KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እንቁላል የእጽዋት ተዋጽኦ ነው አሰገራሚ መልስ"#AbbayTv #mayikenes #ethiopianartist #abbaytv
1:12:25
የረዱ እናት ለእዮብ ያልጠበቀው ስጦታ ሰጠችው
20:44
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
Tool Items!😍New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Utensils/Home Inventions #shorts #gadgets
0:10
😱 Шок... Земля просто ВСТЕЛЕНА відстріляними гільзами
0:26
От первого лица: Школа 4 🤯 ЗАТОПИЛИ КВАРТИРУ УЧИЛКЕ 😂 ЦЫГАНЕ В ШКОЛЕ 😍 ВЕЧЕРИНКА ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
28:03
የገና ስጦታ ለሚስቴና እና ለልጆቼ ሰርፕራይዝ አራኳቸው
Рет қаралды 33,461
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 72 М.
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Күн бұрын
Пікірлер: 305
@heniandtsi
Күн бұрын
የ ሀገር ባህል ልብስ ለማሰራት የምትፈልጉ የ ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ስራዎቻችንን ማየት ትችላላቹ 👉👉t.me/henokdesign ስልክ ቁጥር 0911095545 👉whatsapp.com/channel/0029VaC7oES0gcfJjAj3ck3g
@YoditGoitom-y1d
Күн бұрын
Ante ye ewenet bal neh 👌💯💯👌
@TsigeYigezy
Күн бұрын
እንኮን አደረሳችሁ ዘ ሆን ቤተሰብ
@halimaseid4033
Күн бұрын
እኳንአደረሳችሁ
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
Күн бұрын
_ሄኖክ ለወላጆቹ ምርጥ ልጂ ለወንድሞች ምርጥ ወንድም ለሚስቱ ምረጥ ባል ለልጆቹ ምርጥ አባት ለቤቱ ምርጥ አባውራ ማሻ አሏህ አለይክ👌_
@kopreesa8674
Күн бұрын
በእውነት በደንቡ ገልፀሽዋል❤❤
@MULER1423
Күн бұрын
ሄኒን 100k እናስገባው ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@zenabAlmare
Күн бұрын
ሔኒን 100k እናሥገባው ወገን 💓💓💓
@mesretmulugeta7682
Күн бұрын
ከሳምንት ቦኃላ ከስደት መልስ ላገባ ነዉ እንኩአን ደስ አለሽ በሉኝ ዉዶቼ 🙏🙏🙏🙏
@sifenshume7726
Күн бұрын
እንኩዋን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ 🙏
@SeeSee-zu5ys
Күн бұрын
እንኳን ደስስስስአለሺ ዉድ መልካም ትዳር❤❤❤❤❤❤❤
@halimaseid4033
Күн бұрын
እኳንደስአለሺ
@samrize8145
Күн бұрын
Enkawan des alesh melkam ye tedare zemen
@TamiAbaba-zu8rx
Күн бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ማሬ❤
@hiamanotzewedu9738
22 сағат бұрын
መጀመሪያ ክብሩን መድሀንያለም አባቴ ይውስድ : ሲቀጥል መጀመሪያ የሄኖክን እናት እና አባት በጣም ላመስግናችው ግድ ይለኛል ምክንያቱም :: ሄኖክ የእናት አባቱን ስርአት @ መልካምነት ይዞ አድጎ :; ለ ወንድሞቹ @ ለእህቱ :: ለባለቤቱ @ ይሀው አሁን ደሞ ለልጆቹ አያችሁ ወገኖች መልካም ቤተስብ ለልጆች እንዴት አስተዋፅኦ እንዳለው ሄኖክ @ ባለቤቱ መድሀንያለም አባቴ ልጆቻችሁን በጤና @ በፍቅር በእውቀት ያሳድግላችሁን :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@Zade-h7p
Күн бұрын
ቅማሞቼ ለጋባናውዛሬ ዳስ ብሎኛል 😌👍😂😜😂😂😏
@mekiyaomera
Күн бұрын
😅😅😅😅የኔዉድ❤❤❤❤❤
@TadwsSahe-s4h
Күн бұрын
ዛሬማ እውነትሽን ነው መሰል ❤😂😂😂😂
@SeeSee-zu5ys
Күн бұрын
ዋዉ❤❤❤❤😂😂
@Kidestkidest-p1f
16 сағат бұрын
መልካም አባት ሂኖክ🎉❤❤ እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ መልካም በአል🎉🎉🎉❤❤❤❤
@SalamSalam-uy8cg
Күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን መልካም በአል ከነ መላበተሰብህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@GgGg-n2r3l
Күн бұрын
እለውይ አላህ ያሳድጋችሁ የኔማሩች እረዠም እድሜ ከጤናጋር አላህ ይስጣችሁ
@Selam-uc1gr
Күн бұрын
እሰይ ይባርክህ ደስ ይሚል ቤተሰብ ባለቤትህ አምሮባታል እግዚአብሔር ይመስገን በንተ ብርታት ጎበዝ ሄኖክ ጭዋ ነህ 🙏🥰
@BirtukanKebede-l8j
18 сағат бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን ምርጥ ቤተሠብ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቀ7ፐ
Күн бұрын
የእውነት ሄኒ ምርጥ አባት ምርጥ ባል❤❤❤❤
@ምስራቅ
13 сағат бұрын
ሄኖክ እንኳን አደረሳክ ከነብተሰቦች ጭምር ድምፅ አዲስን የወንድምህን ይመስላ
@MeroneKassa
Күн бұрын
ኔኒ አንተ ማለት ለልጀችህ ጥሩ አባት ለሚሰትህ መልካም ሰው ለወንድሞችህ ጥሩ ወንድም ጥሩ አርያ ፂዬ ደግሞ የኔ ደርባባ ፀባየ መልካም የሴት ምሳሌ አርሴማ ቅድሰት ልጀቻችሁን እናንተን ትጠብቃችሁ።
@Tayetu19
21 сағат бұрын
ሄኖክ ምርጥ ባል ምርጥ ወንድም እኔ ቃላት አላገኝለትም ማንልበልህ እግዚኣብሔር ይባርክህ ልጅችህን ቁም ነገር ያድርስልህ ፂ እድለኛ ነሽ እንዲህ አይነት ባል ስላገኘሽ የቤተሰብ አስተዳደግና በእግዛብሔር መባረክም ነው
@mariamawitshibeshi9672
Күн бұрын
what a kind and gentle father you are. Appreciated!!!
@AmenYe-s8k
17 сағат бұрын
ምን አይነት የተባረከ ባል ነው በጌታ አግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ የምር ነው ደስ ያለኝ እውነት ❤❤❤
@MeskeremHailu-sx6ob
Күн бұрын
እንኳ አብሮአደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiamanotzewedu9738
22 сағат бұрын
ዋው... ሄኖክ እጅህ ይባረክ :: የሀገር ልብሱ እንዴት እንደሚያምር .. ደስ እሚሉ ቤተስቦች .. ዘመናችሁ ይባረክ :: ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ :: የገና በአል ሀገር ውስጥም ላላችሁ @ በስደትም ላለነው መልካም በአል ይሁንልን @ ይሁንላችሁ :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@Beza-tv4fw
Күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ደስ ይላል በእውነት በጣም ጀግና አባት ነህ ለባለቤት ለልጆች ያለው ክብር ፍቅር በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ልጆቻቸውን ለቁምነገር ይብቁልህ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ የአባትነት ተምሳሌት ነህ 👍🙏🥰🥰❤❤❤❤
@SimertTube-wd8vn7bb4w
Күн бұрын
ቅመሞች እንኳን አደረሳቹሁ🎉🎉🎉❤❤
@ወይኩነፍቃድክ
Күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ስምርቷ እንተዋወቅ ስለምወድሽነዉ ከሸዋ🎉🎉🎉🎉😅
@konjetalemudegifie2400
Күн бұрын
ሄኖክዬ ተባረክ የድንግል ማርያም ልጅ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ ለልጆቹ ጌታ እንዴት እንደተወለደ ማሳየትህ እጅግ ድንቅ ስራ ነው የሰራኸው ሌሎቻችንም ልክ የሄኖክን ተከትለን ይህን የተብለጨለጨ ዛፍ ከቤታችን ማውጣት ይኖርብናል❤
@TubaAwel-ue2mh
Күн бұрын
ሳትሳደቡ አስረዱኝ የገናዛፍ የማነው ኦርቶዶክሶች በየኮሜንቱ የኛ አደለም ሲሉ እሰማለሁ ማነው እናተን ካሎከለ ማነው የሚጠቀመው?
@seblet148
Күн бұрын
Heneye jegna abat neh👌👍❤
@ZeharaHussen-y5n
Күн бұрын
እዉይ ስወዳችሁ ለመግለፅ ቃላት ያንሰኛል ዉዶቸ እስኪ ያገሬ ልጆች አበረታቱኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@الحمدالله-ك5و6س
Күн бұрын
በጣም
@dasutomso6651
11 сағат бұрын
አሜንንን እንኳን አብሮ አደራሳን ሄን መልካም ቤተሰብ❤❤❤
@AsadoS-l1g
Күн бұрын
ትልቅ አባት❤❤❤❤
@zeanalkhh1114
Күн бұрын
የኔ ጌታ❤❤❤❤
@GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY
Күн бұрын
ምርጥ ቤትስብ ❤️❤️
@fury6617
16 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@abebabelda1319
Күн бұрын
ሄኒ ንግስቶችህን ሰላም በልልን እንወዳቸዋለን ምርጥ ቤት ❤❤❤❤
@kidistkassa7093
Күн бұрын
አባት:ለሚስት: ለልጆቹ:እናት: ለባሏ: ለልጆቿ: ልጆች: ለአባት: እናቶቻቸው:እርስ: በእርሳቸው: ፍቅር: ናችሁ: ትምሳሌቶችም: ናችሁ::ሁላችሁም: ስታምር: በፍቅራችሁ: እመብርሀን:ቅድስት: ድንግል: ማርያም:ከእንድዬ: ልጇ: ከቅዱስ: አማኑኤል:ጋር: ሆታ: ይባርኳችሁ::ከእናንተ:ጋር: ይኑሩላችሁ::
@AdenewTeru
Күн бұрын
ሊጅ የእግዚያብሄር ፀጋ ናቸው እግዚያብሄር ያሳድግልህ 🙏🙏🙏
@yasewchu
Күн бұрын
ምርጥ አባት ምርጥ ባል ምርጥ ወንድም ❤❤❤ እንኳን አብሮ አደረሰን
@yeshimulugeta6933
20 сағат бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናቸሁ እንኳን ለጌታችን ልደት አደረሳችሁ።
@TigaryLove
Күн бұрын
ደስ ሲሉ❤❤
@MohamdAgha-qd1wd
Күн бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂
@سارهاثيوبي-ش9ظ
Күн бұрын
በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ ግን ለቤት አጋዥችሁም አትለዮዋት 😢😢😢
@MsPinke-u4r
13 сағат бұрын
😇😢😢😢😢
@Qatar-y3m
13 сағат бұрын
እኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ ይላል መልካም በአል ይሁንላቾሁይሁንልን መልካም በአል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@Qatar-y3m
13 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ትለያለሕሔኖክ እግዚአብሔርይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ
7 сағат бұрын
መታደል ለኛም ይስጠን የተባረኩ ልጆች❤ይጠብቃችሁ❤ፈጣሪ❤❤
@ruthkassu6304
Күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤
@TerezaWeldu
23 сағат бұрын
Wwwwwwwwwwwwwww I like this beautiful family. For all family happy holidays. It's really nice dress. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebabelda1319
Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ጺዪ እንዴት ነሽ እየበረታሽ ነው ሚጣዪን ሳሚልን ብርቅዪ የሄኒ ልህልት
@YuHg-f5s
Күн бұрын
ሄኔ.በጣም.ደስየምትሉቤተሰብናችሁ.በተለይ.ሁላችሁም.ስለአገራችን.ሳትናገሩአታልፉም.ሄኔአሁንምጨምሩ.ፍቅሩንያብዛላችሁ.እኛበስደትነው.ያለነው.ግን.ያገራችንነገር.ያሳስበናል.መልካምየልደትበአልይሁንላችሁ
@ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ
Күн бұрын
ፈጣሪ ይጨምርላችሁ በርቱ ❤❤❤
@Asa121-e1e
Күн бұрын
ቅ መሞች እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤ የኔ ማሮች 🌷🌷🌷❤❤❤❤❤❤🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤💋💋ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘❤❤❤❤👍👍💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@Ruhama-c5c
Күн бұрын
እኳንአብሮ አድረሠን መልካም በአል ይሁንላችሁ ለናተም ሄኒየ በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ቅመሞች ግን ሁለቱ ልጅች መታናቸውእዴ እሥኪንገሩኝ የምታውቁ
@ሰኒም
Күн бұрын
ስራተኛይቱ ብቅ ብላ ነበር ሚስኬን
@makdessbpower4676
Күн бұрын
እንኳ አብሮ አደረስን❤❤❤ እግዚአብሔር ልጅቺህን ይባርክልህ ፍቅር የሆናቹህ ቤተሰቦች❤❤❤❤
@tsehaybg9939
Күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ልጆች በረከት ናቸው እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ በተለይ ሴት ልጅ ለአባቷ በረክትናት ይባላል መቼ ስሞ እንደኔ ለዓይነት ብያታለሁ መልካም በዓል
@betelmulu4897
Күн бұрын
እሚገርም ስም ነው ለአይነት ሔኖክ ደስ ሲል❤
@behaylwatefera
Күн бұрын
መልካም በአል❤❤❤
@TigistPetros-y4h
13 сағат бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመደንተችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ
@እግዚአቢሔርፍቅርነዉ
Күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@kopreesa8674
Күн бұрын
አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰነ ደስ የምትሉ ቤተሰብ በፍቅር ያኑራቹ❤❤
@zedyednglij3314
Күн бұрын
ሄኒ እና ፂ እንኳን አደረሳችሁ ልጆቻችሁ እድግ ይበሉ ለቁምነገር ይብቁላችሁ🙏🙏🙏
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ
Күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የኔውዶች ሰታምሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@TeghsEshtu-bx9vl
Күн бұрын
ስታምሩ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ስወዳችሁ
@Burti-m5m
Күн бұрын
“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።” - ኢሳይያስ 9፥6
@teb-x4w
Күн бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን
@WorkituRegesa
Күн бұрын
Merry Christmas to you good family ❤❤❤❤
@birtukanmengestu5189
Күн бұрын
ትንንንሾቹ ትልቁን ነው የሚከተሉት በትልቁ ልጅ ላይ አጥብቃችሁ ስሩ
@tig-dm8pb
Күн бұрын
𝗧𝗶𝗸𝗶𝗸𝗹❤
@selamTadie
Күн бұрын
ልጆችህን ያሳድግልህ❤❤❤❤❤❤❤
@HiwoiSiSiyaa
18 сағат бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@ሜላትጌታሁን
Күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤
@msrak4498
10 сағат бұрын
የኔ,ውዶች❤❤❤
@ኤማ-ጠ3ሐ
6 сағат бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ❤🎉
@hiwotbihonegn1467
17 сағат бұрын
እንኳን አፈረሳችሁ❤❤❤❤❤❤ቀ
@teshomeendalew6146
Күн бұрын
ተባረከከከከከከክክክክክክክክ ሄንዬ የኔ ጀግና ወንድም።።።።።።።። ትልቅ አባት እንዲህ ነው።።።።።።
@ፍረጓልተዋህዶ-ዘ9ጰ
Күн бұрын
ወይኔ ስደት ያለን ማ😢 በጣም ነው ደስ የምትሉ እድሜናጤና ይስጣቹ ፈጣሪ ❤
@aboujoudaboujoud8389
17 сағат бұрын
በትክክል ነው ያልከው የልጂነት ደስ ዪላል
@አፀደማርያም-ቨ2ጐ
Күн бұрын
❤❤❤ምርጥአባት ጀግናነህ ልጆችእዲህ በህፃንነት ሲሳስተምሯቸው በጣምይጠባቸዋልአይረሱም
@beyenatseghai5252
Күн бұрын
Lovely family! God keep on blessing all!💗🙏🏿🍀
@የኔዉቤእነዉ
Күн бұрын
ዋዉ እንኳን አደረሳችሁ አይለያችሁ 🙏🙏❤❤❤❤😘😘😘🎉
@rutaberhane4482
Күн бұрын
Wawwww btam yamral ej ybarek Heni
@fatumaabdu1095
Күн бұрын
Wow mash allha you have great holiday you are a good father every bady happy ❤you are enjoying your holiday good family we love you 🥰 guys ❤🌹🎁❤️
@الحمدالله-ك5و6س
Күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደስ ትላላችሁ
@Bayuayelu
Күн бұрын
Enquan legetachin le medihanitachin le eyesus ciristos yegena beal beselam aderesen melkam beal yihunlin❤❤❤
@DarabeTolosa
Күн бұрын
En ❤❤❤❤❤❤❤
@Meseret0008
Күн бұрын
እዳረግጡኝ አደራ😮😂😂😂
@YoditGoitom-y1d
Күн бұрын
Enkuan aderesen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@FevenAtoma
Күн бұрын
Balebethn endakeberk egziabher ytebkih 🌲🌲🌲🌲🌲🙏
@EdenAbebe1969
15 сағат бұрын
እንካን አደረሳችው የምወዳችው ❤❤❤❤
@sifenshume7726
Күн бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ስወዳችሁ እንኩዋን አደረሳችሁ ለገና በዓል 🌹🌲🌲🌲
@MaazaEthy
Күн бұрын
ሔኒ ምርጥ ባል ምርጥ አባት እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል❤
@MeseretSs
Күн бұрын
🥰🥰🥰 እንኳን አደረሳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ 🎉🎉🎉
@haregmak1519
Күн бұрын
እንኳን አደረሳቺ❤❤❤❤❤
@rutaberhane4482
Күн бұрын
Melkam gena ❤❤❤❤ 0:43
@helensolabeba6548
Күн бұрын
Enqan adiershew God 🙏🙏🙏 bless you this family
@Chuchuyohans
Күн бұрын
አንኳ አበሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤
@GUt-hq4hg
Күн бұрын
ጀግና አባት ባል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tirhasasefa640
Күн бұрын
❤❤❤🎉መልካም በአል
@BkAsd
Күн бұрын
እደው ምንኛ መታደልነው በጣም ታድለሻን የተባረከባል የተባረከ ቤተሰብ ነው ያለሽ❤❤❤❤❤
@nigestitedros8845
Күн бұрын
Heni melkam sew ❤🙏🙏🙏🙏🙏
@masratalamu1450
Күн бұрын
Enkuan Aderesen 🎉❤❤❤❤❤❤
@mullersspace4604
Күн бұрын
Enkuan adershi wendma hani melkam beal yihunlachew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birtukanmengestu5189
Күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@alemayehumuluwerk
Күн бұрын
የኛ ፍልቅልቆች እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል
@AbebechAlemu-p6q
6 сағат бұрын
በጣም ደስ ይላል
@BetiBeti-c5v
10 сағат бұрын
ምሪጥባል ❤❤
@حسابخاص-ق8خ
Күн бұрын
የኔ ውዶች ከአመት አመት ያድርሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@Mikalegri
Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ So blessed family 🙏🙏🙏🙏
1:12:25
እንቁላል የእጽዋት ተዋጽኦ ነው አሰገራሚ መልስ"#AbbayTv #mayikenes #ethiopianartist #abbaytv
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 70 М.
20:44
የረዱ እናት ለእዮብ ያልጠበቀው ስጦታ ሰጠችው
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 75 М.
2:53
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
0:10
Tool Items!😍New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Utensils/Home Inventions #shorts #gadgets
Tool Items
Рет қаралды 69 МЛН
0:26
😱 Шок... Земля просто ВСТЕЛЕНА відстріляними гільзами
ТСН
Рет қаралды 3,5 МЛН
28:03
От первого лица: Школа 4 🤯 ЗАТОПИЛИ КВАРТИРУ УЧИЛКЕ 😂 ЦЫГАНЕ В ШКОЛЕ 😍 ВЕЧЕРИНКА ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
Руслан Гладенко
Рет қаралды 4 МЛН
31:32
አንድ ቀን ከአምለሰት ጋር ልዩ የ በዓል ዝግጅት #amleset #amlesetmuchie #ቆይታከአምለሰትጋር #orthodox
Amleset Muchie
Рет қаралды 55 М.
19:37
ድሕሪ ዒስራ ዓመት ኣብ ሓደ መኣዲ ምስ ወላዲትና ተመስገን🙏🙏🙏
Selam Tsegay Smile:)
Рет қаралды 19 М.
25:17
ሩታ እኔን አታፈቅረኝም አለችው.አብርሽ ደነገጠ🥹
Ruta Grace ሩታ ግሬስ
Рет қаралды 143 М.
20:37
ኢትዮጵያ መጥቼ ድንገት እማዬን አስደነገጥኩዋት
Rosiye
Рет қаралды 147 М.
29:42
ሁሉንም ሰበሰብኳቸው ፡ ያልጠበቁት ገጠማቸው 😳
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 37 М.
50:57
ሶስቱን ተዋናዮች የፈተነ አዝናኝ የገና ጨዋታ- አፍሽ ዉስጥ ምን እንደያዝሽ ይጣራልን|tg,sahar,yaye|ቲጂ-ሳሀር-ያዬ 2017 #abbaytv
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 13 М.
51:26
🚀 ከሳዱላዎቹ ሽሮ የእኔ ፍትፍት ይሻላል
Miftah Key
Рет қаралды 29 М.
26:02
💎እናቴ በድንገት ጠራቺኝ:በደስታ ተላቀስን😱
Mubi Tube
Рет қаралды 44 М.
51:07
ድንቅ ልጆች በድጋሚ ተጀምሯል! #ድንቅልጆች #eshetumelese #donkeytube #dinklejoch #ገና #christmas
Donkey Tube
Рет қаралды 76 М.
1:15:18
//ገናን በኢቢኤስ// በስንቱና ዞሮ መውጫዬ በልዩ የቤተሰብ ጨዋታ ዝግጅት ተገናኙ
ebstv worldwide
Рет қаралды 124 М.
2:53
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН