የገነት ንጋቱንና ቤተሰቦቿን አስቂኝ የሰርግ ስነስርዓትና ዳንስ ይጋበዙ፡፡

  Рет қаралды 273,015

አዲስህይወት ንጋቱ

አዲስህይወት ንጋቱ

Күн бұрын

ዘና ፈታ ለማለት ሰርግን የሚያህል አዝናኝ ቦታ የት አለ?
#genetnigatu#wedding#addishiwot#marriage
#አዲስህይወትንጋቱ
#AddishiwotNigatu
#NewdayNewlife
#Newday
#Newlife
Addishiwot Nigatu youtube channal------ subscribe our channal
/ @addishiwot.nigatu
For any questions use my social media..........
Facebook- Addishiwot nigatu
/ addishiwot.n
Tiktok- Addishiwot nigatu
user name- addishiwotn
/ addishiwotn
Telegram- addishiwot nigatu
user name- @addishiwot_nigatu
www.telegram.c...
Instagram- addishiwotnigatu
/ addishiwotnigatu

Пікірлер: 168
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/nHPcn2xvet-ErNU የመስክ ፎቶ ለመነሳት የምንመርጣቸው አስገራሚ ቦታዎች
@belayneshbelaynesh3464
@belayneshbelaynesh3464 3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ የኔስ መቼ ይሁን እግዚአብሔር ሁላችንም ከስደት መልሱ ልዚህ ያብቃን
@ethiomedi2319
@ethiomedi2319 3 жыл бұрын
Ameen wode
@almaayerga6339
@almaayerga6339 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@nixxt8947
@nixxt8947 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ ጨቆኛል ይህ ቀን እስኪደርስ
@rohobotethiopianrestaurant1935
@rohobotethiopianrestaurant1935 3 жыл бұрын
የኚህ ሰው ሞት ከውስጤ አይጠፋም መልካም ጋብቻ
@dididiro926
@dididiro926 3 жыл бұрын
የአለቃዬን የውቤ ሰርግ የአስታፎቼን እስክስታ ስላየው ደስ ብሎኛል ዘመናችሁ እንደ አብርሐም እና ሳራ ያማረ፣ ፍቅራችሁ የጸና፣ ልጆቻችሁ የተባረኩ ይሁንላችሑ።
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 3 жыл бұрын
የኔ አባት ሲያሳዝኑ አባቷ ጥፍጥና ቆራጩ ሞት ንጥል አደርጋቸው እንኳንም ደስታሽን ከአባትና ከናትሽ ጋር ተካፈልሽ ለበጎ ነው የልጃቸውን ደስታ እንኳንም አይተው ሞቱ አባታችሁ
@mikyethiop7892
@mikyethiop7892 3 жыл бұрын
ለካ ፈገግታ ከቤታቹ ነው አንች ብቻ መስለሽኝ ነበር ገንዬ በጣም ነው እምታምሩት ተባረኩ
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 3 жыл бұрын
ምነው ባይሞቱ የሚያሰኙ አባት! I Couldn't Stop to watch this video. It make me very emotional 😭
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 2 жыл бұрын
Betam yasasalu abateyew
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 3 жыл бұрын
ማነው አባቷን ሢያይ እደኔ ያለቀሠ
@tjasdf6539
@tjasdf6539 3 жыл бұрын
Ana
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ Жыл бұрын
እኔ
@መኖርእንደዘበት
@መኖርእንደዘበት 3 жыл бұрын
ግርግር የልበዛበት ሚዚ ምናምን የሊለበት የአመቱ ምርጥ ሰርግ ብዬዋለሁ እኔም ሚዚ ምናም አይመቸኝም
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው ትዳራቸው ያማረ ያድርግላቸው
@ቅንልቦችYouTube
@ቅንልቦችYouTube 3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ውይ ይሄ ቀለበት እዴት እዳማረኝ አትገዥሞይ እዳትሉኝ 😥
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
ወይኔ አመለጠኝ እንዴት ደስ እንደምትሉ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
እንደገና እንደ አዲስ አፌን ከፍቼ ነው ያየሁት ደስ ሲል
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu Жыл бұрын
Betam ameseginalew
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
​@@addishiwot.nigatu የኔ ቆንጆ ምነው እንደገና ዛሬ ቢሆን🎉🎉🎉❤❤❤❤
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ በጣም ደስ ሲል የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ ።አባትሽን ሳይ አንጀቴ ተላወሰ ነፍስ ይማርልን አባብዬ
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 2 жыл бұрын
Betam aslekesuge Yabat mot awekewalew
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 2 жыл бұрын
@@nejatmohamed1230 በጣም እናትዬ እኔም እስካሁን የአባቴ ሀዘን ከልቤ አልወጣም አይኔ ሳያየው በስደት አለም ሆኞ ይሄው ሀገሬ መግባት ካስጠላኝ ድፍን ከ 2000-2014 ደፍን 14 አመት ሆነኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ethopiantube7996
@ethopiantube7996 3 жыл бұрын
መልጋም ጋብቻ ያብርሀም የሳራ ይሁንልሺ የገኒ እህት
@እመቤትእሙ
@እመቤትእሙ 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ያብራም የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ መልካም ጋብቻ ግን ዲስ ላይክ የምታረጉ ሰዎች ልቦና ይስጣቹ የሰው ደስታ የማያስደስተው ሴጣን ብቻ ነው ማስተዋልን ይስጣቹ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
Nice wow you are lucky
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 3 жыл бұрын
አባባም ነበሩ ነብሳቸውን ይማር እንካንም የልጃቸውን ወግ ማረግ አያ ትዳራችሁ ይባረክ
@genetkebede3396
@genetkebede3396 3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ !!!! ትዳራችሁ ይባረክ !!!
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
Geny wow
@mechegiya4247
@mechegiya4247 3 жыл бұрын
ባለ ድርጅቱ ምነው የለ ያኔ አልተወለደም ነበር እዴ ማሻአላህ ታምራላችሁ
@mastena4657
@mastena4657 3 жыл бұрын
አምላኬ አደራህን ቤተሰቦቼን አቆይልኝ እንኮንም ደስታሽ አዩ ደሞ ግርማ ሞገሳቸው
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ 3 жыл бұрын
ሙዚቃዉና፡ጭፈራዉ፡አራንባና፡ቆቦ፡ሆነ፡አንድ፡ቦታ፡ላይ፡በተረፈ፡በጣም፡ደስ፡ይላል።ጥሩ፡የጨዋ፡ቤተሰብ፡ነዉ።እንዳልክን፡ያገር፡ወርካ፡ያርግልን።የአባባን፡ነፍስ፡በገነት፡ያኑርልን።ዘራችሁ፡እንደ፡አሸዋ፡ይብዛ።
@ሳራነኝየልጀናፋቂ
@ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ትዳርሽን ይባርክልሽ የኔ እህት
@ወሎሀይቅይቶብ
@ወሎሀይቅይቶብ 3 жыл бұрын
የገኔ አባት የሞቱት በካርና ንዉእደ የኔአባት
@tingirtyoutube8447
@tingirtyoutube8447 2 жыл бұрын
awo
@endrisabera5093
@endrisabera5093 3 жыл бұрын
ደስ ይላል ውይ አባታቸው ነብስ ይማር
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
እልልልልል
@heedasheedas3422
@heedasheedas3422 3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
@genetewenetu5768
@genetewenetu5768 3 жыл бұрын
የአብርሃም እና የስራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ❤❤❤❤
@ሀናየተዋህዶልጅ
@ሀናየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ😍😍😍😍😍😍
@banjibanji425
@banjibanji425 3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@andenetayalew5665
@andenetayalew5665 3 жыл бұрын
ዋው ጓደኛዬ ደሰታህን ሳይ ደሰ አለኝ። አጃቢዋችህ ሙዜዋችህንም ኮራሁባቸው ከልብ የአንድ ማዕድ ልጆች ታሰደሰታላችሁ። ሁሌም የጋራ ቤታችን በልቤ ይኖራል ፍቅር እድገት እውቀትን የቸረን ያሳደገንን።
@hiruttube6804
@hiruttube6804 3 жыл бұрын
Melkam gabch temgu 🥳❤❤❤
@እድላዊትንጋቱዩቲብ
@እድላዊትንጋቱዩቲብ 3 жыл бұрын
ዋውውው እግዚአብሔር። እረጅም እድሜ ይስጣቸዎ በትዳራቸው
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር 🥰
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 3 жыл бұрын
ዝዝዝዝዝዝዝ.... አቦ ጉራጌ ... በርቺ ነገር አታምጭ ገረ ገረ ገረ 👏👏👏👏👏👏
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 жыл бұрын
የኔ እናት እንካንደስያለሽ ደስየሚልቤተስብ
@coomceil7668
@coomceil7668 3 жыл бұрын
አዲስዬ ዘመንሽ ይባረክ ዉዴ
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 3 жыл бұрын
የአብረሀም የሳራ ያርግላቹ♥♥♥♥♥
@seblistars9721
@seblistars9721 3 жыл бұрын
እንኩዋን ደስ አለሽሽሽ የገኒ እህት መልካም ጋብቻ
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 3 жыл бұрын
ወንድሟ ነው
@nolawimilael6981
@nolawimilael6981 3 жыл бұрын
ኧረ ጋሽ አንዳርጌን አየኋቸው የሠፈራችን ምርጥ ሰው
@kassarahel29
@kassarahel29 3 жыл бұрын
የገኒን አባት ሳይ ኦንባዬ ፈሰሰ አቤት የሰው ነገር ጠዋት ታይቶ እንደሚጠፋ ጤዛ ነው
@የባሌምርኮኛ
@የባሌምርኮኛ 3 жыл бұрын
የዘንድሮ ጥዶች ግን መልካቸው ተመሳሳይ ነው ወይስ አይኔ ነው
@hawiishawa4028
@hawiishawa4028 3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ 💖💖
@እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ
@እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ 3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ እግዚአብሔ ይባርካችሁ አሜን አሜን አሜን
@ስውነትየተዋህዶልጂ
@ስውነትየተዋህዶልጂ 3 жыл бұрын
ዋውው በጣም ታምራላችሁ አባትሺ በቁም እያሉ ቆመው ድርውሻል አይቆጭሺም ተመሥገን በይ እህቴ
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu 3 жыл бұрын
Ewnet nw
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 3 жыл бұрын
እውነት ነው ግን ያገባው ማነው ገኒ እህት /ወንድም እህት የላትም ብዬ ነው
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu 3 жыл бұрын
@@madenaabuseraj5078 silematawkew neger ergtegna honek atawra ene yegeni ehet negn
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 3 жыл бұрын
@@addishiwot.nigatu እ ክክክክክ እራሷ ገኒ ባአንዳበቷ የቤቱ ብቸኛ ሴት ልጅ ነኝ ብላለች ያክስት ያጎት ልጅ በሚለው ከሆነ እሽ እናቷም በሜድያ ተናግራለች እህት ካላት ገኒ እም ድብቅ ይመስልሻል ወሬኛ
@fantyelove6034
@fantyelove6034 3 жыл бұрын
ሚዜ የለለበት ሰርግ እንኳን ደስ አለሽ
@hanaademasu5679
@hanaademasu5679 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ደሰ ይላል
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 жыл бұрын
የመቼ ነዉ ደስ ሲል መልካም ጋብቻ 😊😊
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 3 жыл бұрын
I believe before their DAD Passed.
@yebcihatube6883
@yebcihatube6883 3 жыл бұрын
አዳስዬ እካን ለዚ አበቃሽ ማር የሀረግ ጋደኛ የብቻ ነኝ ማሬ
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 3 жыл бұрын
My favorite family 🙌😍🥰
@fofoabdulla2379
@fofoabdulla2379 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ ኮሮና ዩሚባል ነገር ተረስቷል አላህ ይጠብቃቹህ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ
@betelhemtadesse2689
@betelhemtadesse2689 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ እህቴ ምናለ ሞት ባይኖር ኖሮ አባትሽን ሲያቸው ልቤ አዘነ ከውስጤ ሊጠፉ አልቻሉም ፍገግታቸው አነጋገራቸው ፈጣሪ ነፍሳቸውን ከደጋግ ጎኖች ያድርግልን ባላችሁበት ሰላማቹ ይብዛ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ ።
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው እ/ር ያክብርልኝ
@saramamo5332
@saramamo5332 3 жыл бұрын
አሜን
@aronbrhane374
@aronbrhane374 3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ያርግላቹ ዝመዱ ክበዱ
@elsazeleke6852
@elsazeleke6852 3 жыл бұрын
የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ
@እኔምሐገርአለኝ
@እኔምሐገርአለኝ 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ሰረግ
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 3 жыл бұрын
ውይ ገኒ አባታቹህን ሳይ አለቀስኩ. ልክ እንደማቃቸው መስለኝ:: ይሄ የተባረከ ቤተሰብ ነው, . ይሄ ሁሉ የአባታቹህና የአባታቹህ ውጤት ነው. . አባታቹህ በክብር ተሸኝተዋል enjoy ur mom now!!!
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 3 жыл бұрын
የእናታቹህ!
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አሁንማ የኛ ቤተሰብ ሆነሻል ለማንኛውም ይሄ የታናሽ እህቷ የዩቱብ ቻናል ነው
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 3 жыл бұрын
@@addishiwot.nigatu በጣም አመሰግናለሁ. አገር ቤት ስመጣ ማግኘት የምፈልገው ቤተሰብ ነው. . እድለኛ ነሽ. የአባትሽን ባርኮት ተቀብለሻል. . '' የእግዛብሄር ፈቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን 'ም የሚለውን ቅደስ ቃል ለዚህ ቤተሰብ አበረክታለሁ
@Begosew_Motivation
@Begosew_Motivation 2 жыл бұрын
Wow Des yilal
@tesfayemarimadlen4506
@tesfayemarimadlen4506 3 жыл бұрын
Congratulations beautiful wedding 🙏➕🛐⛪💐❤🌹🌺🌷❤
@sarahjamjam8683
@sarahjamjam8683 3 жыл бұрын
Wow
@tigistbelay1494
@tigistbelay1494 3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ተመኘሁላቹህ
@MA-hq8fj
@MA-hq8fj 3 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ፍትህ በርግጥ ከአላህ ነው ግን ድምፅ እንሁን ኦፍፍፍፍፍፍፍ አረ ተው ድምፅ እንሁን
@biniamdemissew3787
@biniamdemissew3787 3 жыл бұрын
Lovely marrage
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ 3 жыл бұрын
እስት እንዳ እኔ ቆመ ቅር የሆኔ 😂ልቅጠራችሁ ቶሎ like like ወንዶችም ይጨምራል 🙆
@JemaylTube
@JemaylTube 3 жыл бұрын
እዴት እዳሳዘኑኝ ቤተሰብ ሲያየው ምን ይሉ መገን ሞት
@Mm-kj9bm
@Mm-kj9bm 3 жыл бұрын
ዋው
@abdinkoowaqqayyyoqofa1033
@abdinkoowaqqayyyoqofa1033 3 жыл бұрын
Ezaber yebarkachi
@aas9162
@aas9162 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ልዩነው ትዳራቸው ይባረክ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ 👏
@berhanuzeleke9281
@berhanuzeleke9281 3 жыл бұрын
ቡልጋ 1ኛ
@መሠረትመሰረት-ነ2ሸ
@መሠረትመሰረት-ነ2ሸ 2 жыл бұрын
መልካምጋብቻየኔሰሠቼ
@Ab-jy5lr
@Ab-jy5lr 3 жыл бұрын
ደስ ይላን ትዶርቹሁ ይስመርላቹሁ
@mekedesealemayehu6502
@mekedesealemayehu6502 Жыл бұрын
♥♥♥
@asterarayaaraya6943
@asterarayaaraya6943 3 жыл бұрын
Congratulations May God bless ur Union guys 👌
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 3 жыл бұрын
መቸነዉየኔሠርግ ስደትእድሜንጨረሠዉ
@alemkassa9956
@alemkassa9956 3 жыл бұрын
ዋው ገንዬ ስታምሩ
@mimit-h2418
@mimit-h2418 3 жыл бұрын
Was this Genny’s Nephew’s (one of her brothers son) wedding?
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 3 жыл бұрын
Happy Weeding
@የሃጋርልጅነኝ
@የሃጋርልጅነኝ 3 жыл бұрын
ገነኮ ቆንጆነት እህታ ብዙም አይደለም
@በእምነት-ጐ1ጰ
@በእምነት-ጐ1ጰ 3 жыл бұрын
Waw👍👍👍👍👌👌👌👌
@deressefekede8471
@deressefekede8471 3 жыл бұрын
Happy marriage
@ትግራይትስዕር-ቈ2ኰ
@ትግራይትስዕር-ቈ2ኰ 3 жыл бұрын
ተመስገን ተራ እየጠኩ ነዉ አይዞን እህቶቼ አንድ ቀን ይደርሰናል
@ስአድዩቱብቻናል
@ስአድዩቱብቻናል 3 жыл бұрын
ደስይላልዋዉወ
@hannadagefu9111
@hannadagefu9111 3 жыл бұрын
😍😍😍Waw
@gedefawshitie5518
@gedefawshitie5518 3 жыл бұрын
Melkam gabicha
@umukhalidwoldia
@umukhalidwoldia 3 жыл бұрын
ቀርፃው ግን የቆየ ነው ልበል
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 3 жыл бұрын
miza Yelachum Enda
@senayttayu8126
@senayttayu8126 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስስስስ ትላላችሁ
@zahrazahra2820
@zahrazahra2820 3 жыл бұрын
Saturday.ganey.abtsen.alh.yarhmtew
@ዜድወለየዋየኮመንትታዛቢ
@ዜድወለየዋየኮመንትታዛቢ 3 жыл бұрын
ገኒ ሥወድሽ😘😘😘
@Mekdelawitalemayehu2020
@Mekdelawitalemayehu2020 3 жыл бұрын
😍😍
@محمدججج-ز4ع
@محمدججج-ز4ع 3 жыл бұрын
Malkame gabcha yunelchu
@መኖርእንደዘበት
@መኖርእንደዘበት 3 жыл бұрын
ወይ ገኒዬ አንቺን አይቺነዉ የገባሁት ሰርገኛዋ የገኒ አህት ናት እንዴ ወይስ ወድምዋ ምርጥ ቤተሰብ
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 3 жыл бұрын
ወንድሟ ሳይሆን አይቀርም እህት የለኝም ብላለች
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 3 жыл бұрын
ፈጣሪ... ትዳራችሁን ብርክ ያርገው የ አብርሀም @ የ ሳራ ያርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️ ይቅርታ አርጉልኝ እና... ላይፍ ዘፋኝ ስታመጡ ስርግ የምታረጉ ስዎች በ ሂወት የሌለን ቤተስብ አስቀድሞ መንገር ብንለምድ... ያው እኛ የ ማንለምደው እሱ የማይተወን ሞት አለ ይታወቃል... ግን ... እንልመድ አይ ሞት ... ገሂ አቅርባችው ኢንተርቪው... አባትዋን እይቻችው ነበር.. ለ ልጆቻችው የኖሩ ልዩ አባት ነበሩ... መልካም ጋብቻ 🙏🙏🙏
@amentekela1877
@amentekela1877 3 жыл бұрын
ገኒዬ በይ የኔንም አዳም ፈልጊ ያላሰብኩትን አሳሰብሽኝ
@ouba2897
@ouba2897 3 жыл бұрын
የቆዬ ነዉኮ የገነት አባት ነፍሰ ይማር
@addishiwot.nigatu
@addishiwot.nigatu 3 жыл бұрын
amen
@ምህረትአበረ
@ምህረትአበረ 3 жыл бұрын
ደስ ይላል ግን ሜዜወች ድምቀት ናቸዉ ሙሽሮቹ ሲታዩ የሆነ ነገር እደጎደለ ያስታዉቃል ቢያስ አንድ አንድ ሜዜ መኖር አለበት መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
@etetewami9042
@etetewami9042 3 жыл бұрын
ለምን አሰፈለገ የቤተሰብ ሰርግ ማቅረብ
@zbazezawe5040
@zbazezawe5040 3 жыл бұрын
የገኒእህትእንኳንደስአለሽደእስየሚልቤተሰብነዉያላቹ
@salemSalem-pr1so
@salemSalem-pr1so 3 жыл бұрын
ጌኒ ማተብሽን እስሪ እሱ ነው ድምቀትሽ
@banjaminseid569
@banjaminseid569 3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ግን አባቷን ሳያቸዉ አስለቀሰኝ አይ ዱንያ እንደ ጥላ አላፊ ናት እርግጠኛ ነኝ የቆየ ቪዲዮ ነዉ።
@መሠረትመሰረት-ነ2ሸ
@መሠረትመሰረት-ነ2ሸ 2 жыл бұрын
አልልልልልልልልልልልልልልልል
@lomilomi9211
@lomilomi9211 3 жыл бұрын
Y sara&y abreham tidar yargilchu waldachu ikafu kibru kibdu
@genetitewhado1336
@genetitewhado1336 3 жыл бұрын
😍😍😍😍😘💞
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 106 МЛН
የእኛ ቀናት #148 ልጆቼን በቅንድቤ ሰርፕራይዝ አደረኳቸው።
12:31
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 29 М.
የመስክ ፎቶ ለመነሳት የምንመርጣቸው አስገራሚ ቦታዎች
11:12
አዲስህይወት ንጋቱ
Рет қаралды 4,7 М.
እንዳንቺ ደፋር ሴት ትኖራለች ብዬ አላስብም...
23:36
አዲስህይወት ንጋቱ
Рет қаралды 13 М.
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 106 МЛН