KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ተኩሷን አበላሸሁት ግን ዶሮ ሰርቼ ካስኳት
24:28
ውይ ሲያሳዝን አዲስዬ የኔ ባል
21:48
ЭКСКЛЮЗИВ: «Папа мені көп ұратын!» Біреудің семьясын бұздым деп айта алмаймын! Алғашқы сұхбат
2:20:23
How it feels when u walk through first class
00:52
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
የገንፎ መብላት ውድድር አዲስ እና ቃል
Рет қаралды 168,312
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 355 М.
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Күн бұрын
Пікірлер: 992
@-haddiszema
Жыл бұрын
አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈 ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን imo WhatsApp Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን
@masrt.getachwo5825
Жыл бұрын
yeti.nwoadsi
@rishangiday942
Жыл бұрын
Ja ja 🙏 🙌 👏🏼 ❤️ ijomp
@amlakie3055
Жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@arsemarsem2137
Жыл бұрын
Ena yemakabaya biye zim alegn eko ba telgrm ❓❓
@erichierichi7322
Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@marthaethio3211
Жыл бұрын
እንደነዚህ አይነት ፍቅር ያለው ቤተሱብ ይስጣቹ እግዚአብሔር ልጃቹን ያሳድግላቹ
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛዋ
@imaway7619
Жыл бұрын
Amen amen amen
@ከነአንነኝ-ደ2አ
Жыл бұрын
እንኳን ለልደታ ማርያም አደረሳችሁ ምርጥ ቤተሰብ❤
@jemilajemila3832
Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አዳረስን
@lidiatadele6033
Жыл бұрын
Kenean gin lmn follow ataregegn tezegitobign nw
@meseryebuzeman.21
Жыл бұрын
ዛሬ እኮ ቀኑ 1 ነው ልደታ ማርያም ውድ የአገሬ ልጆች ልደታ ማርያም የምትመኙትን በሙሉ ታሳካላቹ🙏🙏🙏
@gjghhhbjghgg6820
Жыл бұрын
አሜን(3)❤💜🙏
@mabittaegezabereleona1854
Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@fasikawande3558
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zdwollyewa6601
Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ሀይሚነኝየድንግልልጄ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🥰🥰
@ruthkassu6304
Жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ቆንጆ ማርያም በሽልም ታውጣሽ የተወለደውን እግዚአቤሄር በጥበቡ እና በሞገስ ያሳድግላችሁ አሜን
@መዲናዩቱብ-ፐ2ኘ
Жыл бұрын
ደምረኝ
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛዋው
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
Жыл бұрын
እንዃን ለልደታ ማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ
@mhmoh6727
Жыл бұрын
አሜን
@love-ep6tg
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@astkebe1317
Жыл бұрын
አሜን 🙏♥️
@የራያዋ
Жыл бұрын
አሜን🙏
@ugyugyytgty9690
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሠን
@lemlemyedingillij7465
Жыл бұрын
ቃል ፍቅር ናት የምትሉ🙋
@aetedeaetede3016
Жыл бұрын
እኔማ ቃልን ለማየትኮ ጉጉት ነው እምለው
@shawaye5579
Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰👍👍👍☝☝☝
@መዲናዩቱብ-ፐ2ኘ
Жыл бұрын
@@aetedeaetede3016 ደምረኝ
@መዲናዩቱብ-ፐ2ኘ
Жыл бұрын
@@shawaye5579 ደምሪኝ
@መዲናዩቱብ-ፐ2ኘ
Жыл бұрын
እኔም ወዲዲዲዲዲ
@selam801
Жыл бұрын
ማነው እንደኔ የእዮብ አባላል ደሰ ያለው አማትበህ መብላት ትልቅ ትምህርት ነው ተባረኽ🥰
@hellenhellen8823
Жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ፍቅር 🥰🥰🥰🥰 ቤተሰብ በሙሉ ደስስ ስሎ በማርያም ፍቅራችሁ በጣም ያስቀናል 🥰🥰🥰🥰😍😍😍
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
Жыл бұрын
ደስ ሰትሉ ማርያምን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ በዘር ይባርካችሁ ይሄንን ስናይ ትዳር እንመኛለን ስለሂወት ስናኝ ትዳር እንፈራለን እንዲህ ግራ እንደገባን አለን😑
@መሲቲቲዩብ
Жыл бұрын
ትክክል
@majeedabualragheb5597
Жыл бұрын
በትክክል❤😢
@alemtsehaysesaysisay7144
Жыл бұрын
ኢፍታህ እህቴ ትክክል ነሽ እማ ፍቅር የተባርከውን ትስጠን
@fatumawase
Жыл бұрын
@@majeedabualragheb5597 ደምሪኛ
@fatumawase
Жыл бұрын
@@alemtsehaysesaysisay7144 ደምሪኛ
@beza4703
Жыл бұрын
እዩኤል ምስኪን እንደ ዳቦ በእጁ ይዞ ገመጠው። ደስ የሚል ቤተሰብ. ቃልዬ ማርያም በሽልም ታውጣሽ. ልጃችሁን እግዚአብሔር ነጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛዋ
@ሄለን-ሐ5ረ
Жыл бұрын
እዚህ ቤት ያለው ፍቅር ለኛም እየደረሰ ነው 🙏🙏🙏
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛ
@አዲስገመዳ
Жыл бұрын
ትክክል እውነት መጀመረ እግዚአብሔርን ማስቀደም ኢዮብ ትክክል እውነት
@anaa8174
Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አቤል ደግሞ ትዳር ተመችቶሀል በጣም
@mekditube9733
Жыл бұрын
በስደት አለም ያላችሁ እህት ወንድምቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ።ቃልየ ማሪያም በሽልም ታውጣሽ
@pickname7149
Жыл бұрын
አሜን(3)🙏💒
@የራያዋ
Жыл бұрын
አሜን🙏🥰
@redaehadish1483
Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ያለነዉስ አንመረቅም
@fatumawase
Жыл бұрын
@@pickname7149 ደምሪኛ
@fatumawase
Жыл бұрын
@@redaehadish1483 ደምሪኛ
@bsratdarba3647
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ❤ የኔ መልካሞች. ምርጥ ቤተሰብ. አቤላ ግን ካገባ ቡሀላ በጣም ነው የተቀየረው ማለት በቃ ትልቅ ሰው ነው የሆነብኝ ከንግግሩ ጀምሮ. በተረፈ ይመቻችሁ. ቃልዬ የኔ ልእልት ❤❤❤❤
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛዋው
@አላህሆይጠካራሴትአድርገኝ
Жыл бұрын
እደት ደስ እደምትሉ አላህ ደስታችሁን ይጨምርላችሁ ቃልየ የኔ ደርባባ ስወድሽ ❤
@መዲናዩቱብ-ፐ2ኘ
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@abayneshshiketa4722
Жыл бұрын
ayleyachu betam new yemtamirut eyobel demo betam askigen new batekalay betam timechalachu💚💛❤😍😍😍😍😍😍
@tagiashito9348
Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@fatumawase
Жыл бұрын
@@abayneshshiketa4722 ደምሪኛ
@fatumawase
Жыл бұрын
@@tagiashito9348 ደምሪኛ
@Bintmusatube
Жыл бұрын
አደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ነፍሰጡር ንኝ አምሮኝ ነው 🙊😢😢😢😢😹😹😹 ጉድ ጉድ ዋጡት ዋጡት ገንፎ ይሄንን ያህል ይበላልደ😂🙉🙉🙉
@mekedssewent6474
Жыл бұрын
እረ አንደኛ መሆን እስኪ እዩት
@anaidesalemuyoutube978
Жыл бұрын
😂😂😂😂🥰🥰🥰
@saeedaahmad3971
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛዉ እንኳን ለልደታ ማርያም አደረሳችሁ ዉድ የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት ፍቅር ሰላም ይብዛላችሁ❤❤😍
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛዋው
@seadayimam8488
Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው የቃልየ ባለቤትና ቤተሰቦቹ በተለይ ወንድሞቹ የሚዋደዱት ነገር እና እሚከባበሩት ነገር ያስቀናል በርቱ
@weletemaryamkedejshadershnafek
Жыл бұрын
እኳን ለልደታ ማርያም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ለተዋሒዶ ልጆች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በሰላም ወደሀገሪችን በሰላም እማምላክ ትመልሰን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕯️🕯️🕯️ በርቱልኝ ዉዶቸ
@habhabshi6915
Жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ. እንኳን ደስ አለህ አዲስ እዮብ መላ ቤተሱቡ እንኳን ደስ አላችሁ
@hanawerku
Жыл бұрын
ቃልየ አራስነት እዲትነው ተመቸሽ ወይ የኔወድ ስሙ ማነው ሰሙን ማወቅ የምትፈልጉ በላይክ አሳዩኝ አቤል በሰላም እግዚአብሔር ያገላግልህ
@yeabsira-sx5bc
Жыл бұрын
አዲስ እና ቃልዬ እንኳን ጌታ ረዳችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ደግሞ አምሮብሻል መጫትነት ተስማምቶሻል ልጃችሁ በሰላም በጤና በሞገስ ይደግላችሁ እወዳችኋለሁ ገንፎውን እንዳትጨርሱት አስቀምጡልኝ
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛዋው
@-Ele
Жыл бұрын
📚የሀደም ልጁች ሆይ 👉🏻 ኑ ቃል አላህ ቃል አረሱል 🌹 የቁራኣን ተፍሲር እንማር አሟኝ የሆክ አሟ የሆሽ ያአላህ ቃል እናስቀድም 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷🌷
@melesbest8415
Жыл бұрын
Des.setlu
@fatumawase
Жыл бұрын
@@melesbest8415 ደምሪኛ
@genetwollotube
Жыл бұрын
ማነው እደኔ ኳመንት የማንበብሱስያለበት ቃልየስወድሽ
@astkebe1317
Жыл бұрын
እኔ 🤗
@qusaialmomani9438
Жыл бұрын
እኔ ሲጠሩኝ እክዎን አልሰማም🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️
@GenetZoubi
Жыл бұрын
እልልልልልልል መጡ ቃልና አዲስ የኔ ተናፋቂዎች ናፍቃቹሆኝ ነበር በተለይ ቃል የኔ ውድ እመብርሃን በሽልም ታውጣሽ
@መዲናዩቱብ-ፐ2ኘ
Жыл бұрын
ደምሪኝ እህች
@merongm5989
Жыл бұрын
እዮባዬ ጎበዝ በዛው ትልቅ ትምህርት ነው ያስተላለፍከው
@marshetebabu
Жыл бұрын
እግዚዓብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ
@aschalw1489
Жыл бұрын
ደግሞ የእዮባ ስርዐት ደስ ስል ። ባጠቃላይ ደስ ትላላችሁ ቃልዬም እንኳን ማሪያም ማረችሽ
@geraratube12
Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች እናንተንም ፈጣሪ ለዚህ ያብቃቹ🙏
@bitybity4949
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fatumawase
Жыл бұрын
@@bitybity4949 ደምሪኛ
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛ
@ኤፍታህወለተሚካኤል
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selambakala9979
Жыл бұрын
የኔ ውዶች እንኳን መጣችሁ የምር ትናፍቁኛላችሁ ቀን በቀን ይልቀቁ ሚል በላክ ያሳየኝ ስወዳቸው 😘😍
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛዋ
@hanakukuhana4575
Жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት አቤል ኑሮ በጣም እንዳማረረክ ታስታውቃለክ ቃልዬ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ቤቢዬነም ማርያም ታሳድግላች የአቤልንም ባሌቤት ማርያም በሰላም ትገላግላታ🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘
@ቲጂነኝየድንግልማርያምልጂ
Жыл бұрын
እዮባዬ የኔ አባት አማትበህ ስትጀምር እድምታሸንፍ አዉቄ ነበር በስመአብ ብለን ከጀመርን ጥር ጥር የለም ፈላጎታችን ሁሉ ይሳካል። አዲስ አንዲ ነገር አወዳድርልኝ ለኔ ስትል የባባዬን ሺንት ጨርቅ ሰብስብ አድርገህ ይጠቡ አወዳድርልኝ መቼም እዳማትቀየሙኝ እርግጠኛ ነኝ አቤሎ ላንተም ለወደፍት ልምድ ይሆንሀል 😁😁😁
@meskeremmeseret7808
Жыл бұрын
እስኪ የነቃልየን ቤተሰብ እንደኔ ሰፍ ብሎ የሚወዳቸ በላይክ ንገሩኝ 🥰🥰🥰🥰 ብዙ ፍቅሮን አግተናል ተምረናል የምር በጣም ደስ የሚሉ 🌹🌹🌹
@Lidyafkr1752
Жыл бұрын
ማነው ይህን ቤተሰብ የምወደው እንደ እኔ ምንም ነገር ስታረጉ ደስ ምላቹ 👍👍👍👍
@አንቲውእቱተስፋሁላአዳም
Жыл бұрын
እዮብ ትልቅ ትምህርት ነው ❤❤
@samimmsamimm7281
Жыл бұрын
እዚህቤት ያለ ፍቅር እኮ ልዩነው 🥰🥰🥰
@ዋነፋሴ
Жыл бұрын
ስወዳችሁ ምርጥ ቤተሰብ በፋቅር ያኑራችሁ ቃል ልደታ ማሪያም በሽልም ታወጣሽ❤🥰
@hilinamisganu2008
Жыл бұрын
ማርያም በሽልም ታውጣሽ🙏❣️
@Bezie605
Жыл бұрын
ፍቅር ሲጀመር እናያለን ቀለበት ሲታሰር ሽማግሌ ሲላክ ሰርግ ሲደገስ በሁሉም አለን ከናንተ ጋር ስትጨነቁ እንጨነቅ አለ ሁሉም ነገር ታሳዩን አላቹ መጨረሻ ግን ልጅ ትደብቁን አላቹ ፌር አይደለም 😂😂😂 ቃል አዲስ እንኳን ደስ አላቹ ለክርስትና ደሞ ያብቃቹ ቃልዬ ማርያም በሽሉም ታውጣሽ
@jameelajamu147
Жыл бұрын
Kkkkkkkkk😂😂😂😂😂ወየዉ በሣቅ ሞትኩ
@Bezie605
Жыл бұрын
@@jameelajamu147 🤣🤣🤣🤣ሳቂልኝ
@ahmeedali4161
Жыл бұрын
ከነቤተሰቦቻችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@rabiaseid2385
Жыл бұрын
እንደ እኔ ገንፎ በልቶ መልሶ እሚርበው እጀ ወደላይ🤪😁😁😁
@moofhh1685
Жыл бұрын
😆😆😆👈
@mesi685
Жыл бұрын
😂😂😂😂🤣🤣
@fasikawande3558
Жыл бұрын
😄😄😄😄
@روزاباتا
Жыл бұрын
የኔ ማር እዮብይ ጉበዝ ማርያምን ከማንኛዉም ነገር አማትቦ የጀመረ ሰዉ ምንም ብሆን ወድቆ አይወድቅም ትልቅ ትምህርት ነዉ እዮባዬ👍👍👍👍 በመቀጠል በሳቅ ሆዴ ቆሰልኩኝ 4ት ግዜ አየሁት ይመቻችሁ የኔ ባለ ማእተቦች👍👍👏👏👏👏❤❤❤❤❤
@ማሕሌትደጀኔ
Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ግን እኮ ወንድ ልጅ ገንፎ 🥣አይበላም 🤣ለቃልዬ እዳትጨርሱባት ዋ ባቢየን ያሣድገው ልደትዬ እኮ ናት ዛሬ እንኳን አደረሳችሁ 🙏
@arsamarsam2222
Жыл бұрын
እኮ🤣🤣
@fatumawase
Жыл бұрын
@@arsamarsam2222 ደምሪኛ
@user-fr1sx6nk2
Жыл бұрын
ይህበተሰብ በጣምደስየሚልበተሰብነዉ ሁሌየም ደስታአይለያችሁ ቃልእኳን ሁለትሆሽ የኔልዩ
@HanaHana-jt9jd
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት ቃልየም ማሪያም በሽልም ታውጣሽ
@መዲናዩቱብ-ፐ2ኘ
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@gjghhhbjghgg6820
Жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ የኔ ዉድ በሽልም ታዉጣሽ በተረፈ ደስ ትላላችሁ ❤🙏
@tesfaun7888
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ አብዝቶ ይጨምርላችሁ 😘😘😘
@frihiwotsolomon
Жыл бұрын
ቃልዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም ታጫውትሽ ማርያም በሽልም ታዉጣሽ አዲ እንኳን ደስ አለክ
@ሰላምሰላምፍቅር
Жыл бұрын
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
@fasikawande3558
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@elsatesfalem7463
Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@azebtilaye91
Жыл бұрын
ኦኦኦኦኦ ለመጀመሪያ ጊዜ ገንፎ እንደ ሳንድዊች ሲገመጥ አየሁ ቃልዬ ማርያም በሽልም ታውጣሽ
@salehahabheshawitk98
Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስስትሉ ደስ የሚል ቤተሰብ
@Lidiyana-yemariyam
Жыл бұрын
እዮኤል ማሸንፍ መስሎኝ ነበር😂🤣😂😂😃
@tig-dm8pb
Жыл бұрын
እዩኤል ሚስጊን ደስ ትላላችሁ
@lijfasikatube1322
Жыл бұрын
ማነው እደኔ ይሄን ውብ ቤተሠብ የሚወድ የምር እዚህ ቤተሠብ እግዚአብሔር አለ ምክኒያቱም ፍቅር መከባበር አድነታቸው ግሩም ነው ወላድተ አምላክ ፍቅራችሁን ትጨምርላችሁ ቃልዬም ማሪያም በሽልም ታውጣሽ የኔ ቆጆ
@mikalmicheal
Жыл бұрын
Amen lejam endezi Yale bete seb ysten fetari amen ❤️
@mikalmicheal
Жыл бұрын
Amen lejam endezi Yale bete seb ysten fetari amen ❤️
@ወንቅሸትሂወቴዮሐንስአባቴ
Жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ቃልዬ አድስ እንኳን ደህና መጣችሁ ቃልዬ እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ እማዬ በርቺ ጠንክሬ ምግብ በደንብ ብይ አጥሚቱንም ገንፎውንም በይ ቃልዬ💗 ቆይ ግን እመጫቶቹ እዮብ አቤል ሆኑ 😄😄😄
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛዋ
@sarasara2491
Жыл бұрын
ውይ እናተ አያልቅባችሁ ስወዳችሁ እዮባ ዋውውውው ቃልየ ማሪያም በሽልም ታውጣሽ አቤላ ሚስኪን መጀመሪያ ጀምሮ መጨረሻ
@Adingn
Жыл бұрын
እዮባ ምርጥ ልጅ አማትበህ መደመርህ በጣም ደስ ብሎኛል ቀጫጫዉም እንደዛዉ ጎበዞይ ከምንም በፊት እሱን ማስቀደም ግድ ነዉ
@amleworkketema5211
Жыл бұрын
አበላችሁ በጣም ያስቀናል እዮባ አንደኛ ቃል የኔቆንጆ አዲስዬ ባጠቃላይ ሁላችሁም እንወዳችኋለን
@bazakason8474
Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ
@ghjjj2408
Жыл бұрын
ቃልዬ እመብርሃን እኳን በሙሉ እግርሽ አስረፐጠችሽ አዲስ ላተም ደስ ብሎኛል እኳን አባት ለመሆን አበቃህ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@saraha2077
Жыл бұрын
ደስ ስትሉ😍😍
@rozakebede9494
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ልጅ እንኳን በሰላም ፈታሽ የተባረከ ፍሬ ከትዳራችሁ ጋር ያድርግላችሁ ወገኖቼ
@zd8671
Жыл бұрын
ደሥሥትሉ👍👍👍
@ኬነኝሥደተኛዋ
Жыл бұрын
የወለደችው ቃል አድሥ አምሮብሃል አተም ወለድክ ደ😂😂(
@besemselasysemeselamawlnea471
Жыл бұрын
በስመ ስላሴ ስም ልደታ ማርያም ቀናችንን ብርክ ታድርግልን አገራችንን ትባርክልን በቀኟ ታውለን ክፍውን ይታርቅልን ደጉን ታቅርብልን አሜንአሜን አሜን🇨🇬🇨🇬🇨🇬⛪️⛪️⛪️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛዋው
@amnathossen1451
Жыл бұрын
ወይኔ ወላሂ እደዛሬዉ ስቄ አላቅም ኑሩልኝ ቤተሰብ ደስስ የምትሉ ማሻአላህህህ
@saramehamed8754
Жыл бұрын
ደስ ስትሉ 💔👌👌
@መዲናዩቱብ-ፐ2ኘ
Жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@HiHello-zh1dz
Жыл бұрын
ደስ ሰትሉ ♥️👏
@haylmaryamhaylye
Жыл бұрын
ፈጣሪ ሲወድህ እንደራስሕ የሚዉድህን ሰዉ ይሰጥህና ቀሪ ዘመንህን እንድትደሰት ይፈቅድልሃል አዲሰ እድለኛ ነህ ስታይህ እራሱ በስስት በፍቅር ነዉ የምተይህ ፈጣሪ ደስታችዉን ያብዛዉ.
@elizabethtesfatsion4596
Жыл бұрын
ቃልየ እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ እናንተ አለማጋነን ድንቅ ፍቅረማኞች እንዲሁም የታደላችሁ መልካም ቤተሰብ የናንተን ፈለግ እዞ ይደግ ማሙሽየ ውርሀዊ የመቤቴ ልደታ እንኮአን እደረሳችሁ እልልልልልልል
@ቲጅ-ከ7ዠ
Жыл бұрын
ቃልዬ እና አዲስ ልጃውን ያሳዩን እምትሉ+👍ጎራ በሉ
@ፂዮን-ረ3የ
Жыл бұрын
አረገና ነው ለሚዲያ ውዴ
@astkebe1317
Жыл бұрын
Ari tey ema genanew 🥺
@sus2475
Жыл бұрын
አረ ጥሩ አይደለም ቢያንስ 3 ወር ይሁነው
@hadilismael-ek5yz
Жыл бұрын
ቃልየ እንዴት ነሽ እየበረታሽ ነው አላህ ያጠግንሽ የኔ ቆነጆ ልጅሽንም ያሳድግልሽ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እወዳችዋለው ለቻናላቹ አዲስ ነኝ
@ledyagatachew8101
Жыл бұрын
First comment
@yetariksewyetariksew6709
Жыл бұрын
እዮባ ጎበዝ በማታብ ጀመረ አሸነፌ👍 ቃልየ ማርያም በሽልም ታውጣሽ የነ እህት
@atsedewoday-hr1fw
Жыл бұрын
ውይ እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ነው ያዝናንችሁኝ አመሰግናለሁ
@askidesta4271
Жыл бұрын
አቤት ፍቅር አቤት ትትና ቃልየ እመብርሀን በሽልም ታውጣሽ ምርጥ family
@Bintmusatube
Жыл бұрын
ደስ ስትሉ እዬባ ያሸንፋል ብየ ነበር ማሻ አላህ😍😍😍 በላፊያ
@fetleworkkebede7944
Жыл бұрын
ኮሜንት አድርጌላቸው አላውቅም ነበር ።ዛሬ ግን ልኮምት። መጀመሪያ ላይ ያለኸው ልጅ እንደ አሳማ በሁለቱም ጉንጭህ ይዘህ አለማሸነፍህ ደስ ብሎኛል። እዮብ! የተናገርከው ነገር በተግባር መጀመሪያ አማትበህ በመጀመርህ በፈጣሪህ ያለህን እምነት አይቻለሁ እናም ይሄ ዘና ለማለት የተሰራ ቪዲዮ ቢሆንም ስግብግብነት የትም እንደማያደርስ ተምረናል።እንኳንም አሸነፍክ።
@አዳማናዝሬትአዳማ
Жыл бұрын
ሱስ ሆናቹብኝ ያለፈውን ቪዲዮ ሁሉ እያየው ነው በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካቹ ዘመናቹ ይባረክ
@mulu5
Жыл бұрын
ኪኪኪ ወይኔ በሳቅ ጣእሙን አላዉቀዉም አላለም አይ እናተ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ቃልየም በሽልም ዉጭ ደግሞ ለክርስትናዉ ያብቃችሁ ያብቃን አሜን
@mistremednmolla7050
Жыл бұрын
ሺንት ጨርቅ በማጠብ አዎዳድሯቸው ልጁ ዳይፐር ተጠቃሚም ከሆነ ለነሱ ስትሉ ሺንት ጨርቅ ተጠቃሚ አድርጉት
@sodokistane8623
Жыл бұрын
እዮብዬ ተባረክ እግዚአብሔርን አስቀደምክ🙏
@tarytary495
Жыл бұрын
እረ በሳቅ ፈረስኩ ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችው
@almazamlaku5537
Жыл бұрын
እዩብ የኔ አስተዋይ ሰለማችሁን ያብዛላችሁ
@SEMU.WELOYWA
Жыл бұрын
ያለህን ተመልከት ደስታህን ለማግኘት ሩቅ መሄድ አይጠበቅብህም ያሉህን ነገሮች በቂ ናቸዉ ሁል ግዜ ግን ችግሮችን የምታይ ከሆነ እና ፈተናዬ የበዛ ነዉ እያልክ የምታስብ ባለህ የማትደሰት በሆነዉ ሁሉ ቅሬታ ያለህ ከሆነ እመነኝ ዛሬ የምታማርራቸዉን ቀናቶች የሚያስመሰግኑ ሌሎች ከባድ ቀናቶች ይመጣሉ ስለዚህ ሁሌም ባለህ ተደሰት አመስግን ያኔ በእጥፍ ይጨመርልሀል
@yezenyezen5804
Жыл бұрын
ውይይይ እናንተ ሠላሳ ጊዜ ባያቹ አልጠግብም ቃልየ ስላየውሽ ደስ ብሉኛል
@sindugessesse6290
Жыл бұрын
እንኳን የውነቱን ገንፎ ለመብላት አበቃችሁ እዮባ ነው አንደኛ፣
@ethiolove131
Жыл бұрын
ጀግና አቤል የኔ ወንድም አማትበህ ስለጀመርክ ነው ያሸነፍከው ያማተበ ሁሉ ያአሸናፊወች አሸናፊ ነው
@tigist9632
Жыл бұрын
አማትበህ ከጀመርክ ሁሉም ነገር ይሳካልሀል እዮባዬ👌
@netsanetmedia21
Жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ ብሉ የተቀደሠ ይሁን ግን ትኩስ ከሆነኮ አስቸጋሪ ነዉ እዮብ አሸነፈ ጎበዝ
@tiglave9553
Жыл бұрын
ቃልዬ ማርያም በሽልም ታውጣሽ የኔ ቆንጆ አቤት ደስስ ስሉ እናተን ሳይ ትዳር ያምረኛል ፍቅር ፍለጋ ብቻ እስት እግዚአብሔር መርቆ ይስጠን 😌♥️♥️
@shibreysis2677
Жыл бұрын
የኔ ዉድቹ ቃሊዬዬዬዬ የኔ ማር እነዴት ናት በሬታልቺ ባባዬስ ስሙን ማን አላችት በጣም ታምራላችሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍ፈጣሪ በጥብበ ያሳደግላቹ
@etiopiaenattube5202
Жыл бұрын
ደስ ስትሉ እግዚሃብሄር ፍቅራቹን አያጉል❤❤❤🙏
@mfmmamd6002
Жыл бұрын
አቤት ፍቅር እግዚአብኤር ይጨምርላቹ እኔ ግን ቀጭኑ ያሸንፋል ብየ ነበረ
@merymryana-oy3sz
Жыл бұрын
ቃልየ የኔቆጆ እኳንለእናትነት ክብርአበቃሺ
@emayewdshalehu2212
Жыл бұрын
ፍታ ነው ያርጋችሁን ማሪያምን. እዬብ የኔ አስተዋይ❤🙏ቃልዬ እማምላክ በሽልም ታውጣሽ❤
@gedam626
Жыл бұрын
ቃል እንኳን ማረያም ማረቸሸ እግዚሔቤር በፍቅረ ያሳደገላችሁ አዲስ ደስስስስስአለህ😘😘😘😘
@hanamulugeta4812
Жыл бұрын
በጣም ደስ ተለላችሁ እግዚአብሔር ፍቅርን የብዛላችሁ❤
@meronseyfu1174
Жыл бұрын
ቃልዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ማርያም በሽልም ታውጣሽ ውዴ እንኳን ደስ አላችው በድጋሜ
24:28
ተኩሷን አበላሸሁት ግን ዶሮ ሰርቼ ካስኳት
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 320 М.
21:48
ውይ ሲያሳዝን አዲስዬ የኔ ባል
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 158 М.
2:20:23
ЭКСКЛЮЗИВ: «Папа мені көп ұратын!» Біреудің семьясын бұздым деп айта алмаймын! Алғашқы сұхбат
НТК Show
Рет қаралды 1,1 МЛН
00:52
How it feels when u walk through first class
Adam W
Рет қаралды 26 МЛН
00:14
Smart Sigma Kid #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 81 МЛН
09:25
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 354 М.
13:36
የአቤል የ አዳራሽ ፕሮግራም በስተመጨረሻ ተለቀቀ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 622 М.
27:10
አዲስና ቃል በሳቅ ገደሉን 🤣እዮብ ስላገባት ሚስቱ ተናገረ🤣ለአዲሱን ስቱዲዮ ትልቅ ስጦታ ሰጠነው
Bini tube
Рет қаралды 74 М.
10:52
ታዋቂ አርቲስቶች የድሮ ፎቶ ሲያዩ || እኔማ ይሄን ልመስል አልችልም 😂
Ethiopia View
Рет қаралды 6 М.
18:11
ቃልን ቤት ስትገባ ሰፕራይዝ አደረኳት
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 385 М.
16:23
ቶፌቅ ብታጀራ መጣ ሶፌያ❓ከኔ ታርቀናል
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 87 М.
32:06
ገንፎ አገነፋን የአጥር ወፍ አትስማሽ የማይረሳ ጊዜ
abel and netsi - አቤል እና ነፂ
Рет қаралды 142 М.
11:21
2ተኛ አመት ተማሪ ሆንኩ/ጂም ውሎ/እቤት ፅዳት😍
Fani Samri
Рет қаралды 63 М.
31:01
ቃልን ለልደቷ ሰፕራይዝ አደረግናት
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 270 М.
19:07
ገንፎ ሰራን ቃልየ በጣም ተደሰተች
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 171 М.
15:38
አዲስን ቢያመውም በሰርፕራይዝ አስደሰትኩት
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 340 М.
2:20:23
ЭКСКЛЮЗИВ: «Папа мені көп ұратын!» Біреудің семьясын бұздым деп айта алмаймын! Алғашқы сұхбат
НТК Show
Рет қаралды 1,1 МЛН