የአነጋጋሪው ሄቨን አባት ይቅርታ

  Рет қаралды 15,432

EthioInfo

2 күн бұрын

Follow us also on
Subscribe @OfficialEthioInfo
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: EthioInfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.

Пікірлер: 95
@tinsuuuuuuuu
@tinsuuuuuuuu 2 күн бұрын
የዚች ሮጣ ያልጠገበች ህፃን ደም የማንም መንደርተኛ ቲክቶከር ማድመቂያ ሆኖ መቅረቱ እጅግ ያሳዝናል
@yohannes9958
@yohannes9958 2 күн бұрын
ኢትዮጵያውያን እንደዚህ ነን 😢
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds Күн бұрын
ትክክል ብለሀል
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 күн бұрын
አሁንም ፍትህ ለቬቨን በርቱ እናንተም👏👏👏👏🌿🌿💐👍👍👍👍👍👍
@birukadane8022
@birukadane8022 2 күн бұрын
ይሄ ከባድ ሰው ነው አልሰማውም እኛ ተገቢ ፍትህ ለህፃኗ ነው የምንጠይቀው
@ETENESHABEBE-b5n
@ETENESHABEBE-b5n 2 күн бұрын
ውድ እህቴ ሁሌ እውነት ያናግርሽ በቃ እውነታው ይህ ነው ለልጁ ፍትህ ሳይሆን ለጥቅም እና የቅናት ባህሪውን ለማንፀባረቅ ብቻና ብቻ ነው።
@B_Bella148
@B_Bella148 2 күн бұрын
እባካችሁ የትዳር ችግር፣ የቤተሰብ ችግር ያለባችሁ ሰወች፣ በራሳችሁ ወይም በሀይማኖት አባት ወይም በስነልቦና አማካሪ በኩል ለመፍታት ሞክሩ። ሚዲያ ላይ መውጣት ወደ እብደት እንደሚወስድ ከነአበቅየለሽ ህይወት ተማሩ። እንደው ይሄ ሁሉ የቤተሰባቸው ገመና ኢንተርኔት ላይ ተለቆ ሁለተኛዋ ልጅ ስታድግ ምን ይሰማት ይሆን? ልቦና ይስጠን
@zinabmohammed9735
@zinabmohammed9735 2 күн бұрын
ይህ ሰው በአጠቃላይ ምቀኛ ሆዳም የአባትነት ፊት የሌለው በቀልም ቢሆን እኮ ይገባል የወንጀሉ ክበደት ከበቀልም በላይ ነው ህግ በሰረአት መሰራት ካልቻለ ልጀ በዚህ መልኩ ተገድላ ሰለ ሀቅ በቀል ነው የማሰበው ለሄቨን እንኳን አባቷ እኔ ብበቀል ወንጀለኛውን አንገቱን ቆንጨ ብጥለው ደሰ ባለኝ ደሞ ይገባዋ ተበቀል አለችኝ እያለ ይቀልዳል እንደ ፐ ይሄን ያህል የተቀደ ልብ ካለው የልጆቹን እናት ለዛውም የተጎዳች ሴት በሰባራ እንጨት ባላሰቆመ ነበረ በጣም ነው የማዝነው
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 2 күн бұрын
እውነትሽን ነው ቀስብሎ የሚያደማ ንግግር ነው እኔም የተሰማኝ ልክ አንደ አንቺ ነው የተሰማኝ ሀሳቤን ስለገለፅሽልኝ አመሰግንሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@מרתהגברייס
@מרתהגברייס 2 күн бұрын
ቡቻዋን ስትሰቃይ እሱ የት ነበር መቃብርዋን ያላየ አባት
@maertizelalem8799
@maertizelalem8799 2 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ለሄቨንን
@andnet499
@andnet499 2 күн бұрын
ተባረኪ ሀሳቤን ነው ጽድት አርገሽ የገለጽሽው❤
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 2 күн бұрын
ይሄ ሰው በእራሱ የማይተማመን ሰው ነው። ብትታረቅ እንኳን አብራው ለመኖር ባታስበው ጥሩ ነው። እንደእኔ እንዲህ አይነት ሰው መቼም የሚታረም አይመስለኝም።
@Hindiya-tl2pe
@Hindiya-tl2pe 2 күн бұрын
በጣም በጣም አሁንማ በዘር አድርገውት ባህርዳር ወጣቶች ወንጀለኛውን ይፈታ እያሉ ነው አባትየው ግን ያሳፍራል
@Userabc21125
@Userabc21125 2 күн бұрын
ዉሸታም ዘረኛ
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 2 күн бұрын
አዎ እያሉ ነው ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ አባትየው ነው ለወንጀለኞቹ መንገዱን አመቻቸላቸው ያሳዝናል
@TegaMaryam
@TegaMaryam 2 күн бұрын
አባትየው ምንም አያሳፍርም ትክክለኛ አባት ነው እናንተ ፍርዳቹ የተዛባ ስለሆነ ነው
@alemalemye4812
@alemalemye4812 2 күн бұрын
@@TegaMaryamፅጌ ማርያም የሚባል ስም ይዘሽ ??በጣም ያሳዝናል የ7አመቷ ህፃን አታሳዝንሽም??እናቷስ ? ከአፋቹ የሚወጣውን ነገር ከመናገራቹ በፊት ቆም ብላቹ እስቡ ይቅር ይበላቹ ::
@Userabc21125
@Userabc21125 2 күн бұрын
@@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር ኸረ ተዉ ከባህርዳር አጅሬዎች ተነቃቅተናል እናንተ የpolitics agenda ይዛችሁ የዘር politics ደግሞ በዚህ መጣችሁ የ comment ደሞዝተኛ
@BeteMukera
@BeteMukera 2 күн бұрын
ከአባትዬ የበለጠ ምነው እኛ ተጎዳን አላቹሳ የአባትዬ ስቃይ እሱና እሱ ብቻ ነው የሚያውቀው ጉዳዪ በህግ የተያዘ ነው ስለዚህ ምን ማድረግ አለበት ሁሉም media የራሳቸው ገቢ ታሳቢ አድርገው ሸፋን አስበው የሚያወሩት እንጂ ማንም ወላጅ የልጅ መጎዳት የዘላላም ስቃዩ ነው በተለይ አባት ከሴት ልጅ ጥብቅ ግንኙነት አለው። ባይሆን እናትን አባትን መተቸት ትታቹ የልጅቸዋ ፍትህ ብቻ ጠይቁ የአየር ሽፋን ለመሙላት እነሱን ርዕስ አታድርጉ።
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ 2 күн бұрын
እዉነት. ነዉ. እሱ የመጣዉ. ለገዘብ. ነዉ በጣም. ያሳዝናል
@ועח
@ועח 2 күн бұрын
አባትየው ከገዳይ አይተናነስም ያደረገው ድርጊት እንዲያውም አቤቄለሽ እንዴት ጠንካራ እንደሆነች ነው ያዬሁት ከዚህ ስግብግብ እንዴት ሁለት ልጅ እንደወለደች በጣም ነው የገረመኝ 🇪🇷
@AlmazAyane
@AlmazAyane 2 күн бұрын
እናት የጠየቀችዉ ፉትህ ነዉ ገለ መሌ ይቀባጥራል
@feven1919
@feven1919 2 күн бұрын
ያባት ምቀኛ ነው ፈጣሪዬ
@amarechmessele8968
@amarechmessele8968 2 күн бұрын
እንዳውም እኔ ከገዳዮች ወገን ሆኖ የሆነ ነገር እንዳለው እገምታለሁ ለምን በዚህ ልክ ልጁ ላይ ጨከነ ስል ልክ አንድ እርምጃ መሄድ ለምን አልፈለገም ከኪሱ ላልወጣ ንብረት ማመን ሁሉ ይቸግራል በውል ነው?
@aynlak9464
@aynlak9464 2 күн бұрын
ጨቅላዋ ያለ ሀጥያታ ተቀጭታ ሙታም በሰላም እንዳት አርፍ የዩቱብ መነገጃ አደረጋችሃት ምን አይነ ይሉታ ቢስ አባት ነው ምን አለበት እንደ እናት አልቅሶ ፍትህ ቢጠይቅ የእሱን እና የልጆቹን እናት አፍተር ፍትህ መፍትሂ ቢበጁለት ያማል ያሳዝናል አሸዋ በአፋ ተሞልቶ የህፃነት ተስፋዋን የተነጠቀጭው ህፃን ሂቨን ደምሽን ቅዱስ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥሽ በአኔም በልቤም ላይ ነሽ የኔ ማር
@tessema2
@tessema2 2 күн бұрын
ይህ ሰው እነዚህን ልጆች እንደ ልጆቹ አያያቸውም። ያ ባይሆን የናፈቀች ልጅ በዚህ አይነት ግፍ ስትገደል፣ ከእናትየዋ ጎን ቆሞ ፍትህ መፈለግ አላደረገም። ሞታ ለቅሶ አልመጣም። የልጅን መቃብር አልጎበኘም። ተጠርጣሪ ለወር ያህል ከእስር ወጥቶና ታጥቆ ሲዞር፣ የተረፈች ልጁም ሆነ እናትየዋ አደጋ ላይ እንደነበሩ እያወቀ እንኳን መጥቶ እጎናቸው አልቆመም። እሱ ቀደም ሲልም ሆነ ከአበቅየለሽ በኋላ የራሱ ልጆች ስላሉት፣ የነዚህ ሞትና ጉስቁልና አላሰጋውም። ገንዘብ ወዳድነቱና ምቀኝነቱ ግን መጠን የላቸውም።
@0marahamed383
@0marahamed383 2 күн бұрын
ይህ ባንድ ነው ለእውነት ትክክለኛ አባት ቢሆን. ቢሆንማ. ልጅን ያህል ነገር በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ ታንቃ. ተገላ. የሰውልጂ ሂሌነቢኖረው. ልጁን በብር አይቀይርም ነበር.
@zinabmohammed9735
@zinabmohammed9735 2 күн бұрын
እባካችሁ ይች የተጎዳች እናት ፈትህ ታገኝ ይች እናት እኮ ነገ ፈትህ አጊንታ ለወደፊት ፐረሰናሊ ህይወቷ ላይ እራሱ በሰላም የሚያኖሯት አይመሰለኝም በቃ ተጎድታ መጣች ፈትህ ጠየቀች በጉዳቷ አንፃረ ቤት ተሰጣት መኖረ ሰላለባት ለተረፈችው ልጇ እና ምን ማድረግ ነበረባት አፈረ ይብላ እና እሱ የልጅቷ በአሰቃቂ ነገረ መሞቷ ሳያቃጥለው ሰለቤት ሰለ ውጭ መሄድ አንገብግቦት እራሱን የሸጠ ረካሺ ሰው አላየሁም
@hirut7396
@hirut7396 2 күн бұрын
በትዳራቸው መሀል ያለውን ችግር በግላቸው መፍታት ይችላሉ በሚዲያ ወጥቶ መወቃቀስ ተገቢ አይደለም ዛሬም ነገም ፍትህ ለህፃን ሄቨን 😢ካለእድሜዋ በስቃይ ነው ህይወታ ያለፈው ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢
@jeff.t7778
@jeff.t7778 2 күн бұрын
Thank you sister you said the truth 👏
@hhb98ndndn58
@hhb98ndndn58 2 күн бұрын
ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
@AmarechBereta
@AmarechBereta 2 күн бұрын
ሰውየው የልጁ ሞት ምንም አልመሰለውም አበቄለሽ በመረዳቷ በጣም ተናዶል ለንብረት ነው እሱ የቆመው ለፍትህ አይደለም
@selmtawa
@selmtawa 2 күн бұрын
ሲጀመር ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ መቸ ተተግብሮ ያውቃል!
@sunshinefuture318
@sunshinefuture318 2 күн бұрын
ሲጀመር ጋዜጠኛ እንደመሆንሽ መጠን tiktok እንዴት ነው እወነተኛ መረጃ ሊሆን የሚቺለው? ከይቅርታ ጋር ጥቅምት 21 እስክያልፍ ድርስ እናንተስ በሆን ፕሮግራም መስራስት በዚህ ጉዳይ ተገቢ ነው ብላቺሁ ታስባልስቺሁ? ሰውየው አጠፋ አንዴ የናንተስ መድገም ምን ይባላል
@zinabmohammed9735
@zinabmohammed9735 2 күн бұрын
ሰለሀቅ የሚፈረድ ማንም የለም ነገሩን ወደ ዘረ እና ፓለቲካ ቀይረው ሁሉም ሰሜቱን እንጅ ሰለልጅቷ ፈትህ የቆረቆረው የለም እኛ ግን ምንድን ነን ሰውየው ሲጀመረ ሰለልጅቷ ሞት ምንም አልቆረቆረውም የታየው እና አቃጠለው ሰለአበቄ ቤት መሰጠት ሌላም ሌላም ሰለዚህ እባካችሁ ይሄን እበት ሰውየ አባት ተብየ ብታሰቆሙት ከወንጀለኛው የማይታናነሰ አጋሰሰ ነገረ ነው
@Melaku-D
@Melaku-D 2 күн бұрын
በዘሩ ተሰድቦና ተለልሎ መኖሩን የሚያውቀው እሱ መስሎኝ? 🙄 አጠገባቸው ቆመሽ ንግግራቸው የሰማይ ይመስል አትዘላብጂ
@zinabmohammed9735
@zinabmohammed9735 2 күн бұрын
@@Melaku-Dማንም አልዘላበደ እውነቱ ነው ሁሉም ሰው ለዘሩ እንጅ ሰለ ልጅቱ እናሰለተጎዳችው እናት ማንም አላሰበም
@YoditWoldegabrel
@YoditWoldegabrel 2 күн бұрын
በርቱ ስለ መልክቱ እናመስግናለን
@Maskaram-lr2ct
@Maskaram-lr2ct 2 күн бұрын
Tabarek🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@መልከማሪያም
@መልከማሪያም 2 күн бұрын
እነዚህን ሰወች ግን ለምን አተዋቸውም በቃ ሌላ ስራ ፍልጉ አሁን መሲ በጣም እየወረድሺ ነው
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ 2 күн бұрын
ፍትህ ለቬን
@ump1715
@ump1715 21 сағат бұрын
ፍቨን አባት ሜስቱን ተመወጀሉ በጠጨማረ እሱ የተወለደበት የደገበት ቢሂረሰብ ይቅርባዬ የቅርታ አዋቄ ሊላው ቢሂረሰብ ይቅርታ የማውቅ በቀልተኛ ነው ያወራው የልጁንማ እኳን ያባንነት ሰሜት ቀርቱ ጎረቤት እኳን በሱለክ አይሆንም
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 2 күн бұрын
ይዛሬው ውይይታችሁ ያስድስተኝ ስል ጁጁ ይትናግራችሁት ብቻ ትምችቶኛል ጁጂዬ በምንም ምልኩ ሆና ብማይት ድእስ ብሎኛል !!! ይሚስማኝ ብቤትስቦቻ ይታፍንች ብርቅዬ ድንቅዬዋ እርቲታችን ንች እንዳውም ነፃ ቢያርጋት ጤንንታም ይምልስላታል ንብር ብዬ ነው ይማስባው ።
@emanuelnour2969
@emanuelnour2969 2 күн бұрын
😂😂😂ግንባሬ ጌጧ አትፈላሰፊ ብዙ ከምታወሪ ብዙ ለማዳመጥ ሞክሪ እንግሊዝኛ ቀላቅለሽ ስላወራሽ ብዙ አድምጠሻል ማለት አይደለም 😂😂😂😂 እሺ ግንባር ጌጤ😂😂😂😂😂
@rtfdift143
@rtfdift143 Күн бұрын
ምን ያዞራቸዋል ሚዲያ ለሚዲያለልጅቷ ፍትህ ከሆነ ጥሩ አለዛ ሀይ በሏቸው።
@dragonslayer7018
@dragonslayer7018 2 күн бұрын
እኔ የገረመኝ ወንድሜ መርዝ ታበላሀለች እያለኝ ግን ይዟት አደረ ያለ ቀን በቅቶኛል 😢😢😢
@seammerr4272
@seammerr4272 2 күн бұрын
በባልና በሚስት ልጅቷ ነብሷ እንኳን በሰላም ማረፍ አልቻለም አማቷ አስከፊ ቢሆንም ነፍሷ ደግሞ በሰላም ቢያርፍ ምን አለበት
@zekariasrare4497
@zekariasrare4497 2 күн бұрын
ፈጣሪን አፍሽን ይዝገው እነርሱ አቁመዋል ለምን አታቆሙትም አንቺ እንዳ እሴት እፈሪ
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 2 күн бұрын
ሚዲያቹ ጥሩ ነበር ግን አረእሰቱን ሰው እንዲገባ ብላቹ እሱ ወጥቶ ይቅርታ እንደጠየቀ አድርጋቹ ሰለዚህ እንዳይለምዶባቹ ለማለት ነው።
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 Күн бұрын
ዋና ነገሩ ፍትህ ለህፃና ጉዳዩ ግን በምድያ ወደሌላ ጥቅም ጉዳይ ኣደረጉት በጣም ያሳዘነኝ ከነ ዮኒ ማኛ እሚባለው ስለ ባሏ ስም ማጥፋት ስለውርስ ዝባዝን መወራት የለበትም እነ ዮኒ ሚባሉ እኮ ሲሳደቡ የሚውሉ ስለነገ የማያቁ ናቸው
@TegaMaryam
@TegaMaryam 2 күн бұрын
ጋዜጠኛዋ ለጠየቅሸው ጥያቄ አባትየው መልሶታል አንቺ የሚመችሸን ብቻ ተቀበልሸ እንጂ አባትየው ያለው ከሄድኩ ለበቀል እነሳሳለው በቀል አልፈልግም ነው ያለው ሌላው አይመለከተኝም እያልሸ ለምን ታወሪያለሸ ካልተመለከተሸ አታውሪ ሰለነሱ
@Yemariam4284
@Yemariam4284 2 күн бұрын
Indanchi yeminagerilign neber yemifeligew thankyou
@alefugebre6967
@alefugebre6967 2 күн бұрын
እኔ ግን የሚገርመኝ ነገር እናንተ ጋዜጠኛ ሆናቹ ዮቲበሮች ለፍትህ ነው የምትጨሁት ወይንስ ለገንዘባቹ ሁላቹሁም ስለአንድ ሰው ነው የምትጨሁት እንደ ገደል ማሚቴ ነው የምታስተጋቡት የትነበረ አሁን የመጣው የምትሉ የትም ይኑር በመጣበት ሰአት፣መጣ ሄዶ ህይወት ያላጠፋ ነው የሁሉ ሙግት በቀል በበቀል አይከፈልም ተበቃይው ፈጣሪነው
@Yeabatelij
@Yeabatelij 2 күн бұрын
ትግሬ እንደ አማራ በምላስ አዳሪ አይደለም ለዛ ነው ዝም ያሉት ይሄኔ አወት አማራ ቢሆን ትደግፉት ነበር😢
@EkramMohammed-w4p
@EkramMohammed-w4p 2 күн бұрын
ትግሬ ወልዶአይጥልም ሲባል ነበር የሰማነው ሰውየው እበት ነው 1ቀንኳን ለልጁ ፍትህ ያልቆመ
@lula-lp3cu
@lula-lp3cu 2 күн бұрын
Manachihim leswam hone le ersu altekemachihum endewm habesha sibal esat lekso be sew sikatel mesak ywedal ahunim kifu Kal kemenager tekotebu ye welede sew minim behon teleyayto aykerm lij new yalew bemhalachew ashangulit adelechim bizu atawru 🙄
@WashingtonDab
@WashingtonDab 2 күн бұрын
አበቅየለሽ ግን ብዙ ውሸት መጨመሩዋን መተማመን አለብን
@MeazaSewenut
@MeazaSewenut 2 күн бұрын
በጣም የሚወደድ ሚዲያ ነዉ ነገርግን አሁን ወረዳችሁብኝ ሳይድ ይዛችሁ ነዉ እያቀረባችሁ ያላችሁት
@AliAli-pi5ef
@AliAli-pi5ef 2 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@AaAa-lm1ui
@AaAa-lm1ui 2 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@zaidtekleab
@zaidtekleab 2 күн бұрын
But we have to ask olso why did she not tell that they are still together 🤔 🤔
@tigistashenafi276
@tigistashenafi276 2 күн бұрын
Nonsense. Just to make money🤔😇
@lula-lp3cu
@lula-lp3cu 2 күн бұрын
What is this now why are you guys didn't forget the subject about this family if you can just ask justice for the poor haven if you can't leave them alone don't make them income 🙄
@mulumassa9214
@mulumassa9214 2 күн бұрын
Yelben sewrto ykerbelugn all zefagnu😢
@hopehopefully3058
@hopehopefully3058 20 сағат бұрын
ፈትህለሄቨንፍትህለሤትልጆች
@EkramMohammed-w4p
@EkramMohammed-w4p 2 күн бұрын
ሰውየውን በደንብ ተረድተሽዋል የተማላ ባለጌ አይደለም
@tadea1190
@tadea1190 Күн бұрын
Sandiego lay ayichek naber isu nw eyalku nabar kelijochik gar sergu lay.
@lubababakre5723
@lubababakre5723 2 күн бұрын
Aye.medeya.tero.yemeragebe.werya.agenahew.lemen.godayowen.lebalebetoho.atewatm.
@ETAA267
@ETAA267 2 күн бұрын
Ayimelekenem 100 gize eyalsh new,Tadeya kaltemeleketesh Lamen Telefelefeyalesh?
@muluw4250
@muluw4250 2 күн бұрын
Lesidibna be selam abirew yeminorutin Hiziboch eyenekachu gudayun Hizibawi atargut chigirachewun Huletu balina mist yifitut yegna guday le Heven fitih mechoh new
@menberefisiha8690
@menberefisiha8690 2 күн бұрын
እናንቸ ናችሁ በትዳር መሀል እየገባችሁ የምትበጠብጡት
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 2 күн бұрын
🙈🙈🙈🙈 ይቱበሮች ደሞ ገቢ ኣገኛቹ ኣቤቱ ጌታየ ይቅር በለን ለዩቱብ ገንዘብ ብላቹ ሰዉ መመናጨት
@goodnews2392
@goodnews2392 2 күн бұрын
ሰውዬው መርዝ ነው በግዜው ፍቅር ነው ያገናኛቸው እንጂ በምንም መልኩ አብረው መግጠም አልነረባቸውም ደግነቱ ከዚህ በኋላም አብረው አይሆኑም ቆሻሻ ሰው ነው። መቼ ይሆን አይምሯችሁ በትክክል ማሰብ የምትጀምሩት?
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 күн бұрын
አይባልም እንዲህ ብላችሁ ለማሸማቀቅ አትሞክሩ ።በጣም ጥሩ ውይይት ነው እያደረጉ ያሉት ። እነሱ ለዬቱብ ብለው ከሆነ አለማዳመጥ ይችላሉ። አሁን ላይ ተፅእኖ ፈጣሪ ሚዲያ ነው ታድያ እንደ ድሮ ዘመን ተከድኖ ይቀመጥ? ታበሽቁኛላችሁ "ለዬቱብ ብላችሁ " ስትሉ እንዲህ የሚባል ውሸት ቢሰሩ ነበር
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 2 күн бұрын
@@ሐናሐና-ቘ3ከ ዉይይታቸዉ 👉😁😁😁🤭🤭 እዉነት ካላቸዉ ባንድላይ ባያደራድሩዋቸዉ ደንቡ ነጋዴወች ሀላ
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 2 күн бұрын
@@goodnews2392 እሱማ ስለነሱ ኣንድ ፈጣሪ ነዉ ኣዋቂ ። እኔን የጻፍኩ በተለይ ለ ኢትዮጵያ ዩቱበሮች ነዉ ኣለቀ ።
@SamrawitMusa
@SamrawitMusa 2 күн бұрын
ፍትህ ለሄቨን
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 125 МЛН
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 103 МЛН
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 8 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 125 МЛН