ይህንን ድንቅ ነገር ሳታዩ እንዳታልፉ....እመቤታችን ድንግል ማርያም የቆመችበት ስፍራ

  Рет қаралды 63,752

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን

Күн бұрын

Пікірлер: 324
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ምልጀዋ አይለየን❤❤
@Godblessethio
@Godblessethio Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Mariaouali2016
@Mariaouali2016 Жыл бұрын
amen amen amen 🙏🙏🙏
@merimeri5901
@merimeri5901 Жыл бұрын
አሜን፫
@hannawoldu1057
@hannawoldu1057 Жыл бұрын
እንዴት ያለ መመረጥ ነው ይሄን የመሰለ ጡኡም አንደበት ግርማ ሞገስ ልቤ ነው በእውነት የተነካው እንደ እናንተ አይነቱን በእጥፍ ያብዛልን 👏
@kibremoges3299
@kibremoges3299 Жыл бұрын
መምህር ሁሌ ሰለቤተክርሰቲያን ሰትናገር ብቱል አይሰለችም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@GEBR1919
@GEBR1919 Жыл бұрын
አንድ አመትም ቢወስድ ጌታዬና አምላክ ተወልዶ ባደገበት ቦታ ጎብኝቼ በረከት ና እውቀት እዤ እድመለስ ያብቃኝ ከስለቴ ጋር 🙏🙏🙏
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
እኛ የተዋህዶ ልጆች ግን ምን ሆነን ነው ይህን የመሰለ ድንቅ ትምህርቶችን ለሚያቀርቡልን መምህሮቻችን subscribe እና like share ብናደርጋቸው እንጠቀምና እንጠቅማለንም ሼር ስናደርግ ሰላማቹ ይብዛ በያላችሁበት የተዋህዶ ቤተሰቦች ቃለሒወት የሰማልን ትሁቱ ወንድማችን መምህራችን🙏🙏🙏
@cheregirma
@cheregirma Жыл бұрын
እመቤታችን የረገጠችውን ምድር እንድንረግጥ መደሀኒአለም ይርዳን!!!
@Haregwa
@Haregwa Жыл бұрын
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ከልብ እናመሰግናለን በረከታችሁ ይደርብን ምንኛ መታደል ነው ይሄን ሁሉ ማየት
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Жыл бұрын
መምህር ዕድሜና ጤና ይስጥህ፡፡
@tigitk5795
@tigitk5795 Жыл бұрын
አሚን ቃለህይወት ያሰማልን እመ ብርሀን ሀሳባችንን አገራችንን ትጠብቅልን ከልጃ ታማልደን
@ብርሀኔ-ጠ2ፈ
@ብርሀኔ-ጠ2ፈ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 Жыл бұрын
የማርያም ምንጭ❤ አሜን አሜን አሜን ለቦታው ያብቃን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!
@mikiyas2928
@mikiyas2928 Жыл бұрын
ድንግል ማርያምን የሰጠኸን አምላካችን እናመሰግናለን
@felekechgeberemeskel4933
@felekechgeberemeskel4933 Жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@workuabera6243
@workuabera6243 Жыл бұрын
ደሴ ቅ/ሥላሴ እና ቅ/ገብርኤል ቤተክርስቲያን ኮትኩቶ ያሳደገው ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በዚሁ ቀጥልበት እውነትም ኦሮቶዶክስ ልጆች አሏት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በስብከቱም በኩል ወደ ደሴ ፊታችሁን አዙሩ አነ አባ መፍቀሬ ሰብ ሳያመልጡን የእሳቸውን ምርቃት ተቀበሉ መጎብኘትም አለባችሁ ከወልደ ጊዮርጊስ /አበራ/
@ruttendale8488
@ruttendale8488 Жыл бұрын
በጥሩ አቀራረብ ነው ያስቃኘኸን ምስጋናችን ከልብ ነው❤❤❤
@tekureanbesa1427
@tekureanbesa1427 Жыл бұрын
ቃለ ሒወትን ያሠማልን መምህር በረከትህ ይደርብን , ፀሎታችሁ ይድረሰን ❤❤❤
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Жыл бұрын
መምሕር ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን የእመቤታችን ድንቅ ሥራ ስላስተማርከን እናመሰግናለን
@asfaw8603
@asfaw8603 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይዎት ያሰማልን ብዙ ተምሬአለሁ ከርሶ ይጠብቅልን
@Ethiopia928
@Ethiopia928 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ በጣም ደስ ይላል የእናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያምን ስላሳየሃን
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Memirachin Kale Hiyoten Yasemlnnstegawun Yabizalot ❤❤❤❤
@mestwalgetachew4463
@mestwalgetachew4463 Жыл бұрын
እመቤቴ ማሪያም ቦታውን ለመርገጥ ያብቃኝ አምን ሀገራችንን ቴንሳኤዋን ያሳይን አሜን የኪዳነብረት ልጅ
@Azahel294
@Azahel294 Жыл бұрын
እህቴ ንስሐ ከገባን ወደ አምላካችን ከልባችን ሁነን ከተመልስን ትንሳኤ የምናይበት ምክንያት አይኖርም !✝️😭😭
@hiwotsinna8468
@hiwotsinna8468 Жыл бұрын
እመቤቴ ለደጃ ትብቃኝ አደራ አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እሜን
@aschalewmulugeta8083
@aschalewmulugeta8083 Жыл бұрын
ቃለ-ህይወት ያሰማልን❤
@youshiindala9948
@youshiindala9948 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልድንቅ ነው የናታችን የመቤታችን ታምር ስራ.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zertihundesse1656
@zertihundesse1656 Жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገን❤❤❤❤
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Жыл бұрын
የእመቤታችን ፍቅሯን በህሊናችን ጣሟን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@alazarbekele6920
@alazarbekele6920 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen memhr Egziabher yistelen ❤❤❤❤❤❤❤
@ejiguakebede457
@ejiguakebede457 Жыл бұрын
ክብር ክብር ክብር ለእመቤታችን ይሁን 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏♥️🙏♥️🙏♥️🙏
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sinetibebu7544
@sinetibebu7544 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@tigistbush8875
@tigistbush8875 Жыл бұрын
❤❤ውድ መምህራችን እድሜና ጤና ያብዛልህ የእመቤታችን ምልጃዋ አይለየን አሜን
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይገባሻል
@bitukankebede2040
@bitukankebede2040 Жыл бұрын
ቃላ ህዮት ያሰማልን መምራችን
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፈጣሪ እኛንም በቦታው ተገኝተን ለመባረክ ያብቃን 🙏🙏🙏
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ፀጋውን ያብዛልዎት በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ❤❤❤❤❤
@afeworkkoster2981
@afeworkkoster2981 Жыл бұрын
ልመናችንን በል ።በእኛ ጸሎት በሚለው አላምንም ።
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 Жыл бұрын
@@afeworkkoster2981 በኛ ፀሎት ያለው ማነው?
@YeneAddis71
@YeneAddis71 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@samuelmekonenn6615
@samuelmekonenn6615 Жыл бұрын
Amen amen amen🙏
@michaelmiko5065
@michaelmiko5065 Жыл бұрын
Slehulum neger kiberun hulu abate medhaniyalem ywsed kale hiwet yasemalen memhir ❤❤❤
@SoliyanaTube-pd9ji
@SoliyanaTube-pd9ji Жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ የብርሐን እናት እናቴ አዛኝታ ለውሻ የራራሽለት እናቴ የነገርኩሽን ሁሉ ፈፅሚልኝ ❤
@henna9179
@henna9179 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማል መምህር❤
@comcell3831
@comcell3831 Жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የጌታዬ እናት እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ከአንድያ ልጅሽ ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ለኢትዮጵያ ምሕረትን ለምኝልን😢😢🤲🤲
@sosishulegeb7180
@sosishulegeb7180 Жыл бұрын
እሰይ እንዴት ደስ ይላልመጥተን እስከምንባረክ ድረስ የእመቤታችን ምልጃ አይለየን የሔዳችሁት ሁሉ በረከታችሁ ይድረሰን።
@youshiindala9948
@youshiindala9948 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን በእውነት ታምር ነው ድነቅ ነው እድሜ ያድልልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@sableqatar673
@sableqatar673 Жыл бұрын
ለዚህመብቃት እንዴት ለዚህመብቃትእንዴትመታደልነው❤❤❤🎉🎉🎉
@ዳአምቴመሸሻ
@ዳአምቴመሸሻ Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እመብርሀን ምልጃሽ በረከትሽ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌾🌾🌾🌿🍀
@FrehiwotWeldesilasie
@FrehiwotWeldesilasie Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውንያብዛልህ እድሜ ን ከጤናጋር ይስጥህ።
@tsgieabebe4753
@tsgieabebe4753 Жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን አግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@yisaktadese8837
@yisaktadese8837 Жыл бұрын
መህራችን ቃልይወት ያሰማን
@eyerus9893
@eyerus9893 Жыл бұрын
ቃለህወት ያሠማልን የመቤታችን አረድዬ በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን፫ 😢
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Жыл бұрын
መምህራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@አቤቱበመንግስትኸበመጣኸጊ
@አቤቱበመንግስትኸበመጣኸጊ Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን❤
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ❤
@betedesta66
@betedesta66 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሁሌም ከኛ ከተዋሕዶ ልጆቿ ጋር ትሁንልን
@heremelawesene
@heremelawesene Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምራችን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@tgabab6759
@tgabab6759 Жыл бұрын
የእመብርሀን በረከት እረዴትዋ በኛ በህዝበ ክርስቲያን ላይ እንዲሁም ከሀገራችን ጋር ይሁንልን
@alembeyene7552
@alembeyene7552 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጡ በረከቱ ይድረሰን ከቅዱሱ ቦታ ❤❤❤❤❤አሜን
@fredasrat5433
@fredasrat5433 Жыл бұрын
ደስ ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን
@samuelgebeyehu1419
@samuelgebeyehu1419 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ሰጥቶ በቤቱ በአገልግሎት ይጠብቅልን
@ysolnet
@ysolnet Жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ÷ ፀጋውን ያብዛልህ ።
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 Жыл бұрын
ረዥም እድሜ እናጤና ይስጣችሁ መምህር ቃለህይት ያሰማልን የእመብርሃን ምልጃዋ በረከትዋ አይለየን ፣
@gfdgfd3841
@gfdgfd3841 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን የእናታችን ድግእል ማርያም ረዴቷ በረከቷ አይለየን
@BeliMar-gy4lp
@BeliMar-gy4lp Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እየሩሳሌም አግኝቸዎት ነበር በረከትዎ ይድረሰን!
@የቅድስትአርሴማወዳጅ
@የቅድስትአርሴማወዳጅ Жыл бұрын
በጉዞ ነው ይሚኬደው መምህራችን
@yewerqzeng
@yewerqzeng Жыл бұрын
አዎ
@ፍቅርተማርያም-ደ3ጸ
@ፍቅርተማርያም-ደ3ጸ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብን በስመአም ደስሲል እመቤቴ እናታችን ክብር ምስጋና ይግባሽ
@Frehowot
@Frehowot Жыл бұрын
ቃለህይወት የሰማልን
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልኝ ! ሰለ እመብርሀን ሰለወላዲተ አምላክ የሚናገር አንደበት እጂግ ይባርክ 😍!!!
@getnettiruneh8973
@getnettiruneh8973 Жыл бұрын
ቃለ ሕወትን ያሰማልን መምህራችን በሚጣፍጥ አንደበት ስላስተማሩን እናመሰግነሠለን🙏🙏🙏
@mestwalgetachew4463
@mestwalgetachew4463 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ፈተናው ቢበዛብኝም ከድግል ማሪያም የሚያስቀር አንዳች ነገር የለም እኔንም ውሸዋን ትጎብኘኝ አምናታለሁ ቃለህይወት ያሰማልኝ ይሄ ቃል በደከምኩባት ሳህት ስለመጣ ድግል ማሪያምትክበር ትመስገን አሜን ቃለህይወት ያሰማልኝ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ የኪዳነብረት ልጅ
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወትን ያሰማልን።በፀጋው ይጠብቅልን ። እግዚአብሔር ይመሰገን።
@Sara-jh7el
@Sara-jh7el Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💚💛❤️
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን የእመቤታችን ፍቅሯ ይደርብን❤
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
ኣሜንንን ቃል ሂወት የስማዓልና መምህር በረከትኩም ይሕደረና ዓስቢ ሃዋርያት ይሃበለይ ንንቅድስቲ መሬቱ የብቕዓና በረከትኩም ይኽፈለና መምህረየ 😭💠🙏🏾⛪🕊️🌍💐💐💐🇪🇷
@גויתואלם
@גויתואלם Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@masreshatemesgen4393
@masreshatemesgen4393 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን! የእመቤታችን ምልጃ እና በረከት አይለየን!
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቦታው በረከት ይድረሰን
@jannatzahara-rb8wp
@jannatzahara-rb8wp Жыл бұрын
ሰላምለሀገራችንኦርቶዶክሰመሆንመታደልነዉተመሰገን
@hiwotbdama3681
@hiwotbdama3681 Жыл бұрын
አሜን አሜን እመቤታችን በምልጃዋ አትለየን🙏🙏🙏
@martanida6237
@martanida6237 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እማምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥልን አሜን።
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 Qalhywetim yasemalin 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🟢🟡🔴
@AddiseTadele
@AddiseTadele Жыл бұрын
ከድንግል ማርያም ብዙ ነገር እንማራለን።አምልኮ ፍቅር ትህትና መታዘዝ ንፅህና ።እግዚያብሔር ይባርክልን።
@ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ
@ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ Жыл бұрын
ቃል ህይወት የስምዐልና አቦና በእድመና በጠና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን❤❤
@የቅድስትአርሴማወዳጅ
@የቅድስትአርሴማወዳጅ Жыл бұрын
ቃል ህይወት ይስማልን ልድጁ ይብቃን ❤❤❤🎉❤❤❤ስድተኛዋን በጽሎት አስብኝ
@samrawittadess1235
@samrawittadess1235 Жыл бұрын
የእመቤታችን ወዳጅ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@saarayoutube4253
@saarayoutube4253 Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ማምራችን እግዚአብሔር ይመስገን አሔንን የስጠን የእናታችን በረከት ይደርብን አሜን
@genetaredo7255
@genetaredo7255 Жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለኛ ላልሄድነው ፀልዩልን ወለተ ኪዳን
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever Жыл бұрын
የህይወት ቃልን ያሰማልን መምህር እረጅም የአገልግሎት ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን ፀጋው ይብዛልዎት በረከታችሁ ይድረሰን🙏🙏🙏
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እመ አምላከ በአማላጀነትዋ አትለየን አገራችንን ሰላሙን ታሰጠን በጸሎትህ አሰበን
@znashdngato4658
@znashdngato4658 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለተጠማ ዉሻ የራራው ልብሽ ለአስራት ሀገርሽ ኢትዮጵያ እና ለህዝቦችዋ ይራራልን አሜን ምንኛ መታደል ነው የረገጥሽዉን መርገጥ አስብን እመብርሃን ❤❤❤
@ሩሐማዮቲብ
@ሩሐማዮቲብ Жыл бұрын
ለዚህ የተቀደሰ ቦታ ያብቃን የኔ ጌታ🤲
@tsehayerifo93
@tsehayerifo93 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!!!! ጌታዬ ከሰጠኝ አልፈራም ልወስድሽ(፪) የሃዘኔ መርሻ ማርያም እናቴ ነሽ!!!!
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 💞💞💞💞💞🙏አሜን አሜን አሜን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎትዋ ምልጃዋና በረከትዋ ዘወትር አይለየን አሜን🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይህን የተቀደሰ ቦታ ለማየት ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን🙏
@mulukenbirhanu701
@mulukenbirhanu701 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የእመቤታችን ፍቅር እረዴት በረከቷ በሁላችን ይደር እኛንም ይህን ቅዱስ ስፍራ እንድረግጥ ባማላጅነቷ ትርዳን
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 Жыл бұрын
አንኳን ለሰኔ 21ቀን የእመቤታችን በአለ ንግስ በሰላም አደረሳችሁ እኔም ወደዚች አለም የመጣሁበት ቀን ነው በቀኗ መወለዴ እድለኛ ነኝ እናቴ ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይገባሻል 🙏🙏🙏🙏
@hilinanigatu
@hilinanigatu Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዋጋ ይክፈለው እድሜ ጤና ይስጥልን እናመሠግናለን
@asterasfaw2126
@asterasfaw2126 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጠን
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችዉን ይባርክ❤❤❤
@bb1bb429
@bb1bb429 Жыл бұрын
እግዚአብሄርይስጠልንእናመሰግናልን❤❤❤
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
መምህራች በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ጌታ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲❤
ተአምራት የሚያደርገው የድንግል ማርያም የጡት ወተት
16:28
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 27 М.
በድንግል ማርያም ዘላለማዊ ድንግልና ላይ ለተነሱ ጥያቄዎች የማያዳግም መልስ
50:08
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 70 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
እግዚኦ ማለት አሁን ነው......ታዳሚዉን ያስለቀሰው .....Tarik Asteray
20:47
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 72 М.
የፀሐይ መጥቆር የጨረቃ ደም የመልበስ ዘመን እየመጣ ነው
48:53
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 49 М.
ስለ ድንግል ማርያም አማላጅነት የተሰጠ መልስ | አዲስ ስብከት | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022
44:20
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 54 М.
በፀሐይ መካከል የሚቆመው ነጻ አውጪ መላዕክ ወደ ኢትዮጵያ እየመጣ ነው
26:20
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 30 М.
ማርያም ትናፍቀኝ ነበር
21:09
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 120 М.
በ14ኛው ክፍለ ዘመን የተነገረ ትንቢት በኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሠራዊት ይገለጣል
51:19
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 130 М.
የእግዚአብሔር የቁጣ ፅዋ መፍሰስ ታላላቅ ከተሞች ይወድማሉ ደሴቶች ይሸሻሉ
48:48
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 204 М.
"ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ"
34:02
Fana Television
Рет қаралды 111 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН