#የጎንደር_ካህናት_በግፍ_ተገደሉ

  Рет қаралды 5,917

ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA

ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 64
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አራአያ ክብረት ይስጥልን
@BelayGatoma-sz5se
@BelayGatoma-sz5se 6 күн бұрын
የጌዜ አንጅ የሰው ጀግና የለውም ለሁሉም ጌዜ አለው!
@serawitneberegn3971
@serawitneberegn3971 7 күн бұрын
አቡነ ተክለሃይማኖት ...ወላዲተ አምላክ ቅድስት ኪዳነምሕረት አስቢን
@IiyuHiwot
@IiyuHiwot 6 күн бұрын
የሠላም አምለክ እግዚአብሔር በቃቹ ይበለን የምህረት እጁን ይላክልን❤
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 6 күн бұрын
እርአያ በርታልን እግዚአብሔር ሆሌም ካንተጋር ይሁን
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li 6 күн бұрын
ይህ ሰዉ ምን አይነት ወንጌል ነዉ የሚያስተምረዉ ጊዜዉ የኔዉ ነዉ ብሎ ነዉ ጊዜ ይለወጣል ብዙ ባይመፃደቁ ይሻላቸዋል
@junefirst500
@junefirst500 7 күн бұрын
እውነቱን እንጋፈጥ አሁን ባላውቅም 90% ኢትዮጵያን በድህነት ነው ያደግን!
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 6 күн бұрын
አራያ ተባረክ ለሀገራችን ሠላም ይስጥ❤❤❤
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው !!
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 7 күн бұрын
አብሮ ይስጥልን ❤❤❤❤
@AmanuelMichelle
@AmanuelMichelle 6 күн бұрын
Amen Amen Amen
@MekdesTakele-w1b
@MekdesTakele-w1b 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢የድንግል ማርያም ልጅም ጨከነብን
@senetdmeset2624
@senetdmeset2624 6 күн бұрын
እንኻን አብሮ አደረሰን ወንድማችን አረያ
@tigitube9484
@tigitube9484 6 күн бұрын
እብድስ እርሶ ኖት ምህረት ያድርግሎት ፓስተር.......
@tigitube9484
@tigitube9484 6 күн бұрын
ሃይል ይሁናችሁ መድሃኒአለም ❤❤❤
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 7 күн бұрын
እሺ ወዴት ይኬድ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ፍረድ ደከመን !! ፍትህ ለታሰሩት የተዋህዶ ልጆች 🙏🙏😭😭😭😭
@junefirst500
@junefirst500 7 күн бұрын
በውጭ አገር ያላችሁ እንኳን ለገና አደረሳችሁ! ክርስቶስ ሰላማችን ነው! ፍቅር ነው አካፍሉት ለሰው ልጆች ሁሉ።
@TheGirlGroup
@TheGirlGroup 6 күн бұрын
Amen
@yade716
@yade716 6 күн бұрын
ሰይጣን ድህነትን ጽድቅ አድርጎ ያሳይሃል።
@Maryg05
@Maryg05 5 күн бұрын
ሊነጋ ሲል ይጨልማል ይሄ ሁሉ በቅርቡ ይወገዳሉ ለሁሉም ጌዜ አለው
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 7 күн бұрын
ሰላም ወንድም አርአያ
@MeseretGezmu-kz9tk
@MeseretGezmu-kz9tk 7 күн бұрын
አርአያ ወንድሜ በዚህ ዘመን ምን እንላለን እግዚአብሔር አምላክ ይታረቀን በቸርነቱ ይቅር ይበለን እንጂ የሚሟገትላት አባት የላትም ለነርሱም ልቦና ይስጣቸው ነገ እግዚአብሔር የዚህን ምእመን ደም ከእጃቸው ይፈልጋል ግን ምን እንደሚመልሱ እነርሱ ያውቃሉ እኛ ግን አንጀታችን አረረ ስለዝች ቅድስት ቤተክርስቲያን ሁሉም ተነስቶ ስለሚነቅፋት
@sinkenechbirhane4525
@sinkenechbirhane4525 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንተ በቃ በለን
@tilahun5421
@tilahun5421 6 күн бұрын
❤❤❤
@Tgyemaryamlj
@Tgyemaryamlj 6 күн бұрын
ጩኸታችሁን ፈጣሪ ይስማላችሁ እሱ ፍርዱን ይስጥ😢
@TurungoJima
@TurungoJima 6 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Tilahun-ns5jh
@Tilahun-ns5jh 7 күн бұрын
አምላክ አለ ሰው ይሰቃያል አምላክ ያያል!!!!!!
@meskeremdemssie3988
@meskeremdemssie3988 6 күн бұрын
አረ ምን ጉድ ነው ኢትዮጵያን እሄ ነበር የኖርንበት በተለይ ጴንጤ ይህ ዘመን ብቻ ይለር ለኢትዮጵያውያን መከራ ነው የሆናችሁ በጣን ያሳዝናል
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li 6 күн бұрын
መቼ ነዉ ቤተክህነት ከምእመናን ጐን የሚቆሙት ሰዉ ሲገደል ዝም ቅድሰት ሥላሴ ቤተክርስቲያን መስቀል እንዲረገጥ ሲሠራ ዝም መቼ ነዉ ሥራቸውን የሚሠሩት ምን እየተካሄደ ነዉ?
@Abbtube
@Abbtube 6 күн бұрын
ዘልዝለው ይብሏቸው
@እምዬኢትዮጵያ-ኈ2አ
@እምዬኢትዮጵያ-ኈ2አ 6 күн бұрын
ጋዜጠኟዉ ጥያቄ የማይችል ከሆነ ለምን አቀረባቸዉ ስንት ጥያቄ መጠየቅ ሲችል ??? ለምሳሌ በመጨረሻዉ ዘመን አሰተኛ ወንጌላዉያን ነብያቶች ይነሳሉ ከነሱም ተጠበቁ ተብሎ ተፅፎል !! አካፋን አካፋ ማለት ከጋዜጠኞች ይጠበቃል !!
@hiwel9209
@hiwel9209 5 күн бұрын
ወንድማችን እራሱ ቃሉ እኮ ይለናል እነሱ እኮ ቃሉን እየቸረቸሩ ነው የወንጌል ገበያ በየቦታው እግዚያብሔር በራሱ አምሳል የፈጠረውን የራሱን ህዝብ እያሳደዱት ነው በሱ ስም ያውም እሱን እራሱን እያሳደዱት ነው እነሱ እየበሉ እየጠጡ ነው ከሀገር ሀገር አለምን እየዞሩ ነው ቃሉን እየሰበክን ነው ብለው በቃሉ እየነገዱ ነው ቃሉ እንዲ ይለናል እኮ ሰው ለሁለት ጌታ ይገዛ ዘንድ አይችልም ይለናል እሱ አንዱ ሲሆን ሁለተኛው ገንዘብ ነው ስለዚ ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ስር ነውም ይለናል ሰዎቹ ለገንዘብ የማይሆኑት የለም ገንዘብን ከመውደዳቸው ብዛት ስለ ፒያሳ ይህ ን ቢሉ አይገርምም ስንቴ የተምታታ ነገር እንደሚናገሩ አየን ከቻልን ስለ ምድራችን እንፀልይ እንጂ መካሰስ ይብቃን እየባሰ እንጂ እየተሻለ የሄደ ነገር የለም በዚ ደግሞ ሴጣን እየተደሰተ አምላካችንም እያዘነብን ነው ብንችል መካሰሱን ትተን እርስ በርስ እንዋደድ ይብቃን ሁላችንም በምድር የሰበሰብነውን ሁሉ ምድር ላይ ነው ጥለን የምናልፈው ለምን ይሆን እንዲህ አውሬ እየሆንን የሄድነው ዘላለማዊ ላልሆነ ነገር እኔ ፈጣሪም እየፈተነን ይመስለኛል
@brookyilma9850
@brookyilma9850 7 күн бұрын
ኢድና ሊቀጳጳሱን ጠይቅ ኢንተርቪው አድርገህ ጠይቀህ መልሱን አሰማን ።አለበለዚያ አአ ምን ታረጋለ።
@ኢትአአ
@ኢትአአ 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ፊቱን ይመልስልን፣ ግን በቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን እድሳት በመሬቱ ላይ የተነጠፈውን መስቀል አይተኸዋል??? ወዴት እየሄድን ነው? መስቀል እረግጠን ቅድስት ቤተክርስቲያን እንግባ??? እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ!!!
@junefirst500
@junefirst500 7 күн бұрын
ልሞግታችሁ ወገኖቼ! አትቆጡኝ እንድ የኦርቶዶክስ ጎልማሳ ወንጌልን ሰብኮ ክርስትያን አርጎ ያጠመቀ! ጴንጤ ቃሉን በንግድ በ 1000 ሺም ቦታ ክርስቶስን ለመስበክና ከሱስ ጋኔን አባራል።
@IiyuHiwot
@IiyuHiwot 6 күн бұрын
ወንዲሜ ሰብስክራይብ ላይክ ሽር ማለት አለብህ አንዳንድ ሰዎች ካላስታወስክ ተዝ አይላቸዉም ዝም ብለዉ ነዉ የሚያዩት❤
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li 6 күн бұрын
አሜሪካ ያደገችዉ ወንጌል ሳይሀን በሥ ራ ነዉ ምንድነዉ የሚያወሩት
@GetinetMenen
@GetinetMenen 6 күн бұрын
አሁንስ የሚሰማኝ ሰይጣን ሌላ ስሙ ወንጌል ነው እዴ ???
@almaztesam9020
@almaztesam9020 6 күн бұрын
ለራስህ ምን ዋስትና አለህ ሰለዕብድ እነሱ ወደው አላመጡትም
@junefirst500
@junefirst500 7 күн бұрын
እኔ የማያው በፕርስንቴጅ ስናየው ጴንጤ 1/3 የኦርቶዶክስ ቁጥር አለው! በፍሬያቸው ክርስቶስን በመምሰል ጴንጤ በልጣል! ለምን ለምን? ቃሉን አዲስ ኪዳንን ኦርቶዶክሶች አልተማሩምና ሱስ ሌብነት ድግምት።
@MubarakRahmeto
@MubarakRahmeto 5 күн бұрын
በወንጌል እብዶችን አስወገድን ይላል ሼባው ምነው በወያኔ ስርአት አላስወገዱትም ወንጌሉ ለብልፅግና ብቻ ነው የሚሰራው
@josexxvi
@josexxvi 6 күн бұрын
አሁን አንተን ለመናገር መደራጀት ለምን ያስፈልጋ ደሞ አያፍርም የወንጌል አስተማሪ ነኝ ይላል በጣም ያሳዝናል። ምን አለ ይቅርታ ብትጠይቅ። ከመዘባረቅ እብዶች ብለህ እግዚአብሔር አምላክ የፈጠራቸውን ሰዎች ለመሆኑ ወንጌልን ታውቃለህ??
@EdenKifle-zb8bw
@EdenKifle-zb8bw 6 күн бұрын
ድሮ ሲቅም የሆነ ነገር ሺው ብሎበት ነው 😅😅😅
@josexxvi
@josexxvi 6 күн бұрын
ረዳት ፕሮፌሰር ዮናስ ዘውዴን እናመሰግናለን።
@junefirst500
@junefirst500 7 күн бұрын
አያችሁ እኔም ያልኩትን ይህን ነው! ሰውየው ያሉት በሱስ በምቀኞች በደጋሚዎች ጥሩ ስራ ትተው የሱስ እስረኞች ከፒያሳ ጠፉ ነው ያሉት።
@hiwel9209
@hiwel9209 5 күн бұрын
የት ይጠፋሉ??? ሰዎች የሚበዙበት አካባቢ እኮ የታመሙ እና የተቸገሩ ሰዎች እርዳታ ለማግኘት እኮ ነው ከየትኛውም ቦታ የሚመጡት እንዲ እንደፈለጉ የሚናገሩት እሳቸው ዛሬ ጠግበው ስላደሩ ነው ዛሬ እሳቸው ጤነኛ ነኝ ብለው ነው ?????? ስለነገስ በራሳቸው ላይ ምን እንደሚመጣ ያውቃሉ????
@seblewongelabay1301
@seblewongelabay1301 5 күн бұрын
መኮንን ፡የወይራ፡ሰፈር፡ሰካራም፡የነበረ፡ነው
@tilahun5421
@tilahun5421 6 күн бұрын
ወንድሜ አርዓያ በዚህች 6 አመት ውስጥ የተፈለፈሉት የሉሲፈር ግልገል ፓስተር ነኝ ባይና ነብይ ነኝ ባይ ያጋንንቱ ብልፅግና ተከፋዮች አብደዋል
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 6 күн бұрын
Oh 🤔
@Ethiopi1219
@Ethiopi1219 7 күн бұрын
አርአያዬ ፈሪ ስለሆንን ነው ምን ታስረው የምንገደለው ሌላ ምንም ሚስጢር የለውም ብዛት ያለው እምነት እንዲህ የሚሆንበት ሌላ ምንም ምክንያት የለም
@BetlhameTesfay-h8g
@BetlhameTesfay-h8g 6 күн бұрын
Yabed erasu new
@gedfewayalew2208
@gedfewayalew2208 7 күн бұрын
የወንጌል ተጽእኖ ግብረ ሰዶምነት ነው?
@yade716
@yade716 6 күн бұрын
ግብረሶዶምያውያንን ገዳም ውስጥ ፈልጋቸው።
@FireworkDegefa
@FireworkDegefa 6 күн бұрын
ቆሻሻ በኦሞ እና በበረኪና ይፀዳል የአይምሮ ቆሻሻን?
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 6 күн бұрын
አንድ ቀን አንተ ደግሞ በተሰራው ፎቅ ስር አብደህትገኛለህ ተረኛ ነህ ይቅርታ ካልጠየቅህ እድሜ ጤና ይስጠን አንተ አብደህ የሰው ልጅ አውቆ አያብድም አስብ አልተማርክም ተላላኪ ነህ አሉ እማማ ዝናሽ አይ ትልቅ ሰው
@yade716
@yade716 6 күн бұрын
ከ95% በላይ የኦርቶዶክስ ይዞታ በህገ-ወጥ መንገድ፣በማታለልና በውሸት (መስቀል ወረደ፣ጸጠል ፈለቀ፣ታቦት ነገኘ) እየተባለ የተያዘ ነው።
@bethelhemsolomon6233
@bethelhemsolomon6233 7 күн бұрын
እናንተ ነያለበት መሬት መያዝ ብቻ ነው በቃ እረ ህዝቡን በደንብ አስተምሩ በአል ካለማክበር ስራ የላችሁም
@akliletsigie8932
@akliletsigie8932 7 күн бұрын
ቅሌታምነህ የተናገርከው ስለደሀው ህዝብ ነው በዐብይ አገዛዝ እግዚአብሔር ህዝቡን እየጠበቀውነው እንጂ የኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ አለማበዱ በፈጣሪ ቸርነት ነው
@hannatekle6898
@hannatekle6898 6 күн бұрын
My brother he think this guy he's okay he's crazy he is not religionist I'm sorry to say that he's even he don't know how to say sorry I feel bad for this guy gummy anime
@fannygebre8061
@fannygebre8061 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 6 күн бұрын
አንድ ቀን አንተ ደግሞ በተሰራው ፎቅ ስር አብደህትገኛለህ ተረኛ ነህ ይቅርታ ካልጠየቅህ እድሜ ጤና ይስጠን አንተ አብደህ የሰው ልጅ አውቆ አያብድም አስብ አልተማርክም ተላላኪ ነህ አሉ እማማ ዝናሽ አይ ትልቅ ሰው
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
እስከዛሬ ያልታየው የአፄ ሚኒሊክ አስገራሚው መቃብር
44:48
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 200 М.
ቁጭ ብዬ እካድም ነበር አርቲስት ሰለሞን #makiba #tigistgirma #ኖር #poadcast
57:44
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН