No video

የገርጂ ሰፈር ትዝታዎች በትዝታችን በኢቢኤስ /Tezetachen on EBS SE 17 EP 13

  Рет қаралды 42,775

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 жыл бұрын

Пікірлер: 103
@fozitube4978
@fozitube4978 3 жыл бұрын
እምዬ ገርጂ ስፈሬ እትብቴ የተቀበርብሽ እንዴት እንደናፈቅሽኝ ግን ታሪኳ ይህ ብቻ አደልም ብዙ ታሪክ አላት ፍቅር የሆነች ስፈር ገርጂዬ❤️❤️❤️❤️
@yosefabrha7351
@yosefabrha7351 3 жыл бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን : ካዛንቺስ: 46: አፓርታማ: ታክሲ ተራ: መብራት ኃይል : ማርያም እና ኢምፔርያል ፍቅር የሆነ ህዝብ ያለበት ነው
@ashubana7958
@ashubana7958 3 жыл бұрын
ዮኒ እኛ ከብዙ አባቶች እየሰማን ያደግነው የገርጂ ትክክለኛ ስያሜው ''ገር ጅብ'' ከሚለው ነው:: ይህም ማለት በዛ ጊዜ ጅቦቹ ሰው አይነኩም ገር ናቸው ለዛም ነው ገርጂ የተባለው:: እና በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ዮኒዬ በርታ
@ለዛትዩብ
@ለዛትዩብ 3 жыл бұрын
Gerji my identity, from childhood to adulthood big shout for Gerji❤️ forever...warm greetings from Edmonds, Washington miss you so much😟
@munirsaid6955
@munirsaid6955 3 жыл бұрын
Me too! Yegerji lij negn gin sewochu betkikl geltswatal biye alasbim. Betam migeltwat sewoch yenoru neber biye asbalew ... I miss gerji too from seattle Wa
@biniyambeyene1798
@biniyambeyene1798 3 жыл бұрын
እስካንካን ባህር ወይ አረንጋዴ ባህር፡ የይድነቃቸው አሳማ ቤት ቅዱስ ጎርጊስ ቤተ ክርስትያን ራሻ ሰፈር ፡ቡናና ሻይ ንቅሴ ጥብስ ቤት ፡ምርጥ ምርጥ ልጆች ነበሩበት
@melkamroulier896
@melkamroulier896 3 жыл бұрын
አቶ ዬናስ መቸም ያለህ ስነምግባር ትህትና እንዴት ደስ እንደሚል ፕሮግራህም በጣም ጥሩ ነው ፣🇲🇱💚💛♥️
@brukbruk4553
@brukbruk4553 3 жыл бұрын
ዮኒ ገርጂ በጣም ሰፊ ናት ምንም አልተጎበኝችም ገርጂ ካዛንቺስ ገርጂ ጊዮርጊስ መብራት ሀይል ቫርኔሮ ሜዳ እስካን እስካን ወንዝ........ በጣም ብዙ ታሪክ ያላት ሰፈር ናት
@user-uy4rs4jv7x
@user-uy4rs4jv7x 3 жыл бұрын
_ዮኒ እደት ነክ ምርጥ ሰው አ.አን እዳተ የቃኛት አይኖርም ከነቦልስህ ዞርክባት እኔ ግን ያለ ቦሌ ወፍ የለም ክክክክ_
@ethiopia2838
@ethiopia2838 3 жыл бұрын
ወይ እናተ በስንት አመቴ ገርጂን አስጎበኛችሁኝ በጣም አሩፍ ሰፈር ጥሩ ህዝብ ያለባት ነች በዛ ላይ እዛው በሬላይ ሆናችሁ ሳይ ከእለማየሁ ከበደ ጋር ሳያችሁ ካሁን ካሁን የኛን በር ልታንኳኩ ነው እያልኩ ልቤ ስንጥቅ እያለ ነበር የምከታተለው ተመልሳቹ ሄዳቹ ቢሆንም በጣም ነው ደስ ያለኝ ከ Seattle wa የገርጂ ልጅ ነኝ ሰላማቹ ይብዛ❤❤❤❤❤❤
@sebirna7872
@sebirna7872 3 жыл бұрын
I love this program tztachin ❤❤
@Seblewengel-M
@Seblewengel-M 3 жыл бұрын
Thank you 💚💛❤
@Exploratorium360
@Exploratorium360 3 жыл бұрын
Beautiful family wow ! He got 5 girs my dad got 5 boys ! He remind me m dad the way he talks and his discipline . God bless YOU
@truthfactory8139
@truthfactory8139 3 жыл бұрын
Gerji minch used to be called ARENGWADA BAHIR. Green bahir. we used to swim in it as kids. Just behind the airport. After Bole community school, there was barnero, sponge meda. everything after that was forest. like proper jungle. we used to catch Tenchel there. This was only 30 years ago. To see a crowded citi is crazy. anyone that lived in bole kuteba, 23 kebele will remember that. Bole medhaniyalem used to be a pink color chika bet which was very small. Ye bole sefer sewe dengay eyakeble yeseraw newe medanyalem. good program
@muazhussen737
@muazhussen737 3 жыл бұрын
betam ennameseginallen betam yemiwodew yadekubet safaren sela asayachun thanks
@sherifmustafa875
@sherifmustafa875 3 жыл бұрын
Tank you very much yonas this is sherif mustafa from USA HOUSTON TEXAS TIZETACHIN BE EBS it is so enjoyable program please don't give up to make this beautiful program please yoni any time thank you again.
@mazaenidal6930
@mazaenidal6930 3 жыл бұрын
ዮኒ መቼሰ ትህትና አንደኛ ነህ
@ET-db6mf
@ET-db6mf 3 жыл бұрын
Woow love it👍👍👍👍👍👍👍👍 beyalehu
@fikirselam3394
@fikirselam3394 3 жыл бұрын
Wow , Teddy good to see you. You still looking young.
@girmagumataw934
@girmagumataw934 3 жыл бұрын
GOOD JOURNALIST!!!
@yonistudio1647
@yonistudio1647 3 жыл бұрын
Am from garji i love it 😋👌🇪🇹
@dababuassafahayat323
@dababuassafahayat323 3 жыл бұрын
እኔ የገረጄ ልጀ ነኝ እኔ የሰማውት ግን 1981 አመት ምህረት የሰማውት ጀቡቼ ገረግረ ሰለሁኑ ነው ሴባል ሰምቼለው።
@munirsaid6955
@munirsaid6955 3 жыл бұрын
Yoni bemejemeria sile gerji bemezegebih betam desblognal. Betizta wedehala wesdognal. Yakerebkachew sewoch bemifelgew lik geltewatal biye alasbim Dan barberna Ena elemes Video bet gerji kadege behala yegebu nachew malet yichalal. Beybelt yemigeltulh sewoch bitagegn biye temegnehu, sile gerjiye suk silegebeya sefer Nechach betoch... rasha kampu eco asama neber mirebabet rashawoch eyalu yehadig lik sigeba wetaseroch marefiya hone
@ameeraameera5709
@ameeraameera5709 3 жыл бұрын
እባካችሁ ኢቢኤሰ ቲቢ የጠጁ ሠፈር ሠዎች ወወይም አቶ አሊ ብሠሪ አቶ ወርቁ ማሰረሻ ጠይቁ
@yisehakmengiste1604
@yisehakmengiste1604 2 жыл бұрын
teddy still looking young! I remember, I used to go there to cut my hair.
@sbelekongoasetalasetel7487
@sbelekongoasetalasetel7487 3 жыл бұрын
በጣም እናመስግናል የአቶ ጥላሁን ስም በመጠራቶ ገርጂ ምንጭ አባቴ የተወለደበት በጣም የምንወደው ስፈር
@tsehayasfaw7058
@tsehayasfaw7058 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ለአንተ ይሁን ዮኒ
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን,፡ kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@sbrkdgdbhdehrkrorg6242
@sbrkdgdbhdehrkrorg6242 3 жыл бұрын
የምወደው ፕሮግራም
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።፡ kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 3 жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ውዴ
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 3 жыл бұрын
ጎንደሬዋ ነኝ ገርጅ ብዙ ትዝታ አለብኝ አ፩ፍ ማታ ማታ ጊዮርጊሥ ቤተ ክርሥትያን መሄድ እወድ ነበር እና ሥሄድ መንገድ ላይ ጭቃ ዉሥጥ የወደቅሁት አንዱ ትዉሥታየ ነበር
@lidyahaile9227
@lidyahaile9227 3 жыл бұрын
Gerijjjjii seferiyyyy betameee betameee yemeyamireeee ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ fikirrrrrrr
@user-cn2zv1fg9s
@user-cn2zv1fg9s 3 жыл бұрын
Yat sfr neshi mar enam y gerji lij nyge
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።፡ kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@user-cn2zv1fg9s
@user-cn2zv1fg9s 3 жыл бұрын
Gerigya ufffffff yoni tankes
@natydagher3422
@natydagher3422 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን 👍
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@zulesherefa6934
@zulesherefa6934 3 жыл бұрын
ስወድህ ስታዳምጥ እርጋታህ አክብሮትህ💋💋💋💋😍
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን፨ kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@belaybelay2115
@belaybelay2115 3 жыл бұрын
በጣም ከመናፈቄ የተነሳ ነጫጭ ቤቶችን ሳይ ናፍቆቴን ቀሰቀሳችሁት
@zerihunali9582
@zerihunali9582 3 жыл бұрын
menge ambessw yedeha abat
@kidesteromo6772
@kidesteromo6772 3 жыл бұрын
Hi yoni, today where is your hat?? “Tizetachen be EBS” with your 🎩 was a great 👍. Please stay with your hat!! I have always liked the idea of the reality of you working with your own ideas and personality.
@alemterefe2754
@alemterefe2754 3 жыл бұрын
Gergi eko sefere new o.m.g
@yohannestemsgen288
@yohannestemsgen288 3 жыл бұрын
ከምር ገርጂ ከአዲስ አበባ የተለየ ሰፈረ ነው
@aweysewmehone6133
@aweysewmehone6133 3 жыл бұрын
በምን?
@yohannestemsgen288
@yohannestemsgen288 3 жыл бұрын
@@aweysewmehone6133 በጣም ሰላማዊ ሰፈረ ነው። በጣም ደስ የሚል ሰፈራ ነው ።
@alushi1803
@alushi1803 3 жыл бұрын
አልያ ሁሌ አንደኛ።
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
ዮንዬ ምርጥ ሰው እኳን ሰላም መጣክልኝ
@deboentertainment2330
@deboentertainment2330 3 жыл бұрын
ere gerji gena bezu yalteneka tarik alat
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 3 жыл бұрын
ሰላም የተዋህዶ ልጆች፡፡እንኳን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት በዓለ እረፍት በሰላም አደረሳችሁ!!! የእለተ ሰንበትን ተአምረ ማርያም ከታች👇 ያለውን ሊንክ በመጫን ይከታተሉን!!! kzbin.info/www/bejne/sKuUqoitnZ6MjdU
@masaratgirmaa8910
@masaratgirmaa8910 3 жыл бұрын
👍👍👍🙏🙏🙏💖💖💖💖🌹🌹⁦❤️⁩
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
Tigreyw sewuye bicha are grateful to Derg government for the housing
@temnsera3152
@temnsera3152 3 жыл бұрын
እናመስግናልን ሰፈሬንም ነጫጭ ቤት ስላሳህኝ አንትንም የአማርኛ አስተምሪ ልጅ ሰላይሁክ ደስ ብሎኛል
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 3 жыл бұрын
ጎንደሬዋ ነኝ ግን የአ/አ የገርጅ ምንጭ ባያጠፉት አሪፍ ነበር ማንነታችን መዘርዝ የለብንም ነበር በማሥዋብ መጠበቅ ሥንችል ማጥፋት ኡፍ እናደዳለሁ
@zaitonahzaitonah5547
@zaitonahzaitonah5547 3 жыл бұрын
ወይኔ ሮባ ዳቦ ቤትን አየሁት ምንም አልተቀየረም ገርጂ ቦሌ ትምህርት ቤትን አሳዩን
@user-md9kd3qf7w
@user-md9kd3qf7w 3 жыл бұрын
እኔ ጋርጅ ነኝ ዩን ቅን ሰው
@keziraboy
@keziraboy 3 жыл бұрын
Yoni.....ye tilahun gessesse "wubaynama" sayhon ye tilahun "felge asfelge" yemilew zefen new ke programu gar yemihedew.....
@mreasy9731
@mreasy9731 3 жыл бұрын
Gerji sefrachen
@AradaTikTok
@AradaTikTok 3 жыл бұрын
** አሪፍ አሪፍ የኢትዮጵያ የTIKTOK VIDEO ለመመልከት ቀልድና ቁምነገር የያዙ ቪቪዲዮዎች ለማየት subscribe እና ለሌም ያስተላልፉ የchannel ስም @ARADA TIKTOK kzbin.info/door/xAn2HhYlug8Qhy6YxWKnxA
@Fikertilahuin
@Fikertilahuin 3 жыл бұрын
የሰፍሬ ልጆቸ አላቸሁ🙋‍♀️
@sarazebene8695
@sarazebene8695 3 жыл бұрын
ዋይት ሀውስ ክክክክክክ ትራምፕ ጉዱን አልሰማም
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።፡ kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@yemitesfaye1014
@yemitesfaye1014 3 жыл бұрын
ዬኒ አድናቂህ ነኝ በርታ !! ሆኖም ግን የገርጂ ስም አመጣጥ በግዜው የነበሩ ጅቦች ሰው አይተናኮሉም ገር ጅቦች ናቸው ከሚል እንደሆነ ነው ሲነገረኝ ያደኩት እባክህ በእድሜ የገፉትን ብትጠይቅልኝ እና ደግመህ ሰፋ አድርገህ ብታቀርበው አመሰግናለሁ!
@rozinarozi7702
@rozinarozi7702 3 жыл бұрын
ሰፈሬ
@martaz9311
@martaz9311 3 жыл бұрын
ፍቅርን ደግነትን ይቅርታን ፍጣሪ ያድለን አሜን በሉ #subscribe በማረግ ቤተሰብ እንሁን
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@ethiotrickshots6949
@ethiotrickshots6949 3 жыл бұрын
Arada
@mulumitku4817
@mulumitku4817 3 жыл бұрын
አረ አስኮንም አስታውሱ
@mickyastesfaye8687
@mickyastesfaye8687 3 жыл бұрын
Yene sefer micky ke Germany 🇩🇪
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።፡ kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@temnsera3152
@temnsera3152 3 жыл бұрын
ገርጂ ሰፈሪ እውነት ኑው ሁለት ጫማ ነበር ይዘን ነበር
@mreasy9731
@mreasy9731 3 жыл бұрын
Yene abat??? Yonas. He looks like ur big bro 😂😂😂😂
@bsh385
@bsh385 3 жыл бұрын
How come you say this? Lived there from 1981E.C I only heard Anbessa Sirbissa and I Know Ato Sirbissa was the one Who own those land. Please cross check and present!
@israelalemayehu
@israelalemayehu 3 жыл бұрын
You heard, but we lived and living here for century, if you know someone older alive ask them and you can get the truth, by the way if you are listen through there also other landowners around Gerje, the so called Gerje is now a vast area, nevertheless the founders know each other even if they lived way away from Gerje.
@bsh385
@bsh385 3 жыл бұрын
​@@israelalemayehu Why would i ask, I know the story of Gerji but never heard the Guy he mention on the Video.
@israelalemayehu
@israelalemayehu 3 жыл бұрын
@@bsh385 who told you the story you knew? someone right? The quastion is who is that someone?? The gay you mention is more than 60 years of old born in Girje his father also lived there before he came, so don't take him easy he can be asked as a first sourse about Girje, that's why Yoni also searched for him and asked him on his program
@bsh385
@bsh385 3 жыл бұрын
@@israelalemayehu because I lived there and Anbesse told me that his father was the land lord during Menelik regime and my grandfather also told me that. You can go ask if u want..
@israelalemayehu
@israelalemayehu 3 жыл бұрын
@@bsh385 please ask him again seriously, now a days i heard this games, making themselves like a founder and first comer, at some point in time all of us came from here and there no one lived here from his/her most ancestors. By the way late me tell u one truth in the time of Menelik II Gerje used to be cattle filed no land lord own it. I want to hear from you that who give the name Gerje the place what's the meaning of Gerje???
@kalkidanbrehnu7288
@kalkidanbrehnu7288 3 жыл бұрын
እረ ወላፍን ድራማ የት ገባ እረረረረረ ባካቹ....
@wubalemwubalem5771
@wubalemwubalem5771 3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ
@ethd8561
@ethd8561 3 жыл бұрын
ባጃጅ ሳይ ዘጋኝ 🤪🤪
@netsebrakmedia6622
@netsebrakmedia6622 3 жыл бұрын
ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@bezawitdecor2558
@bezawitdecor2558 3 жыл бұрын
ለእርስዎ እና ለልጆችዎ የወረቀት ስራዎችን ይዤ መጥቻለሁ። ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ።
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ያገሬ ልጆች እንደት ናችሁ በያላችሁበት ሰላም ሁኑ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን፡ kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 3 жыл бұрын
@@ethiopiawetube ደመርኩሽ እህት ነይ አንችም
@alushi1803
@alushi1803 3 жыл бұрын
እስቂ በቅንነት ሰብ የምታደረጉኝ ካላቹ ኑ ወደ ቻናሌ እኔም ለናተ መልሴ ፈጣን መልሴ በታማኝነት እመልሳለሁ እንደማመር ኑ♥♥♥
@yeteshagebrehiwot1149
@yeteshagebrehiwot1149 3 жыл бұрын
አታስቀኝ ገርጂ አራዳዳዳ?እእ?አትለኝም? ምናልባት አንተ ነህ መሰለኝ?ገርጂ ትናንት ተመስርታ አራዳ ከሆነች አሪፍ ነው📣
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን፨። kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@jemalhassen893
@jemalhassen893 3 жыл бұрын
sefer atakim malet new yarada mesebesebeya ende gerji arada yemolabet yelem
@ameeraameera5709
@ameeraameera5709 3 жыл бұрын
ነጫጭ አይደለም እራሻ ካንብ
@solomangutema6655
@solomangutema6655 3 жыл бұрын
አንተ ሰዉ አራዳ አራዳ ማለት አበዛህሳ ? አራዳማ ቻይና ቀረ
@bezawitdecor2558
@bezawitdecor2558 3 жыл бұрын
ለእርስዎ እና ለልጆችዎ የወረቀት ስራዎችን ይዤ መጥቻለሁ። ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ።
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 8 МЛН
ከአቤል ምስራቅ ጋር የተደረገ ቆይታ
2:42:39
Gugut Podcast
Рет қаралды 153 М.
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН