😥🇪🇹ይህ video እኛ ሀበሾችን በሙሉ አስቆጥቶናል

  Рет қаралды 4,021

Mustafa ሙስጠፋ Tube ትዩብ

Mustafa ሙስጠፋ Tube ትዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 42
@wardatube3623
@wardatube3623 2 жыл бұрын
ደስ ይበልህ! እውነተኛ ለውጥ በፈተናና በችግር የተሞላ ነው፤ ከንብ ማር መውሰድ የሚፈልግ ሰው ንድፊያዋን መታገስ አለበት። ወዳጄ ነገሮች ከባድ ሲሆኑ ብታዝን፣ ብታማርር ወይ ራስህን ብትጎዳ ምንም አትፈጥርም! በፈተና ደስ ይበልህ ምክንያቱም ጠንካሮች ናቸው የሚፈተኑት!
@tube-vf1pu
@tube-vf1pu 2 жыл бұрын
👉🏼📚ከሁሉም በፊት ተዉሒድ ይቀድማል ከዛም ቀጥሎ ሶላት እያለ ይቀጥላል እናም ኢሥላማዊ ጥያቄና መልሥ ፈትዋ በተከታታይ ይለቀቃል በነፃ እዉቀትን ይማሩ ወደቻናሌ ይቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ📖📖🌹ጎራበሉ
@ቢንትአብዱነኝ
@ቢንትአብዱነኝ 2 жыл бұрын
አህለን ሙስጠፋ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አላህ በሰላም ሀገራችን ያስገባን
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 2 жыл бұрын
አላህ ካለችበት ጭቅ ያውጣት
@امينهاحمد-ف6ظ
@امينهاحمد-ف6ظ 2 жыл бұрын
አሚንንንን ወድም ያረብ በቃይበለንስደት
@umusumeyatube2486
@umusumeyatube2486 2 жыл бұрын
Ahaleeeen wendime mustefa
@saaaasss2137
@saaaasss2137 2 жыл бұрын
በትክክል ሙሰጤ አረቦችን መፍራት አያሰፈለግም እኔማ አልፈራቸውም እነሱ አንድ ሲናገሩኘ አሰር ነው የምመልሰው
@zamzamyimam3459
@zamzamyimam3459 2 жыл бұрын
ያአላህ አላህ ይድረሰላት አህለን ሙስጤ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን
@thufeekbirhanu305
@thufeekbirhanu305 2 жыл бұрын
በትክክል አላህ ሰላሙን በመላዉ አለም ያዉርድ
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 2 жыл бұрын
ሙስጠፋ ደህና ነህ በርታ
@ቅድሚያለተውሂድ-ቘ2ዸ
@ቅድሚያለተውሂድ-ቘ2ዸ 2 жыл бұрын
እኔስአልፈራትም በፊትነበርጂአሁን💪🌸
@sofi-Tube
@sofi-Tube 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላምናችሁልኝ በርቱልኝ ጥሩ ቆይታ ነበር አብሺሩ አላህ ይጠብቃችሁ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሰሳሰብ ይስጥልኝ ለሀገራችን ዱአ አዲርጉ አብሺሩ በጣም ነው የምታሳዝነው
@ፋጡማዩቱብቻናል
@ፋጡማዩቱብቻናል 2 жыл бұрын
ቆይ ሴትዮይቱ ለይቶብ ብር ብላ ነው ይመስለኛል ግን ልጂቱ ግን ታሳዝናለች ቋቋ ብታቅ መቀረፅ አልፈልግም ትላለች ግን ይቺ ደሞ ገና አዲስ ናት ጭራሽ ብር አኣሰጥሽም የምትለውማ ይገርማል
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ 2 жыл бұрын
አላህ ያግዛት ያረብ
@الحمداللهالكلحل-س2ه
@الحمداللهالكلحل-س2ه 2 жыл бұрын
ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@JuharaYasin-h3m
@JuharaYasin-h3m 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 жыл бұрын
🌹🌹👍👍
@zobidazobida1212
@zobidazobida1212 2 жыл бұрын
👏👏🤔🤔
@munatube7807
@munatube7807 2 жыл бұрын
አህለን ወደማችን
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 2 жыл бұрын
👀ኑ👉🏼ዐን አቢ ሁረይረተ ረዲየሏሁዐንሁ ባሥተላለፉት ሀዲሥ እዲህ አሉ 👉🏼 ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ👉🏼ያድሰዉ የሥልምናዉ ማማር አሉ የማይጠቅመዉን ነገር መተዉ ነዉ ሀዲሡን ቡኻሪና ሙሥሊም ዘግበዉታል 📖👈🏽 ሥለዚ የማይጠቅመንን ነገር ላይ ግዜችንን አናባክን እህቶቸ ኑ 👉🏼ፕሩፋይሌን ተጭናቹ የኪታብ ተፍሲሮችን ታገኛላቹ ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍሲር 📚
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 2 жыл бұрын
😥
@TUbe-dv6mw
@TUbe-dv6mw 2 жыл бұрын
አላህ ይርዳት
@qamarqamar9955
@qamarqamar9955 2 жыл бұрын
as.a.w.wo 🇪🇹🙏🏿🙋‍♀️
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን በመጫን
@qurrataaaayunsheksaabiri135
@qurrataaaayunsheksaabiri135 2 жыл бұрын
Misikin 😭😭😭
@الحمداللهالكلحل-س2ه
@الحمداللهالكلحل-س2ه 2 жыл бұрын
አህለን ሙስጠፋ
@roqualove502
@roqualove502 2 жыл бұрын
wl wr wb mademi tokko tokko garrima dhugaa ta us danda a yoo rakko keessa jiratesi rabbini keessa haa baasu
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb 2 жыл бұрын
አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ማ
@fafi6898
@fafi6898 2 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትልቁ እንደት ነህልኝ 🥰😘 እኔ የተረዳሁት ልጂቷ አድስ ሁና ይሆናል ብየ ነበር ግን ደግሞ ሴትዬዋ እንደ ልጀ ነሽ እያለቻት ነው ብቻ አላሁ አዒለም እንዳፏ ያድርግላት እውነት እንደ ልጇ ካየቻት ችግር የለውም ክፏም ገራምም አሉ
@___-lc4nz
@___-lc4nz 2 жыл бұрын
አዉቀዉነዉ የሚሆነዉ
@ሀዎወሎየዋዩቱብ
@ሀዎወሎየዋዩቱብ 2 жыл бұрын
አህለን ወንድም
@rahmara9910
@rahmara9910 2 жыл бұрын
እፍፍአሁንስ
@ኤክራምYouTube
@ኤክራምYouTube 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ውድያገሬልጆች አገራችንንሰላምያርግልን በቅንነትእየገባችሁ ሰብስክራይብ ማስታወቂያእዩልኝ ስውፕዳችሁ በፉቃዴኝነት
@OJjn-vk8zc
@OJjn-vk8zc 5 ай бұрын
ብው
@سميرهبنتيوسف
@سميرهبنتيوسف 2 жыл бұрын
በአረብኛ ሱሩላት
@hayatyemersalejie8861
@hayatyemersalejie8861 2 жыл бұрын
ደመርኩህ ሙስጤ ደምረኝ
@DealerTelecom-sr1lm
@DealerTelecom-sr1lm 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ 2 жыл бұрын
ምድነው ምን አለቻት አልገባኝም ለምን አቴጅም ሀገርሽ አለቻት አለድም አለች ለምን አለቻት ማማን እወዳለሁ ቤቢን እወዳለሁ አለቻት ታዲያ እኔ አልገባኝም ምን አልባት ዩቱብ እየሰራች ነው ሳይገባቹህ ምናልባት አዘባርቁ እኔ ልጅቱ ላይ ምንም አላየሁ ሸክልሀም የታገተችም አልመሰለችኝ ይሄ የራሴ አስተያየት ነው።
@Alhamdulilah-dt1gf
@Alhamdulilah-dt1gf 2 жыл бұрын
አይ አሁለት ሌላ ቪድዮ ላይ አበላሻለሁ አጠጣሻለሁ ምኝታ ክላስ እሰጥሻለሁ እንደ ልጀ አይሻለሁ ግን ደመወዝ አልከፍልሽም ብላ የሆነ ቪድዮ ለቃ ነበር ለዛ ነው ድምፅ ሁኗት የሚሉት ።።።።
@hayattube8821
@hayattube8821 2 жыл бұрын
➽, ጥሩ ነገር ላይ ሳትኖር ስትቀር ወደ ጥሩ ነገር ጎትቶ የሚወስድህን ጓደኛ አድርገህ ያዝ! 🌸🌸🌸 ፕሩፍይሌን ተጭነው ጎራ ይበሉ ቁራአን ሀድስ ይማሩበታል🌹
@ሩቅያየሜጢዋ
@ሩቅያየሜጢዋ 2 жыл бұрын
ቀርባ የቀልድ ነው ተብሏል
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 30 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 14 МЛН
ኢትዮ ብሪክስና የግብጾቹ ለቅሶ
2:31:49
Kings of Abbay (KoA)
Рет қаралды 49 М.
መብሩ በምለዉ ተሞሼሪን ሙሉ video🌹
6:19
Mustafa ሙስጠፋ Tube ትዩብ
Рет қаралды 49 М.