ይህንን ስራ አቁሚ ብለው አስፈራሩኝ ደብተራወች

  Рет қаралды 4,637

ወለተ ማርያም Tube

ወለተ ማርያም Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 506
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
ሁላችሁም ሸር አርጉት በይቱብ በፌስቡክ በኢሞ በሁሉም ላልሰማ አሰሙልኝ ❤
@እማፍቅርአችጠብቂኝ
@እማፍቅርአችጠብቂኝ 5 күн бұрын
@@ወለተማርያምTube እሺ ውዴ ታዛዥ ነኝ
@sablaayele8859
@sablaayele8859 4 күн бұрын
እሺ እህታችን በርቺ አይዞሸ
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 4 күн бұрын
ደምርኝ እስክ የለተ ማርያም ዌዳጆች
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 4 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@yenealemgenene
@yenealemgenene 4 күн бұрын
❤❤❤🎉
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 5 күн бұрын
ዛሬ ደግሞ የቤቱ ንጉስ አብሮበታል ከእንቁዋ ወለተ ማርያም ጋር ጌታሆይ ከርሞ በዚህ ስአት ልጅ ጋር እንይሽ እማ በፀሎትሽ አሰቢን እማ ወደላይ በአንጋጠጥሽ ወቅት በአለቀስሽ ወቅት እንባዎችሽ በወረዱ ቁጥር ሰለኛም አስቢን እመብርሀን ታሥብሽ እማ
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት አመሰግናለሁ እማ እግዚአብሔር ያግዝሽ በርች
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 5 күн бұрын
@@ወለተማርያምTube አሜን የኔውድ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 4 күн бұрын
​@@ወለተማርያምTubeሰላም እህቴ ባለው ጽፌ አትመልሽም በምን ላግኝሽ በማርያም ብየሽ ምክር ፈልጌ ነው ስደት ነኝ ፍቃደኛ ከሆንሽ ቁጥር ላኪልኝ ወዲያው ታጠፊውአለሽ
@mssnoon1874
@mssnoon1874 4 күн бұрын
የኔ እህት አይዞሺ ስፈ አታቁረጪ❤❤❤❤🙏🙏
@fkrimisamlak6256
@fkrimisamlak6256 4 күн бұрын
Egzabher yahgzachu betam des tilualachu telo timrtachu chershachu tegabachu yetebareku lijochachu mayet gaguche alhu weladit Amlak tutebkachu ewnet gaguche alhu ❤❤❤❤❤
@yezufan
@yezufan 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አገልግልግሎት ተቃዉሞ ከሌለዉ አግልግሎት አይባልም እንኳን ደስ አላችሁ ይሄ በራሱ ፀጋ ነዉ❤❤❤❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን እማ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 4 күн бұрын
የኔውዶች:አጋንትይቃጠል:ቀጥሉበት:በተረፈፀልይልኝ:ቤተክርስቲያንስትሔጂ:ወለተኪዳንእያልሺ
@haymanotderribe8843
@haymanotderribe8843 4 күн бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን መልካም ስራን የማይወደው ዳቢሎስ ነው እህታለም አይዞሽ በርቱ ባለቤትሽም አቸንም የምትታዘዟቸው እህቶቸሽ አምላክ መዳንያለም ይጠብቃቹህ ከፉውን ይያዝላቹህ እወዳቸሀለው ❤❤❤👍
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት አመሰግናለሁ እማ
@asdho5162
@asdho5162 4 күн бұрын
የኔ እህት እኔ የትግረይ ልጅ ነኛ ኣማርኛ ብዙ ኣይደለውም ግን እሰማለወ እግዚአብሔር እንደ ኣንቺ በስደት 12 ዓመትየ ነው ካኣንቺ ቡዙ ተሚራለው እግዚአብሔር ዓድመና ጣና ይስጥሽ ከነ ባልሽ 🙏🙏🙏
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 2 күн бұрын
@@ወለተማርያምTube ቁጥርሺን ስጭኝ
@IbrahimAhmad-gj4mf
@IbrahimAhmad-gj4mf 5 күн бұрын
የጠላት ወሬ አትስሙ ሰው ብዙ ያወራል❤❤❤❤እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@annahanna8932
@annahanna8932 5 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የምወዳችሁ አይዛችሁ በርቱልኝ ክርስትና ህይወት ፈተና ሲኖርበት ነው የሚጣፍጥ እና እንድንጠነክር የሚያደርገን እናብዙም አትደነቁ የቅዱሳንን ተጋድሎ እንሰማለን ስንት ነገር እንደሆኑ በርቱ የቅዱሳን በረከት ይደርባችሁ❤️❤️🎤🎤በበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊሰ የተነሳብሽን ተቃውሞም ሳይ በጣም ነው የገረሙኝ 🎤ከሰሙት መምህር ተስፋየ ትክክለኛ መልስ ሰቷል ማንም ቦታወን ሳያይ ይሄነው ብለን ባንፈርድ ብሏል ትክክል ነው✅✅✅
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
እውነት ነው እማ እግዚአብሔር ይርዳኝ
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 5 күн бұрын
የኛ ሰው ወደ ኋላ መጎተት ይወዳል እንደ ጋሪ ለኛ ተቆርቆሮ ሳይሆን ይህን ኮሜንት የጻፈው ሰው የራሷ ዕቅድ ነበረ ማለት ነው ራሱን የማያምን ሰው ሁሉም እንደ ራሱ ስለሚመስለው ሰዎችን ተመበረታታት ይልቅ መንቀፍ ይወዳሉ አንቺም ቀጢበት ወረኛም ያውራ እውነት ሁሌም ታሸንፋለች በሰው አሉባልታ ወደ ኋላ እንዳትመለሽ እግዚአብሔር በመንገዳችሁ ሁሉ ይቅደም በርቱልኝ እላለሁ እወዳችኋለሁ❤❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
እውነት ነው አሜን አሜን አሜን በእውነት እናመሰግናለን እማ እግዚአብሔር ይርዳን በፀሎታችሁም አስቡን
@aserlopwle
@aserlopwle 4 күн бұрын
ayzoshi❤❤❤❤❤
@haymanotderribe8843
@haymanotderribe8843 4 күн бұрын
ወድሜ የሚጠቀመው ቃላት በጣም ደስ ይላል የመንፈስ ሴራ ገበቶታል እድሜ ጤና ይስጥህ በጣም በማስተዋል ነው የሚናገረው ተባረኩ ልኝ ከነ ሚስትህ 👍❤❤❤❤❤❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት አመሰግናለሁ እማ
@እውነትን
@እውነትን 5 күн бұрын
ሰታምሪእኮ
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
እናመሰግናለን
@ሰናይትዩቱብ
@ሰናይትዩቱብ 5 күн бұрын
አይዞሽ ለዳቢሉስ አጋንት እርኩስ መንፈስ እጅ እንዳሰጪ ደብተራ ነው የሰውን እድል እዬወሰዱ የስንቱን ሂወት ያመሰቃቀሉ ተኮላቸው ሲጋለጥ ያማቸዋል የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ይያዝልን
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
እውነት ነው አሜን አሜን አሜን
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww 5 күн бұрын
አሜን አሜን❤❤❤
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 4 күн бұрын
በእግዚአብሔር ደስ ይበላች ደገመ ይላሎ ደስ ይባላች ይላል ቅዱስ ጳውሎስ. በእዉነት ደስ ይበላች, የዲያብሎስ ምንም ቦታ አትስጡ, ደስ ይበላች ማርያም, ስለ እናንተ ደስ ብሎኛል, ለምን መስላች የአባቶች በርከት ስለ ደርሳችህ እግዚአብሔር ይመስገን. 💞በርቱ
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@RahelTesfa.
@RahelTesfa. 4 күн бұрын
ውሾች ይጮሀሉ ግመሎች ይሄዳሉ ..... ወደ ፊት ብቻ 🥰 በርቱ
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
እሺ እግዚአብሔር ይርዳን
@GgvhFfhu
@GgvhFfhu 4 күн бұрын
ወለቱዩ ቀጣይዢዶወ ድላለመስምህ ድላለበ ቃልህ ተራራው ይናዳል አማንኤል ስልህ በሚለው ዝማሬ ይከፍተልን
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
እሺ
@uzeruzer-hf6yf
@uzeruzer-hf6yf 5 күн бұрын
እህቴ ታያቸው ያውሩ ያንችን አገልግሎት እግዚአብሔር አምላክ ያቀዋል በርች 🎉
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
እሺ እማ
@maiyassin9072
@maiyassin9072 5 күн бұрын
የማርያም አገልጋይ የሀገሬልጅ እመ አምላክ ተጠብቃቹህ
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@MaMy-o4x
@MaMy-o4x 4 күн бұрын
እንኳን በሰላም መጡ የእግዚአብሔር እንቁ ልጆች የነገዉ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ እና እኛ ሰወች ስንባል ሰወች ወደኋላ ነዉ የሚሉት እና በርቱ ምንም እንዳትስሞ 🙏🙏🙏🙏
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት አመሰግናለሁ እማ እግዚአብሔር ይርዳን
@HannaWubshet
@HannaWubshet 5 күн бұрын
በፀሎት አስቢኝ እህቴ ወለተ ማርያም ብለሽ ፈተና ከብዶኛል
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እማ በትች ይህም ያልፋል
@BbbLove-z7t
@BbbLove-z7t 5 күн бұрын
ሰላማቹ ይብዛ መልካም ስሰራ ማይወድ አጋንንት ነው እናማ ከስራቹ ልያስተጓጉል ነው በርቱ❤❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን በፀሎታችሁም አስቡንም
@EthiopiaHagere-fz9yg
@EthiopiaHagere-fz9yg 5 күн бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኛል ይህን የሚልሽ ሰው አስተሳሰብ የጎደለው ሰው ነው ወለተ ማርያም እህቴ አገልግሎት ሻንሴ በጣም ጥሩ ነው በውነት እህቴ አስተሳሰባቸው ብዙ የጎደለው ሰው አለ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ በፊት ለፊትሽ 😘😘😘🥰
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
እውነት ነው አሜን አሜን አሜን በእውነት እናመሰግናለን እማ
@SurafelababaSurafelababa
@SurafelababaSurafelababa 4 күн бұрын
በስመስላሴ አይይይይ ይገርማል የሴጣን ጆሮ ይደፈን እናተ በርቱ እግዚአብሄር ሀይልና ሞገስ ይሁናችሁ ❤❤❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት አመሰግናለሁ እማ
@zedo313
@zedo313 5 күн бұрын
እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው እህታችን አንች በቻልሽው አቅም እግዚአብሄርን አገልግይ ይሄ የቀና መንፈስ ኮሜንት ነው ይሄን መልካም ስራ እንዳትሰሪ አንችን ለማሸማቀቅ ነው በርች እንዳትሸነፊ እህታችን❤❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ያበርታኝ
@kdjushs8357
@kdjushs8357 5 күн бұрын
እግዚሐብሄር ይሰርላችሁ ጠላት እረፍት የለውም አይዟችሁ በርቱ እመቤቴማርያም ትርዳችሁ
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@መቂድ
@መቂድ 4 күн бұрын
አግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቀቹ ተበራኩ በርቱ የኔ መልካሞቺ ክርስታን እና ሚስማር ስመት ይጠናክራን ይላል መምር ታስፋኤ አባሮ በርቱ ወዳችሁ አለው 🥰❤️❤️❤️❤️💐💐💐
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት አመሰግናለሁ እማ
@Makdas1224
@Makdas1224 4 күн бұрын
ከባድ ነው የኔ እህት እግዚአብሔር ያበርታን🙏
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@AqrAqr-j1x
@AqrAqr-j1x 4 күн бұрын
በርች የሐገራችን ሰው ገደል ሥትገቢ ነው የሚያጨበጭብ አትስሚ ሑሉም በእምነትሽ ፈጣሪሽ ያግዝሻል በርች 🎉🎉🎉🎉🎉
@AtinachAtinach
@AtinachAtinach 5 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ እንደዚህ አይነትን ሰዎች ለፀጋሽ ከፍታ ይሆኑሻል ስለነሱ መፀለይ ነው የእኛ ድርሻ ❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
እውነት ነው
@egezabehir
@egezabehir 5 күн бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ይይዛላችሁ ውዶቼ እንዴት ናችሁ የሚደንቀው ፈተና ባይኖር ነው እና ይሄ ውጤት ነው ደስ ሌላችሁ ይገባል ያያሉ አያስተውሉም ይሰማሉ አያዳምጡም እንደነዚህ አይነቶቹን እግዚአብሔር አምላክ ቀልብና ልቦና አይስጣቸው እናንተ በርቱ ጠንክሩ ማንንም አትስሙ ሁሌም ወደፊት ተጓዙ እግዚአብሔር አምላክ ያበርታችሁ እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እናመሰግናለን እማ
@IbrahimAhmad-gj4mf
@IbrahimAhmad-gj4mf 5 күн бұрын
ፀጋ ታገኙበታላችሁ እናተ ከእግዚአብሔር ከሱው አይደለም ❤❤❤ወደ ኋላ እዳትመለሱ❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
እሺ እግዚአብሔር ይርዳን
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 4 күн бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን ክርስትያን ይፈተናል እንጂ ኣይወድቅም በርቺ እህቴ በፀሎት ኣስቢኝ እግዚኣብሔር ያግዝሽ እግዚኣብሔር ልቦና ይስጠን ይስጣቸው እግዚኣብሔር ያስበን ያስብሽ እህቴ መጨረሻቹ ያሳምረው ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት አመሰግናለሁ እማ
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 4 күн бұрын
ሰላም እህቴ ዝም በይዉ መፈስ እየተቃጥለ ነዉ አሁን ጨፈራ ቢሆን ሊጨፈረ ይመጣ ነበረ መልካም ስራ ያቃጥለዋል የኔ ቆጂ በርች ❤❤ ❤❤ ።
@ZinuMilke
@ZinuMilke 5 күн бұрын
ሰላማቹ ይብዛ እህቴ ወንድሜ ይእን የሚቃወም ጠላት ብቻ ነወ ማንንም አትስሚ ትርፉ በረከት ነወ ያንቺ በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
እሺ እግዚአብሔር ይርዳን
@GgvhFfhu
@GgvhFfhu 4 күн бұрын
እንኳን ደህናመጣቹሁ እግዝአብሔር አምላክ ከናተካር ይሁን በርቱልን ፈተናየለለበት አገልግሎት አገልግሎት አይባልም ላወቀው ሰው ይህም መታደልነው እግዚአብሔርሽን አመስግንኝ ወለተዩ ጥላቴሆይ ደስ አይበልህ እስኪ እኔም አሁን ገብቸ አይቸው ገርምኝ ቆይም አቃጠለው ደሞስ በፆሎት አስብኝ የምትሉት ስወች አላለም በቃ ይህንን ሳይ ከውቀት ነጣእደሆነ አቅሁ😂😂መምህርተስፋየ ስም ደምሳነ ደግም ደስአለኝ ምክንያቱም የመምህርን ተስፋየ ትምህርት የምቃወመም ማንእደሆን ጠቅቀን እናውቃለንና ወለተዩ ጠክሩ ልን እደግዚአብሔር ፍቃድ እኔም እዳች ሀገሬ ስገባ እዳችነው ሞሆን የምፈልገው❤❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት አመሰግናለሁ እማ እግዚአብሔር ያግዝሽ በርች ፀልይ የለመኑትን አይነሳም እግዚአብሔር
@Trsittube
@Trsittube 5 күн бұрын
እህቴ እንደዚህ አይነት ኮመንት ለሚጽፉ ሰዎች ምንም አይነት መልስ አትስጫቸው ይንጫጩ ምን አስጨነቀሽ ያንችን ንጽህና እግዚአብሔር ያውቀዋል በርች እህቴ መልካም ስራ ሲሰራ ዲያቢሎስ አይተኛም ይህን ታውቂያለሽ
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይርዳኝ
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 4 күн бұрын
​@@ወለተማርያምTubeይልቅ ለጥላት ከመለስ እኔ በጡት በሺታ ለምሠቃዬው ብትተባበሪኝ ምን አለበት ሣኡዲነኝ የመህመር ግርማ እምነት ሽቶ ያላችሁ ሊኖሩ ይችላሉ ተባበሪኝ ነፍሴን አድኒና በሠማይም በምድርም ዋጋ ሁኖ ይከፈልሻል😢😢😢ጥላታችሁን ከግራችሁ ጫማ ስር ታድርግላችሁ እመቤቴ
@YamrotAbba
@YamrotAbba 3 күн бұрын
እግዚያብሔረ,ይባረካቹህ,በእውነት,ደሰ,ትላላቹህ,ሰወን,ተውት,የሌላ,ሀይማኖት,ያለ,ሰው,ነው,ተዋቸው,እግዚያብሔረ,ልቦና,ይሰጣቸው
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@asasasas3309
@asasasas3309 4 күн бұрын
እህቴ ያለደረስበት ብዙያዉራል የደራስበት ሰዉ የደራስብት ያዉራም ዝም በያችዉ ❤❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
እሺ እማ
@WalatmadhinBgashaw
@WalatmadhinBgashaw 4 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ይድዬ በርች ❤❤❤ወደፊት ብቻ ተቃውሞ ያለ ነው መልካም ሥራን ሥለማይወድ ነው የሡ ሴራ ነው ታውቂዋለሽ
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይርዳን
@Fanosfanos-z6o
@Fanosfanos-z6o 4 күн бұрын
ዝበያቸውየኔውድስወዳችሁእግዝአብሄርይጠብቃችሁእህቴ
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት አመሰግናለሁ እማ
@annahanna8932
@annahanna8932 5 күн бұрын
🎤🎤ሼር ሼር ሼር 👂👂👂✅✅✅
@hiwanKaliay
@hiwanKaliay 4 күн бұрын
ሰላማቹ ይብዛ ወለተ ማርያም እህቴ እኔ ከእናንተ ብዙ ተሚሬያለው የጠላት ወሬ አትስሙ የሚያወሩት ሰዎች ብመስሉንም በነሱ ላይ አድሮ የምናገረው ዳብሎስ ነው ወደው አደለም ተይዘው ነው ። እናንተ በርቱልን የእመብርሐን ጥላ ከለላዋ አማላጅነቷ ይጠብቃቹ ።❤❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት አመሰግናለሁ እማ
@Makdas1224
@Makdas1224 4 күн бұрын
በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
አሜን
@Gred-eg7nc
@Gred-eg7nc 4 күн бұрын
እህቴ አይዞአችሁ ያው ሰይጣን ማውራቱኮ አይቀርም ግን ለናንተ ጥንካሬ ነው በርቱ እግዚአብሄር ለክፉ ተናጋሪዎች ልቦና ይስጣቸው እናንተ ደግሞ በርቱ ለምን መሰለሽ አባዮሃንስ ተስፋ ማርያም ልጅ የላቸው እናት የላቸው ዘመድ የላቸው ተከራካሪ የላቸው እየሰሩ ለትውልድ ነው ታሪክ የሚያስቀምጡት ግን ይህን ታሪክ ቀብሮ ለማለፍ ብዙ ይለፋሉ ግን የአባታችን አባዮሃንስ ስራ እንደወርቅ እያበራ ፀጋቸው እየበዛ ነው የሚመጣው እነሱ ግን እንደ ውሻይጮሃሉ እሳቸው እየሰሩ ያልፋሉ እና ጠላት ቢንጫጫ ተይው የእግዚአብሄርን ቃል እየሰበኩ ለህዝቡ ደግሞ ስድብ ያስተምራሉ ስለዚህ እነሆድ አምላኩን አትስሚያቸው የአባቶቻችን እንባ ፀሎት ከናንተጋር ይሁን
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እማ ክልቤ አመሰግናለሁ የእባታችን እንባ ፀሎታቸው ያግዘኝ
@weletekiros2334
@weletekiros2334 5 күн бұрын
Ebakish ehete benezi sewoch ehie yetebareke sira endatakumi. Besdet yalen yebereket siira endnsera tamagn sew magnet endet kebad endehone yemitawek new. Ahun ene lebeteseboche kelaku egna bzu chigir eyalen endet leliela le betekrstian yilalu bzu mikniatoch yideredralu des aylachewm kebad new. Demo seytan binadedbish aygermm lanchi gin lebereket new. Emebete titebkachu wudochie Tebareku🙏🙏🙏
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
እውነት ነው አሜን አሜን አሜን እማ እግዚአብሔር ያግዘን በፀሎታችሁም አስቡን
@SELAMMekonen-r1x
@SELAMMekonen-r1x 5 күн бұрын
አዛኝይመስላል ጥቅሙቀረቶበት ይሆናል አይዞሽ በረች ይሄ ፈተና ነዉ መልካም ስራ የሜሰራ አይወደድም እከን እያወጡ ማሸማቀቅ ስራቸዉ ነዉ
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይርዳን በፀሎታችሁም አስቡን
@እማፍቅርአችጠብቂኝ
@እማፍቅርአችጠብቂኝ 5 күн бұрын
ብርችልን የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@dgfzfyzgf8725
@dgfzfyzgf8725 5 күн бұрын
የኔ ምርጦች እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራቹ👏😘 እና በሩቱ እንደ እናንተ ያለ ያብዛለን አች ደሞ ትለያለሽ የኔ ጎበዝ 😘💖💚
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እማ አሜን አሜን አሜን
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወለተማርያም ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ❤😊
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት አመሰግናለሁ እማ
@alyanmuhammdneedsgf6157
@alyanmuhammdneedsgf6157 4 күн бұрын
እህቴ በርችልኝ አገሬ መጥቸእስካውቅሽ ጓጓሁ 50.000 እናስገባት
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳኝ
@ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ
@ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እህቴዋ በርች ቆንጆዮዋ❤❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
እሺ
@HannaWubshet
@HannaWubshet 5 күн бұрын
በርቱ ወደፊት እጂ ወደሁአላ የለም የኔ እንቆች የሰይጣን ግብር ናቸው ወይ አይሰሩ ወይ አያሰሩ እረ ጌታሆይ ልቦና ስጠን
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
እውነት ነው አሜን አሜን አሜን
@Sghs-bx8gm
@Sghs-bx8gm 3 күн бұрын
የኛ እንቁወች በርቱልን የሳጥናኤለን ዛጃ አትስሙ መልካም ስራ እየሰራችሁ ዳቢሎስ ባይፈትናችሁ ነበር የሚገርመኝ እናም እግዚአብሔርን እዳስደሳችሁ አስባችሁ በተፈተናችሁ ቀጥር ይበልጥ ደሰስስ ሊላችሁ ይገባል ሰላዛ በእጥፍ ልትተጉ ይገባል ❤❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 3 күн бұрын
እሺ እማ እግዚአብሔር ያግዘን በፀሉት አስቡን
@BerlinZack-ov2tp
@BerlinZack-ov2tp 5 күн бұрын
እንዳትሰሙዋቸዉ የዳቢሎስ ስራ ነዉ እመቤቴ ከናንተ ጋ ይሁን ❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህቴ ❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@DuNd-m2f
@DuNd-m2f 5 күн бұрын
እግዚአብሄር ከናተ ጋር ይሁን በርቱ❤❤❤❤❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እናመሰግናለን እማ
@AbeAbe-g8l
@AbeAbe-g8l 5 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ የ ዉድ ተዋህዶ እንቁዎች አይዛቹ በርቱ ፈጣሪ ጠላቶቻቹን ይሰርላቹ
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@TegesteTegest
@TegesteTegest 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣር ይጠብቃችሁ ማማራችሁ እርጋታችሁ
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እናቴህይወቴ-ከ2ነ
@እናቴህይወቴ-ከ2ነ 5 күн бұрын
እህቴ መጥፎ ኮሜት ለሚሰጡ እያየሽ እለፊው ምክንያቱም አች በምሰሪው መልካም ስራ ዳቢሎስ ቀቶ ስለሆነ ዝበያቸው በርች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
እሺ
@cristinayemichael12
@cristinayemichael12 4 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በጣምምምምምም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ይባርካችሁ☺😍🌹
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት አመሰግናለሁ እማ
@HanniMezemrr
@HanniMezemrr 4 күн бұрын
በእውነቱ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናችሁ እኔ በመንፈሳዊ ሂወቴ በጣም ነው የደከምኩት በፊት እሻል ነበር ተከታታወቻችሁም እናተም በጸሎት አስቡኝ እዝትና አላረገውም ቃሉንም ከመስማት አርቅም ተግባሩ ግን በጣም እየታገለኝ ነው ሰምቼ አለማድረጌ ሰላም ይነሳኛል ሆኖም ተስፋ አለኝ
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እማ አይዞሽ
@tinsaetilahun-r5c
@tinsaetilahun-r5c 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ከአንቺጋር ይሁን በርቺ ጸጋው በክርስቶስ እየሱስ ይብዛላቹ
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@ZainaNoura
@ZainaNoura 5 күн бұрын
Jaabadhuu firai Tawayioo❤❤❤
@Bilsumma
@Bilsumma 4 күн бұрын
❤❤❤❤
@salmeyeg
@salmeyeg 4 күн бұрын
ሃዛኒትዋ እናታችን ኪዳና ምህረት እቅፍ ድግፍ እርጋ ትጠብቅልኝ በጣም ነው ምወዳቹ ❤❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት አመሰግናለሁ እማ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ 5 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ የተዋህዶ እንቁወች አይዞችሁ ባይሉ ነበር እሚገርመኝ እግዚአብሔር ይገፅፃቸው በሰላም ለሰርጋችሁ ቀን ያብቃችሁ የራሴ ሰርግ እንኳን እንድህ አላጓጓኝ ነበር የምር እመብርሀን መሰናክላችሁን ሁሉ ታጥፋላችሁ ለነ ጭፍን ጥላቻወች ግዜሽን አታባክኒ መልስ በመስጠት እህቴ
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት አመሰግናለሁ እማ
@EmabetzenaEmabetzena
@EmabetzenaEmabetzena 4 күн бұрын
በርቱ ውዶችየ ስታምሩ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ሰው ሰይጣን ሆኗል ቅናት ክፋት ሆኗል ስራቸው እግዚአብሄር ጠላቶቻችንን በቆፈሩት ጉድጓድ ይጨምራቸው አሜን።
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@GfgggGfhfgg
@GfgggGfhfgg 5 күн бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ውዶች ማንን እንዳሰሙ በጣም ነው ምወዳችሁ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
እሺ እናመሰግናለን
@Gaur-df7zp
@Gaur-df7zp 4 күн бұрын
ማርያምን እዩና ፍረዱ ስትይ ያለፈው ቪድዮሽን አየሁት አረበስላሴ የጤና አይመስለኝም አድሰው በራሱላይያለውን ሊላውም እደዛነውኮ የሚመስለው ልቦናይስጠው መልካም መቃጠል ይሁንለት😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤🎉
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@tgstSolomon
@tgstSolomon 5 күн бұрын
የኔ እናት አንቺ ስራሽን ስሪ እነሱን አትስሚያቸው እነዚህ የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማል ናቸው ስለዚህ ስራሽን አታቁሚ የእውነት ይሄ ትልቅ በረከት ነው ይሄን በረከት ደሞ እንዳያሳጣሽ በፀሎት በርቺ
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይርዳኝ በፀሎት አስቡኝ
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 4 күн бұрын
አይዟቹህ በርቱ እግዝአብሔር ይርዳቹህ በጎ ስሰራ ድያብሎስ ይዋጋል እግዝአብሔር የያዘ ሁሌም ያሸንፋል በርቱ ✅✅✅
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይርዳን
@usersams-mr1ml
@usersams-mr1ml 4 күн бұрын
ቤተሰብ አስኪ አናስድጋቸው አኛም አንደናንተ ሂወት ይስጠን አግዚአብሔር አምላክ 🙏❤️
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት አመሰግናለሁ እማ
@Mihret_27
@Mihret_27 5 күн бұрын
አቋርጬ ሄጄ ኮሜንቱን አንብቤ መጣሁ😂😂እናተን እግዚብሔር ይጠብቃችሁ መምህሮቻችንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሁላችንንም ይርዳን ማስተዋሉን ይስጠን❤❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እናመሰግናለን
@SMeNemoli-hi1ll
@SMeNemoli-hi1ll 5 күн бұрын
በርቱ እህቴ የቀናብዙ ያወራን
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
እውነት ነው
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 4 күн бұрын
​@@ወለተማርያምTubeእህቴ ሣኡዲ ነኝ ያለሁት በጡት በሺታ ተሠቃዬሁ መንፈሡነው እና ሣኡዲ ነው ያለሁትኝ እሥኪ የሚመጣ ሠው ካለ የአባታችን የመህምር ግርማ እምነት የአቡነ ሀራ እምነታቸውን ላኪልኝ በማርያም አች ሠው ስለምታውቂ ስደት ያሉትም እህቶች ይኖራቸዋል ጠይቂልኝ ሣኡዲ መድናነኝ
@gzaKasu
@gzaKasu 5 күн бұрын
እህቴ የእግዚአብሔር መገድ ስትክተይ ፈተናው ብዙ ነው ። ግን አች ከእግዚአብሔር እጂ ከሰው ጠብቀሺ ሳይሆን ለምታደርጌው መልካም ነገር ሁሉ ስለምታገኝ ወደፊት። ግን ስለአስራት በኩራት በተለይ የክፍለሀገር ልጆች በየደብራችሁ ላኩ። ምግናየቱም የክተማ ቤተክርስቲያን ብዙ ምዕመን አስራት የሚያወጣ አላት። በገጠር ግን ብዙ ቤተ ክርስቲያን የካህን ደመወዝኳ የሚከፍሉት የሚያጡ አሉ።
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
እውነት ነው በሱ ዙርያ ብዙ ሀሳል አሉን እግዚአብሔር ቢፈቅድ
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 4 күн бұрын
በርቺ እህቴ ወደኋላ የለም❤❤❤❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
እሺ
@mahitube3690
@mahitube3690 5 күн бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤ማንንም እዳሰሙ በርቱ ጉዞ ወደፊት❤❤❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
እሺ እማ
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስባችሁ አሜን አሜን አሜን
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
አሜን
@asiaasia8075
@asiaasia8075 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በርችልን
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
እሺ
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 4 күн бұрын
ወለትየ በርቱ ጠላት ገና ብዙይቆስላል እናተግን በርቱልኝ እወዳችዋለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
እሺ እማ እግዚአብሔር ያግዘኝ
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 4 күн бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር ይቅደምላችሁ እናተን ሳይ ደስ ነዉ ሚለኝ ተባረኩ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ዋነዉ እሱ ነዉ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@mulu1270
@mulu1270 4 күн бұрын
ሼር ሼር ሼር ♥️♥️♥️♥️♥️♥️❤️❤️❤️
@tigisit2534
@tigisit2534 5 күн бұрын
ወይ ጉድ 🤔🤔🤔አፈሉ እኮ::::እውነት እኔ እራሱ አስራቴን ይዤ ቁጭ ብያለው ግን ሲበዛ ደሞ የዲያብሎስ ፈተና ይመጣል
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
እውነት ነው
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 4 күн бұрын
እግዚአብሄር ፀጋው ያብዛላቹ ❤❤❤🎉🎉🎉
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@AfhhfChbvh-gr1xc
@AfhhfChbvh-gr1xc 5 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እህት አለሜ ማውራት ስራቸው ነው ያውሩ አትስሙአቸው ውሾች መጮሀቸውን ይቀጥሉ አንቺም ወደ ፊት😊
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
እውነት ነው እሺ
@Liyatube929
@Liyatube929 5 күн бұрын
Egzabher be betu yanurachuh ❤❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
አሜን
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@brtukannegn9820
@brtukannegn9820 4 күн бұрын
በርቱ ከናተ ገና ብዙ እጠብቃለን በስዴት ሆነን እዴት እደምንሰግድ እደት እደምንፀልይ ብቅ እድትይልን የኔ ውዶች የሰውን ወሬ አትስሙ አቸው እኛ እንወዳችኋለን በክርስቶስ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
እሺ
@fyry8481
@fyry8481 4 күн бұрын
✅👈ወለተ ማርያም አድነገር ተጠቀቂ ስር ማሺ ቅጣል በጣሺ ደብተራዎች በዝተዋን ቡዙ ፈተና አለዉ ለነሱ መልስ አትመልሺ ወደፊት ብቻ እኛ የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ከጎንሺ ነን✅👈
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
እሺ እማ እውነት ነው
@degesewbezza7465
@degesewbezza7465 4 күн бұрын
አትጨነቁ ተልባ. ቢጫጫ ባንድሙቀጫ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@kdjushs8357
@kdjushs8357 5 күн бұрын
ይህን የሚያወራው ሳጥናኤል ከነ ሰራዊቱ ነው እመቤቴ ማርያም ትሰርልን እናንተ በርቱልን ተስፋ እንዳትቁርጡ
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እሺ
@እህተስላሴ
@እህተስላሴ 4 күн бұрын
እልልልልልልል እንኳን ተቃጠለ ይቃጠላሉ ገና አይዞሺ እህቴ በርች 🙏🙏💒💒💒💒💓💓💓💓💓
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
እሺ እግዚአብሔር ያበርታኝ
@لنننن-ه7ج
@لنننن-ه7ج 4 күн бұрын
በርቱ አግዚአብሔር ከናንተ ጋራ ይሁን❤❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የስደትስንቄነሽእመቤቴ
@የስደትስንቄነሽእመቤቴ 3 күн бұрын
እህት በርች
@fyry8481
@fyry8481 4 күн бұрын
መምህር ተስፋዬ የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነዉ የዲቢሎስ የግብር ልጆች ናቸዉ ✅
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
እውነት ነው
@YamrotAbba
@YamrotAbba 3 күн бұрын
እውነት,ነው,መምህረ,ተሰፉዮን,የሚጠላ,ዳቢሎሰ,ብቻ,ነው
@TsigaSelama
@TsigaSelama 4 күн бұрын
ተያቸው የኔ እህት የበለጠ ጠንክረሽ ስሪ እግዚብሔር ይስጣቸው የበለጠ እንዶናውሽ እድናምንሽ ስላንቺ የማናው እድናውቅሽ ኣደረጉን እድዋም በነካኩን ቁጥር የበለጠ በረከት ይጨምራል እግዚብሔር ይጠብቅሽ ከክፈ ሁሉ አመ ብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ በጣም ነው ምወዳቹ
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት አመሰግናለሁ እማ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@asasasas3309
@asasasas3309 4 күн бұрын
አዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያደራገል መናገር አተዉም እህቴ ቀከሪ እኛ አንሻነፈም እናታች አልችል ❤❤❤❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
እውነት ነው
@Ggg-qu2sj
@Ggg-qu2sj 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ከሁላችን ጋር ይሁን የኔ ዉዶች እንኳን ደህና መጣችሁልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
አሜን አሜን
@Mekides-u7e
@Mekides-u7e 5 күн бұрын
አንዴት እህቴ ሼር አርጋልኝ ነው በጣም ደስ ይላለ ቦታውን አላውቅም
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
እንኳን መጣሽልን
@aasqqasass
@aasqqasass 4 күн бұрын
ምንም ቢሉሽ ተያቸው ያችንስራ እሚያውቀው እግዛብሄር ነው ተያቸው ጠላትእደዚህ ከተበሳጨ አንች ስራሰርተሻል ማለት ነው አትስሚያቸው ቀጥይበት በደብእንነግራቸዋለን እኛን ይጠይቁን የነመምህር ግርማ የነመር ሄኖክ የኔመር ተስፋየ ትምህርት ነው ሂወታችን የተቀየረው በመምህር ተስፋየ ገጠመኝ ነው እግዛብሄር ይመስገን እሱን የሰጠንእማፍቅር ከነቤተሰቦቹ ትጠብቅልን
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት አመሰግናለሁ እማ
@bezamengesha22
@bezamengesha22 4 күн бұрын
የጠላትን ወሬ አትስሙ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንኳን ደስስስስ አላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ የኔ እንቁዎች
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እማ
@alxble6402
@alxble6402 4 күн бұрын
የኔውድ አይዞችው ይህየዳቢሎስ ሰራ ነው ብርቱ
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
እሺ እማ
@ggwgeg3137
@ggwgeg3137 5 күн бұрын
የኔ ውድች በርቱ ❤❤❤
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 5 күн бұрын
እሺ
@TigistTerefe-b7j
@TigistTerefe-b7j 4 күн бұрын
ጎበዝ በርቱ
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ያግዘን
@MasaraGashu
@MasaraGashu 3 күн бұрын
እህቴ በርቺ ሰይጣን ምን ሰርቶ ይብላ አይዟችሁ በርቱ።ዘመኑን መዋጀት አይችሉም እህቴ በፀሎትሽ አስቢን ደካማ እህትሽን አይዟችሁ እኛም ለደጁ ያብቃን
@ወለተማርያምTube
@ወለተማርያምTube 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ያስብሽ እማ
@MasaraGashu
@MasaraGashu 3 күн бұрын
@ወለተማርያምTube አሜን
ከኛ ከደካማወቹ ለጥያቂያችሁ መልስ በገባን መጠን
34:14
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
ይህንን ቀን ማየት በእውነት መታደል ነዉ
8:39
ወለተ ማርያም Tube
Рет қаралды 2,7 М.
79ኛ ኤፍታህ  live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
2:50:12
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 21 М.
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН