የጎጃሙ አስደማሚ ድል "ተሸንፏል ድርድር የለም" ፋኖ አሁን የደረሱን የድል መረጃዎች

  Рет қаралды 11,020

Amhara Daily

Amhara Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 14
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 5 сағат бұрын
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
@Merymali-em7os
@Merymali-em7os 5 сағат бұрын
ድል ለጀግናው ፍኖ❤❤❤
@Mashquke
@Mashquke 5 сағат бұрын
ይህ ታየ አስቀስላሴ ሚባል ሰይጣን ሰው የአብይ አህያ አሊ ቀኝ እጅ ቀኑ ደርሱዋል እርሱም ተዋርዶ እንደውም ሚታሰርበት እስከዛም አይደርስም ።እየመጡነው። ድል ለፋኖ!!!!!!
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 5 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ❤ፕሬዚዳንቷ ታፍነው ነው !! በሰላም ይልቀቁ እና መልካም የጦረታ ጊዜ ተመኝሁላቸው ኢትዮጵያ የተማሩ ልጆቿን ትበላለች ወይም ማስከፋት ነው ስራዋ !!😢ሆኖም ድል ለወገኖቻችን ድል ለ ጀግኖቻችን ድል ለ ኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር የ ኢትዮጵያ መከራ ጊዜ አሳጥረው በቃችሁ በለን🙏💔
@Mulugetakasa-xs8it
@Mulugetakasa-xs8it 5 сағат бұрын
ሆዳም አማራ ማለት እሱ ነዉ።
@tarikuabebe3155
@tarikuabebe3155 6 сағат бұрын
ፕሬዝዳት ለምን አስፈለገ? በኔ አስተያየት ጨርሶ አያስፈልግም። ያገሪቱን ንብረት ማባከን ነው ብዬ አምናለሁ። ፋኖ አገሪቱን ነጻ ካወጣ ይህ ሁሉ አይኖርም ይሆናል።
@alifoayichew9846
@alifoayichew9846 5 сағат бұрын
የምንድርድር ከካዲ እስስት ጋር ድርድር አይታሰብም ።
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 5 сағат бұрын
ብዙ ጊዜ ተናግረናል አሁንም እንናገረዋለን፤ እውነት መናገር ለእውነትም መቆም እንደነውረኛና እንደ ወንጀለኛ የሚቆጠረው በኢትዮጵያና በአብይ አረመኔያዊ አገዛዝ ሠሆኑ ሁሉም ይወቀው፣ የገደለ የሰረቀ የዘረፈና ሴት ነደፈረ የማሾምበትና የሚሸለምባት ለገር ናት ኢትዮጵያ፣ ሿሚውም ሸላሚውም አብይ መሆኑም የተገለጠ ነዎ።
@cepheus3139
@cepheus3139 6 сағат бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አደራችሁ ዋላችሁ አመሻችሁ ውድ የአማራ ዴይሊ ሚዲያ ቤተሰቦች እንዲሁም የፕሮግራሙ አዘጋጅ እና አቅራቢ ።
@Yif66
@Yif66 4 сағат бұрын
ታዬ ዱካው ፕሬዚዳንት ሆነ!!!
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 4 сағат бұрын
ምን ዕሣት ትጭራለች? ምን ለማለት ነው? የምንኖረውን የሚገጥመንን መልሣ ብትለው ምን የሚቀንሥልን ነገር አለ? ከዚሕ በላይ ግፍ አለ? የምንኖረውን የግድ በግለሠብ ሢነገር ነው የምንነቀው የሚገባን ? ምን የተደበቀ ነገር ኖሮ ነወ? ሕዝቡ በመከፋፈሉ በጋራ ለመነሣት አላመቸም። ብልግናንም የረዳው ይሔ ነው። ለሚያደርጉት ወንጀል ይቅርታ የለም። ገብተው አደል በጅምላ ያገኙትን የሚገሉት? ማናችንም የነሡን ዘመዶች ልጆች ዕነሡን ባገኛችሗቸው ቦታ ማጥፋት ነው። የምን መሸረሟሞጥ ነው።
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 7 МЛН
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 44 МЛН
ፋኖ የሰጠው መግለጫ
23:26
Borena ቦረና
Рет қаралды 5 М.
Top U.S. & World Headlines - October 4, 2024
10:39
Democracy Now!
Рет қаралды 132 М.