አይገባንም - Ethiopian Movie - Aygebanim Full 2015 (አይገባንም)

  Рет қаралды 1,323,496

Arada Movies

Arada Movies

Күн бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 1 300
@siamirasitti3017
@siamirasitti3017 9 жыл бұрын
እውነት ከልጅ በላይ ሚያስድስት ነገር የለም አላህ ለሁላችንም የተባርክ ልጅ ይስጠን ምርጥ ፊልም ነው
@zenabaafrica27
@zenabaafrica27 5 жыл бұрын
Amiiiiin
@heyryatoyb9785
@heyryatoyb9785 4 жыл бұрын
Amiiiiiiiin Yareb
@akramzakeriya9060
@akramzakeriya9060 2 жыл бұрын
@@zenabaafrica27 p
@rahmamohammed8732
@rahmamohammed8732 9 жыл бұрын
እውነት ለማናገር በጣም ሀሪፍ ነው ወንድም ኩራት ነው እድሜና ጤና ለወንድሞቻችን ልጆቹን አላህ ያሣድጋቸው ልጅ ፍቅር ነው በዋጋ የማይተመን ያላህ ሥጦታ ናቸው
@emumuazsyu4768
@emumuazsyu4768 5 жыл бұрын
ትክክል ወድ
@እግዚአብሔርፍቅርነውእናቴ
@እግዚአብሔርፍቅርነውእናቴ 6 жыл бұрын
ወይ ልጅ ደስ ይላል እኔ ግን ከስደት መልስ 8 ልጅ እዲሰጠኝ እመኛለሁ እግዚአብሔር ያሳካልሽ በሉኝ በላይክ
@fanafana4042
@fanafana4042 5 жыл бұрын
አላህያሳካልሸ
@maydergham8496
@maydergham8496 5 жыл бұрын
ይስጥሽ ምንም አይሳነውም እግዚአብሔር ውዴ ያሳካልሽ
@sameerasameera5374
@sameerasameera5374 5 жыл бұрын
Yasakalsh
@hagosargawi3524
@hagosargawi3524 5 жыл бұрын
ይሳካልሽ
@lovelove8312
@lovelove8312 5 жыл бұрын
Www
@lucychannel2756
@lucychannel2756 7 жыл бұрын
ወይ ልጅ 100 ልጅ ቢኖረኝ ለምኜም ቢሆን እሳድጋቸዋለው እግዚአብሔር ጤና እና ጉልበት ይስጠኝ ስንት አለ አይደል ልጅ መውለድ ያልቻለ ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ እንደሆነ ልጆችም እንደዛው ናቸው......
@samsam-kk1eh
@samsam-kk1eh 7 жыл бұрын
yes takekal new merhawi,,,
@ዜድየወሎልጅያውምየቦረናመ
@ዜድየወሎልጅያውምየቦረናመ 7 жыл бұрын
sofonyas dasalagn ክክክክክክ
@munadula3199
@munadula3199 6 жыл бұрын
ያሰብክውያህል،አላህ ይስጥህ
@fatumaadem3185
@fatumaadem3185 2 жыл бұрын
ሣሕትክክል
@seadamahammedmahammed1558
@seadamahammedmahammed1558 9 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው በተለይ እናትና ወድሙ ጡሩ ስራ ነው የሰሩት እናት ክብር ናት ልጂ የፈጣሪ ስጦታ ነው እናመሰግናለን በርቱ
@hawayimerhawayimer5241
@hawayimerhawayimer5241 8 жыл бұрын
ሳልሰለቸው ያየሁት ፊልም ቢኖር ይህ ብቻ ነው ፡፡ አስተማሪ,አዝናኝ,አሳዛኝ ሁሉንም የያዘ ለኔ እስካሁን ካየኋቸው ፊልሞች 1ኛ ደረጃን ይዟል፡፡ የኔ ማሮች ልጆቹ ደግሞ ሳሳሱ ፡፡
@abdutebarek5027
@abdutebarek5027 2 жыл бұрын
ዋው ደስ እሚል ፊልም
@محمودعلى-ذ4ن
@محمودعلى-ذ4ن 9 жыл бұрын
yetnebersh ወይራዉ እዉነትም ወይራ በሀገራችን የእንጨቶች ምርጥ ወይራ ነዉ!!!!!!!! አንተን ግን ይህ ብቻ አይገልፅህም የፈጣሪ ዉድ ስቶታ የምርጦች ምርጥ ወንድም!!!! የወንድም እንደዚህ ዓለ????????? ብቻ ቃላት ያጥረኛል የመቤቴ የድንግል ማሪያም ልጂ መልካሙን ሁሉ ያብዛልህ!!!! ለወንድምህ ህይወቱ አንተና አንተ ብቻ ነህ መልካም ስራ ለራስ ነዉ ሰላምህ ይብዛ እንደ ፈጣሪ የሰዉ ህይወት ታራዝማለህ ና መልካሙን ይስጥህ !!!!!!!!!!!! ጊዜ ስሌለኝ ነው ብዙ ማለት ይቻላል ከሳውድ አረቢያ
@zed5038
@zed5038 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉ በጣም አሪፍ ነዉ ፍቅር እንኳን ልጅ ብዙም ነገር ችሎ አላፊ ነዉ ግን የልጆቹ እናቶች በትዉሥታም ቢሆን ብቅ ማለት ነበረባቸዉ እና ወንድማማቾቹ በጣም ደሥ ይላሉ እናትም ሆነዉ የሚተዉኑት እናታችን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ
@eth1929
@eth1929 5 жыл бұрын
ይሄንን ፊልም ካያቹት ቦኃላ አዳሜ ወንድሜ ያሣድግልኛል ብላቹ እንዳትፈለፍሉ
@wassimgm3188
@wassimgm3188 4 жыл бұрын
ወንድም እኮ ነው
@فاطمهفاطمه-ع3و4ي
@فاطمهفاطمه-ع3و4ي 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ እኮ
@MimiMimi-wd9iu
@MimiMimi-wd9iu 6 жыл бұрын
ቃላት ያሰኛል እውነት በጣም ነው የተመቸኝ ቀጥሉ በት እወዳቿለው ልጆች የሌለ ነው የምውደው ከስደት በዋላ ጌታ ካለ አራት ብወልድ አልጠላም ❤❤❤💋💋💋💋😃
@biyyabiyya3212
@biyyabiyya3212 9 жыл бұрын
I swear to god to me this is the best movie, make me go back on my past life on how I used to chase my little brother from bad company. this is an inspirational movie, I love it 100%
@jalaxyjalaxy-jl1dt
@jalaxyjalaxy-jl1dt 9 жыл бұрын
በእውነትነውየምልህ ወራው !!!!አልቅሻለው ወንድም ባለመኖሬ ዛሬነው የተሰማኝ ሁሌም ያንተና የእውነትቤተሰብህ አድናቂህኝ ፊልሞችህ ሁሌም አስተማሪናቸው ድንቅ :ብርቅ......ሰውነህ በርታ
@UbaidKhan-wr3lq
@UbaidKhan-wr3lq 9 жыл бұрын
አረ ውው ሚኪ ይሄ አባባልህ ተመቸኝ በጣም አሪፍ ፊልም ነው ሁላችሁንም ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር ይርዳችሁ እኔም የማፈቅረውን ልጅ የማገኝበት ቀን ናፈቀኝ አረ ውው
@yetedaybezualm5737
@yetedaybezualm5737 9 жыл бұрын
አይዛን አንድ ቀን ይሆናል
@hzhshsagsgsgs5020
@hzhshsagsgsgs5020 9 жыл бұрын
and ken yihon yihonal
@hhhhhhd9100
@hhhhhhd9100 9 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ክልጆች ጋር ፍልም መስራት በሀግራችን ብዙም አይታይም ግን በዛውም ይመስጣሎ ብሎም ይልጆችን ፍላጉት ለማውቅ ይርዳል ቆንንጆ ነው በጣም ድስ ይላል በርቱልን
@tekabeteketel5419
@tekabeteketel5419 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁሉም ሰዉ እንዲህ አይነት ወንድም ያድልልን.. .እናመሰግናለን
@MohammedMohammed-zy3iw
@MohammedMohammed-zy3iw 8 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@sarasolomon2357
@sarasolomon2357 9 жыл бұрын
በጠም ምርጥ በቃ ቃላት ያጥረኛል ልጅ የ እግዚያብሄር ሥጦታ ነዉ በዚ ግዜ ግን እንደዚ አይነት መልካም ወንድም ይገኛል ማለት ዘበት ነዉ በጣም እናመሠግናለን😍😍😍😍😍
@kedjiawollowuchala1737
@kedjiawollowuchala1737 9 жыл бұрын
Waww በጣም አሪ እና አስተማሪ ነው ቀጥሉበት ምናለ እንደዚ አይነት ወንድም የእውነት ቢበዙ ግን ምን ያደርጋል ፊልም ላይ ብቻ ነው
@willbe5948
@willbe5948 9 жыл бұрын
konjo new
@marthaasfaw6363
@marthaasfaw6363 9 жыл бұрын
will be xhhh
@kikimengiste1812
@kikimengiste1812 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ነው በቃ ሁሉም ተውነውታል በተለይ የወይዘሮ ከበቡሽ ቤተሰብ የሚያሳዩት ፍቅር ለናታቸው ያላቸው አክብሮት የደስታ እባ እንዳፈስ አድርጎኛል ሁሌም እውነትን ያዘለ ነገር ብናይ በጣም ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ከዚ የበለጠ የትወና ብቃት ይስጣቹ ። ኤርሚ ከዛሬጋ ሁለት ድራማላይ አይቼሀለው በጣም ተሰጦህ ልዩ ነው ማራ ላይ ከእህቴ ጋር ሰርተሀል በጣም ተደስቼባሀለው ይህን አስተያየት ከዋሽንግተን ዲሲ ነው የምሰጥህ ሁላችሁም በርቱ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@danielgereziher2387
@danielgereziher2387 8 жыл бұрын
Hibert Beshahe selam new
@meteyayalewayalewmetey3573
@meteyayalewayalewmetey3573 9 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ከምር ህጳናት ቤትን ያሞቃሉ ለሁላችን እን ዲ አብዝቶ ይስጠን😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@መሲየጎንድርዋየአባቴናፋቂ
@መሲየጎንድርዋየአባቴናፋቂ 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ኡፍፍፍ እግዚአብሔር የትምስገን የሁን በዚ ቀን እንደኔ በሃሳብ ተውጣችሁ በትንሹ ፀሎት እግዚአብሔር ደስታን ያስማችሁ ሁሉም like አድርጉኝ እግዚአብሔር የምስገን ምን የሳንሃል የኔ ጌታ
@dvidenega9328
@dvidenega9328 9 жыл бұрын
ምንም አይወጣለትም ለዚህ ፊልም በጣም ደስስስ የሚል ነወ እንወዳችሁ አለን ያምራል ቀጥሉበት በርቱ
@meskiarerashow6614
@meskiarerashow6614 6 жыл бұрын
ለመጀመሪያዬ እንዲህ ደስ ብሎኝ ያየዉት ፊልም የምር በጣም ይገባል በቃ ደስይላል ልጅኮ ፀጋ ሀብት በረከት ናቸዉ! ምርጥ ስራነዉ! ሚኪ ስራህ ሁሉ ምርጥ ናቸዉ!! አሪፍ ስራነዉ! ግን ሁሉም ሰዉ እንዲህ አይነት ልብ ይኑረዉ!!
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት 5 жыл бұрын
ዋውውውውውው ኮሜንትት ያንሰዋል እውነት በጣም ደስ ይላል ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው 🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💚💚💚💚💛💛💛💛💓💓💓
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 4 жыл бұрын
ወይኔ ከመጀመሪያው ጀምሮ ደስስስስ እያለኝ ያየሁት ፊልም ሚኪዬ ስወድህ ወንድም ኩራት መከታ ነው ኧረ ኡኡኡኡ አለ ሚኪዬ 😂😂😂😂
@solefeker6297
@solefeker6297 9 жыл бұрын
እረ ሁሁ ሚኪ ተመችታኛለች ይች አባባልክ በጣም የሚያምር ፊልም ነው እንዳተ አይነት ወንድምቢኖረኝ ብያለሁ ደግሞ ልጆች የእግዚአብሄር ስጦታዎች ናቸው ግን አበዛችሁት ይህን አምና የምትቀበል ሚስት ካለች አድናቂዋ ነኝ ለምን ይህ አይነት ያለው ድራማ ወይም ፊልም ላይ ብቻ ነው በተረፈ ይመቻችሁ ።
@galibasfaw2407
@galibasfaw2407 5 жыл бұрын
Ya talak wendm kibrr new
@hirutephrem8418
@hirutephrem8418 5 жыл бұрын
ትላንት ዛሬ አይደለም ዛሬም ነገ አይሆንም ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው፡፡ በጣም አሪፍ አሪፍ አሪፍ
@tegsttgest5657
@tegsttgest5657 6 жыл бұрын
ኣረ ሚኪየ ናፍከከናል ና በናትህ ይህን ፊልም ስንትግዜ አየሁት አንተ ያለክበትህ ሁሉ በመደጋገም ሞትኩኮ
@frehiwotminda4893
@frehiwotminda4893 8 жыл бұрын
nice moving. "ልባችን ከወደደ የወደፊት እንጂ ወደ ኋላ አያይም.! ዛሬ ነገ አይሆንም ነገም ተንገወዲያ አይሆንም ተመቸኝ ይህ አባባል
@hamodhamod9133
@hamodhamod9133 8 жыл бұрын
haref yimselal esike leyawe
@habtamtesfaye310
@habtamtesfaye310 9 жыл бұрын
"ኧረ ኡ አለ ወይራው" ቃላት ያጥረኛል 1ኛ የወንድማማቾቹ ፍቅርና መተሳሰብ 2ኛ ያለፈ ታሪክ ያለፈ መሆኑ 3ኛ ህይወት ሁልየም መንገዷ ብዙ መሆኑ 4ኛ ና ልዪው ልጅ የፈጣሪ ፀጋና በረከት መሆኑ ። በአጠቃላይ በጣም አስተማሪ ነው። thank u ☜
@ብሌንየሶልየሰሌአድናቂ
@ብሌንየሶልየሰሌአድናቂ 8 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ፊልም ነው ልጆ ሲያምሩ። ቀናሁ አረ እኔም መታመታውን በሰጠኝ በተረፍ ሚኪ አድናቂህ ነኝ
@حبيبالحجاجي
@حبيبالحجاجي 9 жыл бұрын
ወይኔ ዳኒየ እንደት እንደማደንቅህ፡ጡሩ ትምህርት አላቸው ፊልሞችህ በሙሉ ወንድሙ ሁላ እንዳንተ በሆነ,,,,,,ቀጥሉበት
@መሰረትነኝስደትሰለቸኝ
@መሰረትነኝስደትሰለቸኝ 9 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ወደድኩት በተላይ የነ ወይራዉን እናት በአካል ባገኛት ደስስስ ይለኛል 😍😍😍😍😍😍
@MeseretCherenet-m5k
@MeseretCherenet-m5k 4 күн бұрын
እግዚያብሄር ያሳካልህ ስደተኛዉ ግን ፈጠን በል ፀልይ ልጆች የእግዚያብሄር ስጦታ ናቸዉ
@መሲቆንጆየራያዋመሲ
@መሲቆንጆየራያዋመሲ 7 жыл бұрын
ዋውውውውው ምርጥ ፊልም ኡፍፍፍፍ እኔም እድህ ልጅ በልጅ በሆኩከኝ አድ ልጅ ሳልወልድ ሥደት እድሜየን ጨረሰው በማለት በሀሳብ በሀዘን አለሁ
@ሙናኢልማዝ
@ሙናኢልማዝ 5 жыл бұрын
አይዞሽ ሁሉም ባላህ ፍቃድ ነው
@elsahashu4995
@elsahashu4995 2 жыл бұрын
እድሜያችሁን ያርዝምልን በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው መጨረሻ ላይ ሳቄ አላቆመም
@samimebratu3771
@samimebratu3771 9 жыл бұрын
ዋው ኤርሚያስ የምትሰራው ፊልም እንዳለ ለየት ይላል ደሞ እውነተኛ ምርጥ አክተር ጎበዝ
@hermonhussien4467
@hermonhussien4467 3 жыл бұрын
I’m Eritrean 🇪🇷🇪🇷I love Ethiopian movies
@filmawityohanes3003
@filmawityohanes3003 7 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ፈሪሐ ጸኒሐ,,, አታ መወደኣታ 2 ቆልዑት ሒዛ ዝመጸት ኣሰንቢዳተኒ።
@tsegabtsegab6852
@tsegabtsegab6852 4 жыл бұрын
ወላ አነ በጣዕሚ ፈሪሐ ነይረ 👈🤔🤔🤔🤔🤔
@michaelnuel1
@michaelnuel1 Жыл бұрын
By great amount this is the best Ethiopian movie I ever seen ❤
@mariambekele6498
@mariambekele6498 9 жыл бұрын
ዋውውውውውው በጣም ደስ ይላል ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዋች ናቸው
@meronwodma2612
@meronwodma2612 9 жыл бұрын
ይገርማል ቤቱን ልጂ በልጂ አደረከው ኪኪኪኪ አሪፍ ነው በገሀድ አለም የሚታይ ነው በጣም ደስ ይላል ፍቅራችሁ እያዝናና ትምርት የሚሠጥ ነው ።እረ ውውው ኪኪኪኪኪ ያሥብላል እውነት ነው
@samaalsama2067
@samaalsama2067 9 жыл бұрын
Wooooow እንዳዚህ አይነት ወንድም ላሁላችንም ይስጣን
@Asmrin544
@Asmrin544 7 жыл бұрын
Weyraw is the best actor of all ethiopian actress becouse he knows how to express emotions more than anyone in ethiopia ... i call him denzel Washington of ethiopia
@aynalemaynalem1818
@aynalemaynalem1818 8 жыл бұрын
ልባችን ከወደደ የወደፊቱን እንጂ አያይም ወደኋላ በጣም ደስ የሚል አባባል ዛሬ ትላንት አይደለም ትላንት ዛሬ አይሆንም ዋውውውውው በጣም አሪፍ ነው ።
@nanasarou9854
@nanasarou9854 8 жыл бұрын
Aynalem Aynalem f
@aynalemaynalem1818
@aynalemaynalem1818 8 жыл бұрын
T
@ጉራጌውገነናአያርሴ
@ጉራጌውገነናአያርሴ 8 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ምርጥ ያንሰዋል እፍፍፍፍ ወይራው የምር እንዳንተው ጀግና ወንድም በሰጠኝ እናትህም በጣም ደስ የሚሉ እናት ናቸው ኧረ ኡኡኡ ኡ ተመቸኝ መጨረሻ ተከራዋ አስደነገጠችኝ ኧረ ኡኡኡ በተረፈ ሁላቹም እናመሰግናለን
@ድንግልሆይበምጓዝበትተጓዢ
@ድንግልሆይበምጓዝበትተጓዢ 8 жыл бұрын
አያርሴ ገነናአያርሴ አያርሴ እኔ እራሱ እዴት እደደነገጥኩኝ እነዝህም የሱ ናቸው ሊባሉ ነው ብየ በተረፈ በጣም ደስስስስ ይላል በእውነት ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል
@አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ
@አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ 9 жыл бұрын
ዋውውውውውው.በጣም.አሪፍ.አዝናኝ. አስተማሪ.ነው.መጨረሻ.ላይ.የመጡት.ሁለት.ልጂዎች.ግን.እዴት.እዳስደነገጡኝ.ደግሞ.አራተኛ.ልጂ.መጡ.ብየ.በተረፈ.እናመሰግናለን
@meselehaile7004
@meselehaile7004 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክ ኤርም እረሱ ክዊ ነው የለው
@hope821
@hope821 3 жыл бұрын
ክክክክ እኔማር ☝️😂😂😂☝️☝️☝️☝️
@hewethewethewethewet969
@hewethewethewethewet969 4 жыл бұрын
የድሮ ፊልም እንዴት ደስ እንደሚያምር ስራት ያለው ነው ሚካኤል ያለበት ፊልም ደስ ይላል
@itech6939
@itech6939 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል አር ውውው እውነትሽን ነው ያለፍውን ታራክ ሳይሁን ያውኑን ማስብ ነው መጨራሻ ላይ ደንግጪ ነበር
@fitsumCel
@fitsumCel 9 жыл бұрын
ዋው ለመናገር ቃላት የለኝም የምርጦች ምርጥ ለየትያለ አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@hanayemareyamelej8691
@hanayemareyamelej8691 6 жыл бұрын
ሚካኤል እና እናት ፍቅርተ ስወዳቹሁ ደስስስ እሚል ፊልም። ደስስስ ስል
@mmmesi4665
@mmmesi4665 6 жыл бұрын
ውይኔ ልጅቹ ደስስ ሲሉ አብሳ ትልቁ በጣም ምውድው ልጅ ነው የኔ ማር እድግ ብልልኝ ፊልሙ ደስስ ይላል
@hikmahikma234
@hikmahikma234 8 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው አስተማሪ ነው ቀጥሉበት ላፈቀሩት ምንየማይሆኑት ነገር አለ
@solsh6467
@solsh6467 9 жыл бұрын
Million, u r the best actor and it seems that u lived the life . God job !
@MimiMimi-km7fw
@MimiMimi-km7fw 8 жыл бұрын
ዋው፡መኮንንያለበትፊልም፡ሁሉ፡ያምራል፡እድሜህ፡ይርዘም
@مكيهالخالد
@مكيهالخالد 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራን
@hiwotbyani2339
@hiwotbyani2339 6 жыл бұрын
ፈጣሪ እደዚአይነት ወድም መከታያብዛልን አሰተማሪፊልምነው ደሥይላል፡
@lideaabebe1233
@lideaabebe1233 8 жыл бұрын
ኧረ ኡኡኡ ያምራል ያስተምራ ትላት ዛሬ አይደለም
@zozolove6107
@zozolove6107 7 жыл бұрын
Lideaabebe123 የንጉስ ልጅ adisebs
@sasasadf6051
@sasasadf6051 4 жыл бұрын
ዎውውውውውውው እውነት ደሥ ይላል ፈጣሪ ብዙልጅ ቢሠጠኝደሥ ይለኛል ከሥደት መልስ ግን የልጁ ወንድም ሢያሥደሥት ጎበዝ ጅግና ለቤተሠቡ አለሁ ባይነቱ
@AA-dx7cn
@AA-dx7cn 9 жыл бұрын
ምካኤልየ በታም ነው የምወድህኑርልኛ
@myloveethiopia1179
@myloveethiopia1179 4 жыл бұрын
ኸረ ኡኡ ስዎድህ ማርያምን ውስጤ ነህ ዎይራው ምርጥ ና ዎንዳዎንድ ነህ አቡ ሰላምህ ይብዛ ሰላማችሁ ይብዛ😀
@messilancamo9724
@messilancamo9724 9 жыл бұрын
ውይኔ ,, መጨርሻ ላይ የመጡት የሱ ልጆች መስለውኝ ,, ልቤ ትርታው ለየት ያለ ነበር """ በተርፈ ሀሪፍ ነው " ።አስተያየት "" ሽንት ቤት ገብታችሁ ስትወጡ እጅ መታጠብ ይልመድባችው " ወይም ( ሶፍት ተጠቀሙ , ")ምንም የምትሰሩት አንድን ነገር መመሰል ቢሆንም , ይደብራል
@MeseretCherenet-m5k
@MeseretCherenet-m5k 4 күн бұрын
ምርጥ ፊልም የሚለው ያንስበታል አስተማሪ እና የሚያስቅ ስለሆነ
@ዜድየአያልልጅ
@ዜድየአያልልጅ 9 жыл бұрын
ዋው በጣም ሀሪፍ ሙቭ ነው አራዳ ሙቮች ይመቻችሁ እናመሠግናለን
@mimik663
@mimik663 9 жыл бұрын
betame kongo film nwe miki wedddddd nwe margeke berta bezu etbekalne kante
@allekhan19gmail.combanglad72
@allekhan19gmail.combanglad72 9 жыл бұрын
በጣም ርጥ ወንድም ግን እንዲህ አይነት ወንድም አለ
@hannag4192
@hannag4192 9 жыл бұрын
+Alle Khan19@gmail.com Bangladesh awe ynoral
@sultanalkaabi5907
@sultanalkaabi5907 7 жыл бұрын
Alle Khan19@gmail.com Bangladesh
@mahitesfay7234
@mahitesfay7234 9 жыл бұрын
ዋው መስተዋል ካለ ሁሉም ነገር ኣለ።እ/ር መስተዋሉን ይጠን።
@neymarjunior297
@neymarjunior297 9 жыл бұрын
I am eritrea but ene betam des miyil film newu I love ethiopiaya 💖💖
@user-onelove21
@user-onelove21 8 жыл бұрын
neymar Junior we are one one love ❤
@demesewgetahun7528
@demesewgetahun7528 7 жыл бұрын
neymar Junior ethiopian kewadadek weda enat hagerhe temalase ye isayas wera ayawatam Eritrea ethiopia nat! ethiopia hagerachu new ahun China, ..... eyebalat new! enante demo ethiopiawi mehon teltachu be chegre tenoralachu, betemalasuna be lemelam hagerachu ethiopia lay betnoru tru new
@bigmickmick3180
@bigmickmick3180 7 жыл бұрын
we love you the same to you
@babyabity7561
@babyabity7561 7 жыл бұрын
Demesew Getahun zembleh yaltsafe atanbebe
@babyabity7561
@babyabity7561 7 жыл бұрын
Weyerawe betam des emil wendem abate nurlgni
@brehanemeskelifa366
@brehanemeskelifa366 3 жыл бұрын
ምናለ እንደዚህ አይነት ፊልም ቢሰሩ። ሚኪ አንደኛ። እና ደግሞ ያቺ( ይቅርታ ለቃል አጠቃቀሜ ) የልጁ እናት ሆና የሰራችው ማለት ሰመሃል ን ታክሲ ውስጥ ልትገባ ስትል ያናገረቻት ጎበዝ አርቲስት ናት። እና እናታቸው በጣም ጎበዝ ናቸው
@ጆኒአፈቅርሀለው
@ጆኒአፈቅርሀለው 9 жыл бұрын
አሪፍ ታሪክ & ትወና !! በርቱ ♥♥♥
@HG-qp8tq
@HG-qp8tq 9 жыл бұрын
ዌራዉ ሁሌም አድናቂክ ነኝ በርታ አላህ ካንተጋር ይሁን ምርጥ የሀበሻ ልጅ ዌራዉ ሁላችሁንም ዉድድድድ አረጋችዋለዉ
@njadnjad3902
@njadnjad3902 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adanegebreegzabher9661
@adanegebreegzabher9661 9 жыл бұрын
ሚኪ ዕረ ኡ....ኡ ... ዕረ የእውነት ወንድም ዕረ... ኡ .....
@hanahana7005
@hanahana7005 9 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ እኔ ግን አስለቅሶኛል የወይራዉ ጭንቀት ለቅሶ እና የኤርሚያስ በሰቀቀን ማለቁ ብቻ በጣም ብዙ ትምህርት አስተማሪ ፊልም ነዉ በርቱ ኤርሚ እና ወይራዉ በጣም አድናቂያችሁ ነኝ በተለይ ወይራዉ ዋዉ ኮራዉብክ እግዚሀቤር ይጠብቅህ
@foziyanurdni2901
@foziyanurdni2901 9 жыл бұрын
አረ በጠም በጠም አድነቅ ነኝ የሚኬ በተረፈዉ ሁለቹንም በጠም ነዉ መደንቀዉ አሪፍነ አሰተምሪ ነዉ ዲረማዉ
@hfhbirtukan3645
@hfhbirtukan3645 6 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ሀሪፍ ይመቻችሁ
@ለታሪክአበራ
@ለታሪክአበራ 9 жыл бұрын
ow my God I love this story wow very beautiful
@አዲየመቀሌዋልጅ
@አዲየመቀሌዋልጅ 9 жыл бұрын
በጣም ያምራል አስተማሪ ነው [3የጎደና ልጅ እናሳድግ ብንለወት አንቢ አትሉንም ነበር ] Wow
@itisme1909
@itisme1909 6 жыл бұрын
በ ማሀል በ ማሀል ያለዉን ኣስቂኝ እና ኣዝናኝ ነገር ልይ ብዬ ነው እንጂ መጨረሻው እማ የኛ ፊልም ምን እንደሆነ ሳይታለም የተፈታ ነው
@የተቆለፈበትፍቅር
@የተቆለፈበትፍቅር 9 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ግን እንደፊልሙ መስሎሽ አዳሜ አራርቀሽ ብትወልጂ ወየውልሽ ኡኡኡኡኡ ሠምታችኮል ወንዶች😂😂😂😂😂
@abaygebre5949
@abaygebre5949 9 жыл бұрын
ሚካኤል ሚልዬን ዋው ብያለው በውነት በሚገባ ተውተህእዋል ደሥ ይላል ምሥግዬ ይምራል በርታ ውድሜይ ባጠቃላይ ምርጥ ነው ታሪኩው ወጣ ያለ ነው ይመቻቹው
@aman6k341
@aman6k341 6 жыл бұрын
በጣም ያሳቀኝ ነገር እዩት በናታቹ 1:43:49 ላይ እናቱን አቅፋለሁ ብሎ በጥፊ አላቸው አስተውሉት 😂😂
@BIUZm
@BIUZm 9 жыл бұрын
wowww ኮራውባቹ ባጣም ምርጥ ያ ፍቅር ሰባክ ፍልም ናው.ታባራኩ
@dargietumayabebe2603
@dargietumayabebe2603 9 жыл бұрын
ምነው ለኔ እንዲህ ባረገልኝ ልጅ እኮ ሀብት ነው በጣም አሪፍ ፊልም ነው
@aklilesayas652
@aklilesayas652 9 жыл бұрын
+Dargietumay Abebe kkkkkk yaregeleke belanale enda felagootehe
@dargietumayabebe2603
@dargietumayabebe2603 9 жыл бұрын
+aklil esayas ክክክክክ አመሰግናለሁ ክርስትና እንዳትቀሪ እሺ?
@aklilesayas652
@aklilesayas652 9 жыл бұрын
+Dargietumay Abebe ok antane becha yekenake enje abeshere
@linaatiyaa5239
@linaatiyaa5239 9 жыл бұрын
eko des yel naber
@abbdc4989
@abbdc4989 9 жыл бұрын
wawwwwww
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 6 жыл бұрын
እሄ ህፃን እንዴት ያምራል በጣም ምርጥ ፊልም ነው ቁልጬ ስወድህ
@sintuyedenklmeryamlij6236
@sintuyedenklmeryamlij6236 7 жыл бұрын
ይሄን ልጅ ስወደው እድግ በልልኝ
@yemanegebrehiwet2184
@yemanegebrehiwet2184 9 жыл бұрын
Michael Million: One of Your Best Performance. Keep it Up!!!!!!! The lesson of the movie is very powerful!!!!!!!!
@alemayehushanko6857
@alemayehushanko6857 9 жыл бұрын
The subtitle is so misleading. what is being said by the characters and which is shown in the subtitle are different in many occasions. More over, it was not grammatically correct most of the time....please think about it in future projects. But the plot and originality of the story line are two attributes I want to appreciate. And the acting was also flawless...
@birhanaaa.1398
@birhanaaa.1398 9 жыл бұрын
ኧረውው በጣም አሪፍ አዝናኝና አስተማሪ ፊልም ነው ሁላችሁንም እወዳችሁ አለሁ so naice movies ይመቻችሁ።
@Alam-hc6gx
@Alam-hc6gx 9 жыл бұрын
የልጅ ሀብታም መታደል ነው
@ዜድወሎየዋ-ዠ8አ
@ዜድወሎየዋ-ዠ8አ 6 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍና አስተማሪ ምርጥ ፊልም ወይራው እውነትም ወይራነህ ይመችሁ ወንድም በጣም ነው ደስ የሚለው ኧረኡ
@suziatiklid7436
@suziatiklid7436 9 жыл бұрын
ልጆች የእግዚያብሄረ በረከቶች ናቸው!
@wassimgm3188
@wassimgm3188 4 жыл бұрын
በየ ቤቱ ስንት ጀግና ወንድሞች አሉ ለቤተሰብ የተጎድ እህቶችም ጭምር ቢሆኑ ወንድም ብሎ ዝም
@naemaahmmed100
@naemaahmmed100 9 жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚል አሥተማሪ ፊልም
@abukemohammednur8729
@abukemohammednur8729 9 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ጎበዝ ባኣገኘነው ኣጋጣሚ እንውለድ ኣቤት ኣቤት
@ትንሱናትየኢየሱስ
@ትንሱናትየኢየሱስ 9 жыл бұрын
ህፃኑን አሳቀቃቹት ግን እባካችሁ ቃላት ምረጡ ዲቃ........አይባልም በተረፈ ዋውውውውው
@kahsaytekiegebremedhin7230
@kahsaytekiegebremedhin7230 9 жыл бұрын
+selam le alem selam le alem አየሽ እንደማይባል አሁን ተማርን ከ ፊልሙ
@nardossolomon321
@nardossolomon321 9 жыл бұрын
i like you comment
@tebahttu1949
@tebahttu1949 9 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው ልጅ እኮ የፈጣራ ሥጦታ ነው ዌራ ሣቅህ በጣም ያምራል
@seadamahammedmahammed1558
@seadamahammedmahammed1558 9 жыл бұрын
ትክክል ነሺ ሁሉም የፈጣሪ ስጦታ ነው
@tgkonjo9905
@tgkonjo9905 7 жыл бұрын
እዲህ አይነት.ወድም ይስጠን አሜን
@tadelaberehe9593
@tadelaberehe9593 8 жыл бұрын
አሪፍ ነው በጣም ነው የሚያምር
@ethiopialoved6853
@ethiopialoved6853 6 жыл бұрын
እናቱን የሚሰማ ውስጤ ነው አርፍ ፊልም ነው በጣም ደስ የላል ግን እውነትም ምን እንደ ልጅ ለምን አምሳኛ አይሆንም ሄኔ ብሆብ ምክንያቱም ህይወት ግልብጥ ናት!!!!!
@ስደተኛዋአልማዝ
@ስደተኛዋአልማዝ 8 жыл бұрын
ዋውውውውው ልጆቹ ሲያምሩ ወይኔ እኔስ ቀናሁ አሁኑኑ መውለድ አማረኝ ክክ
@nardosdemissie2711
@nardosdemissie2711 9 жыл бұрын
best movie ever WOW! Lesson Learned! Yesterday couldn't be Today!
@የእኔእናትልዩናት
@የእኔእናትልዩናት 9 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው በርቱልን
@mohammedyimer8441
@mohammedyimer8441 8 жыл бұрын
የሚገርም ፊልም የሚገርም ወንድም የሚገርም የትወና ብቃት ምን እንደምል አላውቅም ዋውውውውውውውው..
@ሰላምየማርያም
@ሰላምየማርያም 9 жыл бұрын
ሀሀሀ ኧረ ውውው በመጨረሻ በስማም እኔም ኧረ ውውው ብየ ነበር
@yodwako9291
@yodwako9291 9 жыл бұрын
wow ! what an amazing movie. we love you so much Miki
@merrymary6900
@merrymary6900 9 жыл бұрын
ene yeselchgn ye ethiopia movie clasika eytewera yemikefetew betam yasetelale
@tgbeyene5681
@tgbeyene5681 9 жыл бұрын
#Merry እኔ ራሱ ስልችት ነው ያለኝ፡፡ የአሁን ፊልሞች ሳውንድ ትራክ ይቀድማል ከድምፃቸው፡፡
@delinajonse8616
@delinajonse8616 9 жыл бұрын
gurja nesh
@jenikahalew4228
@jenikahalew4228 9 жыл бұрын
@merry u are right betam erebshal bezi film bicha sayhon hulum lay malet echalal so pls bitasbubet melkam new kesewech dimts elek ye majebia tebilo yemikefet music erebshal
@merrymary6900
@merrymary6900 9 жыл бұрын
ya holom film lay yaw Ethiopan movie abzagnaw yemiyabsach sera alachew filmo konjo hono sondo gen belsho yaregachewal ena temesten endanay yerbeshenal
@teaby6258
@teaby6258 9 жыл бұрын
+Jeni Kahalew and merry yihen yemesele film astelachu malet new
300she (300ሺ) Ethiopian Comedy Film from DireTube Cinema
1:45:36
News ET Social
Рет қаралды 420 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
ጢባጢቤ - Ethiopian Movie - Tibatibe (ጢባጢቤ) 2015 Full
1:39:20
Arada Movies
Рет қаралды 1,5 МЛН
Anelakekem - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:40:00
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 437 М.
ፖለቲካ አይደለም Ethiopian Movie - 2018 ሙሉፊልም
1:48:08
ድንግሉ Ethiopian Movie - Dingelu 2018 ሙሉፊልም
1:45:23
Arada Movies
Рет қаралды 1,5 МЛН
Ethiopian Movie - Yaletasbew  Full 2015
1:45:40
Arada Movies
Рет қаралды 4,1 МЛН
አይራቅ Ayrak full Ethiopian movie 2017
1:44:02
AmharicTV
Рет қаралды 302 М.
መንሱት ሙሉ ፊልም Mensut full Ethiopian Movie 2022
1:35:43
Bado Neber - Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:44:41
News ET Social
Рет қаралды 1,7 МЛН
Вопрос Ребром - Бустер
41:59
Gazgolder
Рет қаралды 2,9 МЛН