የጉማ ሽልማት _Hanna Yohannes: አርቲስቶች ያሸበረቁበት ደማቁ አጓጊው | 10th gumma award

  Рет қаралды 30,240

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Hanna Yohannes-ጎጂዬ

Күн бұрын

Пікірлер: 36
@kannsein5607
@kannsein5607 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ሰላሟ ሲመጣ ጠላቶቿ ሲወድሙ ሀና ዮሐንስ በድጋሚ ወደ አገራችን ገብተሽ በምትወጂው ሙያ ትሰማሪአለሽ አሁን ያለሽበት አገር ሁኔታ እግዚአብሔር የፈቀደው ነው ስለዚህ ትክክል ነሽ የምን ትዝታ 😊
@TesfayeAyenew-hg5mc
@TesfayeAyenew-hg5mc Ай бұрын
ከዚህ ሁሉ ሴት የታየችኝ አርቲስት መሠረት መብራቴ ብቻናት የኢትዮጵያ ንግስት የሴት ልክ የተዋህዶ እቁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ሀኒቾየ አንችንም በጣም ነው የምወድሽ የኔ ፈንድሻ ❤❤❤❤❤
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 Ай бұрын
ድንጋይ የሀይማኖት ሳይሆን የፊልም ፌሰቲቫል ነዉ ሙሰሊሙም ጄሆቫዉም ጴንጤዉም የፈጣሪ ልጆች ናቸዉ።
@des....451
@des....451 Ай бұрын
@@TesfayeAyenew-hg5mc ጥሩወች በዚህ ዝግጅት ላይ መሳተፍም አልነበረባቸው የሌሎችን ሰይጣናዊ አለባበስ ሲያዮ እንደ እኔ ከሆነ መመለስ ነበረባቸው
@negashtersit7630
@negashtersit7630 Ай бұрын
የምዕራባዊያንን አለባበስ የለበሱ ሴቶች በጣም የሳዝናሉ ምክንያቱም በባህል ከአገራቸዉ ባህል ወጥተዋል ከሁሉም የሚያሳዝነው ደግሞ እንደዚህ የለበሱላቸው ምዕራብያዋን አ ያ ው ቋ ቸ ው ም !!
@HabtamuAweke-l5d
@HabtamuAweke-l5d Ай бұрын
አያቶቼ እንኳንም ይሄንን ቀኝ ግዛት ሳያዩ በጊዜ ተሸኙ።
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 Ай бұрын
Thinking Same 😮
@merryshow4702
@merryshow4702 Ай бұрын
Hannchote yene enat siwedshi❤❤
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 Ай бұрын
የትኛዉን ፊልም ሰርታችሁ ነዉ የፎቶዉ የፊልሙ ግርግር? የምዕራባውያን ተፅእኖዎች እንደ ወረዱ የሚተገበርበት ምንም ሳትሰሩ በሰልባጅ ፎቶ መነሳት ትርጉሙን የሚያስረዳን ባለፈዉ ሸልማቱን ምንአለሸ ተራ የሸጠዉ አርቲሰት ጉማ አዋርድ ትርጉም የለሸ የዉጪ አክተሮችን ብቻ ለመምሰል የሚደረግ የአእምሮ ድኩማን የፎቶ ፕሮግራም ከመባል ዉጪ ለሀገር ምንም ትርጉም የሌለዉ ፕሮግራም ነዉ ።
@arseyab7453
@arseyab7453 Ай бұрын
Ayeeee anchi Ethiopia, ahun ewinet yihe sitay hageritwa selam atimesilim???? Hulet ayinet nuro banid hager lay. Lelaw yalekisal yihew lelaw demo enidezih. Bicha fetari hagerachinin selam yadrgilin 🙏 🙏 🙏
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ Ай бұрын
Edme le Abiy Ahmed mot lemednko😢
@tilahung3043
@tilahung3043 Ай бұрын
እኛን ሳንሆን በማስመሰል ዘመናችን አለቀ 😭
@matilove3643
@matilove3643 Ай бұрын
የመሬት መንቀጥቀጥ ለምን አይምጣብን😂 ባህላችንን የለቀቀ አለባበስ።
@Betre7122
@Betre7122 Ай бұрын
ፈረንጂ ለመምሠል መሟሟት
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Ай бұрын
ወንዶቹ ይሻላሉ ሴቶቹተጠልፉችሁ ወደቃችሁ በምእራባውያንቂጣቸውን ነበር መግረፍ ሁሉንም አይደል ሌሎቹ በሃገር ልብስ አምረዋል
@matilove3643
@matilove3643 Ай бұрын
ሀንዬ ወድሻለሁ ግን ለዚ ላይክ አላደርግም እግዚኦ ወድልባቸው ይመልሳቸው እነ ጋጋዎችን
@EndashuAregaw
@EndashuAregaw Ай бұрын
mese yartestoch wsrika mogesish bahilish tebareke
@hayatabebe4471
@hayatabebe4471 Ай бұрын
Hanichoo❤❤❤
@MedhanitAbrar-zx6wn
@MedhanitAbrar-zx6wn Ай бұрын
ethiopia🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉
@hayemimandota7843
@hayemimandota7843 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulatyalew2894
@mulatyalew2894 Ай бұрын
ውይ ይህን የፍራንክ ፀጉር ንካክተሽው ጉድ እንዳትሆኚ
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mulatyalew2894
@mulatyalew2894 Ай бұрын
ስምሽን ማሞ የሚሉህ ሚስትህ ምንድን ነው የምትመስለው አታፍሩም ቆማችሁ ፎቶ ስትነሱ።
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Ай бұрын
አቤት የፍቶ ጥማት😂😂😂
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 Ай бұрын
😂😂😂😂
@emeba951
@emeba951 Ай бұрын
ሀንዬ ፍልቅልቅ የት ጠፋሽ ? ❤❤😅
@des....451
@des....451 Ай бұрын
ጎጅየ ፎጣችነንን ፣ ደበሎአችንን አስወልቀው ያው የተሰጣቸውን ባህል ፣ሐይማኖት የማስቀየር አጀንዳ ያካሂዳሉ ። እስኪ ካለሽበት ካናዳ ማታ ማታ ለ ሰይጣናዊው አምልኮ ሃሎዊን ከሚለብሱት የበለጠ አለባበስ እኮ ነው የጎማ አዋርዳቸው ።ፈጣሪ ጎማ አድርጎ ያሳየን ተሳታፊውን ሁሉ ። ጊዜ ለኩሉ አ3ንደፈለጉ ይጫወቱብን ኦርቶዶክስ የ አማራ ነው ይጥፋ የተባለበት ዘመን ስለሆነ አንዱ ማጥፊያ መንገድ ይህ አይነቱ ተልእኮ ነው ፈንድ እስካገኙ ድረስ ለብር ሰው እየተገደለ አየን አይደል ።
@hannayohannes-6724
@hannayohannes-6724 Ай бұрын
አይዞን አይዘነጋንም የማርያም ልጅ
@des....451
@des....451 Ай бұрын
@@hannayohannes-6724 ትውልድ እየጠፋ ነው ። በተለያየ መልኩ ወደ ቀደመ ታሪካችን የሚመልሰን ሐገር መሪም ፣ምሁርም ፣የ ኪነጥበብ ባለሙያም ሌላም አተን ጉድጉዋድ የሚቆፍር ትውልድን ይዞ የሚገባ በተለያየ መልኩ አሁን ቀላል ሆነ ወደ አሜሪካ አውሮጳ በስራም በስኮላርም እየሔዱ ሰይጣኒዝምን ተምረው ተከትነበው ትዕዛዝ ተሰጧቸው ወደ ሐገር ቤት ገብተው ያስፋፋሉ ። ለነገሩ አንድ ሰሞን የጮኸውም ደረጀ ዘ-ወይንዬ እንኩዋን አሜሪካ ደርሶ ከተመለሰ በሁዋላ ምን እንዳገኜ የታል ፀጥ ረጭ አለ
@Workie-p6w
@Workie-p6w Ай бұрын
መስዬ አበ ባዬ
@Workie-p6w
@Workie-p6w Ай бұрын
ሁሉም አሮጊቶች
@menberekidane3664
@menberekidane3664 Ай бұрын
Setochu hulum and ayinet honubign meleyet akategn eko wegen
ሐረግ ( ክፍል 26)
39:36
ለዛ
Рет қаралды 57 М.
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 61 МЛН
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 11 МЛН
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 2,1 МЛН
Thitina & Barnebas wedding & melis highlights
5:35
LED Pictures
Рет қаралды 9 М.
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 36 ( BY BRUNO )
42:38
Awra Tube
Рет қаралды 13 М.
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 61 МЛН