ይህን መስማት ያበረታል ! ከሞት ደጃፍ ተመልሶ ለብዙዎች የተረፈው ወጣት ዳግማዊ

  Рет қаралды 8,952

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 34
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 7 ай бұрын
ከእንተ የህይወት ተሞክሮ መስማት ሁሌም ውስጤን ያጠነክረዋል በተለይ ድምፅህ ሃይል እለው 😢 ህክምናህም ይሳካል ነገ ደግሞ ቆመህ ምስክርነትህን በእልልታ እንሰማለን እውነትም ዳግም !!!እድሜ ይስጥህ 🙏🏾
@user-tp7wj4dv9o
@user-tp7wj4dv9o 7 ай бұрын
አንተ የክርስቶስን ምሳሌ የምትኖር ጠንካራ ሰው ነህ ጌታ በብዙ ይባርክህ 🙏🙏🙏
@tigistbush8875
@tigistbush8875 7 ай бұрын
❤ፈጣሪ እንዳንተ አይነት ልቦና እንዲሰጠኝእጸልያለው ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ያብዛልህ
@azebtamene5177
@azebtamene5177 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 7 ай бұрын
ሁሌም ስሰማው የሚረብሸኝ ታሪክ ነው ለራሳችን ጥቅም ብለን የሰውን ሕይወት የምናጠፋ የምናበላሽ ልቦና ይስጠን እኔ ላንተ ቃላት ያጥረኛል የሚገርም የስብዕና ባለቤት ነህ ለዛ ሁሉ መከራ የዳረገውን ሰው በይቅርታ ብሎ ማለፉ ለብዙዎቻችን ትልቅ ትምህርት ሊሆነን የሚችል ተግባር ነው ከምንም በላይ ለይቅርታ ያለህ ልብ እና ይቅርታና ለሰዎች የገለፅክበት መንገድ በጣም ልብ የሚነካና ቆም ብለን እንድናስብ የሚረዳን ነው እኔ ካንተ ይቅር ባይነት እና ፅናትን ተምሬያለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 7 ай бұрын
Ehi yamal
@Hana_tube
@Hana_tube 7 ай бұрын
_ምን አይነት ሰው ነሕ የምታምነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጥሕ እውነት ነው ደም በደም አይጠራም።_
@fasekaalante4219
@fasekaalante4219 7 ай бұрын
The best man in the world God bless you he have beautiful heart
@yenubayu1696
@yenubayu1696 7 ай бұрын
ሰለ አንተ ጌታን አመሰግናለሁ በእውነት❤
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 7 ай бұрын
ዳግም ፈጣሪ ከዚህ በበለጠ ምሮህ ለማየት ያብቃን 🙏🙏🙏
@bekelechaga8895
@bekelechaga8895 7 ай бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይጨመርልህ መሲዬ ተባረኪ
@marthachane9777
@marthachane9777 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ላንተ የሰጠህ ማስተዋል የይይቅርታ ልብ ለእኛም የይቅርታ ልብ ይስጠን።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 7 ай бұрын
❤❤❤የኔ ወንድም ፈጣሪ ሰላምና ጤና ይስጥህ እመብርሀን በጥላ ከለላዋ ትጠብቅህ ፈጣሪ ሰላማችን ይብዛ❤🎉
@DeresaAbomsa
@DeresaAbomsa 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንተ በህወት ስላለህ እኮ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ብለህ እያመሰገንክ ያለህው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ❤❤❤
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 7 ай бұрын
የኔጌታ ላተ ቃላት የለኝም አተ ለብዙወች ምሳሌ ነህ አዉ ይቅርታ ሰላም ይሰጣል ለሱ ሸክም ነዉ ጀግና ጀግና ወጣት ሽአመት ያኑርህ እኛ ትንሽ በድለዉን ይቅር ማለት አቅቶን አተግን እደዚ ያረገህን ሰዉ ይቅር አልከዉ በእዉ ነት ትለያለህ ❤❤❤❤❤
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 7 ай бұрын
አላህ ጨምሮ ብርታቱን ይስጥህ ጤናህን ይመልስልህ በርታ
@selomiemandefro9180
@selomiemandefro9180 7 ай бұрын
ወንድሜ አይዞህ አንተ ጠካራ ነህ እኔ አለቃየ አላሰራኝ ብሎ ሁለቴ አባሮኛል ህዳር 6 እና ጥር 18 2015 ያውም በመንግስት መስሪያ ቤት በጣም ተጎዳሁ አዘንሁ ስብሰባ በተሰበሰብን ቁጥር በጣም ያሸማቅቀኛል ልጅ ስላለኝ ነው እንጅ ቤተክርስትያን ተጠግቸ ይችን ኩንትራት አለም እጨርሳት ነበር ልጀስ እስትረስ ውስጥ ገባሁ ለ8 ወራት እንቅልፍ አልተኛም ነበር ስቃየ እንደቀጠለ ነው ዛሬ የአንተን ኢንተርቢው ሳይ ተጽናናሁ እዚህ መስሪያ ቤት ለ15 ዓመት አገልግያለሁ አለቃየ ግን 2 አመቱ ነው
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 7 ай бұрын
መሲዬ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 7 ай бұрын
እውነት ነው የሰው ፍቅር በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤
@tigest3176
@tigest3176 7 ай бұрын
Dagyi enkunme lizihe abekahi enme betame techenanhu abate enate 2 were weste atahu bezalyi barebe hagre sedete hugne ente alkbrekute behede algenghui abede nbre yante Ena yihe nate abatochi wengle eskihune berichi alhu tebarek egezbehre ahuneme kante GA yihune
@JMGD44
@JMGD44 7 ай бұрын
😢😢😢ግፍ በዛ። ለ 3ሚልየን ብሎ የሰው ህይወት ማበላሸት ምን ይሉታል። የግፍ ግፍ😢😢😢
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 7 ай бұрын
እኔግንይቅርታን አስርጊዜ እጠራለልሁግን።ቂሜንለደይቃኳን።አረሳም እህህህበተለይወንድሜን
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 7 ай бұрын
ዳግማዊን ባገኘው የምጠይው ጥያቄ እዴት ከልብ ይቅር እደሚባል ነው እኔ አፌ እጂ ልቤ ይቅር ባይ አይደለም ዳግማዊ ካተ ትንሽ ቢሰጠኝ ይቅር ባይን
@zeynebahmed5262
@zeynebahmed5262 7 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@swe5960
@swe5960 7 ай бұрын
አላህይገዝህናቆመህለመሔድያብቃህ
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 7 ай бұрын
wow you are main God bless you
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 7 ай бұрын
wow egezeybhaer endat dnke new
@abinetbejiga
@abinetbejiga 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ። አሳዛኝ ታሪክ ነው።
@user-zf2vf9mo7d
@user-zf2vf9mo7d 7 ай бұрын
ሱብሀን አላህ😢
@RanaZaidan-os7ux
@RanaZaidan-os7ux 7 ай бұрын
Fetari cheriso yimarih
@ruthfisha1247
@ruthfisha1247 7 ай бұрын
ጎፈንድ ሚውን አካውንት ፖስት አድርግ ፈልጌ ስላጣሁ ነው
@user-yt8xc3vf9z
@user-yt8xc3vf9z 6 ай бұрын
Dagii mayixagab new andabetu ❤❤
@burtkankonjo4776
@burtkankonjo4776 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-zf2vf9mo7d
@user-zf2vf9mo7d 7 ай бұрын
ግን ይቅርታ በፊት በውልቸር የሆኩት በመኪና አደጋ ነው ሌሎቹ ሞቱ እኔ ብቻ ተረፍኩ ብሎ ነበርኮ ?
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 42 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 119 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 100 МЛН
ሰማይ ሊከፈት ነው ፈጥነን እንዘጋጅ በዕለቱ ምን እናድርግ
53:22
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 163 М.