jo5mr9e
@user-ke3jo5mr9e Ай бұрын
Yeenee wiiid siiwadiishiii❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fatumayusof1652
@fatumayusof1652 Ай бұрын
እኔ የሳኡዲም የዱባይም አደለሁም
@user-es9iv6lg5u
@user-es9iv6lg5u Ай бұрын
ሀዩዬ ዝም በይው የወድ አልጫ በይው
@user-jz1qj7xu4j
@user-jz1qj7xu4j 26 күн бұрын
👍👍👍
@user-gl5vl9ow2l
@user-gl5vl9ow2l Ай бұрын
የዱባይምሽቃላ የሰኡድምሽካላምንልዩነትአለዉ
@user-vd3dv3cp4j
@user-vd3dv3cp4j Ай бұрын
❤❤❤❤
@ammm1389
@ammm1389 Ай бұрын
Amiiiiin Amiiiiin Amiiiiin Amiiiiin Amiiiiin Amiiiiin Amiiiiin Amiiiiin Amiiiiin Amiiiiin Amiiiiin Amiiiiin Amiiiiin Amiiiiin Amiiiiin Amiiiiin Amiiiiin Amiiiiin 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Aisha-ln1zz
@Aisha-ln1zz Ай бұрын
የኔ ማር
@userasd5115
@userasd5115 Ай бұрын
ማሻአላህሀዩ,ዝምአትይዉም
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ 4:00 4:00
@userasd5115
@userasd5115 Ай бұрын
@@user-ym8dm3zz4o እሺነይ
@yosafyosaff4218
@yosafyosaff4218 Ай бұрын
❤❤❤
@user-mq7hk3es2l
@user-mq7hk3es2l Ай бұрын
እውነቱን ነው ሴቶች ሌላ ምን ታውቃላችሁ
@meliodasah4386
@meliodasah4386 Ай бұрын
😂😂😂
@user-lj4fl4ml2e
@user-lj4fl4ml2e Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-ke1ub4zr3r
@user-ke1ub4zr3r Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@HashamHasham-ir7fz
@HashamHasham-ir7fz Ай бұрын
የፈጠረን አለሀነዉ
@user-fb6jv5ql9i
@user-fb6jv5ql9i Ай бұрын
😅😅😅😅😊
@user-kb5he3ch5m
@user-kb5he3ch5m Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤
@user-cs9vi7wb5x
@user-cs9vi7wb5x Ай бұрын
ሰህ
@hdbxbddhhdhdhd7482
@hdbxbddhhdhdhd7482 Ай бұрын
ሲቀጥልበሀ ላልይሰተራሉ❤❤❤❤ 👍👍❤❤❤❤ H ከይሪዲ
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 60 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 451 М.
ጃ ቢር Vs ረዱ....አሪፍ ቆይታ በስላሴ ዙሪያ
1:05:37
በ ወይባ ጢስ አለሜን እየቀጨወ
2:20
Fasika Tola
Рет қаралды 25 М.
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 8 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 2,7 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,8 МЛН
Она была безумно рада от увиденного 🤯
0:29
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
Поймали акулу
0:51
Pavlov_family_
Рет қаралды 1,9 МЛН