የህዳሴ ግድብን ከሞላ ጎደል ጨርሰነዋል፣ ለደገፉንም ላደናቀፉንም እናመሰግናለን - ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

  Рет қаралды 42,149

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 203
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 16 күн бұрын
የአለም ክብረወሰን የሰበርንበት የአረንጓዴ አሻራችን ቀን ነሀሴ 17 መቼም አለምን አስደምመናል እንቀጥላለን ከጀግኖች ኢትዮጵያዉያንና ከጀግናዉ ቆራጡ አብችዬ አመራር ጋር 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🎄🎄🎄🎄🎄🌳🎄🎄
@ktube8920
@ktube8920 16 күн бұрын
የሚተከለው ችግኝ የምን ችግኝ ነው ማለቴ ፍራፍሬ ነው ወይስ ዛፍ ብቻ ነው
@dawitgebre9339
@dawitgebre9339 16 күн бұрын
በህይወቴ እያለሁ የአባይ ግድብ ወደ መገባደዱና ወደ ማለቁ ደርሶ በማየቴ ፈጣሪን በመቀጠል ደሞ መንግስትን አመሰግናለሁ። 🙏 🇪🇹
@yonastamene5123
@yonastamene5123 16 күн бұрын
ፈሳም
@mesamanuel_2013
@mesamanuel_2013 16 күн бұрын
🙏🙏🙏 እናመሠግናለን ።ድንቅ ስራ ነው ሁላችንም እንኳን ደሰ ያለን ድንቅ የአመራር ብቃት የታየበት ነው መሪዎቻችን እናመሠግናለን ተባረኩ ።❤❤❤❤❤❤
@yonastamene5123
@yonastamene5123 16 күн бұрын
@@mesamanuel_2013 አብይ ምንም ሰርቶ አያቅ በየመንገዱ ፎቶ ከመነሳት ውጭ ምናልባት ሳር ተክሏ ሌላ እቤታችን መብራት ሳይበቃን ዲም ላይት በየህንጻው ተጠምጥሟል
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 15 күн бұрын
ገንዘብ ካዋጣህ ራስህንና ህዝቡን በዋነኝነት አመስግን። ካመት አመት አዋተናል።ሎተሪ ገዝተናል ፤እጣ ተጫውተናል፤ቦንድ ገዝተናል ፤ህዝባችን ከተባበረ ብዙ ይሠራል ።🎉🎉🎉🎉🎉
@Saint.Holy.Sinner
@Saint.Holy.Sinner 12 күн бұрын
@@yonastamene5123 😂🤧💀
@Israelbelegn
@Israelbelegn 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ አምላክ አንተን የተመካ መቼም አይወድቅም ልብ ስጠን .... አንተን አክብረን ለትውልድ አና ለዓለም አሳይተንህ አንድናልፍ አንተ እርዳን ዉድ የ ሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ይባርካችሁ ለምልሙ በነገር ሁሉ ተከናወኑ ሰልማችሁ ደስታችሁ ይብዛልኝ ♥️♥️♥️
@wofit
@wofit 16 күн бұрын
አላሀ ጤናና ረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 16 күн бұрын
በመጨረሻ እኛ ኢ❤ዮጵያን እንስቃለን ጠላቶቻችን ያለቅሳሉ ::🙏🇪🇹🙏
@Abiot-p1h
@Abiot-p1h 16 күн бұрын
አንበሳ መሪችን በታሪክ ሳይሆን በተግባር ሁልንም ነገር ስላየን በጣም በጣም እናመሰግነሀለን !!!!!!!!!!"
@user-qs3du7ql5m
@user-qs3du7ql5m 16 күн бұрын
ክብር ይገባሀል ጠቅላይ ሚኒስቴር!
@yonastamene5123
@yonastamene5123 16 күн бұрын
ምን አረገ
@user-qs3du7ql5m
@user-qs3du7ql5m 16 күн бұрын
@@yonastamene5123 ለማየት ሞክር ማየት ማምን ነውና
@henokfasil1789
@henokfasil1789 7 күн бұрын
eser bet new migebaw yemin kibir new mtlew kil ras
@user-qs3du7ql5m
@user-qs3du7ql5m 6 күн бұрын
I
@zenagirma8230
@zenagirma8230 16 күн бұрын
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@tajudinmiftamifta2244
@tajudinmiftamifta2244 16 күн бұрын
እድሜና ጤና፣ይሰጥህ፣
@meskeremyilma2614
@meskeremyilma2614 16 күн бұрын
በእዳሴው ግድብ ማለቅ ደስ ብሎናል። ይሄንን ህልማችንን ለማሳካት ዋጋ የከፈሉትን ሁሉ እናመሰግናለን
@lemawoba15
@lemawoba15 16 күн бұрын
Egziabher Abezto yebarek
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 16 күн бұрын
አብቹዬ ፈጣሪ ካንተ ጋር ነው አይዞህ በርታ ❤❤::
@justceforamhara232
@justceforamhara232 15 күн бұрын
ኮመንቱን የወረረዉ የሚዲያ ሰራዊት አይደለ እንዴ !! ግብጽ ሶማሊያ ዉስጥ ሰራዊት ማስፈር መቻል ትልቁ የዲፕሎማሲ ኪሳራ ነዉ፡፡
@user-od1pe2ip2n
@user-od1pe2ip2n 16 күн бұрын
ሂጂ ሂጂ ኢትዮጵያ አትቁሚ🎉🎉🎉❤🤲
@WondsenDestaWondsenDesta
@WondsenDestaWondsenDesta 16 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ለሁሉም ነገር ለዚህም ያበቃን ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በመቀጠልም ለረጅም አመታት በትጋት ሲሰሩ ለነበሩ ኢንጂነሮች መላው ሰራተኞችም እንዲሁም ሳሊኒ ኮንስትራክሽንና ለመንግስት ባለስልጣናት ለክቡር ጠ.ሚ ዶ.ክ አብይ አህመድ ምስጋና ይገባቸዋል ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ደስ አላችሁ ሀገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️💚💛❤️!
@lemawoba15
@lemawoba15 16 күн бұрын
Egziabher semu yebarek
@mahirbinyamin1301
@mahirbinyamin1301 16 күн бұрын
ጀግና ነህ መቸም ቢሆን ከጎንህ ነን
@user-eh5zq5wt5z
@user-eh5zq5wt5z 16 күн бұрын
Our leader! great hope ❤❤❤
@Saint.Holy.Sinner
@Saint.Holy.Sinner 12 күн бұрын
oromuma
@freedomaugustus1555
@freedomaugustus1555 5 күн бұрын
​@@Saint.Holy.Sinner የወሲብ ልጅ ወሬ አታብዛ አንተ።።።።።
@Saint.Holy.Sinner
@Saint.Holy.Sinner 5 күн бұрын
@@freedomaugustus1555 antes ya men lij nhe? gamaw majemerya amerega tmar ka ma sadebek bafit
@freedomaugustus1555
@freedomaugustus1555 5 күн бұрын
@@Saint.Holy.Sinner የናትህ ውሽማ ልጅ ነኝ !!! ኧረ ዘንድሮ ሕጻኑም ኹላ ቀዘነብን ጎበዝ !! ዐማርኛን በእንግሊዘኛ ፊደላት እየጻፉ ለሌላው "ዐማርኛ ተማር" ብሎ ነገር አለ እንዴ። ወይኔ ኪዳነወልድ ክፍሌ ይኸን ብታይ ምን ትል ነበር !!
@Saint.Holy.Sinner
@Saint.Holy.Sinner 5 күн бұрын
@@freedomaugustus1555 metelew ema ehe kebeyam gala lmen ameregawen la bechawe aytewawem
@user-ic5uy1em7t
@user-ic5uy1em7t 16 күн бұрын
❤thank you our P.M...ኢትዮጵያዊያን እንኳን ደስ አላችሁ ! ዓባይ ልጃችን ሲንከራተት ኖሮ እቤቱ አደረ ! እልልልልልልል አልልልልል እልልል❤❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 16 күн бұрын
ፋና ተመራጭ ተወዳጅ ታማኝ ሚዲያችን 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@abeselomteshome2752
@abeselomteshome2752 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ቃላት የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅሕ
@nitsuhtaddesse9390
@nitsuhtaddesse9390 16 күн бұрын
ማውራትን ሳይሆን መስራትን ያስተማረ መሪ 💪💪💪💪🎉🎉🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏
@URCristianoronaldo-d1o
@URCristianoronaldo-d1o 12 күн бұрын
ፈጣሪ ይመስጌን🎉❤
@abtad001
@abtad001 16 күн бұрын
We are proud
@WaldayTean
@WaldayTean 15 күн бұрын
አብቹ በጣም እንወድሃለን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥል!
@mikescience2686
@mikescience2686 16 күн бұрын
በርታ አንተ ጀግና የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ!
@MohamedAhmed-kh7dm
@MohamedAhmed-kh7dm 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hallelujah9090
@hallelujah9090 16 күн бұрын
በግሌ አብይ አይመቸኝም፣ነገር ግን አንዳንድ ስራዎቹን ግን ሳላደንቅ ባልፍ ንፉግነት ነው
@hxjd2562
@hxjd2562 16 күн бұрын
አብሺር ገና ሌላም እነገነባለን
@YONIAS
@YONIAS 16 күн бұрын
አቢቹ እኖድሀለን
@neguseberi3013
@neguseberi3013 16 күн бұрын
እናመሰግናለን ጠቅላይ ሚኒስትራችን በእይወት ዘመናችን የአባይን በዚህ ደረጃ ደርሶ እንድናይ የፈቀደ ቅዱስ እግዚአብሔር ለዘለዓለም ስሙ ይክበር ይመስገን የዚህን ግድብ ወድቀት የሚፈልጉ የአገር ውስጥም ሆነ የውጪ ዜጎች ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው ልቦና ይስጣቸው
@DigitalDesignET
@DigitalDesignET 9 күн бұрын
Following this leader is like a rollercoaster, but at the end he convince you with results and explanation. I wish him all the best.
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 16 күн бұрын
May God bless Ethiopia, Abechuye ,Jesus is with you, We Christians, pray for our country🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏as well as for you. We see the hand of God on Ethiopia. The God of Abrham Issac and Jacob will never sleeps nor slumbes.🙏🙏🙏
@walesebhat465
@walesebhat465 12 күн бұрын
👍 Good 👍 job 👍👍👍
@kirubelassegid1177
@kirubelassegid1177 10 күн бұрын
Excellent!
@kassahunmancho3177
@kassahunmancho3177 12 күн бұрын
❤❤❤❤
@halefomnurse8876
@halefomnurse8876 16 күн бұрын
የታላቁ መለስ አሻራ ታላቁ የሃገራችን ግድብ ደስ ይላል በርቱ!!!.
@abdonasir-le8fb
@abdonasir-le8fb 16 күн бұрын
ምኞት አይከለከሊም ማዉራትና መስራት ይለያያል መጀመሪና መጨረስ የተለያዩ ናቸዉ አብቹ የአለም ጀግና ነው
@unopinionated1823
@unopinionated1823 16 күн бұрын
Agreed. Meles did launch the project!
@duniyacannel6725
@duniyacannel6725 15 күн бұрын
Gmatam yabahr bare asetetone
@Ethiogoldentunes
@Ethiogoldentunes 16 күн бұрын
በስራ እያሳመንከን ነዉ በርታ
@Naolkoo4595
@Naolkoo4595 15 күн бұрын
Abbichuu abba malaa!!! i always trust you and never ever give up on you!!!! ❤❤❤❤just thanks for your service!!!! ❤❤❤
@MlamuMlamu
@MlamuMlamu 16 күн бұрын
illi illi illi ill lihil glory to greatest God!!!!!!! Congratulation To Dr ABEYI Congratulation to all Ethiopia
@Whoamlquest9
@Whoamlquest9 15 күн бұрын
ትልቅ ድል ነው ለኛ አብቹ በሄድክበት ይቅናህ።
@gashahunt
@gashahunt 16 күн бұрын
የግድቡ እዚህ ደረጃ መድረስ እና የጠላቶቻችን ከላይ ወደታች ዝላይና እብደት በኛው ተሻጭ ተገዥና ተገለባባጭ ወገኖች አንገት አስደፍተሃል አባ ቢያ አንተን ይዛ ኢትዮጵያ ታድጋለች እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ ኢትዮጵያ ትደግ!!!
@derejenegatu151
@derejenegatu151 15 күн бұрын
ከምንም በላይ ጀምረን መጨረስ እንደምንችል ያረጋገጥንበት ፕሮጀክት ነው ፣ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉
@adugnanagesa646
@adugnanagesa646 4 күн бұрын
Thank you our king and genues
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 15 күн бұрын
Thank you Abiy, thank you God ❤
@marsi5845
@marsi5845 15 күн бұрын
እናመሰግናለን!!
@dearkedir9713
@dearkedir9713 15 күн бұрын
ያለምንም ደም ኢትዬጵያ ትቅደም❤
@abelgselassie6625
@abelgselassie6625 15 күн бұрын
Stay Blessed PM.
@AbdulEnini
@AbdulEnini 15 күн бұрын
የተማረ ይምራ ያልነው ለዚ ነው። abichu forever❤
@ሀገሬ29
@ሀገሬ29 7 күн бұрын
You will be our legend forever❤
@solomongobana5107
@solomongobana5107 16 күн бұрын
የእግዚአብሔር እጅ ከአንተ ጋራ ሰለለች ኢትዮጵያ ትለማለች እናም ያለፍላታል ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለልጆቻቸው ይሁን ።!!!!
@henokteklemaryam1460
@henokteklemaryam1460 15 күн бұрын
My Hero Well Done❤❤❤
@abelokedir7671
@abelokedir7671 15 күн бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️
@AbufarukAbuAymen
@AbufarukAbuAymen 15 күн бұрын
ክብር ይገባሀል ተማኝ መሪያችን
@nathanaelMitiku
@nathanaelMitiku 12 күн бұрын
That is called leadership sucess.
@user-px2oj3dg4c
@user-px2oj3dg4c 10 күн бұрын
It never end
@walesebhat465
@walesebhat465 12 күн бұрын
This is what we need more not war against each other.
@zahrashamil9889
@zahrashamil9889 Күн бұрын
Alhamdulillah
@ethio-africandiamond4025
@ethio-africandiamond4025 16 күн бұрын
❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@YonasDadi-y6n
@YonasDadi-y6n 16 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 Thank God
@Den_mic
@Den_mic 16 күн бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽👍
@user-rl6mg6bv7n
@user-rl6mg6bv7n 5 күн бұрын
That's good news our PM goes on head ❤👍
@zewduz6015
@zewduz6015 16 күн бұрын
የናት ሆድ ዥጉርጉር ነው የሚባለው እዚህ ላይ ነው አንድ ኢትዮጵያዊ ሆነን ብዙዎች እድገቷንና ጥሩ ተስፋዋን ሲመኙ ጥቂቶች ደግሞ ውድቀቷን ይመኛሉ ሀገራችንን እግዜር ይጠብቃት
@temesgen2744
@temesgen2744 15 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏 ተመስገን
@asayeeshetu1662
@asayeeshetu1662 15 күн бұрын
We did it sir, and mostly you did it My PM! Cause of this, this and next generation will thank you. On my behalf as of one ethiopian thank you.
@myloveema9262
@myloveema9262 16 күн бұрын
የኛ ጠላት Egypt ናት ፈጣሪ ከነሱ ክፋት ፈጣሪ ይጠብቀን
@gediman8749
@gediman8749 15 күн бұрын
Betam betam tasazenagnalek
@medelese
@medelese 16 күн бұрын
ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና መሪ ማለት ዶክተር ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ኢትዮጵያዊ ጀግና መሪ ነዉ ከቤተመንግሥት አንሥቶ ሥንቱን ድሪቶ አፀዳው የዘመኑ ጀግና መሪ ነዉ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 16 күн бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏
@besufkadlemma7486
@besufkadlemma7486 16 күн бұрын
እርሶም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት የአገልግሎት ዘመኑ የድል ይሁን የኢትዮጵያ በርከት ኖት ,ጠላቶት እንደ ድንጋይ ዝም ይበል 🙏🔥❤
@TwinsLife2020
@TwinsLife2020 16 күн бұрын
Abbichuukoo Umurii haraagesaa jiraadhu❤
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 14 күн бұрын
እግዚአብሔር እምታስበውን ይሙላልህ:: መቼም ሁላችንም ሁሉኑም ሰው አናስደስትም ግማሹ ይከፋል ግማሹን ደሞ እናስከፋለን however እግዚአብሔር ይረዳንና በእውነት የኢትዮጵያን ትንሳኤ እናያለን ሁሉን የምትችል አምላክ በተለይ እዚህ ንዳድ ቦታ ላይ በስራ ላባቸውን የሚያፈስትን አይተህ ስራቸውን ባርክ ልፋታቸውን እንድናይ ያብቃን :: 🙏
@mybanu8289
@mybanu8289 15 күн бұрын
ጀግና አዳሜ ፅንፈኛ የግብፅ ተላላኪ አንጥፈሽ አልቅሺ
@peter-f7z
@peter-f7z 16 күн бұрын
Mr. Prime Minister good progresses but We only congratulate you when. you receive the gate valve key and show us. It is our green Nuclear power push button .
@ምሕረት
@ምሕረት 15 күн бұрын
መሰረቱን ለጣሉት ለቀድሞ ጠቅላይ መንግስት አቶ መለስ ዜናዊ ክብር ምስጋና ይሁን ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን።
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 12 күн бұрын
@@ምሕረት : ማስጀመሩን ማንም ሊክድ እይችልም:: ነገር ግን 120 ሚልየን ህዝብ ወደብ አልባ ያረገ ለሀገሩም ሆነ ለሚመራው ህዝብ ክብር የሌለው መሪ ነው!
@ahmedhussen5580
@ahmedhussen5580 16 күн бұрын
የኛ ጀግና እኛ የ ኢትዮጵያ ህዝቦች ለምንድን ነው በዚህ ልክ ያልተረዳንህ ውዱ/ ምረጡ/ መሪያችን እናመሰግናለን !!
@user-us8rv3gt6g
@user-us8rv3gt6g 16 күн бұрын
ጀግናው በርታልን የኢትዮጵያ ኩራት
@Ajaljers34
@Ajaljers34 16 күн бұрын
ስማ ወዳጄ ጣና የተገነባው በተፈጥሮ ነው ሂሄ ሠውዬ ትላትና መቶ እጥፍ ጣና ሰርቷል ሺ ጊዜ ብጠላው ለስራው ለሱ ብለ ሳይሆን ለልጅ ብለ አክብረው
@belaynegash6550
@belaynegash6550 16 күн бұрын
ወንድሙን የሚጠላ ነፍሰ ገዳይ ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል
@belayneshali4617
@belayneshali4617 16 күн бұрын
ተባረኩ ወገኖቸ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ ይላል🙏🇪🇹🇪🇷🇮🇱🇪🇹🙏
@tinishugumi7219
@tinishugumi7219 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል.....ጌታ ይባርክህ መሪአችን ዶ/ር አብይ!!!!❤❤❤
@MohammedAli-pq5zn
@MohammedAli-pq5zn 16 күн бұрын
Please 🙏 make Peace for all Ethiopian brother Please but I will give you credit for what you did but again please bring peace for Is our country Tanks ❤❤❤ peace ✌️
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 16 күн бұрын
አንበሳው የድካምህን እግዚአብሔር ቆጥሮ ይክፈልህ ገና ብዙ ይሳካልሐል በርታ መሪያችን❤❤❤❤ እውነት ነውበደም ነው የተገነባው ሰንቱን አሳለፈህ ከፍ ያድርግህ❤❤❤
@AsmamawGeto-dz2if
@AsmamawGeto-dz2if 16 күн бұрын
እድሜና ጤና ተመኘንልህ
@taad4545
@taad4545 16 күн бұрын
አሏህ ከከይሩ ይወፍቀን ከሸሩ ይጠብቀን ያረብ አብቹ አሏህ ሂዳና ድል ተመኘሁልህ
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas 16 күн бұрын
ተመስገን ፈጣሪ ለትውልድ የሚተርፍ ስራ ተሰርቷል ጀግናው መለስ ከህዝብ ጋር ጀመረው አብይ ከህዝብ ጋር ጨረሰው የትውልድ ቅብብሎሽ ይልሀል ይህ ነው 🎉
@Ethiomuzik
@Ethiomuzik 8 күн бұрын
I know you use it for political benefit, but this dam is built by our fathers and us, so we should stand together for our own benefit and for the future of our children. God bless Ethiopia 🇪🇹
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 14 күн бұрын
በየቦታው ያሉ ግጭቶች፣ ቀውሶች፣ መፈናቀሎች፣ ጦርነቶች ፣ሸኔ፣ ፋኖ ፣አልቃይዳ ሁሉም በሚባል ደረጃ፣ በአንድም ይሁን በሌላ መንስኤያቸው የዚሁ ግድብ ሂደት እና ውጤት ናቸው። አሁን ከግድቡ ማለቅ በዃላ በሰላሙ ጉዳይ ጠንክሮ መስራት ይገባል።
@ahmedabufaris100
@ahmedabufaris100 15 күн бұрын
አብቹ እናመሰግናለን
@al-aha
@al-aha 15 күн бұрын
13:13
@AsnakewBirhanu
@AsnakewBirhanu 9 күн бұрын
ስመኘዉ እናሰግናለን አንዴ ራስህን ቀና አድርገህ እየዉ
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 9 күн бұрын
ፈጣሪ መንግስትህን እና ምትመራውን ሕዝብህን ይጠብቅልን😮
@abiyeeshetu1605
@abiyeeshetu1605 16 күн бұрын
Yimran Abiy eshetu
@BusinessGrounding
@BusinessGrounding 16 күн бұрын
we proud of you!
@MS-dj8ms
@MS-dj8ms 16 күн бұрын
እንዴት እንጥላህ ?ይከብዳል።
@MS-dj8ms
@MS-dj8ms 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GirmaArgaw
@GirmaArgaw 16 күн бұрын
አይ ኢትዮጵያ አይዞሽ
@user-absinia
@user-absinia 11 күн бұрын
ኢትዮጲያችን ወደፊት!!
@terefedemise8692
@terefedemise8692 15 күн бұрын
ጀግና መሪዬ ነክ!።
@abdonasir-le8fb
@abdonasir-le8fb 16 күн бұрын
ጀግና ትለያለህ
@muradebrahim3870
@muradebrahim3870 16 күн бұрын
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 Abechu ❤ Abechu ❤ Abechu ❤ Abechu ❤
@maxmini8328
@maxmini8328 16 күн бұрын
ውሀው ምንም አይደለም መለቀቁ...ግን ከውሀው ጋር ምንም አይነት ማህድናት እና ሜኔራሎች እንዲሁም ለም-አፈር እንዳይሄድብን አጥብቀን መስራት አለብን ።።ኢትዮጵያዬ ከተሞች ብርሃን ሊሆኑልሽ ጊዜሽ አሁን ነው ።
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 163 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15