የጎንደሩን ዐቢይ ፍለጋ! Z CEO ! በጋዜጠኛ መሀመድ ሐሰን! አዲስ እና ያልታየ

  Рет қаралды 24,542

Hasab Meda

Hasab Meda

Күн бұрын

Пікірлер: 121
@GjHalima
@GjHalima 2 ай бұрын
በእዉነት ሀቅ ይዉጠልህ እንደዚህ አይነት ሃቀኛ ጋዜጠኛ ነው ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት በርታ ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@wondimugutema7173
@wondimugutema7173 2 ай бұрын
አብይ ስጦታችን ነህ በርታ አምላክ ከክፉዎች ይጠብቅህ።
@WubituAragaw
@WubituAragaw 2 ай бұрын
አሁንም ቢሆን መታየት የሚገባውን ጥሩ ስራ ጥሩ ነገሮችን ለህዝብ እና ለትውልድ እንዳይታይ ሁሌ ለቅሶን ሁሌ እሮሮን እያቀረቡ የሚተዳደሩትን ተው በሏቸው አላቹና ምጡቅ አእምሮ ያላቹ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጆች "አላህ" ይጠብቃቹ ያግዛቹ🙏🙏🙏🙏🙏✊😍💚💛❤️
@helenh6930
@helenh6930 2 ай бұрын
ይህንንፐሮግራም አቅራቢዎች ልትመስገኑ ይገባችሃል የጠቅላያዩን እውነተኝነት ፍንትው አርጋችሁ ማውጣታችሁ እጅግ ድንቅ ነው
@helenh6930
@helenh6930 2 ай бұрын
ትንታጉ መሪያችን ለኢትዮጲያ በስጦታ የተስጡን ድንቅ መሪ እግዚአብሄር ይጠብቆት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@wondimugutema7173
@wondimugutema7173 2 ай бұрын
ሄለን አንቺ ራስሽ ግሩም የአብይ ደጋፊ ተባረኪ።እኛ ኢትዮዽያዊያን መልካም መሪ እግዚአብሔር ሲሰጠን አናውቅም ረግጦ የሚገዛንን ነው የምንወደው።አብይ የእግዜር ስጦታችን ነው።
@Habibk573
@Habibk573 2 ай бұрын
አብቹ the man, እባክህ በሁሉም ረገድ ስእል ስጠን❤
@abdelaawol9872
@abdelaawol9872 2 ай бұрын
በጣም የሚደንቅ ፣ የሚገርም ዝግጅት ነው። የገበኝ ግን ሀገሬ ምን ያህል በሴራ እንደተበተበች ነው። እንግዲህ ምን ይባላል.....
@aymana1552
@aymana1552 2 ай бұрын
صح👍
@abebasetarge383
@abebasetarge383 2 ай бұрын
መርጡ ጋዜጠኛ ❤🎉🎉❤አብቹ ጀግናው
@Black-2024
@Black-2024 2 ай бұрын
▪️▫️#ኢትዮጵያን እና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ፈጣሪ ይባርክ❗ 🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@egejack3068
@egejack3068 2 ай бұрын
ዘመን ያስቆጠረ የአገራችን ድህነት በአንተ ትጋትና በእግዚሐብሔር እርዳታ ታሪክ ይሆናል
@mariammariam1007
@mariammariam1007 2 ай бұрын
💯💯✅✅
@ibrahimabdo705
@ibrahimabdo705 2 ай бұрын
እንሻ-አላህ!!!
@AyidaSocho
@AyidaSocho 2 ай бұрын
በትክክል እውነት ነው። በርታ ከጎንህ ነን!!
@kidistruga1619
@kidistruga1619 2 ай бұрын
እግዚአብሔር መቼም ስዉ አለው የማትለዋወጥ የበራልህ ይጠብቅልህ አይወስድብህ !!!!!
@WubituAragaw
@WubituAragaw 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን✊😍
@tiruworkteka9560
@tiruworkteka9560 2 ай бұрын
My brilliant PM God bless you
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 2 ай бұрын
ሞዬ ምርጣችን የተባረክ ቅኑ ለምልምልን
@kasechkasech6292
@kasechkasech6292 2 ай бұрын
የምትገርም ሰው እኮንህ ሞ ተባረክ
@siyoumalemayehu1755
@siyoumalemayehu1755 2 ай бұрын
Dr abeyee yemewedehee wendemee temesselegnalehe egziabehair yetebekehe. Amen
@fekaduteferra4384
@fekaduteferra4384 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ! የሚገርምና መሳጭ ታሪክ ነው። ለካ ኢትዮጵያና ዐብይ ብቻቸውን አይደሉም! እጅግ በጣም ተስፋ ሰጣችሁኝ። ለኢትዮጵያ ነውና በርቱ። ዕርቅና ሠላም ይሆናል። እግዚአብሄር ድንቅ ነው።።።
@elsadibaba7670
@elsadibaba7670 2 ай бұрын
አብቹ አንተን መደገፌ ለሰከንድ ተፀፅቼ አላቅም ሀቅና እውነት አተጋ እንዳለ ይገባኝ ነበር❤
@አብይይምራ-ጸ4ቘ
@አብይይምራ-ጸ4ቘ 2 ай бұрын
ሞ በጣም የምትደንቅ ሰው ነህ🙏🏽🙏🏽🌹🌹🌹🌹 ሀቅ ማንም ሊሰውራት ሊደብቃት ሊያጠፋት ቢፈልግም ከቶ እንደማይቻል እያዬን ስለሆነ የሰውን ሀቅ የማትበሉ ሀቀኞች ስላላችሁ እናመሰግናለን🙏🏽🌹🌹🌹💚💛❤️
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 2 ай бұрын
You introduced us with our beautiful leader by ሰውየው You are doing a wonderful job ❤
@yonasbacha5564
@yonasbacha5564 2 ай бұрын
ውዱ መሪያችን አላህ ይጠብቅህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 2 ай бұрын
አሜን አሜን🙏
@mariammariam1007
@mariammariam1007 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 2 ай бұрын
ቸሩ ኣላሕ ሆይ ዶክተር ኣብይ አሕመድ ን ጠብቅልን። እድሜውን አርዝመዉ። ጤና ስጠዉ። ኣሚን
@esaid9829
@esaid9829 2 ай бұрын
Well done!!!! What a fascinating finding. Many thanks for sharing it with all. 💪🇪🇹💪
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 2 ай бұрын
ለናሙና የተፈጠረ ሰው ነው አብይ ❤ምዬ ኑርልን ወንድም አለም ♥️🌹🌹🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️
@kaleb20011
@kaleb20011 2 ай бұрын
Wow praise God for this wonderful man dr Abiy Ahimed Ali
@nanikalifa1903
@nanikalifa1903 2 ай бұрын
አብችዬ አላህ ይጠብቅ።ጠላቶችህን አላህ ያውድምልህ
@abdbula5288
@abdbula5288 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችንን የሚለውጥ ድንቅ ሃሳብ ያለው መሪን ማግኘት መታደል ነው። ከዓመታት በፊት የተጸነሰው ይህ ሃሳብ ዛሬ በተግባር እያነነው ነው። ስለዚህ ሁላችንም የቻልነውን ሁሉ በማድረግ ሀገራችንን ወደ ከፍታዋ በመተባበር መውሰድ ይኖርብናል። ይህ ይዛሬው ጥንቅር ብዙ አስተማሪ ነው። ከልብ የሆነ ምስጋናንን ላቀርብ እወዳለሁ። በርቱ!
@Anumma572
@Anumma572 2 ай бұрын
አንተ በርታ እግዚአብሔር አለህ የእውነት አምላክ ያውቅልሃል
@GemechuJotie
@GemechuJotie 2 ай бұрын
Thanks, for sharing this marvelous record.
@user-bc6pp8ki8w
@user-bc6pp8ki8w 2 ай бұрын
እዉነተኛ ስጦታችን ናቸዉ ይህን እዉነት ጊዜ ወስዳች አዘጋጅታችሁ ማቅረባችሁ አስደናቂ ነዉና ከፍተኛ አድናቆት አለኝ። ዛሬ ይህን እዉነት ለማደብዝዝ ለሚሹ ከሀዲዎች ይብላኝላቸዉ እንጂ በትልድ የማይረሳ ታሪክ ነዉ። አበራ ኃይሌ ከአሜረካ።
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 2 ай бұрын
ግሩም አሳብ ነው በርቱ:::
@markwoncheso7744
@markwoncheso7744 2 ай бұрын
Thank you very much 🙏🙏🙏🙏 I support abichu 💯 I never give up ❤❤❤god bless you my brother go on
@HasanIbrahim-nd8ni
@HasanIbrahim-nd8ni 2 ай бұрын
Thanks
@geda630
@geda630 2 ай бұрын
realy thankyou to share this ✅👍👍👍
@derejealemayehu7463
@derejealemayehu7463 2 ай бұрын
Big bro well come
@egejack3068
@egejack3068 2 ай бұрын
የጠቅላይ ሚስትሩ ከ2010 ጀምሮ የአሳቡ ደጋፊ ነኝ
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 2 ай бұрын
እኔም በጣም ደጋፊ ነኝ ❤❤❤❤
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 2 ай бұрын
Me too.❤. ሁሌም በፅናት 🙏
@sofiaabera4362
@sofiaabera4362 2 ай бұрын
የሀሳብ
@ibrahimabdo705
@ibrahimabdo705 2 ай бұрын
ደጋፊም:አድናቂም:ነኝ!አላህ:ይጠብቀው፣አሚን።
@ZewdneshKetema-qt2zc
@ZewdneshKetema-qt2zc 2 ай бұрын
ማሜ የሚገርም ስራ ነው በርታልን አይኖቼን አፍጥጬ ጆሮቼን ሰግሬ ያየውት መሳጭ አቀራረብ እኔ እያየውት የነበረው ጠቅላያችንን ሳይሆን በሱ ዱካ የሚሄዱ የሀገሬ ተስፈኞችን እነ ማሜን እነ ዮሀንስን ነው በርቱ ሀገሬ ቅንና ታታሪ ልጆች አሏት
@MohammedMohammed-ec5hz
@MohammedMohammed-ec5hz 2 ай бұрын
#ማሜ•••• የአላህ እውነት እና ሀቅ ይውጣልህ። #ልብ ይነካል በግሌ ሰውየው ለምርጫ 97 ቅስቀሳ ጅማ ጊቤ አዳራሽ ነበር። =>ከሲንጋፖር ከውጭ ያልሰራ ሁሉ አፉን ሲከፍት ያሳዝናል። በተለይ ጎንደሮች።
@biftuuteshome8109
@biftuuteshome8109 2 ай бұрын
Wow mame endante aynetun ena abichun leseten fatari yimesgen ❤❤❤
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ: በርቱ!!!
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 2 ай бұрын
our brilliant pm/God bless you ! also I like you !
@menbere9297
@menbere9297 2 ай бұрын
Wow! You are amazing!! Keep going @Mame
@WubituAragaw
@WubituAragaw 2 ай бұрын
WOW. WOW WOW 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻✊😍💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏👊
@Gigi-nn9yk
@Gigi-nn9yk 2 ай бұрын
Nene lebele. We have God’s gift leader. Just positive and see his day to day activities, you will wonder the energy , his positivity his initiatives …..so ere pls let’s appreciate. He is just awesome. A gift of God
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 2 ай бұрын
Thank you Mo.
@proshambelkebede6057
@proshambelkebede6057 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ከትጉዎች ጋር ነዉ
@LawofGod
@LawofGod 2 ай бұрын
Great point. Hope Gonder can be at peace ✌️
@helenh6930
@helenh6930 2 ай бұрын
ትንታጉ መሪያችን ለኢትዮጲያ በስጦታ የተስጡን ድንቅ መሪ እግዚአብሄር ይጠብቆት
@LawofGod
@LawofGod 2 ай бұрын
KZbin did not allowed to like two times ! I wish I can ! I am So happy young generation is awaken for truth and work = change ! The oldies are the one who made Ethiopia poor- but not this generation! Truth🔸, work , truth , work , truth , work will prevail.
@embetbekel6888
@embetbekel6888 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@aymana1552
@aymana1552 2 ай бұрын
أبي الله يحفظك ويحفظ اولادك وطول امورك ويرزقك هدى
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 2 ай бұрын
ባለ እራዪ መሪ እግዚአብሔር ያሰብከዉን ሁሉ ያሳካልህ ትናንት ህልም የሌለዉ በሴራ የተተበተበ ጊዜን ያሳለፈህ ለምክንያት ነው ሀገሬን እንድትታደግ ነዉወገኖቸ ተረጋግተን በጥሞና ማሰብ ይጠይቃል ትናንትን የረሳ ዛሬን ማየት አንችልም
@BiniyamBerhe-l7q
@BiniyamBerhe-l7q 2 ай бұрын
Thanks this true midday
@miliyon938
@miliyon938 2 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rahmetugebremeskel306
@rahmetugebremeskel306 2 ай бұрын
እናመሠግናለን!!! ሙሉ ቪዲኦዉን ልቀቁት!!!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤!!!!!!!!
@Aster-s3c
@Aster-s3c 2 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@getinettafesetucho7999
@getinettafesetucho7999 2 ай бұрын
ማሜ አንተዉ ሌላዉን ጉደኛዉ አብይ ሆንክብን እኮ። ስወዳችሁ እኮ...ልክ እንደ ሰዉየዉ ይህንን ስታደር እንደሚጠሉ እና እንደሚጠምዱህ እሙን ነዉ ወንድማችን። የዚህች ምስኪን አገር ፈጣሪ አምላክ በቀኙ ያዉላችሁ። ይቅናችሁም🙏👑🏅
@WasihunAlemayehu-o5r
@WasihunAlemayehu-o5r 2 ай бұрын
ሞ...! በርታልን ! ❤
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 2 ай бұрын
እውነትን/ታሪክን ማዛባት የተለመደ ነው:: እውነትን መደበቅ የዛሬ መጠፋፋትን አመጣ ፈጣሪ ያሳምረው🙏🏾✝️❤️🇪🇹✝️
@getinettafesetucho7999
@getinettafesetucho7999 2 ай бұрын
ዶክተር አብይ አህመድ ከእግዚአብሔር የተሰጠን የኢትዮጵያ የክፉ ቀን ልጇ ናቸዉ። አንተስ ጉደኛ ጋዜጠኛ ነህ። ሙያ እና ሙያተኛ ሲገናኝ ማለት እንዲህ ነዉ። አንተስ ጋዘጠኛ ብቻ ሳትሆን ተመራማሪ ነህ በእዉነቱ። Knowledge management is everything in Journalusm, I would say!! ምን አለ ሁሉም እንደናንተው በሆነ። Anyway, thank you so much, and much appreciated🙏
@solomonabu-zb7fd
@solomonabu-zb7fd 2 ай бұрын
ይገርማል ይሄ ሰውዬ ሁሌም
@henocktekele9283
@henocktekele9283 2 ай бұрын
💔
@Solomonn-eu4rj
@Solomonn-eu4rj 2 ай бұрын
እናመስግናለን ከብር ሚንስትር ስጦታ ነው ያለፉት ትውልድ አሁንም ያለውን ትውልድ ሲመኙ የነበሩትንያሳካ ድንቅ መሪ አብቹ ማንም አብን የሚመስል በትንሹ 40 አመት ያስፈልጋል ።እናንተንም እናመስግናለን ።
@LawofGod
@LawofGod 2 ай бұрын
Melbourne is the best ! It is heaven on earth 🌍
@tsion3656
@tsion3656 2 ай бұрын
💚💛❤💚💛❤
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 2 ай бұрын
ገና ከጅምሩ ስንት ተንኮል ስንት ሴራ ሲስሩብህ በትእግስት አልፈህ ለዛሬዋ ቀን መብቃትህ ይገርማል::እራይን ማዘግየት ይቻል ይሆናል ማስቀረት ግን አይቻልም:: እግዚአብሔር ጠላቶችህን እየጣለ ኢትዮጵያን እና ህዝቧን ወደ ከፍታ ወስድክ ስለዚህ እናመስግናለን:: በርታ ከጎንህ ብዙዎች አለን ከሁሉ በላይ ታላቁ እና አስፈሪው እምላክ ካንተ ጋር ነው:: ዶክተር አአብይ እንወድሀለን እድሜ እና ጤና ይስጥህ!!ኢትዮጵያ ትልቅ ናት!!
@zerytumulugeta8354
@zerytumulugeta8354 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@kassechwoldeyes9326
@kassechwoldeyes9326 2 ай бұрын
ጉድ በል ጎንደሬ የታሪክ አባት ነህ አቢቹ
@geda630
@geda630 2 ай бұрын
weeey gooooood🤭🤭🤭🤫
@efremtesfaye8749
@efremtesfaye8749 2 ай бұрын
🕵️🦻አይታክ 1ኛ ነው ቃጥልበት
@sofiaabera4362
@sofiaabera4362 2 ай бұрын
እይታህ እጂ እይታክ አይባልም
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ዶ/ር አብይ ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹. ..........ፈላጊዎቹም አላህ ይጠብቃችሁ ከክፉ
@TruwerkEs
@TruwerkEs 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 2 ай бұрын
እስቲ ከተቻለ ፤ 1ኛ)አዋሽ-ወልዲያ-ሐራገበያ 2ኛ)ወልዲያ-መቀሌ የባቡር ሐዲድ ግንባታ እጣ ፈንታ ዘግቡልን። በ2017 የማጠናቀቂያ በጀት ተይዞለታል?
@eshetubalcha4983
@eshetubalcha4983 2 ай бұрын
Ufffffff...what filling ? when you hear the sound of 'Tafach?' but he make it!! I am here to make his imagination real!! from Bosona Jimma Project (Dr. Fish)! Thanks for what you have give us!!
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 2 ай бұрын
ጠቅላይ ሚኒስተር ዶር አብይን 🎉❤🎉 በጣም የማደንቀው በሁሉም አቅጣጫ አስተዋይነቱን ነው:: ፈጣሪ ሁሉን አስተካክሎ የስጠው ነው:: ክብር ለላይኛው ፈጣሪ🙏🏾❤️✝️🙌 ሃሣብ ሚዲያ በጣም ለምታደርጉት ጥረት አምላክ ይርዳችሁ:: ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾 "እውነተኛ ዘንግ ትመነምናለች እንጂ አትሰበርም" 💪💪💪👏👏👏🎉🎂
@tamefast1
@tamefast1 2 ай бұрын
ያኔ ለሚያዉቀዉ ሰው, ዓብይ ጠቅላይ ሚንስትር ባይሆን ነበር የሚገርመኝ
@atadesse
@atadesse 2 ай бұрын
Where is the second part?
@anwarakbar-alidosen9546
@anwarakbar-alidosen9546 2 ай бұрын
ጋዜጠኞች ከዚህ ምን እየተማራችሁ እንደሆነ አላውቅም። እኔ ጋዜጠኛ ባለመሆኔ የተቆጨሁበት አጋጣሚ ነው። መንግስትን መቃወም "ብቻ" ጋዜጠኝነት ለሚመስላቹ ሁሉ መታሰቢያ ይሁን።
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 2 ай бұрын
ጥንትም አሑንም የስራ ሰው
@getinettafesetucho7999
@getinettafesetucho7999 2 ай бұрын
እጅግ የሚያስቆጭ እና የሚያሳዝን ኩነት ነዉ። ይህ ቅን እና ባለራዕይ መሪ ልክ እንደ መጽሐፍ አዲሱ ዮሴፍ እግዚአብሔር እራሱ በጉያዉ ሸሽገዉት እንጂ እስከሞት እስከ ጉድጓድ ድረስ ያሳድዱት ነበር ማለት ነዉ።
@henocktekele9283
@henocktekele9283 2 ай бұрын
anete leyu sewe
@meyekasa5478
@meyekasa5478 2 ай бұрын
የ አፄ ፋሲል ቤተ መንግስት ለ ጎንደር በ3 ወር ያስረክባል
@wegen5718
@wegen5718 2 ай бұрын
እሄ ዩቱብ የ ዋልታ ቲቪ ማናጀር ነው አሉ ምንጭ ኤልያስ መሠረት
@AyidaSocho
@AyidaSocho 2 ай бұрын
It is extremely surprising to see such extraordinary job. What happened to rulers before Dr Abiy? They must feel shame really. Dr Abiy is is the only Prime Minister and Presidents in Ethiopia to show us what we really have as a country. I am sure he will show far better than this in the years to come.
@Alias23686
@Alias23686 2 ай бұрын
The CEO man: ቅንነትክና የሚድያን ሳቦታጅ ለማጋለጥ መስራትህ ቢያስመሰግንክም ሃሳብ መደጋገም ይታይብካል። ይህም ያሰለቻል። አስተካክል።
@efremtesfaye8749
@efremtesfaye8749 2 ай бұрын
🎆🎇🥋
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 2 ай бұрын
They told us አብይ አይችልም... They said ህፃን ነው And yet እግሩ ስር ቁጭ ብለው፤ አፋቸውን ከፍተው፤ puzzled ሆነው እየሰሙት😂 እይ ወያኔ፤ እነዳንኤል ብርሃኔ፤ እነጌታቸው ረዳ 😂 where are you now 😂😂😂
@dagnetemesgenbalker6349
@dagnetemesgenbalker6349 2 ай бұрын
በጣም ወሬኞች ጦም አደሩ አብይአችን በስራና እግዚአብሔር በሰጠው አእምሮ ተጠቅሞ በመስራቱ ከበረ ።
@tesfayekassa920
@tesfayekassa920 2 ай бұрын
ፈጣሪ እንደናንተ አይነቱ አገር ወዳድ ባይኖር ኖሮ የአብቹን ብቃት በለመዱት የውሸት ትርክት የእሱ ሐሳብ አደለም እያሉ ታሪኩን ይቀብሩት ነበር
@SA-ye9yg
@SA-ye9yg 2 ай бұрын
ይሄኔsከንቱ:ንግግር:ቢሆን:የተመረጠ:ቀን:ነበር:የሚያንበሸብሹን::
@asmerina02
@asmerina02 2 ай бұрын
አቡቹ ለድንጋይ ናው እኩ የምታወራወ
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 2 ай бұрын
ማሜ አንተ የሃሳብ ሜዳዉ ባለቤት ነህ አመሰግናለሁ አብይ ደግሞ የእግር ኳስ ዳኛ ማለትም የ90 ደቂቃ ጨዋታ ሊጀመር ሲል ተመልካች ሞልቶ ተጨዋቾች ተሰልፈዉ አብይ ከሶስቱ ዳኞች እሱ የመሃል ዳኛ ኳሷን ይዞ የቆመ አስመስለህ አሳየኸኝ ፤ ማሜ አሁንም ደግሜ አመሰግናለሁ ፣ ኢትዮጵያ ትለምልም ለዘለዓለሙም ትኑር ።
@naf25mor
@naf25mor 2 ай бұрын
5:17 🥵🥵 tattoo
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 2 ай бұрын
ስራህ ከበረዶ 1ሺ ግዜ የነጣ ቢሆንም ከሰው ትችት አታመልጥምና ለሰው ወሬ ጆሮ አትስጥ።
@dawitnecha8181
@dawitnecha8181 2 ай бұрын
Video ራሱ በቂ ነበር እኮ የናንተን ወሬ ብትቀንሱ
@redietaseffa5582
@redietaseffa5582 2 ай бұрын
የቲክቶክ ትውልድ... ጥድፊያው የት ለመድረስ ነው?
@WubituAragaw
@WubituAragaw 2 ай бұрын
መደናበር (ማደናበር)የታየብህ ስታሳዝን ነፈዜ
@ah6121
@ah6121 2 ай бұрын
Minew video ante ga neber ende? Lamin debakaw?😂
@WubituAragaw
@WubituAragaw 2 ай бұрын
@@ah6121 ቅዠታም ጡዘት እንዲህ ያስቀባጅራል ነብስ ይማር በቁሙ የሞተ አይታየውም አይገባውም ልቡ ተደፍኗልና
@987654321susu
@987654321susu 2 ай бұрын
Thanks 🙏🏾
@egejack3068
@egejack3068 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@WubituAragaw
@WubituAragaw 2 ай бұрын
WOW. WOW WOW 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻✊😍💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏👊
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@אינדשאוברו
@אינדשאוברו 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@EtataYeshu-pk5zo
@EtataYeshu-pk5zo 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 13 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 15 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 5 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20