No video

🚦 የገጣሚ ኤልያስ ሽታኹን አድናቂዎች - ያልተጠበቀ የመድረክ ላይ ሰርፕራይዝ ❗️

  Рет қаралды 30,154

Selam Ethiopia With Surafel

Selam Ethiopia With Surafel

Күн бұрын

#Poem #poetic jazz #Music #Ethiopian #Ethiopia #Elias shetahun #Nuredin issa #Bewketu syoum
በየሳምንቱ የሚለቀቁትን ፕሮግራሞች ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑን |
• Face book | / selamethiopia21
• Instagram | / selamethiopia21
• KZbin | bit.ly/3Q8H4gb
•Tiktok | vm.tiktok.com/...

Пікірлер: 48
@tadesse8659
@tadesse8659 Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው መግልፅ ያቃተኝን ነው የመልሰክልኝ እኔ የምኖረው በእናቴ አምላክ እና በአምላኬ እናት ምክንያት ነው ያሰብከው ሁሉ ይሁንልህ
@sulamtesesulamtese7253
@sulamtesesulamtese7253 Жыл бұрын
መሠጠት ልክ እንዳንተ ሆነሕ ነው የምትታየው አሁንም ጸጋሕን ያብዛው❤❤❤❤❤
@mitikutesema7937
@mitikutesema7937 11 ай бұрын
እኔስ መች ይሆን ይህን ታላቅ ሰው አግኝቼው ምስጋናዬን እመገልፅለት
@LeilaShamil
@LeilaShamil 3 ай бұрын
አድናቂህ ነኝ ኤልያስ... ምርጥ ገጣሚ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ may allah bless you...
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e Жыл бұрын
የቆንጅት ልጅ ነኝ💓እናትህን ያኑርልህ ኤላ👏👏👏
@dimozdes9138
@dimozdes9138 Жыл бұрын
በጣም መታደል ነው እዳተ ያለ ሰው ፈጣሪ ያብዛልን የኔ ወንድም
@tigestgonder4470
@tigestgonder4470 Жыл бұрын
ውይ የተዋህዶ እንቁ ስወድህ የእመብርሐን ልጅ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
@TefeshiDingle-np6wt
@TefeshiDingle-np6wt 8 ай бұрын
እወይ አንተን የመሰለ የረቀቀ አይምሮ ያለዉ ልጅ ይስጠኝ መድሀኒአለም ቀናሁብህ እኮ ነፍፍፍፍፍ አመት ኑርልኝ ወንድምአለም አረ በስላሴ ከኢትዮ ዉጭ ነዉ እምኖረዉ በስልክ አድናቆቴን ልንገረዉ አገናኙኝ❓
@setuahsetauh4031
@setuahsetauh4031 Жыл бұрын
እኔ የሁለት ሰው አድናቂነኝ ፍፁም አንድ እሚመስሉኝ ወንድሜ በላይና ወንድሜ ኤልያስ በጣም ነው ግጥማቸው ግርም ድንቅ ይለኝል ይለያሉ እግዚአብሔር ተሰጦዋችሁን ይባርክላችሁ ምር ያሉ ሲመስሉኝ ልላ ያደረጉ ግጥማቸው ግሩም ነው ትልቅ ተሰጦ አላቸው የወንድሜ ኤልያስ እና የወንድሜ በላይ መፀሀፍ እምልክልኝ ካለሁበት ቦታ ደስ ይለኝል
@sulamtesesulamtese7253
@sulamtesesulamtese7253 Жыл бұрын
አንደበተ እርቱ ሊቁ ገጣሚ አምላክ በደንብ የሠጠሕ ሆንክበት እንወድሐለን❤❤❤
@tigisttsegaye9027
@tigisttsegaye9027 6 ай бұрын
በጣም ነው የማደንቅህ ሱስ ናቸው ስነ ፅሁፍ ምክንያቱም ትክክለኛ መንፈሳዊነት አለበት❤❤❤❤❤❤
@hyme7165
@hyme7165 9 ай бұрын
ኤላ እኔም በጣም ነዉ የምወድህ ወድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ ባገኝህ ደሥ ይለኛል
@tizekifle7570
@tizekifle7570 Жыл бұрын
አኔ በጣም አወድሀለሁ ግጥሞቸህ በተለይ ለናፈቀ ሰው የገጠመው እድሜ ጤና እመኘልሀለሁ
@user-bl5ws4lo1q
@user-bl5ws4lo1q Жыл бұрын
ጎበዝ ነህ ኤልያስ እባክህ የኔልጅ ጸጉርህን አስተካክለው ከይቅርታ ጋር ጽሁፍህ በጣም ልብ ስለሚነካ እባክህ ሁንልኝ ውጭ አገር ነው የምኖረው ግጥምህን ሁሌ እየሰማሁ አለቅሳለሁ መቸም የግሌ ነው ላቀረብኩት ይቅርታ ሰላሙን ያብዛልን አሜን
@user-vv8ud5ti6n
@user-vv8ud5ti6n 4 ай бұрын
ወይኔኔኔኔኔ በጣም ነው እምወደህ ኢላዬዬዬዬዬ ድንግል ማርያም አትለይህ
@setuahsetauh4031
@setuahsetauh4031 Жыл бұрын
እኔ የሁለት ሰው አድናቂነኝ ፍፁም አንድ እሚመስሉኝ ወንድሜ በላይና ወንድሜ ኤልያስ በጣም ነው ግጥማቸው ግርም ድንቅ ይለኝል ይለያሉ እግዚአብሔር ተሰጦዋችሁን ይባርክላችሁ ምር ያሉ ሲመስሉኝ ልላ ያደረጉ ግጥማቸው ግሩም ነው ትልቅ ተሰጦ አላቸው
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 Жыл бұрын
ደስ የሚል ገጣሚ እኮ ነህ በየሶሳል ሚዲያው መጸሃፍህን ፍለጋ እየተንከራተትኩ ነው ይዘገያል እንጂ አገኘዋለው
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g 5 ай бұрын
አሰ እኔም መገኘት እፈለጋለሁ በጣም ነው የምወደው
@emuyabsira2055
@emuyabsira2055 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-fi7tv6mf4s
@user-fi7tv6mf4s Жыл бұрын
ይሄ ልጁን ለማሰናከል የምታደርጉትን ሰፕራይዝ ይቅር ደሰ አይልም
@BethelhemBekele-mv4zi
@BethelhemBekele-mv4zi 7 ай бұрын
መቼ ቆመና ነው እንዳይሰናከል የፈራሽው?! ተሽመድምዶ ቢወድቅ አይደል እንዴ እንደዚ በግጥም ያንበሸበሸን! ተይው ይሰናከል
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 9 ай бұрын
አይ ሲያምር የአዲሰ አበባ ልጅ ነኝ
@metinnigatu8671
@metinnigatu8671 11 ай бұрын
ኤላ በጣም ይሽኮረመማል እኮ❤
@mekdesyimer2731
@mekdesyimer2731 5 ай бұрын
Wed neh ❤
@gonfakebede7080
@gonfakebede7080 Жыл бұрын
Oh God he also my hero 😍😍😍😍
@user-ni2vl7cq6d
@user-ni2vl7cq6d 7 ай бұрын
እኔም ባገኝዉ ደሰ ይለኛል
@user-bh5vs4ez2r
@user-bh5vs4ez2r Жыл бұрын
የምትወደውና ልታገኘው የምትፈልግ አለች እባክክ
@edenedu8846
@edenedu8846 6 ай бұрын
Beyamm nw yemadenkehe ela ❤
@TerayeTeraye-tp8cp
@TerayeTeraye-tp8cp Жыл бұрын
ጥበብ ከላይ ነው መታደልም ጭምር:::
@selamtesema1935
@selamtesema1935 Жыл бұрын
Wow
@jerusalemheven1535
@jerusalemheven1535 Жыл бұрын
betam yemiwede aynet ye gitim style new yalew ella....be ewnet nebsen new des yemiyasegnat
@Aesgidekebede
@Aesgidekebede 3 ай бұрын
በአንድ ቀን የምወድ ምን አድርግሃልኝ ነው የምር ወደድኩ ከቻልክ በተለግራም አድ አድርገኝ
@kassahun1985
@kassahun1985 Жыл бұрын
ምንለበት ኤላን እኔንም ብታገናኘኝ አቦ
@segenetmelese5530
@segenetmelese5530 5 ай бұрын
Elosh, migbare seniy sew neh fetari yitebikih
@webanchit7248
@webanchit7248 Жыл бұрын
እኔም ባየው ባገኝው ስመኝ
@emuyemariyamelij7677
@emuyemariyamelij7677 4 ай бұрын
መስማት እጂ ማበብ አልወድም ግን ለማበብ ወስኛለሁ እውነት
@yeshyesh6652
@yeshyesh6652 Жыл бұрын
መጽሐፍን የት ነው እምናገኛው በማርያም
@omertatilahun6904
@omertatilahun6904 Жыл бұрын
የምር ድምፅህማ ከላይ ተቀብቷል ከሡ ነው አባዬ
@OhthatJask-tz1vb
@OhthatJask-tz1vb Жыл бұрын
Enan meche newu yemtagenagnegne?? Betammmm newu yemadenkewuuuuuuu!! Antem berta
@Haelimichael
@Haelimichael Жыл бұрын
Ene benatik senework Tayen bitagenagnegn wy uf mn lebelk
@senytekassa8003
@senytekassa8003 Жыл бұрын
የሚያስጠላ አድናቆት ኤጭ
@jerusalemheven1535
@jerusalemheven1535 Жыл бұрын
aybalim
@saraabreham532
@saraabreham532 Жыл бұрын
Sura benatek enanem agenagej
@ayinalemtirfe
@ayinalemtirfe Жыл бұрын
enem yezih lij gitim des yilegnal yanbabeb zemaw erasu leyet yale new
@messyberu2028
@messyberu2028 Жыл бұрын
Metsehaf kasmereke megegnet new injy yih asfelagy aydelem.inkefat atezergabet gena bizu yikerewal indayedegem
@user-vy8er2li1z
@user-vy8er2li1z Жыл бұрын
Are yenm godya bexme nwe metwedew ena betgeyw des yelyl
@eyerusalemkmariam8425
@eyerusalemkmariam8425 Жыл бұрын
woyine tadila minale and ken bayew
@metinnigatu8671
@metinnigatu8671 11 ай бұрын
እኔ ምለው ሴቶች ብቻ ናቸው እንዴ ሚወዱት
የገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን ምርጥ ግጥሞች @mamshagetsoch
17:41
ማምሻ ገፆች | mamsha getsoch
Рет қаралды 92 М.
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 7 МЛН
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,2 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 55 МЛН
የወሎ ልጅ ከቨር በጌታነህ ፀጋዬ
5:48
Getaneh Tsegaye
Рет қаралды 1,6 М.
በስተመጨረሻም ቤተሰቡ አበደ ሴት አገኘን
20:19
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 70 М.
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 7 МЛН