የሀገር ቤት ፅዳት ለካ እንዲህ ይከብዳል‼️

  Рет қаралды 22,048

Adot አዶት tube

Adot አዶት tube

Күн бұрын

የሀገር ቤት ፅዳት ለካ እንዲህ ይከብዳል
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
#Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ

Пікірлер: 323
@etsegenetw5840
@etsegenetw5840 Жыл бұрын
ይሄ ሚስኪን የሀገር ቤት ህዝብ እውነት ሽልማት እንጂ ጦርነት አልነበረም የሚገባው ።❤
@sabagebrehiwot6250
@sabagebrehiwot6250 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ማንነትሸ የማትቀይሪ ፈጣሪ ከፈ ያድርግሸ እራሱን ዝቅ የሚያደርግ ፈጣሪ ከፈ ያደርገዋል በጣም አደንቅሻለው ለኢትዮጵያዊ ሁሉ ምሳሌ ነሸ ፈጣሪ ይባርክሸ ከነቤተሰብሸ
@zinashbetre552
@zinashbetre552 Жыл бұрын
Jegena neshe konjoo
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Жыл бұрын
የጉራጌ ልጆች በጣም ቆንጆ ናቸው መርካቶ ባይውጦ ፅሐይ ባይነካቸው 🙏ጉራጌ ሰራ አይንቅም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️⁉️⁉️⁉️
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 8 ай бұрын
እናመሰግናለን 😘😘
@ethiomamatube
@ethiomamatube Жыл бұрын
በጣም የምትደነቂ ሴት ነሽ።ክብር እንደዚህ ደክመው ላሳደጉን እናቶቻችን!!!
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube Жыл бұрын
የኔ ወርቅ ጉራጌ ስራ አይጠላም ሚባል በምክንያት ነው ከአሜሪካን መጣ ኬትም ይምጣ ክብር በይልኝ አዶትዬ እኔም ለመስቀል ለመስቀል ስሄድ እናቴ እቁብ ደርሳ እስክትመጣ እበት አወጣላት ነበር እኔም ስሄድ አወጣለሁ እበት ለሀገሬ ያብቃኝ ብቻ😥😥😥❤❤❤❤❤❤❤
@MOMRakeb7
@MOMRakeb7 Жыл бұрын
አዶትዬ የእውነት ጎበዝ ነሽ :: የገጠር ህዝብ ግን በተፈጥሮ የተባረክ ነው መሬቱ ሁሉ ለምለም ነው
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 Жыл бұрын
አቤት ሲያምር ባታው ውይ ጀግና ተባረኪ ❤
@tigisetegn7254
@tigisetegn7254 Жыл бұрын
እውነት አንቺ ምርጥ ኢትዩጵያዌ ነሽ ትለያለሽ እራስሽን የሆንሽ ሴት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@NDx-v8u
@NDx-v8u Жыл бұрын
በጣም ይገረማል ያልተለወጠ ነገረ የለም ድሮ ገመድ ስንቴ ይበጠስ ነበረ አሁን ያየሁት ማትራሻ በቆረቆረ ቾቺም❤
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
እኮ እኔም ገረመኝ
@martaabate1486
@martaabate1486 Жыл бұрын
አዶት በጣም ገራሚ የሆንሽ ልጅ የስራ ሰው confidense ያለሽ ራስሽን የምትሆኝ የተባረክሽ ምሳሌ የምትሆኝ ቤተሰብ ወዳድና አክባሪ ልጅ ነሽ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ።
@halweyahalweya
@halweyahalweya Жыл бұрын
❤ወለሂ ሰለደንቅሽ አለልፍም በጠም ጀግነ ነሽ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ከተለዬሁት 13 አመት ነው
@zulfa7928
@zulfa7928 Жыл бұрын
አቻማ የባህል አባሣደረ መሆን አለብሸ ❤❤
@Rozaguraga
@Rozaguraga Жыл бұрын
የኔ ጀግና ዝቅ ብሎ መስራት ጀግንነት ነው በርቺልን❤
@UserUser-ph2hd
@UserUser-ph2hd Жыл бұрын
አዶት ላንቺ ቃል የለኝም በጣም እናመሰግናለን ትዝታው ያሰላም
@Tkwayutobe7512
@Tkwayutobe7512 4 ай бұрын
ወሄገረድንሽአላህ በረካያይሽ ገነንዳ ወሄም ታስተዋዊቂ ግን እኔምለው ሳርየለምእንዴ እበቱባዶእኮነው የአገርቤት ትዝታ አስታወሽኝ የአኔስራነበር አላህ ያግዛቸው
@Tkwayutobe7512
@Tkwayutobe7512 4 ай бұрын
ወሄገረድንሽአላህ በረካያይሽ ገነንዳ ወሄም ታስተዋዊቂ ግን እኔምለው ሳርየለምእንዴ እበቱባዶእኮነው የአገርቤት ትዝታ አስታወሽኝ የአኔስራነበር አላህ ያግዛቸው
@edenluelseged5147
@edenluelseged5147 Жыл бұрын
የኔ ቅመም ተባረኪ ከነ ቤተሰቦችሽ ደስ ስትይ 😮 ማንነታችን ዉበታችን ነዉ ። ጎበዝ ❤❤❤
@አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ
@አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ Жыл бұрын
ጎበዝ የጉራጌ ምድር እንደ ጥንቱ ለምና በርከቱ እንዳለ ነው እህል ከጎተራ እንሰት ከጓሮ እንደተርፈፈ ነው
@abrahamnicechannel
@abrahamnicechannel Жыл бұрын
አገሬ እንደገብሁ አህል ነው የተሰማኝ ዛሬስ ተባረክ
@mahihani
@mahihani Жыл бұрын
ማሻ አላህ ወላሂ እኔም ሀገር ስገባ እዝቃለዉ ሁሌም ምኞቴ እናቴን ማገዝ አሁን ደሞ የባለቤቴን እናት ነዉ ማግዘዉ ስሄድ
@bettybekele1581
@bettybekele1581 Жыл бұрын
የኔ አንበሳ ደስ ይላል ምንም ሳትፀየፊ ።ግን ብዙ አመት ሆኖሽ እንደዚ አይነት ሽታ ደፍረሽ ጉሮሮሽ ጤና ሆነ?
@nmajetube
@nmajetube Жыл бұрын
እጀና አፈር እተሞ ትለያለሽ ጡሪ ❤❤❤❤
@ShetayeSherifo
@ShetayeSherifo Жыл бұрын
ጡሪ አይገልፅሽም ጀግናነሽ ተባረኪ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ወሄነትየገጉ-ኈ8የ
@ወሄነትየገጉ-ኈ8የ Жыл бұрын
አዶት ማንንነትሽ ያረሣሽ ጀግና ብይሻለዉ ከገጠር ሥራ ከሚያሥጠላኝ ሥራ እበት መዛቅና ቤት መለቅለቅ ናቸዉ
@rutajohn8039
@rutajohn8039 Жыл бұрын
አዶትዬ አጅየት ነሽ 👍🏽❤ ተባረኪ🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
አዶትዬ አሳፈርሽኝኮ 🙆🙆ተፀፅቻለሁ በጣም ይቅርታ ።እኔ እንኩዋን እንዲህ ልሰራ ከተማ ውስጥ ።ሻይ እንኩዋን አላፈላሁላቸውም ቁጭ ባልሁበት ይመጣልኛል እበላለሁ።ዛሬ በስራየ አፈርሁ። ከኔ ልጀምር ብዬ እንጂ ብዙዎቻችን ሂደን ልክ እዚህ ሳንሰራ የምንኖር ይመስል ሂደን እንበጣጠሳለን ቅብርርር እንላለን ። እግዚአብሔር ይባርክሽ ስትወድቂ ደነገጥሁ ግን ወዲያው ሳቅሁ 😀😀 ኡህህህህህ ስራው አድካሚ ነው።እንሰት እንደዚህ አይመስለኝም ነበር በጣም ያምራል እንሰቱ ውስጥ ቡና ቢፈላ ፣ቁርስ ምሳ ቢበላ👏👏ሲያምር ። በዛ ላይ ውሐ ይዞ ሲገርም ። ቡና ብትይስ እስኪ ቡናውን በደንብ አሳይን። አሜሪካ አሳይተሽን ነበር 👍👍👏👏 ጆኒ ግን ሁሌ መቅረፅ ብቻ ነው ካሜራማንነት ተመቸህ አይደል? ቢያንስ እንጨት ፍለጥ እስኪ እናጨብጭብልህ 👏👏😀😀😀😀👍👍👍👍 አዶትዬ 💐💐💐❤👏👏👏💪💪💪💪
@zinetaliyimer
@zinetaliyimer Жыл бұрын
ጀግና ነሽ እህቴ ሳለደንቅሽ አላልፍም አይዞሽ በርቺ ደስይላል በሀገርላይ
@mesiyoutube11
@mesiyoutube11 Жыл бұрын
Gere yetebi wawwww agerchin astewshiny ye kojo ❤❤❤❤
@fikirtedendir4603
@fikirtedendir4603 Жыл бұрын
የእውነት አንቺ ትለያለሽ እራስሽን የሆንሽ ሴት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ !!!
@ketfowatube3093
@ketfowatube3093 Жыл бұрын
አዶትዬ ጎበዝ ሳላድቅሽ አላልፍ ሲጀመር አንቺ ማለት ጀግና ባህልሽን የምትወጂ የምታክብሪ እንቁ የጉራጌ ሴት🌹 አጂየት
@mantemesha5866
@mantemesha5866 Жыл бұрын
ስወድሽ እኮ❤ በራስ መተማመንሽን የሳያል ተባረኪ ስንቱች የገጠር ልጅ ነኝ ለማለት እያፈሩ የማያዉቁት ከተማ እየጠቀሱ ሲሞላቀቁ ይሰማሉ (እበት ለማለትየከብት አር) ሲሉ ይሰማሉ😂 ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ ህይወትሽ ልጆችሽ ትዳርሽ ይባረክ
@jemilahelil4086
@jemilahelil4086 Жыл бұрын
😂
@ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት
@ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት Жыл бұрын
😢😢😢ማሬ እናመሰግናለን ባህላችን ነው ጀግና ነሽ🎉🎉🎉🎉🎉
@marrym8549
@marrym8549 Жыл бұрын
የእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Жыл бұрын
እዬ እጀና አፈር ጎይት ይባርክሽ ምርጥ ኢትዮጵዊ ነሽ እግረና አፈር 🤣🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹⁉️⁉️⁉️
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
የእኔ ፍቅር!! ስለእዉነት አስለቀሽኝ!!ኢትዮጵያ ዉስጥ ግብርና ብትጀምሪ በደንብ ያዋጣሻል!!የተባረክሽ ምስጉን ሴት!!
@astertamiru3963
@astertamiru3963 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝ !!! ደግሞ በአካል አዲስ አበባ ላይ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል ❤❤❤
@ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
@ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ Жыл бұрын
ጀግና ነሽ ያደግንበት አለመረሳት ጥሩነው በረቺ 👍👍👍🌹🌹🌹
@lubuselgen8185
@lubuselgen8185 Жыл бұрын
በእውነት አደነቁሽ ልጅነቴን አስታወሺኝ የገጠር ሽታውና አምቾው የናፈቀኝ ሌላው ደሞ የጊቢው ውበት በጣም ነው የሚያምረው ተባረኪ የገጠሩን አምሮቴን አመጣሽው ናፈቀኝ ሁሉ ነገር አመሰግናለው Adotye❤❤❤
@sarakasim1340
@sarakasim1340 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ጎበዝ ነሽ እኔ ግን ስላላለፍኩበት በጄ የምነካው አይመስለኝም ግን በዚ ስራሽ ስንቱን ኢትዮጵያን እዲናፍቅ ታደርጊያለሽ
@degemudemies4881
@degemudemies4881 Жыл бұрын
እዉነተኛ የጉራጊቷ ልጅ በርቺ❤
@hanuhbhtube4237
@hanuhbhtube4237 Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያን በባህልሽ በቋንቋሽ የማታፍሪ
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Жыл бұрын
ምሬነት ጀግናኺ❤❤❤❤❤❤አበሣተባረኪልኝ ሥታወሪደሞ ስታምሪ
@tigistwondmu8660
@tigistwondmu8660 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ እና የማከብርሽ:: ተባረኪ ከነ ቤተሰቦችሽ:: አንዳንዱ ከአሜሪካ ሲመጣ አማርኛ ሁሉ ጠፋኝ ይላል እኮ::
@ሜና
@ሜና Жыл бұрын
ቃላት የለኝ በትልቁ ነው ያስተዋወቅሽው ሙፉም ይመስላል ፋልም ም ይመስላል አቦ ጉራጌ ጎታ ሽካከተም ፋጠረንም ጠንካራ ታታሪ ስራአንንቅም እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ከጤናጋ ከነቤተሰብሽ ግን አስቢበት እዛ የሆነነገር ለመስራት ❤❤❤
@enat1821
@enat1821 Жыл бұрын
የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
@belaymehretyebzalgn4693
@belaymehretyebzalgn4693 Жыл бұрын
ዋዉ ሳላደንቅሽ አላልፍም አዎን እናቶቻችኖ በጣም ያሳዝኑኛል 😢😢😢
@Feru-x1q
@Feru-x1q Жыл бұрын
ትክክለኛ ጉራጌ ጀግና ነሸ
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር እኔ አፈርሁኝ በልጅነቴ እደዚህ አሳልፌለሁ ወደ ከተማ ከመጣሁ ጀምሬ ወደ ቤተሰብ ስሄድ እንድ ነገር እንኳን አልነካም ሳላደንቅሽ አላልፍም በጣም ጅግና ነሽ ለሁላችንም ምሳሌ ሆነሻል 🥰🥰
@neimakedirmuhamedneimakedi6283
@neimakedirmuhamedneimakedi6283 Жыл бұрын
ሊሊዬ ሳትሄጂ እንደዚሁአንዴ እንዲሁ እንዳማረብሽ በጉራጊኛ ስሪ ከተመቸሽ
@ዜድነኝየእናቴናፋቂ
@ዜድነኝየእናቴናፋቂ Жыл бұрын
ጀግና የምወድሽ በምክንያት ነው ጎበዝ
@gentenegawessaru
@gentenegawessaru Жыл бұрын
yene konjo tebareke betesebuochesinem anchenme fetar ytebkachu gegena set ❤❤❤❤
@emebetargaw5716
@emebetargaw5716 Жыл бұрын
አዶት ወሂምንህ?አንቺን ጊታ ቢያከብርሽ እሱ ቃሉን አክባሬነቱን ነው እኮ የገለፀው።ትሑት፣ታታሬ፣ትጉ፣ለስራየማትለጊሚ...ገራሚ ሰው ነሽ።አቦ ጎቢቾ ሰብ ነከብኸም ንቅሰብ።
@freberega5101
@freberega5101 Жыл бұрын
No words Adotye you are amazing❤❤❤❤
@sefemenegstu3092
@sefemenegstu3092 Жыл бұрын
ሰላም የተለቀቀው የቆየም ቢወንም አሜርካ ኖረሽ አገርቤት ገብተሽ እበት መዛቅ ማለት በጣም አድናቂሽ ነኝ እኛ አለን አደለም ለአንድ አመት አዲስ አበባ ይደን ቆጮ ወይም አምቾ መብላ የሚንጠየፍ ስንቶቻችን ነው እኔም ገጠር በጣም ነው የምወደው እውነትሽ ነው እድሜቸው ያርዝምልን እኔም ጥርት ያልኩ የገጠር ልጅ ነው
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi Жыл бұрын
Gere Adi….ajena afere, Gueta yabhi …..may God bless you …for showing us your beautiful upbringing…….you truly are inspiring……what a humble and kind heart you have!
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 Жыл бұрын
Exactly I agree with you.Amen
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Жыл бұрын
ጀግና አዶት ዮትዮኘ ለቤትሽ አዲስ ነው ቃዋ አፍጥረማኒ
@sitrazee13
@sitrazee13 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ሀገር ቤት ትዝ አለኝ ረጅም ጊዜ ነው ይህንን ከሰራሁ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
የኔ ጀግና ምን የማይበግርሽ አዶትዬ ሠላምሽ ይብዛ እበት ማወጣት በጣም ይከብዳል ጉራጌ በመሆናችን ደሥ ልንሠኝ ይገባል ኔውድ ጌታ ኢየሡሥ በደሙ ይሸፍንሽ ንቃር ኧረምድኸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 Жыл бұрын
በእውነት ጎበዝ ነሽ ምን ልበልሽ ጀግና ነሽ
@zinetmuhe2178
@zinetmuhe2178 Жыл бұрын
የተባረክሺ ልጅ ይታደሉታልጅ አይታገሉትም ወርቅ ልበሺ
@hawaahmed5950
@hawaahmed5950 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ጓበዝ ሴትነሺ እኔ ብሆን ንክች አላርግም ሳላደንቅሺ አላልፍም❤❤
@belaynegash6550
@belaynegash6550 Жыл бұрын
ትወድቂ የእውነት ደነገጥኩኝ ❤😂
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
አንቺ ጎበዝ ሴት ነሽ
@erusquickkitchen5160
@erusquickkitchen5160 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ አዶትዬ ተባረኪልኝ❤❤️❤️👍👏
@mekdesworku7291
@mekdesworku7291 Жыл бұрын
የእዉነት የኔ ጀግና ነሸ ኳራሁበሸ እኔም የምኖረዉ ከተማ ነዉ ቤተሰብ አለኘ እዛ ሰህደ በዙ ሰራ እሰራለሁ ግን የሄነ ሙከረዉ አላቀም በጣም እፈራዉ ነበር አሁን ግን ሙከራለሁ አንቺ ግን ምትገርሚ ነሸ ተባረኪ።
@zebebajemal1057
@zebebajemal1057 Жыл бұрын
Wow I am proud of you 👏 well done
@getehabetmariam4101
@getehabetmariam4101 Жыл бұрын
You humble me.God bless you and your family!
@HelenDemisse-ze9ss
@HelenDemisse-ze9ss Жыл бұрын
በእውነት አደነኩሸ አዶትዬ ይሄ ነው የእኔ ጀግና
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 Жыл бұрын
ስለአንቺ ክብር አለኝ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Жыл бұрын
ስንቱ ሞልቃቃ ጥፍሬን ሜካፔን ይላል አንቺ አስተማሪ ነሽ የሚማር ካለ
@welkaityesewlije8817
@welkaityesewlije8817 Жыл бұрын
Manent be tegebar asayrshe so amazing::
@saragirma5196
@saragirma5196 8 ай бұрын
ዋውውው በጣም ጎብዝ🎉🎉🎉❤፣❤
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 Жыл бұрын
እጂግ ነው የኮራሁብሸ አዶትዬ የኔ ጀግና!!!!!❤
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 Жыл бұрын
እያም አወጣ ግን ምርም ኤመስሬ ግን ብዙዎች እንኳን ከኢትጵያ ወጥተው ይቅርና አዲስ አበበ ሆነው ገጠረ ሲሄዱ እንክች አያደረጉትም ለብዙዎቻችን ምሳሌ ሆነሻል በርቺ ምርቃታቸው ይድረስሽ
@ghjtg6229
@ghjtg6229 Жыл бұрын
ዋው ዋው ጀግና ሴት ነሽ 😮😮😮
@mbmb1425
@mbmb1425 11 ай бұрын
ጀግና ነሽ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ3ቘ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ3ቘ Жыл бұрын
Yene Mar እግዚአብሔር ይባረክሽ የምር 1ኛ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ElsaDesalegn-m4y
@ElsaDesalegn-m4y 11 ай бұрын
በጣም ጎበዠ ነሽ
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
ዋዉ ጀግና እህቴ ደስ ስትዬ
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 Жыл бұрын
Weyne yene enat endatiwedki eyetetenekekish Egziabher yakibirish gulbetishin yibarkilish❤❤🥰🥰
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 Жыл бұрын
በጣም አድናቂሽ ነኝ እዉነት አዶት ሁሉም እንዳንቺ ቢሆን ምን አለ ዋዋዋዋዋዋዋ
@fozifozi9176
@fozifozi9176 5 ай бұрын
ጀግና ወላ ❤
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi Жыл бұрын
የኔ ውድ ስራዎችሽ ሳላየው ነው ምፅፍልሽ ደስ ስትዪ ወላሂ አድናቂሽ ነኝ ትዝታ❤ አለብኝ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
@The-Skill-Zone
@The-Skill-Zone Жыл бұрын
ሀሪነት ያበናኸ ጌታ ሽመታ ንቅ የኸር
@marrym8549
@marrym8549 Жыл бұрын
በጣም ማደንቅሽ ❤❤❤
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Жыл бұрын
ይያሄ መርካማ ጡሪ አደኛነሽእ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seadiyoutube4657
@seadiyoutube4657 11 ай бұрын
የኔ ልዩ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤
@truneshturey
@truneshturey Жыл бұрын
የኔው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነ ቤተሰቦችሽ እውነት ልጅነቴን አስታወሽን ❤❤❤
@BelayneshGeleta-nf3ww
@BelayneshGeleta-nf3ww Жыл бұрын
ወይኔ 😊የእናት እና የአባቴን ቤት አስታወስሽኝ🙏🏼🙏🏼 እኔም በልጅነቴ በደንብ ዝቄአለሁ።
@hayu9963
@hayu9963 Жыл бұрын
መላየና ኧቂጥ አይ የጉራጌ አዶት 🥺❤❤❤
@deraworkbasha3776
@deraworkbasha3776 Жыл бұрын
ተባረኪ
@DegemuSeresa
@DegemuSeresa 7 ай бұрын
😂😂ትዝ ታ ጎበዝ!👍
@heron345
@heron345 Жыл бұрын
የኔ ውድ አዶትዬ አንቺ እኮ ጀግና ነሽ ምርግዝየም ጉራጌ እጀናፈር
@selambizani4119
@selambizani4119 Жыл бұрын
አዶት በጣም ጎበዝ ነሽ ለማያውቀው ሰው ማስተዋወቅሽ በጣም አድንቄሻለሁ ጉራጊኛ ስታወሪ ደግሞ ያምርብሻል በርቺ ጔታ የቀየኽ
@leratub6791
@leratub6791 Жыл бұрын
አቺስ ጀግና ነሽ ሰትጠየፊ የገጠሩን ህዮተችን አሰዬሽልን 😍😍😍
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df Жыл бұрын
ትሬፍ የብዙ ሰዉ ትምርት ትሆኛለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልበ ሙሉ ሴት❤❤❤❤❤❤🙏👌👌👌👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💋💋💋
@ayneabebaasfaw6573
@ayneabebaasfaw6573 Жыл бұрын
Waw you so amazing አከበርኩሽ❤❤
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ጀግና ነሽ💚💛❤
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም Жыл бұрын
ወይኔ ሰትወድቂ አብሬሽ ነው የወደኩት ደሰ ይላል ሰው ማንነቱን ሳይረሲ
የኔ ውሎ በገጠር/a day in the life at the countryside
10:59
Adot አዶት tube
Рет қаралды 16 М.
ዳኒ ዛሬም ለሷ ቦታ አለኝ አለ.እውነታው ወጣ😱😭😭
26:22
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 196 М.
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,2 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,2 МЛН
ጉዞ ወደ ናፈኩት ትውልድ ሀገሬ‼️
20:48
Adot አዶት tube
Рет қаралды 37 М.
የበአል ሙሉ ዝግጅት በኔ ቤት
31:30
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 539 М.
የገጠር ህይወት ገላይ እስከ ታች‼️
21:10
Adot አዶት tube
Рет қаралды 27 М.
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19