KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ምስጥራዊ የዐቢይና የኦሮሞ ጀኔራሎች ስብሰባ!በማዕ/ጎንደር የቀጠለው ከባድ ውጊያ!"ለመደምሰስ ወጥተን ተደምስሰናል"ወታደሮች
29:23
እረ ወይኔ በሳቅ አፈነዳኝ!የህዝቡን ኑሮ በሙዚቃ ና በቀልድ ቶሎ የሚነግረን ኮሜዲያን ሐብታሙ ።
33:38
How Strong Is Tape?
00:24
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
We Attempted The Impossible 😱
00:54
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
የጋዜጠኛው እና ፓስተሩ ግብግብ | ከኦርቶዶክስ ምን ጠፍቶ? ምን ፍለጋ | ክፍል 1
Рет қаралды 43,407
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 205 М.
Egregnaw Media - እግረኛው
Күн бұрын
Пікірлер: 560
@EgregnawMedia
13 сағат бұрын
kzbin.info/www/bejne/aGeTdKqshMaji9Usi=bSgAC8iXiDFTyhqb
@ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
10 сағат бұрын
አርጌለሁ ሰብስክራይብ🎉
@wasera09
5 сағат бұрын
ቆላ 3:17 ተክልየ እቺን አብባት ጌታ ይወድሀል
@andaualemmekonnen1647
3 сағат бұрын
የተለያየ እምነት ላይ ያሉ ሰዎች ከነልዩነታቸው እንዲህ ሲግባቡ ሲወያዩ መመልከት መልካም ነው 👌
@Nkytube
3 сағат бұрын
ወዳጅነታችሁን ወድጄዋለሁ በጣም እንዲህ እንደናንተ ሀሳባችን ብቻ የሚጋጭበት እኛ ግን ወዳጅ የምንሆንበት ቀን ያምጣልን
@amentedese8865
36 минут бұрын
ተክልዬ ማርያምን እዉድሀለዉ ሳይ በጣም ደስ ይለኛል ፈጣር ዉደፊትም በክብር በሞገስ ያኑርህ ለብዙ ሰዉ ምሳሌ ነህ
@kefetatube3338
12 сағат бұрын
ተክልዬ እና ሶፊ ሁሌ አብራቹሁ ሰትቀርቡ በጣም ደሰ ትላላቹሁ።
@merd24
5 сағат бұрын
Pastor ተብለህ '' እጮኛ '' የሚለውን የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል እንኳ ትርጉም አታውቅም። ማርያም ከመውለዷ በፊትም በወለደች ጊዜና ከወለደች በኋላ እንዲሁም ከመፀነሷ በፊት በፀነሰች ጊዜና ከፀነሰች በኋላ ድንግል ናት። እንደ አጠቃላይ ድንግል ማርያም ለዘላለም ድንግል ናት።
@mekdeslelisa1323
4 сағат бұрын
እስቲ አንተ መልስልኝ ?
@genetbogale2544
2 сағат бұрын
ለምን ወንጌሉን ታጣምሙታላችሁ የማሪያም ድንግልናስ ለእናንተ ለኦርቶዶክሶች ምን ይጠቅማችኋል ድንግል ብትሆን ባትሆን ምንድነው እናንተን የሚያስደስታችሁ እውነቱ ይሄ ነው ማሪያም በድንግልናዋ በመንፈስቅዱስ ፀንሳ የአለም መድሃኒትን እየሱስን ወለደች እየሱስ የበኩር ልጇ ነው እስክትወልድ ግን ዮሴፍ አላወቃትም ነበር የበኩር ልጇን ከወለደች በኋላ ግን ዮሴፍ እጮኛውን ማሪያምን በድንግልናዋ አገኛት ተጋቡ ልጆችን ወልዳ ከባሏ ጋር አብራ ኖረች እውነቱ ይሄ ነው እንጂ ዮሴፍ ጠባቂዋ አይደለም ጠባቂ መልአክ ታዞላታል ለሁለቱም ነው የታዘዘው የእጮኛ ትርጉሙ እጮኛ ብቻ ነው አማርኛው ይሄ ነው ከእጮኝነት በኋላ ጋብቻ ብቻ ነው በዚያ ላይ መፅሐፍ ቅዱስ ግልፅ አድርጎታል እኮ
@helentasib6574
59 минут бұрын
ደንጋይ ድጋይ ነዉ እመቤቴን ያቃለልክ መሠለክ ዳበሎሥ እኛ ወደድናት ጠላናት ምንም ክብሮ አየቀንሥም ለምን የማይቻለዉን በሶዋ ሆድ ተችሎ ተወልዶልና እየሡሥ ክርሥቶሥ @@genetbogale2544
@leteezgiarefe-mc6bg
Сағат бұрын
ተክልዬ የምትላትን የምትፈልጋትን ሴት እኔ ዝግጁ ነኝ የእግዚአብሔር ፈቃዱ ከሆነ እስቲ መልካም ነገር እምትሉ ሰዎች Like በማድረግ ለተክለሐይማኖት አድርሱልኝ ስለ ቀናነታቹ አመሰግናለሁ
@bezagetnigatu1173
6 сағат бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ተክሌ ጌታ ያግኝህ ኢየሱስ ጌታ ነው
@gechgmase27
6 сағат бұрын
የትኛው እየሱስ
@Anson..23-s2l
5 сағат бұрын
Orthodox hun..Protestant Christian ayidelem.
@ermiaskitaw8927
5 сағат бұрын
ስንቴ ያግኘው
@workugebre3602
4 сағат бұрын
ያንቺ ሀሰተኛው ጌታን??? ምን በወጣው
@ሀብታምእዳለው
2 сағат бұрын
😂😂😂😂
@ShewitKebede-z3b
37 минут бұрын
አለመረጋጋት የሌላቸው ለምንድነው ፕሮቲስታንቶች
@mahletwondimu7617
6 минут бұрын
SOFIYE GOD BLESS YOU, AS YOU PRAYED GOD SPRIT WAS WITH YOU, YOU PREACHED HIM. GOD SPEAKS IN WHATEVER DIRECTION.
@habteshyeshi3881
8 сағат бұрын
ሶፊ ነገ ኪዳነምህረት /16/ ነች በጣም በጣም በጠዋት ሄጄ አልቅሼ እለምናታለሁ ወንድሜን ወደ ቤቷ እንድትመልስልን‼️
@genetbogale2544
2 сағат бұрын
ኪዳነምህረት ሴት አይደለችም ቃል ነው ኪዳነ ምህረት ማለት የምህረት ኪዳን ማለት ነው እሱም በክርስቶስ እየሱስ የምህረት ኪዳን አዲስ ኪዳን የተሰጠን እንጂ ፀሎት የሚፀለይላት ሴት አይደለችም ፀሎት የሚፀለየው ወደእግዚአብሔር ብቻ ነው ፀሎት የሚደረገው ሰዎች በክርስቶስ አምነው እንዲድኑ ነው እንጂ አምኖ የዳነውን ሰው ከእግዚአብሔር ቤት ማስወጣት እና ወደ ኦርቶዶክስ ማምጣት አይደለም አንቺን ከዘላለም ጥፋት በክርስቶስ እየሱስ አምነሽ ለሌሎችም አምነው እንዲድኑ ላላመኑ እኛ ወደሚሰማና ወደሚመልስ ወደሚምር አምላክ እንፀልይላችኋለን እንጂ የዳነ ከእግዚአብሔር ጋር የታረቀን ሰው ወደጥፋት እንዲመጣ አይፀለይም እንዲህ አይነት ፀሎት ልክም አይደለም
@tiftu.eshetu1270
8 минут бұрын
እንድፀልይለት እግዚአብሔር ይርዳሽ ፤ ያበርታሽም።
@yetbarek63
4 минут бұрын
ንትርካችሁ ደስ ይላ፣ሶፊ በዚሁ በመአከላዊነትህ ቀጥል፣መዝሙሩን አሳምረህ ነው ተጫወትከው።
@abbutesfaye4758
6 сағат бұрын
ከዚህ ሰውዬ ጋር ስለመንፈሳዊ ጉዳይ ጋብዘህ ስታነጋግረው ብዙም ምቾት አይሰጠኝም ። በጌታ በሜቤታችንና በቅዱሳን ስለሚያላግጥ ጨዋታው ቢመቸኝም በቅዱሳኑ ማላገጡ አይመቸኝም
@redumaki4168
23 минут бұрын
ተክልዬ ፈጣሪ የልብህን መሻት ይስጥህ ወንድሜ ❤❤❤
@selams549
6 сағат бұрын
I love you’re conversation both of you. It is interesting and funny . Your argument is funny. Thank you for starting with prayer. We need prayers all the time. I wish you God bless you with marriage and children.❤❤❤
@yeshumethiolove275
13 сағат бұрын
ሶፊ ግርግር ሲወድኮ 😅እመቤቴ ታስብህ እየተግደረደርክና እውነቱ እየገባክ ከእውነተኛው መንገድ ባትሸሽ ፆም ካልከበደህ😊
@aemyay5169
12 сағат бұрын
Geez ena yeferenjoch Pente min agenagnew?
@yayahala615
12 сағат бұрын
😂
@Askal-አስካል
10 сағат бұрын
ጾም እንደየጸጋው እንደየ አቅም ነው የሚጾመው ሰውን በጾም ማስፈራራት ይቀም፥፥
@truth2232
8 сағат бұрын
የትኛው ነው እውነት የእናንተ የተረት ተረት መፅሐፍ????
@Youcan-n5p
8 сағат бұрын
ሶፊ ሶፊ አውነትን አትደብቅ
@tameratgutema9834
12 сағат бұрын
ተክለ ኃይማኖት ይህን በጡንቻው የሚያስብ አደገኛ ቦዘኔ አምጥተህ ለምን እንካ ሰላንቲያ እንደምትገጥም አልገባኝም በጣም አጉራ ዘለል መደዴ ነው አድማጭ ተከታዮችህን ብታከብር መልካም ነው የፍየል ወጠጤዎች ልባቸው ያበጠባቸውን አትጋብዝ
@afomibelen8123
9 сағат бұрын
እውነት ነው ይሄ የድድ እከክ
@azebbekele4300
4 сағат бұрын
ይሄ አዝግ ጡንቻ ጭንቅላት አምጥተህ ቀናችንን አበላሽህው ተክልዬ
@NicIvym
3 сағат бұрын
አወኩ አወኩ ትላለህ ግን ምንም አታውቅም እባክህ ተረጋጋ ወለዬን አታሰድብ የሚጋልብህ ሰይጣን እንዲለቅህ እመቤቴ በምልጃዋ ትርዳህ
@YenawedAlemayew
2 сағат бұрын
ለአለቃም አለቃ አለሁ ተክልዬ❤❤❤❤ እናመሠግናለን
@Dudu53561
11 сағат бұрын
ምርጥ ወግ ነው ተመችቶኛል!!
@መሳይአስራት
13 сағат бұрын
እመብረሀን በምህረት እጆቿ ትዳብስህ ሶፊ
@sanyii9438
11 сағат бұрын
she,s gone men how it could be..??
@bk7202
11 сағат бұрын
ማርያም የምህረት እጅ የላትም ወዳጄ እሷም የተማረችው ኤሬ ቃሉን አንቢቡ ወገኖቼ
@kurkuraw5866
9 сағат бұрын
😂😂😂 yewah eko nesh tasazegnalesh
@evaalexia-pd2ki
6 сағат бұрын
@@bk7202 ደደቡ ዲያቢሎስ ሁሌም ከእመብርአን ከማርያም አትወርድም እኛ ከወደድናት ካማለደችን ምን አስቀናክ ደደብ ወራዳ
@seberzare
4 сағат бұрын
ዘላለማዊ የምህረት እጅ ከእግዚአብሄር ውጪ ማን ሊኖረው ይችላል ?
@sileshimarima
12 сағат бұрын
Tebarek Sofi Anbesa WEnigel Yegebah This personn is crist Antimen Sofy Thank you
@mehretyebzalgn1786
12 сағат бұрын
ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው❤ ኢ የ ሱ ስ ስ ው ን ሁ ሉ ይ ወ ዳ ል❤❤❤❤❤
@truth2232
8 сағат бұрын
አሜን
@ኢትዮጵያወአብቹይግዛን
13 сағат бұрын
በነገራችን ላይ ስለኦርቶዶክስ ተዋህዶ መመስከር ብዙ እውቀትን ብዙ እይታን ብዙ ልበቀናነትን ያስፈልጋል። ከሁለም ግን ጥሩ ፕሮቴስታንቶች ኦርቶዶክሶች ሌሎችም አንድ ነገር መረዳት ያለብን እስኪ ሀቁን እንኑር ...........ሰላም ፍቅር አንድነት ለታላቋ ኢትዮጵያ🙏🙏🙏🙏🙏
@addistedla
7 сағат бұрын
ሀቅ
@bekkiman7359
2 сағат бұрын
Teklehayimanot, you are just an incredible journalist. As an orthodox tewahido I am proud of you.
@mehretyebzalgn1786
12 сағат бұрын
እውነትን ታውቃላችሁ እውነት አርነት ያወጣል❤ እውነት ኢየሱስ ነው ኢ የ ሱ ስ ያድናል❤❤
@yeshumethiolove275
13 сағат бұрын
ጓደኛ ስለሆናቹ ነው አይደል የምታዝጉን በሚዲያ ደረጃ ሶፊ ግን መቼ ነው የምትሻሻለው😅 የተክሌ የመዝሙሩ አክትም ከቤታቹ ያየውን ነው ኮፒ ያደረገው ምን አናደደህ😂😂😂😂😂
@Heavennebiyu
7 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ሞትኩ
@marthamamo7875
6 сағат бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@YaredBogale-x7s
8 сағат бұрын
ተክለ ሐይማኖት አሪፍ ፕሮግራም ነው ተባረክ
@Kokebahmed
12 сағат бұрын
ተክልዬ በጣም እወድሃለው ❤❤❤❤
@NaniNati-z3s
13 сағат бұрын
ጴንጤ ቸርች ላይ የኔቢጤ(የሸገረዉ የሚለምን ) አይቶ የሚያቅ አለ ምፅዋት ይሰጣሉ ግን እኔ አይቼ ስለማላቅ ነዉ የጴንጤ እየሱስ ንፉግነትን እና ተዋህዶን ካልነቀፉ ያመኑ የማይመስላቸዉ እየሱስ ክርስቶስ በተዋህዶ ያለዉን ክብርና አምልኮት ልታቁት ብትችሉ ደስ ይለኝ ነበር ትኢብተኛና ንቀት የማን ነዉ
@Truth-12
11 сағат бұрын
Wof yelem
@Truth-12
11 сағат бұрын
Yene ennat seitan ende pente aycheknem
@zewditumola-m4g
9 сағат бұрын
ጋዜጠኛ ተክለሐይማኖት እግረኛው ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ! በምፈልገው ልክ ነው ተንትነህ አስረድተሃል ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ የቅዱሳን መጽሐፎች ያምላካን የልዑል እግዚአብሔርን ስራ ነው ያሰፈሩት ከዚህ ውጭ ምን ነገር የለበትም!!
@bk7202
11 сағат бұрын
በትክክል ፖስተር ሶፊ ተባረክ
@MahiMahi-gh2dk
7 сағат бұрын
Very entertaining interview. Sofi did great job
@UniqueLove-w4h
4 сағат бұрын
ተክልዬ የገለባዎች የወፍ ዘራሾች መድሀኒት ነህ በርታልን
@Pitanc
3 сағат бұрын
Ye Metqora yetebalen Seytan taboot teqertso sitisegdu atafrum kkkkk
@ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
11 сағат бұрын
ኦርቶዶክስ እና ጲንጤ መቼም አብሮ አይፀልይም ምክንያቱም ብርሀን ከጨለማ ምን አገናኘወ
@addistedla
7 сағат бұрын
Mahletye the verse you quoted is a bit out of text. Bless you
@abenezerberhanu1382
7 сағат бұрын
በጣም ልክ ነሽ እህት ብርሃንና ጨለማ ምን ህብረት አለው ብርሃን እየሱስ ነው ጨለማው ሰይጣን ነው ሠይጣን ደግሞ ሁሌም የእየሱስ ስም እንዲጠራ አይፈልግም ምክንያቱም ስሙ እሳት ነውና ዘፀ 20:1-6 አንብቢ ተባረኪ
@bizunehnigussie8795
Сағат бұрын
ማነው ደግሞ ጨለማ? በድግምትና ድርሳናት የኢየሱስ ክርስቶስን ወንገል ያጨለመ ማነው? ያለ አውድ ጥቅስ ለመጥቀስ እኮ ሚደርሳችሁ የለም።
@GenetAbate-ed7gh
7 сағат бұрын
ተክልዬ በጣም ጓበሰ ትግሰተኛ የምትጠይቀዉን የምታቅ እግዶችህን አክባሪ እማታሰመሰል ሀይማኖትህን በደብ አርገህ የምታቅ ሰዉ ነህ ቀጥልበት.🙏🏾👏🏽
@አቢጊኤል
4 сағат бұрын
ሰፊ አዝግ
@azebbekele4300
3 сағат бұрын
ተራ ድርዬ ነው
@IsraelPictures
8 сағат бұрын
Sophie, bless you, you taught the Bible with amazing calmness, so you gave him a great lesson, may God help him.
@ደስታ
Сағат бұрын
አረ ሶፍ😂 ዱለ ቀረሽ ቀለመጠይቅ እዉነት መንገድም ህይትም ኢየሱስ ብቻ ነዉ ኢየሱስ የድናል
@Kokebahmed
12 сағат бұрын
ተክለ ሃይማኖትን እኔነኝ ማገባው 🥹🥹🥹
@azebbekele4300
4 сағат бұрын
እሺ ካለሽ ምንቸገረኝ
@abeltekletsadikdemissie6684
8 сағат бұрын
ሶፊ መንፈሱን አስረህ ስለጀመርክ ፣ ምንም ሳይሳደብ ሳይዘላብድ እንደለመደው ሁሌ እኛ ነን ልክ የሚለውን ስሜቱን እንዲውጥ አድርገህዋል። ተክሌን እወደዋለው ግን የበሰለው በአንድ አቅጣጫ ብቻ ነው
@CalebCaleb-sm5tv
Сағат бұрын
ዋው ድምፅ በዚህ ድምፅ ለጌታ ስለምትዘምር ደስይለኛል
@solomonhaile8848
9 сағат бұрын
እኔ ግን ሶፊን ገና ሳየው ያስቀኛል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤
@Ethio601
13 сағат бұрын
በእውነት ደስትላላችሁ ድርቅ ያለ ወሪም አይደለም ታዝናላችሁ
@suzyhelen2809
6 сағат бұрын
በዚህ ከቀጠለ እግረኛዉ ሚዲያ ተመልካች ልያጣ ይችላል። አቀራረቡ እግር እግሪ ይላል።
@amentsegaye4440
5 сағат бұрын
ጌታ እኮ ትልቁን የዘለአለም ህይወትን ለዓመኑት ሁሉ ሰጥቷል እንኳን እግር መተርተር።
@berhanumarut3180
9 сағат бұрын
ሶፊ ተባረክ በሚገርም ርጋታ ነው መፅሀፍ ቅዱስን ያስተማርከው እንግዲህ ትልቅ ትምህርት ሰጥተከዋል እግዚአብሔር ይርዳው ።
@mosolonmosolon
10 сағат бұрын
አቤት ተክሌ በጣም ጎበዝ ነህ በጣም ሼፕ አደረከው ከአንተ ጋር ትንሽ ቀን ቢውል ሙሉ ሰው ተደርገዋለህ ብዬ አምናለሁ የሚገርመው እንደጀመራችሁ ንግግሩ እንደ ሰነፍ ሴት ወጥ ያቃጥል ነበር ምርጥ ቅመም ሆነህ አለዘብከው ይህ ሰው ያስተማረኝ ውሎ ሰውን እንዴት አንደ ሚቀይር ነው ተክሌ በጣም አከበርኩህ ሰውን በጥበብ መግራት ትችላለህ ተባረክ
@የለምስራse
11 сағат бұрын
እግዚአብሔር ፍቃዱ ሁኖ እኔ አገልጋይህ ብሆን ምንኛ በታደልኩ ተክልዬ
@ሰሌንውሃራያ
10 сағат бұрын
በውስጥ ፃፊለት
@nardosbekele3026
8 сағат бұрын
ጉድ ሳይሰማ መስከርም አይጠባም ትንሽ አልበዛም ፈጣሪን ምታገለግይ መሰለሽ ይሆን???
@redumaki4168
36 минут бұрын
ሁለት አዝጎች በልዩነት ውስጥም በጣም ታምራላችሁ 😂😂❤❤
@newharg5548
6 сағат бұрын
እዎ ሶፎኒያስ ቆንጆ ነው ተክልየም ደስ የሚል ግርማገስ ያለው ነው በእውነት!!!
@ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
12 сағат бұрын
ተክለሃይማኖት በዚህ ልክ ትወርዳለህ ብዬ አስቤ አላውቅም እንዲህ አይነት አግድም አደግ ኢንተርቪው ማድረግ በራሱ መውረድ ነው
@ethiod09
6 сағат бұрын
የሚዲያ ሰው ነው ሁለገብ መሆን አለበት። ስለዚህ ሰው ላይ መፍረድ ቀላል ነው።
@hareg373
5 сағат бұрын
የጴንጤ ኮሜንት😂😂😂😂#
@lulululu3892
37 минут бұрын
የአግድም አደግ ኮመንት ጨዋነት የጎደለው!
@BetelhemAgidew
2 сағат бұрын
ሶፍዬ ዘመንህ ይባረክ በርታ ባገኘው አጋጣም ሁሉ እየሱስ አሳያቼው 🎉🎉🎉🎉🎉
@tsigenigatu3922
Сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@EyasuhailuTeffera
Сағат бұрын
ፈራጁ ወይስ ከ አብ የሚለምነው ?
@Seble-sk3dv
Сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@ShewitKebede-z3b
31 минут бұрын
እሪሊ😅😅😅😅😅😂😂😂
@hewanadamanazreth443
13 сағат бұрын
አይ ሶፊ😂😂
@birtukanadmase194
11 сағат бұрын
ወይ ተክለሀይማኖት ሰውን ማስጨስ ትችላለህ በስማም በሳቅ ገደልከኝ በተለይ ዳንሱ
@NicIvym
3 сағат бұрын
ለፓስተር ሶፊ👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@repblicmedia2023
10 сағат бұрын
ሶፊ እንደዚህ ተጫዋች እና አሰረተዋይ ነው እንዴ? እነዛ ቱልቱላ ስብዕናቸው የዘቀጠ ሀሰተኛ ነቢያት በDivine Show እየጋበዘ አሳነሱት እንጂ ለካ ምርጥ ልጅ ነው። ተክልዬ ጥሩ ቀለል ያለ ቤተሰባዊነት እና ጓደኝነት የሚታይባት አስተማሪ ቅመም የያዘ ቪዲዮ ነው።
@denekealembo840
47 минут бұрын
ተክልዬ መፃፍቅዱስን አንብብ ከቻልክ ቃሉ እራሱ ወደእውነት ይመራሀል
@makdabekele8833
8 сағат бұрын
በጣም ደስ የሚል ሁለቱም ግልፅ ሆነው የሚያወሩበት interview ሶፊ ግን ወደ ጥንቷ ሀይማኖት /እንደ ቄስ ልጅነትህ እንድምትመጣ ታይቶኛል::
@berhanumarut3180
10 сағат бұрын
እግር ኛው መፅሀፍ ቅዱስን አንብብ ምንም እውቀቱ የለህም
@Forward42
19 минут бұрын
Nice and chilling time... Yidegem
@seberzare
4 сағат бұрын
የተማረ ሰው ብዙ የተተወለት መተላለፉ ሃጢያቱ የተረሳችለት አንተን ቢያመሰግንህ ቢልስ ጎንበስ ቀና አሳነሰብህ እንጂ መቼ ይበዛና ማሪያምም መድሃኒት የፈለገች የጌታችን የስጋ እናቱ ናት መለኮታዊ ማንነት የላትም አይገባትምም ❤
@Rahel-qu7ef
52 минут бұрын
ትክልይ ስውድህ እግዝአብህር ይትብቅህህህ
@tekalignegemeda69
3 сағат бұрын
Sofonias is a big weight today, he kicked the host( Tekle) out of the ring.
@habtegiyorgssaheletereda7584
14 минут бұрын
ይሔ እኮ የሚያውቀው ነገር የለም ድሮ ለመካድም እውቀት ይፈልጋል ነበር ይሄ ደሞ ድንዝ ያለ ምንም የማያቅ ጠማማ ምላስ ብቻ። ሰው በዚ ልክ ሲቀል ሲያሳዝን
@paolosfitsum6533
23 минут бұрын
ተክልዬ እኔም ይችን ሴት እፈልጋለው እኔ መሆን ግን አችላለው ምጸድቅባት የገነት በር !!!!!
@yihanewfentie9064
8 сағат бұрын
ተክልየ ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም ተመችተህኛል
@kebebushanga5512
7 сағат бұрын
ሶፊ ፕሮቴስታንት ለመጀመሪያ ጊዜ ስላም ለኪ ሲል ስማን
@GoldenJo-ic7hx
2 сағат бұрын
Yene jagna 💪💪💪 badambi nigarat eyesus yadinal
@TgKebede-wf1gi
29 минут бұрын
እመብርሃንን የእመቤቴ. ስዕል አድኖ ለማለት ከከበደህ ለምን መጣህ ውሻ ለእኛ እመብርሃን ብዙ ነገራችን ናት ውጣ
@CalebCaleb-sm5tv
Сағат бұрын
ሰው ያለ ጌታመንፈስ የጌታን መንፈስ ሊጠራም ሆነ ሊዘምርም አይችልም።
@SamM-n2j
13 сағат бұрын
ሶፎኒያስ መንፈሳዊ መሳይ የእግዚአብሔር መንግስት እንቅፋት። ጌታ መንገድህን አቅና ይልሃል።
@LidiaTesefa
10 сағат бұрын
በጣም ደስ ስትሉ ከምር ተክለሃይማኖት መልካም ሴት ያጋምክ 🙏🙏
@abay3517
10 сағат бұрын
በዚህ ምልልሱ እንዴት ያለች ሴት ?
@Askal-አስካል
9 сағат бұрын
ተክለሃይማኖት ባለትዳር ነውኮ
@ኢትዮጵያ-ከ7ወ
12 сағат бұрын
ኮሜዲያን ሶፊ ማለቴ ፓስተር ሶፊ ጌታ ይባርክህ😂😂😂😂
@Horn_of_Afrika
9 сағат бұрын
ዳስተር ወይም ሳክሱ ሰፎኒያስ
@melessebereka9513
19 минут бұрын
"እህቴንም ሸፈንኩ" ❤❤❤
@gebrehannabalcha6280
7 сағат бұрын
እናንተ ጉደኞች ናችሁ ጉድ ነው የምታወሩት በትክክል ሁሉም አይደለም ይህንን ጋጠወጥ የወጣውን ወጣቶችን ሞርዱት አስተካክሉት በዚህ ስለጋብቻ ስለገለፃችሁት ትክክል ናችሁና ፓስተር ቸሬንና ሰይፉ ፋንታሁን አስገብታችሁ ህዝቡን አረጋጉ ጥሩ ግጥሚያ ነው !❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Maemyf
11 сағат бұрын
📣ሶፊ ግን " የሚገድልም ነገር ቢጠጡ አይጎዳቸውም.. - ማርቆስ 16፥18" የሚለውን እረስተሀል😂 መንፈስ ቅዱስ ከኔ ጋር ነው ተሞልቻለው ብሎ ከፎከሩ አይቀር እንደዛ ነበር የሚባለው😂 አይ ዘንጥ ለየሱሶች ታስቁናላችው መቼም😂 ለማንኛውም በጣም እወድሀለው ❤😂
@TigistKibebew-p7y
5 сағат бұрын
ተክልዬ አንተ እራስህ ይህንን በሽተኛ መጋበዝህ ተሳስተሀል እናቱን እመቤታችንን እያከበርን እንዴት ነው ጌታችንን መደሀኒታችንን የምንጠላው የሚነዳህ እርኩስ መንፈስ ነው
@samieyo8689
2 сағат бұрын
ሶፊ ጀግና ነህ....እውነት ነው ኢየሱስ ስሙ አይል አለው
@nunudesta8869
32 минут бұрын
❤❤❤ ሆን ብለው እኮ ነው ሚናቆሩት ተመችቶኛል ግን 😂😂
@tsedyhawassa9567
13 сағат бұрын
እጮኛን በራሱ ትርጉም ሶፊ ወንጌልን ሊያጣምም ሞከረ
@Bestyared
10 сағат бұрын
አንቺ እጮኛ አለሽ ከተባለ ቦዲጋርድሽ ነው ማለትሽ ነው???
@teferawoji3334
7 сағат бұрын
ደርቢው የብራዚል ብሔራዊ ቡድንና የጣልያንን ብሔራዊ ቡድን አደረጋችሁት
@Hani_bee1212
3 сағат бұрын
እግዚአብሔር አባታችን ነው። ቅርባችን ነው! የልባችን ነው። ኢየሱስም አለ " ባሪያዎች ሳይሆን ወዳጆች እላችኋለሁ" የዮሐንስ ወንጌል 15:15 " ከእንግዲህ ወዲህ ባሮች አልላችሁም፤ ባርያ ጌታው የሚያደርገውን አያውቅምና፤ ወዳጆች ግን ብያችኋለሁ፥ ከአባቴ የሰማሁትን ሁሉ ለእናንተ አስታውቄአችኋለሁና። " እናሳ? እግዘብሔር ወዳጃችን ነው!
@Lgenemeti2011
5 сағат бұрын
እግዚኦ የሺ ሰው ምላስ ነው ያለው::
@NicIvym
3 сағат бұрын
የመጣኸዉ ቸርች አይደለም እኛየየሱስ ጠላት አይደለንም ያማረብህህ እንዳይመስልህ ምንም አታዉቅም ባለጌ ባለጌ ያሳደገህ
@sabatesfaye7617
Сағат бұрын
ተክልዬ ዛሬ ገና የማይሆን ሰው አቀረብክልን ምንም ያልበሰለ ቃለ መጠይቅ ክርክር በጣም ይወዳል ገና እኮ አልበሰለም
@almaz7677
11 сағат бұрын
😊😊😊😊እግዝኡኡኦ
@ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
10 сағат бұрын
እግዚአብሔር የምትፈራ ሚስት ይስጥህ ተክለሃይማኖት
@Hanan-kn6dn
11 сағат бұрын
ተክልዬ የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልህ ባለትዳር ትመስለኝ ነበር እኔ አገባህ ነበር ፀይም ነኝ ወድሜ ነህ😅😅❤
@asegedewdamte3650
Сағат бұрын
ጸሎት ማንም ሰዉ ማክበር አለበት ተኬሊ ግን በማሸነፍ ይመለከታል ምከንያቱም የኢየሱስ ሰም ሲጠራ በማሾፍ ይመለከታል ማን እንደፈጠረው አያወቅም
@2Kmt
4 сағат бұрын
ምርጥ ዝግጅት
@tsedale5516
2 сағат бұрын
ተክልዬ አነትና አየምጥነህም ሳፊ በጣም ትክራካሪነው
@MamamiaMominia
10 минут бұрын
ሶፎኒያ ቲቢተኛ ሰው ነው ልቦናይስጥህ
@gebrehannabalcha6280
8 сағат бұрын
ተክሌ ይህን ሰው ወጥረህ ይዘኸልና በርታ በርታ !
@dalus936
7 минут бұрын
ሶፊ እንደልቡ በፀሎት ኢንተርቪው ልጀምር😂😂😂😂😂😂😂
@dawitl6796
9 сағат бұрын
ኦርቶዶክስም ሆነ ፕሮቴስታንት ... እንዴት በክርስቶስ እና በማሪያም ስም ይጣላል?
@HolyFireTv147
3 сағат бұрын
አና ሳያችሁ ነው funny የጠበቅኩት ደስ ይላል ቀልድ ያለበት ቁምነገር ነው
@YenawedAlemayew
2 сағат бұрын
ሶፊ ማርያምን ታስቀኛለህ ያኔ ልጅ እያለን የሚለዉን የጎሳዬን ዘፈን አንተ አደለህ ዜማ የሠጠሀዉ😂
@YenawedAlemayew
2 сағат бұрын
ሶፊ ተመለስ
@fikeradise5827
11 сағат бұрын
አይ ፓስተር ሶፎኒያስ አዉቆ አበድ ነው ወደቤቱ እንዲመለስ ጸሎቴ ነው እመቤታችን ልቡን ትመልስለት
29:23
ምስጥራዊ የዐቢይና የኦሮሞ ጀኔራሎች ስብሰባ!በማዕ/ጎንደር የቀጠለው ከባድ ውጊያ!"ለመደምሰስ ወጥተን ተደምስሰናል"ወታደሮች
ETHiO FOCUS_ኢትዮ ፎ.ኒውስ
Рет қаралды 2,6 М.
33:38
እረ ወይኔ በሳቅ አፈነዳኝ!የህዝቡን ኑሮ በሙዚቃ ና በቀልድ ቶሎ የሚነግረን ኮሜዲያን ሐብታሙ ።
Mese Show
Рет қаралды 32 М.
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
20:15
ጉድ:የዳናይት ያልተጠበቀ ሚስጥር!ቴዲ አፍሮ አደጋ ላይ ነህ ተመለስ ከ ትዝታው!ፓስተሮ ኦርቶዶክስ ሆነ!ሀብቴ ሩሀማን ጉድ ዝርግፍ!ethiopia
Miko react
Рет қаралды 25 М.
1:09:43
ወንድ በጣም እጠላለሁ በገዛ እጄ ኤርትራዊ ነው የማገባው ብዬ ተናግሬ ጉድ ሆንኩ አስቂኝ ቆይታ ከ@SabaEthiotube ጋር
Ethio Nas Entertainment
Рет қаралды 29 М.
5:18
alelign azene
Dagi
Рет қаралды 189
22:09
ቲክቶከሯ ፍቅረኛዬ ልጄን ክዳኛለች ህዝብ ይፍረድ | Stockholm x-mass vlog | ashruka channel
Ashruka አሽሩካ
Рет қаралды 18 М.
38:48
🛑 ማጭበርበራቸውን የሚገልፅ ወሳኝ መረጃ ቴስ አወጣ
Benja Podcast
Рет қаралды 23 М.
1:21:20
የነብይ ደረሰ ፈዋሹ ጨው | ኦርቶዶክስን በመቀጥቀጥ አላምንም | ክፍል 2
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 40 М.
1:26:59
+ ኪዳነምሕረት መዝሙር 16 || KIDANEMHRET MEZMUR
ORTHOMAR
Рет қаралды 43 М.
2:11:25
ውዝግብ ያስነሳው የዲያስፖራው አሟሟት | በመተት የታማዉ ቆራቢዉ ቤተሰብ
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 93 М.
27:11
ማንቸስተር ዩናይትድ በINEOS ሥር 1 አመት! ለውጥ አለ ?
Alazar Asgedom - Official
Рет қаралды 1,5 М.
16:14
Ethiopia - ኤርትራ ስለኢትዮጵያው ጄኔራል፣ ግብፅና ሶማሊያ ተጋጩ፣ ጦርነቱ ከፍቷል፤ ረሀብ ተስፋፍቷል፣ እስራኤል ግብጽን አስጠነቀቀች
Feta Daily News
Рет қаралды 9 М.
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН