ይሄን musica ሙሉውን ለምትፈልጉ በድጋሜ ለቅቄላች አለሁ

  Рет қаралды 541,002

ወሎየዋ Tube

ወሎየዋ Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 634
@elyasdesaleelyasdesale8586
@elyasdesaleelyasdesale8586 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ውስጡ የተነካ?😭😭😭😭😭😭😭😭እንደው ይህን ደህና ደኔ።
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 жыл бұрын
እኔ የሀገሬ ትዝታ ሊገለኝ ነው እህ💔😢🇪🇹🕊🇪🇹🕊🕊💕
@samsungbahrain4543
@samsungbahrain4543 Жыл бұрын
😘😘😘😘😘
@hayathussein6919
@hayathussein6919 Жыл бұрын
😍😍
@AlemsehayAlem
@AlemsehayAlem Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😅😅አለም
@AlemsehayAlem
@AlemsehayAlem Жыл бұрын
አለም❤❤❤❤ውድድድድፕ
@እግዚቤሔርፍቅርነውእግዚቤ
@እግዚቤሔርፍቅርነውእግዚቤ 6 жыл бұрын
አቤት. የድሮ ዘፋን እኮ ልዩ ነው. ❤❤❤❤❤❤ የዛሬው እማ ማሬ ማሬ ጨርሱን
@ሀኒወሎየዋ-ኈ4ኸ
@ሀኒወሎየዋ-ኈ4ኸ 6 жыл бұрын
እህህህህ የድሮ ሙዚቃ ቢያዳምጡት አይሰለችም ስደትን የምታማሩ እህቶቸ ፈጣሪያችሁን አመስግኑ በጤና ሆነን እየሰራን ስለሆነ የባሰም ስላለ እህታችሁ ከሳውድ
@lemigaultigray6335
@lemigaultigray6335 4 жыл бұрын
heni welyoea @ teikikel yena konjo fethi yemsgne
@bdhfj7932
@bdhfj7932 4 жыл бұрын
ሳህ
@aliseid1719
@aliseid1719 2 жыл бұрын
እሽ እሕት የሣኡድ ትዝታ ሊገለኝ ነው ዱአ አድርጊልኝ ሣኡድ ነበር የምኖረው ተይዠ አገሬ ነው ያለሑት ልረጋጋ አልቻልኩም ያውም የወሎ ልጅ ቦረና?
@titenahailu7894
@titenahailu7894 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አድ ቀን ህልምሽ ሁሉ እውን ይሆንልሻል ፍጣሪ በሰላም ወደ ሀገርሽ ይመልስሽ 💛💙💙💛💚
@መቅዲ-ኀ6ደ
@መቅዲ-ኀ6ደ Жыл бұрын
አይይይይይይይ ትዝታ በሽታ ነዉ
@KaliKal-k7o
@KaliKal-k7o Жыл бұрын
አይ ሰደት ምን አለ ሰው ሁሉ በተወለደበት ሰፈር ወይም ሀገር ቢኖር አይይይይይይይይይ ስደት❤❤❤❤❤❤❤
@MekidesTeshome-s7x
@MekidesTeshome-s7x 10 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢
@hagostesfamarian2753
@hagostesfamarian2753 6 жыл бұрын
አረ ጉዴ ፈላ፡ ይህ ዘፈን ትዝታየን ቀስቅሶ እንቅልፍ ነሳኝ። ሌት ተቀን ከዚህ ሙዚቃ ብቻ ሆነ መዋሌ። እውነተኛ ፍቅር መተክያ ስለማይገኝበት እየነደዱ መኖር ነው።
@kassaw.mengistu
@kassaw.mengistu 5 жыл бұрын
*እጂግ በጣም ግሩም የሆነ ሙዚቃ ነው!* *በዚች አጭር የሆነች በህይዎት ዘመኔ ልክ እንደዚክ የሆነ ሙዚቃ እሰማለሁ ብዬ ፈፅሞ አስቤም አላቅም!*
@maryamlawand6047
@maryamlawand6047 3 жыл бұрын
ግዜ መስታወት ነው ሁሉንም ያሳያል ኦፍ ኦፍ ኦፍ ትክክል እህ ይሙዝቃ ትዝታ አለብኝ
@mohammedassefs9746
@mohammedassefs9746 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው ሙዚቃ እውነት subscribers አድርጌያለሁ
@ማስተዋልፈቀደ
@ማስተዋልፈቀደ 5 жыл бұрын
ዋናው ነገር ደህና ጊዜ መስታውት ነው ሁሉንም ያሳየናል
@fatoumamohamed6443
@fatoumamohamed6443 Жыл бұрын
ቴኪው ቴኪው በጣም ደሞ የኔ አለም ዝጊው በሩን ልገርሽ በይ ደህና ደሪ አዳኞች በዝተዋል ለሠፈር ለሠፈር የሚለውን ሙሉውን 🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ቤዛሙሉ
@ቤዛሙሉ 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ይህ ሙዚቃ ትዝታ አለበኝ አልቻልኩም ያደኩ ክተማ ነው ክፍለሀግር ስሄድ ክፍቅርኛየ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ካያቴ ላስተዋውቀው ይህን ሙዚቃ በቴፕ እያዳመጥን ነበርን የሄድን አያቴን በጣም ነው የምወዳት ግን በስደት እደሞተች ተርደሁ በጣም አዘንኩ ክፍቅርኛየም ተጣልተንአል ብቻ ምንብየ ልግለፅላችሁ አምስት አመቴ ነው ክወጠሁ ስደት አግር ቤት አልግበሁም እስካሁን ላዴ እኳን ሳስበው ብቻ ይደክመቻል ማየት እፍራለሁ ለመሄድም አስቤ አላቅ
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee Жыл бұрын
አየ ትዝታ ከለዛ ጋርኮነዉ የድሮ ዘፈን ያሁኑማ አስጠሉኝ ጭንሽን ባትሽን 😢😢
@የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ
@የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ 6 жыл бұрын
Wawwww ስጠብቀው የነበረ ሙዚቃ በጣም ነው የምወደው የአጎቴ ልጅ በዚህ ነበር ያገባው እናም ማስታወሻየነው እናመሰግናለን
@fatimabejaly7296
@fatimabejaly7296 6 жыл бұрын
የወሎ ልጅ ነኝ ትዝታ ያለብኝ 0f9yyubftuh
@rhmarahmmmo4248
@rhmarahmmmo4248 6 жыл бұрын
ወይይይይይበጣምሆደንነካው
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6መ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6መ 5 жыл бұрын
😢😢😢😢እኔ ብቻ ይመሥለኝ ነበር ስደት ያስጠላኝ ወይኔ ወገኖቸ ከምር አስለቀሳችሁኝ ኮሜታችሁን አንብቤ አይዟችሁ ይሔም ያልፋል ወገኖቸ ተመስገን እንበል እኛ ያየዉን ያላዩ ብዙ አሉና ❤❤❤የሀገሬ ልጆች አይዞን ማሮቸ
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ 5 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እህቴ ስደት ሰንቱን አሳየን ዋናዉ ሰላም ነዉ እስኪ ይሁን
@semiraendris1516
@semiraendris1516 6 жыл бұрын
የወሎ. የቦረና. ልጆችያገሬ. የወዜ. ወርቆች. ስወዳችሁ.
@rahmibintawol9393
@rahmibintawol9393 6 жыл бұрын
እኛም ውድድ R Yeborenawa
@user-tz2bi6dc8t
@user-tz2bi6dc8t Жыл бұрын
እኛም እንወድሻለንየወዜልጅ
@yeshieyasu6801
@yeshieyasu6801 Ай бұрын
አንጄቴ ተላወሰ😭😭😭😭በጣም የምወደው ሙዚቃ❤❤❤
@ፍቅርየወሎልጂፍቅርየወሎል
@ፍቅርየወሎልጂፍቅርየወሎል 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ትዝታ አለብኝ ጠጂብቀጥ ያው ጠጂነው። አርፎ ስራየንልስራበት እየውደናደኔ እየናደማመሙ አረውስጤነው
@group5801
@group5801 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍ አገሬ ናፈቅሽኝ ሀሳብ የለለበት ልጅነቴ ናፈቀኝ አይ ስደት አይንህ ይጥፋ 😢😢😢😢😢
@hulagarzewudo1868
@hulagarzewudo1868 6 жыл бұрын
ይህ ዘፈን ስወደው ከትንሽ ወር ቡሀላ ለገባ ነው እጨፍርበት አለሁ ያላችሁ ይህን ዘፈን ላኩልኝ እሽ
@ferseid3460
@ferseid3460 6 жыл бұрын
አይይይይይ እኔስ መቸ ነው ፈጣሪየ ሶብር ሰጥቶኝ ሀገሬ ላይ የምኖረው
@betesfaTube-vg3cj
@betesfaTube-vg3cj Жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን ነው የሰውነት አላምነህን የድሮ ዘፈን ልቀቁልን
@melakuyohannes9366
@melakuyohannes9366 6 жыл бұрын
ከለንበት ከስደት ሀገር ሁለችኒንም እግዚአብሔር በሰላም ለሀገራችን መሬት ያብቀን መላኩ ነኝ ከ south Africa
@toibakonjo1896
@toibakonjo1896 6 жыл бұрын
አገሬ በጣም ናፍቆኛል
@hdhdhdhdhdbd7307
@hdhdhdhdhdbd7307 6 жыл бұрын
ኣይይይይ እንየም ኣገር በጣም ናፍቅኝ ግን ኣይዛቹ ወገኖችየ በሰላም ወደ ኣገራችን ያብቃን እ/ር ኣምላክ አሜን
@ማርያምእናቴየሰማይቤቴእግ
@ማርያምእናቴየሰማይቤቴእግ 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ስደት አይ አገሬ ኢትዮጵያ እንዲያው ያልፋል እያልን እስኪ ይሁን ጌታ ሆይ ፍቃድህ ይሁን
@ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ
@ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ 5 жыл бұрын
ይህን ሙዚቃ ስሰማ ተዝየሚለኝነገርአለ ወይኔ ትዝታ ወይኔ ስደትእጭአሁንስአስጠላኝየምርየሚህድቢሆንበግርእሄዳለሁ
@ሡሡቲነኝእናቷንናፋቂሡሡቲ
@ሡሡቲነኝእናቷንናፋቂሡሡቲ 6 жыл бұрын
የመጀመሪያ ባሌን ሣገባ የወጣ ሙዚቃ ነዉ ዛሬ ግን ተለያይተናል እሱ ወለደ ሌላ አግብቶ እኔ በስደት አለሁ4 አመት ማሜዋ ሁሌም በዉሥጤ ነህ ሀሌም ዉሥጤ ይያፈቅርሀል
@maskiiyeemariyamlij935
@maskiiyeemariyamlij935 5 жыл бұрын
uuuuufffffff 😥😥😥😥😩😩😩😩😩😩😩😩😩😩😩😩
@halimayesuf3142
@halimayesuf3142 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አብሽሪል
@zaharahussein5889
@zaharahussein5889 Жыл бұрын
የኔ ማርርርር እኔም እዳችዉ ነኝ የመጀመሪያዬን እወድዋለሁ ግን እኔም አግብቼ ወልጃለሁ እሱም ወለደ ግን እወደዋለሁ
@zinaa9071
@zinaa9071 Жыл бұрын
መጀመረም የቺ አነበረም እህቴ ነቀ በይ
@DerejeWoldesemayat
@DerejeWoldesemayat 6 ай бұрын
በአላህብዙትዝታወችአሉኝበዚህሙዚቃውይበአላህምንልሁን
@ድንግልእናቴጸጋበርከቴ
@ድንግልእናቴጸጋበርከቴ 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ውስጤ ተርበሽ የርሳውትሁሉ ትዝዝአለኝ እርተው ስሙን ንገሩኝ ??
@kassaw.mengistu
@kassaw.mengistu 6 жыл бұрын
*Betam Enameseginalen! Betam Kemeten Belay Yefelekut Muziqa New.*
@Hasan-fp4qm
@Hasan-fp4qm 5 жыл бұрын
Kasaw Mengistu ይሄሙዝቃ ውስጤነው
@kassaw.mengistu
@kassaw.mengistu 5 жыл бұрын
@@Hasan-fp4qm ኧረ... የኔው ይብሳል... ወደ እማማ ኢትዮጵያ ልቤ ጎራ ይላል ሁሌ!
@bab8645
@bab8645 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ውይ ትዝታ ውዱ አባቴ ሰላም ባለህበት የኔ ናፍቆትትትትት
@konwwi9297
@konwwi9297 6 жыл бұрын
አባ ሁሌም እወድሀለሁ ኑርልኚ ናፍቆቴ
@a.ga.g6640
@a.ga.g6640 6 жыл бұрын
ይሄ ሙዚቃ ያገባሁበት ነበር የዛሬን አያርገውና እባሌም ጋ ተለያይቸ አለሁ ግን መለየት ይከብዳል ውይ ትዝታ
@መኪነኝየመካነሠላሟያውምየ
@መኪነኝየመካነሠላሟያውምየ 6 жыл бұрын
አብሽሪ ውደ በዝህ ሙዚቃ ብዙ ጨፍርንበታል ያጎቴ ልጆች ያገቡበት ይሄ ሙዚቃ ነበር ትዝታ ማንም ሊሠርቀው የማይችል የግል ሀብት ነው እፋፋፋፋፋፋ
@jem-tube
@jem-tube 6 жыл бұрын
a.g a.g አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
@hawabinhawabinteshilammama2932
@hawabinhawabinteshilammama2932 6 жыл бұрын
አይዞሽ ያልፉል
@naeemanaemma258
@naeemanaemma258 6 жыл бұрын
አብሽር እህት መለያየት ይከብዳል በጣም እኔም ተለያይቸ ነው ያለሁት መለየት ፈልገሽው ሳይሆን
@naeemanaemma258
@naeemanaemma258 6 жыл бұрын
መለየት ስቃይ ነው ትዝታ በሽታ ሆኖብኝ
@ansaarmaxamed4035
@ansaarmaxamed4035 2 жыл бұрын
አህህህ ትዝታ ወንድም አህቶቼ ላግራችን ይብቃን 🇪🇹
@KaliKal-k7o
@KaliKal-k7o Жыл бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤
@አበበችእንየውማራናታናልኝ
@አበበችእንየውማራናታናልኝ 6 жыл бұрын
አቤት ግጥም አቦ ይመቻቹ በጣም ያምራል
@selamtigray8706
@selamtigray8706 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ዛሬስ ክፈኝ ስደት ሰላቸኝ እማ ሰላምሽ ብዝት ይብል አልቅሼ ወጣልኝ ሁሉችህ ስደት የላችህ እህቴችን ወንድማችን ኣይዞችህ ሁሉ ለበጎ ናው
@abrshtadese6487
@abrshtadese6487 6 жыл бұрын
ሰላምይ ሽኮር 0041779643140 በዚኣ ስልኪ whatsapp or viber ደውልለይ ዝንለኪ ኣሎኒ
@bdhfj7932
@bdhfj7932 4 жыл бұрын
ሀዩ ነኝ ወሎየዋ ያውም የመርሳ አባገትየ እናቴን ናፋቂ ስደት ሁሌም እወድሀለሁ
@seidemm5895
@seidemm5895 4 жыл бұрын
እውነት ግን ባህላውይ ሙዚቃ ስሰማ ሀገሬ ነው ትዝ የሜለኝ ለምን
@መኪነኝየመካነሠላሟያውምየ
@መኪነኝየመካነሠላሟያውምየ 6 жыл бұрын
ኤጭ አሁንስ ማነው እንደኔ ስደት የመርርው ያስጠላው እፋፋፋ ሠለችኝ
@ገኒየጓደኞቿናፋቂ
@ገኒየጓደኞቿናፋቂ 6 жыл бұрын
አይዞሽ ሁላችን ነን
@ሰአዳቢንትመሀመድ
@ሰአዳቢንትመሀመድ 6 жыл бұрын
እኔ አለሁልሺ ያው የቦረና መካነሰላ ልጅ
@tsehayethiopia3065
@tsehayethiopia3065 6 жыл бұрын
እኔም
@asresbitew1845
@asresbitew1845 6 жыл бұрын
መኪ ነኝ የመካነ ሠላሟ ያውም የቦርና
@መኪነኝየመካነሠላሟያውምየ
@መኪነኝየመካነሠላሟያውምየ 6 жыл бұрын
@@ሰአዳቢንትመሀመድ ኑሪልኝ የኔውድ
@ልጄህይወቴ
@ልጄህይወቴ 6 жыл бұрын
እኔማ በዚህ ሙዚቃ ተለክፊያለሁ እደው ሙሉን ህላዬ ያለበትን ልቀቁት እባካችሁ ትልቅ ህመም አለብኝ መቼንው አገሬ እምገባው።እሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ።
@yeshigojjamiewa919
@yeshigojjamiewa919 6 жыл бұрын
Ema ayezoshe
@ልጄህይወቴ
@ልጄህይወቴ 6 жыл бұрын
@@yeshigojjamiewa919 እሺማር
@RaditaAbbti
@RaditaAbbti Жыл бұрын
ቃላት አጠረኚ ❤❤❤❤
@amuamu7098
@amuamu7098 5 жыл бұрын
ትዝታ ብቻ ነው አሪፍ ሙዚቃ ነው
@KemalYouTube-s2e
@KemalYouTube-s2e 2 ай бұрын
ትዝታ እንድበቅልና ትዝታ እንዲያቆጠቁጥ ከሚያደርጉ ነገሮቺ አንዱ ሙዚቃነዉ በሰላም ለመኖር አለማዳመጥ
@jdos-jp8bc
@jdos-jp8bc 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢ውይ ትዝታ እረ ተው በትዝታ ገደላችሑን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢
@seidoumer9169
@seidoumer9169 3 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ እኔም ስደት ላይ ነው ያለሁት እንደዚህ ሙዚቃ ካላችሁ በኢሞ ላኩልኝ
@ሰላሜነሽድንግል-ኀ1ቸ
@ሰላሜነሽድንግል-ኀ1ቸ 6 жыл бұрын
ወይ አገሬ መካነሰላም እረ ስደት አይኑ ይጥፊ አምላኬ ሆይ እናቴን አደራ 😭😭😭😭😭😭
@اللهوکِلْ-ب9ز
@اللهوکِلْ-ب9ز 6 жыл бұрын
ሀዩነኝየመካነሠላሟ መካነሠላሟቺእሥቲላይክ ግጩኝ የዘፈንአድናቂአዴለሁምነበር ግንእዴአጋጣሚሠምቸዉ ትዝታየፉልሆነ ወትዝታየግልንብረት
@milonbd6824
@milonbd6824 8 ай бұрын
የኔዉድ አለንልሽ ሁቢ❤❤❤😢😢😢😢
@M12e14Moma
@M12e14Moma 4 ай бұрын
Hi
@ሃያትጓልራያ
@ሃያትጓልራያ 6 жыл бұрын
ጥሎብኝ ባህላዊ ነገር እወዳለሁ በሉ እስከ ወለየወች ኣላቹሁ ኑና እንርገፍገፍ ክክ
@እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ
@እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ 5 жыл бұрын
አለን ለዛውም ከራያ ግን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትቅደም
@rahemt7625
@rahemt7625 3 жыл бұрын
እኔ አለሁልሽ ሀያቴ አሁንስ ሆድ ባሰኝ ኧረ አልቻልኩም ሀገሬ ናፈቀኝ
@Hayat-v2t
@Hayat-v2t 5 ай бұрын
😂😂😂😂🎉🎉🎉ያዥ ማርየ እሽ ስደት ሲያስከፋን ከስራመልስ ካዳደ ወደባህላዊ ሙዚቃ
@M12e14Moma
@M12e14Moma 4 ай бұрын
😮
@nuredinhusin4122
@nuredinhusin4122 11 ай бұрын
የዚህን ዘፋኝ ስሙን ተባበሩኝ እንቅልፍ አልወሰደኝም
@teshagerteshe
@teshagerteshe Жыл бұрын
የምወደዉ ሙዚቃ ጊዜ መስታዉት ነዉ ሁሉንም ያሳያል አችን አሞሽ አሆ አኔንም ይመመኝ የሚለዉ ነገስ ፉፉፉፉፉ ❤❤❤❤❤❤
@sadasada6555
@sadasada6555 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለንይህን ሙዚቃ ብሰማዉአልጠግበዉም ወይ ስደት እፍፍፍፍየስራክንይስጥ ትዝታብቻ
@GetachewBirhanu-rr8eq
@GetachewBirhanu-rr8eq 6 ай бұрын
Mulu albumun benatih
@daribeasnake3463
@daribeasnake3463 2 жыл бұрын
Hagaree nafaqishing uuuufffffff ayiii tizita
@ሰአዳቢንትመሀመድ
@ሰአዳቢንትመሀመድ 6 жыл бұрын
ደህናደህና እያኩኝ ቀኑን ላሳልፈው ቀን እስኪወጣልኝ ቀናእስክል እደሰው አናወዘኝ ተኛሁ ቀሰቀሱኝ ነቃሁ በስደት ላይ ሁኝ ታዝታን አያለሁ
@Zahra-zt9fb
@Zahra-zt9fb 3 ай бұрын
አይይይይ ብዙትዝታ አለብኝ በዝህ ሙዚቃ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ethiopawit3454
@ethiopawit3454 5 жыл бұрын
ባህላዊ ነገሮችን እወዳለሁ በዛላይ ዛና ያለ ዘፈን የድሮ ልቀቅልን እህታችን
@mekdessintayehu
@mekdessintayehu Жыл бұрын
@fatumafatuma1688
@fatumafatuma1688 6 жыл бұрын
ይመችሽ ወሎየ ነኝ ያውም የኮቦልቻ
@MahmudMohammed-h8n
@MahmudMohammed-h8n Жыл бұрын
እኔ የሴቷ ሚዜ ነኝ የወንድ ሚዜ ደሞ በጦርነቱ ሞተ አይይይይ ስንት ነገር አሳልፈን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@NuradinUmer-ju2ww
@NuradinUmer-ju2ww Жыл бұрын
አረስደትየስራህንይስጥህአይደሌ😢😢😢😢
@sumayaabdu9359
@sumayaabdu9359 5 жыл бұрын
ይመችሽ ወሎየዋ እኔም ወሎየነኝ ወረባቦ
@medinakemal6753
@medinakemal6753 3 жыл бұрын
ትዝታአለብኝ2005ያገባሁበት
@ልጄህይወቴ
@ልጄህይወቴ 6 жыл бұрын
አይዟችሁ እህቶቼ በስደት ያላችሁ ያልፍል መታገስነው
@AlexZebene
@AlexZebene 4 ай бұрын
አየሁ ቆንጆ ዉብ ሸበላ ወይም አገሯ ደራ ነዉ የሚለዉን ሙሉዉን ልቀቅልን
@hagostesfamarian2753
@hagostesfamarian2753 6 жыл бұрын
የኢትዮጵያዊት ሴት ፍቅር እስከዘላለም ከልብ ኣይወጣም። የኢትዮጵያ ሴቶች ጤናቸውን ይብዛ ዕድሚያቸውን ያርዝመው፡ ኑሮኣቸው በደስታ ይሙላ።
@ferseid3460
@ferseid3460 6 жыл бұрын
ከስደት ብመለስም ስደት ልክ እደ ውሀ ይጠማኛል ልክ እደ እንጀራ ይርበኛል ምን እደነካኝ አላህወአለም 😌😌ኢነላህ ማአ ሶብሪን ያረብብብብ😭😭😭😭
@koaikkoaik4124
@koaikkoaik4124 6 жыл бұрын
Ail
@sarasine8465
@sarasine8465 6 жыл бұрын
ውይ ሥደት አሁንሥ ትዝታዬ😢😢😢😢
@titititi450
@titititi450 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን አይይ ትዝታታታታ ኡፍፍፍፍፍፍፍ
@KaliKal-k7o
@KaliKal-k7o Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@dx2651
@dx2651 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ አሁንስስስ ትዝታታታታታ የታባቲልግባ♥
@AliAli-zr2fb
@AliAli-zr2fb 6 жыл бұрын
ወይ እነተ እረተው ገዲላቹሁም የሰው ትዝታ አተቅሰቀሱ በሰደት እፍፍፍፍፍፍ ደነ ደነ እያልኩኝ ቀንኑን ላሰልፍው ?
@የፍቅርሰው-ደ8ተ
@የፍቅርሰው-ደ8ተ 6 жыл бұрын
እህህህህ ያለፈ ህይወት እንደት ይናፍቃል ጭራሽ ሁለነገሩ ተበለሻሽቶ ሲታይ በጣም ያሳዝናል
@mesevedeomasevedeo5916
@mesevedeomasevedeo5916 6 жыл бұрын
Uuùfff lik neshii yamal siyasibut
@تاررابي
@تاررابي 5 жыл бұрын
የፍቅር ሰው hi
@የፍቅርሰው-ደ8ተ
@የፍቅርሰው-ደ8ተ 5 жыл бұрын
@@تاررابي hiii
@ፍቅርህነውየጎየጎዳኝ
@ፍቅርህነውየጎየጎዳኝ 5 жыл бұрын
Ag
@ፍቅርህነውየጎየጎዳኝ
@ፍቅርህነውየጎየጎዳኝ 5 жыл бұрын
Waw
@fromgojjam2253
@fromgojjam2253 6 жыл бұрын
Wow nice Music I like it Keep it up
@abrshtadese6487
@abrshtadese6487 6 жыл бұрын
ስአዳ ዓሊ የኔ የልቤ ውድድድ የኔ ጎበዝ እንደው በስደት አለም አቅሌ ጥብብ ሲለኝ አንቺ የምትለቂያቸው ዘፈኖች ነው የማዳምጠው አመሰግናለው ውዴ አህ ስደት ምን ብየ ልርገምክ
@poiqqq8071
@poiqqq8071 6 жыл бұрын
ይማም ወርቄ ነኝ የመከነሠላም ልጅ
@HasanNasraldine
@HasanNasraldine 11 ай бұрын
አይ ትዝታ በጣም እናመሰግለን❤❤❤
@حياهالسلام
@حياهالسلام 6 жыл бұрын
የዚህ ሌላው ካለሽ ላኪው ሀያቲ በጣም አመሠግናለሁ
@ainaaina1672
@ainaaina1672 6 жыл бұрын
አምላኬሆይ ስላደርግልኝ ነገርሁሉ አመሰግምሀለው ግንአባቴ አደራህን ካገሬ ሳልገባ ምንም እዳልሆን
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 6 жыл бұрын
every day I miss you so much Ethiopia
@ያአላህበድኔላይጠንካራአድ
@ያአላህበድኔላይጠንካራአድ 6 жыл бұрын
ይሄንሙዚቃስወደውማር
@danispecial1410
@danispecial1410 11 ай бұрын
Name of the singer please
@saeedsaeed9208
@saeedsaeed9208 4 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ሰደትአሰጠላኝ የምትሎሰውች ታዳ አተዱምእደ ታሰጠላችሁ እኔአሁንታሰጠላኝ እሄዳለሁ በነጣ ሚሸዋር መቀመጥነውእጂ መሄድአይሽግርም።።።።
@ጫልቱጫልቱየኢትዮጵያልጅ
@ጫልቱጫልቱየኢትዮጵያልጅ 4 жыл бұрын
እህህህህህህህህህህ የትዝታ ዘፈን በስደት ላይ እፍፍፍፍፍፍ
@SerkalemBekele-b6c
@SerkalemBekele-b6c 2 ай бұрын
በናትሽ የመብሬን አይና ጉል ልቀቁልኝ
@user-tz2bi6dc8t
@user-tz2bi6dc8t Жыл бұрын
አባቴንአስታውሰኝሞትባይኖርኑሮ😭😭😭😭
@Halima-wj9xc
@Halima-wj9xc 2 ай бұрын
ይችሙዝቃስደትእጀራአይዉጣልህስትየምወዳቸዉጓደኞችለየኸኝ
@ልጄህይወቴ
@ልጄህይወቴ 6 жыл бұрын
እማ ሠላምሽ ብዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝ ትትትትትትትትትትትትትት ይበል አልቅሼ ወጣልኝ ግን እደው በማርያም ሥሙን ሹክበሉኝ።እህህህህህህህህህህህህህህ
@maryamsayed1879
@maryamsayed1879 6 жыл бұрын
ውይይይይይ ግዜመስታወትነውአልከውእና
@fanetamengistu3177
@fanetamengistu3177 6 жыл бұрын
I love this music and good video
@zinatzinatmm3547
@zinatzinatmm3547 6 жыл бұрын
የሰርግዘፈን
@sarisari9065
@sarisari9065 6 жыл бұрын
wowwwwww wey lijet sedet aynu yetefa
@Hasan-fp4qm
@Hasan-fp4qm 5 жыл бұрын
sari sari አብሽሪ
@BereketterefeYitayew
@BereketterefeYitayew 3 ай бұрын
wust lay Abuker siangoragur ❤❤❤❤
@የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ
@የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ 6 жыл бұрын
ግን የዘፋኙን ስም ባውቀው ጥሩነበር ንገሩኝ የምታውቁት
@እኔውነኝስደትየመረረውተና
@እኔውነኝስደትየመረረውተና 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ስደት አይኑ ይጥፋ 😭😭
@jemalseid1261
@jemalseid1261 Жыл бұрын
konjit
@seada3193
@seada3193 6 жыл бұрын
እህቴ ሰአዳ ስምሽ ሙስሊም መሰለኝ ማሬ ሙዚቃ አትፓስች ማማ አንችም አታዳምጭ አይጠቅምሽም እዚጋ ባዳመጡት ሰዎች ልክ አላህ ፊት ያስጠይቅሻል እህቴ ቻናልሽን ሀድስ ቁርአን ሙሀደራ በማስተላለፍ ኸይር ስሪበት ሙዚቃ ማዳመጥ ልብ ያደርቃል ኢማን ይቀንሳል አሏህን እንፍራ ማማዬ ከቻልሽ አንሽው/ አጥፊው/ ካስቀየምኩሽ አውፍ በይኝ አሏህ ሂዳያ ይስጠን በዚሁ አጋጣሚ ኮሜንት ሰጭዎችም ሙዚቃ እያዳመጣችሁ ስደት ሰለቸኝ ኡፍፍ ኤጭ ከማለት ቁርአን እየሰማችሁ ሀድስ እያዳመጣችሁ አሏህን ለምኑት አታማሩት የሰው ሀገርን ተመኝተው ያላገኙ ስንት አሉ ስንት የባሰ ነገር አለ ኢተቁሏህህህ።
@hawabinhawabinteshilammama2932
@hawabinhawabinteshilammama2932 6 жыл бұрын
Tikikal Nish Mislim Misic Hirim Silihiona NioW
@ነጃትእማላንችስልልኑርእማ
@ነጃትእማላንችስልልኑርእማ 6 жыл бұрын
ትክክል
@mmtube6838
@mmtube6838 6 жыл бұрын
ትክክል ሀያቲ አላህ ሕድያዉን ይስጠን ያርብ ዉድ ጓደኞቸ በዱ አችሁ አትርሱኝ እርጉዝነኝ በሰላም አላህ እድፈርጀኝ ወላሂ ጭንቅ ብሎኛል ካላህ ተስፋ አይቆረጥም እጂ
@مدينهعبدالله-ن3و
@مدينهعبدالله-ن3و 6 жыл бұрын
ትክክልነሽእህቴ
@seada3193
@seada3193 6 жыл бұрын
Hind Hihjkhhj አይዞሽ እህቴ አሏህ በሰላም ሷሊህ ልጂ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ አብሽሪ ጠንከር በይ ትልቅ እድል ነው ማሬ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ አንድት ጓደኛዬ ካገባች 7 አመቷ አልወለደችም እያለቀሰች አስጨነቀችኝ አሏህ ልጂ ይስጣት በዱአችሁ አትርሷት እህቶቼ
@IsraelTelahune-ve3to
@IsraelTelahune-ve3to Жыл бұрын
ዋዉ ድምጥ ኣባዩ
@mesalemtegafentehun2109
@mesalemtegafentehun2109 6 жыл бұрын
የአገሬንሰዉ ክፊአይከዉ ዉይይ ትዝታየን ቀሰቀሰዉ
@ማሜ-ኈ4ቀ
@ማሜ-ኈ4ቀ Жыл бұрын
የዘፋኙን ስም ንገሩኝ ስወዳችሁ
@QwAs-v8c
@QwAs-v8c 6 ай бұрын
ስፈልገው የነበረ ሙዚቃ
@aberaworiku4390
@aberaworiku4390 6 жыл бұрын
Yesidet marewu amsalu nagn min wage alew yanine lamimlamitun agarechin titani libachin yesew ager bilichilichi nagerina burr gazitobinal linimalesi binasibemi alhoni bilonal fatari agerachin lazelami yitabikat
@dx2651
@dx2651 6 жыл бұрын
ዋውው። ያምራል♥
@ሳሚሪለፍቅርዘማቿለፍቅርዘ
@ሳሚሪለፍቅርዘማቿለፍቅርዘ 5 жыл бұрын
አስለቀሰኝእኮ ለራሴሆድብሶኛል በሰውሀገር በጭቁን እየተገዛሁ
@AleneBishaw
@AleneBishaw 28 күн бұрын
ሙሉ ስሙን
@houryvarbedian5812
@houryvarbedian5812 6 жыл бұрын
.i.like. his Sign.😘💚❤💛💖
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
00:41
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 2,2 МЛН
За кого болели?😂
00:18
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,5 МЛН
ወይ ትዝታታታ   ገጠር እኮ ሁሉ ነገር ይማርካል
4:42
እደው ደና ደና😍😍
5:12
Astar Ethiopia
Рет қаралды 21 М.
ዉብቴ በላይ ማሬ ነው ማሬ ነው ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰
6:08
ህዝቡን ያስለቀሰው ቀረርቶ #ethiopian #ድንቅልጆች #ሽለላ
10:01
Tona World / ቶና ወርልድ
Рет қаралды 370 М.
አይናማ የማነሽ አይናማ ተጋበዙልኝ ጋይስ
5:01
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
Рет қаралды 56 М.
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
00:41
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН