✅ ' የገበሬ ጮሌ ' ማለት እኔ ነኝ 🤣 አዝናኝ የእሳት ዳር ጨዋታ ከቤተሰቦቼ ጋር !

  Рет қаралды 21,700

Tossa tube

Tossa tube

Күн бұрын

ከአባትና እናቴ ጋር በገጠሩ ቤታችን ያደረግኩት አዝናኝ የምሽት የእሳት ዳር ጨዋታ መሰናዶ ነው።
በፕሮግራሙ ላይ አዝናኝና ቁም ነገር አዘል ወጎች ተነስተዋል።
#የገጠርለዛ #tossatube #kedegagochumender
🛑በሌሎች የማህበራዊ ሚዲያዎች የኛ ወዳጅ ይሁኑ፡፡
👇
Facebook= www.facebook.c...
TikTok= www.tiktok.com...
Telegram= t.me/tossatube
በብዙዎች የተወደዱ ቪዲዮቻችን
-
1. ✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድንቅ የገጠር ሰርግ በወሎ ። Best Ethiopian wedding Documentary.
• ✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድ...
2. ✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለችበት ቀብረናል ! በአርቲስት ማሪቱ ለገሰ የትውልድ መንደር ያደረግኩት ልዩ ቆይታ
• ✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለች...
3. ✅ ፍልቅልቁን የገጠር ልጅ በ25ሺ ብር ወጭ ሰርፕራይዝ አደረግነው - አዝናኝ የገጠር ልጆች ወግ
• ✅ፍልቅልቁን የገጠር ልጅ በ25ሺ ብ...
4. ✅ አርሶ አደሩ አባቴ ከኬንያዊው ጋዜጠኛ ጋር በእንግሊዝኛ ቋንቋ ለመግባባት ያደረገው ጥረትና አስቂኝ ቆይታ
• ✅ አርሶ አደሩ አባቴ ከኬንያዊው ጋ...
5. ✅ ዕድል በር የከፈተችለት የገጠር ልጅ ከቤተሰቦቹ ጋር ያልተጠበቀ ነገር ተሸለመ !
• ✅ ዕድል በር የከፈተችለት የገጠር ...
6. ✅ ፊደል ሳይቆጥሩ ጥበብ የሚያፈልቁት ወሎዬው ገጣሚ አርሶ አደር ❤ ለማሪቱ ለገሰ የዘፈን ግጥም ታይሰጧት 🤣
• ✅ ፊደል ሳይቆጥሩ ጥበብ የሚያፈልቁ...
7. ✅ መገን አዲሳባ ፣ ጉድሽን አየሁት። የአርሶ አደሩ አባቴ የአዲስ አበባ ጉብኝት አስቂኝ ወጎች 🤣
• ✅ መገን አዲሳባ ፣ ጉድሽን አየሁት...
8. ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋር ያሳለፈውን አስገራሚ ትዝታ አጫወተኝ !
• ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋ...
9. ✅ በድምፃዊት ዚነት ሙሃባ የትውልድ መንደር ከገጠር አብሮ አደጎቿ ጋር የተደረገ ቆይታ
• ✅ በድምፃዊት ዚነት ሙሃባ የትውልድ...
#tossatube
#የገጠርለዛ
#አባቴ
#እናቴ
#ቤተሰቦቼ
#ገጠር
#ባል
#የገጠርለዛ
#ልጅነት
#ወሎ
#ደሴ
#wollo
#ገራገሩ
#ደጉባላገሩ
#የገጠርትዝታ
#አገርቤት
#ያገርቤት
#አርሶአደር
#አርሶበሌ
ያገር ቤት ወጎች
ከደጋቹ መንደር
#tossatube
#family
#friendship
#visit
#visitethiopia Ethiopia
#rurallife
#ruralvillage
#tossatube #የገጠርሰርግ #ገጠር #የሰርግዘፈን #የገጠርዘፈን #ወሎ #የወሎሰርግ #የሰርግሆታ #የሰርግጭፈራ #የገጠርሆታ #ሆታናጭፈራ #wollo #ethiopianwedding #wedding #የገጠርለዛ #traditionalsong #የባህልዘፈን #weddingsong #weddingmusic #የእሼሰርግ #አነጋጋሪውሰርግ #ሙሽራው #ሙሽሪት #ያሆበል #መላመላ #አዝማሪ #ማሲንቆ #ዘፋኝ #ቀረርቶ #ፉከራ #ጭፈራ #ሰርገኛ #ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #bereket #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #quatar #poland #worldcup #worldcup2 Werebabo,legehida,legambo,jama,wereilu,akesta,borena,mekaneselam,saynt,mekdela,masha,tenta,ajbar,majete,mekoy,kemise,shewarobit,mersa,wurgesa,weldiya,wuchale,haik,ambasel,marye,hara,logohayk,kalu,Dessie,kombolcha,harbu,gerba,degan,bati,tehuledere,kutaber,borumeda,alasha,ruga,delanta,wegdi,kelala,liguama,genete,tuluawliya,dessiezuriya,argoba,wello,geter,yegeterserg,yegeterlijoch

Пікірлер: 823
@Tossatube.
@Tossatube. 19 күн бұрын
🔵 ሊንኩን ተጭናችሁ ቻናላቸውን ሰብስክራይብ አድርጉ ❤ 👇 youtube.com/@kedegagochumender?si=GzvYAxBpdd0pDA_4
@AdATA-e4m
@AdATA-e4m 19 күн бұрын
ያተ ቢቀር ይሻላል እዴ ያደበታቸው መጣፈጥ ❤
@AdATA-e4m
@AdATA-e4m 19 күн бұрын
ያተ ቢቀር ይሻላል እዴ ያደበታቸው መጣፈጥ ❤
@Mohammed-ip5yq
@Mohammed-ip5yq 19 күн бұрын
አሠላም ዋሊኩም ሰላም ብያለሁ በተሰብ❤❤❤
@ethiopiantiktok7763
@ethiopiantiktok7763 19 күн бұрын
አርገናል። የነሱማ እንዴት ይቀራል?
@-arifentertainment3836
@-arifentertainment3836 19 күн бұрын
👍
@KeriyaYesuf
@KeriyaYesuf 19 күн бұрын
የቡታጅራ ኮተቶችን ስታዩ ከምትውሉ ይኸንን ልጅ አበረታቱት። ድንቅ ቤተሰብ ። ድንቅ ማንነት።
@AlmazWondimuZeru
@AlmazWondimuZeru 19 күн бұрын
እዉነት ነዉ ❤❤❤❤❤
@kabetube
@kabetube 19 күн бұрын
ክክክክልክብለሻል እስኪ ወለየወች እንበረታታ ፈለጠው ቆረጠው ውሸት ይወዳሉ ቁብነገር አይወዱም 😂😂😂❤❤ይመችሺ
@user-yg9ev8zm9s
@user-yg9ev8zm9s 19 күн бұрын
አይባልም እሱን ማበረታታት ከነሱ ህይወትጋር ምን ያገናኘዋል
@saeda2365
@saeda2365 19 күн бұрын
ሳህ
@mekamohamed128
@mekamohamed128 19 күн бұрын
ትክክል ነሽ
@GxhcjGjfh
@GxhcjGjfh 19 күн бұрын
አየ ወሎ ወዛችሁ እራሱ ይለያን እኮ ላይክ አርጉለት❤
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@user-es2qp9gj5n
@user-es2qp9gj5n 19 күн бұрын
አንተ ልጅ ትክክለኛው የእግዚአብሔር ወይም የአላህ ህግ የገባህ ሰው ነህ ትክክለኛው የተፈጥሮ እውነት የገባህ ነህ ዛሬ ማንም ሰለጠንኩ እያለ የገጠርን ህይወት በሚያናንቀበት ሁኔታ አንተ ግን እጅግ ድንቅ ልጅ ነህ በጣም ነው የማከብርህ
@HawaDubia
@HawaDubia 19 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 18 күн бұрын
በጣም
@temaratube
@temaratube 19 күн бұрын
ያረብ እናት እና አባቶቻችንን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ፈታ ያሉ ወልጆች አባባ በጣም ዘና ነው ሚያረጉን ❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@user-cw5sz4fc9w
@user-cw5sz4fc9w 19 күн бұрын
ጠፍተው ነበር ቶቶሎ አጣልን ጄማል ላባትህ ያለህ ፍቅር የተለየነው እዴኔ ታስታውቃለህ
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@zinatalemnew6090
@zinatalemnew6090 19 күн бұрын
መሄጃዋ እግሯ😂😂 መብያዋ በአፏ😂😂 ዘሯ ሙሥሊም😂😂 እረጅም እድሜ አሏህ ይሥጠዎት የኔ አባት❤❤ የኔ እናት እረጅም እድሜ ይሥጥዎት❤❤
@fatmah6936
@fatmah6936 19 күн бұрын
😂😂😂😂 እደት እደሳኩ
@HawaDubia
@HawaDubia 19 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe 19 күн бұрын
@@zinatalemnew6090 ምነው እናቱ ፋዘር ዘሯ የንጉስ ሚካኤል ብለው የተፈጠረውን ሰምተሻል አይደል አች አሞ ጭራሽ ሙስሊም እያለሽ ስታወሩ እያስተዋላችሁ
@ImamHossen-bj2sj
@ImamHossen-bj2sj 19 күн бұрын
😂ትንቡሀ
@SameeraEth
@SameeraEth 18 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 19 күн бұрын
ያረቢ እናትህ ማሻ አላህ ፍክት ያለች ናት አባትክም ማሻ አላህ ወሏ
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@user-jh5jn4ho5z
@user-jh5jn4ho5z 19 күн бұрын
የኛ ልጆቺ አፈርብሉ በተለይ ወሎየወቺ መሳቂያ ሁላ ቡታጂራ እየሄዳቺሁ እቃ ከምትገዙ ላብርሽና ለሩታ ሌሽ ይሄን ልጂ አናሳድገውምም
@user-qk3rz2lq9u
@user-qk3rz2lq9u 19 күн бұрын
ተመቸሺ የልቤን ተናግርሺ
@user-Nezhia
@user-Nezhia 18 күн бұрын
ሳህ ወላ
@semiramohaned
@semiramohaned 18 күн бұрын
አሁን አንች ያወቅሽ መስሎሻል ይሄራሱ ሀሜት ነው አይባልም ፈጣሪሺን ፍሪ ለሀራም ወይም ዝሙትን ለማስፋፋት ባወጡት ገንዘብ ነገ አላህ ይጠይቃቸዋል አንች ይሄን አፀያፊ ቃል ምን አስጠቀመሽ ጥሩ ቃል መናጋር ካልቻልሽ ዝም በይ ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል የኛ ዉዱነብይ
@Samira-lw1ch
@Samira-lw1ch 18 күн бұрын
ምቀኛ ስለሆነ ነው እራስ በራሳቺን የማያልፍልን ልክ ብለሻል
@Samira-lw1ch
@Samira-lw1ch 18 күн бұрын
ማሻአሏህ ጫወታ ከነለዛው❤ በተለይ ቁኒ ቀዳዳ አሉ ማዘር
@dastasitotaw8409
@dastasitotaw8409 6 күн бұрын
እፍፍፍፍ እናት እና አባት ሳለ እሩጥ አይደል የሚባል እድሜ እና ጤና ይሰጣችሁ በጣም እወዳችኋለሁ ❤❤🎉🎉🎉 የኔ ፍልቅለቆች ጀሙ በማርያም እንተዋወቅ የደላታ ልጂ ነኝ ሀገሬ ሰገባ እንገናኝ እና ድሮ ከተማረኩበት ትምህርት ቤ/ት ብዙ ትዝታለኝ አብረን እምናየው ይሆናል ላንተም መልካም ነው የተለያዬ ነገር ሰታቀርብ ፍቃደኛ ከሆንክ አፈቸው ጣፋጭ❤❤❤
@Eshidehina
@Eshidehina 18 күн бұрын
እንደው ይችን ወርቅ የሆነች ሀገር ስለምታሳየን አላህ ይስጥህ አላህከነቤተሠቦችህ ይጠብቅህ
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 16 күн бұрын
አሏህ ከፈቀደልኚ በዚህ አመት አገሬ እገባለሁ አሏህ ፍቃዱ ከሆነ ኢንሻ አሏህ አባቴም እናቴም አገሬም ጎረቤቶቸም ናፍቀውኛል
@Tossatube.
@Tossatube. 15 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@ZeynabSeid-f8m
@ZeynabSeid-f8m 19 күн бұрын
እኔ ያይየ የማይጠገበዉ ቀልደወና የእታለም አሊመት ፈገግታ ናፍቆኝ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@ZeynabSeid-f8m
@ZeynabSeid-f8m 17 күн бұрын
@@Tossatube. መርሀባ አርገናል ባይሆን ቶሎቶሎ ይለቀቅልን በጉጉት ነዉ የምንጠብቀዉ አላህ ይጨምርልህ ጀማል እናትና አባትህን እድሜቸዉን እረዘም አርጎ ያቆይልህ ወላሂ ሱስ ነዉ የሚሆኑብኝ
@ExcitedBoomBox-sv5on
@ExcitedBoomBox-sv5on 6 күн бұрын
ግን ማዘር ወላጅ እናት ወይስ የእንጀራ እናት ናቸው እኔ የእንጀራ እናት ይመስሉኛል ልጅነታቸው
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe 19 күн бұрын
እያዳዱ ወሬ ብኮምት ደስ ይለኛል ክክክክ😂😂😂😂 ሴቶች ሰምታችኀል ወሎየወች ሽቶ ተማምናችሁ ባህል እዳታበላሹ ጪስ ታጠኑ😂😂😂😂
@kedirseid4532
@kedirseid4532 19 күн бұрын
ልክ ብለሻል
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 19 күн бұрын
ከወሎ ሴቶች የራያ ሴት ብቻ ነው ባሀሉን ያለቀቀውእነሱም አሁን አሁን ዊግ መቀጠል ጀምረዋል
@lbabasyad8020
@lbabasyad8020 19 күн бұрын
ማሻአላህ እንኳን በሰላም መጣችሁልን ተናፍቃችሁነር ወንድሜ ማክሰኞለት ቀጠሮነበረን ሳይሳካ ቀረ አላህ ሲፈቅድይሆናል ዋናዉጤና❤
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 18 күн бұрын
ምርጥ ቤተሰብ የፋዘር ቀልድና ጨዋታ የማዘር ፈገግታ እረጅም እድሜ ለወላጆችህ ወድም ደማል ምርጥ የአማራ ልጅ ውብ ወሎየ ቀና ልብ ያለህ❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@Mariam-od7zc
@Mariam-od7zc 19 күн бұрын
አይየ እኳን ደህና መጡ ስላየነወት ደስ ብሎናል እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁላችሁ ስወዳችሁ❤
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@عليعلي-س3د7ت
@عليعلي-س3د7ت 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ማሻ አላህ የሚያምር ቤተሰብ እናትና አበትህን እድሜና ጤና ይስጥልህ ጀምየ
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@user-vq2wt9fr8v
@user-vq2wt9fr8v 19 күн бұрын
እናንትን ታይ ብዉል አልስለችም እናቴንእና አባቴ ትዝይሉኛል ❤❤❤ አላህ ስላም ያድርጋችሁ❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@HasinetHussen
@HasinetHussen 19 күн бұрын
ወላሂ ስጠብቅ ነበር እረጂም እድሜ አይየዋ ኑርልን ናፍቃችሁኝ ነበር በሳቅ በጨዋታ አሳደከን አሁንም በስደት ላይ ከፍቶኝ እንኳን እስቃለሁ እረጂም እድሜ
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@hehamanot
@hehamanot 10 күн бұрын
ማርያምን በፍቅር ነው የሚወዳችሁ ወሎየወች የሸዋዋ እህታችሁ ❤ለምድነው ሀገሬን ሳይ እባየ ሳላስበው ይፈሳል ስደት አይንህ ይጥፋ 😢
@Tossatube.
@Tossatube. 9 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@Amharawollo
@Amharawollo 4 күн бұрын
❤❤❤ እኛም ውዽድ
@user-fw7tt6tl4x
@user-fw7tt6tl4x 19 күн бұрын
የኔ እናት ውዲ አባት❤❤ የኔ እናት ፈጉግታዋ እናቴን ትመሥላለይ እናቴ ሙታብኝ ሁለየ ትናፍቀኝ አለች አላህ ይዘንላት 😥😊
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@LubabahMohammed
@LubabahMohammed 18 күн бұрын
ማሻአላህ አባታችን ያስቃሉ አባቴ ትዝ አለኝ እዲሜያቸዉ ይርዘም
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@Zxc786-e5d
@Zxc786-e5d 18 күн бұрын
አንድ እሚቆጨኝ ነገር ቢኖር እነ አይየ በተወለዱበት አለመወለዴ ይቆጨኛል ወላሂ ምክናየቱም የአሁኑ ዘመን ሁሉ ነገር አስነዋሪ ጊዜ ላይ ነዉ ያለነዉ😢😢😢
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@rabyaa7059
@rabyaa7059 4 күн бұрын
ማሻአላህ ጫወታችሁ ያስደስታል አስታዋይና ቀልደኛ አባት አለህ አላህ ስላሙን ያውርድልን
@Tossatube.
@Tossatube. 2 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@zweloyoutube6042
@zweloyoutube6042 5 күн бұрын
የአባትህ ወሬ የእናትህ ፈገግታ ማሻአላህ ፈገግ አደረጋችሁኝ
@Tossatube.
@Tossatube. 2 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@Rukya274
@Rukya274 19 күн бұрын
ስንጠብቀው የነበር በስደት ያለን እህት ወንድሞቻችን እኛንም ቤተሠብወቻችንም አላህ ይጠብቀን
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@misstaiba9527
@misstaiba9527 19 күн бұрын
ወላሂ በጠምደስየሚሉበተስብ እኔከውጣሁ ስደት ቆየሁበ በጣም ቤተስቤቸ ናፍቀውኛል. አላህ በስላም ያገነኝኛ
@karemak-ot2mo
@karemak-ot2mo 19 күн бұрын
አብሽሪ የኔውድ እንሻአላህ እናገኛቸዋለን እኔም አባቴን አሞብኛል ዱአ አድሪግልኝ
@userenter2635
@userenter2635 18 күн бұрын
አቤት ጨዋታቸው አይጠገብም እኮ ስወዳችሁ🙏❤ ትንባሆ ትንባሆነው የምሸተው አሉ😂😂😂😂😂😂የበፊት ሥም እኮ ቁምነገር ያለውእኮነው ፍቅራችንም ዉዴታችንም ዠላቀነው የአሁን ሥም እኮ እናት እና አባት ልጅ ሥማቸው አንድሆነ ማማ ባባ የልጆችም ሴት ከሆነች ማማ ውንድ ከሆነ ባባ በጥቅሉ ሚው ማው ሆነናል😂😂😂😂😂😂😂
@kedegagochumender
@kedegagochumender 19 күн бұрын
🔶 ሰማችሁ ወይ ? እሰው ቤት እየመጣችሁ ተምታዩን በራሳችን ቤት ኑ ❤
@NasaMawa
@NasaMawa 7 күн бұрын
ማሻአላህህ ስታምሩ አባቴን ይመስሉኛል አላህ እድሜናጤና ይስጣችሁ እኛም ቤተሰቦቻን ጋር በሰላም ያገናኝኘን
@Tossatube.
@Tossatube. 2 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@lubabaseid-kz4te
@lubabaseid-kz4te 19 күн бұрын
የፈገግታየ ምንጮች እንኳን ደህናመጣችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አትጥ ፉብን
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@eveali6794
@eveali6794 19 күн бұрын
የኔአባት እድሜ ከጥና ያአባት
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@MaryamMengstu-ro6dk
@MaryamMengstu-ro6dk 19 күн бұрын
የኔፍልቅልፍ,አሊመት
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@tajuredi5146
@tajuredi5146 14 күн бұрын
ጀማል የጦሳ ቱዩብ መስራች ምርጥ ሰው ነህ!!ለተቸገሩ ደራሽ በርታ!!
@Tossatube.
@Tossatube. 9 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@user-gs6kz9hn9d
@user-gs6kz9hn9d 18 күн бұрын
ጂማል አላህ ይጥብቅህ ባልህበት ወላሂ ማሻአላህ ተባራክ አላህ በማንነትህ የማታፍር ምራጥ የገጥር ልጂ አበሥ ጂግና ሥናድቅህ አላልፍም የወዷች ተምሥሌት የምር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@user-ei2ch5kp1k
@user-ei2ch5kp1k 17 күн бұрын
ወንድሜን የምትመስለኝስ ነገር ይገርማል ማዘርና ፋዘር እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@Hawi704
@Hawi704 17 күн бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ስወዳችሁ አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይወፍቃችሁ❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 16 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@allahmdulilahrbintabdu9429
@allahmdulilahrbintabdu9429 8 күн бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሲሉ ረጅም ሃያት ከአፍያ ጋር ወይኔ አባባዬ ፈታ ያሉ አባት ይመቸዎት🤓🤓😍😍😍😍😘😘😘😘
@Tossatube.
@Tossatube. 2 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@user-yh7ct5rd4b
@user-yh7ct5rd4b 19 күн бұрын
ከንጉስ የኔ አባት እዴት ደስ ይላል ጫዋታችዉ አይጠገብም
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@user-gs6kz9hn9d
@user-gs6kz9hn9d 18 күн бұрын
ጂማል ወላሂ የአትን ዩቱዩብ ሥይ እናቴ ሀገሬ ትዝዝዝዝ ይለኞል ጭልልል ብየ ነው የምመጣው የአላህ እኞ ሥዲተኞች አላህ ህልማችንንን አሥክቶ በሠላም ወዲ ሀገራችን ይመልሥልን ያረብ 😢😢😢😢😢
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@HAl-gq9sr
@HAl-gq9sr 18 күн бұрын
ጀማል ወንድሜ በጣም ደስ ይላል የምታቀርባቸው የገጠር ትዝታ እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ ለእናትና ላባቶች ያርብ ከእናቴ እና አባቴ እንድዝህ ቁጭብይ የማወራበት ቀን ቅርብ አርግልኝ❤❤❤በጣም ናፍቅችሆኛል
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@semiramohaned
@semiramohaned 18 күн бұрын
አዬ የሳቄ ምንጭ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቺሁ አሊመትማ ልክ እናቴን ነው ስራዋ ሁሉ እፍፍ አላህ ይጠብቃቺሁ ያረቢ
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@user-yh7ct5rd4b
@user-yh7ct5rd4b 19 күн бұрын
የኔ አባት እረጂም እድሜ ከጤናጋር ተመኝቻለሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@user-pq4tj9qp9c
@user-pq4tj9qp9c 14 күн бұрын
ማሻ አላህ እናትእና አባትህን አላህ ረዥም እርሜ ይስጥልህ
@Tossatube.
@Tossatube. 9 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@zehara53o
@zehara53o 19 күн бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁልን ፋዘር እና ማዘር ስንወዳችሁ የኛ ጨዋታ አዋቂዎች ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ❤️❤️❤️❤️
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 19 күн бұрын
ውይ ማር የሆኑ እናትና አባትእኮናቸው እርጂም እድሜ ❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 19 күн бұрын
ደጉ የአማራ ሕዝብ ሰው ከመውደድ በቀር ክፋት የማያውቀው!
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 18 күн бұрын
እስኪ ወሎየወች በጀማል ቅም ወሎ ላይ ላሉ ጎበዝ ተማሪ ደብተር እስክርቢቶ እንግዛ
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@Guragewa5270
@Guragewa5270 19 күн бұрын
እማ እና አባቴ በጣም ተናፍቀው ነበር ክረምቱ እንዴት ነው እንኳንም አመጣህልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር በዚሁ ፈገግታ ጋር ያቆያችሁ ❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe 19 күн бұрын
ታድለህ ጀምየ አባትህን እረጂም እድሜ ይስጥልህ ማሻ አላህ ቀናሁብህ አባየ አላህ ይራኸምህ በወጣትነቱ አጣሁት አባየ ስብራቴ💔💔💔💔💔💔💔💔🥺🥺🥺🥺🥺
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@sadakmal1865
@sadakmal1865 19 күн бұрын
😂😂😂 እሄነበር ሳቃችሁ የናፈቀኝ ያሊመትና አይየ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@oumerHasuwe
@oumerHasuwe 18 күн бұрын
የ አዬ ቀልድ እና የማዘር ሳቅ ናፍቆን ነበር ገሩ መጀን ወሎ😍
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@oneallahbcha
@oneallahbcha 19 күн бұрын
ወይኔ ወላሂ በድስት ወጥ መስራት እዴት እደናፈቀኝ ደግሞ የድስት ወጥ እዴት እደምወድ ❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@qweqwe444
@qweqwe444 19 күн бұрын
አለን አባታችን እንደት ነዉ የእኔ አባት ናፍቁእኮ አባቴ ሰላምነን እህናታችንን❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@AsAs-yu5hy
@AsAs-yu5hy 19 күн бұрын
የእኔ አባት ፈገግ አረግከኝ እረጂም እድሜ አላህ ይሰጠልን
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 18 күн бұрын
ጀምየ አቤት አንደበተ መልካም የኔ ጨዋ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@medinaendrismedi8866
@medinaendrismedi8866 19 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዘና ፈታ የሚያረጉ ቤተሠቦች 100kእናስገባው አይከፈልበት
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ 19 күн бұрын
👌👌👌😍😍😍😍ሁሌም በሳቅ ድምቅ በሉ ይመቻችሁ ሁሌም እዳዝናናችሁን ነው ንፁህ ቤተሰብ ናችሁ😊😊
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@sadakmal1865
@sadakmal1865 19 күн бұрын
ማሻአላ ጀም እናመሰግናለን እናይየን አሳየኸን ናፍቀውኝ ነበር ሀገሬን ማስረሻየ ናቸው ትዝታየን
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@zed8412
@zed8412 15 күн бұрын
ዉነትምየገበሬጮሌነዎትአባታቺንእድሜናጤናአብዝቶ ይስጠወት
@Tossatube.
@Tossatube. 14 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@tekalignmeselech4478
@tekalignmeselech4478 7 күн бұрын
የናትህ ሳቅ እኔንም ያስቀኛል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ❤
@Tossatube.
@Tossatube. 2 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@medhin8187
@medhin8187 12 күн бұрын
ይሄ ቤት ወደድኩት እናንተ የምር ቤተሰቦቼ ትዝ ኣሉኝ😊 የገረመኝ ምን እንደ ሆነ ታቃላችሁ የምድጃዉ ነገር እንዴት ነዉ የተሸከመዉ ሳየዉ ሸክላ ነዉ የተጣደዉም ተሸካሚዉን ሸክላ ነዉ 😅 ያምራል የምር ይመቻቹ ኣባትዮዉ ኣራዳ ናቸዉ ። ባለፈ ኣንድ ቪዶ ኣይቼ ነበር እና ከኬንያዊዉን ወጣት የተደረገ ቆይታ ኣባትህና እናትህ ዋዉ ። ሚጠይቃቸዉ ጥያቄ ገና ካፉ ኣይተዉ ነዉ የተረዱት የነበሩት ግርም ኣለኝ ማስተዋላቸዉ ዋዉ ።
@Tossatube.
@Tossatube. 9 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@oneallahbcha
@oneallahbcha 19 күн бұрын
ጀማል የድስቷን ወጥኮ ስትማሰል ሳናያት እድሁ እሳት ሲወርድባት አመሸ ነዉ ጥሬ ነገር ነች ወጥ አይደለችም😂😂😂
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r 19 күн бұрын
😁ወይ ስጋነች
@user-Nezhia
@user-Nezhia 18 күн бұрын
😂😂😂😂
@ZedAhmed-ui9pg
@ZedAhmed-ui9pg 19 күн бұрын
ደስ እሚሉ እናትና አባት ረጅም እድሜ ከአፈያጋ ይስጣችሁ ያካሜራ አማንህም ካለ አቅርብልን
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l 15 күн бұрын
ያኡምሬ በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ አላህ ይጠብቃችሁ ወንድም ጀማል እኔ የራያ ልጅ ነኝ አባቴም እናቴም አያቶቸም ራያ ነው ተወላክነታችን ግን የአባቴ አያቶቹ ጢጣ እና ተውለደሬ የሚባል ቦታ ተወላጅ ናቸው በስምጂ አናቀውም እደኛ የልጅ ልጅ ይኖራል እድታፋልገኝ ሀገር ቤት ስመጣ አሁን ስደት ላይ ነኝ 🎉
@user-dj8jh3ho2x
@user-dj8jh3ho2x 19 күн бұрын
ማሻ አላህ ፈገግታችሁ እንደት እንደሚያስደሰት አላህ እረጅም ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 19 күн бұрын
ጀማል ሰይድ ያገሬ ልጅ በርታልኝ 😍 ማዘርና ፋዘር በጣም ውድድ አደርጋቸዋለው ረጅም እድሜ ይስጣችሁ❤
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@saadhaadem8114
@saadhaadem8114 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤የኔዉዶች ቀላል ትናፈቃለችሁ ጨዋታችሁ አይጠገብምኮ
@Tossatube.
@Tossatube. 9 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m 18 күн бұрын
እንኳንደህናመጣችሁ ላግክክክክክክክክእናርግለትእናበርታታው እነሱንም እንደዛው
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@oumerHasuwe
@oumerHasuwe 18 күн бұрын
ጀም ምርጥ ሰው በርታ ስነመግባርህ ሳይበሉ ያጠግባል❤
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@user-qm7ut8jk6s
@user-qm7ut8jk6s 18 күн бұрын
የፈልቅልቅ ቤት ነው ማሻአላ❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@MedinaMohamoud
@MedinaMohamoud 14 күн бұрын
ሀገሬን ድጋሜ የማያት ስለማይመስለኝ ሁሌ ሆዴ ይባባል አስራ አንድ አመት ተቆጠረ እንደ ቀላል የባህዛፉ የሳሩ ሽታ ከፍ ያሉ እናቶች ሲስሙኝ ሽተመቸው ይመጣብኛል😢😢😢
@Tossatube.
@Tossatube. 9 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@user-qs2bg9kj4m
@user-qs2bg9kj4m 19 күн бұрын
ስጠብቅ ስለነበር አንደኛ ነኝ😂😊
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@fhgdgjf5573
@fhgdgjf5573 19 күн бұрын
መሻአላህ ፈታ አዴረጋችሁኝ እረጂም እድሜና ጤና አላህ ይሰጥልኝ 🥰🥰🥰🥰😂😂
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@3stube771
@3stube771 19 күн бұрын
የድሮ ሰውኮ ለዛቸው❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@user-ss5mo9pg3r
@user-ss5mo9pg3r 14 күн бұрын
እረጅም እድሜ ተመኘሁ ደሥ ሢሉ ማሻአላህ ይመችህ
@Tossatube.
@Tossatube. 9 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@فاطمهمحمد-ك9ث
@فاطمهمحمد-ك9ث 13 күн бұрын
ደስትላላላችሁ.መሻአላ.አብሮያኑሮአችሁ.ያገሬልጅ❤❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 9 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe 19 күн бұрын
አባዱላ ለምን ሀገሯ ላይ አትሰራም ነበር😂😂😂😂😂
@user-sj1ui5ws2z
@user-sj1ui5ws2z 19 күн бұрын
ጀም ዋውደሥ ሥትሉ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 19 күн бұрын
የውሸት ፍቅር አይታችሁ ተለያዩ የፋቀሩ እየየ እያልሺ ሽቃሊት ፍቅር እና ትዳር ቤተሰብ መከባበር ከዚህ ቤት ተማሩ ሪያሊቲሾው ነው ኖሩ እዩ
@jamaalahmed7480
@jamaalahmed7480 19 күн бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ናችሁ ቤተሰብ ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ወላሂ❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@user-of6wb2dl1s
@user-of6wb2dl1s 14 күн бұрын
አላህያኑርወትአባቴንእሚመስሉት፣
@Tossatube.
@Tossatube. 9 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@user-bg8lh4qi1e
@user-bg8lh4qi1e 15 күн бұрын
ወላሂ ማነው እንዴኔ ቶሎቶሎ ማዬት የናፈቀው 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc 18 күн бұрын
ማሻ አላህ የሚያምር ቤተሰብ እንትና አበትህን እድሜና ጤና ይሰጥህ ጀም❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@እስልምናየውዷሀይማኖቴ
@እስልምናየውዷሀይማኖቴ 18 күн бұрын
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እማየ፣አባየ ፣ወንድማች ረጅምእድሜ ይስጣችሁ አቤትፈገግታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@birkefekadu5506
@birkefekadu5506 18 күн бұрын
ደስ ስትሉ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ። የገረመኝ የበግ ስጋ አስራ ሁለት እንደሆነ አላውቀውም ነበር።
@FatumFatum-q2b
@FatumFatum-q2b 18 күн бұрын
ደስየሚሉ እናትና አባት❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 18 күн бұрын
❤❤❤የኔወርቆች ሙቸነዉ እመወዳቸዉ🎉🎉ሁለየም አቦ እደሱጋቪደወ ስራ ጀም❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🖤🖤🖤🌏🌏🌏🌏🌏🌏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@RahilAkillu
@RahilAkillu 13 күн бұрын
ግን እናት ሐገሬ 🎉🎉🎉🎉ለምለሽ ናፈቀኝ🎉🎉🎉
@Tossatube.
@Tossatube. 9 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe 19 күн бұрын
ጀም የማሪቱን ዘፈን ጀምረህ ለምን ትንሽ አታስረዝመውም
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 19 күн бұрын
የኔ አባት እፍፍፍፍፍፍ 💦💦💦💦💦💦💦
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@user-vq2wt9fr8v
@user-vq2wt9fr8v 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤እደሜችሁን ያርዝመዉ❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@Zaibah54Ahmad
@Zaibah54Ahmad 15 күн бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ ደሥየሜሉ ቤተሠብ❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 14 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@semirawollo
@semirawollo 19 күн бұрын
አላህ ረጅም እጂሜ ከጤናጋ😅😅😅አሳቁኝ ኡፍፍፍ አላህ ይጠብቃቺሁ❤
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@betibeti-l8x
@betibeti-l8x 3 күн бұрын
ስጋየ ቀርቶ ነፍሴ ናፍቃል አምላኬ ለሀገሬ አብቃኚ እዴት እደናፈቅሁ
@Tossatube.
@Tossatube. 2 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
@Eshidehina
@Eshidehina 18 күн бұрын
ወላሂ ግርማ ሞገስ ያላቸው እናትና አባትነው ያሉህ
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 18 күн бұрын
እነ እማማ ለካ ዩቱዩብአላቸውዴ አረ ኑ የገጠርልጆች እንሂድ በጣምነው የምወዳቸው ቤተሠቦቸን ያስታውሱኛል 🥰🥰
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@user-qz1cn9yq9i
@user-qz1cn9yq9i 18 күн бұрын
ቤቱ ስመረግ አፈሩ ዋልካው ባይኔላይ ሄደብኝ እረጉዝነበረኩ በጣም ዋልካ አምሮኝ ቀረ 7_ወሬ ነው ግን ዋልካ በጣም አሰኘ ኚ የስደት ኑሮ እደልብ አይሆን በጣም አድናቂህነኝ አላህ ይጠብቃቺሁ
@Tossatube.
@Tossatube. 17 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
@fafiwolloyewa
@fafiwolloyewa 16 күн бұрын
አይየ አጎቴን ይመስለኛል ❤❤❤እወዳችኋለሁ ወሎየወቹ❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. 15 күн бұрын
ቤተሰባችን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቪዲዮውን ላይክና ሼር ያድርጉ፡፡
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 28 МЛН
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 39 МЛН
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 68 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 45 МЛН
ሰርጋቸው ጅዳ ምላሻቸው አገር ቤት ሙሽሮቹ የሌሉበት
9:13
መካነ ሰላም ሚድያ ቲዩቭ
Рет қаралды 10 М.
ቲጂ ላይ አደሙባት !!!
33:11
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 47 М.
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 28 МЛН