No video

የጎረድ ጎረድ አሰራር //አቃጠልኝ// ተበልቶ የማይጠገብ Ethiopian food

  Рет қаралды 23,016

zed kitchen Ethiopian Food

zed kitchen Ethiopian Food

Күн бұрын

የጎረድ ጎረድ አሰራር //አቃጠልኝ// ተበልቶ የማይጠገብ Ethiopian food @zed kitchen ​
#የጎርድጎርድአስራር#አቃጠለኝአስራር#zedkitchen#ቲቢትእስራር#ethiopianfood#GoredGored#

Пікірлер: 64
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እንኳን ለዳግማ ተንሳ እንዲሁም ለእናቶች ቀን አደርሳችው❤🙏🙏 ቪዲሆውን ከወደዳችውት ላይ አድርገልኝ😍🙏🙏 አዲሶች ስብስክራይብ በማድርግ አበርታቱኝ😍
@zabiba3445
@zabiba3445 11 ай бұрын
Woow❤
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ዜድዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ👍👏🙏❤👌ሼር
@kangnochanel6173
@kangnochanel6173 3 жыл бұрын
Hello vidios goods love❤️❤️❤️from Indonesia👍🏾👍🏾👍🏾
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
እንኩዋን አደረሰሽ ዜድዬ በጣም ቆንጆ የሚያስጎመዥ አሰራር እጆችሽ ይባረኩ።መልካም ትንሳኤ
@tizitaayano4158
@tizitaayano4158 2 жыл бұрын
Bexami konijo new ijshi yibareki
@maryamagebru9432
@maryamagebru9432 Жыл бұрын
@sitotatube-
@sitotatube- 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል የኔ ቆንጆ ልዩ ነዉ 😋😋😋እጅሽ ይባረክ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ❤❤
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏾 for sharing looks great 👍🏾 and delicious
@wadancraft2015
@wadancraft2015 3 жыл бұрын
This is so amazing as always happy Mather day dear friend thank you again 🌹🌹🌹🌹🌹
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching 👀 🙏 ❤ same to you 😊 😘
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Watching ❤️
@user-yr6rz4kz7q
@user-yr6rz4kz7q 3 жыл бұрын
አቃጠለኚ 😊😊 ቆጆ አርገሽ ነው የሸራሽው እጅሽ ይስለም
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ዜድዬ ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ👍❤️❤️
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜን ቀለምዬ❤❤🙏
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
ዜድዬ በጣም ቆንጆ ነው በርችልኝ 🙏🙏🙏
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you for sharing zedye ልዩ ነው እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል እጅሽ ይባረክ👍👍❤️😍❤️
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም በጣም አመስግናለው❤😍🙏
@user-bp3ii2mu2v
@user-bp3ii2mu2v 3 жыл бұрын
ዋዉእንደትያምራልማማ
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
ዜድዬ እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም የናቶች ቀን ልዩ ነው ብሉኘ ብሉኘ ይላል 👌😍
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜን ፂዬ የኔ ቆንጆ ❤❤
@yodethailu6702
@yodethailu6702 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ባለሙያ ሆዴ .... በ ክፍ ሰአት አትቼው እንዴት እንደሚያስጎመዝ 😋😋😋😋😋
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ😘😍😍
@our_life4825
@our_life4825 3 жыл бұрын
Thank you for sharing ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
Watching
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ዘቢብዬ እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ቆንጆ ነው ጥሩ አርገሽ ነው የሰራሽው እጆችሽ ይባረኩ👌👌👏ላይክ ሼር❤🙏
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ቤትዬ እጅግ በጣም አመስግናለው❤❤🙏
@aseyahassen6566
@aseyahassen6566 2 жыл бұрын
ዜዲዬ ኡኡኡኡ ተቃጠልኩ ሲጥም
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
በጣም ያስጎመጃል የኔ እህት እጆችሽ ይባረኩ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜን የኔ እህት በጣም አመስግናለው❤❤🙏
@sarchotube7773
@sarchotube7773 3 жыл бұрын
zedya enkwan abro aderesen endat endemiamer thank you for sharing
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
የኔ ቆን ከልብ አመስግናለው❤❤
@nebiyahussen3249
@nebiyahussen3249 2 жыл бұрын
ምርጥ ለመስራት ፈልጌ አየሁሽ ተባረኪ
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
አሜን ማማዬ❤❤🥰
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
እንኮን አደረስሽ ዜድዬ መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንልሽ ሁሉም ቆንጆ ነዉ እጅሽ ይባረክ🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
አሜን ሉልዬ እንኳን አብሮ አደርስ የኔ ቆንጆ በጣም አመስግናለው😘😍
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
ዘቢብዬ ባለሞያ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አመስግናለው❤❤😘
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ዜድዬ መልካም የእናቶች ቀን በጣም የሚያስጎመጅ ጎረድ ጎረድ ነው እጅሽ ይባረክ 🥰🥰ሼር
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Amen 🙏 same to you my dear 😘❤ and thanks a lot 🙏 😘
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
Watching Zedyy
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
❤❤
@mihretfishaye7394
@mihretfishaye7394 Жыл бұрын
❤❤😅😅😅
@bettyethiopianfood463
@bettyethiopianfood463 3 жыл бұрын
Yum 🤤
@alemdubre4414
@alemdubre4414 2 жыл бұрын
አዋዜ፡አሰራሩን፡አሳይን፡ጌታ፡ይባርክሽ
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
አሜን እሺ አሳይሻለው❤🙏
@fathihshd6338
@fathihshd6338 3 жыл бұрын
Tnx konjo sega yelme enje mokerawe naberi
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ሞክሬው ውዴ ❤❤
@user-wm4vk4kr9c
@user-wm4vk4kr9c Жыл бұрын
ዜዶ ጠፋሽ እኮ በጣም
@anayetanayet7113
@anayetanayet7113 2 жыл бұрын
*Is this halal meat?*
@user-xt3wn7ll3f
@user-xt3wn7ll3f 3 жыл бұрын
አስራርሽበጣምያምራባልቀምሰውይጣፍጣንብየተስፍአረጋለሁ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመስግናለው❤❤
@truth2232
@truth2232 3 жыл бұрын
ተባረኪ!!! የስጋው Artificial color ከላይ የቀቡት እንዴት ያሳዝናል መርዝ መብላት ማለት ነው ፣ የላኛው ቀይ የውስጠኛው ጥቁር!!! እግዛብሔር የዘላለም አምላክ ይጠብቀን !!!
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እውነት ነው በሱ ቸርነት ነው ያለነው🙏🙏
@truth2232
@truth2232 3 жыл бұрын
@@zedkitchen በጣም ትክክል ብለሻል !! በደሙ እየሸፈነን የኔ ውድ ተባረኪልኝ !!!
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
@@truth2232 አሜን🙏🙏❤
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 3 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ ግን ትቢት ለምን ተባለ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ትቢት የተባለበት እኔነኝ ያለ ጉልበተኛ እንኳን እሄንን ምግብ በልቶ የማያቃጥለው የለም ስለዚህ ቲቢት ብለው ስም አወጡለት😃😃❤
@yemiserachkebede3344
@yemiserachkebede3344 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን :: ግን ይሄ ሌላ ስም ካለው እንጂ ጎረድ ጎረድ ላይ ቃርያና ሽንኩርት አይገባም :: እሳት ላይምእንዲህ አይቆይም ::
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ ስሙን እኮ ተናግራለው ምን አልባት ካልስማሽኝ እንጂ❤ ስሙ አቃጠለኝ ነው የሚባለው የኔ ቆንጆ👌👌
@yemiserachkebede3344
@yemiserachkebede3344 3 жыл бұрын
@@zedkitchen በጣም በጣም ይቅርታ አድርጊልኝ :: "ያልሰማ ጆሮ ከጎረቤት ያጣላል " ይሉሻል ይሄ ነው :: አስተያየቴን አጠፋዋለሁ ::
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
@@yemiserachkebede3344 የኔ ቆንጆ ምንም ችግር ለም ያልገባሽን ነገር በመጠየቅሽ በጣም ደስተኛ ነው የሆንኩት ስለዚህ ምንም አታስቢ እሽ የኔ ቆንጆ❤👍
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Watching
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 25 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 5 МЛН
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,4 МЛН
የፆም በያይነቱ //ማህበራዊ//Ethiopian popular Food
18:58
Ethiopian Food "How to Make Gored Gored " የጎረድ ጎረድ አሰራር
17:41
Ethiopian Food Milas Senber ምላስ ሰንበር
8:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 14 М.
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 25 МЛН