ያሻገረኝ በድል ያወጣኝ ሰባራውን ድልድይ …

  Рет қаралды 94,653

Tewodros Temesgen

Tewodros Temesgen

Күн бұрын

Пікірлер: 58
@solomonkassa6578
@solomonkassa6578 2 ай бұрын
1986 ዓ.ም ነገሌ ቦረና አስተማሪ ሆኜ ሄጄ ኢየሱስን ያወቅኩበትን ዘመኔን አስታወሰኝ፡፡ ዛሬም በቤቱ አለሁ፡፡ ስሙ ይባረክ
@TilahunTerfa-o8t
@TilahunTerfa-o8t 10 күн бұрын
Amen amen hallelujah!!!!!!!!!!! Unate nawu.
@atenafubayable4979
@atenafubayable4979 4 ай бұрын
51 አመት ወደ ህዋላ አስታወሰኝ፣ጌታ ስሙ ለዘለዓለም ከፍ ይበል፣እየወደቅሁ እያነሳኝ አሁንም ለክብሩ እሰግዳለሁ፣ሁሉ ከንቱ መሆኑን ዘመኔ አስተማረኘ ፤ እየሱስ እዉነትም ጌታ ነው፤
@TamiratLoha
@TamiratLoha 3 ай бұрын
ተባረክ
@Gamergril674
@Gamergril674 Ай бұрын
Just like me amen Abiy negn
@Nigat-th8lx
@Nigat-th8lx 4 ай бұрын
አሜን አሜን!! ጌታ ይባረክ በዚህ መዚሙር ነው ወደ ጌታ የመጣሁት
@harmonymelody6886
@harmonymelody6886 3 ай бұрын
እውነት ነው፣ የረዳን፣ አሁነም የሚሻግር እግዚአብሔር አምላካችን ነው። እንደ እዬሳፍጥ በሰልፋችን ፊት ይህን የድል መዝሙር ጮክ እድርገን እየዘመርን የጌታን ማዳን ናያለን ወገኖች በርቱ።
@FikerteTadse
@FikerteTadse Ай бұрын
Ufffffff😢😢😢😢 የጌታ መሆናችን መታደላችን የጠራን ጌታ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 5 ай бұрын
አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ለዘላለም የጌቶች ጌታ ነው !!! ከረጂም ዓመት በፊት ነበር ለመጀመሪያ ግዜ ነበር የፕሮቴስታንት መዝሙር የሰማሁት ምክንያቱም በኦርቶዶክስ እምነት ስለነበርኩ ሌላ አላውቅ ነበር ። ጌታ እየሱስ ግን ታላቅ አምላክ ነው ገና ሳልፈጠር በታላቅ ምሕረቱ አትሞኝ ሰለነበር ከረጂም ዓመታት በኃላ በሰደት በታላቅ ምሕረቱና በዘላለማዊው ፍቅሩን ከዘላለም የሀጥያት ባርነትና ከዘላለም የሀጥያት ድፍረት ከዘላለም ከሀጢአት ጉስቁልናና ጨለማ አዳነኝ ነፃ አወጣኝ ክብርና ምሰጋና ለዘላለም ክብሩ ይሁንለት በዛን ግዜ ይኔ መዝሙር እየሰማሁ በጣም አለቅስ ነበር ጌታ ግን ለዘላለም ጌታ ነው ። አሁንም ለዘላለም ከሲኦልና ከሀጥያት ድፍረት ያወጣሃት ነፍሴ ታክብርሃለች የኔ ጌታ ። ይሄ መዝሙር ወደ አለንበት ሐገር (በርሃ)ይዛ የመጣች የተባረከች እህት በኦርቶዶክስ እምነት ነበረች የአ.አ ልጅ ናት አሁንም ባመነችበት ላይ ናት ለኔ ግን በታላቅ ጨለማ የብርሃኑን ጌታ እየሱስ አሳየችኝ , አስናፈቀችኝ እህቴ ዘመንሺ በእጥፍ ይባረክ አሁንም ለዘላለም ጌታ ይወድሻል።❤️❤️❤️ 👉👂 ወገኖቼ ! በጌታ ያረፈች ነፍሴ ይህን ትመሰክራለች !! የዘላለም እረፍትና እፎይታ ጌታ እየሱስ ብቻ ነው የነፍሳችን መድኃኒት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው የእግዚአብሔር ህያው ቃሉ እንዲህ ይለናል 16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። 18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። መልካም ቀን ወገኖቼ ❤️❤️❤️❤️😇😇😇😇
@SagePro1
@SagePro1 4 ай бұрын
ስሰማው አለቀስኩኝ ጌታየሱስ ይሄንን መንፈስ መልስልን
@ChuchuAlula
@ChuchuAlula 8 ай бұрын
ዘሬም ሃይል ያለው መዝሙር ይገርመኛል ክብር ለውዴ አየሱስ❤❤❤❤❤❤❤
@siyumkebede2061
@siyumkebede2061 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤.................
@siyumkebede2061
@siyumkebede2061 4 ай бұрын
belive me it is real and real
@henokaddisegeremu4417
@henokaddisegeremu4417 3 жыл бұрын
ያሻጋራኝ በድል ያዎጣኝ ሳባራዉን ድልድይ ጋጥም ያሳላፈኝ እግዚአብሔር ነዉ
@Mangi123-yj8ct
@Mangi123-yj8ct Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤AlllllllllGodblessyou!!!!! GlorytoGod!!!!!!!
@RuthkebedGudeta
@RuthkebedGudeta Ай бұрын
Ameeeeameee ❤❤❤❤Ameeeeameee tabaraki tabaraki Ameeeeameee tabaraki 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🤲🤲🤲🤲🤲
@asterayalwoayalwo4322
@asterayalwoayalwo4322 Ай бұрын
Amen Amen tabrki 🙏❤️
@eliyeliya992
@eliyeliya992 3 жыл бұрын
Amennnnnnn የጥንቱ ጌታ ዛሬም እንደ ጥንቱ ጌታ እየሱስ ብቻህን ነህ ክንደ ብርቱ ሁሉንም አሸንፍህ ድሉን ሰጠህ ለልጆችህ ከፍ ይበል ስምህ
@dayemotegegn1031
@dayemotegegn1031 4 ай бұрын
❤❤❤ሰባራውን ድልድይ ገጥሞ በድል ያሻገረኝ እግዚአብሔር ይመስገን።❤❤❤❤❤
@mariammariam1007
@mariammariam1007 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ከጠላታችን መሳለቅ ያሻግረን
@EtsegenetEtsegenet-x2n
@EtsegenetEtsegenet-x2n 4 ай бұрын
Amen Amen beEyesus sime teshagrealehu!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@almazendeshaw1685
@almazendeshaw1685 9 ай бұрын
እውነት ነው ለኔም ደርሶልኛል ጌትዬ
@henokaddisegeremu4417
@henokaddisegeremu4417 Жыл бұрын
አሜን
@richgrace9209
@richgrace9209 3 жыл бұрын
አሜሜሜንንን አሁንም እግዚአብሔር ምድራዊ ሀገራችን ኢትዮጵያን በሀይሉ ብርታት ወደ አየላት በድል ያሻግራታል ተባረኩልን
@shewayebatu471
@shewayebatu471 4 ай бұрын
Betam yemiwedew mezmur new tebareku
@EyaelYeneneh
@EyaelYeneneh 2 ай бұрын
አሜን ተፈፀመ
@romanbiyamesh4564
@romanbiyamesh4564 2 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@yeheyesfeseha1481
@yeheyesfeseha1481 28 күн бұрын
1985 ፒያሳ የነበረችው መዝሙር ቤት አስታውሳታለሁ
@alemayehuhilemariam4780
@alemayehuhilemariam4780 Жыл бұрын
Amen 🙌🙌🙌, egzahber ke bizum nager Ashegrognale le semu kibir yehune
@KacharaWarsamo
@KacharaWarsamo 3 ай бұрын
ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ElsaElsa-xm7pg
@ElsaElsa-xm7pg Ай бұрын
Amen amen amen 🙏 ❤❤❤❤
@awelyasin2942
@awelyasin2942 8 ай бұрын
Glory be to God 🙏🙏🙏
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 4 ай бұрын
ሓሚ ውድ ልጄ ኣጨናነንኩሽ በጣም ናፍቆታቾን ስለጨመረ ነዉ።❤❤❤
@mazamazamaza242
@mazamazamaza242 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏
@scsc9710
@scsc9710 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abebadesta7762
@abebadesta7762 6 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen❤
@hanayilma6154
@hanayilma6154 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም በጣም አብዘቶ እግዚአብሔር ይባርካቹ እጅግ በጣም እወዳችኋለው አንድ ቀን በአካል ባያቹ ደስ ይለኝ ነበር
@DINKNESH-j2h
@DINKNESH-j2h 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@TagasuMakuria
@TagasuMakuria 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@TsionGizaw-g6l
@TsionGizaw-g6l Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sarasarahtegegne
@sarasarahtegegne 4 ай бұрын
Amnne Amnne Amnne 🎉🎉🎉❤❤❤
@jerrydavemanunited4405
@jerrydavemanunited4405 2 жыл бұрын
አሜንንንንንን
@learnmore0122
@learnmore0122 11 ай бұрын
Amen
@InnocentArcticWolf-wz1ek
@InnocentArcticWolf-wz1ek 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@InnocentArcticWolf-wz1ek
@InnocentArcticWolf-wz1ek 4 ай бұрын
3:57 3:59 4:00
@TarikuGirmamo
@TarikuGirmamo 3 ай бұрын
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dirogido5189
@dirogido5189 2 жыл бұрын
Dwleded
@ABIYNEGASH-h4v
@ABIYNEGASH-h4v Жыл бұрын
UN ) ------ ( 17 . CHINESE CROSS WAY CRBCC
@JacksonDaniel-n1r
@JacksonDaniel-n1r Ай бұрын
❤❤❤❤
@BroBra-t7s
@BroBra-t7s 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TamnFev
@TamnFev 11 ай бұрын
Amen
@ABIYNEGASH-h4v
@ABIYNEGASH-h4v Жыл бұрын
UN ) ------ ( 17 . CHINESE CROSS WAY CRBCC
@AmanuelMarkos-y4i
@AmanuelMarkos-y4i 5 ай бұрын
Amen
@AbaleKombara
@AbaleKombara Жыл бұрын
አሜን አሜን
@epheremhd8748
@epheremhd8748 5 ай бұрын
Amen
@Solomon-b5w
@Solomon-b5w 4 ай бұрын
Amen
@mihertgebre8222
@mihertgebre8222 Ай бұрын
Amen
Ethiopian # ያሻገረኝ በድል ያወጣኝ# mezmur
57:05
ETHIO PROTESTANT MEZMUR
Рет қаралды 40 М.
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 490 М.