"የጌታቸው ረዳ ሰልፍ በመቀለ"። 2025 የካሳ ዘመን ይሆናል!

  Рет қаралды 20,839

Horizon Free Media    ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ

Horizon Free Media ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 148
@HorizonFreeMedia
@HorizonFreeMedia 11 күн бұрын
www.change.org/p/justice-for-tigray-end-impunity-for-gross-human-rights-violations?recruiter=777151711&recruited_by_id=0d9b1ee0-9386-11e7-892a-e3a56216dad6&US%3A8
@Yirgalem-tp8rk
@Yirgalem-tp8rk 12 күн бұрын
ማርያማዊት እንኳን ከመላ ቤተሰብሽ ጋር ለ2025 ኣ/ም ኣደረሰሽ ለህዝባችን ድምፅና ልሳን ስለሆንሽልን እናመሰግንሻለን የእግዚኣብሄር መንገድ የሚከተል ሁሉም ሰው የሃይማኖት ስያሜ ሳይገድበው ለፈተና የተጋለጠ ነውና ኣንቺም ኣይዞሽ በርቺ ኣምላክ ደግሞ ከዚህ ፈተና ኣውጥቶ እንደሚክሰን ቅንጣት ኣትጠራጠሪ።ሊነጋ ሲል ይጨልማልና ይህ ፈተና ለበጎ መሆኑን መገንዘብ ተገቢ ይመስለኛል ።መልካም የደስታ የጤና የሰላም ዘመንላንቺም ለኛም ያርግልን ኣምላክ ፈጣሪያችን ኣሜን!!!
@habeshaking2220
@habeshaking2220 12 күн бұрын
ማሪማዊት ዘመንሽ ይባረክ ማከናወንም ይሁንልሽ ።አዎ እግዝአብሔር ያከናውንልናል። እግዝአብሔር ቅን ፈራጅ ነው።
@gimjaamare509
@gimjaamare509 12 күн бұрын
Thanks Mariamawit from the beginning you are voice of the voiceless people for justices. Your song God doesn't abandoned his children. God bless you.
@Mulu_alene
@Mulu_alene 12 күн бұрын
Beautiful face, beautiful mind, beautiful attitude brings people together like Mariamawit!!
@yonaslulu-j2z
@yonaslulu-j2z 12 күн бұрын
ውለታሽን ጌታ ይክፈልሽ ድንቅ ሴት
@GetiealamirawMiretu
@GetiealamirawMiretu 12 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እውነተኛ የህዝብ ድምፅ ነሽ እናም እግዚአብሔር ይጠቅብሽ።
@assefakahsay4124
@assefakahsay4124 12 күн бұрын
አሜን
@abebakebede1270
@abebakebede1270 12 күн бұрын
እልልል እውነት ነው እሱን የሚቀድመው የለም አይዘገይም ይመጣል!!!
@TsegaNegusse-k1z
@TsegaNegusse-k1z 12 күн бұрын
God bless you mariamawit ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dehabberhe3293
@dehabberhe3293 12 күн бұрын
እንዃን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ልደት አደረሰሸ ከነቤተሰቦችሸ ። አሜን የካሳ ጊዜ ያድርግልን❤❤
@tigestaberha
@tigestaberha 12 күн бұрын
I'm really sorry you and your family you going through this . I know for sure God watching your tears 😢 😭 Thank you my dear sister for being a voice for voiceless. 🙏💛
@Kirosmesfin
@Kirosmesfin 12 күн бұрын
You are a very strong woman. I pray for you and your family to get justice. It will happen soon. I am sorry to hear you going through that pain.🤗
@AtriAtru
@AtriAtru 12 күн бұрын
እጅግ በጣም የምወድሽ እህቴ ማራማዊት ፈጣሪ ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ይጨምርልሽ።መልካም አዲስ አመት ለአንቺ፣ለመላው ቤተሰብሽ እና ሁልግዜ ድምፅ ለምትሆኝላቸው ድምፅ ለሌላቸው ለመላው የኢትዮጵያ ይልቅኑም ለትግራይ፣ለአማራ እና ለኦሮሚያ ክልል ሕዝብ ያድርግልን።ልክ አንቺ መልካም ነገር እንዳወጅሽው መአበሉ ፀጥ ብሎ የካሳ፣የምርኮ ወዘተ......ዘመን ያድርግልን።እኔ ሴት ልጅ ስታለቅስ ሳይ እና ስሰማ እርብሽብሽ እላለሁ እኛ አብዛኛውን የኢትዮጵያ ወንዶች በፓለቲካውም ሆነ በሐይማኖት ዘንድ ያለነው ለሴቶች የሳቅ ምንጭ ሳንሆን የእንባ ምንጭ ነን ዳሩ ግን የራሔልን እንባ ያበሰ ፈጣሪ እርግጠኛ ነኝ እኛ ብቻ በእውነተኛ ንስሐ ሁላችንም ወደ ፈጣሪ ፊታችን ከመለስን ያአንችንም ሆነ የመላው ኢትዮጵያንን እናቶች እና አባቶች እንባ ፈጣሪ ያብሳል።እርግጥ ነው ለምትተጊው ቀን እና ማታ ትጋት ሽልማት ከሰው አትጠብቂ ሽልማትሽ ከፈጣሪ ዘንድ ብቻ ነው ምክኒያቱም የአንቺ መልክት ለሠይጣን እና ለሠራዊቱ ( ለአጋንንቶች ) ይልቁንም የነዚህ ክፉ መናፍስት ላደረባቸው አብይ እና ግብራ አበሮቹ እንደ ሬት ስለሚመራቸው።ይህንን ለመግቢያ ካልኩኝ በሓላ ከታዘብካቸው ዋና ዋና ነጥቦች እጅግ በጣም በአጭሩ እንደሚከተለው ዘረዝራለሁ።
@nardosgebru-u4c
@nardosgebru-u4c 12 күн бұрын
አሜን ይሁልን
@tesfayohannesretta5604
@tesfayohannesretta5604 12 күн бұрын
God bless you!!
@ThomasShewa-ws7mk
@ThomasShewa-ws7mk 12 күн бұрын
አንቺ ልዩ ሴት ነሽ ተባረኪ የብልጽግና የመጨረሻ መዉደቂያ ያርግልን
@FevenFebu-mh9sp
@FevenFebu-mh9sp 12 күн бұрын
❤❤❤ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እወድሻለሁሁሁሀሀሀሀ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ማራማዊት❤❤❤❤❤
@tesfayhailu700
@tesfayhailu700 12 күн бұрын
እንኳዕ ኣብፀሐኪ ማርያማዊት ሓፍትና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@JossyGmariam
@JossyGmariam 12 күн бұрын
እውነት ነው ማራማዊት እሄ ኘሮግራምሽን አያለቀስኩ ነው የተከታተልኩት ፣ ማራማዊት ሁሉም በእግዛብሄር ይሆናል ። ፍትህ ለትግራይ ህዝብእና ፍትህ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ
@AberashGessese
@AberashGessese 12 күн бұрын
Be strong and take care of yourself and your family always. The truth will come out no matter what happens, and God is always with you and watching over you all.
@daniboy2293
@daniboy2293 12 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ፕሮግራሙ ወቅታዊ ሰው ሆኖ መገኘት ይጠይቃል።
@gebreamlakhabraha6898
@gebreamlakhabraha6898 12 күн бұрын
ማርያዊት ዋዕሮ ሓብተይ ማዓረይ❤️❤️❤️❤️❤️❤️✅✅✅✅✅
@FevenFebu-mh9sp
@FevenFebu-mh9sp 12 күн бұрын
የፍትህ ሰው ሰው ነሽ ልብሽ ይረፍ❤❤❤❤
@fthi3585
@fthi3585 12 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ኻንሺ ጋር ነወ እምባሽን ያብስልሻል ሁሉም ለቦጎ ነወ መልኻም አዲስ ዓመት ክነቤቴሶቦሺሽ ይሁንልሽ 🙏🙏🙏♥️አሜን አሜን አሜን 🙏
@abebakebede1270
@abebakebede1270 12 күн бұрын
አሜን ማርታማዊት እንካን ለአዲሱ ዓመት ከነቤተሰቦችሽ በሰላም አደረሳችሁ እህታችን አሜን ለተበለደ ሁሉ የምርኮ ዘመን የካሳ ዘመን ያድርግልን!!
@ceremelag386
@ceremelag386 12 күн бұрын
Maryamawit a voice for the voiceless! Almighty God bless you and your family. May this year bring you peace and happiness🙏
@MTHA-ee1ym
@MTHA-ee1ym 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳዕ አብጸሐኪ አቲ ጀግና እግዚአብሔር ይባርክኺ
@negasimehari2903
@negasimehari2903 12 күн бұрын
አሜን አሜን ለሁሉም ግዜ አለዉ እግብሄር ይፈርዳል ማራማዊት አይዞሽ እንኻን ለአዲሱ አመት ከመላ ቤተሰብሽ አደረሰሽ የካሳ ዘመን ያድርግልን ።
@AmirAmir-w9h3z
@AmirAmir-w9h3z 12 күн бұрын
አሜን እህቴ
@yishroon5293
@yishroon5293 12 күн бұрын
Mariamawit we love you , God bless you. May God make you victorious
@abbydesta8011
@abbydesta8011 12 күн бұрын
Justice for Tigray 😢💔
@IsraMohammed-e1q
@IsraMohammed-e1q 12 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ይማል.
@AgzitAraya
@AgzitAraya 12 күн бұрын
እንኳን አደረሰሽ ከመላ ቤተሰብሽ ❤
@Jasmila-x5p
@Jasmila-x5p 12 күн бұрын
I vote justice to my people.
@BrhanAbebe-b1f
@BrhanAbebe-b1f 12 күн бұрын
አንቓዕ ኣብፃሓኮም ምስሙሉአ ስድራክ ም ማሩየ ፅሪቲ
@samdelila
@samdelila 12 күн бұрын
Maryamawit You are a voice to the voiceless thank you sis❤
@AberhaGirmay
@AberhaGirmay 12 күн бұрын
ማርያማውት ከነቤተቦችህ እንኳን አደረሰሽ መልካም አዲስ አመት መርጠን አያለቅሰን የቲም አብይ ቡዱን በላላያችን አንደሸኑ ፈቀድንላቸው አንቺ እንዳልሽው ወቅቱ የደረሰ ይመስላል የራሄል ልቅሶ የተቀበለ አምላክ ይፈርዳል ።ፈጣር ይጠብቅሽ።
@קסהדמסי
@קסהדמסי 12 күн бұрын
ተባረኪ
@shaweldagnachew3754
@shaweldagnachew3754 11 күн бұрын
Amen Amen Amen lord Jesus christ can do in near future.
@yishroon5293
@yishroon5293 12 күн бұрын
Amen yemetal
@daniboy2293
@daniboy2293 12 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ፕሮግራሙ ወቅታዊ ሰው ሆኖ መገኘት ይጠይቃል። ብርሃነ ገብረዕየሱስ ሌላው የመቐለ ከተማ ነዋሪዎች ሳይሆኑ ከገጠር ዙርያ መቐለ የመጡ ናቸው ይስተካከል።
@ሩሁብመርሃዊ
@ሩሁብመርሃዊ 11 күн бұрын
ደስ የሚነኝ ያንቺ አገልግሎት ፍትሃዊነቱ ፍንትው ብሎ የሚታይ በመሆኑ ፅድቅም እየሰራሽ ነሽና በርቺ ለማለትም ነው
@teshagerworku7979
@teshagerworku7979 12 күн бұрын
We all are deceived....don’t cry....እግዚአብሄር ለፍትህ ግድ ይለዋልና ፈጣሪ በጊዜው መልሱን ይሰጣል::
@azmeragegziabher-yw1fe
@azmeragegziabher-yw1fe 11 күн бұрын
❤እን ዃዕ ኣብፀሐኪ ማርያማዊት ሓፍትና❤
@GideyWGebriel
@GideyWGebriel 12 күн бұрын
19:18 ልጄ የየሱስ ሰላም ይብዛልሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ታማኝ ነው ወደ ጌታ 22:09
@MamoHaile-jg5ct
@MamoHaile-jg5ct 12 күн бұрын
አገንዒ ማራማዊት ናይህቢ ትግራይ ድምፂኢኺ!!!!!
@meleswoldegiorgis3536
@meleswoldegiorgis3536 12 күн бұрын
Dear my sister I know god watching your tears is not far god blesse you and your famille
@almaz.8056
@almaz.8056 11 күн бұрын
Amen 🙏
@gadissat.gobena656
@gadissat.gobena656 11 күн бұрын
ማርያማዊት ይህን ጥቅስ ላንቺ ልኬልሻለሁ። በርቺ። Psalms 74 አማ - መዝሙር 20: ወደ ኪዳንህ ተመልከት፥ የምድር የጨለማ ስፍራዎች በኅጥኣን ቤቶች ተሞልተዋልና። 21: ችግረኛ አፍሮ አይመለስ፤ ችግረኛና ምስኪን ስምህን ያመሰግናሉ። 22: አቤቱ፥ ተነሥ በቀልህንም ተበቀል፤ ሰነፎች ሁልጊዜም የተላገዱህን አስብ። 23: የባሪያዎችህን ቃል አትርሳ፤ የጠላቶችህ ኵራት ሁልጊዜ ወደ አንተ ይወጣል።
@Peaceonearthforall
@Peaceonearthforall 12 күн бұрын
Happy New Year to you & your family, Mariamawit ❤❤❤
@gebretsadikalemayehu3919
@gebretsadikalemayehu3919 12 күн бұрын
አታልቅሽ, ማእበሉ ፀጥ ብሎል, አመስግኝ
@BeletSemu
@BeletSemu 12 күн бұрын
እንኻዕ ኣብፃሓኪ
@esrael13b
@esrael13b 12 күн бұрын
በእውነት እግዚአብሔር የሚያዝንበት ጊዜ አሁን ነው በተለይ በፕሮቴስታንት አማኝዎች . አሁን አንቺ ስትጀምሪ በእግዚአብሔር ቃል ነው ከዛ ሲቀጥል ደግሞ በነ ጌታቸው ላይ የጥላቻ ፕሮግራም
@TeklayA
@TeklayA 12 күн бұрын
አይዞኪ ማርያማዊት ተስፋ አይትቁረፂ ክንሻገር ኢና
@FevenFebu-mh9sp
@FevenFebu-mh9sp 12 күн бұрын
አሜን ያድርግልን❤❤❤❤😂
@Kirosmesfin
@Kirosmesfin 12 күн бұрын
Happy New Year to you and your Family as well 🎆you are the voice for voiceless people.🙏🏽
@AberashGessese
@AberashGessese 12 күн бұрын
Happy New Year! Wishing you joy, health, and success!
@aexum1597
@aexum1597 12 күн бұрын
Selam maramawyt habty 🙏🏾 ❤❤❤
@yared-jg3pz
@yared-jg3pz 12 күн бұрын
Great analysis as usual the Banda Abiy servant Getachew and his supporters are so desperate they know the walls are closing in on them
@shewayeawash4955
@shewayeawash4955 12 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@tigray447
@tigray447 11 күн бұрын
Thank you my dear sister, Happy New year to you and your family 👪 ❤
@tigestaberha
@tigestaberha 12 күн бұрын
HORIZON MEDIA #1, Amen Amen....
@Hope-nh6ho
@Hope-nh6ho 12 күн бұрын
Egezabehair yedekameshene yekefeleshe.
@samdelila
@samdelila 12 күн бұрын
Happy New Year!!🎉
@LemlemMarkos-sk7ki
@LemlemMarkos-sk7ki 12 күн бұрын
መልካም አዲስ ዓመት 2025 ማርያማዊት የስላም የደስታ የጤና ዓመት ይሁንልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Jasmila-x5p
@Jasmila-x5p 12 күн бұрын
Happy new year Maryamawit🎉
@yared-jg3pz
@yared-jg3pz 12 күн бұрын
HAPPY NEW YEAR MARIAMAWIT HAFTNA 🎉
@assefabirhane2184
@assefabirhane2184 11 күн бұрын
ማርያማዊት ሐፍትና እንኳዕ ናብ 2025 ዓ ም ብሠላም አብፃሐኪ መፃኢ ዘበን ድማ ናይ ሠላምን ጥዕናን ግዜ ክኾነልኪ ይመነየልኪ
@TsegaNegusse-k1z
@TsegaNegusse-k1z 12 күн бұрын
Mariamawit your reward is from God, not from this world
@TesfayHagos-t8g
@TesfayHagos-t8g 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ nmaryamawit
@koneberhanbelay3534
@koneberhanbelay3534 12 күн бұрын
እውነት ነው: በትግራይ የተፈጸመው ግፍና መከራ እጅግ ያሳዝናል። እንዴት ማግኘት እንደሚችል ብጠቆመኝ: ፐቲሽኑ (the petition) መፈረም በጣም እፈልጋለሁኝ። Thank you. God bless!
@MesegenaMesege
@MesegenaMesege 8 күн бұрын
እግዚሐብሔር ካቺጋር ንሁን
@GMጂኤም
@GMጂኤም 12 күн бұрын
Jigna
@Guliakaye1850
@Guliakaye1850 12 күн бұрын
🙏🙏🙏💕
@azmeragegziabher-yw1fe
@azmeragegziabher-yw1fe 11 күн бұрын
❤ማርያማዊት ሓሳብ ልብኺ ክሰምረልኢ እምነ❤
@RedaiGebere
@RedaiGebere 9 күн бұрын
አረ፡ምን፡ጉድነው አረ ፍትህ ፍትህ ፍትህ አረ ማረማዊት አግዛቢሔር ይርዳሽ አይዞሽ በርቺ በርቺ አነዚይ ህዝቦች ፍትህ ማግኜት አለባቸው ከፈጣሪ ታገኝዋለሽ አደራሽ ከዳር አድርሹ አድናቂሽ ነይ ሰው መሆን በቂ ነው ያንቺ ችግርም መደሃኒአለም ይድረስልሽ
@Yehatsion
@Yehatsion 12 күн бұрын
❤🎉🎉❤🎉❤🎉
@Guliakaye1850
@Guliakaye1850 12 күн бұрын
😭😭😭💔💔
@ezanademoz8573
@ezanademoz8573 12 күн бұрын
Good job my sister happy new year ❤
@Jasmila-x5p
@Jasmila-x5p 12 күн бұрын
Ideed you're wright "No Justice No Peace " at all. i give my voice.
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 12 күн бұрын
Ye Arab turk talyan engliz wezete shintoch min yibalal shaebia Eritrea 🇪🇷 😊😊
@djsghsjshsh6896
@djsghsjshsh6896 12 күн бұрын
ትግራይ መናፍቅአለ ለካ
@TsegaNegusse-k1z
@TsegaNegusse-k1z 12 күн бұрын
Yes Tigray knows Jesus too
@LualAbraha
@LualAbraha 12 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SoritiEjersa
@SoritiEjersa 11 күн бұрын
ማራማዊትዩ እንኮን ከነቤተስቦችሽ2025 አደረስሽ
@abebakebede1270
@abebakebede1270 12 күн бұрын
መንፈሱ እኮ ያው አንድ አይነት ነው የገዳይ መንፈስ እግዚአብሔር ይፈውሳቸው እግዚአብሖር ።
@abbydesta8011
@abbydesta8011 12 күн бұрын
Happy New Years 2025🙏🙏🎈🎉
@LualAbraha
@LualAbraha 12 күн бұрын
Aizch. Egzabeher. Ktbdel. Nowe gezy. Ibjal. Enji
@askal1949
@askal1949 12 күн бұрын
You rate my daer sister but don "t worry God he naver sleep one day we will see we have to ask God avrey day
@asliruessom5607
@asliruessom5607 12 күн бұрын
ሰላም፡ሰላም፡ሰላም፡ኣጊዚአቢሄ፡ናይካሳ፡ዘበን፡ኢተወጺዓ፡ኢዚቢሄር፡ከማኺ፡ዚጣበቁ፡የተሲእ፡አቢለምን፡በቲጊራይ፡ዘይአኺሎ፡ኒሚታይ፡፡አሚሐር፡ኦሮም፡ኒሚታይ፡፡፡ተመርጩ።አቢ፡በፍጹ፡ለገታ፡አላቁም፡፡ሰይጣ ፡የመረጠው፡፡ጌታቸዉ፡ኒሂዚቢ፡ጆኖሳይዳ፡ዚገበሩ፡ነጻተፈቲሖም፡ኢዚ፡ገይታቸው፡ኢኒ፡ጻዲቃን፡፡አቢ፡አዉሬ፡ሰበቱ፡ዲማ፡ሙሱኡ፡ቲኸይዲ፡ኪፍኡ፡ቲገቢር፡አሎኻ፡የይቲል፡፡ኦዛበል፡ደቁኸ፡ቢኢወች፡ኪነሩ፡ዘገርም፡ጌታቸው፡፡መሊሐሱ፡ኢደኢባብ፡፡ኢያወጣ፡፡በገዙብ፡።ሂዚብ፡ኢያ፡ጡፋ፡፡አቢ፡ቡርሀኑ፡ጂላ፡።፡ሳዐቡቲን፡፡ጌታቸው፡፡ሲጉምቲ፡፡መዉሰድ፡፡፡ኤርቲራ፡ሲቅ፡ቢምባል፡፡ፍርቂ፡ኤርቲራ፡ቢገንዘብ፡፡፡ምሲኢሲያስ፡፡ዒርኹ፡፡፡ከጢፍእ፡፡አምየን፡ከምቲአብ፡፡መኪብብ፡፡ቲኪል፡፡❤😂😢😢😂❤
@yosefdelelegn5546
@yosefdelelegn5546 12 күн бұрын
ከትግራይ ህዝብ ግን ነኝ
@Seven-c6q
@Seven-c6q 12 күн бұрын
Where is the link to petition you mention throughout the video, Mariamawit? So we can sign
@Welkayitey
@Welkayitey 12 күн бұрын
እነ ባንዳ ጌታቸውና ፃድቃን ተስፋ ሰለ ቆረጡ ነው። ግን ምን ያህል በትግራይ ህዝብ ላይ ንቀት እንዳላቸው ያሳየ ሰላማዊ ሰልፍ ነበር። ከኦሮምያ ሰዎችን ኣምጥተው ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ።
@abadittadesse5892
@abadittadesse5892 11 күн бұрын
Where is the link for the petition?
@ceremelag386
@ceremelag386 12 күн бұрын
Where is the link for the petition please
@LualAbraha
@LualAbraha 12 күн бұрын
Amyn
@letina_gualT
@letina_gualT 12 күн бұрын
Mariamawit Where can i find The petition 🙏Please
@NassiradenAhmed
@NassiradenAhmed 12 күн бұрын
ዶክቶር አብይ ጠቅላይምንስቴር for ever
@Mola-z3k
@Mola-z3k 11 күн бұрын
I can’t find the petition link
@geregere-tt6im
@geregere-tt6im 12 күн бұрын
እንኳን ለኣዲሱ ዘመን መለወጫ 2025 ኣደረሰሽ።
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН