የጎንደርና ጎጃም ሕዝብ እና የመላው አማራ የአንድነት መሠረት

  Рет қаралды 23,750

Hateta Channel | ሐተታ 
ቻነል | ልጅ ተድላ መልአኩ

Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | ልጅ ተድላ መልአኩ

Күн бұрын

Пікірлер: 222
@getachewdelele3657
@getachewdelele3657 2 ай бұрын
ልጅ ተድላ እናመሰግናለን ፡፡እናንተን የመሰለ ሙህራን ታሪካችንን ፈልፍላችሁ በማውጣት ለመጪው ትውልድ ማስተላለፍ አለባችሁ፡፡እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡
@hailunigussie4177
@hailunigussie4177 2 ай бұрын
ልጅ ተድላ ተባረክ፤ ልባም አማራ ያለጥርጥር ከጎንህ ይሆናል።
@YizengawKwt-gk8lr
@YizengawKwt-gk8lr 10 күн бұрын
እናመሰግናለን ልጅ ተድላ መላኩ
@MeseretMolla-j9f
@MeseretMolla-j9f Ай бұрын
እውነተኛ ማንነታችን አማራነታችን ታሪካችን ስላሳወከን እናመሰግናለን ኑርልን
@ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ
@ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ 2 ай бұрын
በትክክል ነው ያስቀምጥከው ጎደር ጎጃም ወል ሽዋ ጠቅላይ ግዛቶች ናቸው እንጂ የማንነት መገለጫ እደሉም እውነት ነው👍 ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ። ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
@Mengesha-l9r
@Mengesha-l9r Ай бұрын
ለካም አማራ እደዚህ ሀቀኛ ልጆች ታሪክ አስተማሪ አሉት የአማራ ዘር ይርባ ይባረክ
@Mashquke
@Mashquke 2 ай бұрын
አማራ ማለት ይህ ነው ።የማንም ሸለፈታም መደንፊያ አንሆንም ክብራችን በክንዳችን። ድል ለፋኖ!!!!!!
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp 2 ай бұрын
ወንድማችን ልጅ ተድላ በጣም እናመሰግናለን ! እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ .
@AHMEDALI-k4q3o
@AHMEDALI-k4q3o 2 ай бұрын
ልጅ ተድላ እውነተኛ አማራ እና ለአማራ ህዝብ አንድነት ተግተህ እየሰራህ ያለህ ትክክለኛ የትልቅ ሰው ልጅ ነህ በርታ ወንድማችን ---
@brhanemeskel9639
@brhanemeskel9639 2 ай бұрын
Yes Lij Tedla..you are telling the TRUTH., We appreciated ! Keep your TRUTH...Your idea is the winner!
@WaldmierSerpensky
@WaldmierSerpensky 2 ай бұрын
ልጅ ተድላ አመሰግናለሁ ለሰጠኸው ግሩም ትንታኔ።
@berhanea3798
@berhanea3798 23 күн бұрын
የአማራ ህዝብ ስለራሱ ኩሩ ማንነት ከማውራት ይልቅ ኢትዮጵያዊነትን ቅድሚያ በመስጠት የኢትዮጵያን አንድነት በማስጠበቅ ላይ ብቻ ትኩረት በመስጠት ብቻ በመቀጠሉ የኢትዮጵያን አንድነት በማይፈልጉ የውጭና የውስጥ ጠላቶች በኩል እንደ ጨቋኝና አስገባሪ የፈጠራ ትርክት በተለይም ከ1960ዎቹ የሶሻሊስት እምነት መራባት ምክንያት ተያይዞ በሰፊው እንዲሰበክ በመደረጉ አሁን ለደረሰበት የህልውና አደጋ አጋልጦታል! አማራ እንደ አንድ ህዝብ በቅድሚያ ለራሱ ሕልውና መቀጠል መታገል አለበት!
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 2 ай бұрын
ለዚህ ነው አማራ አንገቱ አንድ ነው የምንለው።❤❤
@AcliluTelahun-j3e
@AcliluTelahun-j3e 2 ай бұрын
The son of your father I would like to thank Lauret Melaku werede Lej Tedla you have no idea how you are give as a big knowledge about our self Great work our brother history will pay you Thank you for your service
@adamuabiy1938
@adamuabiy1938 2 ай бұрын
አባቴ በ96 ዓመቱ ከአሥር ዓመት በፊት ያረፈ ሲሆን ጎጃሜ ነው። አባቴ ዘራችን ከጎንደር የቆስጤ ዘር ይል ነበር። ዛሬ የአንተን ገለፃ ሳዳምጥ ተመሰጥሁ። እውነት ብለሃል ወንድማችን። አማራ አንገቱ አንድ ይሉታል ይህ ነው። ሁሉም አማራ በዘር አንድ ነው።
@AbelHicklin
@AbelHicklin 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ። ጠላቶቻችን ከልዩ ልዩ እንደመጣን ሊነጣጥሉን የሚሰሩት ሴራ ነዉ።
@fasikazewdie2330
@fasikazewdie2330 2 ай бұрын
ትክክል
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 2 ай бұрын
ታሪካችንን ማወቅ መልካም ነዉ፡
@netsanetworkneh8933
@netsanetworkneh8933 2 ай бұрын
ተባረክ ልጄ እግዚአብሔር አምላክ ጤናህን ይሰጥህ በርታ ።
@zenebeshe
@zenebeshe 26 күн бұрын
ታሪኩ ትክክል ነው እናመሰግናለን።ብዙ ታላላቅ አገሮች አገራቸው ተጠሪነቱ ለባላባቱ፣ለነገስታቱና ላርበኛቹ ሲሆን ልጂ ያቦካው እንዲሉ ከአምሳ አመት በፊት ስለፈረሰ አገሪት በጥቃቅን የተደራጂ አላፊ አግዳሚ ተራ ካድሪወች መለማመጃ ሆናለች፣። አሁን ከላይ የጠቀስኩዋቸው ተሰባስበው ላገር መቆም ስለሚያድፈልግ እነሱና ደጋፊ የሆኑት መደረጂት ግድ ይላል።ጥሩን ለማገልገል ዝግጁ ነን።
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 2 ай бұрын
ልጅ ተድላ፡ እናመሰግናለን፡ የገዘፈውን ታሪክ በመፍራት ታሪክ እንዳይማር የተደረገ ትውልድ፡ ነው
@lidiazappia9755
@lidiazappia9755 2 ай бұрын
ድንቅ እውቀት ነው የሰጠኸን ልጅ ተድላ ፀጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜን ይሰጥልን ። እናመሰግናለን ❤❤❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 ай бұрын
ልጅ ተድላ መላዐኩ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የታሪክ ሙህር ሀቅ ነው እኮ የአማራ ደም አንድ ነው። ጠላት በሴራ ቢድክርም እውነታውን መቀየር አይቻልም።
@BeleteAbebe-cz6hu
@BeleteAbebe-cz6hu 2 ай бұрын
በትክክል እውነተኛ መረጃ ነው እኔ የጎንደር ተወላጂ ስሆን ከእስራኤል ጋር ያለው የደም ትስስር እንዳለ ይነገራል። እንዲሁም ጎጃም ውስጥ አለ ሰዋ ውስጥም አለ ይሄ ታሪክ።።።ሥለዚህ እውነት ነው
@SeyoumAbebaw
@SeyoumAbebaw 25 күн бұрын
ተዱ ተባረክ።
@tesfayeabebe3836
@tesfayeabebe3836 2 ай бұрын
የሽዋ ፋኖ አንድነት ይፍጠን መሰዋት እንዲቀንስ ልጅ ተድላ አመሰግናለሁ ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪💪💪
@smadit3729
@smadit3729 2 ай бұрын
እናመሰግናለን የአማራዊነታችንን ታሪካችን ን ስለምታሳውቀን
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 ай бұрын
As usual I always appreciate and you are telling us the truth History. God bless Lij Tedla. Abatu muhur le hizibachin melikamin serito yalefe.
@YidegBeza
@YidegBeza 2 ай бұрын
መማር እንደዚህ ነው ክበርልን፡፡
@eniyewmariye-c3f
@eniyewmariye-c3f 2 ай бұрын
I think it is constructive lesson for the unity of the grand Amhara people! Thank you our hero!!!
@MarituBanteTatu
@MarituBanteTatu 2 ай бұрын
እናመሰግናለን እንደናንተ አይነት ሙህር ወደፊት ዉጡና አማራነታችን በአንድ ላይ ስበኩ
@mohammedmussa9826
@mohammedmussa9826 2 ай бұрын
Interesting and purposeful analysis.
@auser4544
@auser4544 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@meseretsahle8295
@meseretsahle8295 2 ай бұрын
እናመሠግናለን ልጅ ተድላ !!! አነቃቂ እና ትምህርታዊ!!! የሆነውን ፕሮግራም ህን እንወደዋለን👍
@ፀረጎጠኛ
@ፀረጎጠኛ 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ገለፃ ነው ወንድማችን
@YtayalAbebaw
@YtayalAbebaw 2 ай бұрын
አማራ አማራ ነው በርታ ወንድም
@NatiNati-e3q
@NatiNati-e3q 2 ай бұрын
ልጅ ተድላ እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@yetesfan
@yetesfan 2 ай бұрын
Thank you Lij Tedla. Your evidence is indeed consistent with what we have been told by our elders.
@ZedZelke
@ZedZelke 2 ай бұрын
ልጅ ተድላ እናመሰግናለን!!!::
@tenagneadameseged2479
@tenagneadameseged2479 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@belabalasnake235
@belabalasnake235 2 ай бұрын
ትከከል ተድላ በጣም: እናመሰግናለን:
@BirukAiynayehu-r9t
@BirukAiynayehu-r9t 2 ай бұрын
ተባረክ ወንንድም ጥላዬ
@bouggyhobbes9542
@bouggyhobbes9542 2 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ አንድ አማራ
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 2 ай бұрын
ልጅ ተድላ በጣም ነዉ የማደንቅ ድንቅ ነኽ🎉 አንዳዶች በድፍረት አማራ የሚባል ሕዝብ የለም ማለት ደርሰዋል ለእንዲህ አይነቶች ሰዎች ታሪክ የማያዉቁ በመሆናቸዉ የሳያል እንደዚህ በደንብ ተንትነህ በማቅረብኽ እናመሰግናለሁ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Solomon-md9xu
@Solomon-md9xu 2 ай бұрын
በርታ ተድላችን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
@HouseEnkash-ht8zw
@HouseEnkash-ht8zw 2 ай бұрын
Thanks, Lij Tedla
@fikeryashenfal5768
@fikeryashenfal5768 2 ай бұрын
አማራ ሚያስገልገው እንደ አንተ አይነት ጥልቅ እውቀት ያለው ሊቅ ነው።እናመሰግናለን!
@gigithemaryamww3193
@gigithemaryamww3193 13 сағат бұрын
እናመሰግናለን ማነው ልጅ ብሎ ግን የሾመህ። ? አፄዋቹ እንድንል ግና አንተ ልጅ ነህ።❤ ምስጋና ለትንታኔው።
@michaelkassa67
@michaelkassa67 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ አምሓራነት የኢትዮጵያዊነት ጌጥ፣ዘውድና የክብር ከፍታዋ ነው።
@Herobir
@Herobir 2 ай бұрын
Good to hear you, beloved brother. You are the pride and joy of Amhara people. Your commitment and deep knowledge about Amhara rich history, heritages, culture, and bloodline and etc, are always amazing. Amhara's gentility, faithfulness, broad mindedness, tolerance, kindness, civility, etc. were interpreted wrongfully by ethno-fascist, i.e., TPLF and OLF, and the likes of Abiy Ahmed.
@bethelhemkinfe2578
@bethelhemkinfe2578 2 ай бұрын
Well done sir you are so dynamic and well educated person !!!
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 2 ай бұрын
Yes Wonderful Analysis ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Heroes በርታልን ወንድማችን ❤❤❤❤
@BirhaneKassaw-wq9yx
@BirhaneKassaw-wq9yx 2 ай бұрын
Thank you, Tedla
@Zerihun-j8j
@Zerihun-j8j 2 ай бұрын
ልጅ፡ተድላ፡በጣም፡እናመሰግናለን
@OmanJaaln-k3t
@OmanJaaln-k3t 2 ай бұрын
@BirhaneKassaw-wq9yx
@BirhaneKassaw-wq9yx 2 ай бұрын
You are great man.
@AmharaLove
@AmharaLove 2 ай бұрын
❤❤🎉🎉በርታ ወንድምቻን🎉🎉
@helenabebe-jg2lg
@helenabebe-jg2lg 2 ай бұрын
Yes❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 2 ай бұрын
Thanks
@YidegBeza
@YidegBeza 2 ай бұрын
Thank you!
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 2 ай бұрын
ልጅ ተድላ እንኳን ተወለድክልን
@helenabebe-jg2lg
@helenabebe-jg2lg 2 ай бұрын
Thank you our Amhara geniuses person
@TekleTsadk
@TekleTsadk 2 ай бұрын
ልጅ ተድላ መልአኩ ትልቅ ዕውቀት ነው እያስጨበጥኸን የለኸውና በርታልን እግዚአብሔር አምላክ አንተንም ዘርህንም ይባርክልን ።
@Yaredo-l7u
@Yaredo-l7u 2 ай бұрын
ለዚህ ነው ለካ ጠላት የበዛብን አይ ጠላት ፈጣሪ የመረጠውን ህዝብ ማን ይቃወማል ድከሙ ሲላችሁ ነው
@michaelkassa67
@michaelkassa67 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርታልን ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን።
@Zige-qe3ym
@Zige-qe3ym 2 ай бұрын
ተድላችን 🙏💪💚💛❤️🇲🇱
@samsonhmichael5219
@samsonhmichael5219 2 ай бұрын
እናመስግናለን ልጅ ተድላ በርታልን አንተ ሙሉ ፖለቲካኝም ስው ነህ!
@teshomesisay6482
@teshomesisay6482 2 ай бұрын
you are doing great job , please work with others together for the greatness of our ......
@amaretakele
@amaretakele 2 ай бұрын
thank you!
@abisiniaethiopia7673
@abisiniaethiopia7673 2 ай бұрын
ልጅ ተድላ እናመሰግናለን❤ ድል ለዐማራ ሕዝብ!!! ፋኖ ያቸንፋል!!! ሞት ለናዚ ፋሽሽቱ ለኦሮሙማ ገዳ ኦነግ አገዛዝ!!!
@MuktarSied-zf7ok
@MuktarSied-zf7ok 2 ай бұрын
Listening to stories, what is the meaning of Oromo death if you expect Fano to enter 4 kilos?
@hailemichaelgebrekidan4934
@hailemichaelgebrekidan4934 2 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@marysam9193
@marysam9193 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ልጂ ተድላ ኑርልን ዘላለም !!
@melkamendetebay1902
@melkamendetebay1902 2 ай бұрын
Hi Lij Tedla Gojjam and Gondar people are the same people after the fall of (Axum= old Amhara),( Solomonic dynasty=new Amhara) starts from ( Bete Amhara =Youkuno Amlak) then moved to Shewa from Shewa =center of Amhara for long time then to ( Gojjam = Susenyos ) Then to (Gondar=Fasil) again move to Shewa during Menelik. Solomonic dynasty = new Amhara makes circle Bete-Amhara>Shewa>Gojjam>Gondar> Shewa .... New Amhara.
@mirazhran77
@mirazhran77 2 ай бұрын
የሁሉም አባት ሸዋ ነዉ። የሸዋ አባት ደሞ አክሱም ። አክሱም የአማራ ነዉ
@Elham-z7x
@Elham-z7x 2 ай бұрын
ተሳሳትክ የአማራ አባት ወሎ ነው ከአክሱም ቀጥታ ወሎ ላይ ነው የምታገኛቸው ንጉሶቹን ከዛ ነው ሸዋ ጎንደር ጎጃም የተስፍፍት
@mirazhran77
@mirazhran77 2 ай бұрын
@@Elham-z7x ከአክሱም ቀጥታ ሸዋ ተጉለት አደል የገቡት። probably በድንበር ቅርብ ስለሆነ ወሎም ሸዋም ሊሆን ይችላል። እኔ ሚገርመኝ አክሱም ትግራይ ክልል ቦታዉ ላይ ስላለ የትግራይ ሚመስለዉ ሰዉ የትየለሌ ነዉ
@semaetalem5541
@semaetalem5541 Ай бұрын
I used you as reference for my inner truth ወንድምዓለም። Keep your trucks!!!
@BeleteAbebe-cz6hu
@BeleteAbebe-cz6hu 2 ай бұрын
አንድ አማራራ አንድ አማረረ
@YoniSol-s5b
@YoniSol-s5b 2 ай бұрын
የልቤነው የተናገርከው አመሰግናለው በርታ
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 2 ай бұрын
በርታ❤❤
@libeseworkgetu8131
@libeseworkgetu8131 2 ай бұрын
ትክክል ነው የተሪክ ቤተመጻሕፍት ነህ
@selamAragie
@selamAragie 2 ай бұрын
❤ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nahomafriend
@nahomafriend 2 ай бұрын
enamesegnalen
@meneliksahelesilassie3768
@meneliksahelesilassie3768 2 ай бұрын
ብራቮ ተድላ ቀጥልበት ደስ ይላል!!!
@assafakaasa5354
@assafakaasa5354 2 ай бұрын
በጌመድር ዕና ሰሜን
@smithgashaw605
@smithgashaw605 2 ай бұрын
Very impressive middle age history and try to incorporate some ancient history too
@amme1724
@amme1724 2 ай бұрын
እኔ ጎጃሜ ነኝ አያቴ ከሚኒሊክ ደም እንወለዳለን ይሉን ነበር ግማሽ ትውልዳችንም ከጎንደርና ወሎ ናቸው። ቀድሞ ማወቅ ትልቅ እድል ነው።
@mollaberhanu4648
@mollaberhanu4648 2 ай бұрын
Thanks!
@ethiopiaethiopia9391
@ethiopiaethiopia9391 2 ай бұрын
Yebarekulen🙏🇲🇱
@BeleteAbebe-cz6hu
@BeleteAbebe-cz6hu 2 ай бұрын
ልጂ ተድላ ወሎ ቤተ አማህራ ብዙ ስሞች የአካባቢው እንዳልሆኑ ይታወቃሉ።በእኔ አመለካከት እነዚያ ስሞች መለወጥ አለባቸው? (1)ሀርቡ (2)ላፍቶ ጉባ (3)ቃሉ የመሳሰሉት አሉ
@Sebat24
@Sebat24 2 ай бұрын
👍❤👍❤👍❤👍❤👍❤👍
@sisayTezera-f7z
@sisayTezera-f7z 5 күн бұрын
ትክክል ነህ
@YohannesLeyikun
@YohannesLeyikun 2 ай бұрын
ጀግና ጀግና ጀግና
@bkhm6433
@bkhm6433 2 ай бұрын
አያቴ እኔ የተከበሩ የታፈሩና ታዋቂ የሆኑ ክርስቲያን ዘር ነኝ ትላለች አሷ ሙስሊም ናት ከሸዋ የዘር ሀረጓ ይመዘዛል ከዚህ በሁዋላ ከፊሎች ወሎ ከፊሎች ጎደር ከፊሎች እሷን ጨምሮ ጎጃም ነን ትላለች ከሸዋ ጀምሮ ወሎ ጎደር ጎጃም ድረስ ያለው የዘር ሀረጉ ወይም ምንጩ አንድ ነው ትላለች ታሪክን የምታወራው ከነገስታት ጋር ነው እና ከቤቷ ጣገብ አንድ በእድሜው ትልቅ ዛፍ አለ ስገምት ከስልሳ አመት ይበልጠዋል ይሄ ዛፍ በየትኛው በኩል ነው የሚዘመድሽ በክርስቲያን ወይስ በሙስሊም በኩል እያልን እንስቅባታለን። እድሜዋን ያርዝምልኝ
@ወለተጊወርጊ
@ወለተጊወርጊ 2 ай бұрын
በርታልን ወንድማችን መጽሐፉ የትነዉ የሚገኜው❤❤❤❤❤❤
@SmGoogl
@SmGoogl 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@mohammedyimam1166
@mohammedyimam1166 2 ай бұрын
ልጅ ተድላ አመሠግንሃለሁ መጨመር የምፈልገው ነገር ቢኖር የአጼ ቴዎድሮስን ስትጠቅስ የነገስታት ዘራቸው በእናታቸው በኩል የጠቀስከው እንዳለ ሆኖ አበታቸውም የጎጃሙ ታላቁ ራስ ሀይሉ መርዐድ ሀይሉን መርዕድ ሀይሉ ራስ ጎሹን የወልዳሉ ራስ ጎሹ ደግሞ ስምንት ልጆች የወለዱ ሲሆን ልጅ ሀይሉ ጎሹ የአጼ ቴዎድርስ አባት ሲሆኑ የተወለዱትም ጎጃም ቋሪት ነው ይላሉ ቋራ አይደለም ቋራ ኋላ ላይ የሚታወቅነው ታሪኩ መሪራስ አማን በላይ የጥንቲቷ ኢትዮጵያ ከሚለው መጽሃፋቸው ላይ አለ መሪራስ አንዳንድ የተምታቱ ነገሮችን ቢይዝም መጽሀፋቸው ግን ደሞ ብዙ ጠቃሚ ነገሮች ያሉበትነው
@TedlaMelakuERC
@TedlaMelakuERC 2 ай бұрын
ባየኋቸው ተአማኒነት ያላቸው አመሳካሪ የታሪክ መጻሕፍት መሠረት ያፄ ቴዎድሮስ አባት ደጃዝማች ኃይለጊዮርጊስ ወልደጊዮርጊስ ናቸው። አፄ ቴዎድሮስም የተወለዱት ቋራ፣ በጌምድር ነው። አፄ ቴዎድሮስ በሕይወት እያሉ በደብተራ ዘነብ የተጻፈው ዜና መዋዕላቸው የሚገልጸው የንግሥና የዘር ሐረጋቸው በእናት ወገን መሆኑን ነው። "መሪራስ" አማን በላይ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌም እንደተናገሩት ብዙ የተሳሳተ መረጃ ያሰራጩ በመሆናቸው ሥራቸው ተአማኒነት ያለው አይደለም።
@gabekassa3626
@gabekassa3626 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abelhiruy4893
@abelhiruy4893 2 ай бұрын
❤🎉
@elsad1086
@elsad1086 2 ай бұрын
👋👋👋🙏👍
@solomonkebede4411
@solomonkebede4411 2 ай бұрын
ተባረክ ታሪክን እወነትን እያሳወቅህ ስላለህ
@tewabechyifru5123
@tewabechyifru5123 8 күн бұрын
Fetari bedme betena yitebkh wendme
@bisratBisrat-d7e
@bisratBisrat-d7e 2 ай бұрын
🙏🙏👍
@AlexTessema
@AlexTessema 2 ай бұрын
ልጅ ተድላ በመጀመሪያ ለአማራው እየሰራህ ስላለህው ታሪክን ማንነትን የማሳወቅ ስራ እና ስለምታደርገው ትግል ታላቅ ምስጋናየን እየገለፅኩ ስቀጥል ደግሞ "የአፄ ተክለ ጊዮርጊስን" ዜና መዋዕል ለማግኘት እንዳልቻልኩ እና በዚህ ጉዳይ ልትተባበረኝ የምትችለው ነገር ካለ ከአክብሮት ጋር ልጠይቅህ እወዳለሁ። 🙏
@YenguseGebeyehu-m8y
@YenguseGebeyehu-m8y 2 ай бұрын
Betam new yemnamsgenhe wondmalem
ዓለም ትኩረት የነፈገን በዚህ ምክንያት ነው
18:52
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | ልጅ ተድላ መልአኩ
Рет қаралды 7 М.
የአዲስ አበባ መሠረተ-ማንነት በማስረጃ ሲፈተሽ
40:51
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | ልጅ ተድላ መልአኩ
Рет қаралды 15 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 42 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 50 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 639 М.
የፕሮፌሰር ተብዬው ነጭ ውሸቶች
27:08
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | ልጅ ተድላ መልአኩ
Рет қаралды 54 М.
የአገዛዙ አወዳደቅ እና ፍጻሜው
32:24
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | ልጅ ተድላ መልአኩ
Рет қаралды 9 М.
የተደበቀውና በጠላት የሚፈራው ማንነት ከማስረጃ ጋር
42:29
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | ልጅ ተድላ መልአኩ
Рет қаралды 55 М.
የኩሽ መንግሥት ትርክትና የቆመበት የውሸት ተራራ
35:33
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | ልጅ ተድላ መልአኩ
Рет қаралды 19 М.
የዓለም ቀደምት ሥልጣኔ፥ ፑንት "የአማልክት ምድር"፥ ትክክለኛው ትርክት
23:35
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | ልጅ ተድላ መልአኩ
Рет қаралды 10 М.
በጥላቻ ተወጥሮ ፍትሐ ነገሥቱን ያራከሰው ሐሳዊ "ካህን" እና የመጽሐፉ ምንነት
16:36
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | ልጅ ተድላ መልአኩ
Рет қаралды 12 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 42 МЛН