No video

የገብሩ ደግነት የ50 አለቃ ገብሩ የእንቁጣጣሽ አዝናኝ በጣም አስቂኝ ድራማ/EBS NEW YEAR SPECIAL

  Рет қаралды 15,241

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 18
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 4 жыл бұрын
ወይኔ ስወደው ይህ ፖሮግራም እባካቹ በየሳምንት ለምን አታረጉትም
@PATCHUPDATE
@PATCHUPDATE 4 жыл бұрын
በየሳመንቱ ይሁን የምትሉ
@hulegebmedia4915
@hulegebmedia4915 4 жыл бұрын
50 አለቃ እንኳን አደረስክ
@marishetyemariyamli8284
@marishetyemariyamli8284 4 жыл бұрын
Kkkkkk ay hamsa aleka gebru ye ewunet betam new yemwedachew ebakachun beyesamtu akrbulen
@selamfiker7248
@selamfiker7248 4 жыл бұрын
wey 50 aleka gebru
@tarekegntarekegn8077
@tarekegntarekegn8077 4 жыл бұрын
Betam tensh dekika lemn hulun yemetakerebuten tetachihu be 50 alekan betekeyirut yishalale
@tayoutube2969
@tayoutube2969 4 жыл бұрын
ዛሪ አደኛነኝ እዴኔ አምሳለቃ እሚዎድ
@solomontesfayesolomontesfa4986
@solomontesfayesolomontesfa4986 4 жыл бұрын
Yeh voice tagel sefeu
@rasyohanes8824
@rasyohanes8824 2 жыл бұрын
በየweek yehune
@wajo_tube
@wajo_tube 4 жыл бұрын
❤️ ወይ ፍቅር ❤️ አስተማሪ ታሪክ ነው። ይነበብ👇 ከእለታት አንድ ቀን አንዲት ወጣት በትዳሯ ተስፋ ትቆርጣለች ። ባሏንም ለመግደል ታስባለች። ማታውን ስታሰላስል ታድርና ጧት ላይ እንዴት ማንም ሰው በማይጠራጠረውና እርሷንም ወንጀለኛ በማያስደርጋት መልኩ መግደል እንደምትችል ለመመካከር እናቷ ጋር ትሄዳለች።እናቷም "ማንም በማይጠረጥረው መንገድ እንድትገይው እረዳሻለሁ። ግን አንቺም ማድረግ ያለብሽ ነገሮች አሉ። 1ኛ መጀመሪያ ከባልሽ ጋር መታረቅ አለብሽ። ምክንያቱም ከሞተ በኋላ በፊት ፀብ ካልነበረሽ ማንም አይጠረጥርሽም 2ኛ ራሰሽን መጠበቅና ለባልሽ ቆንጆ ሆነሽ መታየት አለብሽ 3ኛ ጥሩ እንክብካቤና አድናቆት ስጪው። ያሰብሽውን እንዳይጠረጥር ያደርገዋል። 4ኛ ትዕግስተኛ ሁኚ።ፍቅር ሰጪው። ቅናት ቀንሺ።የሚናገረውን ጆሮ ሰጥተሽ አዳምጪው። እነዚህን ነገሮች ማድረግ ትችያለሽ?"ብላ ጠየቀቻት።እናቲቱ። "ምንም ችግር የለውም። እማ ብቻ እርሱን የምገድልበትን መንገድ ንገሪኝ።" አለች ልጅቷ። "እንደዚያ ከሆነ ምን ማድረግ እንዳለብሽ እነግርሻለሁ። በደንብ አድምጪኝ።"አለች እናት።ልጅቷም በአትኩሮት መስማት ጀመረች። "ይህንን መርዝ በምግቡ ውስጥ በየቀኑ ትንሽ ትንሽ ጨምሪ ቀስ በቀስ እያዳከመው ይገድለዋል።" አለቻት። ልጅቷም መርዙን ይዛ በደስታ ቤቷ ሄደች። በተነገራት መሰረትም ለባሏ መስጠት ጀመረች። ከወር በኋላ እንደገና እያለቀሰች እናቷ ጋር መጣች። "እማ አሁን ባለቤቴን መግደል አልፈልግም።በጣም ተለውጧል። እንደያውም ለርሱ ያለኝ ፍቅር ከቀን ቀን እየጨመረ ነው።እባክሽ እማ መርዙ እንዳይገድለው ምን ላድርግ?ያለ እርሱ መኖር አልችልም። አለች ስቅስቅ ብላ እያለቀሰች። እናትም "አይዞሽ ልጄ አታልቅሺ የሰጠሁሽ መርዝ አልነበረም።የደቀቀ ስኳር ነበር። በርግጥ መርዝ የነበርሽው አንቺ ነበርሽ። ያ ነበር ባለቤትሽን ቀስ በቀስ እየገደለው የነበረው። አየሽ አይደል ፍቅርና እንክብካቤ ስትሰጪው እንዴት አይነት መልካም ሰው እንደሆነ።ስለዚህ ከዚህ ተምረሽ ለባልሽ መልካም ሚስት ሁኚለት።"ብላ ነገረቻት። የኔ እህት ወንድ ልጅ የፈለገ አረመኔ ቢመስል ልቡ ገራገር ነው በፍቅር ልታሸንፊው ትችያለሽ። መልካም ሚስት ሁኚለት። ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል :: የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን። kzbin.info/www/bejne/qZKcf6p-oNBneaM
@yordanosbahiru9176
@yordanosbahiru9176 3 жыл бұрын
😂😂😀😀😀😀😁😁😁
@fadikamel616
@fadikamel616 4 жыл бұрын
R
@HermiKaleRedi
@HermiKaleRedi 4 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት እኔም እመልሳለሁkzbin.info/www/bejne/poLMZYWwnqyMd7M
@wollotimes
@wollotimes Жыл бұрын
50 አለቃ ገበሩ 😜😂😜
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 4 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት kzbin.info/www/bejne/hXTGfqivfteEa6s
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 16 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 4,7 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 68 МЛН
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 16 МЛН