የጉበት ካንሰር መንስኤና ህክምናዉ

  Рет қаралды 4,073

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 6
@YewerkuhaBereket
@YewerkuhaBereket 7 ай бұрын
ወገኖቻችን እነዲታከሙ የእናንተ ብርታትና ጥንካሬ ያሰፈልጋል
@ZezuAhimad
@ZezuAhimad 11 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን እባክህ ከቻልክ ወንድሜ ጉበቱ ላይ ጠቆር ያለ ትንሺ ጠባሳ አለ አሉት ሀኪሞቹ የተለያየ ነው የዶክተሮቹ መልስ ግማሾቹ ውሀ ይዟን ጉበትህ ግማሾቹ እጢ ነው ይላሉ ምንም አለየላቸውም እሱም ህመሙ እየበረታ በት እግሩ ሆዱ አብጧን መፍትሄ አይኑም ሺቱም ተቀይሯን የመዳን እድል ይኖረው ይሆን በልጅነት ወንድሜን እዳለጣው ፈራሁ መፍትሄ ካላችሁ እርዱን ታክሞ የደነስ አለ ተስፋም ያፅናናል በዱአችሁ አስቡኝ
@MalhltAbebe
@MalhltAbebe 11 ай бұрын
ከማህፀን አጢ ጉበት ላይ የተሰራጨ እጢ ይድናል ወይ?
@tube-yq9no
@tube-yq9no 11 ай бұрын
ዛሬ ወላሂ በጣም ከፍቶኛን የወንድሜ የምርመራ ውጤቱ ወደ ካንሰር ተቀይሯን ሲሉኝ ፋኝ ሲጀምር ጉበትህ ዋሀ አዠሏን አሉት ከዛ ጉበቱላይ ጠባሳ አለ አሉ ከዛ እጢ አለ አሉ የመጨረሻ ምርመራው ላይ ደግሞ ወደ ካንሰር ተቀይሯን አሉን የኔ ከርታታ በስደት ላይ ተከራቶ ከሰራው ቤት ሳይሆን አገር እደገባ ወደ ሆስቢታል ያረፈው አሁንም እዛው ነው ሀቂቃ ስደተኞች በጣም እናሳዝናለን ደካም ብቻ መጨረሻችን በሺታ ይዘን መመለስ 😢 ኢላሂ ወንድሜን አሺርልኝ ያረብ
@M-ou7qm
@M-ou7qm 20 күн бұрын
ወድምሽተሻለው
@Hነኝ-w7v
@Hነኝ-w7v 4 ай бұрын
ኧረ ዶክተር የባሌ እናት የጉበት በሽታ አለብሽ ተብላ ወደ ማህፀን የመረጨት ባህርይ ያሳያል ብለው ወደ ሀግሯ መለሷት መድኃኒት ካለ ተባበሩኝ በጣም ጨቆናል ሆዷ በጣም አብጧል ጎበስ ቀጥ አያስብላትም
ድምጽ አልባው ገዳይ ፡- የጉበት በሽታ
55:06
Fana Television
Рет қаралды 44 М.
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 37 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 76 МЛН
የጉበት ንቅለ ተከላ ዶክተር ዳጊ 09-77-17-77-77
5:33
Dr Dagi - ዳጊ ጤና
Рет қаралды 717