KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🚀 ምግብ እየሰራን ሀይሚ ተቃጠለች
44:56
የቡቡው አፈቃሪዌች ለሀሚይ ያሰተላለፌት ሀሚን ተነቀሳት በትነሺው የተፁፈው ⓑ🌹ⓗ🤭🤫👂👈
11:36
It works #beatbox #tiktok
00:34
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
To Brawl AND BEYOND!
00:51
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
01:12
😭👈ይህወ ድሰ አላችወ በመለያየታቸው ዛሪሰ እወነትነወ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭👈
Рет қаралды 6,050
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 15 М.
Sis ሲስ ይቱብ youtube
Күн бұрын
Пікірлер: 394
@ኩሉድሕሪኣደዋይይፈትወኪእ
20 күн бұрын
አንቺ ደሞ አታልቅስብን ሆ😮😜 prank ነው አለቀ ትምርቲ አለው ተማሩበት ነጋ ፋ በለው ይመጣሉ ጨረቃውቼ የኔ ምርጦችⒽ👸🤴Ⓑ💜💪
@MekdesPetros-t1u
20 күн бұрын
😂😂
@SeadaYimer-i5y
20 күн бұрын
@@ኩሉድሕሪኣደዋይይፈትወኪእ ማመን አቀቓተኝ
@ሀዩነኝ-ቨ4ተ
20 күн бұрын
@@ኩሉድሕሪኣደዋይይፈትወኪእ 😁😁😁😁😁🏃
@ኩሉድሕሪኣደዋይይፈትወኪእ
20 күн бұрын
@@ሀዩነኝ-ቨ4ተ አምልጪ የኔ🤣😆😆😆
@bedrianesru6973
20 күн бұрын
እኮ ሀይሚ ቅመም እኮ ናት😂😂 በብሩክ አትደራደርም
@amethiopiaethiopia8098
20 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ማርያምን 😢😢😢 ይሄ ሁሉ እሷ ባመጣችው መዘዝ ነው ቡራዬ የኔ የዋህ አይዞህ እመቤቴን በጣም ነው ያሳዘነኝ
@DfghXcbh
20 күн бұрын
አይዞሽ ነገ በደስታ ይመጣሉ ሀይሚ ፍቅር ይዛት ሣይሆን የሡን ማንነት እዴትም እደሚፈልጋት ለማሣየት ነው ሠሞኑን የብሩክን ማንነት እረሥታችሁ ብሩኬን በስድብ ወረዳችሁበት አይዛችሁ ነገ በደስታ ይመጣሉ❤❤
@BirukanTessema
20 күн бұрын
አይዞሽ ውዴ ነገ ደስበሚል ነገር ይመጡልናል መቸም ተስፍ አንቆርጥም
@BbHh-um3zn
20 күн бұрын
አይዞሽ መቸም አይለያዩም ነገ በይቅርታ ይመጣሉ የኔ ምርጦች 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SeadaYimer-i5y
20 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭
@AsdAsd-sz1qg
20 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@Ithopiya-t3g
20 күн бұрын
አይዞሽ መቸም አይለያዩ ነገ በሰላም ይመጣሉ አች እራስሽን ጠብቂ ፈጣሪየ ሆይ 😢😢😢❤
@Abtube2112
20 күн бұрын
መቸም ኣይለያዩም bh❤ለራሳቹ ተስፋ ቆርጣቹ ለላሎቹ ተስፋ ኣታስቆርጡ ሃይምየ ለፍፁም ኣታፈቅረውም ኣታውቋትም ማለት ነው ሀይምየ ጅግና ናት ነገ ይጨረሻል ተረጋግዑ ኣትስደቧት
@EyHd-n8p
20 күн бұрын
መቸም ተሰፋ አልቆርጥም ግን በጣም አዝኛለዉ አታልቅሺ ዉደ ሁሉም ይሰተካከላል😢😢😢😢😢
@KsaSaidi-x8z
20 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@betelihembayou4174
20 күн бұрын
እባክሸ ማሬ አታልቅሸ በሰሰዉ ሀገር ይታረቃሉ።
@medhinzerama3618
20 күн бұрын
አይዞሽ ሲስ እኔም ተረብሻለሁ ግን ተስፋ አትቁረጭ እሷ እልክ ስለያዛት ነው እጅ ፍፁምን መቼም አታፈቅረው ብሩክና ፍፁም ጓደኛሞች ስለሆኑ ሀይሚ እነሱን አታለያይም ፈተና ነው እግዚአብሔር አንድ ያረገውን ማንም አይለየውም አይዞሽ እህቴ ሰው ሀገር ነሽ እራስሽን ጠብቂ
@ShdSj-fx5ld
20 күн бұрын
አየዛሸ የኔ እህት ይታረቃሉ አታልቀሸ😢😢😢😢😢😢
@Miruu-t2s
20 күн бұрын
Ayzok brother insha'Allah yalfal hulum nager la keyrinuw ayzosh abshiri wude eshi sistuu 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@bedrianesru6973
20 күн бұрын
የኔ ቆጆ አታልቅሺ እኔም ክሎሮክስ በፍሪጂ ጨምራለሁ ፕራክ ነው ሀይሚ ኢዛት ነው
@SiseySisey-nv1ry
19 күн бұрын
የኔማር እፎወ
@sikosilo6101
20 күн бұрын
አይዞሽ እኔም ልጁ በጣም ነው ያሳዘነኝ ሁሉም ነገር በሱ ላይ ይከብዳል ብቻ መልካም ነገር ይግጠመው ምርጥልጅ ነው እሷ ግን ብዙ ጊዜ አይቻታለሁ ለሱ ክብር እሚባል የላትም መረሻውንመልካም ያርገው
@HGgg-z3g
20 күн бұрын
እውነት ብለሻል ቡራዬ የኔ የዋህ አጀቴን በላው
@ሙሉደምሴ
20 күн бұрын
ዝምበይነገባድሢመጡታፍሪለሽእናቡጣምሥለምትወደዉነዉይህንንፕራክየምትሠራዉእመኚነገበፍቅርይመጣሉ
@sikosilo6101
20 күн бұрын
@@ሙሉደምሴምን ያሳፍረኛል አልተሳደብኩ መልካሙን ይግጠመው ስላልኩ ወይንስ አታከብረውም በማለቴ ከሆነ ስላየኋትነው ሌላ አላልኩም አብሽሪ አስቤ ነው የፃፍኩት ያየሁትን ነው የፃፍኩ ገባሽ
@YatafachSaw
20 күн бұрын
አይዞሽ ሲስ ኧረ እኔንም አሰለቀስሽኝ
@ኩሉድሕሪኣደዋይይፈትወኪእ
20 күн бұрын
@@sikosilo6101ምነው እምታይው ስለምተከብረው ስለምታስበሉ አይደል እንዴ አደእናት እንደ ወድመቻ ነው እማያት የለው 😎
@WudneshMedhin-g7d
20 күн бұрын
ቆይ እይህት አብሪሽ እና ሩታ ተለያዩ ለምንድነው ከነሱ መማር አቀታችሁ ስንት ነገር ሆኖ ዛሬ በዚ ደረሱ 💪💪🥰🥰🥰 ሃይም ፍራንክ እያረገቺናዉ ምክንያት መስላ ማገይነት አለባት ለዛናዉ ናጌ አበሮን ይመጣል ሁለም እሽ 🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@SudaniSala
20 күн бұрын
ዬኔቆጆ አታልቅሽ እሠዉሐገርነዉ ያለሽዉ እባክሽ እራሥሽን ጠብቂ ሀይሚ ፕራክ እያረገችነዉ እሽ እባክሽ አታልቅሽ
@ዲናረይ
20 күн бұрын
ኣረ ሲስዮ በጭራሽ ኣታልቅሺ እህቴ ሃይሚ ፕራንክ ነው እየሰራች ያለችው ፈጣሪ ኣያደርገውም ብድር ነው እየመለሰች ያለችው ተረጋጉ ፕሊዝ🔥❤🙏
@umuruman9883
20 күн бұрын
ተረጋጊ አይዙሽ ማሬ ኣይላያ ይም አይዞን አብሺሪ ለመልካም ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LelaJimaa
20 күн бұрын
ውልይ እኔ ስራ ማስራት አቂቶኛል የምር ሃይምዬ አባክሽ ለኛ አስብ የኔ ቆንጆ 😭😭😭😭😭
@AlemneshAsfaw-r8r
20 күн бұрын
ፕራንክ ነው ትላለች ነገ መታ ደግሞ ፍቅር እንድ አይደለም ብላ ትሰክሳለች አንች አታልቅሽ በሰው ደስታ የምደሰት ሰው ሁለም ይጎዳል አይዞሽ እሷ እውነት በሳምንት የምትቀየር ከሆነች ነገም አትሆንም እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የምሆነው ግን ፕራንክ ነው ትላለች አይዞሽ sis
@zainabazainaba1936
20 күн бұрын
እኔም ትስፋ ቆርጫለሁ ወላሂ በጣም አዝኛለሁ በጣም በጣም በጣም ያማል በጣም እፍፍፍ በጣም ያማል በጣም በጣም
@ሀዩነኝ-ቨ4ተ
20 күн бұрын
የተመሰገነ በሉ ላልሺዉ አልሃምዱሊላህ በዚ ሰላለቀ ነገ በደስታ ይመጣሉ B,H,F,S😂😂😂😂😂😂 ምሽቱ ሰላም ነው በሚለው ለማነኛውም አታልቅሺ የሰደተ እህቶ ነሽ 👈
@Fatuma-g3x
20 күн бұрын
ያርገዉ ምቀኞችብዙም አትደሰቱ ነገሌላቀነዉ😅😅😅😅😅😅
@ራህማ-ከ3ጠ
20 күн бұрын
የኔእህትእሥቲልብሺንሥጭኝ ኮሜትሺንአየወለሁበየቦታው እናየደነገጥሺአይመሥለኝም እኔኮብቻየንማውራትጀምሬአለሁ የጤናየነገርያሣሥባል😢😂
@ኩሉድሕሪኣደዋይይፈትወኪእ
20 күн бұрын
Ⓗ💪👸😜ብሩኬ ብሳዝነኝም😢
@ሀዩነኝ-ቨ4ተ
20 күн бұрын
@ራህማ-ከ3ጠ አብሽሪ ወዴ በደብ ለተመከታቸዉ እኮ ሀይሚ አስነቅታለች ዛሬ 😁😁😁😁 ነገ ግን ቦይ
@ሀዩነኝ-ቨ4ተ
20 күн бұрын
@@ኩሉድሕሪኣደዋይይፈትወኪእ በመጨረሻም አሸነፈች 🐅🐅🐅💪💪💪💪
@RekeaMohamed
20 күн бұрын
አይዞሽየኔውድ😢😢😢😢😢😢😢😢
@NunuSeid-c2e
20 күн бұрын
😊አታልቅሽ የኔእህት አላህ ያለው ነው የሚሆነው
@HGgg-z3g
20 күн бұрын
አይሆንም አይለያዩም ፈጣሪ ሆይ ውሸት ነው በለኝ ሲስ የኔ ተስፋ ሰጪ አቺም ተስፋ ቆረጥሽ እኔ አልቻልኩም እራሴን አመመኝ ቡራ የኔ የዋህ ጭራሽ አንገትህን እድደፋ አልፈልግም የኔ ጨዋ ወድም መልካምነትህ ነው ነዚህ ያደረሰህ ምን ላርግህ ግን አይሆንም ጭራሽ
@SiseySisey-nv1ry
20 күн бұрын
ዛሬ ከበድኝ ወዲዬ የምር😢
@SSenaytgonderwa
20 күн бұрын
ፕራክነው
@zawda3648
20 күн бұрын
አረ አታልቅሽ የኔ ውድ እህቴ❤😢😢
@NuritMohamed-wt1du
20 күн бұрын
ሲስዬ። የኔውድ።እይዞሽ ይታረቃሉ። ቡሩኬ ግን አልቅሶ 😢😢አስለቀስኝ😢😢። ይዘቅዝቃትና አድት የሀይሚ እድናቂ ተብየ። ፎቶውን ዘቅዝቃው ነበር። ዛሬ💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
@ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ
20 күн бұрын
መችምአይለያዩም ከጥፋቱእድማርፈልጋነዉ የሰራዉስራ ልቦን ስለሰበረዉ ነዉ🥺
@EyHhe-k5c
20 күн бұрын
መቸም አይለያዩ መቸም ተስፋ አንቆርጥም ሲስ ተረጋጊ እናም ከፍቶኛል ግን አይለያዩም
@nigesttadesse4985
20 күн бұрын
ሃይሚ ሁላችንም ቅሰም ሰበረች ሃይሚ ብዙ ሰው ልብ ሰበረች አዘን ባት በፍትም ሃይሚ እንደ ብሩኬ አትወደውም እሱ ግን መልካም አመለካከት ነው ያለው በጣም አዝነናል
@Masalachi-x8u
20 күн бұрын
አርርርርርርር በጠምምም ክብዶኝልልልል ገርርርር ገብኝ😢😢😢😢😢😢😭😭😭
@tamralechayele9076
20 күн бұрын
የኔህት አታልቅሽ ፕራንክነው ነገ ያልቃል አይዞሽ
@ErgoAbebe-n2y
20 күн бұрын
መቸም አይለያዩም😢😢😢😢
@HdgsvVsvvvs
20 күн бұрын
Sis ayizosh ine indi alqishe Alaqim yemir utube bexam new yasxelanyi gin kiristian tesfa ayiqorxim😢 Geta melkam new guys ayizuwachu ihem qan yalfal😢
@ሚሉ-ዐ6ጐ
20 күн бұрын
እረ አታልቅሺ ሀይሚ መቸም አታደርግው አይለያይም አይዞሽ❤
@FerhiwotTaddese
20 күн бұрын
ሲስ አታልቅሺ የሡከሆናች ይታረቃሉ
@RahmaHassen-qp4pf
20 күн бұрын
እማይሆነውን ሲሲየ😂😂 አይዞን ነገ ደሚያልቅ ይመስላል ጠብቂ ሀይሚ ናት መግቢያ የምሰራው ግምት ነው😊
@InfinixInfinix-y1e
20 күн бұрын
በጣም ያማልልል ኡፍፍፍፍ😢😢😢
@Freakebede
20 күн бұрын
Sisye yene wud ayzoshe atalkishi❤mechem ayleyaum b&h❤❤❤
@SiseySisey-nv1ry
20 күн бұрын
@@Freakebede 🤲👈
@fikirtegebremichael745
20 күн бұрын
በናትሽ አታልቅሽ የኔ እናት
@SiseySisey-nv1ry
20 күн бұрын
🙏👈
@addisethio7402
20 күн бұрын
ይመስለኛል በብሩክ ፕረንክ በጣም አዝናለች እና እሧም እልህ ውስጥ ገብታ እንጂ እውነተኛ ነገር አይመስለኝም
@DanasewHB2112
20 күн бұрын
ምን ይሻላል በማርያም ጨነቀን የኔ ውድ ሀይሚ እውነት ነው ዬኔ 😢😢💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ትክክል 😢😢
@KsaSaidi-x8z
20 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@مدينهمحمدالامين
20 күн бұрын
አብሺሪእንሸአላህአይለያዩምባላህፈቃድ😢😢
@AsdAsd-sz1qg
20 күн бұрын
እረ አታልቅሽ ውዴ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@addisethio7402
20 күн бұрын
አይዞሽ አታልቅሺ ... እነሱ ነገ ይታረቃሉ ግን ስራ ነው እያሉ የውሽት ድራማ አታበረታቱ ስንል ነበር። እነሱ እኮ እንደዚህ አይነት ፕራንክ አያስፈልግም ነበር
@ብሌንtube-r3q
20 күн бұрын
ማርያም እኔም ተስፋ መርጫለሁ 💔💔💔💔😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@JshdhjsjsGshsysjhs
20 күн бұрын
አህቴ ኣይታልቅሽ ውደ😭👏👏👏👏
@zenebuasfaw3804
20 күн бұрын
ወይ ፍክች ሲሱ ኮሜት እሰጣለሁ እንጂ አላምንም ፕራክ ነዉ እናያለን አይዞሽ ሲሱዬ ተይ ዉዴ ተረጋጊ አንድ ላይ ይመጣሉ እኔ የሚገርመኝ ፍቅር ቀልድ ነዉ እንዴ ወቸ ጉድ እሯ ተይ ተይ ዉዴ❤❤❤❤❤❤
@SiseySisey-nv1ry
20 күн бұрын
@@zenebuasfaw3804 የዛሬወ ከበድኝ አላቅም
@JshdhjsjsGshsysjhs
20 күн бұрын
ወይኔ አረሀይሚ ብማራያም በራየ ኣይዞሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@RahmaalAbb
20 күн бұрын
አረ አታልቅሽ ነገሩ በጣም ይከብዳል ግን ለማስተማር ይሖናል 😂😂😂😂😂😂
@WeletAwe
20 күн бұрын
አር ሀያሜን ምከሮት በማርያም ውያ በጣም አመመኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢አር ተያ እንደሱ እታውሬ
@muntehaumermohammed7075
20 күн бұрын
Hime konjo smart etemamenebatalehu ataderegewem. 🙏🙏🙏
@AsmaAsma-f8b1l
20 күн бұрын
እግዚአብሄርን ቡርክ በጣምነው አንጀቶን የበላም በዚህልክሀሚ ታይ እሠቢለት በማርያም😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
@MekdesPetros-t1u
20 күн бұрын
😂😂
@אלעדמסלה-ת3ו
20 күн бұрын
አልቀስሽ አስለቀሽኝ😢😢😢😢😢
@nigesttadesse4985
20 күн бұрын
አታልቂሽ የሄ እንባ ዋጋ ያስከፍላል
@SarahSarah-x1k
20 күн бұрын
አይዛሽየኔወርቅአያረጉትም
@NdbVdnd
20 күн бұрын
አይዞዝእህትአታልቅሽይታረቃሉኢንሻአላህ❤❤❤
@Meron374
20 күн бұрын
እረ ባክሽ እስዋ እየተበቀለቻቸው ነው እንጅ ፋቅር አልያዛትም ውሸት ነው ይታረቃሉ
@SiseySisey-nv1ry
14 күн бұрын
አለፈ ተመሰገን
@zenashe
20 күн бұрын
አይለያዪም አይዞሽ እህቴ
@EnatEth
20 күн бұрын
የኔ ቆንጆ አታልቅሺ እነሱ ይታረቃሉ ሐይሚ ተሸውዳ ነው
@Brikuf
20 күн бұрын
የኔ ውድ አንቺ ግን ተረጋጊ ❤❤❤❤❤❤
@JshdhjsjsGshsysjhs
20 күн бұрын
አረ ኣይታልቅሽ የኔናታ👏👏👏👏
@maysrawashdeh1482
20 күн бұрын
ጌታን መቼም አይለያዩም
@muminamumina4108
20 күн бұрын
እኔምአልቅሻለሁ ወላሒ😢😢😢😢
@ShdSj-fx5ld
20 күн бұрын
ተረጋጊ እንዴ ተብሎ ነዉ ሀይሚኮ ቡዙነገር ታቃለይ የቡራን ወድም እንዴት ታፈቀራለይ ይህ ሃጣት ነዉ ይታረቃሉ አተስቢ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@Brikuf
20 күн бұрын
ተረጋጊ የኔ wood ሁላችንም ሳይካን ቀርቶ አይደለም ሙዴ በተለይ ኮምፒዩተርስ እንዳይኖረው ያደረገችው ለምን ሰራሁት ብሎ እድሜ ልኩን እንደጸጸት ነው ያረገችው 🤒🤒
@ZinetM-m5z
20 күн бұрын
😅 እባክሽ ፕራክነው አንች ደሞ ተስፋ አትቁረጭ ነገ ይመጡልሻል
@Zebeder
20 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭ሰሰየተየወ
@henaborena9150
20 күн бұрын
ወይኔ በመድኃኒአለም ከባድ ነዉ በእዉነት እንባየን መቆጣጠር ነዉ ያቃተኝ እኔ እሚያሳዝነኝ ብሩክ ነዉ በየዋሕነቱ ጭራሽ ሚድያ እንድያስጠላዉ ድጋሚ ስራ እንዳይሰራ ነዉ ያደረገችዉ እፍፍፍፍፍ አይዞሽ ሲስ አታልቅሽ እግዚአብሔር መልካም ነዉ ነገ ሌላ ቀን ነዉ አይታወቅም ሊያስታርቋቸዉ ይችላሉ ወንድሞቿ ግን ሀይሚ ምኗም አልገባኝ እንደት እንደዚህ ሊሆን ይችላል የፍጹምና የብሩክን ጓደኝነት ሳይቀር ነዉ የተበላሸዉ😢😢😢
@SiseySisey-nv1ry
20 күн бұрын
🙏👈
@KsaKsa-t8g
20 күн бұрын
ሶሱየ እኔ እንዳሰብኩት ከሆን እኔ የተሰማኝን ሰሜት የሰማዋ በላ አሰባ መሰለኝ 😢😢😢😢እንጅ ሀይሚ በሱ አትጨከንም😢😢😢😢😢
@MereMere-h5c
20 күн бұрын
እፍፍፍ አሁንስ ደከመኝ😢💔😭
@hshjsjhshsjja7490
20 күн бұрын
በጣም😢😢😢😢😢😢
@yasewchu
20 күн бұрын
ዛሬስ አልቻለችም የምር አስለቀሰኝ😢😢😢
@mimifeleke7422
20 күн бұрын
Ere teregagi awuqa endi mar feliga new lijitu bilix nechi gin bexam cekang nechi bezih dereja prank yasixelal
@JshdhjsjsGshsysjhs
20 күн бұрын
ኣይዞሽ የኔውድ የኔናታ 😥😥😥😥👏👏👏👏👏👏
@ሰላምቱዬብ-ኰ9ኘ
20 күн бұрын
አይዞሽ ዉድ💞b&h💞😭
@BpiXgp
20 күн бұрын
እረሀይሜ ብራክእደሁነ እናቃለን በቃበሏት😢
@MehubaHeyru
20 күн бұрын
❤❤❤❤😂አሚን
@Masalachi-x8u
20 күн бұрын
አርርርርርርር በጠምምም አስዘነኝ ብርኬኬ አለቀስስስ ወይኔኔኔኔኔ እውነት ለሆነ በጠም ይክብደልልልል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭💪💪👌✅
@skymobail2562
20 күн бұрын
Zaree bexam new yee kefanyi 😢😢
@ቀንበጥጋልምኾኒ
20 күн бұрын
አይዛሽ ወደ😢😢
@SiseySisey-nv1ry
19 күн бұрын
🙏👈
@በለጡTube2345
20 күн бұрын
ኧረ አልተለያዩም ተረጋግ እህቴ ለማስተማር ፈልገውነው😢
@FggRy-x2n
20 күн бұрын
አይዞሽ ፕራንክ ነው እየተበቀለይው ነው
@TADELECHWORABA
20 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢
@biritukn9446
20 күн бұрын
Ayizosh yitarekalu nege❤❤❤❤
@KidistY-b1i
20 күн бұрын
እኔም ተስፋ ቆርጨ አለሁ ካሁንቦሀላ😭😭
@JshdhjsjsGshsysjhs
20 күн бұрын
ሱስየ ኣዞሽ ❤😢😢😢😢😢😢😢
@FdSad-he2bn
20 күн бұрын
No No 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@SasddGaddd-bh2xk
20 күн бұрын
ተረጋጊዉደብራክነዉ😢😢😢😢
@SSenaytgonderwa
20 күн бұрын
ስራነው ይስሩ የኔ ጨረቃዎች❤💪💪💪💪💪💪
@Hafaizah
20 күн бұрын
ወለሂ እኔም አልቅሼ ልሞት ነው😢😢😢የኔ ውድ አይዝሽ 😢😢
@אלעדמסלה-ת3ו
20 күн бұрын
ብሩክ በጣም የዋህ ነው እሴት ልጅ አደራ አትሰጥም እኔ እንደ ብሩክ የተቀማ ሰው እኔ አቃለሁ😢😢😢
@JshdhjsjsGshsysjhs
20 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሃመምናክ 😭😭😭😭😭
@meheratmatiyose6541
20 күн бұрын
😢😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@rozaRoza-r2j
20 күн бұрын
እልህ ይዛት ነው ታቃላቹ ሀይሚ ህልህኛናት አይዞሽ ኢታረቃሉ😭😭😭😭
@fikirtegebremichael745
20 күн бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው የምትናገሬው
@samritube645
20 күн бұрын
*በጹም አይሆንም መቼም ተስፋ አንቆርጥም ብሩኬ አይዞህ ቅመምዋዮን እና ብሩኬን የምትወዱ ብቻ ወደቻናሌ ጎራ በሉ*
@ሂወትሀዘንከደስታ
20 күн бұрын
ፕራክ ነው ተይ ሲስ እዳዉም ከፍቶኛል😢 ተረጋጊ
@KhadejaMahmmad-dk8de
20 күн бұрын
❤❤B❤H❤💔💔💔
@NeimaAwoke
20 күн бұрын
ሲስየኔውድ አልቅሰሽአሰለቀሽኝ አብሽር ተስፋአንቆርጥም
44:56
🚀 ምግብ እየሰራን ሀይሚ ተቃጠለች
Miftah Key
Рет қаралды 20 М.
11:36
የቡቡው አፈቃሪዌች ለሀሚይ ያሰተላለፌት ሀሚን ተነቀሳት በትነሺው የተፁፈው ⓑ🌹ⓗ🤭🤫👂👈
Sis ሲስ ይቱብ youtube
Рет қаралды 4,7 М.
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН
11:16
ቡራ የተከድነ ማር ጥሎው የተከፈተ ዝብ የውርርው ይበላል ብላችው የምታሰቡ ሴቶች 🤮 ⓑ🌹ⓗ👈
Sis ሲስ ይቱብ youtube
Рет қаралды 3,4 М.
13:43
ቀጥታ ከመርጦ:- የወሎ ፋኖ አመራሮች ምን አሉ? ለአማራ ህዝብ ይድረስልን ያሉት መልዕክት! ሻለቃ ድርሣን፣ ፋኖ በለጠ ሸጋው፣ ኮማንዶ ዮሴፍ (ጆሲ)...)
ጎርጎራ ቲቪ - Gorgora TV
Рет қаралды 6 М.
30:47
🦋የመጨረሻ ውሳኔዋን ነገረችው ብሩክ አለቀሰ😭
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 257 М.
23:01
አብርሽ እና ሩታ ተገናኙ. የሩታ ምላሽ😱😭
Dani Royal
Рет қаралды 213 М.
20:24
🌺እንዳገናኘኸኝ አለያየኝ ብሩክ ደነገጠ
Wina ዊና
Рет қаралды 248 М.
18:39
ከ ካሌብ ጋር አብረን መኖር ልንጀምር ነው😳//ኤፍሬም ከፋው🥹
Eden tube
Рет қаралды 44 М.
24:46
ለሰው ሞት አነሰው አለች አያቴ 😡😡 #ethiopianentertainment@Haymitube01 @BirukTube-• #ዮአዳን Ethio
fre Grace Family / ፍሬ ግሬስ ፋምሊ
Рет қаралды 35 М.
12:01
ሀሚና ቡቡወን መምሰል እጀይ መሆን አችሎው ምቀኛወላ ‼️👈
Sis ሲስ ይቱብ youtube
Рет қаралды 4,2 М.
12:45
🤔ውይሀይሚዬ አቃጥልሹው ቡቡዬ ነግሪህ ነበር 🤭👂👈
Sis ሲስ ይቱብ youtube
Рет қаралды 3,1 М.
18:02
🛑ሀይሚ ብሩክን ማመን ከበዳት😱||@Haymitube01 @BirukTube- @abgrace7318 @Rutagrace_r
Bela grace ቤላ ግሬስ
Рет қаралды 15 М.
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН