ይህን ሳታዩ ፓስፖርት እንዳታወጡ!

  Рет қаралды 14,433

How To Demx

How To Demx

Жыл бұрын

ይህ ቪድዮ Tiktok ላይ ተለቆ የነበረ ቢሆንም Community Guideline በሚል እንዲነሳ ተደርጓል። ይህም የሆነበት ምክንያት በቪዲዮው ውስጥ የተጠቀምኳቸው ፓስፖርቶች እና የልደት ሰርትፊኬቶች የግለሰቦችን ማንነት ያሳያል በሚል ነው። ነገር ግን እነዚህ ምስሎች በፎቶሾፕ የተሰሩ እና ሁሉም ቁጥረችም ሆኑ የማንነት መገለጫዎች ሁሉ የፈጠራ እና የማያገለግሉ ናቸው።

Пікірлер: 44
@teferikebede2721
@teferikebede2721 Жыл бұрын
Thanks 😊
@nebi...
@nebi... Жыл бұрын
ለእድሣት online ሲሞላ አንድ የሥም spelling ከተሣሣተ ከክፍያ በኋላ ነገር ግን ከቀጠሮ በፊት online ማስተካከል ይቻላል። ሰመን ወደ ስመኝ መቀየር
@buratube266
@buratube266 Жыл бұрын
thanks bro
@hassen282
@hassen282 Жыл бұрын
ዚዙ በፈጣሪ ስራልን ቲክቶክ ለይም አሞላሉን እንደ ዲቪው አሳየን ፍጠንልን ብዙ ሰው ይጠብቃል
@HowToDemx
@HowToDemx Жыл бұрын
ሰርቻለሁ። ትላንት ለቅቂያለሁ ማየት ይቻላል።
@dashedan6354
@dashedan6354 11 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ አሪፍ ነው እናመሰግናለን የ ልደት ሰርተፊኬት እና መታወቅያዬን upload ሳደርግ ተሳስቼ ሁለቱንም በጀርባው ያልውን ነው ያስገባሁት እና አንቀበልም ይላሉ?
@samitstarfather5162
@samitstarfather5162 Жыл бұрын
1:20sec 32ገፅ/64ገፅ ጥቅሙ ወይም ጉዳቱ !?
@user-oh7dv9lh9x
@user-oh7dv9lh9x 4 ай бұрын
video atere bro ena silemikefelew birr bdeb btabrara konjo neber
@ethiobillboard3985
@ethiobillboard3985 Жыл бұрын
ልደት ካርድ ላይ እኮ ፎቶ የለም🙄? አሞላሉን ደግሞ ስራልን pls🙏🥺
@antenehasfaw
@antenehasfaw Жыл бұрын
ewnet NEw be System Keweta photo YElewm.
@hawigirma2073
@hawigirma2073 Жыл бұрын
passport lay yetesaset edime(age) kewaten malesen mastekakel yichalel wyy
@esraeltakele3389
@esraeltakele3389 Жыл бұрын
በጣም ቆየ አስካሁን አልሰረህም
@HowToDemx
@HowToDemx Жыл бұрын
በዚህ ሳምንት እለቃለሁ ትንሽ ስራ ስለበዛብኝ ነው።
@movierecaps2035
@movierecaps2035 Жыл бұрын
mulu video likekilin
@getabalew5612
@getabalew5612 Жыл бұрын
የጠፋ ፓስፖርት ድጋሚ የሚወጣውስ እንዴት ነው ሌላ vidio ስራልን ከአደራ ጋር
@HowToDemx
@HowToDemx Жыл бұрын
እሽ እለቃለሁ በቅርቡ
@SimonMuuz-nw4rw
@SimonMuuz-nw4rw 10 ай бұрын
Wendime adis pasport indet mawtat echilalew
@abrisking
@abrisking Жыл бұрын
አባክ ስራልን
@ezanasegid1109
@ezanasegid1109 Жыл бұрын
Passport online apply adage neber gin print out salderd application number tefabign endet nw magnet yemichilew
@HowToDemx
@HowToDemx Жыл бұрын
አዝናለሁ በጣም ምንም መመለስ አይቻልም
@codewithabuki
@codewithabuki Жыл бұрын
be message yigegn neber
@DkayewGatahun
@DkayewGatahun Жыл бұрын
በስተጀርባ ማህተም ባይኖረው ችግር አለው
@Meri2119
@Meri2119 Жыл бұрын
በአካል የት ተሂዶ ነው ሚወጣው???
@saronmulgeta9360
@saronmulgeta9360 Жыл бұрын
Online endet endemenmola seralen pls
@HowToDemx
@HowToDemx Жыл бұрын
ትላንት ለቅቂያለሁ ማየት ይቻላል።
@lastaworkasres5249
@lastaworkasres5249 Жыл бұрын
እኔ ፓስፖርት አለኝ ግን የሚስተካከል ነገር አለው የት ነው የምጠይቀው
@HowToDemx
@HowToDemx Жыл бұрын
ኢሚግሬሽን ማመልከት አለብን
@jhonidee2065
@jhonidee2065 4 ай бұрын
ይኼ ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ ነው እንዳትለኝ!?። ኸረ ሼሼሼሼሼ ! ቢያንስ ውስጡ እየገባህ update አድርገው። ስድስት መቶ አልክ? ቀልደኛ። እኔ ስድስት ሺህ ልስጥህና አውጣልኝ
@bahirutessema5221
@bahirutessema5221 Жыл бұрын
Online lai endet endeminmola asayen wendima
@HowToDemx
@HowToDemx Жыл бұрын
እሽ በቅረርብ የምሰራ ይሆናል
@safani23
@safani23 Жыл бұрын
18 kalmolagns edme alchlm
@emrank7048
@emrank7048 Жыл бұрын
Online endet endmimola video sralen
@HowToDemx
@HowToDemx Жыл бұрын
ሰርቻለሁ አሞላል ከ ሀ እስከ ፐ የሚል
@emrank7048
@emrank7048 Жыл бұрын
​@@HowToDemx ye passport amolal sertehal ende
@HowToDemx
@HowToDemx Жыл бұрын
@@emrank7048 እሽ እሰራለሁ በቅርቡ
@onlyrecap7
@onlyrecap7 Жыл бұрын
ለአስቸኳይ ጭማሪ ያስከፍላሉ?
@HowToDemx
@HowToDemx Жыл бұрын
አወ እጥፍ ይሆናል
@onlyrecap7
@onlyrecap7 Жыл бұрын
@@HowToDemx 1200?
@HowToDemx
@HowToDemx Жыл бұрын
አዎ
@soliyanadesalegn8566
@soliyanadesalegn8566 Жыл бұрын
Gn lemndnew photo emnanesaw or scan emnaregew
@HowToDemx
@HowToDemx Жыл бұрын
scan ማለት እኮ ፖቶ ተነስተን ፎቶ ቤት አጥቦ አትሞ የሰጠንን ፎቶ መልሰን ስካን አድርገን ወደ ሞባይል ሶፍት ኮፒ ማስቀመጥ ማለት ነው። ያ።
@codewithabuki
@codewithabuki Жыл бұрын
​@@HowToDemxesun saderg ye lidet carde lay sihtet fexerkugn min ladrg
@HowToDemx
@HowToDemx Жыл бұрын
@@codewithabuki ምን አይነት ስህተት
የ DV 2024 የመጨረሻ ወራት ተስፋ እና ስጋቶች
19:20
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 77 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 77 МЛН