🔴የጎረቤት ምቀኛ ድራማ (ክፍል1)

  Рет қаралды 292,395

YetenbiTube የተንቢ

YetenbiTube የተንቢ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 700
@seadatube5438
@seadatube5438 Жыл бұрын
በርቱ በጣም ቆንጆ ነው ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ ❤️💛💚
@abtube7318
@abtube7318 Жыл бұрын
የኔ ውድ እህቶች ፊልም ብትሰሩ እኮ ያዋጣቹዋል ስወዳቹ 🥰🥰🥰❤
@user-od6sl8qd8c
@user-od6sl8qd8c Жыл бұрын
😅😆😆
@HuaweiP-mn4mg
@HuaweiP-mn4mg 7 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅​@@user-od6sl8qd8c
@user-ss3ml6cp1d
@user-ss3ml6cp1d 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂🎉😢😮😮😮😅😅
@AlmiAlmu-nc1hn
@AlmiAlmu-nc1hn 3 ай бұрын
እህቶችህ በጣም ያስቃሉ ❤❤❤
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 2 ай бұрын
በጣም ነው የሚስቁት😂😂😂😂
@yeabsra25212
@yeabsra25212 Жыл бұрын
ዋውው ደስ ስትሉ ወደድሮ የእናቶቻችን ደጉ ዘመን በትዝታ መለሳችሁን እስቲ እንዲ እያደረጋችሁ አሁን ላይ ያለዉን አየር ቀይሩልን ❤️👌
@habtamdemise7494
@habtamdemise7494 Жыл бұрын
ወይኔ በጣም አሳቃችሁኝ 😂😂😂ተመችቶኛል👍 ለሙ ምነው የነፂን ባል ጨከንሽበት 🤣🤣🤣🤣ክፍል ሁለት ይቀጥል👍❤❤
@user-ey4hp2cd3k
@user-ey4hp2cd3k Жыл бұрын
😁😁😁
@user-የሀይቋ
@user-የሀይቋ 3 ай бұрын
😂
@Finoterama
@Finoterama Жыл бұрын
*ሳቃችሁ እና ጨዋታችሁ ወጋወግ አለው 😂😁🤭🤭🤭ደስ ይላል በእንደዚህ ስሩ ካሜራ ማኑ ትንሽ ዞር ዞር እያለ ቢቀርጽ ደስ ይላል ምክንያቱም ይሄ ፕራክ ስላልሆነ ዞር ዞር እያለ ቢቀረጽ ያምራል ጎመናም 😁🤭*
@RoziRozi-gd6qh
@RoziRozi-gd6qh 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍😜😜😜😜😜😜😜
@user-cz9kl2cw9q
@user-cz9kl2cw9q Жыл бұрын
ይቀጥል የምትሉ 👍👍👍
@h.2428
@h.2428 Жыл бұрын
አወንይቀጥል።ወላሂ።ደስሲሉ።
@RahmaWati-wt1nt
@RahmaWati-wt1nt Жыл бұрын
Muluu,👍😍♥️🥰👌👍👌
@tigiyegabrellijiyutube8843
@tigiyegabrellijiyutube8843 Жыл бұрын
Wawu batam das yilali yikatil
@sususeltetube
@sususeltetube Жыл бұрын
ኡሙ ሃያት ደምረኝ ኤጋሽ
@tigistayala6206
@tigistayala6206 Жыл бұрын
ምን ይቀጥላል ስድብ ስንት መልከም ነገር እየሌ እንደዚህ አይነት ነገር መቃጠል ሳይሆን መቆም ነው የለበት ኢየሱስ እኮ ፍቅርን እጅ ስድብ አለስተመረንም 🙅🙅🙅🙅🙅🙅
@semirakemal3483
@semirakemal3483 Жыл бұрын
ውቦች ስታምሩ፣♥️♥️♥️♥️ በግረመንገዳቹግን ምርጥስራ እየሰራቸነው ስራምአልፈታቹምጥ🤣🤣🤣🤣🤣
@hagereuaq7041
@hagereuaq7041 Жыл бұрын
የእውነት በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ድሮኮ እንዲህ ነበር እናቶቻችን የሚያሳልፉት ቂም አያውቁም ነበር ምናለበት የበፊቱ ቢመለስ እንዳሁኑ ዘግቶ የሚበላ የለም ነበር ግን ባህላችን ደስ ይላል ቀጥሉበት ምርጦች ችላችሁበታል 👍👍👍❤❤🇨🇬🇨🇬
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ እናቶች እንዲህ ነበር ጥዋት ጥል ከሰአት እርቅ የተሰዳደቡትን በደቂቃ የሚረሱ ፈጣሪዬ ይሄን ጊዜ አምጣልን ነጺና ለሙ ሳታስቡት እንደቀልድ ትልቅ መልእት አስተላለፋቹ የኔ ቅመሞች ፈጣሪ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን❤❤❤❤👍👍👌👌🙏
@heywet
@heywet Жыл бұрын
Ye Amara bey yeh lela manenem ayemeleketem❌❌❌❌❌ tesadabe hodam dedeb zer
@MoMo-bs4hh
@MoMo-bs4hh Жыл бұрын
አረ ያረብ ወላሂ
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
@@MoMo-bs4hh ኡፍፍ ሰላም ናፈቀን ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን ያረብ❤❤❤
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
@@heywet ጉድ ምን ለማለት ነው ሆሆሆ
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
@@heywet መን ለማለት ፈልገሽ ነው ጁታ እኛ ሰላም ናፍቆና ሰላሙን ይመልስልን
@shetatube12340
@shetatube12340 Жыл бұрын
አረ በሰቅ ገደለቹኝ በጠም ደስ የምል ትዝታ ኑሮን ለመሸነፍ ብለቹ ከሀገር ለተሰደደቹ አለመቹ ተሰክቶ በሰለም ለሀገረቹ የብቀቹ አሚን በሉ
@user-hd8he8mb5n
@user-hd8he8mb5n Жыл бұрын
እንደማመር
@kezero1990
@kezero1990 Жыл бұрын
@@user-hd8he8mb5n beteseb enhun
@rabiyasaea5575
@rabiyasaea5575 Жыл бұрын
የድሮ እናቶችን ስለሟስታውስ በጣም ያምራል ውዶችየ ነፂየ ዋው የትብየ ስወዳችሁ ውድድድድድ
@jemaneshabebe6154
@jemaneshabebe6154 Жыл бұрын
እውነት ይህ ጊዜ ናፍቀን የድሮ አንድነታችን ቂም የሌለበት ሀገሬ ሰላምሽን ፈጣሪ ያቅርብልን ኢትዮጰያ ለዘላለም በደስታ ትኑርልን 💚💛❤🙏🙏🙏
@user-xw8pi7gw4v
@user-xw8pi7gw4v 3 ай бұрын
ፓርት ቱ እጠብቃለን ምርጥ ነዉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-bh2sq6ei8u
@user-bh2sq6ei8u Жыл бұрын
እህቶቻችን ሰላማቹሁ ይብዛልን አረ ኡኡኡኡ የነዚህ ጎረቤት አይቺ አላቅም እግዚአብሔር ማስተዋል ልቦና ይስጠን አሜን እህቶቼ አሪፍ ነዉ በርቱልን
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige mari
@kezero1990
@kezero1990 Жыл бұрын
@@yordi8453 beteseb enhun
@solofficial7339
@solofficial7339 Жыл бұрын
ጀግና ሴት በሁሉም አለው እያልሽን ነው እግዚአብሔር አምላክ ለእማማ💚💛❤ሰላም ለህዝባችን ፍቅር አድነትን ያውርድልን
@hikemanaser7747
@hikemanaser7747 Жыл бұрын
ስታምሩ ምርጥ ድራማ ቀጥሉበት ለሙ እንድ ነፂ ውድድድድድድድፍ
@telep1920
@telep1920 Жыл бұрын
አስኩግን በጣም አደኛነች ትወና በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርቴቀጥሉበት
@moreshfano24
@moreshfano24 Жыл бұрын
Part 2ይቀጥል ወይኔ በሳቅ kkkkk አረ ስሜን ካሰችየ አለችኝ ኡኡ ኡ ይቀጥል የምትሉ በላይክ
@user-if6fc5jr3g
@user-if6fc5jr3g Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@qamuti2635
@qamuti2635 Жыл бұрын
ስምሽ ተብጠለጣለ ከሰች😃😃
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
ኧረ በሳቅ ገደላቹኝ😂😂😂😂😂እኔ እና እህቴን አያለሁ በእናንተ ውስጥ😥😥ነፁ ግን እየወፈርሽ ነው ለሙ አገር የገባች ጊዚ ቀጭን ነበርሽ💞💞💞💞💞💞
@nardosnardos3725
@nardosnardos3725 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ተጣልቱ መታረቅን ያብዛልን አብሮ መብላትን አብሮ መስራትን መተጋገዝን ያብዛልን
@annamarry2277
@annamarry2277 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ጎረቤታችንን አስታወሰኝ የድሮው ፍቅር ቢመልሰው ጥሩ ነው።
@omureyan
@omureyan Жыл бұрын
ለምለም ቀጥይበት በጣም ደሰይላል ጭቅጪቁ ክክ ማነው እንደኔ ይሳቀው በላይ አሳዩኝ 👍👌
@hawatube2358
@hawatube2358 Жыл бұрын
😂😂😂
@sirgutsilasesilase2602
@sirgutsilasesilase2602 Жыл бұрын
ይቀጥል. ለምለም በጣም ደስ የሚል ትወና ነው
@Aynalem291
@Aynalem291 3 ай бұрын
ቀጥሉብት አስተማሪ ደራማ ነው በርቱ👍👍👍👍
@hanaromanytube2180
@hanaromanytube2180 Жыл бұрын
ይህን ኮመንት የሚታነቡ እትዮ .... ልጆች ሁላቹም እግዝሃብሐር ይጠብቃቹ እትዮጵያን ለዘላለም ትሳቅ
@Tube-sr1rh
@Tube-sr1rh Жыл бұрын
ወይኔ ደስ ይላል የእውነት ሀገራችንን ኢትዮጵያስ ሰላሟን ይመልስልን ወጌኖቻችንን ይጠብቅልን ደም መፋሰሱንም ዘረኝነቱንም እኔ ብቻነቱንም ከሀገራችንም ከአለም ላይም ያጥፋልን
@user-hr8sj9xw8m
@user-hr8sj9xw8m Жыл бұрын
የአንድ ስው ከእስልምና ማማሩ በማያገባው አለመግባቱ ነው አሉ ረሱል ሱለሏሁ አለይሂ ወስለም
@toybayoutube5808
@toybayoutube5808 Жыл бұрын
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
@helmanlenur430
@helmanlenur430 Жыл бұрын
አሜን እንደ አባባሉ ያድርግልን
@saadas9954
@saadas9954 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-vq7uv9nb4u
@user-vq7uv9nb4u Жыл бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-qn2up8ow6z
@user-qn2up8ow6z Жыл бұрын
ሠለላህ አለይሂ ወሠለም
@umomohamad
@umomohamad Жыл бұрын
በጣም አስተማሪነዉ ምክኒያቱም የድሮ እናቶች ክፉ ጎረቤት ያስታዉሳል ወይጉድ ቀጣይ በጉጉት እንጠብቃለን እረ አትረገሚያ ወየዉዉዉ
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ፍቅር ለህዝባችን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-sv5kp8gm6z
@user-sv5kp8gm6z Жыл бұрын
ክክክ ወላህ በሳቅ ክፍል ሁለት ይቀጥል የምትሉ
@nooranoora7585
@nooranoora7585 Жыл бұрын
ስደስዬላል
@saadaabdulla2845
@saadaabdulla2845 Жыл бұрын
ለሚየ ነፂየ በጣም እወዳችሁ አለሁ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልኝ የኔ ውቦች፣
@tigist21youatube36
@tigist21youatube36 Жыл бұрын
ሳላደንቃችሁ አለልፍም በጣም አሪፍ አስተማሪ ድራማ ነዉ ቀጥሉበት
@Damontube2
@Damontube2 Жыл бұрын
አቦ ሰላማችሁ ይብዛ እናተ ምርጦች ሁለየም ደሥታ አይለያችሁ ሀገራችንን ህዝባችንን ሰላም ያድርግልን አንድነታችንን አላህ ይመልሥልን ያረብ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 4 ай бұрын
ደምርኝ ዉዴ
@user-mk8ve1hx1m
@user-mk8ve1hx1m Жыл бұрын
ስታምሩ ማርያምን ክፍል ሁለት ስሞት 😄😃😍😍😍
@wesenyoutube9409
@wesenyoutube9409 Жыл бұрын
ደምረኝ እማ በማረያም♥
@EfremTube21
@EfremTube21 Жыл бұрын
እረ ክፍል ሁለት ይሰራልን🙏😂
@vgyy4646ከይማኖት
@vgyy4646ከይማኖት 5 ай бұрын
ኤፈ ደግ ሰዉ
@vgyy4646ከይማኖት
@vgyy4646ከይማኖት 5 ай бұрын
የቀጥሉ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ዋዉ ለሚዬና ነፂ ካሆኑ ፊልም የናንተ በለጠ እዲህ ነበር የሚያምረብን አንድነታችን ይመለስልን ያርብ
@wesenyoutube9409
@wesenyoutube9409 Жыл бұрын
ስወድሽ ደምረኝ♥
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
አንች ጎመናም አላለችም 😂😂😂 ማሉላይ እየሳቃችት ታበላሻላችው ምርጥ ድራማ ነው ግን አለመሳቅ ልመዱት 😍😍
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube Жыл бұрын
*ዘሩ ቀለጠ የምር ከጎረቤት ምቀኛ አላህ ይጠብቃችሁ ደርሶብኛል አውቀዋለሁ የምታሸሙርበት ብታጣ ቲቪ ጮኸ ብላ ቤት ቆርቁራ ነበር ነገር የምትፈልገው የምትሰሪው ወጥ ሸተተኝ አስሜን አስነሳብኝ ያለችኝ እስካሁን ያስቀኛል ወይኔ ትዝታ kkkkk*
@user-qf5ld6ek1s
@user-qf5ld6ek1s Жыл бұрын
እ ክክክ
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@masytube16
@masytube16 Жыл бұрын
አሪፍ ነው ፍቅርና ሰላም ይስጠን 👌💪
@user-jl1xi8ni5o
@user-jl1xi8ni5o Жыл бұрын
ጠጣም ደስ ይላል ቀጥሉ አትሳቁ እወዳችሆለሁ
@user-qb7ux4mc7o
@user-qb7ux4mc7o Жыл бұрын
ወላሂ ምርጥ ትወና አልቻልኩም በሳቅ ነፂዬና ለሚ ትችላላችሁ
@ekru7385
@ekru7385 Жыл бұрын
ጎረቤታሞች ሳይሆን የአንድ ባል ሚስቶች ነው የምመስሉት ምክያቱም ልብሳችሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ ገደላችሁኝ
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Жыл бұрын
Betaseb enihun mar
@fasekaseumseume-wi4lg
@fasekaseumseume-wi4lg 3 ай бұрын
ደስይላአል ፍቅር ያለበት የጎረቤት ፀብነው
@misirtube9206
@misirtube9206 Жыл бұрын
ስለ ሰው ከመናገር ሁሉም ሰው እንደ እናንት እራሱን ችሎ ብሰራ እንደት ደስ ይላል
@gogogogo742
@gogogogo742 Жыл бұрын
ነፂ ሳቅ ያመልጣታል ለልዬ ጎበዝ😆😆😆😆😆👍👍👍👍
@tarytary495
@tarytary495 Жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ አዎ አደዚ አይነት አሉ ጎረቤቶች
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h 3 ай бұрын
ወይ ለሚ ወይሞቶ አልተገላገለሽ 😅😅😅😅 እረወየዉ በሳቅ ቀጥሉበት ወላሂ በዘር ከምትባሉ ሰዉ እደዝብትጫወቱ
@hiruttube8274
@hiruttube8274 Жыл бұрын
የምር በጣም አሪፍነዉ ለምይ ነፂ ስወዳችሁ ቀጥሎበት የምር በሳቅ ገደላችሁኝ አገራችን ሠላም ያድርግልን የምር ፍትህ እንበል ለወገኑቻችን
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናቶች እዲህ ነበሩ አሉጅ ያሁኖቹ መርገምቶች ለሙየ ቀጥሉበት ለሙ ፕራክ እያሉ ከሚጃጃሉብን እናተ ውቦች በጣምነው እምወዳችሁ
@hekmtatyby4654
@hekmtatyby4654 Жыл бұрын
አወ ወላሂ ይኽንኘራንክአላህያጥፍልን
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
@@hekmtatyby4654 አሚን
@user-qr6cd3ku1s
@user-qr6cd3ku1s Жыл бұрын
ወይ መርካቶ ሰፈሬ ትዝ አለኝ ወላሂ አሁን ሁሉም ትንሽዬ ጊቢ መሳይ አጥሮ አጥሮ ማንም ከማንም አይገናኝም ግን ደስ ይል ነበር ያ ጊዜ
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 4 ай бұрын
ድሮ አዎ😅😅
@user-qz4jf3cr4i
@user-qz4jf3cr4i 3 ай бұрын
ሰላም ውድ እህቶቼ በጣም ደስ ይላላችሁ በጣም አሪፍ ነው ትክክል ያለን ኢትዮጵያ ላይ ያለነው አወጣችሁት ከቤት የተደብቀው ተቀመጠ በጣም ደስ ይላላቸው ቀጥሉ ቀጣይ ጠብቃለን በጣም ደስ ይላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነትን ፍቅር እና አሪፍ ነው ቀጣይ እንጠብቃለን ቆንጆ ድራማ ነው የሰራችሁት❤❤
@salasala2182
@salasala2182 Жыл бұрын
አለመሳቅ አልችልም የምር እናቶቻችን ከመቼው ታረቁ ልባቸው ንፁ ነው አገራችን ሰላም ያርግልን ክበሩልኝ🙏❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹👍👍
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ደምረኝ በቅንነት
@fanosfanos2073
@fanosfanos2073 Жыл бұрын
ደስይላል እናቶቻችን ቁርጥ በቱ
@inisyainisya7150
@inisyainisya7150 Жыл бұрын
destlalaceu.berte.❤❤❤❤❤❤👍👍👍
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ኑሮን ለማሸነፍ ስደት ይስጣችሁ በሙሉ ሀሳባችሁ ይሙላ ክፍ አይንካችሁ
@kibakiba7483
@kibakiba7483 Жыл бұрын
ፖርት 2 ይቀጥል የምትሉ ✌✌ ስወዳቸዉ እናተን ሳይየ ታናሽ እሕቴ ናፍቆት ነዉ እሚጨምርብኝ♥♥
@jerry1985
@jerry1985 Жыл бұрын
ወይኔ እንዴት እንደምውዳችሁ ፍቅራችሁን ያብዛልን ደስ እምትሉ ቤተስብ
@weynatube21
@weynatube21 Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠልን ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@msfatama9308
@msfatama9308 Жыл бұрын
አሜን
@selamyoutube-de3uj
@selamyoutube-de3uj Жыл бұрын
አሜን
@nigatketematube
@nigatketematube Жыл бұрын
ለሙዬ ሰወዳችሁ በጣም ደሰ ትላላችሁ ፈጣሪ ሰላማችሁ ያብዛዉ
@testafekir9507
@testafekir9507 Жыл бұрын
ብዙ ደስ የሚል ፍቅር አለን እነሱን ብናስቀምጥላቸው ጥሩ ነው ይህኛው ሚዲያ ነው መቼም አይጠፋም ለልጆቻችን ጥሩ ጥሩ ነገር ብናስቀምጥ መልካም ነው
@mdet9067
@mdet9067 Жыл бұрын
በሳቅ ገደላችሁኝ ይመቻችሁ ለሚ ነፂ 😍😍😍😍
@FBEthio-ፋንቱ-tube
@FBEthio-ፋንቱ-tube Жыл бұрын
እህታማቾቹ ደስ ስትሉ 😍😍😍
@user-gg2ed3tc7r
@user-gg2ed3tc7r Жыл бұрын
እንደማመር
@kezero1990
@kezero1990 Жыл бұрын
@@user-gg2ed3tc7r beteseb enhun
@FBEthio-ፋንቱ-tube
@FBEthio-ፋንቱ-tube Жыл бұрын
@@user-gg2ed3tc7r eshi👍👍
@user-ld6cc2xf9z
@user-ld6cc2xf9z Жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-gg2ed3tc7r
@user-gg2ed3tc7r Жыл бұрын
@@kezero1990 እሺ እንሁን
@user-vi5tq8ys7i
@user-vi5tq8ys7i Ай бұрын
እረ ወይኔ ታመምኩኝ ሆዴን እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ሰልቡሌ ወይኔ ወይ ሞቶ አልተገላገልሽ ሰትዪ አያቴን ነው ያሰታወሺኝ በጣም አሰቸጋሪ ባል ነበራታ ያያቴ ጓደኛ ወይኔ እግዚአብሔር ሰላማቹውን ያብዛው እፍፍፍፍፍ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-uq9ni6wq9k
@user-uq9ni6wq9k Жыл бұрын
እዉነት በጣም አረፍ ነው ቀጥሉባት
@zemzemtube887
@zemzemtube887 Жыл бұрын
ድራማዉ ይቀጥል 🥰ተመቸኝ 😂😂አብሶ ከወበሩ ስዘረጥጣት 😅የኔ ዉዶቺ
@mesitube4040
@mesitube4040 Жыл бұрын
ስትዘረጥጣት😂😂😂😂
@zemzemtube887
@zemzemtube887 Жыл бұрын
@@mesitube4040 ክክክክ ኮመዲያን የተቢ ብያታለሑ 🤣👌
@Seid404
@Seid404 Жыл бұрын
🤣
@sameraabem4215
@sameraabem4215 Жыл бұрын
ለሙየ የኔ ውድ ዛሬ አደኛ ነኝ ላይክ ይመችሽ
@fantanpsualifan632
@fantanpsualifan632 3 ай бұрын
ትክክለኛ የጎረቤት ኑሮ😂😂❤❤❤
@aburash6947
@aburash6947 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትክክለኛው እዉነት ይህ ነው😂😂😂😘😘😘😘😘
@maeritube21
@maeritube21 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ የኔ ውዶች ለሙየ በጣም ታምራላችሁ😍😍😍
@officialkallyy8547
@officialkallyy8547 Жыл бұрын
በርቱ 🤣❤ሰላም ለ hagerachn🇪🇹🙏
@user-ix6zx2yk5f
@user-ix6zx2yk5f Жыл бұрын
ቆንጆ ነው ግን በመሀል የምሥቁት ይለይባችሀል. ሳቃን ትንሽ ተቆጠሯት እሽ😍😍 👍👍👍👍👍👍👍ቀጥሉበት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@DerejeLemma-lh9dy
@DerejeLemma-lh9dy 3 ай бұрын
ይቀጥል አሪፍ ነው ወገኖቸ በረቱ
@saratube670
@saratube670 Жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩኝ የጎረቤት ምቀኛ አያድርስ እኮ ነው😂😂😂😂😂😂🙈😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hawiishawa4028
@hawiishawa4028 Жыл бұрын
ስታምሩ ይቀጥል👌💗💗
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ድራማ ነው ጥልና ፍቅር ምንም ቢሆን ጎረቤት ይመቻቹ ቀጥሉበት
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 3 ай бұрын
ጀግኖች ናችሁ❤❤❤
@Tube-zc2qc
@Tube-zc2qc Жыл бұрын
😂😂😂በጣም አሪፍ ነው
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
ሠላም ለኢትዮጵያ ሠላም ለህዝባችን ሁለታችሁም ምርጥ ናችሁ በርቱ💓💓
@winaTUb
@winaTUb 3 ай бұрын
የማርክና የሄሉን የዊናንም ደሥታይመል ስልን ያረብ
@user-ps2je3uh6h
@user-ps2je3uh6h 4 ай бұрын
በትክክክ የጎረቤት ምቀኛ እደዚ ነው ቸምር አሳቃቹኝ 😅😅😂😂😂😂😂 ቀጥሉበት
@user-nb4kz3un6w
@user-nb4kz3un6w Жыл бұрын
ሰወዲቹህ ወላሂ አረ በጣም ጠፈተሻል የተንቢዬ💖💖💖💖👌👌👍
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Жыл бұрын
betaseb enihun
@user-zh6lt9md2h
@user-zh6lt9md2h Жыл бұрын
@@kiyatube3312 እሺ እደመርሻለው የኔም ደሚርኝ ዋናዬ በዚ ነው እኔም እደምርሻለው😍😍
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Жыл бұрын
@@user-zh6lt9md2h esh mar
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
ያገርዲ ባዮች 🤣ምን ልውንላችሁ ስወዳችሁ እኮ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@user-dg2vt2mj4i
@user-dg2vt2mj4i Жыл бұрын
😂😂😂😂😊😍😍😁😁አቦ ሁሌም ሳቅ ይሁን ኑሮችሁ እደት እዳሳቃችሁኝ😊😍😍😁😁😁😆😆😆
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 2 ай бұрын
ቀጥሉበትስታምሩ
@sgghrrr2660
@sgghrrr2660 Жыл бұрын
ለምዬ በጣም ያሳቀኝ ጎጃም ላይ ስትተዛዘሉ የወደቃችሁት
@user-ut8ux1nv2l
@user-ut8ux1nv2l Жыл бұрын
እኔም
@habilenebebe8178
@habilenebebe8178 Жыл бұрын
ጎበዞች በረቱ 🙏
@fikiretgebre9118
@fikiretgebre9118 Жыл бұрын
ለምዬ ነፂ አሪፍ ነው ቀጥሉበት የምግቡ ጠርቤዛው ያበደ ነው እኔማ ምግቡ ይገለበጣል ብዬ ፈርቼ ነበር ክክክክክ
@masartbira81
@masartbira81 Жыл бұрын
wowwww baxem arefi new bartu 🤣🤣👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
ቀጥሉበት ለሙዬ በናትሽ እኔ በሳቅ ድክም ነው ያልኩት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@rozirozi6568
@rozirozi6568 Жыл бұрын
የኔ ውዶች ሁሉም ያምርባቹዋል ለምሊ የኔ ድቡሽ❤❤❤❤❤
@wesenyoutube9409
@wesenyoutube9409 Жыл бұрын
ውዴ በምታምኙው ደምርኝ♥
@sadamuhammed9524
@sadamuhammed9524 Жыл бұрын
አቤት ስታምሩ የምረ እዲት እዳሳቃችሁኝ ሁሊም ሳቁልኝ
@nurabutajratube7731
@nurabutajratube7731 Жыл бұрын
ኡኡኡ ኧረ ተጋደሉ የገላጋይ ያለህ ክክክክ ተመችቶናል ይቀጥል የምትሉ
@maranat7829
@maranat7829 Жыл бұрын
ዉይይይይ ለሙዬ & ኔጽዬ በሳቅ ፈታ አረጋቹን ፈጣር አይለያቹው ኪበሩልን 💞💞😍❤ እኔ አለቅም ዎንበረን አምጡ 😂😂😄😄
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 Жыл бұрын
😅😁😁 ወላሂ ለሙየ ጨዋታሽ ሁሉ ለዛ ያለዉ ፈታ የሚያደርግ ነዉ 💋💋💋🌹❤👌 ደምሩኝ ምርጦቼ
@user-gg2ed3tc7r
@user-gg2ed3tc7r Жыл бұрын
እንደማመር🌹🌹
@fdxxc3788
@fdxxc3788 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ኢትዮጵያ ያለሁ መሰለኝ በትክክል ያለውን እውነት ነው የገለፆችሁት አሁንግንአለ ካስር አመት በፊት ይመስለኛል
@HeluTube940
@HeluTube940 Жыл бұрын
ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃን አሚን በሉ በቅንነት ቤተሰብ አድርጉኝ🌷🌷🌷💋👈
@user-hd8he8mb5n
@user-hd8he8mb5n Жыл бұрын
እንደማመር
@tigistayalew1705
@tigistayalew1705 Жыл бұрын
@@user-hd8he8mb5n ደምረኝ እመልሣለሁ
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
ሠላም ለሁላችሁም የተቢ ቤተሰቦች እንኳን በሰላም መጣችሁ በሩቱ ጡሩ ስሪ ነው👍👍👍
@tubemadina2553
@tubemadina2553 Жыл бұрын
ወላሂ እኔ እንደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂 የኛን ሰፈር ሴቶች አስታወሳቺሁኝ እኛ ሰፈር አንዲ ሰሞን እነሳሳቃለን አንዲሰሞን እነቧጨቃለን ወር እኳን በሰላም አንቀመጥም😂 ቀጥሉበት ዬምር
@user-hd8he8mb5n
@user-hd8he8mb5n Жыл бұрын
እንደማመር
@tubemadina2553
@tubemadina2553 Жыл бұрын
@@user-hd8he8mb5n ነገ መልስ ደምሬሀለሁ ጠይብ
@user-gg2ed3tc7r
@user-gg2ed3tc7r Жыл бұрын
@@user-hd8he8mb5n እንደማመር
@user-gg2ed3tc7r
@user-gg2ed3tc7r Жыл бұрын
ደምሬኚ መዱ
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች አገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም የመዳም ቅመሞች አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@alemasefa1372
@alemasefa1372 Жыл бұрын
አቤት ያስጨንቃል አሁን ፍቅር አሁን ጥል ይከብዳል ግን እውነታው ይህ ነው ላይችል አይሰጠው ማለት አንዱ ይህ ነው
@user-nr4kv4zb4s
@user-nr4kv4zb4s 2 ай бұрын
😂❤❤ስታምሩ ቀጥሉበት
🔴ካሰች ከ ድባይ ልጇ መጣች ድራማ (ክፍል2)
15:52
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 238 М.
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 45 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 33 МЛН
የ ብርቄ ልጅ አስረገዛት❓ድራማ (ክፍል3)
12:37
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 95 М.
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 45 МЛН