የእህቷ ፍቅረኛ ከሌላ ሴት ጋር ሲማግጥ የደረሰችባቸው ሴት የፈፀመችው ተግባር

  Рет қаралды 460,646

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

Пікірлер: 148
@indiyatube8100
@indiyatube8100 2 жыл бұрын
እንደኔ ጎበዝ ሁኑ ምንም ቢፈጠር ከእናቴ ዉጪ በማንም አልክም ማንንም አላምንም!ረጅም እድሜ ለእናቶች
@የመርሳዋነኝ
@የመርሳዋነኝ 2 жыл бұрын
አይእህቴበናቱስያልተከዳ..አለብለሽነው..ለምሳሌእኔአለሁልሽ..ባሁኑስአት..ከፈጣሪበታች.እራሴንነውየማምነው..ሰውአላምንም..ብቻባሉበትሰላምይሁኑእንጅ..ከባድነው
@indiyatube8100
@indiyatube8100 2 жыл бұрын
@@የመርሳዋነኝ ያአላህ አዝናለሁ የኔ ዉድ ምንም ቢፈጠር እናትሽ አትክድሽም የሆነ ከበድ ምክንያት ቢሆራት እንጂ ምናልባት ከጀርባዋ
@kidestalemu6876
@kidestalemu6876 Жыл бұрын
እኔም እንዳንቺው ነኝ የኔ ውድ፡ እናቴ ብታጠፋውም አይቆጨኝ
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 жыл бұрын
ይገርማል ዘመን ያመጣው ነገር ይመስለኛል ወድም በወድሙ እህት በእህቷ ላይ እድንጨካከን ፈጣሪ ይታረቀን
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 2 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ከዝህ ብዙወቻችሁ ትማራላችሁ ብየ አስባለሁ እህቶቸ እውነት በጣም አስተማሪ ነው ስቶቻችን ነን በደዝህ አይነት ወጥመው ውስጥ የወደቅነው
@emuyeyuselij3968
@emuyeyuselij3968 2 жыл бұрын
በትክክል
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ 2 жыл бұрын
በጣም
@ነጃትነኝ-ዠ3ሠ
@ነጃትነኝ-ዠ3ሠ 2 жыл бұрын
እንዴ እህት ማለት የናት ምትክ ነበርች እኮ እረ
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 2 жыл бұрын
@@ነጃትነኝ-ዠ3ሠ ትክክል
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-አ5ቨ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-አ5ቨ Жыл бұрын
😢
@fasika2225
@fasika2225 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች እንግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ
@azigaltigray
@azigaltigray Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማሬ 🥹🥰
@ጎንደሬዋከአፄዎችመንደር
@ጎንደሬዋከአፄዎችመንደር 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ሁሉም ስራችሁ ጭካኔ ቢበዛበትም ትልቅ ትምህርት አለዉ ይመቸኛል
@abimedia8554
@abimedia8554 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ብንማርበት ሰው እደት በህትላይ እደህ ያደርጋል ጊዜያችን ግን በጣም ያሳዝናል
@אבוהייברהנה
@אבוהייברהנה Жыл бұрын
❤ò7😮❤
@የወንዝዳርማር
@የወንዝዳርማር 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ጠላቴን እኔ እጠብቃለው ወዳጄን አንተ ጠብቅ የሚባለው ይሄ ነው በራስ ስው መጠቃት እዴት ያማል
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
አይ ሸቃሊት ማን ረግሞን ነው ግን 😢 ሁሉም ይፈራረቅብናል ሴቶቾየ ነቃ በሉ ብራችሁንና ልባችሁን ጠበቅ አድርጋቹ ያዙ
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 2 жыл бұрын
እውነት ነው 😥😥
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 2 жыл бұрын
እዉነት ብለሻል እሕቴ
@سارةمحمد-ج1ن
@سارةمحمد-ج1ن 2 жыл бұрын
በጣምያሣዝናል ሽቃልትሥንባል ሂወታችን አይ
@ኢትዮብያታሸንፍለች
@ኢትዮብያታሸንፍለች 2 жыл бұрын
ከሐገር የወጣን ቀነው የተረገምነው😥💔💔😥😥😥😥💔😥
@ኢትዬጲያ
@ኢትዬጲያ 2 жыл бұрын
በጣም ሰዉም አንመስላቸዉ መሰለኝ 😔😥😥
@ወሎአምባሰልማርእሸት
@ወሎአምባሰልማርእሸት 2 жыл бұрын
ሠላም ለሠዉ ዘር በሙሉ 😍😍 እንኳን ደህና መጣችሁ
@ኢትዬጲያ
@ኢትዬጲያ 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነዉ ግን ፈተናችን አበዛዙ እኛ ማለት በእሳት 7 ጊዜ ተፈትኖ የተጣራ ወርቅ ነን 💖💖
@ydyd6754
@ydyd6754 2 жыл бұрын
እውነት የሆነ ነገር ነው ክዚህ መማር ያስፈልጋል
@Mየመርሳዋየሀዩባሪያ
@Mየመርሳዋየሀዩባሪያ 2 жыл бұрын
ያሳዝናል እህ እኛ እየቀለጥን የነሱን ሂወት እናበራል መልሰው እኛን ጠላት ያደርጉናል
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 2 жыл бұрын
በትክክል
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ሀረብ ሀገር፡ላለነው፡በጣም አስተማሪነው ማመን፡ፈጣሪን፡ብቻነው
@hayatmohamed4040
@hayatmohamed4040 2 жыл бұрын
አይ ጉድ በጣም ልንማርበት ይገባል ያበናት
@ኢትዮጵ-ዘ
@ኢትዮጵ-ዘ 2 жыл бұрын
እደው እኛን እሚበድል አይጠፋም 😔🥺🥺🥺
@ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
@ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 2 жыл бұрын
የኔ ታርክ እስከሚመስለኝ አይይይ የኛ ነገር
@የመርሳዋነኝ
@የመርሳዋነኝ 2 жыл бұрын
የሁላችንምታሪክነው.እህቴ.ከፈጣሪበታች..እራሳችንንእንመንእንጅ..እናትምከፍታለች..እንኳንእህት..ክፉዘመንነውየደረስንው..
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
በጣም፣ጥሩትምህርትነው፣
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
እርዕሱኮ ከድራማው ጋር አይገናኝም
@rozeyoutube550
@rozeyoutube550 2 жыл бұрын
ጓደኝነት ዋጋ አለው👍
@messimessi7609
@messimessi7609 2 жыл бұрын
ቡጣም. ትልቅ ትምህርት ነዉ
@addisw1713
@addisw1713 2 жыл бұрын
ሁሉም ቤተሰብ የኛ የስደተኖች ገንዘብ ሲያጠፉ እንደዚ ቢቀጡ ጥሩ ነበር
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j Жыл бұрын
ነበር ግን ምን አብዛኛው አጥፊ ነው ከቤተሰብ ጀምሮ ከስንት ከንድ ነው ታማኝ
@sifansifan3283
@sifansifan3283 2 жыл бұрын
ሁሌም በቅርብ ሰው እንጎዳልን
@samuae6415
@samuae6415 2 жыл бұрын
መጭረሻው እውነት መውጣቱ ድስ ይላል
@lidiya727
@lidiya727 2 жыл бұрын
ከእንደዚህ አይነት ከሀዲዎች ይጠብቀን የኔ ቤተስቦች ደሞ ለራስሽ አስቀምጭ ነው የሚሉኝ
@bellengirema2343
@bellengirema2343 2 жыл бұрын
እውነት ነው ማን ማመን እዳለብን አናውቅም እና ሰርታቹ ለሰው የተባልን እኮ ነመስለኝ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ትዳርን ፈራነው እኮ እናንተዬ 😥😭
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 2 жыл бұрын
እኔም ማርያምን
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 2 жыл бұрын
ውይ እደው ጥላትኮ ከሩቅ ከይመጣም እግዚኦ ክፋት😥💔
@sikosilo1295
@sikosilo1295 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው
@zahraza4746
@zahraza4746 2 жыл бұрын
መጨረሻው በጣምደስይላል ጥሩነት ለራስነው ምርጥትምርትነው ከርእሱጋረ ባይሄድም
@የመርሳዋነኝ
@የመርሳዋነኝ 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ.. ባንኩአረብሀገርቢሆን..ያረብሀገርብር.በረከትየለውምነበርየምንባለው..ከዛውሆነላቸውምንያድርጉ...መከራችንመብዛቱ..ስደትያለንሰወች..ፈጣሪየሆይ.በቃችሁበለንእረ..በዛብን..
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 2 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው እህት ያልታመን ማን ሊታመን ነው
@zahraza4746
@zahraza4746 2 жыл бұрын
በጣምትምርትነው ግንበጣምከባድጊዜነው ያለንበት
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ 2 жыл бұрын
ምርጥ እፍቃሪ
@ekruweloyewa3066
@ekruweloyewa3066 2 жыл бұрын
1ኛ እንደፊልሙ ሁሉም ሰው በቶሎ ፍትህ ቢያገኝ ጡሩ ነበር
@strong1220
@strong1220 2 жыл бұрын
እህቶቼ እባካችሁ ገንዘብ ካልሰጣቹ እኮ ወንድ ቢሄድ አይቆጫችሁም እረ ብቸኝነት እወደዋለው ማንም አልፈልግም
@ሙሉአጣዬ
@ሙሉአጣዬ 2 жыл бұрын
ያሳዝናል ከእህት እዲህ ያለ ክህደት እንዴት ይጠበቃል
@haylu8198
@haylu8198 2 жыл бұрын
ሰላም ለአገራችን ያሳዝናል በጣም
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 2 жыл бұрын
Yes 🙏🏾🇪🇹
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 жыл бұрын
ሰላም ለእናተ ይሁን
@teralemtm2134
@teralemtm2134 2 жыл бұрын
አሜን የሁላችንም ሰላም ይብዛልን
@Samirah-c7m
@Samirah-c7m 6 ай бұрын
😭አይይይይ😢😢😢😢
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
ግን እደት እህት እደዝህ ክፉይሁናል አይ አሁንስ ማንን እንመን 😥😥
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
ቱርክ ነውዴ የሠራችሁት ክክክ ቱርክ ሬስቶራንት እመጣለሁ በቃ ልጁ ሲያምር ማሻ አላህ ክክክ ሀበሻየ ትለያላቹኮ
@shgsuzhhahsh9500
@shgsuzhhahsh9500 2 жыл бұрын
ምን አይነት እህት ነትህ
@madunahmadunah5555
@madunahmadunah5555 2 жыл бұрын
Betami asitemare naw bezi zemani mani litamen naw tada
@sarafkr2768
@sarafkr2768 2 жыл бұрын
ከባዲ ነዉ😭😭😭😭😭
@mistramita5146
@mistramita5146 2 жыл бұрын
Wow Lik nh
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 2 жыл бұрын
selfishness is sin poor girl😭☝🏾☝🏾⚖️✝️
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 2 жыл бұрын
የተረገመች እህት
@abdlamhmed9476
@abdlamhmed9476 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ማንይታመንይሆን የአላህ
@huluagergelaye1341
@huluagergelaye1341 2 жыл бұрын
"ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው" የተባለውን ነገር የሚገልጽ ነው፡፡
@tigestnigussie2705
@tigestnigussie2705 2 жыл бұрын
Wowwwww teru timert😍😍👍👍
@ambesajrsemere723
@ambesajrsemere723 2 жыл бұрын
13፡28,,,,,የኣብርሃም ኣፎርቂ የስልክሽን መጠርያ ትርጉሙ ልንገርሽ ኡፍፍፍፍ " ዓዲ ተርሓቐ ተተፈላለና ኣብ መዓሙቕ ስምዒት ብሓንሳብ ኣለና,,,," / ኣገሩ ቢርቅ ብንለያይም በጥልቀት ስሜት ኣብረን ኣለን። ሙከራ ነው ኣቦ ክክክክ
@mekonneny30
@mekonneny30 2 жыл бұрын
አይ የመጨረሻ ው ዘመን ማነው ሚታመን????
@emebetatnafu....5004
@emebetatnafu....5004 2 жыл бұрын
በስምአም በዚህ ዘመን ማን ይታመናል
@muluemebetbiru5408
@muluemebetbiru5408 2 жыл бұрын
Betam tiru new bezihu ketilubet
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 2 жыл бұрын
ይህነገር ግን አልተደገመም
@naanneetyoutube4013
@naanneetyoutube4013 2 жыл бұрын
Enem be guwadagnaye dersobignal set guwadagna ayasfeligm ihe wushat bihonim set guwadagnaye qamitagnalech abren belten tetiten😭
@tetinakelemeworq9118
@tetinakelemeworq9118 2 жыл бұрын
Yen hiwote tarek be diram metaha Lenate diram Len demo unatenga hiwote
@tersittefera2498
@tersittefera2498 2 жыл бұрын
Wey gudi betam yasazinal ewnet hulachen bete eres wedadi sewochi alu fetari yitebken enji
@HanaHana-ll1td
@HanaHana-ll1td Жыл бұрын
❤❤❤❤
@thhbsaloom5894
@thhbsaloom5894 Жыл бұрын
አይ እድሌ እኔኮ ለእህቴ ኖ የምልከው😢😢
@SurprisedChowChow-si6jk
@SurprisedChowChow-si6jk 9 ай бұрын
እረ ለናትሽ ላኪ የኔ ዉዲ
@hawa7349
@hawa7349 2 жыл бұрын
አሲተማሬ ትምርትነዉ🥺🥺🥺
@mesijesusjesus3542
@mesijesusjesus3542 2 жыл бұрын
Woyen Arabi hagari Ehitoche terifu dikame becha nani menatarifow ማንንም አትመኑ በጣም ያማል
@disccell5888
@disccell5888 2 жыл бұрын
አዳዴ፣እደዚ፣ያለክፉት፣ሳይ፣እኳንም፣እህት፣አልኖረኝ፣እላለው
@thomastenes949
@thomastenes949 2 жыл бұрын
English plz i think the good news
@mekiilove8860
@mekiilove8860 2 жыл бұрын
💔💔እኔም
@zaboraa32
@zaboraa32 2 жыл бұрын
አይይ የሴት ጎደኝ እሾህህህህህህህ
@አላህከሪም-ሠ2ጸ
@አላህከሪም-ሠ2ጸ 2 жыл бұрын
ግንምንተማራቹሁ ከዝህ
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 6 ай бұрын
ፊልም እያየ እዴኔ ኮሜት የሚነብ😅
@Sabit33
@Sabit33 2 жыл бұрын
አይ የማዳም ቅመም በስንቱ እንጮቆናለን
@SuJd-g7z
@SuJd-g7z 2 ай бұрын
💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭
@mhmh7628
@mhmh7628 Жыл бұрын
😥😥😥
@ZarwaaWaaa
@ZarwaaWaaa Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigestemengestu6199
@tigestemengestu6199 2 жыл бұрын
😭😭🙏🙏🙏
@ZarwaaWaaa
@ZarwaaWaaa Жыл бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@aliaali5836
@aliaali5836 2 жыл бұрын
Alaayehutim. Gin ihititow min agebbat? Balege.
@yeshibiratu6484
@yeshibiratu6484 2 жыл бұрын
Yezi zemen ehtoch ke kinat yawtaln
@ZarwaaWaaa
@ZarwaaWaaa Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@assa6926
@assa6926 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@ኅላዌ
@ኅላዌ 2 жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
የሀረብ ሀገር፡ገንዘብ፡መቼነው፡የሚያዘው ሁሉም፡ይበላዋል፡እቷ ገንዘቡን ሂይዎቱን፡አበላሸች
@almaztolla4677
@almaztolla4677 2 жыл бұрын
😚😚😚😚
@asterkasahun4684
@asterkasahun4684 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@asssmariymkeshtikeshti2734
@asssmariymkeshtikeshti2734 2 жыл бұрын
🥺🥺🥺😭😭😭💔💔
@ኡሙመስኡድልጅንናፍቂ
@ኡሙመስኡድልጅንናፍቂ 2 жыл бұрын
መጨርሻውን አታሳጥሩት
@tomasaba5142
@tomasaba5142 2 жыл бұрын
Agarachini,dinatino,iull,chgri,miwodutini,yasaxalle,,😧😦😦👍
@useruserr6099
@useruserr6099 2 жыл бұрын
እሴቶች ብሶባቸዋል የሰዉ ባል በመቀማት ተጠምደዋል ቱቱ
@timatalakiyuotube360
@timatalakiyuotube360 2 жыл бұрын
Sedaten sel mayaweku naw yegna kaze bsekay ymenagagnaw gazab kaza bkalal ymegan yemaselachawale
@ZarwaaWaaa
@ZarwaaWaaa Жыл бұрын
😊😊😊🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉😊😊
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 2 жыл бұрын
ምናነት፣ፍጣጣ ናት የተርገሙ
@የሸዋደራልጅ
@የሸዋደራልጅ 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@monazobra3389
@monazobra3389 2 жыл бұрын
😭😭😭💔💔
@tagazetch1864
@tagazetch1864 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@HhDd-cf3zh
@HhDd-cf3zh Жыл бұрын
FbC
@abyelove2446
@abyelove2446 2 жыл бұрын
የሌለ ድራማ አትስሩ ኮልኮሌዎች።
@SurprisedChowChow-si6jk
@SurprisedChowChow-si6jk 9 ай бұрын
በደብ አለ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 2 жыл бұрын
እርዕሱ ሌላ ድራማው ሌላ ክክክ
@MadinaAhmad-o2t
@MadinaAhmad-o2t Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅
@abebechabeje7388
@abebechabeje7388 2 жыл бұрын
አለባበሳቹህ ምንም አያምርም
@timatalakiyuotube360
@timatalakiyuotube360 2 жыл бұрын
Ay yagna nagar
@Powerof7
@Powerof7 2 жыл бұрын
ጅሎች
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,6 МЛН
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 100 МЛН
ዝነጣው ቀረ ልብሴ አልቆ መሳቀቅ ጀመርኩ
53:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 258 М.
ሰበር ዜና | ፋኖ | Ethiopian news 23 November 2024
14:40
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,6 МЛН