⚡️ይህ ነው የሆነው

  Рет қаралды 27,891

Elotube ኤሎ ቲዩብ

Elotube ኤሎ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 874
@JemilaTshome
@JemilaTshome 3 ай бұрын
በአላህ እና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካም ይናገር ወይም ዝም ይበል ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ አሽረፈል ኸልቅ አለይሂ ወሰላቱ ወሰላም 🎉🎉 እባካቹ ኮሜንተሮች መልካምን ነገር ቢሆንጅ አትፃፉ
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 3 ай бұрын
saw❤
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 ай бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsdFh-h8q
@AsdFh-h8q 3 ай бұрын
Sawsawsaw❤❤❤❤
@መህቡባጉራጌዋ
@መህቡባጉራጌዋ 3 ай бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤
@hassen093
@hassen093 3 ай бұрын
ዘለቀ❤❤❤ሄሉ
@Fikirita-e3o
@Fikirita-e3o 3 ай бұрын
ዊይና ለሰው ወሬ ቦታ አትስጡ እናተ ብቻ ሳይሆን በስሀቱ እኛንም ከፍቶን ነበር በእውነት ልቤ ነው የተሰበረው😢😢ግን ወደ ሗላ አትመለሱ በቃ😢😢😢 መጥፎ ኮሜት የምትፅፉ ሰወች እረፉ የሰው አይምሮ አትበረዙ በጥፎ ቃል ይሰብራል 🤲😢🙏🕊 😢😢😢😢🕊
@BraktMulti
@BraktMulti 3 ай бұрын
አይዞችሁ ጌታን ድሮም ቢሆን ውሸታምና አጭበርባሪ ሰውነው የሚወደው ህዝቤ ዊና& ኤላ& ቡራ ሁሉም ነገር ለበጎነው❤❤😢🎉
@የፍቅርዬfamilyነኝFmy
@የፍቅርዬfamilyነኝFmy 3 ай бұрын
ለወሬ ቦታ አትስጡ ዝም ያላነጃ ወጣ አል ረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አይታችሁም ማለፍ❤😢 ወንድ ልጅ ጠንካራ መሆን አለበት
@UunAd
@UunAd 3 ай бұрын
SAw❤❤❤❤
@ZenabAmn
@ZenabAmn 3 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤​@@UunAd
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 3 ай бұрын
ዊናየ ትግስትን ከአብርሽ ተማር ሚዲያ ከባዲነው።
@ስርካዲስንጋአቱ
@ስርካዲስንጋአቱ 3 ай бұрын
አዉ መልስ ለትንሽ ለትልቅ እሪ አትበሉ ቆፈጣናነትን ከአብርሽ ተማሩ
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube 3 ай бұрын
❤saw❤saw❤saw❤
@FdcJcxc
@FdcJcxc 3 ай бұрын
ማነዉእደኔ ዊና ያሳዘነዉ በማርያም ኡፍፍፍፍ ዊናየ አይዞህ 😢😢😢😢❤❤❤
@eteneshabay2956
@eteneshabay2956 3 ай бұрын
ማርክና ሄለን እኮ ሚድያ ላይ ቀርብው እሱ እሷን ፣እሷ እሱን እየተመሰጋገኑ ነው የታየው ። ግን የሌላ ኃይል እንዳለ ነው የሚያሳየው ። በዚያን ስአት ዊና ያሳየው ነገር አልነበረም ። ማርኬ የመጀመርያው አአ ስሄድ ጓደኞቹ ሊጠይቁት ሲሄዱ ለምን አብሯቸው አልሄደም ? ሄለን እኮ እውነተኛ አፍቃሪ ነች ። ሚድያ ላይ አቅፋ ስታባብለው ነበር ።በሁለቱ ምንም ቅሬታ አልነበረም ፣ቪድየው ይናገራል ።ሌላ እንዲለያዩ ያደረገ ኃይል አለ ።እነሱ እንዳልተጣሉ ቪድየው ምስክር ነው ። ሄለን እኮ ለማርክ ፍቅር ስትል የውጭ እድሏን የሰረዘች ጀግና ልጅ ነች ።አሁን አበባ የምትመስለው ቆንጆ ከስታ ነው የምትታየው ያለችው ።ምክንያቱም የማርኬ ፍቅር አላት ።አይዞሽ እግዚአብሔር የፍቅር አምላክ ስለሆነ ዳግም ትገናኛላቹህ ። ትምህርትሽ ላይ በርቺ ።
@Salamiye
@Salamiye 3 ай бұрын
አብሽሩ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ለሰው ነገር ጆሮ አትስጡ ሰዎች ብዙም ሊያወሩ ይችላሉ ጠንካራናትያስፈልጋል❤❤❤❤❤😢😢
@መታገስዋጋአለው-ወ6ደ
@መታገስዋጋአለው-ወ6ደ 3 ай бұрын
አይዟችሂ ድሮም እዉነተኛ ሰው አይወድም ሁሉም ያልፈል❤❤❤😢
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 3 ай бұрын
እርጋታችሁን ስወድላችሁ ነገሩችን ሁሉ ተረጋግታችሁ የምታስቡ እደዘበኑ ወጣት እንኳን አደላችሁ የኔ ምርጦች አይዟችሁ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ከጉናችሁ ይሁን ወይናዬ የኔ ወርቅ አተ ወርቅ ስለሆንህ ነው ፈተናህ የበዘው አይዞህ በርታ ወይ ደግሞ ላድ ሰሞን ወደ ገዳም ሄድና ሱባኤ ግባ ❤❤❤❤
@Rahma-vu7zm
@Rahma-vu7zm 3 ай бұрын
ዊና መልካም ልጂ ነው ለሱ ቃላት ያንሰኛል ሚደያ ብዙ ነገር ልትባሉ ትችላላችሁ ግን በሱም ልክ ብዙ ወዳጂ አላችሁ በርቱ ያለፈው አልፎ ወደፊት ጉዞ ወደ ደስታችሁ ተመለሱ
@ሩፈይዳ
@ሩፈይዳ 3 ай бұрын
ሰዉ ምን ይለል ብለህ ምትጨነቅ ከሆና ሁሌም የነሱ እስረኛ ሆነህ ትኖረለህ😢 አብሽሩ❤❤
@destakassa5969
@destakassa5969 3 ай бұрын
ወንድሞች አይዟችሁ እሽ ማንም ሰው ምንም ማለት ይችላል ግን መድሃኒያለም ክርስቶስ ልቦና ይስጣቸው እናንተ መልካም ሰወች ናችሁ የሰው ልጅ በፍቅር መኖር እስከተፈቀደለት ድረስ አብሮ ይኖራል ካልተፈቀደለት ቀን በላይ ማንም መኖር አይችልም :: በቃ እናንተ በጣም ምርጥ ልጆች ናችሁ 😊😊😊
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 3 ай бұрын
አብሺሩ አንዳንድ ስው እህ ካሉት ብዙ ያወራል እናተ ለሄሉ የሚገባትን ነው ያደረጋችሁት እደታላቅ ወድም ማለት ነው
@ተስፋነሽየጌታልጁ
@ተስፋነሽየጌታልጁ 3 ай бұрын
ውናዬ ጥሩ ምርጥ ልዩ ሰዉ ነዉ እባካችሁ ልጁን አታስጨንቁ ውናዬ ኑሩልኝኝኝኝኝኝ ጌታ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lailayoutube-v9p
@lailayoutube-v9p 3 ай бұрын
በጠም ነዉ ያሣዘናችሁኝ አይዞቹህ ለወሬ ቦታ አትሰጡ😢😢😢😢
@narty46
@narty46 3 ай бұрын
እኔ የምለዉ በቅድሚያ አላህ ይጠብቃችሁ ።ሢቀጥል ሠዉ ብዙ ያወራል ።ለሠዉ ወሬ ቦታ አትስጡ የኛ ሀገር ሠዉ ወደቀሲሉት ተሠበረ፣ሞተ ሢሉት ተቀበረ ነዉ ።እናንተ ደግሞ በጣም ሠዉ ናችሁ ።ዊና አሁንም ከጎኑ ሠዉ ያሥፈልገዋል ።ሥማችሁ ባልሆነ ቦታ ቢነሣም ለጓደኛችሁ የከፈላችሁት ዉለታ ሥለሆነ ምንም አይሠማችሁ ።
@UunAd
@UunAd 3 ай бұрын
,ግን በለህ ያምትሠደቡ ሠዎች ምነርጉነዉ ምትለቻዉ እስቲ ታወቸዉ ሁሉም ያያ ራሡን ህወት እያኖራነዉ እነሱም ይኑሩበት😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ፀይሟአባቷንመሳይ
@ፀይሟአባቷንመሳይ 3 ай бұрын
ሰውኮ ያልበላውን ነው እሚያከው አብሽሩ አትስሙቸው
@hassen093
@hassen093 3 ай бұрын
ዘሌ❤❤ሄሉ
@HabibaAbdulla-r8k
@HabibaAbdulla-r8k 3 ай бұрын
መስላቹ አትገኙ እጂ ሰለ መባሉ አትጨነቁ አብሽር ወድምቺኤ❤❤❤❤❤❤
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 3 ай бұрын
ኣብሽርወድምይልፍ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍 👍👍👌👌❤❤❤❤😍😍
@KsaKk-hz9yh
@KsaKk-hz9yh 3 ай бұрын
አይዟችሁ ድሮም እዉነተኛ ሰው አይወድም ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@aishShagh
@aishShagh 3 ай бұрын
ወድሞቼ ሰውንለማሳመይ አይጠበቅባችሁም ዝበሏቸው ብላችሁበት ደስታችሁን እመኝላችዃለሁ❤❤❤❤❤
@ToybaT_qv9zo
@ToybaT_qv9zo 3 ай бұрын
አብሽር ወንድሞቸ ለሰው ቦታ አትስጡ ሰው ያልተፃፈውን ነው የሚያነበው እና እናንተ ለወሪ ቦታ የለንም በሏቸው ዊናየ የልጅ አዎቂ አብሽር ሑሉም ለበጎ ነው ❤❤❤❤❤ ሰው ግን ምን ሖኖነው ወይ ጉድ ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 3 ай бұрын
ዊናየ አንግትህን አትድፍ 💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኔ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ አነተኮ የብዙወች አስታራቂ የዋህ አስተዋይ ጨዋ ለሰው ክብር ያለህ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አና ቀና በል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hassen093
@hassen093 3 ай бұрын
አይዞህ ዊናዬ ወንድሜ❤❤
@SalmaRiy
@SalmaRiy 3 ай бұрын
አይዛችሁ ድሮም አስመስይ ስው ነው እምወደደው 😢😢😢አይ ስው ለምን ግን ክፉ መናገር አስፈለገ እባካችሁ ተቆጠብ😢😢
@VxmgLhkjii-vl1zv
@VxmgLhkjii-vl1zv 3 ай бұрын
ሁሉም አዋቂ እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ሰላማችሁ ይመልስላችሁ
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 3 ай бұрын
ዊናየ የኔ አባት አይዞህ ለሰው ወሬ ቦታ አትስጥ አይዞህ ወላሂ ነው የምልህ ከመቶ አምስት ወይም አስር ቢጠላችሁ አብዛኛው ከናት ጋነው እንወዳችዋለን እናከብራችዋለን አብሺሩ ዊናየ አብሺር አባቴ የማርክና የሄሉ መለያየት ሁላችሁንም በታትነ በጣም ያሳዝናል አላህ ሰላማችውን ሳቃችውን ይመልስላችሁ ዊናየ በጣም አዝኛለሁ አብሺር ዊናየ አትዘን አትተግስ የማያልከ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም አባ አይዞህ እፍፍፍፍ አሁንስ የት ልሄድ ያገሬ ልጆች ክፍ አይካችሁ
@Ufjdg-eh9xh
@Ufjdg-eh9xh 3 ай бұрын
ውይናዬ የኔ ጀግና የሠው ወሬ አትስማ ወድሜአተኮ ትልቅሰውነህ የኔምርጥ ወንድም በርታልኝ ስስቅ ማየት ነው የምፈልገው🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@keekiyaa
@keekiyaa 3 ай бұрын
የሁዋላ ከሌለ የለም የፊቱ ሚባል ነገር አለ ዊናዬ ያለፈው ነገር ትምርት ሊሰጠን እንጂ ሊፀፅተን ወይም አስሮ ሊያሮመን አይገባም በርታልኝ ባንተ ውስጥ ብዙ መልካም ነገሮችን እናያለን ❤❤❤❤
@aynalemtadese6413
@aynalemtadese6413 3 ай бұрын
Azochu wadimoche xakara honu❤❤❤
@Zed-m3w
@Zed-m3w 3 ай бұрын
አይዞህ ዊና ጥንክርበሎ ያለፈውይ እንደቆሻሻ ጣሉት
@ለሁሉምጊዜአለዉ
@ለሁሉምጊዜአለዉ 3 ай бұрын
የማያልፍ የለም ያልፋል አብሽሩ 😢
@መነሳ
@መነሳ 3 ай бұрын
ዊናዬ አታቀረቅር ወላሂ ሁሉም ለበጎ ነው ዱኒያ ናት ያልፋል አትጨናነቅ ጉዞ ወደ ፊቲ ተው ዊና ጠንክር ለህት ጠንክረህ አጠንክራት አብሽር ያልፋል
@ድምቀቶች
@ድምቀቶች 3 ай бұрын
የኔባት ለሁሉም ሠው ማዳመጥ አይጠበቅብህም ወድሜ ብዙ የሚያሣሥቱ ሠወችአሉ ብዙሊሉ ይችላሉ ምንም ማለት አልችልም ወላሂ ሂሉም አተም ሤትከፉማየት አንፈልግም አይዞቹህ ማለፍ የሚባልአለ ና
@ድምቀቶች
@ድምቀቶች 3 ай бұрын
ሠውኮ ብዙ ያወራል ብዙወዳጅ እዳላቹህ ሁሉም በግማሽ ጥላትም እዳለ ማሠብነው ሠው ጤነኛየለም አትከፉ አይዞቹህ ሁሌም ወደፊት ወደኻላ የሚባል የለም ሁሉም የሠውንህመም የማይረዳ አለ አይቶ እዳላየ ማለፍነው አይዞቹህ አትዘኑ ሣቃቹህ አላህ ይመልሥላቹህ ሥታዝኑ አንወድም ውይናየ አይዞህ ወደፊት
@MayeIove
@MayeIove 3 ай бұрын
ዊይናዬ የእኔ ወንድም አተእኮ ጎበዝ አስተዋይ ልጅ ነህ አይዞህ ምንም ሊያስጨንቅህ አይገባም ሰው እደሁ ዝም ብሎ ነው የሚያወራው ብቻ እውነት ይኑራችሁ እውነትን ከያዛችሁ ማንም ምን ቢል አትስሙ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
@tewodroskifle9328
@tewodroskifle9328 3 ай бұрын
Ayezo sew kemawerat aykoteb enat ertu geta ki ategr yon❤❤❤❤❤
@ZulfaZulfa-r3b
@ZulfaZulfa-r3b 3 ай бұрын
ዊና ለሰዉ ወሬ አትስማ የንተ የልብህ ጥሩነት አሏህ ነዉ ምያቀዉ ጠንቅር ወደፊት እጂ ወደኻላ ያለም በርታ
@KememTadse
@KememTadse 3 ай бұрын
ሁሉም ነገር ያልፋል አይዟችሁ የኔ ብርቱዎች ዊና ኤላ ብሩኬ አይዟችሁ የኔ አስታዋዬች አይዟችሁ🙏🥰
@MadeenaMadi-s6o
@MadeenaMadi-s6o 3 ай бұрын
ውናየ አብሽር ሁሉም ነገር ለበጎነው አት ምንም ያጠፋኸው ነገር የለም አላህ ያለው ነው የሚሆነው አትከፋ አይዞህ
@SadiyaDegene
@SadiyaDegene 3 ай бұрын
ዊናዬ አይዞኝ ሁሉም ያልፍል ማናችንም የሰው ልጅ ስንባል መልካም የሰራ አይወደድምና ሁሉም ለፈጣሪ መስጠት ነው መጨረሻቹ ያሳምርላቹ አይለያቹ ወደፊት እጂ ወደዋላ የለም ስለዚ አብሽሩ ወላህ ሶስታቹም በጣም ውስጤ ነው የነካቹኝ 😢😢😢
@GenetMtku
@GenetMtku 3 ай бұрын
እኛ ለራሳችን ስት የሚያስጨንቀን ነገር አለ ለዛውም በስደት ስት ብሶት አለብን ግን በጣም ጠካራ ነን ምነው ከኛ በላይ የተጎዳ የለም አላችሁ በጣም ይደብራል እሺ ሄሉ ትመጣና ጭቅጭቅ እናተም እደዛው በቃ ይደብራል
@zeynebaliye
@zeynebaliye 3 ай бұрын
ኸረ አይባልም ቢሆንምየሰው ደስታ ያስደስተኛል ችግር ም እደዛው ወድም አለኝ እህት አዳዶቻቹ ነው መዘዝ የምታመጡ ኮተታም
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 3 ай бұрын
ከደበረሽ አትይ እጪ ቢቸግራቸው ነው እንጂ ወደው አይደለም የሚጨቃጨቁት
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 3 ай бұрын
እደናተ አይነቶቹናቸዉ አገት የሚያስደፉት አስኪ አይዞቹህ ያልፋል ብትሉ ምን ችግር አለዉ መልካምነት ለራስነዉ ጋጠወጥ😏
@ghghghh217
@ghghghh217 3 ай бұрын
ቲሽ ወሬኛ ጊዜ ከለለሽ ማንኮሜንት ፆፉ አለሽ ገልቱ
@MozaRrrr
@MozaRrrr 3 ай бұрын
Kasechenkush alemayet eko new endanchi ayenetu new bewra metabalu
@ዜድሻየማሜእህት
@ዜድሻየማሜእህት 3 ай бұрын
አብሽሩ ወንድሞቼ አይምሮው ቀላል የሆነ ብዙ ሰው አለ ዊናዬ አይዞህ ወንድሜ😢😢 ❤❤❤
@MuluMulu-d6e
@MuluMulu-d6e 3 ай бұрын
ayizowachuu hulum yalfali lesewu waree botaa atisetuu guzoo wadafiti ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Alemaztube_21
@Alemaztube_21 3 ай бұрын
ምርጦቼ እምትሣደቡ ሠዎች ተው በቃ መጥፎ ከመናገር ዝምታ ወርቅ ነው። እና ይኸን ነገር ደግሞ ለዊና ለብርኬ ለኤሎና የሆነ ነገር ሲፈጠርባችሁ እደዚህ አጥፍተን ከሆነ ይቅርታ ብላችሁ እለፉ የሚዲያ ሠው ብዙ ነገር ይባላል ማርያምን ስት ነገር ያሣለፉ ሠው አለ ሥለዚህ በትንሹ ቅር አይበላችሁ በጣም ብዙ ነገር ይታለፍል እኔ ለዊናም ሆነ ለሁላችሁም ትልቅ ክብር አለኝ 🙌💞
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 3 ай бұрын
የሁሉ ወዳጂ አልሚ ጸባየ ሠናይ ❤❤❤❤❤
@እሚጠብቀኝአያቀላፋም
@እሚጠብቀኝአያቀላፋም 3 ай бұрын
አይዟቹህ ወንድሞቸ❤❤❤❤❤ ዊናየ ወንድሜ አይዞህ የሚዲያ ሰው ብዙ ያወራል ታቃለህ❤❤❤❤❤😢
@የጊራናዋ
@የጊራናዋ 3 ай бұрын
አይተው ማለፍ ያልቻሉት አድስ ሰለሆኑነው አብርሽ ያሁላ በስቶ ሲያወርዱበት አይመልስም በየኮሜቱ እያነበቡ የሚመልሱ ከሆነ አያልፉም ፈተናውን ኮሜቶች የተነገሙ ናቸው
@sofianurtata7929
@sofianurtata7929 3 ай бұрын
ወይ አብርሽ የበለጣ አከባርኩት ለወሬ ቦታ የሌላው ጀግና ወንዶች A&R/ተማሩ
@keekiyaa
@keekiyaa 3 ай бұрын
ሊነጋ ሲል ይጨልማል ውዶቼ ❤ምንም እና ማንንም አትስሙ ❤ስለናንተ ክፋት እሚያወሩት እናንተን መሆን ስላቃታቸው ነው ❤እናንተ ለሁሉም ሰው አስተማሪወቻችን ወንድሞቻችን ነቹ ❤ከመቶ ዘጠና ፐርሰንት ጥሩ ሰርታቹ አስር ፕርሰንት የሆን ነገር ብትሳሳቱ ሰው እሚታየው ጥሩ የሰራቹት ሳይሆ የተሳሳታቹትን ነው ስለዚህ ለሰው አትጨነቁ እናንተ አውሩ እኛ እንኖራለን በሉዋቸው ❤
@Beigizabherihulumyihonali
@Beigizabherihulumyihonali 3 ай бұрын
Ayizachu wore atsimu wina mirt sew❤❤❤❤❤❤❤
@meronberhanu4152
@meronberhanu4152 3 ай бұрын
Aizoshii wudechee❤❤❤❤
@KidestTasioma-ep7kz
@KidestTasioma-ep7kz 3 ай бұрын
Ayizewacheue yisew wira atesemew wana miret goidigochek nachew❤❤❤
@እውቀትቀሪሀብታችን
@እውቀትቀሪሀብታችን 3 ай бұрын
ውይ ኢቱብ.መከታተልየጀመርኩት.በሄለንና.ማርክነበር.ሆኖም.ልቤተሰበረ..ግን.አሁን.ደግ.ዝም.በሏቸወ.ሁላችንም.የተለያየን.አይደለን.በአስተሳሰበ.እናንተ.ጠንካራሁኑ.አላህም.መልካሙን.ይግጠማችሁ ሄሉዬ.አይዞሽ.ጀግናወንድምአለሽ ለማየትየሚሳሳ.በዝምታሽየሚረዳሽ እናም.ዊናዬ.ተዋት.ትረጋጋ.እኛሴቶች.ቶሎአንመለስም.ከስብራታችን
@Aynalove3382
@Aynalove3382 3 ай бұрын
የእውነት ጎደኛ ማለት ስትከፋ ከጎንህ እለሁ የሚል ሰው ነው ትክክለኛ ጎደኛ ማለት ለኔ አሁንም ወደፊትም ኤሎ ቡራ አደራ ዊናን 😢 የማይነጋ ለሊት የማያልፍ ቀን የለም ይች ቀን ታሪክ ትሆናለች 😢😢እውነተኛ ሰው መጨረሻው ያምራል አይዞኝ ኤሎ ቡራ ዊና ❤❤❤
@Yif7g
@Yif7g 3 ай бұрын
እውነት ነው🎉
@hassen093
@hassen093 3 ай бұрын
ዘሌ❤ሄሉ
@ghghghh217
@ghghghh217 3 ай бұрын
ዉይ ዊናየ አንገት ህን አትድፍ የኔ አባት ኡፉፉ አይዞህ የኔ አስተዋይ😢😢
@Vvipp-kn4xm
@Vvipp-kn4xm 3 ай бұрын
Azon yal falaa wadimee🎉🎉🎉❤❤❤❤
@tbaheru
@tbaheru 3 ай бұрын
አብሽሩ ዊናየ እናቃችሁ አለን የኔ ትልቅ ሰው የሰው ወሬ አትሰሙ አላህ ወደበፊቱ ተመልሳችሁ ደስታችሁን እምናይ ያርገን
@ማሪያምእናቴ-ጐ7ለ
@ማሪያምእናቴ-ጐ7ለ 3 ай бұрын
አይዞክ ዊናዬ አተ ጀግኔ ነህ ጓደኞችህ ደሞ በጣም ገግኖች ናቸው ጓደኛ ማለት የወደቁ ቀን ከጎንህ የሚቆም ነውና ፍቅራቹ ያዝልቅላቹ እኔ በአተ ምክናት አከበርኳቸው የክፉቀን ጓድ ኤት ተገኝቶ😘😘😘😘
@እራፐሯ
@እራፐሯ 3 ай бұрын
ዊናዬ የኔ አባት በሰሀቱ እናንተን ብቻ አይደለም እኛንም ከፍቶን ነበር ለወሬኛ ቦታ አይኑሯቹህ ግን ወደሗላአትመለሱ ጉዞ ወደ ፊት የእናንተንደስታ ነው ማየት እምንፈልገው
@Fanoos-u6y
@Fanoos-u6y 3 ай бұрын
ayizok winaye hulum negar le bego new yalfal 😢😢😢😢😢
@latlatailatlatai-4806
@latlatailatlatai-4806 3 ай бұрын
ለኣንድ ችግር መፈታት ኣንድ ችግር ይጨመርለሃል ሰለዚ ሁሉንም እለፈዉ
@NasirHayat-cq6yp
@NasirHayat-cq6yp 3 ай бұрын
የኛሰው እኮ ገባድ ነው ወላሂ ዝም ብሎ ነው ሚቦተረፈው አይዞዋቹ ዊና ጠክሩ በርቱ አይዞዋቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@JfXh-gx2eo
@JfXh-gx2eo 3 ай бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@user-qh5qr9qr7f
@user-qh5qr9qr7f 3 ай бұрын
ዊናየ ዉሻ እኮ ከሆላ ነዉ የሚጮህው ና በርታ
@HagzSgsy
@HagzSgsy 3 ай бұрын
አይዞ ውናየ ያማያልፍ ቀን የለም እግዚአብሔር ይጠቡቅ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@zainabz4981
@zainabz4981 3 ай бұрын
ወላሂ በጣም ነው ያሣዘናችሁኝ አብሽሩ ደግሞ ለኮሜንት ቦታ አትስጡ ዛሬ ላይ ሰዉ መፃፍ ሥለቻለ ብቻ ዝም ብሎ ነው የሚፅፈው
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ 3 ай бұрын
አትጃጃይ ድራማ እኮ ሄለንም እህቱ አይደለችምኮ ሀሀሀሀሀ
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 3 ай бұрын
​@@ወሎወሎ-ቨ8ቈእረ ተይ በምን አወቅሽ
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ 3 ай бұрын
@@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ ሳላቅ አላወራም ታላወቅሽ የሚያቅ ጠይቂ ሚድያ ላይ ለዶራል ብለው የሚስሩትን ሁሉ እውነት የሚመስላችሁስ ነገር ንቁጂ ሀሀሀሀሀ
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 3 ай бұрын
@@ወሎወሎ-ቨ8ቈ ኧረእኔ የማንም አድናቂ አደለሑም የኔዋ ይሕንያክልግዜ ድራማቢሖን አያልቅምደ አይቡታቸጅራወች ትወና1ኛ kkkkkkkkkkkk
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 3 ай бұрын
​@@ወሎወሎ-ቨ8ቈዝጊ ወረኛ ምን አገባሽ እና እህቱ ካልሆነይ ምኑ ልታረጓት ነው ደግሞ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 ай бұрын
አብሽር ወድሞቼ ለወሬኛ ቦታ አትስጡት አይታችሁ እለፎት😢😢ዊናዬ የኔ የዋህ አይዞህልን
@عبداللهمحمدمحمدحامد
@عبداللهمحمدمحمدحامد 3 ай бұрын
ዊና ወድሜ አየይዞህ ሁሉም ያልፋል❤❤❤😘😘😘😘
@AzalachHazo
@AzalachHazo 3 ай бұрын
Ayzchu egzbere yi xebqchu egzbere yemii wedwnii newe yemii fetnwee marmnii winaa si kefwii abrchutii yalchtii entaa nachu zarme atrqti egzbere kente ga yihnii❤❤❤❤❤
@ያረብአተመጨረሻየንአሳምር
@ያረብአተመጨረሻየንአሳምር 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤ አይዞህ ወድም ሁሉም ለበጎነው ለሰው ወሬ ቦታ አትስጡ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tsigeredaghebreyesus716
@tsigeredaghebreyesus716 3 ай бұрын
ሀይ ዊና ኤሎ ብሩኬ አይዛችሁ ሁሉም ያልፋል ያላለፈ ነገር የለም ትላንትም አልፋል ስለዚህ ሁሉንም ነገር በፀጋ መቀበል ነው ሙች ሁሉም እየመጣ እግርህ ላይ ነው የሚወድቀው ወይም ከየትም ይሁን ይቅርታ የሚጠይቀው አይዛችሁ በእምነታችሁ ጠንክሩ
@ZahraKhatun-l6k
@ZahraKhatun-l6k 3 ай бұрын
ለሠው ቦታ አትሠጡ ሥራችሁን ብቻ ሥሩ ወድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
@ethiopiaethiopia4533
@ethiopiaethiopia4533 3 ай бұрын
ዊናዬ,በጣምነዉየሚያሳዝነኝ😢😢😢😢😢😢
@Samiraaabduljebar
@Samiraaabduljebar 3 ай бұрын
winayye amishirii widi wadimachini❤😢
@hayutiyiegla
@hayutiyiegla 3 ай бұрын
ዉናዬ ሁሉም ያልፋል ኤላ ዊና ቡሩኬ,አይዞዋቹ የኔ ዉድ ሄሉ ማሬ ስወድሽ ጀግና ነሽ ❤❤❤❤አትስሙዋቸዉ
@LchiSweet
@LchiSweet 3 ай бұрын
ኤላዬ ዊናዬ ብሩኬ የኔ ዉዶች የሰው ወሬ ኣትስሙ እናንተ ከሰዉም በላይ ሰዉ ናቹ ጉዞ ወደ ፊት ዉዶቼ❤❤❤❤እወዳቸዋለዉ🎉🎉🎉
@መታገስዋጋአለው-ወ6ደ
@መታገስዋጋአለው-ወ6ደ 3 ай бұрын
ደምርኛ❤
@ማሪያምእናቴ-ጐ7ለ
@ማሪያምእናቴ-ጐ7ለ 3 ай бұрын
ዊናዬ የኔ ወድም አይዞክ ሁሉም ያልፋል እንወዳአለን አተማለት የልጅ አዋቂ አስታራቂ ነክ
@ሪምወሎ123
@ሪምወሎ123 3 ай бұрын
ኤልላየ፣፣እባክህ፣፣አዴራሁናን፣፣ሁለየ፣ከጎኑሁንለት፣፣፣ዝምብየሳየው፣፣፣ውስጤንይርብሼኛን፣፣ፍቅሩንይብዛላችሁ፣፣፣አይዛችሁ፣፣ብዙወቻችን፣እንወዳችሃለን፣፣፣፣በርቱልኝ፣ወዲሞቼ
@ውብነሽደርቤ
@ውብነሽደርቤ 3 ай бұрын
አይዞችሁ አሁንስ የዊና ነገር ልቤን ስብርብር አደረገኝ የኔውድ❤❤
@dasutomso6651
@dasutomso6651 3 ай бұрын
ሰለማቹ ይብዛ ይሁን ወዶች እንኳን በሰላም መጣችሁ ኤልዬ ቡሩዬ ዊነዬ ለምጣ ነገሮች ቦታ አትስጡት በእግዚአብሔር ስም ምርጥ ልጆች ነቸወ እናን ምስፉ ሰዎች ልቤነ የሰጣቸው እግዚአብሔር❤❤❤❤
@የድንግልልጂ-ረ5ሐ
@የድንግልልጂ-ረ5ሐ 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤
@محمدعبدالله-ج5ه8ج
@محمدعبدالله-ج5ه8ج 3 ай бұрын
በፈጠራችሁ መጥፎ ነገር አትናገሩ ላለፈ ነገር አይምሮ የሚነካ ነገር አትፃፉ 😢😢😢
@Madena-se4oq
@Madena-se4oq 3 ай бұрын
ayzachu.hulmi.ylfali❤❤
@JshxgdHdggejw
@JshxgdHdggejw 3 ай бұрын
ዊናዬ የኔ ትልቅ ሰዉ አክባሪ አይዞህ ሁሉም ያልፋል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Zነኝወሎየዋ
@Zነኝወሎየዋ 3 ай бұрын
ወድሞቸ አይዟችሑ ፈጣሪ ይጠብቃችሑ
@nigesttadesse4985
@nigesttadesse4985 3 ай бұрын
በጣም ይገርማል ስራ የፈታ ትውልድ መለያየት በማርክ እና በሄሉ አልተጀመረ ከባለበቶቹ ከሁለቱ በላይ ማሰብ በጣም ይደብራል ማርክ እና ሄ ሉ ትልልቅ ሰዉች ናቸው በራሳቸው ውሳኔ ተለያይተው በይፋ አስታውቀውናል ነገር ግን ዊናን ወይም ሌሎችን መወቅስ ሐጥያት ነው።
@samprincess378
@samprincess378 3 ай бұрын
አይዟችሁ ለበጎ ነው ሁሉም ያልፋል በረቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Bfhgth
@Bfhgth 3 ай бұрын
አይዞችሁ ሁሉም የያልፍል ሰዎች በቻላችሁት መጠን ለመፍረድ አቸኩሉ😢😢😢
@userenter2635
@userenter2635 3 ай бұрын
አይዞችሁ የሰውልጅ ወደፊት እንጂ ወደኳላ አይራመድም እነዚህ ተሳዳቢዎች ከእውቀትነፃ ናቸው በማዳም ኩሺና ሰው ሲሙ ሰው ሲሳደብ እንዲሁ ክፉት ሲስብ ነገ ደግሞ ማን እንሳደብ ሲሉ ሳያቁት እድሜቸው ሄደ የሰውልጅ እድሜው ሲገፉ የሚናገረው አያቅም ወደ መዟዟት ሄዱ እና ለነዚህ ነው መልስ ትሰጣላችሁ😂😂እናተ ሥራችሁን ሥሩ እናተ ስብእና ያላችሁ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳድጋችሁ ሀይማኖታችሁን የምታከብሩ መልካም ወጣት ናችሁ ለነዚህ መልስ አትስጡ🙏
@Helena-e7w7o
@Helena-e7w7o 3 ай бұрын
ለሰው ቦታ አትስጡ ዊናዬ የኔ ጒበዝ ወንድም ❤❤❤ ለሰው ቦታ ከሰጣችሁ ታብዳላችሁ
@kasahd5271
@kasahd5271 3 ай бұрын
የኔ ዉዶች አይዛን ሁሉም ነገር ለበጎነዉ ❤❤❤❤❤❤❤
@halehale7257
@halehale7257 3 ай бұрын
ዊና እንዴት እንደሚያሳዝነኝ የኔ ወንድም አይዞህ አይክፋህ
@ስርካዲስንጋአቱ
@ስርካዲስንጋአቱ 3 ай бұрын
እሩታና አብርሽ በኮሜት ምን እደሚባሉ ኮሜታቸዉን አብቡ እዴት ጠካራ ሆነዉ እደሚሰሩ ስለዚ ለኮሜት መልስ አትስጡ አሁንም ሊፅፉ ይችላሉ ወድ ደሞ ሲችል ነዉ ሚያምርበት ጠክሩ
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 3 ай бұрын
ትክክል❤
@Lijtofuk
@Lijtofuk 3 ай бұрын
ዊናየ ለወሬ ቦታ አትስጡ በቃ በቃ ባዳድስ ነገሮች ኑ ለወሬ ቦታ ከሰጣችሁማ ሁሌም ከዚ ሥሜት አትወጡም ሥለዚ ጠካራ ሁኑ አያችሁ ሁሉም ጠካራ ሁኖ የራሡን ኑሮ እየመራ ነው በቃችሁ እደድሮ ከእህትህ ከጓደኞችህ ጋ ፈታ እያላቹ ሥሩ በቃ ሒወት እደዚ ነች😢❤
@ገንዚነኝወሎዬዋ
@ገንዚነኝወሎዬዋ 3 ай бұрын
ዊናዬ የኔ አባት ከስቷል ማርያምን አይዞህ ወንድሜ😢😢😢
@Siwedisheneralwenat
@Siwedisheneralwenat 3 ай бұрын
ኣይዛቹሁ ዊናዮ ❤❤❤❤❤
@NaM-ju4qn
@NaM-ju4qn 3 ай бұрын
አይዙህ ዊናዬ 😢ወድምነት አብሽሩ ያልፋል በቃ ጉበዝሁን ዊናዬ ለሂሎ ታስፈልጋታለህ ጠክረህ አጠክራት ይከብዳልሁሉምሰው ፈተና ይፈተናል በሂወትያለሰው አይዛችሁ
@maeritube21
@maeritube21 3 ай бұрын
የኛ ሰው ብዙ ያወራል አይዞችሁ ሁሉም ያልፋል ጉዞ ወደ ፊት ❤ ሳይገባችሁ ሰው ምታስቀይሙ ሰዎች ልብ ይስጣቸው እናንተ በርቱ ለሰው ቦታ አትስጡ
@rabiaseid9775
@rabiaseid9775 3 ай бұрын
ወላሂ ዊና በጣም ጀግና ወድም ነዉ ሄሉ ታድለሽ🥰🥰
@AminahAyalu
@AminahAyalu 3 ай бұрын
ዊናየ አይዞችሁ ሰውና ቅማል ከሰውላይ አይወርድም እናንተግን ጉዞ ወደፊት❤❤❤❤
@Yif7g
@Yif7g 3 ай бұрын
በእውነት በጣምከፋኝ 😢😢😢😢😢😢😢ስትከፉ ሠውግን ምን ሆኗል እደትነው የሚያስቡት የወሬ ሱስ ያለባችሁ ሠወች ግን ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ነው የምለው እናተ ግን እውነታውን ሥለሆነ እውነት አትበጠስም ትመነምናለች እጂ አትበጠስም ቦታ አትስጧቸው😢😢😢 ጠክሩ እግዚ አብሔር ከናተጋር ይሁን ነው የምለው
@ShopCafe-nc6nw
@ShopCafe-nc6nw 3 ай бұрын
ዊናየ አይዛህ ጠንካራ ሁን ወንድ ልጅ አደለህ ለሚዲያ ወሬ መሽነፍ የለብህም ዊናየ ይሄህ ያንተ ችግር አደለም የሁለት ፍቅረኞች ነው አንተ ራስህን አዳምጥ ወደፊት ተራመድ ለወሬ ቦታ አተስጥ ❤❤❤
@melNe-gb5sj
@melNe-gb5sj 3 ай бұрын
ዊናዬ አይዞአቹ የናተዉ ፈጣሪ ነዉ ሚያቀዉ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ዊናዬ❤❤❤❤❤❤❤
በአባቴ ምትክ እሱን ሰጠኝ ፡ ፍቅርን በሱ ነው ያወኩት 💝
41:45
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 172 М.
እንደማይወዳት ነገራት ለሚዲያ ብቻ ነው የፈለኩሽ አላት
16:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 246 М.
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 37 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 130 МЛН
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
🛑ማርክ ለመጨረሻ ጊዜ መልስ ሰጠ
14:45
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 122 М.
ሩታን ያስጨነቀው ሽማግሌ.በጣም ተናደደች🙈😱
21:14
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 302 М.
ስለ ዊና
15:35
Wina ዊና
Рет қаралды 95 М.
ረዱ ሰርፕራይዝ አረገችው እዮብን  -ስጦታ ሰጠችው
27:37
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 224 М.
⚡️ያላንተ አልኖርም😂
21:50
Elotube ኤሎ ቲዩብ
Рет қаралды 34 М.
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 37 МЛН