ይሄ እድል እንዳያመልጥህ። 😂😂ዴዚም ተመሳሳይ ስሜት ነው ያላት። ታላቅ ወንድም ነው ❤️❤️

  Рет қаралды 4,447

Daisy fan official

Daisy fan official

Күн бұрын

Пікірлер: 64
@henaa3965
@henaa3965 2 ай бұрын
ዴዚ፡ምርጥ፡ይየዋህ፡ለብቸዬ፡ስይሆን፡ለስው፡ሁሉ፡ይምተዝን፡ልባም፡ጀግና፡ናት፡አሌክስ፡ይኼንን፡እድል፡እንዳያምልጥህ፡በእጅ፡ከየዙት፡ወርቅ፡..........ከደሽ፡ይበልጠል፡እንድሉ፡አሌክስ፡ዴዚ፡እንዳተመልጥህ፡💯💯💯👍👍👍👍👨‍👩‍👧‍👦💞💞💞😍😍😍🍇🍇🍇🌺🌺🌺💐💐💐
@BHzxb
@BHzxb 2 ай бұрын
አተ ፋራ ዴዚየ ትበዛብሀለች አተ አመጥናትም ክብር እሚባል አታቅም አነጋገርኳ አትችልም አትቀባረር ዴዚ እደሆነች ከፍቅሩ ይልቅ አነጋገርህ ነዉ የጎዳት የምር ዋጋ ትከፍላለህ ጥቅመኛ ከበፊቱም አመጣጥህ ፌመስ ለመሆን ነበር አደረገችህ ከሰዉጋ አግባባችህ ወላሂ እሷጋ ሳትገናኙ በፊት ማነም አያቅህም ቲክቶኮሮችም ተመልካችም ዴዚን አመስግን ሰዉ አደረገችህ ዶማ😊
@netsib3805
@netsib3805 2 ай бұрын
Absolutely 💯
@genetayele3027
@genetayele3027 2 ай бұрын
Thank you
@anshawelo6296
@anshawelo6296 2 ай бұрын
ትክክል
@anshawelo6296
@anshawelo6296 2 ай бұрын
እባካችሁ ተመልካቾች ደዚን ከወደድቻሆት ከዝልጅ ጋር አታሷት ይጎዳታን ተዋት እባካችሁ አይሆናትምምምምምምምምም መፈመስ ነበር ፍላጎቱ ፈመሰ አለቀ
@SaraShewa-dl3zv
@SaraShewa-dl3zv 2 ай бұрын
በትክክል❤❤
@MedimengeshaChkole
@MedimengeshaChkole 2 ай бұрын
ዴዚትሻላለች❤❤❤❤❤❤
@FikirteKochito
@FikirteKochito 2 ай бұрын
አሊክስ ባለጊ ነዉ አይመጥናትም ስራት የለዉም የሲት ክብረ የለዉም ባይፋልጋት እንካን ዚም ማለት ነበረበት
@AyshaOmar-h1r
@AyshaOmar-h1r 2 ай бұрын
ኢቶ መጥቼ ላግባሺና አብረን እንኑር ብሏት አልነበር እደህቱ ታያት ለህት እድህ ይባላል ለቀልድስ ቢሆን ደም እደቭ ጋ ስታወራ ሌሎች ስወችን ናፈቃችሁይ ስትል ይናደድ ነበር ደዚ ብተወው እራሱ እሱ አይተዋትም እድሉን አታሳልፍ ንፁህ ልብ ያላት ምርጥ ልጅ ናት
@SaraShewa-dl3zv
@SaraShewa-dl3zv 2 ай бұрын
❤❤በትክክል ብዙ ነገር ሲላት ነበር ሲቀናም ነበር አውን በእህቲ ይላል ይቅርባት በቃ ዴዚ ጨዋ ናት
@AyshaOmar-h1r
@AyshaOmar-h1r 2 ай бұрын
በእውነት አስተሳስባቸው እራሱ በጣም ይለያያል ደዜ ሁሉን እምትወድ ምርጥ ልብ አላት አሜሪካ ተወልዳ እዳደገች አደለችም አሌክስ መልክ አለይ ብሎ ስለሚስብ ሁሉም ሴቶች እሚወዱት ይመስለዋል አይመጥናትም ​@@SaraShewa-dl3zv
@Amen-dg5yk
@Amen-dg5yk 2 ай бұрын
አሌክሰ በጣም አናደድከኝ ቆጆሰለሆንክ ብዙ ሴቶች ሰለተከተሉህ አሁን ደሰተኛነህ መጨረሻው ግን አያምርም ብቻ ራሰህን ሁን ሲቀጥል አተን ተከታይ አታሰቀይም የራሱዋ አሮባት የሰው ታማሰላለች ማለት ምድነው ??? ዴዚ ምርጥ ልጂናት ጥሩአሰተሳሰብ አላት ተኮል የላትም ለዛነው ሁሉም ሚገፋፋህ
@ሰፊናመርከብ
@ሰፊናመርከብ 2 ай бұрын
እውነት ለመናገር ይሄ ለዴዚ አይመጥንም ወንድ ልጅ እውቀት ከሴት የበለጠ ወይንም እኩል መሆን አለበት ይሄ አልተማረም ስለዚህ አይመጣጠኑም መልክ ብቻ መስፈርት አይሆንም ጃኒ ግን ትመጥነዋለች እሳም የአብጊዳ ሽፍታ ስለሆነች
@ZahraBelay
@ZahraBelay 2 ай бұрын
Both students. She is not any better than him. She doesn't sound sophisticated in the slightest
@ሰፊናመርከብ
@ሰፊናመርከብ 2 ай бұрын
​@@ZahraBelayይሄ እየተማረ ያለው የሚኖርበትን ሀገር ቋንቋ ነው ማለት ፈረንሳይኛ ቋንቋ ደግሞ መግባቢያ እንጂ እዉቀት አይደለም
@Sosi_129
@Sosi_129 2 ай бұрын
@@ZahraBelayExactly! All she does is be on Tik Tok 24/7… she’s in Addis doing nothing with her life. He’s atleast going to school
@AyshaOmar-h1r
@AyshaOmar-h1r 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@ربيعه120
@ربيعه120 2 ай бұрын
በኋላ ዴዚ ሰለ አሌክስ ማሰብ ስታቅም ወደሱ ይገለበጣል ታያለህ ለትንሽ ግዜ ብደብራትም ትችለዋለች የማይቻል የለም ዴዚዬ የኔ የዋህ እየሳቀ ልባን ድርቅ አሁን ምንም የለኝም ይለል ዴ ትውፊት ነበር አሌክስዬ
@fatma6629
@fatma6629 2 ай бұрын
😂
@SaraShewa-dl3zv
@SaraShewa-dl3zv 2 ай бұрын
❤❤በትክክል እንደማግኒት ስትፈልግ ስቦ አስገብቶ እህቲ ይላል ቀረችበት
@ربيعه120
@ربيعه120 2 ай бұрын
@@SaraShewa-dl3zv በትክክል ቀረችበት
@yeshimelesse4359
@yeshimelesse4359 2 ай бұрын
You are right brother tell him the truth
@TaytuYeuf-ie1xl
@TaytuYeuf-ie1xl 2 ай бұрын
ትክክል ❤❤❤❤❤
@yeshimelesse4359
@yeshimelesse4359 2 ай бұрын
Daisy is young, beautiful and has a brilliant mind her future is bright .for sure Alex,loves her, but he doesn’t wanna express his love to her instead he wanna make her jealous by flirting around with others ,but she is Jegna and her heart is pure. Beauty is temporary and will fed gradually ,but beautiful heart is forever and rare.
@yerusalembeirut3648
@yerusalembeirut3648 2 ай бұрын
ዴዚ ዴብንነዉ እምትወደዉ ዴብጥሩ ልጅ ነዉ❤❤❤❤❤
@SaraShewa-dl3zv
@SaraShewa-dl3zv 2 ай бұрын
Dved ጥሩ ልጅ ነው ችግሮችን በጣም የሚረድት
@yerusalembeirut3648
@yerusalembeirut3648 2 ай бұрын
@@SaraShewa-dl3zv በጣም ጥሩልጅ ነዉ
@SaraShewa-dl3zv
@SaraShewa-dl3zv 2 ай бұрын
ሰለዴዚ አታንሱበት በቃ ከእንግዴ አትፈልገውም ❤ በደንብ አርጎ ስለፍቅር ሲ ተርክላት ነበር ላግባሽም ብሉታል የቀልድ እያስመሰለ ነገርግን የእውነቱን እሱን ማኖ ካስነካ በዋላ ወሬ ያበዛል እኔ በጣም እወድቸው ነበር ❤❤
@ቲጂነኝየተዋህዶልጅ
@ቲጂነኝየተዋህዶልጅ 2 ай бұрын
ሙዚቃ ጋብዞናንኮ ማለቴ ለሷ😂😂😂😂😂
@ቲጂነኝየተዋህዶልጅ
@ቲጂነኝየተዋህዶልጅ 2 ай бұрын
ማርያምን ኮሜትላይ አላስቀምጠዉ ብዬ ነበረ ከዛ አነሳ ግን አሌክስ አነዶኛን
@EmanMohammad-r8t
@EmanMohammad-r8t 2 ай бұрын
ትቦንሠው አለች ንገሪው ይሀ ከብት
@SaraShewa-dl3zv
@SaraShewa-dl3zv 2 ай бұрын
❤❤እረ ቀረበት እንጂ ዴዚ ተገላገለች ከእሱ የበላይ በላይ ይመጣል
@SaraShewa-dl3zv
@SaraShewa-dl3zv 2 ай бұрын
አትጠይቁት በቃ ዴዚን ማርከስ ነው የእሱን ስም አታንሱብኝ ብሉአል በግድ ነው አትፈልገውም በቃ ::
@KibenshChichiso
@KibenshChichiso 2 ай бұрын
እሱ ወላዋይ ነው ያየውን ሁሉን ያውረዋል አይረባም
@samsungDuo-m7e
@samsungDuo-m7e 2 ай бұрын
ወይ ደዚ በጣም ንፁህ ሴት ነች ጃኒ ደግሞ ሲሰኛ ነች ለዚያ ነዉ የወደዳት
@kuobrakuobra4336
@kuobrakuobra4336 2 ай бұрын
በመጀመሪያ ዴዚ ለትንሽ ቀን ከሶሻል ሚደያ መጥፋቷ በጣም አሪፍ ነው ሲቀጥል ከአሌክስ ጋር መቀራረብ የለባትም ኮሁን በሆላ አሌክስ ለስው ክብር የለውም የራሷ እያረረባት ይባላል ለተከታይውቹ እኳን ክብር የለውም ሌላው ስው ከየት እናጣ ብሎ ይጨነቃል ፋኖች እሱ ግን ፋኖችን ያመናጨቃል ስውች ስለውደዶችው ነው አድላይ ሲሆኑ እጅ ማንም አሮበት አይደለም በመልኩ ነው የሚስበው አሌክስ መልክ ብቻ ቆጃ ሊስብልህ አይችልም እራስህን ሁን በዙ ሴቶች ቆጆነህ ስላሉህ እነዛ ሁላ ሴትች ይውዱሁል ማለት አይደለም ለዴዚ ግን በፍፁም ላተ አትገባም ።
@SaraShewa-dl3zv
@SaraShewa-dl3zv 2 ай бұрын
በትክክል እውነት ነው አትገባውም ዴዚ መጥፍታ ጥሩ ነው ከተመለሰችም አይኖን ባታየው ጥሩ ነበር አያስፈልግም
@Tsiwen-v8e
@Tsiwen-v8e 2 ай бұрын
አሌክስ ደዚ ጋ ና❤❤❤❤
@anshawelo6296
@anshawelo6296 2 ай бұрын
ደሞ ደዚ ቆጅየናት ምን ይወጣላታን
@HanaHana-f9r
@HanaHana-f9r 2 ай бұрын
😏😏😏 ምን ይላል እሄ
@SaraShewa-dl3zv
@SaraShewa-dl3zv 2 ай бұрын
እኮ
@Bella-l2l1g
@Bella-l2l1g 2 ай бұрын
በትክክል ንገሪልኝ
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 2 ай бұрын
ሲጀመርም ሱሰኛ ነው ላይቭ ላይ ገብቶ ራሱ ሚያጨሰው አለው ልብ ብላችሁ እዮት የሳቀ መስሎ ከካሜራው ውጥት ይልና ያጨሳል ብብዙ ላይቭ ቆይታው እዮት
@AyshaOmar-h1r
@AyshaOmar-h1r 2 ай бұрын
😂😂😂የሆነ ነገርማ ከጎኑ ያስቀምጣል ምን እደሁ አልታወቀም
@ElhamAhmed-h2s
@ElhamAhmed-h2s 2 ай бұрын
Alxe Wishtam.
@ftdgtyyf-kk8dm
@ftdgtyyf-kk8dm 2 ай бұрын
አሌክሥ,አነጀበ
@NurhanHarar
@NurhanHarar 2 ай бұрын
በጣም ከመጠን በላይ ያምራሉ
@RHimh-u1k
@RHimh-u1k 2 ай бұрын
❤❤❤
@samsungDuo-m7e
@samsungDuo-m7e 2 ай бұрын
በጣም ታሳፍራለህ ሠገጤ
@cindyabr
@cindyabr 2 ай бұрын
Please🙏Alex? Be with Daisy🙏
@EmanMohammad-r8t
@EmanMohammad-r8t 2 ай бұрын
ይሀ ፍራ እይመጥናትም ይሂድ ጃኒጋራ ሸርሞጤ
@SaraShewa-dl3zv
@SaraShewa-dl3zv 2 ай бұрын
ይቅርታ ግን ምክንያቱ ምንድነው የተጣሉበት
@EmanMohammad-r8t
@EmanMohammad-r8t 2 ай бұрын
@SaraShewa-dl3zv ምክናየቱ እሡ ቃልየገባላት አለችው ሥሞዋ እራሡ ሢሊባና ትባላላች አውቆ ለመፍመሥ ነው ከነደዚ ጋራ ይሀ ሸሌ
@SaraShewa-dl3zv
@SaraShewa-dl3zv 2 ай бұрын
@@EmanMohammad-r8t እሺ አውን ሰው የሚገፋው ከዴዚ እንዲገናኝ ምን ያሰራላታል መጀመሪያ በወንድምነት መቅረብ ይችል ነበር ብዙ ነገር ሲላት ነበር እንጋባም ብሉታል ውሸት ነበር ማለት ነው ዴዚ ጨዋ ናት ቀረበት
@SaraShewa-dl3zv
@SaraShewa-dl3zv 2 ай бұрын
@@EmanMohammad-r8t ይቅርታ የዴዚ ትክክለኛ አክውት ፋሎ ለምደረግ ነው
@EmanMohammad-r8t
@EmanMohammad-r8t 2 ай бұрын
@SaraShewa-dl3zv ሥሞዋ የኔ ፕሮፍይል ነው
@UsersSSsss-us5zf
@UsersSSsss-us5zf 2 ай бұрын
ሰገጤአተትምትወዳትቢቀርባትይሻላልድብንያለፈቅርነዉያለብህእሽእቢስላለችነዉይኸሁሉጉራ
@HanaHana-f9r
@HanaHana-f9r 2 ай бұрын
ምነው ፈላብህ
@genetayele3027
@genetayele3027 2 ай бұрын
He is empty mind
@anshawelo6296
@anshawelo6296 2 ай бұрын
ሰገጤ ተዋት በቃ ትኑር ሂወቶን ደደብ
@SaraShewa-dl3zv
@SaraShewa-dl3zv 2 ай бұрын
በትክክል ይቅርባት
360° CORALINE | Movie Collection Part 1,2,3,4 | Scary VR 360º 8K Animation Film
12:46
Strange Animation Studio
Рет қаралды 2 МЛН
12 December 2024
8:46
Herut
Рет қаралды 9 М.
February 1, 2025
9:54
Daisy fan official
Рет қаралды 6 М.
GERE EMUN PART 216 | ገሬ እሙን ክፋል 216
48:43
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 22 М.
ሁሱን ንሰሀ ግባ እያለች ነው ወገናችን
44:44
ቀጥተኛው መንገድ
Рет қаралды 17 М.
አሌክስ ለዴዚ ዘፈነለት 🍫❤
5:46
Daisy Tamrat
Рет қаралды 4,7 М.
Maki Maaltu Mudatee Ibsishati Dawalte Himate Waan Ajaiba Mudate 👂📢
8:09
Sabboontuu Wallagga Lixaa
Рет қаралды 411
ጽናት || ክፍል 23 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
42:06
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 265 М.